ለዘላቂ ችግር ጊዜያዊ መፍትሄ መፈለግ አቁሙ! ክፍል 2 | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 6,934

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

2 ай бұрын

mindfulness (ራስን መግዛት) ማለት ምን ማለት ነው? ፍልስፍናው ከየት የመነጨ ነው? ለምን እንጠቀመዋለን? ጉዳቱስ?
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerie.tv

Пікірлер: 42
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 2 ай бұрын
ናብሊሶች አሜሪካ በስፋት እየተደመጣችሁ ትገኛላችሁ::
@atinkutalamirrew2157
@atinkutalamirrew2157 2 ай бұрын
በሁለቱም ክፍል ጥሩ ውይይት ነበር! እኔ በበኩሌ ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ፡፡ በርቱልን ናብሊሶች!
@SurprisedButterfly-il8zi
@SurprisedButterfly-il8zi 2 ай бұрын
Thank you, Really the best podcast. I am getting a great lesson to keep it I feel like waiting weekly. Keep it❤ From New Delhi
@Ethiorealestate
@Ethiorealestate Ай бұрын
እግዚአብሔር በእናንተ በኩል ብዙ ፈውስን እየሰጠ ነው በርቱልን ምን ያክል እንደደነዘዝን አልተረዳንም : ጥሩ መንግስት ቢመጣ ምናልባት የመጀመሪያው እርምጃው ቲክቶክን ጨምሮ አጭር ቪዲዮ የሚያቀርቡ social media ዎችን መዝጋት ነበር። አሁን እኛ የራሳችን ያልሆነ የሌላ ሰዉ ህይወትና አኗኗርን እየተመለከትን የራሳችንን መጥላት ውስጥ ገብተናል : ይሄ ደግሞ ያለንን ማንነት መጥላት እና የበታችነት ስሜት እንዲሰማን በማድረግ ጭንቀትና አለመረጋጋት ዉስጥ ከቶናል : እናንተ በርቱልን እግዚአብሔር ለትልቅ ስራ ሲነሳ ትንንሽ ነገሮችን ተጠቅሞ ነው ለአለም ወንጌልን ለማስተማር 12 ሰዉ እንደመረጠ ዉ ማለት ነው : እናም እናንተም ብዙ ነገር እንደምትቀይሩ አምናለሁ
@NunuGezahegn
@NunuGezahegn 15 күн бұрын
Mind fullness ሶስተኛ ክፈል ቢኖረው መፍትሄ ው ቢብራ ራ ደስ ይለኛል
@obsigetachew7561
@obsigetachew7561 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ‹‹ሰው እንደ ሸቀጥ እየሆነ ነው›› የሚለው አባባል መራራ እውነታ ነው፡፡ እድሜ ይስጥልን
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 2 ай бұрын
አቤት የእኅታችን ውበት ሲታምሪ ከዱቄ ነፃ ፊት ይዘሽ ነው እምትመጭው❤❤❤❤ መምህሮቼ በጣም ወሳኝ በሆነ እርእስ ነው የመጣችሁት አደራ እንዳይቋረት እኛ ግባችን መንግስተ ሰማያት ነው እነሱ ግባቸው በምድር መበልፀግነው እናም ምዕራባዊያንን መከተል ማቆም ጠንክሮ መስራት በቃ የምን መንሳፈፍ ነውው😊😊
@yonane9472
@yonane9472 17 күн бұрын
Nablisoch Betam temechugnalachu bertalegn
@dawittaye107
@dawittaye107 Ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን 🙏
@gezahegnfikru1221
@gezahegnfikru1221 Ай бұрын
በጣም ያተረፍኩበት ነው ፡፡ ኧረ ተባረኩልን፡፡
@BeakalTaye
@BeakalTaye 27 күн бұрын
🙏🙏🙏
@mogeman3836
@mogeman3836 2 ай бұрын
ናብሊሶች አትጠገቡም ❤❤
@user-lp4yp3ys9t
@user-lp4yp3ys9t Ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ውይይት ነበር። እግዚአብሔር ይስጥል
@ananian469
@ananian469 Ай бұрын
በጣም አስተማሪ 👏👏👏
@user-kr5ls4zd8c
@user-kr5ls4zd8c Ай бұрын
🙏🙏
@yetagesuable
@yetagesuable 2 ай бұрын
Great discussion keep it up!!!
@SaraTemesgen-fp9bk
@SaraTemesgen-fp9bk 2 ай бұрын
ሰላም ናብሊሶች አዲስ አባላችሁ ባለትዳር እና የልጆች እናት ነኝ በግል እርዳታ እንደሚያስፈልገኝ ተረድቻለሁ የመምህር ብርሀኑ አድማስ በግሉ ሰዎችን የሚረዳበት አድራሻ ካለ ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል ....የምትሰሩት ስራ ብዙ ሰዎችን እንደሚፈውስ አምናለሁ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋውን ይብዛላችሁ ።
@user-nc9sp7sw8l
@user-nc9sp7sw8l 2 ай бұрын
እናመሰግናለን አዎንታዊነት ይለምልም በጎ አስተሳሰብ ይስፋፋ ቀጥሉበት የማህበረሰብን ችግር ከ ግለሰብ ጀምሮ ፈትሾ ማከም መፈወስ ያስፈልጋል በርቱልን እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን🙏🙏
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 Ай бұрын
♥️♥️♥️🙏
@betelhemezeze370
@betelhemezeze370 Ай бұрын
ናብሊሶች በጣም አስተማሪ ምክክር ነው የምታደርጉት። እናመሰግናለን
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብርት ይስጥልን በእውነት እንዴት እንደምወዳች ❤❤❤🎉🎉🎉
@habtomembaye5629
@habtomembaye5629 Ай бұрын
ናብሊሶች እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@yemisirachtadesse104
@yemisirachtadesse104 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው፡፡ እናመሰግናለን
@sev7634
@sev7634 2 ай бұрын
It’s great discussion! Thank you for sharing.
@Gehelenmariam
@Gehelenmariam 2 ай бұрын
Thank alot Nabelist team,
@MyMedia_2
@MyMedia_2 2 ай бұрын
nablis
@enyewgashaw4548
@enyewgashaw4548 2 ай бұрын
thanks
@user-ph3xn5np6l
@user-ph3xn5np6l 2 ай бұрын
በጣም እምወዳችሁ ፕሮግራም
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 Ай бұрын
ጓዶች ጤና ይስጥልኝ🎉🎉
@anduamlakfikadu
@anduamlakfikadu 2 ай бұрын
Thank you
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 2 ай бұрын
ስስታታምሩሩሩ❤❤❤
@yaredgirma8032
@yaredgirma8032 2 ай бұрын
wow what a greatest of all time discussion
@hilemichaelaa5971
@hilemichaelaa5971 2 ай бұрын
Very useful program so far. Please as early as you can. God bless you.
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤😍
@Haregi849
@Haregi849 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤እኔ የናንተ ፕሮግራም ቀኑን ሙሉ ብሰማው አይሰለቸኝም
@mikeendale3738
@mikeendale3738 2 ай бұрын
It's very interesting and lärning program thank you guys for sharing this interesting topic.
@habati-kahsay9843
@habati-kahsay9843 2 ай бұрын
Canada Alenb
@mekyim2425
@mekyim2425 Ай бұрын
ናብሊሶች እንደት ናችሁ? እባካችሁ ሽሜን በምን መልኩ ላግኘው ?መፍትሔ እፈልጋለሁ
@TizitaF-db2xs
@TizitaF-db2xs Ай бұрын
ኦአሲስ ኮንሰልታንሲ CMC MIKAEL ETHIOPIAN ECONOMIST ASSOSIATION BUILDING
@mekyim2425
@mekyim2425 Ай бұрын
@@TizitaF-db2xs ያለሁት ክፍለሀገር ነው
@kalabehalefom8414
@kalabehalefom8414 2 ай бұрын
🙏
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН
የፍቅር ግንኙነትና ስህተቶቹ  | ናብሊስ  | ሀገሬ ቴቪ
58:00
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 5 М.