የድቁስ (የአዋዜ) አዘገጃጀት|How to make dikus| Ethiopian food Ethio lal

  Рет қаралды 21,074

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

2 жыл бұрын

ለቃተኛ ለዳቦቆሎ ለቁርጥ ለጥብስ ለወጥ ለፍርፍር ልዩ ነው #ኢትዮላል #ድቁስ
✅ የተጠቀምኳቼው
በርበሬ
ነጭ ሽንኩርት
ዝንጅብል
ኮረሪማ
ቁንዶ በርበሬ
ቅርንፉድ
ኮሰረት
ነጭ አዝሙድ
ጥቁር አዝሙድ
ጤና አዳም
ገውዝ
ቀርፋ
ሌችም መጨመር ትችላላችሁ እንደ በሶ ብላ(ዝቃቅቤ) የመሳሰሉትን

Пікірлер: 80
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
✅ የቅመማ ቅመም አዘገጃጀት👉 kzfaq.info/get/bejne/kJykd72EtNS5iXk.html ✅ ባህላዊ ዳቦቆሎ አዘገጃጀት ሊንክ👉 kzfaq.info/get/bejne/Z51iibWIu6nLqYU.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ምሳዬ ልዩ የሚያደርግሽ የባህል ምግብ አንደኛ ነሽ በርቺልኝ ላይክ ሼር👌👌👌👌👍👍👍👍❤🙏
@rahelpaulospaulos1349
@rahelpaulospaulos1349 2 жыл бұрын
ምን ላርግሽ የኔ ባለሙያ ብዙ ነገር እያስተማርሽን ነው የምትጠቀሚባቸው እቃዎችሽ ሁሉ በጣም ነው የሚያምሩት በርቺ እጅ ይባረክ🙏
@berryberry2124
@berryberry2124 2 жыл бұрын
እህቴ እጅሽ ይባረክ የምታቀርቢያቸው ሁሉ ጤናን የማይጎዳ የጰዳ የጤና ምግብ ነው አረ ተባረኪልኝእህቴ ሞያ ስላስተማርሽኝብዙ ነገር ተማርኩ ፈጣሪ ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ🙏🙏🙏🙏👉👉👉🌹🌹🌷🌷💐💐💐
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
ልብ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከዩቱብ ሞያ ከኢትዮ ላል የምወድሽ ቪዲዮሽን አውርጄዋለሁ አገሬ ስሄድ ለቤቴ አንቺን እያየሁ አዘጋጃለሁ ሁላችንንም በሰላም ለአገራችን ያብቃን አገራችንን ሰላም ያድርግልን በተረፈ በርቺልኝ ዘንድሮ በአንቺ ምክንያት አያቴ በስቅታ መሞቷ ነዉ እያስታወስኳት ምሳዬ በሚቀጥለው ሰተቶ ጋግሪልን ስወድሽ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ምሳዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!! ምን እንደምልሽ አላዉቅም በጣም ገራሚ ድቁስ ነው የሰራሽዉ እንጀራዉ ቃተኛዉ ሻዩም በጣም ቆንጆ ነው ትዝታችንን ቀሰቀሽብን እኮ እግዚአብሔር ይስጥሽ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌😍
@kidistgmariam9216
@kidistgmariam9216 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እናት ይህን በምፈልገው ጌዜ አገኘሁት
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
Misayeee
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ምሳዬ ዋዉ ዋዉ ምርጥ የድቁስ አሰራር ነው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እንጀራዉም ምርጥ ነው 😍
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ውዴ ላይክ ሼር የኔ እህቴ👍👌❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ምሳዬ የእኔ ውድ ሁሉም በጣም ልዩ ነው እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ አጓጓሽኝ እጅሽ ይባረክ👍👍👏ሼር❤🙏
@user-fe7cq8hj3r
@user-fe7cq8hj3r 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን አሥታወሥሺን። የገጠር የጤና የፋቅር። ምግብ እህታችን
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ምሳዬ በጣም የምፈልገውን የአዋዜ አሰራር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባርክ ላይክ ሼር ይገባሻል👌👌👌👌👍👍👍👍❤🙏
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 2 жыл бұрын
ምሳዬ ያዋዜ ወይም የድቁስ ስራሽ በጣም አስራበኝ አስጎመጀኝ😋😋😋👌🏾❤️❤️❤️thanks 🙏🏾for sharing my dear
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ነዉ ሲያዩት እራሱ ሲያምር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@SaraAlemu-cp2kw
@SaraAlemu-cp2kw Жыл бұрын
ደሥየሚል ጣእም
@user-hm2xf5pb1b
@user-hm2xf5pb1b 2 жыл бұрын
በትዝታ ሀገሬ ወሰድሽኝ በእውነት እንዴት እንደምወደው
@nesanetbirhanu9571
@nesanetbirhanu9571 2 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው በርቺ
@user-lw6we4ig5v
@user-lw6we4ig5v 2 жыл бұрын
ደስ ሲል ይጣፍጣል ዋዉ እጅሽ ይባረክ
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
Watching 😍ምሳዬ
@genetdebele7702
@genetdebele7702 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው ምሳዬ
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ምርጥ ነዉ እጅሽ ይባረክ 👌👌👍🥰
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 2 жыл бұрын
አወ ልክ ነሺ እጣቢ ይባላል እናመሰግናለን እህት ሠላምሺ ይብዛ❤❤❤
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ጓበዝ በርቺ
@hawahajnur20
@hawahajnur20 2 жыл бұрын
Amazing Thank you for sharing ❤️
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 жыл бұрын
Watching 😍
@EskediStyle
@EskediStyle 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና ተመለስሽ 😘 በጣም አሪፍ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ፡ ለብዙ ነገር ልንጠቀመው እንችላለን ፡ 💜💜👍and shared
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 2 жыл бұрын
Wow the enjera looks good
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Watching ምሳዬ
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል ከለሩ በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ❤️❤️❤️🙏
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
Watching 👀
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 жыл бұрын
ምሳዩ ቆንጆ አስራር ነው ብዙ እየተማርኩ ነው ካንቺ እናመስግናለን 😘🙏
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
watching 👀
@selamlalem2062
@selamlalem2062 2 жыл бұрын
Well done 👏 ✔ 👍
@helentesfatsion2366
@helentesfatsion2366 2 жыл бұрын
Hi mesaye . My injera is very soft and nice because of you. Bless u.
@rozamario7343
@rozamario7343 2 жыл бұрын
Betam balemuya.
@ezamoh1378
@ezamoh1378 2 жыл бұрын
ማሻሃላ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
Watching 🥰
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 2 жыл бұрын
WOW
@DM-ht8us
@DM-ht8us 2 жыл бұрын
You remind me Lalibela thank you dear.
@tjj269
@tjj269 2 жыл бұрын
betam Konjo 👍
@abesil1774
@abesil1774 2 жыл бұрын
Balwmuya ye amhara lege nesh berche
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
ምሳዬ ውዴ በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም ስራዎችሽ ምርጥ ናቸው በቅርብ ቀን ተመልሰሽ ሙያሽን እንድታካፍይን ምኞቴ ነው ድቁስ የመጀመሪያ ቀን ሳይ አፌ ስለ ልቅላቂው ስታወሪ እኔም አፌ ውሀ ሞላ ትኩስ በድቁስንማ መሞከር አለብኝ 💖 ግን ገውዝ ምን እንደሆነ አላወኩትም በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖
@genetgebremeskel9367
@genetgebremeskel9367 2 жыл бұрын
Tezita kesekeshbich medekushaw ateben enjera fetften nebere yemnebelaw😋👍👍👍👍
@freweinitewolde2406
@freweinitewolde2406 2 жыл бұрын
እጆሽ ይባርኽ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይባርኽሽ🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እህቴ💕🙏💕🥰
@frnussteferi607
@frnussteferi607 3 ай бұрын
👍🙏🙏🙏🙏
@melatamha9258
@melatamha9258 2 жыл бұрын
Ooo astawesishign betam yamiral
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
wow balemuya neshko missaye
@kindness4049
@kindness4049 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔ ማውቁው ድቁስ ሚነሰነስውነ ነው እንጀራ ላይ ይነሳል ይሄም ጥሩ ነው ሌላ ዘዴ ነው እናመሰግናለን
@NasSolo
@NasSolo 2 жыл бұрын
Arif awaze nw yeserashu Le tsome yehonal.le Fisk gine berbere be kibe be yibelte yetaftal.
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ዋው ሁሉም በጣም ልዩነው ምሳዬ እጅሽ ይባረክ❤️🙏
@yemsrachwoldemariam6984
@yemsrachwoldemariam6984 2 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ ሴት መልክ ስጠኝ እጂሞያ ከጎረቤት
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
ምሳዬ ልዩ ነሽ እኮ ሞያሽ መቼም ቃል የለኝም አቤት ስወድ ቃተኛ ጤናማ ግብአቶችን ተጠቅመሽ ነው አዋዜውን የሠራሽው ድቁስ እንደሚባል አሁን ነው ያወኩት እውነትም ትኩስ በድቁስ ሲያምር ምሳዬ ቁርስሽ አረንጓዴው የሮዝመኒ ሻይም አንደኛ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ😍😍💕💕🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከሉዴ እምወድሽዋ🥰🥰🥰🥰🥰
@samiasaid7399
@samiasaid7399 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ እጅሸ ይባረክ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ አሜን ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰🥰🥰
@munahassan
@munahassan 2 жыл бұрын
የገጠር ልጅ ባለመሆኔ ብዙ ነገር እንደቀረብኝ አሁን ነው እየገባኝ የመጣው፡ እዛ አዲስአበባ እፍ ቢሉት ብርርር የሚል ዳቦ በሻይ በልቼ አድጌ፡ ይኸው ዛሬ ስደት ላይ አንዴ በረዶ አንዴ ሙቀቱ ሲፈራረቅብኝ በምን አቅሜ ልቻለው፡ ተጎዳሁብሽ ሲስቱካ እና ምን ትያለሽ፡ እንደምንም ይሄንን ድቁስ ካለሁበት ብትልኪልኝ እና እየተመተምኩ ብበላ ጥግን የምል አይመስልሽም፡ ማሬ ላንቺም ያፀድቅሻል 😀 ፍትህ በዳቦና ሻይ ለተጎዳነው የአዲስ አበባ ልጆች ✊✊✊
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 жыл бұрын
ብዙ እማላውቃቸው በስም ብቻ እማውቃቸውን የምግብ አይነቶችን ከአንቺ ዝግጅት ተምሬአለሁ አመሰግንሻለሁ
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስምሽን ግን እኔ ቀይሬልሻለሁ ቁርሴ,ምሳዬ, እራቴ ብዬሻለሁ ተባረኪኝ🙏🏻😘💕👏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ተቀብያለሁ የኔ ውድ🥰
@user-cg9sd9up1c
@user-cg9sd9up1c 2 жыл бұрын
ወይ ሲያምር የትነሽ ያለሽው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ውጭ ነኝ አመሰግናለሁ🙏🥰
@TheHighDreamsYouTube
@TheHighDreamsYouTube 2 жыл бұрын
Hey, I am new here, just found your channel! I absolutely love what you do! I am here to support you! Never give up! Believe in yourself! ❤️ +1 Subscriber
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Wuye lenate endhi arge servhe bisetati
@ghjhfghh9814
@ghjhfghh9814 2 жыл бұрын
Anbabaroo waym cuibaa naew
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 жыл бұрын
1du shayi leman new😂🏃‍♀️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ወይኗ ውዴ ለአንች🤣🤣🤣 ቶሎ ነይ ሳይቀዘቅዝ
@hirutteshome733
@hirutteshome733 2 жыл бұрын
በማሰሮ ያልሽው አስታወሽኝ
@sindushenkut4897
@sindushenkut4897 2 жыл бұрын
በርበሬው አንቺ ያዘጋጀሽው ነወይ ?ወይስ የተፈጨ በርበሬ ገዝተሽ ነው?
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
ምሳዬ ግን ምን አደረኩሺ ትዝ እምታስብይኝ እኔ እራሱ በፊ ውሃ ሞላኮ🤣🤣🤣 ድቁስዬ በጀራ አተምትሜ ስብላ ትዝ አለኝ እውነት በጣም እናመሰግናለን የገራችንን ባሕል ስለምታሳይን🥰🥰💚💛❤🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ባጠገቤ ብትሆኝ የቡና ቁርስ እንጀራ በድቁስ ተምትመን እንበላ ነበር🥰🥰🥰
@wbalb8874
@wbalb8874 3 ай бұрын
አዎዎዎዎዎዎዎዎዎ አቦ ተይኝ እስኪ አንዴ በትኩስ እንጀራ እየጠረኩኝ ስበላ አጎቴ መጣና አንተ ድስት ጠራጊ ቤሎ በኩርኩም አናቴን ሲያነደው ትዝዝዝዝዝዝዝዝ አስባልሽኝ 😂😂
@zewditusisay8830
@zewditusisay8830 2 жыл бұрын
Ene. Teze..yemelegn..medekosha .ke..gorebet...seskekem
@simsinnami3502
@simsinnami3502 2 жыл бұрын
በእጎች ድቁስ
@user-hm2xf5pb1b
@user-hm2xf5pb1b 2 жыл бұрын
በአይኔ ይንከራተታል አይይ ምን አደረጉሽ ምሳየ
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 2 жыл бұрын
የድቁሱ ልቅላቂ በጣም ይጣፍጣል።ባለሞያ ነሽ፣እኔ ምግብ የምታባክን ሴት አልወድም።እኛጋ 1 ኪሎ 350 ብር ነው።
@shalomyalew417
@shalomyalew417 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@zinetseid3226
@zinetseid3226 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 3,8 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 38 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
እርጢጦ ቁ.3 ተወዳጅና ጤናማ ባህላዊ ምግብ
10:53
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 9 М.
አዋዜ አሰራር እና ሸክላ አሞሻሸት
8:53
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 53 М.