ለዚህ ልጅ የተከፈለው መስዋዕትነት ....

  Рет қаралды 1,028,909

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Ethiopian Formula 2 car racer William. He started his car racing at the age of 7. He is the only international car competitor from Ethiopia and Africa who has participated in the biggest competitions in the world and won more than 100 trophies. The competition, which has been running for 13 years, is now asking for a huge amount of money to enter the final stage.
ኢትዮጵያዊው የFormula 2 መኪና ተወዳዳሪ ዊሊያም። በ7 አመቱ የጀመረው የመኪና ውድድር በአለማችን ትልቅ የሚባሉ ውድድርሮችን የተሳተፈ እና ከ100 በላይ ዋንጫዎችን ያገኘ ብቸኛዉ ከኢትዮጵያም ከአፍሪካም በአለም አቀፍ የመኪና ተወዳዳሪ ነው። ለ13 አመት ሲወዳደር የቆየው ውድድር አሁን ላይ ወደ መጨረሻው ደረጃ ለምግባት ካፍተኛ ገንዘብ ተጠይቋዋል።
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
ብቸኛው የአፍሪካ ኩራት የ formula 2 ተወዳዳሪ #formula1 #carracing #sport #ethiopia #winner
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com

Пікірлер: 2 000
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 Жыл бұрын
የምን ድራማነው እያልኩ ስንት ቀን አልፌው ነበር ይገርማል ዛሬ ግን ደፍሬ ለምንድነው የማላየው ብዬ በጥሞና አየሁት ሆድ ያንቦጫቡጫል እግዚአብሔር ይርዳን .
@nahomnahomejigu8461
@nahomnahomejigu8461 Жыл бұрын
አይገርምም እኔም ልክ እንደዛው ስንቴ አልፌው ዛሬ ከፈትኩት
@johnetana6647
@johnetana6647 Жыл бұрын
Yigermal enem endeza neber...
@yonasmichael3487
@yonasmichael3487 Жыл бұрын
አሁን እያየሁት ነው መጨረሻው አጓጓኝ
@temesgen637
@temesgen637 Жыл бұрын
እኔም ዝም ብየ ሳልፈው ነበር አሁን አየሁት ገረመኝ አምላከ ቅዱሳን ይርዳቸው
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ኢትዮጲያዊት እናት ይህን የመሰለ ልጅ ስሙ በአለም የተጠራ ኢትዮጲያዊ ስለወለደችልን ኩራት ይሰማናል ❤️❤️❤️ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ 💚💛❤️
@jowjano4928
@jowjano4928 Жыл бұрын
የምር ምን አይነት ደስታ እንደተሰማኝ ክርስቶስ ምስክሬነው ይሄልጅ አፍሪካን ብሎም ኢትዮጵያ ን ያስጠራል ዋው ፣በምን አባቴ ልርዳው እሼ ምርጥ ወንድሜ
@elsa1127
@elsa1127 Жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ ይህን ልጅ እኮ ያስጀመረዉ እግዛአቤሔር ነዉ አትፍሪ ይሆናአል
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj Жыл бұрын
ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ሰው ስእል ይዞ እንዴት ያሸንፍል ጌታን ይዞ ማን ተሸንፏል አስተውሉ ማን በሞተው ማን ይሞገሳል አይናችሁን ግለጡ ጌታ ሊመጣ በደጂ ነው ጌታ የሞተው ለሃይማኖት አይደለም ለህይወት ነው ህዝቤ እባክህ ንቃእየሱስ ያድናል ይታደጋል!!!
@senu4202
@senu4202 Жыл бұрын
እሱ ጥሩ ትወዳዳሪ ከሆነ፣ ስፖንሰር እንዴት አላገኘም ጥሩ ውጤት የሚያስመዘግብ ተፎካካሪ እኔ እስከማቀው ድረስ ስፖንሰር ያደርጋል
@fetyamohamed3173
@fetyamohamed3173 Жыл бұрын
@@AA-jj6gj nnlko
@rahelalamerew6369
@rahelalamerew6369 Жыл бұрын
​​@@AA-jj6gjችም የድንግል ስም ሲጠራ ያማችዋል እውቀት በማጣት የጠፍችውስ እናንተ እኛ እኮ ከላይ ወዶ ንፅህነዋን መርጦ ከአጥያት የፀዳች ስለሆነች የመረጣትን የአምላክን እናት እኮ ነው የመረጥነው ወይም የምንወደው ። ሰይጣን ደስ አይለውም ድንግል ስትጠራ ስለዚህ ምንም ማድረግ አይቻልም ስትቃጠሉ ትኖራላችው። ለነገሩ እናንተ እዩ ጩፋ በካራቴ የሚለችውን እየሰማችው ጠፍታችዋል😂
@gena15
@gena15 Жыл бұрын
@A.A ደነዝ መናፍቅ ድሮም ዳቢሎስ የእናታችን የድንግል ማርያም ስም ሲጠራ ገደል ይገባል የጠቀስከው የመፅሐፍ ቅዱስን ጥቅስ ላንተው ጥሩ ምሳሌ ነው።
@lidmek2127
@lidmek2127 Жыл бұрын
የዚህ ወንድማችንን ህልም ለመሳካት ምክንያት እንሆን ዘንድ እጃችንን ወደ ኪሳችን እንላከው። እግዚአብሔር ህልማችን ሁሉ የሚሳካበትን መንገድ ይላክልን። አሜን
@user-rd5em3pg7j
@user-rd5em3pg7j Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትርዳህ የኔ አባት😥 የምትችሉ ሰዎች እባካችኹ አግዙት
@redeactef
@redeactef Жыл бұрын
እስከመቼ ነው የሚያግዙት በሰው እየታገዙ በልመና ከባድ ነው ቢቀርበት ይሻለዋል።
@elcomegalaxy3854
@elcomegalaxy3854 Жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ይወዳደር ኢትዮጵያዎያን ተባብረው ይከፍሉለታል እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም ጀግና እናት ነሽ❤❤
@israeltamiru3148
@israeltamiru3148 Жыл бұрын
Liju zegentu filendnew ayidel lmn kez sposanser ayiflgm
@elcomegalaxy3854
@elcomegalaxy3854 Жыл бұрын
benatu habesha new
@elcomegalaxy3854
@elcomegalaxy3854 Жыл бұрын
@@israeltamiru3148 atwo yehuenal mideya yewetult
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Ekkkkk😂
@elcomegalaxy3854
@elcomegalaxy3854 Жыл бұрын
@@messeretassefa-buechler9476 malt😂😂😂
@getubest6908
@getubest6908 Жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ክብርና ምስጋና ጌታን:-ለወለደች ለድንግል ማርያም ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ 'መድሀኒያለም' ይርዳው::💚💛❤️🙏
@user-lp6ke7nf5n
@user-lp6ke7nf5n Жыл бұрын
አላህ ያግዝህ የኔ ቆንጆ ህልምህን አላህ ያሳካልህ መረዳት የምትችሉ ሰዎች የየ አቅማችንን እናድርግ እና ታሪክ እንስራ የዚህ ልጅ ህልም ቢሳካ ደስታው ስኬቱ ለኛም ነው ደጋግ ኢትዮጵያዊ ን እንረዳው💚💛❤
@user-qr3tp1jt5k
@user-qr3tp1jt5k Жыл бұрын
የኔ❤❤
@abdihabesha12
@abdihabesha12 Жыл бұрын
የሚገርምና ደስ የሚል ታሪክ ነው እናት እንደዚህ ነው ልጇን ለመስደሰት ዋጋ የሚትከፍለው 😢❤ እናት ለዘላላም ትኑር ❤💯🙏 ሰለም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹💯🙏
@gurfa2658
@gurfa2658 Жыл бұрын
❤❤❤❤ yhewunte leb ye minka nwo egzyabahre yherda
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
🤩💞
@abdihabesha12
@abdihabesha12 Жыл бұрын
@@gurfa2658 ❤🙏
@abdihabesha12
@abdihabesha12 Жыл бұрын
@@titiyababe9490 ❤🙏
@zainab-sg8rv
@zainab-sg8rv Жыл бұрын
Amen amen amen
@sali4168
@sali4168 Жыл бұрын
እንደዛሬ ሚሊየነር መሆን የመኝቼ አላውቅም ለዚህ ልጅ ሙሉ ወጭውን ለመሸፈን በመመኘት ፈጣሪየን ለመንኩት እሱ ምንም አይሳነውም እና ፈጣሪ ያሳካለት ብየ ተመኘው🙏አሼ አንተ ሁሌም ትለያለህ እናመሰግናለን
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Жыл бұрын
❤❤❤
@gena15
@gena15 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@SARA-sk6og
@SARA-sk6og Жыл бұрын
እኔም ለፈጣሪይ ልገሪው ለሱየሚሳነውየለምእኮ
@ekramyassen5975
@ekramyassen5975 Жыл бұрын
ህልሙን እዲሳካለት የምትመኙ በላይክ ግለፁለት
@ZimbaCool-qw1zo
@ZimbaCool-qw1zo 10 ай бұрын
ሞት ለነጩ ድቃላ ከሸርሙጣ አበሻ ጥቁር ሴት ለተወለደው😂🤣🤣
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 10 ай бұрын
አደራ እናቴ ድንግል ወላዲተ አምላክ እመ አምላክ እመ እግዚአብሔር ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከጌታዬ ከመዳህኒቴ ከእየሱስ ክርስቶስ ድልን እንዲቀናጅ ለምኝልን አሜን
@muntehakedir627
@muntehakedir627 Жыл бұрын
በእየሱስ ስም በሰላም የተመኘዉን እንዲጨርስ የሚሰጡ እጆች ፈጣሪ ያዘጋጅልህ የስጥህ መልካም ድል
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Жыл бұрын
የኔ እናት የኔ እባ ይፍሰስ በጣም ደነገጥኩኝ የሼ የሁሉም እናትም እባትም የተከፍን እባ አባሽ የእውነት ዛሬም እኔም ባገኘህ አድናቆቴን ብገለጽልክ ........ መድሀኒያለም እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን እንወድሃለን 😘😘😘😘
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን
@yeabsra4305
@yeabsra4305 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏
@ibrahimibrahin9004
@ibrahimibrahin9004 Жыл бұрын
AMEN
@talamangste9135
@talamangste9135 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@azalechkebede251
@azalechkebede251 Жыл бұрын
አሜን
@daud3722
@daud3722 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏amen
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
በጣም ተመስጨ ነበር ያዳመጥሁት እመብርሀን ህልምህን ታሳካልህ የኔየአባት ደስተኛሁነህ እደምናይህ ከፈጣሪ በታች እሽየ በኩል ይረዳል ብየ ተስፋ አለኝ የኔናት አይዞሸ እሽየ ኑርልን
@tsegahewa547
@tsegahewa547 Жыл бұрын
ቅብጠት ይመስላል ነገር አይደለም።በእውነት መታገዝ አለባት። በኋላ ኩራቱ ለኛም ነው እንደኢትዮጵያዊ።Good luck!!❤
@user-iv1pu9od9m
@user-iv1pu9od9m Жыл бұрын
❤🎉ምርጥ ጀግና እናት በርቺ እመብርሀን ሁሌም ከፊቱ ቀድማ ትጠብቅልሽ
@user-cf5md8xo2m
@user-cf5md8xo2m Жыл бұрын
እስኪ መልካም ተመኙለት የሰው ልጂ ለፍቶ መጨርሻው ውጤቱ ሲያምር ነውና መልካም ተመኙለት ፈጣሪ ይርዳው
@afronautentertainment4297
@afronautentertainment4297 Жыл бұрын
I hope we all Ehiopan and African people can make this history🎉
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku Жыл бұрын
Ewunet new ehetalem
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
እውነት ነው
@TgYoni
@TgYoni Жыл бұрын
This shouldn't be a homework for Ethiopians only, we Africans should work hard on this kid, trust me he will wave the Ethiopian flag high even African flag as well, God bless Africa... from ur Eritrean 🇪🇷 brother!
@user-wj8sw6kl2t
@user-wj8sw6kl2t Жыл бұрын
ከዚ እናት ቡዙ ትምርት ዎሰርኩት እግዚአብሔር ልጅሺን ይባርክ 😭🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🥰wawuuuu ልጁዉም ጀግና ናው 💓❣️❤️እግዚአብሔር ጉልበት ይሁን 🎉🎉❤❤❤
@user-jr1ui5ej3l
@user-jr1ui5ej3l Жыл бұрын
የእናት እባ ሲፈስ ያማል ፈጣሪ የልጅሽን ደስታ የምታይ ያድርግሽ እማ 💔😭😭😭
@azalechkebede251
@azalechkebede251 Жыл бұрын
አሜን
@tibebwatekola2614
@tibebwatekola2614 Жыл бұрын
Amen
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g Жыл бұрын
አሜን፣እናተ❤️❤️😭😭😭
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Amen
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Жыл бұрын
አሚን ቀላል ልብ ትነካለች ይህንን ያህል
@marmaria787
@marmaria787 Жыл бұрын
WoW, እንዲህም አይነት ታሪክ አለ! እንኳን አየናችሁ: ሰማናችሁ! እሸቱ የኛ እንቁ: የነዚህን ጀግኖች ታሪክ ስላጋራኸን እናመሰግናለን! እግዚአብሔር በጎ ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ይጠብቅ 🇪🇹🙏
@abrhamtiruha5372
@abrhamtiruha5372 Жыл бұрын
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@sara-zd5tw
@sara-zd5tw Жыл бұрын
እንዴት ጠንካራ እናት ናት ! እግዚአብሔር ይርዳቹ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ልጁም ደስ ሲል ዲሲፕሊን አለው !🙏
@favnfavnfavn6050
@favnfavnfavn6050 Жыл бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያግዘው በጣም ቀላል ነው እኛ ከተጋገዝን አንድ ዶላር ማለተሰ ነው ለያዳዳችን እናት ሁሌም ልዮ ናት ለልጇ እረጂም እድሜ ለናቶች❤
@FentahunAlemu-zd1dv
@FentahunAlemu-zd1dv Жыл бұрын
ዋውውው ሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረልህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
@menenmesfin9034
@menenmesfin9034 Жыл бұрын
እኔም ምኞቴ ነው። እግዚያብሔር ህልምህን አሳክቶልህ ያሳየን።
@selamabera5185
@selamabera5185 Жыл бұрын
በስመ አብ ተመሥጬ ሰማውት ጥንካሬ የሀገር ፍቅር ጀግንነት የእናትነት ጥፍ ፍቅር. ያየሁበት ፕሮግራም ዋው
@dawitmeles9387
@dawitmeles9387 Жыл бұрын
እሼ እግዚአብሄር ይርዳህ በየጊዜው የኢትዮጵያን ምፅአተ ትንሳኤ መንገድ ጠረጋ ላይ ስለመሆንህ ከድርጊቶችህ አያለሁ ምክንያቱም አንተ የምትሰራቸው ሥራዎች ሁሉ ምስክሮች ናቸው እና አንተ ከእግዚአብሔር ጋር ስላለህ የሚሳንህ ነገር የለም እና በርታ አሁንም የዚህን ታዳጊ ህልም እውን ለማድረግና ብሎም ሀገራችንን በዚህም ስፖርት አይነት በዓለም ደረጃ ለማስተዋወቅ ትልቅ እድል በመሆኑ ዛሬ ከእሼ ጎን በመቆም ሁላችንም ልንረባረብ ይገባል እላለሁ አመሰግናለሁ .
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Жыл бұрын
የኔ እናት ምርጥ እንቁ ኢትዮጵያዌት እናት ፈጣሪ ልጆችሺን ይባርክ የስቡትን ያሳካላቸው❤❤❤
@abenezeraman2894
@abenezeraman2894 Жыл бұрын
አይ እናት እግዚአብሔር እርድቶሽ የልጅሽን መጨርሻ ያሳይ የኢትዮጵያ ጀግና አይዞህ የኔ ጀግና እግዚአብሔር እጅ ሰፌነው❤❤❤
@tigistdamene
@tigistdamene Жыл бұрын
ስያሳዝን የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳክ እመብርሃን እጇን ትዘርጋልክ እሷ አታሳፍርክም ትረዳካለች🙏🙏 እሼ እረጅም ዕድሜ ይስጥክ🙏
@teferireta5233
@teferireta5233 Жыл бұрын
ልብ የሚነካ ነገር ነው ጠንካራ እናትና አባት ሐይማኖተኛ ሆኖ ጎበዝ ልጅ ችሎታና አንደበት የሠጠው እርግጠኛ ነኝ ሁሉም ተሟልቶለት የፎርሙላ1አሸናፈ ይሆናል ለእሼ ትልቅ ክብር እና ምስጋና ይገባሃል
@aniley873
@aniley873 Жыл бұрын
የእኔ እናት እኔንም በጣም አስለቀስሽኝ ምርጥ ጀግና ልጅ ነው ያለሽ ሀገራችንን እሚያኮራ ምርጥ ስነምግባር ያለው እሼ በርታልን በዚም አዲስ ታሪክ ካንተ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይርዳህ።
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 Жыл бұрын
ጀግና ጀግና እናት ነሽ ጀግና ወልደሻል ህልሙ ተሳክቶ በደስታ ለማየት ያብቃን እግዛብሄር ይጠብቅህ ወንድማችን ያሰብክበት ደርሰክ ለማየት ያብቃን God bless u & ur mom & እሼአችን ክበርልን 🙏🙏🙏‼‼‼💚💛❤
@rosariovettrano4995
@rosariovettrano4995 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና አንባ ምአመጣ ታሪክ ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ አንደ አሱ ነበረ የመጀመርአው የ አፍሪካ ተወላጅ (የጅማ ) በ sicilia Italy highland cross country Rally 3x አንደኛ 6x ሁለተኛ በ መቶ የሚቆጠሩ ዋንጭአ ተሸላሚው ነበረ RIP ይሄንን ወጣት ለመርዳት ልዩ አሳቦች ስላለኝ ተባበረኝ ጠብ የሚል ውሃ ባልዲ ይሞላል ለ አናቱ ታላቅ ክብር አደርሳለሁ ወገን ተነስ ኢትዮጵያዊው አፋፍ ላይ ነው አደራ
@tubetube4903
@tubetube4903 Жыл бұрын
ማዘርዬ እግዚአብሔር የልጅሽን ህልም እውን ያድርግልሽ 🙏እናትነት ዋጋ ያስከፍላል ምርጥ እናት ነሽ ።ለዓለም እናቶች እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን.....
@tesfayeado2737
@tesfayeado2737 Жыл бұрын
Amazing and blessing for Ethiopia having a child like william. Yes it's time we Ethiopians and Africans to support him for his dream be reality and we all be proud having a good seed a son came from Ethiopian mother. God bless the family and the channel having them on line. Eshetu go on and be blessed.
@nebiyattegegn9507
@nebiyattegegn9507 Жыл бұрын
Ohh God😭😭i can't stop crying 😭አንድ ነገር አምናለሁ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር ምንም የለምና ይሳካል፣ኩራታችንም ትሆናለህ🤲
@azalechkebede251
@azalechkebede251 Жыл бұрын
በፀሎት አስቡት
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያውቃል ስለሁሉም ነገር
@bezubb3137
@bezubb3137 Жыл бұрын
አዎ "ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል "ይሳካለታል ይሳካለት Wow
@user-ly7jh9re3n
@user-ly7jh9re3n Жыл бұрын
Me to I can't stop crying.
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Жыл бұрын
Exactly yhonal
@sikosilo6549
@sikosilo6549 Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ የልጅሽን ህልም አሳክቶ የደስታሽን ጫፍ ያሳይሽ እማምዬ ኡፍፍፍ የኢትዬጲያ እንባ የፈሰሰ ነው የመሰለኝ አይዞን ልጅሽ አንድ ቀን ከፍ ይላል ህልሙን ያሳካል ጠንካራነትሽን ቀጥይ ምርጥ እናት ነሽ ❤❤❤
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis Жыл бұрын
May he succeed in his life! May Allah guides us all.
@user-vw9ho4dt4b
@user-vw9ho4dt4b 10 ай бұрын
በእዉንት በጣምንዉ ደሥያልይ ሥል ድግል ማርያም ሥሞን ሥትጠሮ ፡አሁንም አይዞቹ በምናታቹ ፀኖ እግዚአብሔር ምኞታቹዉን ያሣካላቹ
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Жыл бұрын
ወይ እናት😭😭😭😭እሼ በናትህ እንርዳው ተባበረው ግማሽ ኢትዮጵያዊ ነው ጥሩ ደረጃ እንዲደርስ እንተባበረው ለሀገርም ይጠቅማል ምን አልባት ወደፊት እግዚአብሔር ይርዳው ለእናቱ ሲል🙏🙏🙏
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Жыл бұрын
Wow William what a Hero, God has selected you to represent Ethiopia and Afrika. we should be proud of your effort. The rest God will 100% provide his way. Don't worry you will make it. Believe in your dreams.
@ethiopia4083
@ethiopia4083 Жыл бұрын
እመብርሀን የምትወዷት ከነ ልጇ መንገዳችሁን ሁሉ ከፍታ የልባችን መሻት ሞልቶ ህልማችን ተሳክቶ በቅርቡ ያሳየን አሜን 🙏 ሀገራችንን ኢትዮጰያን ሰላም ያርግልን 🥺
@ergochanel
@ergochanel Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በቅንነት ደምሪኝ
@afro90s78
@afro90s78 Жыл бұрын
@@ergochanel Amen Amen
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g Жыл бұрын
amen amen amen
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dl9tr2dm7o
@user-dl9tr2dm7o Жыл бұрын
አሚን
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 Жыл бұрын
ግን ከእኚህ እናት የምናየው እውነተኛ የኢትዬጲያዊ እናትነትነው ያየውት ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Жыл бұрын
እሸቱ ወንድማችን በጣም ነው የምናደንቅህ። እባክህ ለዚህ ጀግና ወጣት፣ ኝሮግራም አዘጋጅተህ ገንዘብ አሰባስብለት። ይህ ጀግና ወደፊት 100 ጊዜ እጥፍ አርጎ ይመልሳል። እድሉን አናሳካለት።እመቤታችን ትርዳህ
@destalema699
@destalema699 Жыл бұрын
ክብር ለእናቶች🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@dagitedi8376
@dagitedi8376 Жыл бұрын
እሼን የምትወዱ የት ናቹ።
@yaredzerom-id7yt
@yaredzerom-id7yt Жыл бұрын
እዚ ኣለን
@amemamen6257
@amemamen6257 Жыл бұрын
አልጋለይ ነኝ 🛌
@ccfg6774
@ccfg6774 Жыл бұрын
አለን
@elhamelham4917
@elhamelham4917 Жыл бұрын
አለን
@kenanisadame1352
@kenanisadame1352 Жыл бұрын
Class negn
@rebkawondwosen3699
@rebkawondwosen3699 Жыл бұрын
ይሔን የምታዩ ሁሉ ፈጣሪካልታሰበ አየጋ ይጠብቃችሁ አሜን በሉ😍😍😍
@hanazewdu9688
@hanazewdu9688 Жыл бұрын
Amen 🥰 🙏 🥰
@ye_kasu_lij
@ye_kasu_lij Жыл бұрын
Amen
@birhanemengistu
@birhanemengistu Жыл бұрын
አሜን
@haleemasayed8413
@haleemasayed8413 Жыл бұрын
አሚንንን😢
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
Amen❤
@user-no9dm6jx5t
@user-no9dm6jx5t Жыл бұрын
Wish you all the best to William and for his family
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እናት ነሽ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ 🙏 እሸቱ ተባረክ🙏
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም......... እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመብርሐን ምልጃዋን በፍጥነት ታድርግልሽ የኔ እናት
@alexaddis319
@alexaddis319 Жыл бұрын
እሼ አይ ድሀ መሆኔ ምን አባቴ ላርግለት እረ ያላችሁ እርዱት ወገን
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
alex እንዳረከ ጌታ ይቁጠርልህ ........ እንፀልያለን የምንችለውንም እናደርጋለን
@addismersha2904
@addismersha2904 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና እናት ነሽ በርች ፈጣሪ ልጅሽን ይጠብቅልሽ የፈለገው ቦታ ያድርስልሽ ልጅሽን ለኢትዮጵያ ሀገራችን የሚጠቅም ያድርግልን ቸሩ ፈጣሪያችን እሽቱ ተባርክ አንተ መልካም ቅን ሰው
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv Жыл бұрын
እግዜአብሄር አለምን የፈጠረ አምላክ ያስጀመረውን እሱ በተአምሩ ያስጨርሰው በጣም ልብ የሚነካየሚያስጨንቅ ስራ ስራ ነው ከላይ ያለው ይፈፅመዋል እኛ ሰው ነን መፀለይ ይገባኛል እንደ አገሬ ልጂ♥️
@user-yw8tx4fd7c
@user-yw8tx4fd7c Жыл бұрын
We all Ethiopian is proud of you William go ahead forever we are with you .....
@abelliyu1767
@abelliyu1767 Жыл бұрын
እግዛብሄር ያስጀመረዉን እንደሚጨርስ በእርግጠኝነት አምናለዉ 🇪🇹🙏
@asterhaile9504
@asterhaile9504 Жыл бұрын
Wow this the time Ethiopians to show up your support for this young man.🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤👏 💯🇪🇷🇪🇷
@nayhimamey7358
@nayhimamey7358 Жыл бұрын
Go and help for the poor people that needs food not for some one who play 10 years for the name of Europian....know he needs Africa😂😂😂😂😂....when he win ...he never registered before as Ethiopian or African . Funny😂😂😂😂
@nikkibird7394
@nikkibird7394 Жыл бұрын
​@@nayhimamey7358 You are ignorant his mom is an African/Ethiopian you can't help your country only by feeding the poor but when you help someone like this kid tomorrow he will pay it back double and help Ethiopia/ Africa
@itsMe-kw4hn
@itsMe-kw4hn Жыл бұрын
አንተ ጀግና ነህ ከራስህና ከቤተሰብ አልፈህ ገና አገርህን ታስጠራለህ አንተ ያሸነፍከው ገና ስትጀምር ነው! ደሞ በዛላይ እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ነህ የምትደግፍህ ጀግና እናት አለችህ እናም እኔ እርግጠኛ ነኝ ያሰብክበት ቦታ ደርሰህ ትልልቅ መድረኮች ላይ አሸንፈህ እንደምናይህ እግዚአብሔር ካንተጋራ ይሁን የኛ ጀግና ❤
@yikanus6097
@yikanus6097 Жыл бұрын
😢😢😢እውነት ነው የልጅን ደስታ ከማየት ሌላ የሚያስደስት ነገር ምን አለ ስቅስቅ ብዬ እያለቀስኩ ነው ያየሁት እመብርኃን ህልሙን እውን ታድርግላችው የበለጠ ደግሞ ኢትዮጵያዊነቱ ኡፉፉ ፈጣር ይርዳው እውነት ነው የልጅን ነገር ወልደህ ታየዋለህ ያለችው እኔም እጋራታለው
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Жыл бұрын
የኔ እናት አሏህ የልጂሽን ህልም ያሣካልሽ
@oqubaykifle9554
@oqubaykifle9554 Жыл бұрын
Heartfelt messege I hope you win 👍🇪🇷
@alemkebed7530
@alemkebed7530 Жыл бұрын
የኔ እናት ያንችንም የልጅሽንም ድካም እመብርሀን ትሙላላችሁ ሲቀጥ እሸ ታድለህ አንተ ህያዉ ሆነህ ብትኖር የኢትዮጵያ ትንሣኤ ባንተ የሚሆን ይመስለኛል እመብርሀን እንቅፋትህ ከዙሪያህ ታንሳልህ አሜን።
@user-be7dm6my3h
@user-be7dm6my3h Жыл бұрын
ወይይይይ የኔ እናት አይኗ ያለቀሰችበት 😭😭😭😭እኔን አይዞአችሁ እግዚአብሔር ይረዳናል ። እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረው ቤተሰቦቹም እድሜና ጤና ይስጣቸው በእውነት በጣም ግሩም ቤተሰብ።
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 Жыл бұрын
ከእናቱ እኩል ነው እያለቀስኩ የሰማሁት።ለልጅ የሚከፈል መስዋዕትነትና ፍቅር❤❤ዊልያም በስምህ ሎቶሪ ቆርጫለሁ ከወጣልህ ሁሉም ለአንተ ነው አይዞህ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ይረዱሀል!እግዚአብሔር ይርዳህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ!ኪዳነምህረት ትቅደምልህ❤❤❤
@momaumabubekrmom5033
@momaumabubekrmom5033 Жыл бұрын
የኔ እህትዋ ወላሂ እኔ እንደት እንዳዘንኩ ግን ድሀ ቢያዝን ከንፈር መምምጠጥ ሸቃላ ነኝ እንደው ግን ያላችሁ እርዱት ህልሙን አላህ ያሳካለት ሎተሪውን ደግሞ አላህ ያውጣለሁ ዱአየ ነው ታዳ ተወጣ እዳሸመጥጭው 😢
@LivestarforLeasingProper-jl2gx
@LivestarforLeasingProper-jl2gx Жыл бұрын
Amen even you don't win saying this it make my heart melt I wish him good luck William he deserve to reach his dream to F1 his mom & dad they secrficae a lot our turn to be in his side william see you in F1 👆🏾
@haimanottube
@haimanottube Жыл бұрын
እምነት ፅናት የሀገር ፍቅር ተስፋ በእነዚህ ቤተሰብ ውስጥ በጣም በሚገርም ሁኔታ አይቻለሁ የእናትነት ጥግ የመልካም እናቶች ተምሳሌት ነች ምን ነበር ቢኖረኝና ብረዳው 😢በጣም ልቤን የነካው መልክት ነው እግዚአብሔር አምላክ የልጅሽን ህልም አሳክቶ ድካምሽን ጭንቀትሽን በደስታ እንደሚለውጠው አልጠራጠርም ❤
@meseretgetahun7280
@meseretgetahun7280 Жыл бұрын
ደስ ሚል ኢትዮጵያዊ እናት ጀግና ብቻ አይገልፃትም ሌላ ቃል ቢኖር ይገባሻል ለኛም መከታ ነው የአገራችን እቁ ጀግና ነው ሙሉ ኢትዮጵያዊ ከጎኑ የመቆም ግዴታ ነው የአገር ጉዳይ ነው በሎ ለጥሪ አበት በሉ እንበል፣
@user-uy6is4gn4j
@user-uy6is4gn4j Жыл бұрын
ማሻ አላህ ምን አይነት እናት ነች ጀግና የልጇን ህልም ለማሳካት ብዙ ርቀት የተጓዘች አላህ ይርዳሽ ሁሌዬም ቢሆን በዚች ምድር ላይ እንዲበልጥህ የምትፈልገው ሰው ቢኖር ልጅህ ብቻ ነው ወላጆች ልጆቻቸው ትልቅ ደረጃ እንዲደርሱ ብዙ መስዋዕትነት ይከፍላሉ አላህ ሙሉ ደስታን ይስጥልን ለወላጆች ህልማችሁም በልጆቻችሁ ተሳክቶ እዩት አሚን
@nebah_media
@nebah_media Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው💚💛❤️
@jmtube9085
@jmtube9085 Жыл бұрын
ብር ቢኖረኝ የዚህን ድንቅ ልጅ አንገቱን ቀጥ አደርገው ነበር አላህ ይርዳህ
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 Жыл бұрын
This is the most emotional show in my life. As an Ethiopian, the depth of mother and son love, the emotion, the passion of country Ethiopia and continent Africa love, the best effort of mom ... I just couldn't stop shading a tear through out this show . I'm very glad to be Eshetu's number one fan and I'm really lucky to watch this historical show. This passionate boy, this emotional intellectually gifted mom are making a story. Every story is not the same. This wins with unlimited love variation. This is the kind of moment makes me to be a billionaire. I could be a part of this incredible story just by joining them financially supporting. God bless you son, God bless you mom. This is the meaning of life. This is why we live. This is the passion, unlimited love, patriot and the most believers in God. This is also the most time makes me think, why I'm not an influencer. I'd be a part of this amazing phenomenal.
@gena15
@gena15 Жыл бұрын
please don’t make me 😂
@samsoul1711
@samsoul1711 Жыл бұрын
You are right I wish , i am millionaire to supporting him a dream come true ,seeing his Mom in tears make me how mother & father go so far to sacrifice everything they have to their son this our turn to make William dream come true lets do it my people 🇪🇹
@ethiopian-kenyancouple7803
@ethiopian-kenyancouple7803 Жыл бұрын
God bless you 💞🙏🏾
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
😢😢😢የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ሀሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ እናቴ😢😢
@djgerreman7402
@djgerreman7402 Жыл бұрын
አሸ ይሄን ልጂ እንርዳው እና ያሰበው ደረጃ እስከሚደርስ ከ ጎኑ እንሁን እውነት ደስ የሚል ፋሚሊ ነው
@menberedange1812
@menberedange1812 Жыл бұрын
በማርያም እርዱት እኔ ጨነቀኝኮ 😢😢😢😢😢
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Weregna. Yemibela yelelachewn atredum?
@menberedange1812
@menberedange1812 Жыл бұрын
@@messeretassefa-buechler9476 የሆዳም ኮሜንት የሚርባቸውኮ ብልጥግናህ እንጂ ያስራባቸው ሰርተው መብላት አላቃታቸውም ምነው ምቀኝነት ተንጫጫብሽ ሆ ልጁ ቢያልፍኮ እራባቸው ለምትያቸውም ሊረዳቸው ይችላል
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
@@menberedange1812 🤣🤣🤣🤣🤣🐖🦍
@Ahmad-zb8fl
@Ahmad-zb8fl Жыл бұрын
አንይስ፡ምች፡ነው፡ብራ፡አግንች፡ስው፡የምራድዋ😢😢😢😢😢😢😢
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 Жыл бұрын
Congratulations William you are hero Ethiopia 👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-mn1ck4pg8w
@user-mn1ck4pg8w Жыл бұрын
ኢትዮጵያን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐማኖት ተከታዮች ጽናትታቸው እምነታቸው እሚገርም ነው⛪️ አቅሙ ያላችሁ አግዙት መጨረሻውን ያሳምርልላቸው ለልጅም ለወላጆችም👏❤️ ተሳክቶ በደስታ ያገናኘን
@ሩታናአብርሽፋሜሊ
@ሩታናአብርሽፋሜሊ Жыл бұрын
ዋው እትዩጵያ ሰላምሽ ይብዛ እውነት ብጣም ምርጥ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ለእትዬጵም ኩራት ነው🌹
@youtub4580
@youtub4580 Жыл бұрын
የኔ እናት እመ ብዙሀን እመ ብርሀን የልብሽን መሻት ትሙላልሽ ደግሞም ትሞላልሻለች የኔ ውድ እናት እምባሽ ይታበሳል😢 ልጅሽም በአለም መድረክ ላይ ኢትዮጵያን እንደሚያስጠራት ቸሩ አምላካችን ያሳካዋል ይፈጽመዋል ❤❤❤ እመ ብርሀን ውንችው ድጻሜውን እሳምሪለት
@ElyasMousa
@ElyasMousa Жыл бұрын
እውነትም የኢትዮጵያ እናት ጀግና ናት ለዚህ ጀግና እናት ፍጣሪ ይርዳት እናት ሁሌም እናት ናት
@Tizita1232
@Tizita1232 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ጀግና እናት ነች ከዚች እናት የተማርኩት ነገር ቢኖር ለልጆቻችን ጥግ ድረስ ዋጋ መክፈል እንደለብን ነው ክበሪልን
@mimemime562
@mimemime562 Жыл бұрын
አላህ ህልምህን ያሳካልህ እሚግርም ታሪክ ነው❤
@natankirkos3346
@natankirkos3346 Жыл бұрын
እመብርሃን ያመንካት ከጎንክ ትሁን ህልምክን ታሳካልክ ነገ ሀገራችንን እንደምታስጠራ ተስፍ አለኝ ያመንካት እመቤቴ እንደምትረዳክ እርግጠኛ ነኝ ስሞን ጠርቶ ያፈረ የለም እሼ ምርጥ ሰው አምላክ ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅክ መልካም ሰው
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix Жыл бұрын
እማማ ኢትዮጵያ ብዙልጆች አሉሽ ሳይኖሩብሽ የሜወዱሽማን ያውቃል እናትህም የተባረክሽነሽ እሸቱ የኛመልካም ኑርልን❤❤❤❤
@lilikefla4512
@lilikefla4512 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያሳምረው 🙏💪 እሸቱ ላንተም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🤗 አገራችንን ህዝባችንን ባጠቃላይ ለሰው ልጆች በሙሉ ሰላም ፍቅር ያምጣልን አሜን ❤🙏🤗
@sarage09
@sarage09 Жыл бұрын
Wow she is a strong and powerful mother....God bless...you guys you going make it.
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Жыл бұрын
መጀመሪያ ጀግና እናት ተባረኪ ይባረኩልሽ ኪዳንዋ የጀመረችውን ትጨርስልሽ እዚህ ደርሱአል ሁሌ ትሽፍንልሽ ምን እይነት እናት እንደሆንሽ ልጅሽን በማየት ይመስክራል እይዞሽ 🙏🙏🙏
@aberashbuge7305
@aberashbuge7305 Жыл бұрын
እኔ ቃላት የለንም ይሳካልክ ይሁንልክ በጣም ልብ ይነካል 😢😢❤❤❤❤እሸቱ ተባረኪ ❤❤❤
@Lealemadis
@Lealemadis Жыл бұрын
አንተ ራስህ ምን አይነት ሰው ነህ የሰው ደስታ ና ስኬት የሚያስደስትህ እግዚአብሄር ያብዛልህ እንዳለችው የተባረከ ዘር ይስጥህ
@lamrikiya9581
@lamrikiya9581 Жыл бұрын
እመብርሀን የልባችሁን ሁሉ ተሙላላቹ 🙏🙏😍
@hailahails8365
@hailahails8365 Жыл бұрын
አመብርሀንየልባችሁንሁሉተሙላላቹ❤🙏🙏😍😍
@djjddjjdjddj8291
@djjddjjdjddj8291 Жыл бұрын
አላህ ይርዳህ አላህ ያሠብከውን ህልምህን ያሳካልህ ጀግና እናት ነሺ አላህ የልጅሽን ደሥታ ያሳይሽ
@woldetewolde7029
@woldetewolde7029 Жыл бұрын
What an amazing story of mother and son to be interviewed by a humble and compassionate comedian. I can see Williams stardom as it is in Ethiopian blue blood !
@akliluabebe2790
@akliluabebe2790 Жыл бұрын
wooow! amazing vision he has!!! we must proud as a nation and support him by any means!!! God provide and protect you!!!
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 Жыл бұрын
He work so hard with his family he deserv to be top just believing on god wish you all the best my brother
@genetzeray7138
@genetzeray7138 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊 ወይኔ ልጄን እመብርሃን ትለመንህ እግዚአብሔር ለምክንያት ሁሉን ያደርጋል አይዞኝ እህቴ ያለምኩት ተሣካ ያሰብኩት ደረሰ መንፈሴ እረካ ደስ አላት እናቴ 🙏🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🌟🌟🥰👈💫👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊
@user-cw4ok8sz2h
@user-cw4ok8sz2h Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም የልጅ ደሰታ ለማየት ያብቃን❤ አሜን፫❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Thank you Eshetu. Good luck all best wishes for the family and for the young man.
@samsoul1711
@samsoul1711 Жыл бұрын
Ethiopia is waiting her son to wave her flag 🇪🇹in F1 Abudhabi & all over the world our next Lewis Hamilton is born in Ethiopia today , we all Africa is proud of you William I wish you all the best your dream come true 🙏🏾
@brokebelete3563
@brokebelete3563 Жыл бұрын
​@@afronautentertainment4297Lmp my
@mekdi8871
@mekdi8871 Жыл бұрын
@frehiwottibebu2563
@frehiwottibebu2563 Жыл бұрын
Amen
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Alwaya dreaming.
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Ekkkkk🤣
@fantafanta3408
@fantafanta3408 Жыл бұрын
ያገሩ ሠላም እቅልፍ የነሣዉ ማነዉ እደኔ 😢😢 ፈጣሪ አገራችንንን ሠላሟን የመልሥልን😢
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
እኔ 😭😭😭😭😭
@user-lf5ry8hm3t
@user-lf5ry8hm3t 4 ай бұрын
Eshe you are a super star man.. you are a true Hero ... You are a strong patriotic citizen..... You are filling your motherland empty.
@jamalahmed6124
@jamalahmed6124 Жыл бұрын
ወላሂ ጀግና እናትና አባት አሉት ልጁ ችዬ የአቂሜን ብረዳቹ ሚነኛ ደስ ባለኝ ነበር በተለይ እናቱ Mum always mum I’m respect this family🙏🙏
@embtwodmi5138
@embtwodmi5138 Жыл бұрын
ውውውውው ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ የመሰዋትውን በግ እግዚአብሔር ያዛጋጃል በርቱ
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አዞኝ የተወለደ አንጀት አይደል በርቱ እግዚአብሔር መልካም ነው እመቤታችን የባዳ እጅ ታራራላቹሁ ❤❤❤❤ስዕለ አድህኖዉ እንዳረሳዉ አንድ ቀን ተስፋዉን ታለመልምለታለች አዞኝ
@selamawitlegese9185
@selamawitlegese9185 Жыл бұрын
እሼቱ ተባረክ ❤ እግዚአብሔር ለሚያምን ሁሉ ይቻላል እግዚአብሔር ከእሱ ጋር ይሁን
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ለኢትዮጵያ እንኳን አፍሪካ ኢሮፖውያን እንኳ ብዙ የሉም ታሾፋለሕ።
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,9 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
ตาบอดมักหลอย
0:25
หำน้อยซอยจุ๊ Channel
Рет қаралды 20 МЛН
Can You Find A Needle In A Haystack?
0:45
Stokes Twins
Рет қаралды 31 МЛН
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,9 МЛН
А СКОЛЬКО ответил ТЫ? 🤣 | ExileShow
1:00
NAZANOS
Рет қаралды 5 МЛН
Девушка приехала на СТО. Женско-водительский словарь
0:56
Красавица и Чудовище ОФИЦИАЛЬНЫЙ КАНАЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Monster found alien in my chips 👽🤣 #shorts
0:38
Yoeslan
Рет қаралды 11 МЛН