No video

🛑ዊና እናቴን ማግኝት አለብኝ እስከዛ ምንም አታርጉ😔

  Рет қаралды 152,624

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

Күн бұрын

‪@marketube391‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@abtube7318‬ ‪@-haddiszema‬

Пікірлер: 2 100
@HaymiTube138
@HaymiTube138 6 ай бұрын
ዊና ወንድሜ በሰላም ያገናኛችሁ ከእናትህ ጋር እናት ለዘላለም ትኑር❤❤😘💘
@user-rh3dr2lu7u
@user-rh3dr2lu7u 6 ай бұрын
😢
@user-dd5xt3ys6s
@user-dd5xt3ys6s 6 ай бұрын
እናቴ ሞተችብኝ 😭😭💔💔💔😭😭💔💔💔 እናት ለዘላለም ትኑርላቹሁ ማርያምን ያለናት አለም ጨለማ ናት ዶሞ እኔ ስደት ነኝ በስደት ሃዘን እንዴት እደሚከብድ ደሞ እናት 💔😭💔😭💔😭💔😭😭😭😭😭 ብቻ እናት ያላቹሁ ለዘላለም ትኑርላቹሁ ❤
@seniDesta
@seniDesta 6 ай бұрын
​@@user-dd5xt3ys6s እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጥሽ እህቴ ኣይዞሽ ውድ🙏🙏
@FediluRediRedi
@FediluRediRedi 6 ай бұрын
😭😭😭😭​@@user-dd5xt3ys6s
@YeEhr
@YeEhr 6 ай бұрын
አብሺሪ እማአላህ ሶብሩንይስጥሺ​@@user-dd5xt3ys6s
@hayatgenet
@hayatgenet 6 ай бұрын
ማርኬ አባቱን ያስተዋውቀን የምትሉ
@user-uo1xm6km8g
@user-uo1xm6km8g 6 ай бұрын
የሰው ቅስም አትስበሪ በሂወት ከለለስ
@user-oy5jy6vk5i
@user-oy5jy6vk5i 6 ай бұрын
አባት የለውምኮ እናቴ ያለአባት ነው ያሣደገችኝ ብሏል በሂወት የለም መሰለኝ😢😢
@nas7117
@nas7117 6 ай бұрын
​@@user-oy5jy6vk5iአረ አለ
@SumeyNur
@SumeyNur 6 ай бұрын
​@@user-uo1xm6km8gትክክል
@ginbatube
@ginbatube 6 ай бұрын
😂😂😂😂 እኛኮ ትዝ የማይለን የለም በይ ጓዳቸውን ሁሉ እንወቅ አንበል
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 6 ай бұрын
ኧረ የመዳም❤ቅመሞች እኔንም አበረታቱኝ አይከፈልበትም የስደት እህታችሁነኝ😢😢😢😢
@chuchulakew7211
@chuchulakew7211 6 ай бұрын
ሊኩ ላኪ
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 6 ай бұрын
@@chuchulakew7211 ፕሮፋይሉን ስትጫኒ ታገኝዋለሽ ውደ😍😍😍😍
@lastversion250
@lastversion250 Ай бұрын
ውዴ አለውል ጆርዳን ላኪው ሊኩን ❤❤❤❤❤
@lastversion250
@lastversion250 Ай бұрын
ማለቴ ጆርዳነኝ ለማለትነው❤❤❤❤
@lastversion250
@lastversion250 Ай бұрын
ሊኩን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 6 ай бұрын
ለመምህር ተሰፋየ ንገሩት ሳምንት በማይሞላው እርግጠኛነኝ ያገኛታል ማዘርየ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አንችጋ ይሁን😢
@user-zp5xv1tu6e
@user-zp5xv1tu6e 3 ай бұрын
እወነት ነው❤❤❤
@MariamMariam-xe2md
@MariamMariam-xe2md Ай бұрын
ልክ ነሽ
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 6 ай бұрын
😢😢ዊና ትክክል ነው ረጋ ይበሉ ደግሞ እናታችሁንም ፈልጎት እናት የሆነ ነገር ባይደርስባትና ባትከፍ ደሥተኛ ብትሆን ልጆቾን ጥላ የመሄድ ምክኔት አይኖራትም እሦን ፈልጎት😇💔
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y 6 ай бұрын
ዋናው አባታቼው ነው ያለቺበትን ሳያቅ አይቀርም ስለዚህ ጠይቀው ፈልገው ቢያገኖኞቼው ጥሩነው
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 6 ай бұрын
@@user-bq8dg3fh1y ትክክል
@danatomso6651
@danatomso6651 6 ай бұрын
ትሁነትምህ ❤❤❤❤❤❤
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 6 ай бұрын
በጌታ የእነዚህን ልጆች እናት የት እናፈላልጋትእስኪ ወደኢቤስ ሂዱ ወይም ፎቶና ስሞን ተናገሩ።እርግጠኛ ነኝ አባታችሁ ብዙ አብረው ስለኖሩ ያቅ ይሆናልነገ ዛሬ ሳትሉ በትህትና ጠይቁት አባታችሁ በሂወትሳለ።ነገ ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም
@HannaShifara-qf5uz
@HannaShifara-qf5uz 6 ай бұрын
ከጣት ቀለበት ይልቅ የልብ ቀለበት ይበልጣል እናንተ ብቻ ተሳሰቡ ሁሉም ይደርሳል እናታችሁም ትገኛለች እግዚአብሔር ይርዳችሁ🥺🥺🙏🙏
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ልዩ
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n 6 ай бұрын
😢በጣም
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
​@@user-cd5kv4rj3nደምሪኛ
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 6 ай бұрын
በትክክል ዋናው የልብ ቀለበት ነው የጣት ቀለበት የጣት ሸክም ነው
@f8863-z7k
@f8863-z7k 6 ай бұрын
ቀለበት ማሰሩ እኮ የሱ እና የሷ መሆኑን ለማሳወቅ ያክል ነው ቀለበት ማሰሩኮ ትዳር ይመሰርታሉ ማለት አይደለም እናታችሁን በሰላም ያገናኛችሁ❤🎉
@saranigatu6037
@saranigatu6037 6 ай бұрын
ቢሆንም ፐቤተሰብ መጉደል ሙሉ ደስታን ስለማይሰጥ መረጋጋታቸው መልካም ነው እህቴ
@ziyadah132
@ziyadah132 6 ай бұрын
እስኪ ዊና ኢብዬስ የሆነ ሰሞን የሆኑ እናት ሁለት ልጆች ናቸው ቡታጀራ የሚል ስም አንስተዋል ቅዳሜ ከሰአት ላይ ብቻ ቢዲዮው ካየሁት ደግሜ እልክልሃለሁኝ አላህ የቤታቹን ችግር አላህ ይፍታላቹሁ አብሽሩ ሁሉም ነገር ለኽይር ነው
@tigesttgtube8502
@tigesttgtube8502 6 ай бұрын
የዛሬው አቡነ ተክለሃይማኖት ከእናታችሁ ጋር ያገናኛችሁ ❤❤
@user-bk6mc7zu7z
@user-bk6mc7zu7z 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@WiaTube770
@WiaTube770 6 ай бұрын
እናትክን ሰላም ያድርግልህ አብሽር እድሜ ካለ ትገናኛላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤🌹🌹🇪🇹
@user-hi9nu8vw8w
@user-hi9nu8vw8w 6 ай бұрын
ምን
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
​@@user-hi9nu8vw8wደምሪኛ
@MadinaMohammad-vk5sk
@MadinaMohammad-vk5sk 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-cz3zl3ku3r
@user-cz3zl3ku3r 4 ай бұрын
ዊና ወለሂ አስለቀሰኝ😢😢❤❤ በጠም ተድለሀል ምርጥ ኀደኘ አለህ ❤
@Ethio40
@Ethio40 6 ай бұрын
ዊና የኔ አባት😢😢አይዞህ እግዚአብሔር ከእናትክ ያገናኝክ መተኪያ የሌላት እማ 😢😢😢
@amlakiayelegn4896
@amlakiayelegn4896 6 ай бұрын
ቀለበት ጣትን እንጅ ልብን አያስረም
@abayabay3382
@abayabay3382 6 ай бұрын
ebs ቅዳሜን ከስአት ላይ አፋልጉኝ ፕሮግራም ብታስተላልፉ ተገኛለች እናታችው ምክንያቱም ብዙሰው ቲቢ ነው የሚከታተለው ይቲዩብ አያይም እና በይበልጥ በቲቢ ብታስተላልፉ ተገኛለች አይዞን😢❤❤ መልካም እድል ዊና ሄሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hathat7509
@hathat7509 6 ай бұрын
ትክክል ግን እሳ በሂወት ካለች እንዲ ምን አስጨነቃት😢😢😢
@marimhassan8474
@marimhassan8474 6 ай бұрын
😢የኔ አጎት ከጠፋ 14 አመቱው😢በምላግኘው😭
@abayabay3382
@abayabay3382 6 ай бұрын
@@marimhassan8474 የኔውድ አይዞሽ ታገኝዋለሽ አሁን እማ ቴክኖሎጂ ዘምኗል ብታፈላልጊ ስሻል ሚድያላይ ታገኝዋለሽ እህታአለም አይዞን
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 6 ай бұрын
Ebs kireb tagegachewaleshe​@@marimhassan8474
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 6 ай бұрын
ወንድሞቸ ኢቢኢስ ላይ ቅረቡና ፈልጓት እናታችሁን አላህ ያግዛችሁ ያረብ አሳዘናችሁኝ😢😢😢😢😢😢😢ይቅረቡ የምትሉ ላይክ አድርጉ
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 6 ай бұрын
😢😢😢ወላሂ አስለቀሳችሁኝ አላህ ያገናኛችሁ እናት ለዘላለም ትኑር እንኩዋን ጠፍታ በስልክ እንኩዋን እያወራን እንናፍቃለን 😢😢😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 4 ай бұрын
😢😢😢
@eyerusgoderewa
@eyerusgoderewa 6 ай бұрын
እናትህን መፈለግ ከፈልክ ኢቤሰ ሄደህ እሷም አጋጣሚ እምታየው ከሆነ እዛ አፈላልግ የኔ ወንድም የእናት ናፍቆት በጣም ያማል
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ
@user-je1nz7hx1d
@user-je1nz7hx1d 6 ай бұрын
ውነት ነው ብዙ የተጠፋፉትን ስወች እየተገናኙነው እዛ ብታፈላልጊ ሐሪፍ ነው አሏሕ በስላም ያክገናኛችሁ ያረብ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 6 ай бұрын
እናታቸው ጠፍታ አይመስለኝም አባትየው የልጅነት አይምሮቸው እንዳይበከል ብለዉ ያልነገሯቸው ነገር አለ መሰለኝ እውነት ጠፍታ ከሆነ ግን በተለያየ መንገድ ሊያፈላልጋት ይችላሉ
@user-zm8eu6wj8w
@user-zm8eu6wj8w 6 ай бұрын
አባታቸው የሚያውቁት ነገር አለ ሥለዚሕ EBS ላይ መሔድ አይጠበቅባቸውም ባለፈው አባታቸው ጊዜው ሢደርሥ እነግራችሗለሑ ብለዋቸዋል🙏🙏
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 6 ай бұрын
መሄድ አይጥበቅባችውም አባታችው ያውቃል ስለ ሚፍሩት ነው😢
@adan1376
@adan1376 6 ай бұрын
😢😢😢ወላሂ አስለቀሳችሁኝ 😢😢ዊናየ ወንድሜየ እናታችሁን አላህ ያስገኝላችሁ😢😢
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 6 ай бұрын
ዴምሪኝ ማርዋ🎉
@halimaali3936
@halimaali3936 6 ай бұрын
አሚንንንን
@user-dr3rz4re7g
@user-dr3rz4re7g 5 ай бұрын
ምንሁናበትነው ወይሥ ምንሁና ጠፍታነው አላህ ያገናኛቸው😢😢😊
@fafetub1120
@fafetub1120 6 ай бұрын
ዊና ብቻህን መሠቃየት የለብህም አባትህ ጠይቀው ወይም ደሞ EBC ቅረብና ፈልጋት የምታገኙበት መገድ አይረዝምም አታሥብ ወድሜ አቺም ሄሉ በቃ ለምጅነው ምትፈሩት አባታቹ አውሩት
@tamramohamed563
@tamramohamed563 6 ай бұрын
ወላሂ እኔም በለቅሶ ጨረስኩትንእናት የለለው ያውቀዋል በደሉን😢😢😢😢አላህያገናኛችሁያረብ😢
@user-ly6ee4wi3c
@user-ly6ee4wi3c 6 ай бұрын
አይዞህ ዊናየ ወድሜ ትገናኛላችሁ😢❤❤ እናት ለዘላለም ትኑር
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ልዩ
@user-ly6ee4wi3c
@user-ly6ee4wi3c 6 ай бұрын
አብሽሪ እህቴ😊
@RutaTube472
@RutaTube472 6 ай бұрын
ያግኛቸው እናት አትገኝም❤ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑር ይስጣችሁ ደምሩኝ🌹🥰👍
@khadijaa-rm4bz
@khadijaa-rm4bz 6 ай бұрын
አሚን ያረብ ❤
@user-iq7qf2ef3y
@user-iq7qf2ef3y 6 ай бұрын
አሚን የረብ
@user-ec8iw9wt5p
@user-ec8iw9wt5p 6 ай бұрын
አሚንንንን😘😘😍
@sitesite4112
@sitesite4112 6 ай бұрын
አሚንንንንንንን
@sitesite4112
@sitesite4112 6 ай бұрын
ምረጥ መካሪ ዊና
@mulieadeba9449
@mulieadeba9449 6 ай бұрын
እንደ ትልቅ ልመክር የምችለው አባታችሁ እንደሚወዳችሁ እና የሰው ችግር በደንብ እንደሚገባው እና እንደሚረዳችሁ ይገባኛልና በሚዲያ ነገረሩን ሳታቀርቡ አባታችሁን ጠይቁት ለምን እንደተለያዪ እና የት እንደምትኖርም ሊያውቅ ሰለሚችል በተረፈ ግንፈጣሪ ከእናታችሁ ጋር ያገናኛችሁ
@BelatBelat-ou4ej
@BelatBelat-ou4ej 6 ай бұрын
ኦፍፍፍፍፍ ኦፍፍፍፍፍ በጣም ይሰዝናል እናት ለዘላለም ትኑር የእኔ እናት አይዞችሁ😭😭😭👍👍
@HeluTube31
@HeluTube31 6 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ❤❤😍😘
@user-cp7ol8ny7t
@user-cp7ol8ny7t 6 ай бұрын
አሚንን
@abonshe9173
@abonshe9173 6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲💜💜💜💜💙💙💙💙💙🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎💛💛💛💛💛💞💞💞💞💞💞💚💚💚💚💚💚💚🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amharickids2251
@amharickids2251 6 ай бұрын
አሜን አፍቅሮ ከመቃማትም ይጠብቃቹህ
@user-ec8iw9wt5p
@user-ec8iw9wt5p 6 ай бұрын
አሚንንንዉድ እንደማመር
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 6 ай бұрын
አሚንንን❤
@meli-birabiro8
@meli-birabiro8 6 ай бұрын
እሺ በቃ ታገሱ እናቱንም በደብ አፈልጋቹ አግኟት ከዛ ሁሉም ይደርሳል ቢኪ ኤፊ ትንሽ ታገሱ እሺ በተረፈ ዊና ፈጣሪ ይርዳ🙏 እስኪ ስወዳቹ ደምሩኝ በናታቹ🙏
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 6 ай бұрын
😢😢😢ውይ ወድሜ ዊና አስለቀሰኝ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ😢😢😢❤❤❤❤ አይዞክ ዊና ፈጣሪ ያሳካላችሁ እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤
@joodalwad1484
@joodalwad1484 6 ай бұрын
ዊና ትክክል ነው ቀለበት የሚደረገው በባህላችኝ ሽማግሌ ተልኮ እሽ ከተባለ በኋላ ትንሽ ቆይቶ ትላልቆቹ ተመካክረው ቀን ይቆረጣል የሁላችሁ ቤተሠብ ተሰብስበው በአንድ ላይ ከቀለበቱ በኋላ ሰርግ ይደረጋን ቤተሰብ አልቦ ቀለበት አይደረግም❌❌
@Zade-h7p
@Zade-h7p 6 ай бұрын
ግን መርክሁሌም በታ ቪድዩ ነው ምለቁት አዳዴ በኤፍሬምም በብሩክም በዊናም ቤት ለምን አለቁም ዊናም ጣፍቶሀል በራሱ ቻነል ካማጣ ኣፍሬምም ጣፍቶሀል ሼር ታደራረጉ ካጣፋው ይቅርታ 🥺😥👍😳😭😘🥰
@user-gz7vx5hv5v
@user-gz7vx5hv5v 6 ай бұрын
ቅዳሜን ከሠአት ሒዱና ፈልጓት እዉነት እናት ምትክ የላትም ከናታችሑ ጋር አብራችሑ ትደሠታላችሑ እሥከዛ ታገሡ ቀለበት ጣትን እጅ ልብን አያሥረም ዋናዉ እናተ መፍቀራችሑ ነዉ ከቀለበት ይበልጥ የልብ ፍቅር ይበልጣል👍👍
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በቅንነት ደምሪኝ
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 6 ай бұрын
ማርያምን አስለቀሱኝ 😢አይዞችሁ ዉዶቼ ትገኝላችኃለች እማ ለዘላለም ትኑር❤
@user-dk5pg8wb7w
@user-dk5pg8wb7w 6 ай бұрын
የምር ዊና ትክክል ነዉ አደኛ እናተም ትግስት ይኑራችሁ አይዟችሁ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@user-uw4mu1im7q
@user-uw4mu1im7q 6 ай бұрын
በዊነ ሀሰብ የምትስማሙ ለይክ አድርጉ እሄን የህል ደርሰችሁ እናተችሁን ሰትፈልጉ ምንም ትሁን ምን አሚጣ ወልደለች ስለዚ ልትፈልገይ ይጋበል በምድር ለይ የለችን ብቻኘው ስጦተ ነት
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴዋ
@user-oy5jy6vk5i
@user-oy5jy6vk5i 6 ай бұрын
ያረቢ ያከሪም በቅርቡ የዊናን እናት አሥገኝላቸው አይዟችሁ ሄሉዬ ዊናዬ እናት የሂወት መደሀኒት ናት😢😢
@taibahahmad7690
@taibahahmad7690 6 ай бұрын
የኔናት ሚስኪን አይዞክ ውይናየ አባቴ አብሽር አፈላልጉ እናታችሁን ቀስ ብላችሁ አባታቻሁን ጠይቁ በጣም ጎበዚነህ አስተዋይ
@user-zg8pt7cl9f
@user-zg8pt7cl9f 6 ай бұрын
ሄሉየ እናታችሁን አግኟት ባታውቂያትም እናት መቋቋሞ የማትችለው ነገር ሲደርስባት ብቻ ነው ልጇን እምትተወው እመኝኝ የደረሰበት ያውቀዋል እናት ልጇን ወዳ አጥልም ተገዳ ቢሆንጅ አንድ ቀን እውነቱን ከናትሽ አደበት ስትሰሚ እምቶኝው ይጠፈብሻል ዛሬ ነገ ሳትሉ ፈልጎት ብዙ የቤተሠብ መገናኛወች አሉ ዊናየ ስታሳዝን አላህ ይርዳህ በቅረብ ደስ ብሎአችሁ እንይ
@tgggfyhhg9844
@tgggfyhhg9844 6 ай бұрын
ኣንደኞ ነኝ ዛሬ ላይክ አርጉልኝ💥😋ይመቻቹ የኔ ዎች😢🎉❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ ልዩ በቅንነት
@tgggfyhhg9844
@tgggfyhhg9844 6 ай бұрын
@@HtymiTuba5335 እሺ 😋🤣💥
@Guragewa5270
@Guragewa5270 6 ай бұрын
እሰይ ዛሬስ ዊናም አለ እስኪ ሁላቸውም የምትወዱ❤👍ዊና ውስጡ ተጎድቷል ጓደኛቹ ከካሜራ ጀርባ ቀረብ ብላችሁ እዩት ተረዱት ኢቢኤስ ላይ ፈሉጉዋት አይዞህ ዊናዬ እናታችሁ በህይወት ካለች አንድ ቀን ትገናኛላችሁ ጊዜው ቢረዝምም በጭራሽ ተስፋ እንዳትቆርጥ 😢
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ ቆንጅዬ
@user-uy3gj4zl3p
@user-uy3gj4zl3p 5 ай бұрын
እህህህህ አይ እናት ግንይየት ገብታነው ወላሂ አሥለቀሠኝ ዊናዬ አላህያሥገኛት ግንለምን ትልቅሚድያላይ አትቀርቡም ሄሎዬ ከነሠይፉቅረቡ በሂወትካለችትገኛለች
@HahaBabba
@HahaBabba 6 ай бұрын
ወላሂ እውነት ነው ቀለበት ምንም አይሰራም ዋናው ንፁ ልብ እና መተማመን ነው ዋናዬ ሄሉዬ እኔንም አስለቀሳቹሁኝ😢😢😢 እናቴችሁን አላህ ያሳገኝላችሁ ያረብ🤲🤲😥😥😥
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 6 ай бұрын
ዊናየ ሄሉ የናታችሁ ፎቶ ካላችሁ በቅዳሜ ከሠአት ፈልጓቸዉ ይገኛኛሉ የኔ ዉዶች እኔም አባቴን አላዉቅም ስሜቱን አዉቀዉ አለሁ ግን እኔ ከስሙ ዉጭ ምንም ነገር አላቅም እናነዉ አብሽሩ ትገናኛላችሁ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ አባቴን እዳገኝ ማንነቴ እድመለስልኝ እናተ ደሞ የምትገናኙበን ቀን ቅርብ ያድርግላችሁ ዊናየ ሄሉየ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ
@hayatseid7013
@hayatseid7013 6 ай бұрын
እኔም 21አመቴ አባቴን አላቀውም ፎቶው አለኝ
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 6 ай бұрын
@@hayatseid7013 ፎቶ ካለሽ ቀላል ነዉ ለመፈለግ አላህ ያገናን ሁላችንንም አይዞሽ
@SofyeSofyeSofyesofye
@SofyeSofyeSofyesofye 6 ай бұрын
ከዊናቃል ውጭንቅንቅ የለም 😢😢😢😢
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ ቆንጅዬ
@omaalemayehu5713
@omaalemayehu5713 6 ай бұрын
ትክክል
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-em6zn5or9v
@user-em6zn5or9v 6 ай бұрын
ወላሂ ዊና አስለቀሠኝ😢😢😢
@kokkhkoka5647
@kokkhkoka5647 6 ай бұрын
ውይ አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ በቸር ያስገኝላችሁ ደሞ ለሁሉም ነገር መታገስ ዋጋ አለው እና ታገሱ🌹
@sitrazee13
@sitrazee13 6 ай бұрын
ጎበዝ ዊና አስተዋይ ልጅ አሁን ደርሳችኋል እናታችሁን ቅድሚያ ፈልጉና ቀለበቱም ከዛ በኋላ አድርጉ። እኔ ሲመስለኝ ፈርታውም ሊሆን ይችላል የሸሸችው ስለዚህ ያለችበትን ለምንስ እንደራቀች ጠይቁ። ያለ ምክንያት እናት ልጇን አትተውም ይሄኔ ተሰቃይታ ይሆናል ። እናቶቻችን ለኛ ብለው ስንት ነገር ችለዋል እኮ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 6 ай бұрын
ትክክል ዊና እናታችሁን አፈላልጉ ሁላችን እናግዛችሀለን ፎቶ ካለ ለናተም ደስታችሁ ሙሉ እዲሆን በፆሎት አለንላችሁ አይዞኝ ውናዬ 😢😢😢❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ በቅንነት
@fatmah1744
@fatmah1744 6 ай бұрын
በቃ አታስለቀሷቸው በፈጣሪ እልቅ እናቴቸውን ፈልጉ😢
@seaseas3140
@seaseas3140 6 ай бұрын
አሏህ እናታችሁ ያገናኛችሁ ያርብ አብሺሩ የቻላችሁትን ሁሉ አድርጉ ፈልጓት
@haregmami6906
@haregmami6906 6 ай бұрын
ዊና ልጄ እግዚአብሔር ሀሳብህን ይሙላ ከፊትህ ይቅደም እሷም ከዚህ በላይ ልቧ ይሰበራል ብሩኬ በጣም ከዚህ በኃላ እርዱት በቅርብደስታችሁ ይመለሳል በርቱ ልጆቼ
@user-bj8ic6gk5i
@user-bj8ic6gk5i 6 ай бұрын
ሄልን ከማንም ጋር የማትወዲደር ቆጆ ናት
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ
@HahaBabba
@HahaBabba 6 ай бұрын
እይ ወላቆንጆ ነት እኮ❤❤😂
@andishmoke
@andishmoke 6 ай бұрын
Iko getan monaliza nat❤
@KwKw-bt6od
@KwKw-bt6od 6 ай бұрын
ሰለዚህ😂ቁጂነ፣መቺ፣አወዳደርን፣ፈጣሪ፣ለሁላቺንም፣የሚገባንን፣ሰቶነል፣አልሀምዱሊላ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 6 ай бұрын
ልቅም ያለች ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hgyy2926
@hgyy2926 6 ай бұрын
ማርያም ፅዮን ሓደራኪ ኣዴኦም ኣራኪብኪ ሙሉእ ሰላም ግበርሎም ኣደይ ኣበይ ኮን ትህሉ😭😭😭😭😭❤😭🤲🤲🤲🤲🤲
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 6 ай бұрын
አሜን ዝያዳይ ዋላ ዘላቶ ቦታ አይፈልጡይ ድዮም
@user-sz3ci6cj7p
@user-sz3ci6cj7p 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
ቤተስብእናሁን
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
​@@Channel-qe9mnቤተስብእናሁን
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 6 ай бұрын
ዋናዬ በእውነት የትንሽ ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ከናታችሁ ጋር ያገናኘችሁ
@ejgtue522
@ejgtue522 6 ай бұрын
😢😢😢ፈጣሪ ያሠባችሁትን ያሳካላችሁ እውነትነው ማርክየ እዳለውሁሉም በየቤቱ ቁሥል አለ የሠውልጅ ለባብሦ ሲወጣ የተመቸው የመሥላል ከባድነው
@zufanzufan866
@zufanzufan866 6 ай бұрын
አስለቀስከኝ አቦ እናት እውጭ ሆና ምን ደስታ አለ ልክ ነህ ወንድሜ አሏህ ያስገኝላችሁ የት ጠፋታባችሁ ይሆን
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 6 ай бұрын
አይዞሽ እናታቹም ትገኛለች እናንተ በደንብ አርጋችሁ አባታቹን አውሯቸው ያደገችበት ቤተሰብ ጋር ሄዳቹ ትልቁ ቁርፍ ፋዘር ጋ ነው ምንም ቢሆን ያለችበትን ያውቃሉ ብዬ ተስፋ አለኝ
@rabiamohammed5778
@rabiamohammed5778 6 ай бұрын
ያረብ እናታችሁን በቅርቡ ያስገኝላችሁ ዊና አስተዋይ ልጂ ነህ ብዙወቻችን ጥላን ሂዳ አትወደንም ምናምን እንል ነበር አንተ ግን አስተዋይ ነህ ምን ሁኔታ ላይ እዳለች የት እደሆነች ማወቅ አለብህ ጎበዝ አላህ ይርዳህ
@user-pw7js3or7c
@user-pw7js3or7c 6 ай бұрын
አስለቀሱኝ ወላሂ አላህ ያስገኛት ያረብ ሁላችሁም ባንድ ሁናች እንይ እናት ሆደን በላው ዊና😢😢😢
@user-qi7xp4ut5y
@user-qi7xp4ut5y 6 ай бұрын
ቅድሚየ፡ዊነ፡ና፡ሄሉ፡ኢነተቻ፡😢😢😢😢😢😢😢😢😢ትገኛ፡የሚትሉ፡በለይክ👍
@onelovemedia8945
@onelovemedia8945 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ የእናት መገለጨዋ ብዙ ቢሆንም እናት አንዲት ነች ፍጣሪ የሁላችንም እናት ይጠብቅልን ❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@onelovemedia8945
@onelovemedia8945 6 ай бұрын
@@HtymiTuba5335 እሽ
@user-ih6dk
@user-ih6dk 6 ай бұрын
እፍፍፍፍ አስለቀስኚ እግዚአብሔር እናታቺሁን በስላም ያገናኛቺሁ😢😢😢
@SdfZxc-rt8zb
@SdfZxc-rt8zb 5 ай бұрын
ውይ እናንተ ልጆች አይኔን ልታጠፉት ነው እንደ ለማንኛውም ፍጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ ወንድሜ አብሽር
@user-wt4wg4hz1t
@user-wt4wg4hz1t 6 ай бұрын
ኡፍ አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክላችሁ ዊናዬ የኔ የዋህ አይዟቹ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 6 ай бұрын
የኔ ማር. ዴምሪኝ
@user-rz3kw9ux1z
@user-rz3kw9ux1z 6 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ አስለቀሱኝ ፈጣሪ ከናታችሁ ያገናኛችሁ 😢❤❤❤
@susuhabeshawit
@susuhabeshawit 6 ай бұрын
ዊናዬ አብሬህ አለቀስኩ ለምን ebs ላይሂዳችሁ አፈልጓትም አባታችሁ ፍቃደኛ ከሆነ ካለች በሂወት ትገኛለች አሏህ ያገናኛችሁ ያረብ
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 6 ай бұрын
ዊና ወንድሜ አብሺር ወንድሜ ታገኙዋታላችሁ አጠያይቁ ትገኛለች ወንድም ማለት. እድህነው
@user-cf1jw7iv4d
@user-cf1jw7iv4d 6 ай бұрын
ማን እንደ እናት የቤቱ ድምቀት የሄዉታች ማብራት እኮ ናት😢😢😢አላህ በሰላም እናታቹ ያገኛኛቹ😢
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ በቅንነት
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m 6 ай бұрын
ከምድር በታች የዋለ ብቻ ነው መዳኒት የሌሌው ያለሰው ቢሰነብትም ይገናኛል አይዞህ ወይናየ 😢😢
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@jamalaride7767
@jamalaride7767 6 ай бұрын
የኔ ወንድም አስለቀሰኝ ዊናዬ ትክክል እናታቸው መኖር አለባት ፈልጉዋት ትገኛለች ዋናው የልብ ቀለበት ነው ማርኬ ታገሱ ኡፍፍፍ የት ነሽ የዊና እና የሄሉ እናት አለሁ በይን
@Bright_future2
@Bright_future2 6 ай бұрын
ዊና ማላት ካህይወት በጣም ትልቅ ትምህርት ተምሮል እውናቴን ናው ምላችሁ በጣም ያምጋርም ልጅ እውናተኛ ወንድ ናክ ሁሌ ላእህቷ ጣበቀ እንዴ ሆና አርቆ ናው ያምያስባው ሕይወት ላይ አንዴ ምጥፎ ናጋር ካሆን ቧኃላ ላማስተከካል ቀድሞ ማጣንቀቅ ትዳር ልይ
@user-gw7qq6os9e
@user-gw7qq6os9e 6 ай бұрын
ግንኮ ማርያም ፍቅር የሆናችሁ ሰዎች ናችሁ😂😂😂😂
@HeluTube940
@HeluTube940 6 ай бұрын
ዋናዉ መኖሯ ነው በሰላም ያገናኛችሁ❤❤❤
@natalisside2406
@natalisside2406 5 ай бұрын
አወ እናትክን ማገኘት አለብክ አባት ያስፈራሎ ካለችም ከሊለችም ማወቅ አለባችሁ የምር
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 6 ай бұрын
ደስታ ደስታ እሚሆነው ሙሉ ደስታ ሲኖር ነው.. ዊና ወንድሜ እመቤቴን ከልቤ ነው ያዘንኩት እረድሀለሁ እመምህ.. እሄም ስለታመምኩ አውቀዋለሁ እናት ስምዋ ብቻ ይበቃል ብትከሳ .. ብትጥቁር ለምን አልጋ ላይ ዘላለም አትኖርም ... እባካችሁ ዎናን ተውት... ፕሊስ.. አታስጨንቁት.. እናት እናት ናት ??? በፈጠራችሁ ???? ዊና አይዞህ ሁሉ መልካም ይሆናል አይዞህ አይዞህወንድማለም 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
@ahmadm5724
@ahmadm5724 6 ай бұрын
ግድ ይላል እናታቸው ያግኙና ክዛ ቀለበት ታደርጋላቹ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 6 ай бұрын
እናታችሁን ፈልጉ እናት በልጁቻዉ አጨክነም በደል ቢበዛባት እጀ ከናታችሁ ጋር አላህ ያገናኝችሁ እናት መድረሳዉያ
@RadzoI
@RadzoI 6 ай бұрын
ዊና በናታቹ እደዚህ አትሁን የናተ አባት ሁሉ ነገራቹ ነው አባት ሰምተው አደራ እዳያዝኑ ከቻላቹ አባታቹሁን ቀስ አድርጋቹ ጠይቋቸው
@user-rj5wr8gq2b
@user-rj5wr8gq2b 6 ай бұрын
አብሽር ወድሜ ያገናኝሀል በፈጣሪህ ፍቃድ❤❤❤❤❤
@user-yh1ry2kg4m
@user-yh1ry2kg4m 6 ай бұрын
እህ አረ እነዚህን ንፁህ እህትና ወድም አታስለቅሶቸው ብዙ ብሶት አለባቸው ❤ አይዞቸሁ ሁሉም ያልፍል ❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት
@demekeagonafer6925
@demekeagonafer6925 6 ай бұрын
ዊናዬ የኔ ፍቅር አይዞክ በቅርብ ቀን ከእናታችሁ ጋር ተገናኝታችሁ ለማየት ያብቃኝ ዊናዬ ሁሉም ለበጎ ነው ሲካፋ ይከፋኛል የስደተኛዋ እህትህ ነኝ እወድሃለሁ በቅርብ ተደስተክ ለማየት ያቡቃኝ የኔ ውድ❤
@user-ou1nb4xi7s
@user-ou1nb4xi7s 6 ай бұрын
ወላሂ በጣም አሥለቀሰኝ አዞህ ወንድማለም የናትን ነገር የሚአውቅ ያውቀዎል አላህ ያሥገኝላቹህ 😢😢😢😢😢
@halimaali1185
@halimaali1185 6 ай бұрын
አወ ልክነሕ ዊና እናትታችሑን ፈልጓት አርግዛ9ወር አምጣ አጥብታ አሳድጋችኋለች እናት በምንም አትቀየር ያለእናት አለም ጨለማነች 😢😢😢
@kamilasherif-eg8nz
@kamilasherif-eg8nz 6 ай бұрын
ዊናየ አላህ ያሠብከውን ያሣካልህ እናትህን አግኝታችሁ እምናይ ያድርገን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 6 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 6 ай бұрын
ከመዳም ስራ በሩጫ😢 አምስተኛ ኮማች ነኝ😢 አብሽር ዊና ወላሂ እያለከስኩ ነው የምሰማው😢😢😢 አይ የቤተሰብ አብሮ አለመኖር የሚያውቅ ያውቃል ስሜቱን😢😢😢
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ ቆንጅዬ
@user-ol7vd3is5h
@user-ol7vd3is5h 6 ай бұрын
አይዞን ትገኛለይ በቅርብ ቀን ደስታ በደስታ ነዉ እምንሆነዉ ቤተሰቦቸ እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bn4jl1ik1d
@user-bn4jl1ik1d 6 ай бұрын
ወላሂ አስለቀሰኝ ዊና 😢😢😢😢😢የአላህ ሰላሙን ያምጣላችሁ በልጅነት እድሜ የቤተሰብን ችግር መጋፈጥ ከባድ ነው ትልቅ የሆነ ያውቀዋል 😢😢😢😢ብሩኬ ኤፍና ማርኬ እናታቸውን በመፈለግ እርዷቸው ወላሂ ዊና ውስጥ ያለው እምቅ ሀዘን ከፈግታው ጀርባ ሀዘኑ በአይኑ ላይ ሲያሳብቅ ይታያል 😢😢😢😢
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 6 ай бұрын
በጣም ወላሂ አላህ ያገናኛቼዉ ሁላችንም ዱአ እናድርግላቼዉ
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 6 ай бұрын
እቤት ያለቺው እናታቸው አደለቺም አደል ያኔ እጀራናቷ ነውዲ ያሣደገቻት እናቷን😢😢
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ዉዴ
@rahima1683
@rahima1683 6 ай бұрын
አወ ዉደ
@khyriasaleh43
@khyriasaleh43 6 ай бұрын
እነዚህ ሁለት ልጆቸ ለምን ነው የምትቸኩሉት ረጋ በሉ የነሱ ምንም አያሰቸግረም ለምን አንድኛ አባትየው ሁለተኛ ውንድምየው ነው ሁለቱ የታወቀነው ፍቅራቸው የትም አይድም ደሞ የዊና እዳለው እናታቸውን ያግኝ ሌላ ቸግር የለውም❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-es6hk9bk4s
@user-es6hk9bk4s 6 ай бұрын
❤❤❤የጀኮለ አፍሶ ይልቀም😅😅😅😢😢
@maregemengistu2954
@maregemengistu2954 6 ай бұрын
ዊና እግዚአብሔር ከእናትህ ጋር በሰላም ያገናኝክ ፎቶ ካለህ EBS ሂድ ምክንያቱም እረጅም አመት ቢሆንም በህይወት ካሉ ይገኛሉ እናንተ ደግሞ ይሄ ቀለበት ምናምን የምትሉትን እርዕስ ቀይሩ መጀመሪያ እናታቸው ይገኙ ከእናት ምንም የሚበልጥ ነገር የለም
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 6 ай бұрын
እፉ ከባድ ነው አይዞን አልቅሰው አስለቀሱን❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@hanhaba3782
@hanhaba3782 6 ай бұрын
የኔ ትልቅ ሰዉ ዊና ተባርክ ሰዉ ሲሳካለት የሰዉ ቃል ይጥሳል የነበርበትን ይርሳል ዊና የአባቱን ቃል ጠባቂይ ፈጣሪይ ትልቅ ያድርግህ ወድሜ ዊይና እናትክን በሠላም ያገናኝህ ፈጣሪይ
@asetrDejinei
@asetrDejinei 6 ай бұрын
ቀለበት ጠፍቶ የቅራል ንፁህ ልብ ግን መቼም አይጠፋም ፈጣሪይ ንፁህ ፍቅር አብዝቶ የሰጣቸው ❤️❤️❤️❤️❤️👌
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ
@asetrDejinei
@asetrDejinei 6 ай бұрын
@@HtymiTuba5335 እሺ ውዴ ❤️❤️❤️
@hekmahekmmma9538
@hekmahekmmma9538 6 ай бұрын
እናታችሁጋ በሰላም ያገናኛችሁ😢
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 6 ай бұрын
እናንተ በቀለበት የምታምኑት እንዴት ነው?እረ ሁሉንም በግዜው የሚፈቅድ እግዝስብሄር ነው ።ትላንት አብርሽና ሩታ ቀለበት አድርጉ ተብሎ ብዙ ግፊት ደርሶ ነበር ግን ከቀለበቱ ማግስት የሚያስጠላ ድራማ የሚመስል ነገር እያየን ነው ።እስቲ ግዜ የሚባል ፈቃጅም ፈራጅም አለና እራሳቸው ለህይወታቸው የሚያስፈልጋቸውን ውሳኔ ሁላችሁም ብትሆኑ አስቡ ።የዊና አሳብ ደግፉለት መጀመሪያ የሚቀድም ነገር አለ ለሁሉም ነገር መስፈርት ይኑራችሁ እንደሱ አስቡ ።
@maryamfentesh8476
@maryamfentesh8476 6 ай бұрын
አይዞን ወንድሞቼ እነሱም ለናንተ ጥሩ አስተሳሰብ ስላላቼው ነው በሰላም ያገናኛችሁ❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 6 ай бұрын
እስኪ የ90ዎቹ ትውልድ በኛ ጊዜ እንኳን እንደዚ ወንድሜ ከፍቅረኛ ጋር አብሮ ቁጭ ሊል ቀርቶ ከወንድ ጋር ሰፈር ውስጥ ከታየን የሚደርስብን ዱላ የቀመሰ ያቀዋል ወንድሜ አንድ ቀን በድንጋይ ጎኔን መቶኝ ሞቼ ነበር ትረፊ ያላት ነብስ ሆና ነው ይመስገን ፈጣሪ እና ምን ልላቹ ነው ለውጥማ አሁን እንደዚ ሳይ ያኔን ጊዜ ወደ ሆላ መልሼ ሳስታውስ ይገርመኛል
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት 4:15
@gjyvng738
@gjyvng738 6 ай бұрын
😂😂😂እኔስወንድምየለኝምአባቴነበርሳይየምሮጠው😂😂
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h 6 ай бұрын
እፍ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ😢😢😢
@user-dj3mj2zb3s
@user-dj3mj2zb3s 6 ай бұрын
አይዞአችሁ ኢንሻላህ ትገኛለች ደግሞ አባታችሁን አማክሩና ፎቶዋን ሸር አድርጋችሁ ፈልጓት
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 6 ай бұрын
እመቤት ከእናታችሁ ጋር ታገናኛችሁ እኛም በተስፋ እንጠብቃለን ❤❤
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 6 ай бұрын
አይዟችሁ የኔ ልባሞች ቁጭ ብላችሁ ስትመካከሩኮ ስታምሩ አዋቂዎች❤❤❤❤❤ለሁሉም ጊዜ አለው
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ ቆንጅዬ
@user-um5pk1tg7y
@user-um5pk1tg7y 6 ай бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ያርብ
@swsw5226
@swsw5226 6 ай бұрын
አይዞህ ዊናየ ወድሜ ትገናኛላችሁ🥺😥💖እናት ለዘላለም ትኑር🌺🥰
@meditube147
@meditube147 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእናቱቹ ያገናናቹ ዉዶቼ❤❤❤ኢቢኤስ ሂዳቹ ፈልጉ ትገናኛላቹ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ
🛑ዊና እናቴ አልሞተችም አለ😭😭
19:49
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 154 М.
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 28 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 21 МЛН
አጠገቤ ሆና ትናፍቀኛለች : ልለያት አልችልም ስጦታዬ ናት ❤️
48:32
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 374 М.
ለመጀመርያ ጊዜ እናቴን አስደሰትኳት🥰😱
14:11
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 107 М.
🛑ሄለንን ተቆጣት ለምን መጣሽ አላት
15:02
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 97 М.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 303 М.
🛑ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ ዊና ደነገጠ ጥሎን ሮጠ😭
13:01
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 200 М.
💦ማርክ የኔ እናተ ነገር አበቃ🥹
20:12
Wina ዊና
Рет қаралды 146 М.
🛑ላገባ ነው ቬሎ ምረጥልኝ አስደነገጠችኝ😂😂
17:01
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 299 М.
🛑ሄለን እራሱዋን ሳተች ከባድ ችግር ተፈጠረ😭
9:59
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 197 М.
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН