ለየት ያለ የበጋ ቀላልና ፈጣን ምግብ አሰራር ዘዴ

  Рет қаралды 9,779

melly spice tv

melly spice tv

Ай бұрын

ለየት ያለ የበጋ ቀላልና ፈጣን ምግብ አሰራር ዘዴ ብዙ ጊዜና እውቅት የማይፈልግ በራሳችሁ በምትወዱት ፍራፍሬ መሰራት የሚችል ቀላል ምግብ አሰራር ነው መችም ሁሌ ስለጤና እናወራለን ዋናው የአበላል ዘይቤአችንን ማስተካከል ነው ለዛም ይህ ዘዴ ፍቱን መዳኒት ነው

Пікірлер: 71
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 Ай бұрын
የመጀመሪያ ነኝ ላይክ አድርጉልኝ ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
ከበሪልኝ
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n Ай бұрын
የኔ ፍላስፋ ጉበዝ እኮ ነሽ ከስደት መልስ ሀገራችን ስንገባ እንስራለን ኢንሻ አላህ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Ай бұрын
ዋው ደሞ የጤና ነው ጀግና
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
ጎበዝ
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
አያልቅባት ብዬሻለው እጅሽ ይባረክ ሜሉ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ Ай бұрын
እናመሰግናለን sister ለ ዳይት ራሱ አሪፍ ነገረ ነው ያሳየሽን Thanks
@pace2443
@pace2443 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት የሰራሽዉን በዙዉን እሰራዋለሁ ሁሉም አረፍ ነዉ grazie sei fantadtica
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Ай бұрын
አንቺ ጀግና ኘሽ ተልባዬ በብረት ድስት ክዳን እየከደንኩ ውሀ ይሆንብኝ ነበረ አመሠግናለሁ
@user-gz3cy1cv6r
@user-gz3cy1cv6r Ай бұрын
በእውነት ባለ ሞያ ነሸ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 Ай бұрын
Yamy yamy❤❤❤
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Ай бұрын
ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
አሜን ናኒዬ
@selamnemera7677
@selamnemera7677 Ай бұрын
ተባረኪ በለሙያ❤❤
@hiwotwendimu5092
@hiwotwendimu5092 Ай бұрын
Thank you Melye, I will make it 😍
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Ай бұрын
ሜሊ ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ ጤናማ ምግብ ነው
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Ай бұрын
አመሰግናለሁ ተባረኪ
@mareli9826
@mareli9826 Ай бұрын
Wow, Wow, Wow ❤
@yoditetearekegn5514
@yoditetearekegn5514 23 күн бұрын
Wow,its looks good
@lbkrt
@lbkrt Ай бұрын
ዋው
@Fanoawit
@Fanoawit Ай бұрын
አሰራሩ ትንሽ ቢለያይም ይህ የኔ ቁርስ ነው😊
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Ай бұрын
ምርጥ ነው🙏🙏🥰
@tigistfikade892
@tigistfikade892 Ай бұрын
Looks so good
@legessealemu5426
@legessealemu5426 Ай бұрын
ውይሜሉ ሲያምር
@kingcell4953
@kingcell4953 Ай бұрын
anchiko zdnga set nshe gobez berchi
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c Ай бұрын
ጭንቅላትሽ የባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
አሜን
@senait-372
@senait-372 Ай бұрын
ነገሮችን ለማቅለል የምትሞክሪው ነገረስ ,ጓበዝ ባለሙያ ሴት,
@tigistyadat2166
@tigistyadat2166 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ምርጧ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
ክበሪልኝ ቲጂዬ
@merimeri3117
@merimeri3117 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@enemamar21
@enemamar21 Ай бұрын
Berche
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 Ай бұрын
Thank you so much ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
You're welcome 😊
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c Ай бұрын
yene balemoya❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
ክበሪልኝ
@jerryzeleke6447
@jerryzeleke6447 Ай бұрын
I have no word for u. Tebarki.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@frehiwotkebede442
@frehiwotkebede442 Ай бұрын
Ho my!! Thankyou ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
You're welcome 😊
@almazaderaye9624
@almazaderaye9624 Ай бұрын
ሜልዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ እንደ ወቅቱ ለጤናችን የሚረዳንን ምግቦችና መጠጦች ነው የምትሳይን ::
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Fanoawit
@Fanoawit Ай бұрын
ተልባ ፍትፍት አሥናፈቅሽኝ 😋
@user-fn2zj8go4y
@user-fn2zj8go4y Ай бұрын
Melye
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
አቤት የኔ ውድ
@paulton1234
@paulton1234 Ай бұрын
እኛ ክረምት ሊገለን ነው ቅዝቃዜው😅😅
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
የት ነው የምትኖሪው
@todtod5393
@todtod5393 Ай бұрын
here Winter !!! freezing cold !!! hvnt seen the sun last 3 days !!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
የት ነው የምትኖሪው?አውስትራሊያ?
@todtod5393
@todtod5393 Ай бұрын
@@Mellyspicetv Awo..TNX for you service dear !!!
@Fanoawit
@Fanoawit Ай бұрын
Vielen Dank Melly❤! የተልባ መፍጫሽን ብራንዱን ብትነግሪኝ? ቦሽ ነው ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
Bosch MaXximum 1600w
@Fanoawit
@Fanoawit Ай бұрын
ተልባ የፈጨሽበትን ነው ማወቅ የፈለኩት ሜሉዬ።ተልባ የፈጨሽበት ሥሙን ቪዲዮው ላይ ሙሉውን ማንበብ ሥላልቻልኩ ነው ሌላኛው ሴቱ በሙሉ አለኝ​@@Mellyspicetv
@getamamoteklu6496
@getamamoteklu6496 Ай бұрын
Meli what was the white one you put in the glass yogurt or cream
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
Yogurt
@getamamoteklu6496
@getamamoteklu6496 Ай бұрын
@@Mellyspicetv thank you sis love you
@leaderleader9067
@leaderleader9067 Ай бұрын
ሜሉ ምግብ ስራ አርት ነው ይባላል በተግባር አሳየሽኝ መቼም ትፈጥራያለሽ አያልቅብሽም
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c Ай бұрын
ተልባና አጃውን አንድ ላይ የሰራሽበት ብርጭቆች ውስጥ የጨመርሽው ነጩ ክሬም ምንድነው? icecream ነው ወይስ እኛ ማዘጋጀት ምንችል ነገር ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
እርጎ
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c Ай бұрын
@@Mellyspicetv oh! ok 😍😘
@tigistgetachew4942
@tigistgetachew4942 Ай бұрын
ለስፖርተኛ ቁርስ መሆን አይችልም?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
በሚገባ ይችላል
@sabrinalli1431
@sabrinalli1431 Ай бұрын
Aychlim toll yetfal
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Ай бұрын
ባለሙያ ሴት ነሽ ቁምጣ አያምርብሽም ሲቀጥል ሴት ልጅ ማድቤት ስትገባ አለባበሷም ሲያምር ደስ ይላል በተረፈ አክባሪሽ ነኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ችግሩ እኔ እንደሚያምርብኝ ማሰብ ነው
@le1785
@le1785 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 26 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
ሁለት አይነት ቁርስ
17:12
Melly spice tv
Рет қаралды 15 М.
ተበልቶ የማይጠገብ የፆም አገልግል  |ስንቅ ||Ethio Lal|
15:45
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 62 М.
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН