በኳታር የታየው የኢትዮጵያውያን ጀግንነት !!!

  Рет қаралды 688,719

Donkey Tube

Donkey Tube

9 ай бұрын

Join us in shedding light on the challenges faced by Ethiopian Orthodox believers residing in Qatar. Due to the absence of churches, they encounter hardships and mistreatment. In this heartfelt video, we explore the pressing need for a dedicated place of worship and the financial constraints hindering its construction. Let's rally together as the Ethiopian diaspora, extending a helping hand to our fellow sisters and brothers. Together, we can uphold our tradition of cooperation, complete this shared endeavor, and alleviate the struggles faced by our community. Join us on this inspiring journey and let our collective efforts bring blessings and solace to those in need.
በኳታር የሚገኙው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ኢትዮጵያዊያን በቤተ ክርስቲያን እጥረት በከፍተኛ ችግርና እንግልት ውስጥ ይገኛሉ ይህን ችግር ለመፍታት የቤተክርስቲያን ህንፃ ግንባታ የተጀመረ ቢሆንም ነገር ግን
ለግንባታ የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠን ከአቅማቸው በላይ ስለሆነ ለመጨረስ የኛን የኢትዮጵያውን እህት ወንድሞቻቸውን እርዳታ ይፈልጋሉ እኛም የመተባበር ባህላችን በማስቀጠል ይህ የጋራ የሆነውን ህንፃ ቤተክርስቲያን በመጨረስ ወገኖቻችንን ካሉበት ችግር እናውጣቸው በዚያውም በረከታችንን እንውሰድ።
GOFUND ME
የቀጠር ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን
gofund.me/0eb08f84
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩ከዚህ ቀደም የተሰሩ ስራዎች
◼የካሊፎርኒያ ገዳም kzfaq.infoT3WG0x0m...
◼መቄዶንያ አረጋዊያን መርጃ kzfaq.infoQBYuyQoj...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu ልጄን ክርስትና ሳላስነሳ ጊዜ አለፈብኝ #QUATAR #church #comedianeshetu #ethiopia #charity #orthodox #ethiopian #community #construction #unity #cooperation #support, #religious #freedom, #faith #community #diaspora #fundraising #solidarity #spiritual #sanctuary #gofundme
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 300
@user-yp2iq3ew8b
@user-yp2iq3ew8b 8 ай бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ጥንካሬ አቸው በጣም ይገርማል
@tesfayetessema2273
@tesfayetessema2273 8 ай бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖቴ
@werert2189
@werert2189 8 ай бұрын
@@tesfayetessema2273 ተዋህዶሀይማኖቴ የጥንትነሽ የእናትና አባቴ
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ንእግዚአብሔር ምስጋና ይኹኖ ተመስገን ስለ ሁሉ ነገር ስም እግዚአብሔር አሞለኽና ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️🙏🙏🏾🙏🫶😘🤝🫶🏽❤️💛☀️✨💫🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@yidnekachewgirma2238
@yidnekachewgirma2238 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ኦርቶዴከስ ተወህዶን ይጠብቃት። ይህንን ቪዲዮ ስመልከተ እያለቀኩ ነው ያየሁት። እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን ይስራል። ጥንካሬአቸው በጣም ይገርማል። እሼ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። አሜን
@qweqwe444
@qweqwe444 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@emugela-tube
@emugela-tube 8 ай бұрын
አሁን እኔም ክርስቲያን ልባል ነው ከእናንተ እኩል ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ ስበርልኝ 😢😢😢
@mariouset142
@mariouset142 8 ай бұрын
እውነትነው
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 8 ай бұрын
እውነት ነው እናቴ ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MartaZerga
@MartaZerga 8 ай бұрын
እኔም እራሴን ታዘብኩት አቤቱ ይቅር ይበለኝ😢😢
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 8 ай бұрын
በእምባ ጀምሬ በእምባ ነው አይቼ የጨረሱኩት; Live ገብተህ የቤተክርስቲያናችንን ገንዘብ ማሰባሰቢያ እስክታረግ በጉጉት እጠብቃለሁ🙏🏾 እግዚአብሔር ለዚህ በረከት ለመሳተፍ እድሜ ይስጠን ያድርሰን🙏🏾
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 8 ай бұрын
ኳትር ያላቹ የተዋህዶ ልጆች ክብር ይገባችዋል💒💘💘💘💘💘💘💘💘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@s.m.749
@s.m.749 8 ай бұрын
በትክክል!! 👏🏽👏🏽👏🏽 ክርስትናን እየኖሯት ነው! ራሴን ታዘብኩ😢
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 8 ай бұрын
ለኛ ሃገር ውስጥ ላለነው በጣም የበዛ ስንፍና ላለን ልቦና ይስጠን በዕውነት!!! ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!!!❤❤❤❤❤❤❤ እግዚያብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሁንም ከናንተ ጋር ነው ያለው!!!
@azebtufa7389
@azebtufa7389 8 ай бұрын
አሜን ተዋህዶ ዉበታችን
@meridbmk
@meridbmk 8 ай бұрын
እሼ በእንባ ነው የጨረስኩት እኔ ምን እንድምል ብቻ አላውቅም ፈጣር ባንተ ላይ አድሮ እንድሁ ስደሰቱ ለማዬት ያብቃን ❤❤
@firehiwot2197
@firehiwot2197 8 ай бұрын
ትክክለኛዎን ኢትዮጵያ የምታገኛት ስደት ለይ ነው
@tigistwondimu5712
@tigistwondimu5712 8 ай бұрын
Batkikile batalay arebe hagere yalew hezb batam
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu 8 ай бұрын
ትክክል
@mastwalshefferaw9537
@mastwalshefferaw9537 8 ай бұрын
Ewnet new ❤
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 8 ай бұрын
ትክክል
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 8 ай бұрын
አሼ፣ዘመንህ፣ይባረክ፣ክፋ፣አይንካህ፣እሥከቤተሠብህ
@benjami4359
@benjami4359 8 ай бұрын
ይሄን ቤተ-ክርስትያን ለመስራት የተመረጣቹ ዛሬ እናንተን ለማየት ስለበቃን ደስ ብሎናል፥ ቤተ-ክርስትያን ለመስራትም መመረጥ ትልቅ ነገር ነውና። የእግዚአብሔር ጸጋ በናንተ ላይ ፈሳል በጣም ታምራላቹ
@konjitseyifu32
@konjitseyifu32 8 ай бұрын
Amen
@mawaysh
@mawaysh 8 ай бұрын
ብታምኑም ባታምኑም ከሀገራችን ይልቅ በስደት ጠንካራዎች ነን በሐይማኖታችን ተመሥገን አምላኬ
@user-jr8jd6zv7n
@user-jr8jd6zv7n 8 ай бұрын
እሽየ አሏህ ይጠብቅህ ከሁሉም ነገር ምርጥ ነው ቤተመቅደሳቸውንም አሏህ ያሳካላቸውእና የራሳቸውን መፀለያ ይስጣቸው🤲🤲
@tariketarike8977
@tariketarike8977 8 ай бұрын
አሜን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 8 ай бұрын
አሜን ሰላማችንን ይመልስልን
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 8 ай бұрын
Amen amen amen selamun ysteni
@user-bo5kd1mg1b
@user-bo5kd1mg1b 8 ай бұрын
ኣሜን
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 8 ай бұрын
የኔ ፍቅር የኔ ወርቅ መልካም ልብ አለሽ እናመሰግናለን እማ
@naodbeba6277
@naodbeba6277 8 ай бұрын
Omg አብ ሳላት እውነትም አብ ሳላት በጣም ነው የምታምረው እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ትልቅ ክብር አለኝ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደ አብሳላት የምታምር ልጅ ይስጠኝ ያአላህ
@Birtukan21
@Birtukan21 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊😊😊😊 የኔ ቆንጆ ውድድ
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 8 ай бұрын
Egziabher yakbrsh ❤❤❤ende absalat yalutn menta mentawn lgoch ystsh 🙏🙏
@wuditu
@wuditu 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ እህቴ❤❤❤
@wubanechigetachewu7601
@wubanechigetachewu7601 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@lunaamor5354
@lunaamor5354 8 ай бұрын
አሜን ፈጣሪ የምኞትሽን ልጅ ይስጥሽ ቅንነትሽ በፁሁፍሽ ያስታዉቃል
@betyteklay3298
@betyteklay3298 8 ай бұрын
የ2016 ዓመተ ምህረትን ይሄን ታሪክ በመስራት እንጀምራለን "እግዚአብሔርም ተናገረ እኔም ይሄን ብቻ ሰማው. ኃይል የእግዚአብሔር ነው" (ከመዝሙረ ዳዊት)
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 8 ай бұрын
Perfectly done by the virtue of God! This was tone of the best time of my life! God is very good! እሼ ቃላት የለኝም! ብቻ ያክብርልኝ
@amiymohammed5833
@amiymohammed5833 8 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ምንችግር አለው ቢፍቅዱላቸው ሁሉም ሰው ፍጣሪን ለመለመን ነው ❤❤❤
@Birtukan21
@Birtukan21 8 ай бұрын
❤❤❤😊😊😊😊
@sadaha7863
@sadaha7863 8 ай бұрын
ሆቢ ክርስትና ካልተነሱ ሙስሊም ነው ይላሉ
@user-by9zl4vs5f
@user-by9zl4vs5f 8 ай бұрын
ትክክል የኔቆጆ
@user-ve6me7no7s
@user-ve6me7no7s 8 ай бұрын
አሁንማ ተገዝቶል እማ እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን እህታችን ❤❤
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t 8 ай бұрын
አይ እህቴ ሀበሻኮነዉ ልቡ ስስ አዛኝ እኛም በሀሬን በፈረቃ ነዉ የምናገለግለዉ ግን የኛ ናቸዉ ፕሮቴስታት ኦርቶዶክስ
@tigraya4426
@tigraya4426 8 ай бұрын
አልቅሸ ጨረስኩ 😢😢😢 የመእመኑ የእምነት ጥንካሬ የሚገርም ነው😢እዲለኛ ናችሁ ለዚህ በመታጨታችሁ እግዚያብሔር የሚመሰገንበትን የሚመለክበትን የማስጨረስ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን ❤❤❤❤
@hewanbg8349
@hewanbg8349 8 ай бұрын
አሜን
@yeshikidanye
@yeshikidanye 8 ай бұрын
በጣም ማርያምን እኔስ ብትይ አሜን
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 8 ай бұрын
Enem 😢😢😢😢😢😢
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 8 ай бұрын
ይህ ነው ክርስትና ይህ ነው እምነት ። ከአፈር ተረግጦ በእሳት ተፈትኖ ንፁህ ወርቅ የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ መሆን። በእውነት ኳታሮች ኮራውባችሁ ። እዳር ሰባት እግዚአብሔር ያገናኘን !
@shewatsehay1
@shewatsehay1 8 ай бұрын
ለዚህ ነው የአረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን ለእግዚአብሔር ለነሱ ቅርብ ነው ጸሎታቸው ይሰማል በጣም ነው የዋህ ናቸው ፍቅር አላቸው በእውነት የናተ ጸሎት ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@Naniya254
@Naniya254 8 ай бұрын
ይገርማል ይሄንን ያህል ግን ቅንና ፈጣሪውን አማኝ ህዝብ መኖሩ የምር ያስቀናል 😢የእውነት ሀገራችን ላይ የሚሆነውን ስናይ እኮ እምነት ያለው ሰው ያለም አይመስልም አቤቱ ቀናሁ
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 8 ай бұрын
ቅዱስ እግዝአብሔር ፍቃዱ ይሆኖል ይሳካል የዚህ ቤተክርስቴያን ፍፃሜዉ ያምራል ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነዉ አንዳች እንኳን ያለርሱ የሆነ የለም ይእ እዉነተኛ ቃል ነዉ ተመስገን🙏
@mignotnaola1760
@mignotnaola1760 8 ай бұрын
መንፈሳዊ ቅናት ነው ያደረብኝ ማርያምን ምነኛ የሚያስቀና ክርስትና ነው ከእመብርሀን ጋር እርስታችንን እንሰራለን ወላዲተ አምላክ ስሟን ጠርተን አናፍርም እመብርሀን አለች አይዞአችሁ እምዬ ኦርቶዶክስ 🥺❤️🙏
@zuzu4528
@zuzu4528 8 ай бұрын
የአረብ ሀገር ትልቁ ቅርስ የነፍስም ለስጋ ከቤተክርስቲያን ጎን መቆም እና ማገልገልነው ❤
@yeshieseta
@yeshieseta 8 ай бұрын
በጣም እኔ ስለተሰደድኩኝ እጅግ ደስተኛ ነኝ❤❤❤
@amelisamedia
@amelisamedia 8 ай бұрын
እሼ የሰው ውኃ ልክ ነህኮ መድኃኒአለም ክርስቶስ ዘመንህን ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤❤
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 8 ай бұрын
ሀገራችን ላይ ቤተክርስቲያን ደጃፍ ለመሳለም እንኳን ግዜ የለንም እንላለን ሰንሰደደ ተንገበገብን በናፍቆት አሁንም እናቴ ቅድስት ቤተክርስቲያኔ ደጀ ሰላሚ ሆይ ናፍቅቆኛል😢ለትግራይ እናቶችን መጽናናትን እንመኛለን😢💔
@helenbeyene9382
@helenbeyene9382 8 ай бұрын
ዝና እና ብር ያልቀየረው እሼ ስለሀይማኖቱ ብዙ እየሰራ ነው ከማንም በላይእ/ር ይባርክህ አንተ ስታቀርበው ሁሉ ጣፋጭ ነው ሁላችንም ያገባን እንሰራዋለን ቤተክርስቲናችንን
@kokikoki6121
@kokikoki6121 8 ай бұрын
አቤት ጥንካሬ 😢ሀይማኖቴ ተዋህዶዬ 💒❤
@bait1035
@bait1035 8 ай бұрын
እንደኔ በነሱ ፀናት ያለቀሰ ሰው መታደል ነው የዚህን በረከት መጋራት❤❤
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 8 ай бұрын
ቤሩት ያለነው 😢ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይጠብቀን በሰቀቀን አለቅን
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 8 ай бұрын
አይዛችሁ ጸልዩ ስደተኛ እናታችን ከነልጃ ትጠብቃችሀ
@user-jx4cj8qj6q
@user-jx4cj8qj6q 8 ай бұрын
በጣምውድ እኔብቻ አደለሁም ማለትነው
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ያብቃን
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 8 ай бұрын
Ene berut negn gn mn m yesemawt yelem ngerugn ehtoche
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 8 ай бұрын
AMYN
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 8 ай бұрын
በእውነት ወገኖቼ ዕንባቸው እና ፀሎታቸው እግዚአብሔር አይተዋልና ክብር ለእርሱ ይሁን 🤲🤲🤲❤❤❤
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl 8 ай бұрын
በዉነት በራሴ አፈርኩ በጣም ጠካሮች ናችሁ እናመሰግናለን ፈጣሪ በዚህ የተሳተፋችሁ ሁሉ ዘራችሁ ይባረክ የሰማይ ቤታችሁ ይሰራላችሁ❤️🙏
@HaymanotGcherqos
@HaymanotGcherqos 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያስፈፅማቹ ለህንፃ ቤተ-ክርስቲያን ምርቃቱም በሰላም ያድርሳቹ።።። እግዚአብሔር ይርዳቹ።።።
@AzoozzAlmtrooshi-gm1by
@AzoozzAlmtrooshi-gm1by 8 ай бұрын
በእዉነትበጣምደስይላል.በሠዉአገርስትኖር..ሀይማኖትሕንበጣምታከራለሕ..ምክኒያቱም..ፈተናአለዉ..እኔምያለሁበትከዚሁነዉያለሁትበእኔምደርሶብኘል.ዘመዶቸ..አይዟቹ..እግዚሐቤርየሠጠን.መስቀላችንበጃችንነዉእና..እናቸንፋለንአሜን፠
@tigestyasin456
@tigestyasin456 8 ай бұрын
አላህ ያግዛቹ በጣም ነውስደተኞቹን ሳይ እምባ የተናነቀኝ ስደትን ስለማቃት
@enkuneheyob3499
@enkuneheyob3499 8 ай бұрын
I dont have words to the bravery of our citizens! Proud to be ETHIOPIAN! No other citizen in our planet can replicate our spritual commitement!, Heavenly religion, Prise the LORD! Tank you Eshe
@fafetub1120
@fafetub1120 8 ай бұрын
አላህ ይርዳቹ በሰላም ተጠናቆ ለማየት ያብቃን እኛም
@selameshalew6772
@selameshalew6772 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያምጣልን እፍ😢 የትግራይ እናቶች💔💔የልባችሁን ሃዘን እመቤቴ ማርያም ታቅልላችሁ እናቶቼ❤💔💔😢😢😢
@user-fy2df1oz9h
@user-fy2df1oz9h 8 ай бұрын
ደግሞ ምን ተፈጠረ😢
@user-ch9yd1tr1h
@user-ch9yd1tr1h 8 ай бұрын
አሜን እህቴ😢
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 8 ай бұрын
እኛ፣አረብ፣አገር ፣ያለነው ፣በምን ፣መርዳት ፣እምንችለዉ፣አካውንት ፣አስቀምጦ ፣እግዚአብሔር ፣ተፈፅሞ ፣ያሳየን ፣አሜን 🤲🤲🙏🙏
@embetemulugeta8362
@embetemulugeta8362 8 ай бұрын
አወ ያስቀምጡልን እኛም ከበረከቱ እንሳተፋለን
@wubanechigetachewu7601
@wubanechigetachewu7601 8 ай бұрын
ከህዳር 7 ጀምሮ እስከ ህዳር 21 የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም አለ እና አድራሻ እናስቀምጣለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አለም በሙሉ የጌታችነው
@abyotdereje3618
@abyotdereje3618 8 ай бұрын
አንተ ግን የተመረጥክበት መንገድ ከሁሉም ይለያል። እግዚአብሔር ያበርታህ።
@menberebekele2374
@menberebekele2374 8 ай бұрын
አስለቀሳችሁኝ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር እንኳን ለእራሱ ቤት ለእኛም ቤታችንን የሚሰራ እሱ ነው እግዚአብሔር ቤቱን ይስራላችሁ ወገኖቼ መቼም እሸቱ የጀመረው ነገር ይሳካል ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 8 ай бұрын
ሁሉ ይቻለዋል ጌታ መድኃኔዓለም በቅርቡ ተጠናቆ ቅድስት ሥላሴ እንባችሁን በደስታ ይቀይረዋል🙏
@esubalewgize160
@esubalewgize160 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 በእውነት የኳታርን ወገኖቻችንን እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናቸው ።የሚሰማው ግን ልብ ያደማል እኔ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም።አሁንም ፈጣሪ ብርታቱን ፅናቱን ይሰጣችሁ።ተዋህዶ ሆኘ በማደጌና ለዚህ መድረሴን ፈጣሪዬን አመሰግነዋለሁ።
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 8 ай бұрын
ምን ተፈጠረ
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 8 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ይህን ላደረገው እህት ወድሞቼ እድሜውን ጤናውን ያድላቹ ቤተክርስቲያኑ አልቆ እንባቹ ይታበስላቹ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 8 ай бұрын
እውነት እያነባው ነው ያየውት እሼ ፈጣሪ ይባርክህ የተዋህዶ ልጆች አይዞን በተቻለን አቅም እንሞክራለን😢😢😢😢
@bibibibi4369
@bibibibi4369 8 ай бұрын
እሽ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@hagosberaki8613
@hagosberaki8613 8 ай бұрын
❤❤❤
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 8 ай бұрын
የሚገርም ነው ፅናታቸው እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ይዘገያልጅ አይቀርም
@KsaKaa-qn7ql
@KsaKaa-qn7ql 8 ай бұрын
😢😢ለምን ብር አይሰበሳብም አላህ እድሰጠቹ. እመኛለሁ. እና ሁሌም አንድ ነን❤❤
@josephlahoud1660
@josephlahoud1660 8 ай бұрын
❤❤ቀና ልብ
@user-dg1df7cp6d
@user-dg1df7cp6d 8 ай бұрын
አንድ አይደለንወም ።
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 8 ай бұрын
Zare bzu muslim ehtochn ayehu yeteseteru egziabher yakbrachhu
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 8 ай бұрын
TBRK
@wuditu
@wuditu 8 ай бұрын
የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር ያክብርሽ❤❤❤
@user-wt9yu2ct3j
@user-wt9yu2ct3j 8 ай бұрын
ፈጣሪ የልፍታችሁን ዋጋ ይክፈላቹ ያለ ቤተ ክርስቲያን የሰው ሀገር ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳቹ ፍፃሜውን ያሳያቹ። በእውነት ትልቅ መታደል ነው ።
@marthasisay4318
@marthasisay4318 8 ай бұрын
እሼ በእውነት ታሪክ ትመዘግብካለች ተባረኩ ሁላቹም
@qamuti1
@qamuti1 8 ай бұрын
አለህ ይርደቹ አብሽሩ ሁሉም ይሰከል ኢትዮጵያዊያን ከታበበርን ያማይሆን ነገር ዬለም በርቱ ኢሻአለህ የረሰቹ ቤታእምነት ይኖራቹሀል በቅርብ ቀን ያምትሉ በለይክ ፍቅራቹን አሰዩኝ🎉💚💛💕
@ALef378
@ALef378 8 ай бұрын
እሼ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜው ያሳየን ኳታር ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን የተዳርኩብሺ የተኳልኩብሺ የእግዚአብሔርን ፍቅር የቀመስኩብሺ❤❤🎉
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ድካማችሁን ይቁጠርላችሁ ድካማችሁን የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ 💚💛❤️
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 8 ай бұрын
ኦ አምላከ እስራኤል የ አብርሃም የዪስሀቅ የያዪቆብ አምላክ ሆዪ ቅረበን ስለ እኛ ሀጥያት ሳዪሆን ባንተ ቸርነትህ አግዘን እና ለፋፃሚ አብቃልን
@rahelloveTube
@rahelloveTube 8 ай бұрын
የበርከቱ ተቃፋይ እድንሆን ቸሩ መድሀኒያለም ፍቃዱ ይሁንለን አሜን እሼ ፍጣሪ ይጠብህ ከነቤተሰብህ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@user-bl6ir7uk4b
@user-bl6ir7uk4b 8 ай бұрын
ይሁን ፀሎት ነወ እግዚአብሔር ይሚሰማወ እግዚአብሔር ይመሰገን ተዋሀዱ ለዘላለም ትኖር
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 8 ай бұрын
በመከራ ቡኃላ ደስታ አለ አሁንም ፍፃምያቹን ያሳምርላቹ እግዚአብሔር ይመስገን ❤በረከታቹን ያድለን❤
@tenubekele5553
@tenubekele5553 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እነዚህን ሁሉ ህጻናት በቤቱ በክብር በሞገስ ያሳድግልን አገልጋዮቹን በመቅደሱ በሰንበት ትምህርት ቤቱ በምግብ ማብሰያ ውጥ የሚያገለግሉትን ሁሉ እሸቱ አንተንም እግዚአብሔር በክብር በፀጋ ያቆያችሁ ይባርካችሁ ቤተክርስቲያኒቱም ህንፃ አልቆ ለማየት ያብቃን
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እሼ ። ሀገር ዉስጥ ያለዉ ኦርቶዶክስ ሲሰንፍ በዉጭ ያለዉን ምዕመን ጥንካሬ ተመልከቱ ።እግዚአብሔር ያሳካላችሁ ወገኖቸ።
@user-hu9dt3xu3z
@user-hu9dt3xu3z 8 ай бұрын
ያስጀመራችሁ ልዑል እግዚአብሔር ያስፈፅማችሁ እናንተ የተጠሩት ብዙ ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂት ናቸው ማቲ . 22 በጣም ታድላችኋል በርቱ ለፍፃሜ ያብቃችሁ ለበረከቱ እኛንም ያስበን❤❤❤
@kalyalemmalige
@kalyalemmalige 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንጨርሰዋለን አጋይስት አለም ስላሴ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን
@meherat938
@meherat938 8 ай бұрын
በእውነት የፅናታቹ በረከት ይድረሰን 😢 አቤት ፅናት የእመነታቹ ጥንካሬ በራሴ አፈርኩ ዋ ነብሴ😢
@kebromweldegebreal1461
@kebromweldegebreal1461 8 ай бұрын
ለዚኮ ነው ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው እምንለው። ኢትዮጵያውያን የቤተ ክርስትያን ያላቹ ፍቅር ደሞ ይገርመኛል። እግዚኣብሄር የቤተክርስትያን ብልጽግና ያሳየን
@motiyoanes733
@motiyoanes733 8 ай бұрын
It's the oldest church that stays whith it's moral and values, the best thing that happens to me is being an orthodox Christian
@hermalibelish6668
@hermalibelish6668 8 ай бұрын
ዛሬ ትልቅ ነገርን ተማርኩ የእምነት ፅናትን እግዚአብሔር ከነሱ ጋር ነው ሲታዪራሱ ነብስን ይሞላሉ በቤቱ ያፅናቹ🙏🙏🙏
@user-qy2ox8lw7f
@user-qy2ox8lw7f 8 ай бұрын
ምንስ ቃላት ይኞረኛል እግዚአብሔር ሆይ በስደቱ አለም ሆነው አንተን ብቻ ማገልገል ምኞታቸው የሆኑትን ኢትዮጵያዊያንና ለዚህ አለማ ያዘጋጀኸውን እሸቱ መለሰን ሀይል ሞገስ ሁነው የእመብርሃን ልጅ መድሐኒአለም ሆይ።
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 8 ай бұрын
እሼ አስለቀስከኝ የማረ አገር እያለን ድህነታችን በየ ቦታው ተበትነን አይ አገሬ😭😭😭😭🙏
@s.m.749
@s.m.749 8 ай бұрын
በትክክል እህቴ! እኔም እንዳንቺ ነበር ያሰብኩት! በሀገራችን ሰላም ቢኖርና ድህነት ቢጠፋ ሲጀመር ማንም አይሰደድም ነበር! ግን ይሁን ለበጎ ነው በስደት ስንቱ ሀይማኖቱን አጠበቀ ስንቱ ለፈረንጅ እና ለአህዛብ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አስተማረ! ለአለም እንድንተርፍ ይሆናል በየሀገሩ የበተነን!
@EtaguWondimu-sn6hq
@EtaguWondimu-sn6hq 8 ай бұрын
አሜን አብረሃሙ ስላሶች ፈፃሚውን ያሳምሩታል እንኳን የታቦቶ ማደሪያ የኛንም ያንፁልናል ❤❤❤❤❤❤❤
@diguatube568
@diguatube568 8 ай бұрын
ሥላሴ
@zema22
@zema22 8 ай бұрын
አሁን የኔ ስንፍና ምን አይነት ስያሜ ይኖረዋል😢😢😢😢 አቤቱ አምላኬ ስንፍናዬን አስወግድልኝ እግሮቼን በቤትህ አፅናልኝ ልቤ አንተን አብዝታ ትሻ😢❤
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 8 ай бұрын
አይዟችሁ ወገኖቼ ግን ለምን ፍቅር አጣን😢😢😢 የጠላት ስራ ነዉ ቢፈቅዱላችሁ ጥሩ ነበር ያዉ ፈተና ነዉ ጠንክሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ያፅፈፀማችሁ ❤❤❤
@lilitufa6234
@lilitufa6234 8 ай бұрын
😢😢አታልቅሱ ወንድም እህቶቼ እግዚአብሔር በፈቀደው ጊዜ ሁሉም ይሆናል
@deribsintayehu411
@deribsintayehu411 8 ай бұрын
Ahune Eneme ortodixnje elalhu I get a beage lessons
@qweqwe444
@qweqwe444 8 ай бұрын
😢አቤት ፅና ተዋህዶ እምነቴ ለዘላለም ኑርልን!!!!!!!!!!❤❤❤❤
@amaresisay6249
@amaresisay6249 8 ай бұрын
ላይጨርስ አይጀምርም ለሱ ምን ይሳነዋል: እግዚአብሔር ስሙ ለዘላዕለም የተመሰገነ ይሁን! እሸ ተባረክ💚💛❤🙏🙏🙏
@yeromyerom
@yeromyerom 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም እንድመልስልን ፀልዩ እረ እንፀልይ ማርያምን ይጨንቃል በቃእንድለን ሰለቸንጭቀት በስደት
@wenchytwenchyt4751
@wenchytwenchyt4751 8 ай бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይስጥህ መልካም ኢትዬጺያዊ💚💛❤
@tiruworkfenta
@tiruworkfenta 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በፀጋው ያኑርህ ልጅህን በጤናና በሞገስ ያሳድግልህ ወንድሜ
@NARDOSBIRHANU-wm1ed
@NARDOSBIRHANU-wm1ed 8 ай бұрын
😢😢😢እግዚአብሄር ከናተጋር ይሁን የተዋህዶ ልጆች እሽዬ ገና ብዙ ትሰራለህ እድሜ ከጤና ይስጥህ እመቤቴ ማርያም ከክፍ ነገር ትጠብቅህ ❤️🙏🏽
@TibebMedia-ui4ql
@TibebMedia-ui4ql 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ቸርነት ከሙሉ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን ላይ ይሁን ሰላማችሁን እንደ ምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛላችሁ💐💓
@memeaddis7928
@memeaddis7928 8 ай бұрын
አይዞን አገር ሰላም ቢሆን ተሰደን እንዲህ አንሰቃይም ነበር እግዚአብሔር ሁሉንም የሚያይ አምላክ ቀን አለው😢☝️
@fantukelecha522
@fantukelecha522 8 ай бұрын
ወይ እሼ እኔ በውነቱ ቃላት የአጥረኛል ስለአንተ የምለው በጥቅሉ ልዑል እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በእጆቹ መሐል አኑሮ ይጠብቅህ 🙏💕
@Efrmalove
@Efrmalove 8 ай бұрын
ኮታር ድቅ ምድር ሁሉም እምነት ተከብሮ እሚኖሩበት አገር እምዬ ኮታር ሰላምሽ ይብዛ ሰው የሆንኩባት አገሬ
@selamawitalebel6966
@selamawitalebel6966 8 ай бұрын
ትክክል❤🎉
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 8 ай бұрын
የእውነት እሸቱ ሃሳብህ ሁሉ መልካም ነው!!!❤❤❤❤❤❤
@bramagna7618
@bramagna7618 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር በያሄዳችሁበት ቦታ እና ሀገር ግርማውን ሞገሱን ይስጣችሁ
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 8 ай бұрын
እኔ አማኝ ክርስቲያን ነኝ ይህን ፕሮግራም በእንባ እያለቀስኩ ነው ያየሁት በእውነት ወንድማችን እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያውያን በእውነት ከተባበሩ ተአምራት ይሰራሉ በአገራችን ያለው ዘረኝነት ተወግዶ አብረን ብንቆ ድንቅ ይሆናል
@yeromyerom
@yeromyerom 8 ай бұрын
እኛ ሳውድ እማ ሁሉነገር ናፍቆናል እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር መልስአለው በጊዜው
@rahama5324
@rahama5324 8 ай бұрын
ለምን አሜሪካ አቴጂም ክክክ
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 8 ай бұрын
የካቶሊክ ተፈቅዶአል እዛ ማስቀደስ ትችላላችሁ ❤
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 8 ай бұрын
አይዙችሁ ለሁሉም ጊዜ አለው ❤ በግል ጾለታችሁ በርቱ እግዚአብሔር ሁሉንም ያያል ❤
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 8 ай бұрын
@@user-um1qp3ej8x ye catolik lemnwa new
@user-qf5ld3mz9i
@user-qf5ld3mz9i 8 ай бұрын
​@@rahama5324እርኩስ
@Kidist19
@Kidist19 8 ай бұрын
ዱባዮችም ከጎናችሁ ነን ህዳር 7 እንገናኝ እሼ ቅድስት ሥላሴ አብርሃምንና ዘሩን እንደ ባረኩ ሕይወትህን ትዳርህን የወለድከውን የያዝከውን የነካኸውን ይባርኩልህ! የሁል ጊዜ ጸሎቴ ነው የኳታር ምዕመናን ትልቅ ክብር አለኝ ለእናንተ በአረቡ ምድር የሚትገኙ ትጉ አገልጋዮች አገልግሎታችሁን የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ እኛንም ከበረከታችሁ ያካፍለን
@jesusway3790
@jesusway3790 8 ай бұрын
ዋው እኔ እምነቴ ሌላ ቢሆንም ያላቸው ጥንካሬና እምነት ልጆቹ በሰው ሀገር ተወልደው ቋንቋቸውን በትክክል መናገራቸው በሰው ሀገር በእምነታቸው አንድ አይነት በሆኑ ባገሬው ሰዎች በጥቂት ሰአት ተወስነው ያውም እያጣደፉ ያንን ሁሉ ተቋቁመው እምነታቸውን በስርአት ማካሄዳቸውን ሳይ በእንባ ነው ያየሁት ብቻ እግዚአብሔር ራሱ ሁሉን ያሳካላችሁ ወገኖቼ በርቱ ልጆቻችሁንም እግዚአብሔር ሸፍኖ ያሳድግላችሁ 😊
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 8 ай бұрын
በእግዚአብሔር ፍቃደኝነት ይሳካል 🙏❤ እሼ እግዚአብሔር ይባርክ ልጅሆን ያሳድግልህ ቤተሰብ ይጠብቅልህ
@pawlaendalkachew
@pawlaendalkachew 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሆናል ይሳካል የቤተክርስቲያናችን ፍፃሜው ያምራል ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነው አንዳች እንኳን ያለእርሱ የሆነ የለም ህዳር 7 እንገናኝ
@betelehemmelaku4533
@betelehemmelaku4533 8 ай бұрын
i will be number one to support my orthodox tewahido church yeza sew yebelen esheye tebarekulen 🙏🙏🙏
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 8 ай бұрын
ስቶቻችን ነን ከቤተክርስቲያን ደጃፍ ሁኖ ቤታችን ቅዳሴ እየተቀደሰ እየሰማን የምንተኛ እንዲህ በሰው አገር እየተገፉም እንዲህ እየተቃጠሉ ያስቀድሳሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችን ተባብረን እንጨርሰዋለን❤
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 8 ай бұрын
በጣም ትክክል ይቅር ይበለን።
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 8 ай бұрын
Where ever you go God is with you. It is not saying, because it is true we seeing, so keep up. Much blessings you and your family. Thank you.
@user-og9uu2mz5u
@user-og9uu2mz5u 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቤተክርስቲያናችን ያስፈጽምልን እሼ እናመሰግናለን ማርያምን እንባዬ😢😢😢
@Nardi135
@Nardi135 8 ай бұрын
ስንፍናየን አሳየኸኝ እሼ ልቤ ተንክቷል ከዚህ በላይ ምን ትምህረት አለ ለክርስቲያን አቤት ጥንካሬ አቤት እምነት አስለቀሱኝ እኮ😢 እሼ አንተ ግን እግዚአብሔር እንዴት ቢወድህ ነው ዘመንህ ይባረክ ሌላ ምን ይባላል🙏
@Marwa_Ayalew-21
@Marwa_Ayalew-21 8 ай бұрын
መፅሐፍ ሲራክ ምንም ቢመችህ በባዓዲ ቤት አትቆይ ይላል ለካ ለዚህ ነው 😢እግዚአብሔር ያግዘን አንተ ለመድሃኒትነት የተፈጠርክ የወይራ ፍሬ እንደለመለምክ እድሜና ጤና ይስጥስህ🙏🙏🙏🇪🇹
@tinaye964
@tinaye964 8 ай бұрын
አጋአስተ ሥላሴ ልመናችንን ሰምተው ሰጪን እጅ ያድሉን እሼ ከሚሊዮን አንድ አንተ ነህ❤❤❤
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 8 ай бұрын
አቤት ኢትዮጵያውያን ስናሳዝን በአለም ላይ አገር እንደሌለው ተሰደናል እንድ ቀን ሁልንም በግዜው ይከናወናል ዋናው ጤና እንሁን😢በእምነታችን መጠንከር ብቻ ነው
@saragetahun7648
@saragetahun7648 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰደት ላይ አረብ አገር እንደዚህ እይነት ክብር ለስደተኞች እግዚአብሔር ድረስልን በእውነት እሸቱ ተባረክ ትልቅ ታሪክ ነው እመቤቴ ታስባችሁ እህት ወንድሞቼ እኔን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@mahlitdxb2372
@mahlitdxb2372 8 ай бұрын
በእውነት አሼ አንተ ከቃል በላይ የሆንክ ሰው ነክ እግዚአብሔር ከፍ ያሮግህ ቤተሰብ ህን እመብርሀን ትባርክ ጤናህን ይክጥህ
@s.m.749
@s.m.749 8 ай бұрын
የኳታር መንግስት በነፃ መሬት ይሰጣል የኛው ጉደኛ መንግስት ደግሞ በገዛ ሀገራችን ቤተክርስቲያን ያቃጥላል ምእመናን ያሳድዳል እንዲሁም ይገድላል! 😢
@besilke9677
@besilke9677 8 ай бұрын
ደባልቄ..... Eshe አግዚአብሔር ይርዳችሁ
@s.m.749
@s.m.749 8 ай бұрын
@@besilke9677 ፊት ለፊት ያለ ሀቅ ነው የተናገርኩት! ንቃ እንቅልፎ!
@kopreesa8674
@kopreesa8674 8 ай бұрын
አቤት ጥንካሬ😢😢😢የእስራኤል አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳችሁ በእውነቱ
@tigistuyemane8560
@tigistuyemane8560 7 ай бұрын
ካታር የምትገኙ የሃገሬ ልጆች ኦርቶዶክሳውያን ፅናታችሁ በጣም ያስገርማል። ፈጣሪ ድካማችሁን አይቶ ህንፃ ቤተክርስቲያናችሁን ለፍፃሜ እንዲያበቃላችሁ እፀልያለሁ። ፅናታችሁ ግን ይምጣብኝ።
@hasethaset6453
@hasethaset6453 8 ай бұрын
እሼ ተባተክልን እኛም የበረከቱ ተከፋይ ያድርገን
@yadugna
@yadugna 8 ай бұрын
I was crying What a strength
@meseretebosena
@meseretebosena 8 ай бұрын
ከቤቴ ዳር ቤተክርስቲያን እየሰማው ለመሄድ ግን😢😢😢😢 እባካቹህ ፀልዩልኝ❤❤❤
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
ስለ በጋሻው ፕሮቴስታንቶች ምን አሉ?
37:12
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 2,2 М.
♦️እመቤታችን 12 ዓመት የኖረችበት♦️እመቤታችን ውኃ የቀዳችበት♦️
21:47
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
Magician turns his Hair into Animal 😳
0:37
Xavier Mortimer
Рет қаралды 23 МЛН
That's how money comes into our family
0:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
0:51
Аришнев
Рет қаралды 4,1 МЛН
Aquela Sensação Quando Você Arranca uma Pelinha da Unha
0:17
Truques da Hora Shorts
Рет қаралды 4,4 МЛН