No video

ለየት ያለ የገንፎ አገነፋፍ | How to make special porridge | Ethiopian Food ethio lal

  Рет қаралды 37,535

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

Күн бұрын

ጤናማና ለልጅ ለአዋቂ ተስማሚ
#ኢትዮላል #የድቁስ_ገንፎ
✅ የምጥን ገንፎ ሊንክ 👉 • ከ8 ዓይነት እህል የተዘጋጀ ገንፎ ...
✅ ቅቤ ለምኔ የተነጠረ ዘይት ሊንክ👉 • ጤናዎ በእጀዎ ይሏል ይህ ነው ቅቤ ...

Пікірлер: 93
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ዛሬ ነው ያየሁሽ እህቴ። እጅሽ ይባረክ። የሚጠበቅብኝን ሁሉ አድርጌአለሁ።😃
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ምሣዬ ምርጥ የገንፎ አሰራር ነው ያሳየሽን🙏❤️
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 2 жыл бұрын
ሠላም ዋዉ በጣም የሚያምር ብሉኝ ብሉኝ የሚል ገንፎ አሰራር ነዉ ያጋራሽን እናመሰግናለን ሸር ላይክ እጅሽ ይባረክ👍👌💕
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ምሳዬ ከለሩ እራሱ በጣም ያምራል ልዩ አሰራር ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን 👍👍👍🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ምሳዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ልዩ ነው በአዋዜ መስራትሽ ቆንጆ ጣዕም ይሰጠዋል እጅሽ ይባረክ👍👍👌ሼር❤🙏
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ምሳዬ ምርጥ የገንፎ አሰራር ነው እኔ የማዉቀዉ በበርበሬ ነበር የአንቺ አሰራር ግን በጣም ልዩ ነው ያምራል የተባረከ ይሁን!!!
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 жыл бұрын
ኢድኪ ይባረኽ እግዚኣብሄር ዕድመን ጢናን ይሃብኪ ንህጻናት ዝኸውን ባህላዊ መግቢ እባ ስርሕልና ንህጻናት ባህላዊ ናይ ሓበሻ መግቢ ብክብረት እግዚኣብሄር የክብረለይ🙏🏽💐🇪🇷
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ፋሲካ ውዴ💕💕💕
@YeshiYeshi-dq4mo
@YeshiYeshi-dq4mo 8 ай бұрын
Wooooow des yilal ene ganfo bexam new yemiwedew qelal yeganfo aserar new tebareki
@berryberry2124
@berryberry2124 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ እጅግ በጣም ወድጀዋለሁ የጤና ይሁን እህቴ አመሰግናለሁ
@fatumafatuma3049
@fatumafatuma3049 2 жыл бұрын
አሪፍነው፡በች
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
ምሳዬ የዛሬው ቪዲዮ የኔን ችግር መቶበመቶ የሚፈታ ነው እኔም የፈላውሀ ላይ ማገንፋት አይሆንልኝም በተለይ ብዙ ገንፎ ሲሆን ይሄማ በጣም ምርጥና ቀላል ደግሞ በአዋዜ መሆኑ በጣም ልዩ ጣእም ነው አዲስ ስራ ነው እንደ ሁሌው ያጋራሽን ዋውውው አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ይሄ ሀፒታይትን ይከፍታል አይዘጋንም እንደተለመደው ገንፎ ልዩ ነው ምሳዬ የምወድሽ እህቴ አሚን አሚን የጤና ምግብ ያድርግላችሁ😍😍💖💖👌🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከሉዴዋ እምወድሽ እህቴ ኑሪልኝ💕💕💕💕💕
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ለየት ባለ መንገድ ነው የሰራሸው እጅሸይባረክ 🙏❤ውዴ ላይክ ሼር👌👍
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c Ай бұрын
Genfo lesrat betam akabdeshiw
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
misayee
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 7 ай бұрын
በጣምአሪፍነውብተለይአይጎጉልምበጣምአሪፍስራ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ምሳዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ እእህት!! ዋዉዉ! በጣም ገራሚ የሆነ ገንፎ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ሁሌም ለየት ያለ እና ጤናማ ምግቦችን ነው እየሰራሽ ይዘሽልን የምትመጭ የዛሬው ገንፎ በጣም ጉደኛ ነው ለዚህ ብርድ ዋና ነው በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏😍👍👌 አሜን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ምሳዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👍💕
@hayatlove8226
@hayatlove8226 2 жыл бұрын
Gobz yane konjo
@deliciousgoueriya9280
@deliciousgoueriya9280 2 жыл бұрын
جميييل ماشاء الله عليك أبدعت أحسنت عملا أتمنى لك التوفيق والنجاح الدائم إن شاء الله
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
😘🙏❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
Thank you 🙏🥰
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
@@Habeshaknitting የኔ ውድ💕🥰🥰🥰
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Watching ምሳዬ
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 жыл бұрын
ዋውውውውው እዴት ነሽ ውድ እናቴ እህቴ በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ማማየ በጣም ያምራል ።።።
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
ዋዉ ምሳዬ እንዴት እደሚያምር እውነትሽን ነው በተለይ እኛጋ በጣም ነው የሚበርደው እንድዚህ የሚያምር ገንፎ ያስፈልገናል እጂሽ ይባረክ🥰🥰❤️🙏
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ዋዉ ምሳዬ በጣም ለየት ባለ መንገድ ነዉ የሰራሽዉ ሲያዩት እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ነዉ የሚለዉ በዛ ላይ በጣም ጤነኛ ነዉ እጅሽ ይባረክልኝ 💕👌👍🙏ሼር
@worketesfaye1434
@worketesfaye1434 2 жыл бұрын
በርከት ያለ ለመሥራት እንዴት ይቻላል?
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
Watching 👀
@atsedetube8092
@atsedetube8092 2 жыл бұрын
Wawu Endet Yamral Betam Tru Neger Newu Yasayeshin Enamesegnalen Berche Lebetshi Ades Nej Beteseb Hojalehu
@EskediStyle
@EskediStyle 2 жыл бұрын
በጣም በቀላሉ መንገድ ነው ያሳየሽን 💜👍👍ሼር
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 2 жыл бұрын
ዋው ምሳዬ በጣም ያምራል ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 🙏🏽🥰👍
@semira1209
@semira1209 2 жыл бұрын
አሪፍነው ተጠቀሙት ግን እኔ በርበሬአልጨፍርም ዝብየነው የምሰራው
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 жыл бұрын
ቀላልና ጥሩ የሆነ ዘዴ የገንፎ አሰራር ነው አሁን ያለሁበት አገር ክረምት ነው ያሰፈልጋል ትኩስ ነገር ለጤናም ለሰውነትም ጥሩነው ግን የዱቄቱን አዘገጃጅ አቅርቢልን 😊 አመሰግናለሁ እጅሸ ይባረክ🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ሚሚዬ🙏🥰♥️የተጠቀምኩትን ዱቄት እዚህኛው ላይ አሳይቻለሁ ፎቶ አንሽው ቆንጆ ነው kzfaq.info/get/bejne/l7Gdmq9_0baqpWQ.html
@hawahajnur20
@hawahajnur20 2 жыл бұрын
Well done 🌹
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
እንደዚህ በቀላሉ እየሰራን እንድንችል በቀላሉ ስላሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
watching 👀
@elizabethmekonnen8036
@elizabethmekonnen8036 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እሞክራለሁ ።አመስግናለሁ! !
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ምሳይዬየኔ መልካም እንዴት ነሽልኝ ሁሉ ሰላም ነው ሁልግዜ እፅፍልሻለሁ እያልኩ እየረሳሁ ነው ከልቤ አልጠፋሽም ቤተሰብ ሁሉ ሰላም በርቺልን ሰላም ሁኚልኝ ከነመላው ቤተስብሽ❤️❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ሉላዬ እምወድሽዋ እንዴት ነሽልኝ🥰 ቤተሰቦችሽ ሁላችሁም እንዴት ናችሁ? እኛ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደህና ነን የኔ አስታዋሽ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🥰🥰😍😍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
@@ethiolal2148 ምሳይዬ እንኮን ደህና ሆናችሁልኝ ሌላው ችግር የለም በርቺልኝ ብቅ በይ አትጥፊ እኔም ውድድድድ❤️❤️
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 2 жыл бұрын
በትክክል ለብርድ ይጠቅማል 👍👌💕
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ምሳዬ ምርጥ ገንፎ በተለይ ለዚህ ብርድ❤️🙏
@ayelearficho3530
@ayelearficho3530 2 жыл бұрын
gobez
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 жыл бұрын
ዋው ሲያምር🤗
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
ምሳዬ😍👌
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
ቆይ ግን ምሳዬ የምወዳቸዉን ምግቦች እንዴት አወቅሽ🤔 በጣም ያምራል የጤና ይሁን ብያለሁ የኔ ቆንጆ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ጥበብዬ 💕💕💕💕💕
@user-is1je9sx2r
@user-is1je9sx2r 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ማማዬ እጅሽ ይባረክ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ መጀመሪያየ ነው ሳይሽ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ🙏🥰💕
@yenewebtadesse465
@yenewebtadesse465 2 жыл бұрын
👏👏
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ አለሺ እንኳን ደና መጣሺ እጅሺ ይባረክ የኔ ቅመመም
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አለሁ ሮዝዬ ውዴ💕💕💕💕
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 жыл бұрын
ያምራል ❤❤❤
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 2 жыл бұрын
Nice one 👍 I will try this out 👍👏🖐
@aynadiskassaw5580
@aynadiskassaw5580 2 жыл бұрын
ያምራል
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
የኔ መልካም ስራዎችን ስትሠርው አፌን ከፍቼ ነው የማየው አንዳንዴ ቶሎ ቪድዮ ሲያልቅ እናደዳለሁ ከመውደድ የተነሣ ማለት እኔ 💕 ከምልሽ በላይ ባለሙያ ነሽ የእውነት አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ሁሌም አዳድስ ነገሮች ይዘሸ ስለምታሳየን video በጉጉት ነው የምጠባበቀው እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ከአንቺ ብዙ ነገር እንማራለን ብዙም እንጠብቃለን የኔ መልካም የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ like share
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አለምዬ ከልብ አመሰግናለሁ ምወድሽዋ🥰🥰🥰
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የቀይ ጤፍ መስሎኝ ነበር
@liyawalta1036
@liyawalta1036 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ጎመዦህ
@edilawitmahder463
@edilawitmahder463 2 жыл бұрын
Pls maseye ye beredisitune link negeregni marrrryyy🥰🥰🥰🥰🥰
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
Marshalls store ነው የገዛሁት ውዴ 💕💕💕💕
@beckyfeyissa1905
@beckyfeyissa1905 2 жыл бұрын
Betelba betbet belomi mehon yechlal lesthom
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
Watching 🥰
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c Ай бұрын
Yawko new zoro zoro esat lay metadu alkerem
@Tube-wq1ln
@Tube-wq1ln 2 жыл бұрын
ገንፎው ያማራል ማሻ አላህ ግን ዱቄት ምን አይነት ነው የተጠቀምሽው ማንኛውንስ ዱቄት በዚህ መልኩ መስራት ይቻላል???????
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሉኝ ብሉኝ የሚል ገንፎ ነው ያቀረብሽል እጅሽ ይባረክ። አዋዜውን ማቀዝቀዣ ቤት ውስጥ ነው የምታስቀሞጭው?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ኖርማል ፍሪጅ ውስጥ ነው እማስቀምጠው ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰❤️
@yeshimbetandarge9868
@yeshimbetandarge9868 2 жыл бұрын
በአሁኑ ሰዓት ላለው የጉንፋን ወረርሽ ጥሩ መድሃኒት እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 2 жыл бұрын
አሜንንንን🙏
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 2 жыл бұрын
ድቁስ ብታሳይን ጥሩ ነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
የድቁስ አዘገጃጀት ነው ውዴ kzfaq.info/get/bejne/iKtmq7Cfqa_Vkmw.html
@edilawitmahder463
@edilawitmahder463 2 жыл бұрын
Ahune yetetekamashi dukitu sumune negergniiiii pls
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/l7Gdmq9_0baqpWQ.html እዚህኛው ላይ አለ ፎቶ አንሽው ውዴ💕👌
@edilawitmahder463
@edilawitmahder463 2 жыл бұрын
Eshi betema amesegenalewuuuuu🙏🏼
@eritreanhennahabeshahenna3729
@eritreanhennahabeshahenna3729 2 жыл бұрын
ሰላም ንዓኩም ኣሕዋት በጃኩም ባ ሳብስክራይብ ግበሩለይ ጀማሪት የ፡,፡
@beckyfeyissa1905
@beckyfeyissa1905 2 жыл бұрын
baltena
@askualh2360
@askualh2360 2 жыл бұрын
Weyi gud tebetibito misera genipho neta bula newu mibetebetewu meselegni
@mege5867
@mege5867 2 жыл бұрын
ሀይ ምሳዬ ድስቱን ከየትነው ገዛሽው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ውድ 🥰 ድስቱን Marshalls ነው የገዛሁት
@kidistgmariam9216
@kidistgmariam9216 2 жыл бұрын
የድቁስ ሊንክ በናትሽ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/iKtmq7Cfqa_Vkmw.html
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 2 жыл бұрын
አንቺ ስራ ብዙ የሆንሽ ሴት ዛሬ ደግሞ ለየት ያለ ሙያ ይዘሽ መጥተሻል !! ሙያ እስኪያረጁ ነው !!
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
እሷ የምታቀርባቸው የምግብ አይነቶች በቀላሉ አገር ቤት ሂደንም የምንሰራቸው ናቸዉ ባለን ነገር ቀለል ያሉ ግን ደግሞ ጣፋጭ ምግቦች ናቸው ጎበዝ ናት
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
እሙዬ ስራ አበዛሁ አይደል 😂😂እምወድሽዋ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
@@Habeshaknitting ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰🥰🙏
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
😋😋😋😋
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 2 жыл бұрын
😂👌👌👍🏻👍🏻👍🏻❤❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
✅ የምጥን ገንፎ ሊንክ 👉 kzfaq.info/get/bejne/l7Gdmq9_0baqpWQ.html ✅ ቅቤ ለምኔ የተነጠረ ዘይት ሊንክ👉 kzfaq.info/get/bejne/rdeSrLF7r8ylqKc.html ✅የአዋዜ(ድቁስ) ሊንክ 👉 kzfaq.info/get/bejne/iKtmq7Cfqa_Vkmw.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
11:05
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 49 М.
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,4 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 22 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 7 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 20 МЛН
እርጢጦ አረጣጠጥ ቁ.2 |How to make Eritito # 2|Ethiopian food ethio lal
10:02
Ethiopian-food|| ምርጥ የቡላ ገንፎ አሰራር|| bula genfo
12:42
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 33 М.
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,4 МЛН