ለእግዚያብሄር የምዘምርበትን ቀን ይመጣል....ተወዳጁ አቀንቃኝ ጌታቸው አስፋው | Seifu on EBS

  Рет қаралды 63,652

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

8 ай бұрын

ጥላሁን ገሰሰ ሙዚቃውን አውርሶኛል ተወዳጁ አቀንቃኝ ጌታቸው አስፋው | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 84
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 8 ай бұрын
ለማ ድማሙ ማንም ሰው ሲያነሳው ስምቼ ስለማላውቅ በጣም አዝን ነበር ። ጥላሁን ገሠሠ ከምድር ጦር ለቆ ብሔራዊ ትያትርን ሲቀላቀል የተቀበለው እና ዝክረ ትእይንተ ጥበብ የሚል ሐሙስ ሐሙስ የሚታይ ታላቅ የሙዚቃ ዝግጅትን እያቀናበረ ሂወቱ እስኪያልፍ ድረስ ያቀረብ የነበረ ትልቅ የኪይ ቦርድ ባለሞያ ነበር ። ባልሳሳት ዳዲምስ ባንድም መሥራች የነበረ ትልቅ ሰው ንበረ ጌታቸው የ ለማ ድማሙን ስም ስለአነሳህ እናመሰግናለን ።
@All.don2024
@All.don2024 8 ай бұрын
ቤታችን መኪናችን እንጀራችን በጥላሁን ገሰሰ ዘፈን ነው ብለው እውነቱን በመናገረዎት እግዚአብሔር ያክብርልን❤። በልቶ ካጅ ያልሆኑ የድሮ አዋቂ ሰዎች ይብዙልን። ❤❤❤
@selamabebe5820
@selamabebe5820 8 ай бұрын
የድሮ ስው ጨዋታ አዋቂ ነው ፍቅር ክብር ያውቃል ኑርልን
@ak4ever818
@ak4ever818 7 ай бұрын
Gash Getechew, thank you for respecting Eritreans. God bless Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹.
@onelove3763
@onelove3763 8 ай бұрын
የአሁኖቹ ቢሆኑ፡ትንሽ ጉንፋን ይዦኛል ብለው ይዘንጡ ነበር፡የዶሮቹ እውነተኛ ድምፅ ስላላቸው በተጠየቁ ጊዜ ያንጎራጉሮታል
@happyworld4036
@happyworld4036 8 ай бұрын
ለቤተሰቡ፣ ለስራ ባልደረቦቹ፣ ለቀደሙት ሁሉ የሚሰጠው ክብር! ሃገር ወዳድነቱ፣ ሃይማኖት ጠባቂና አገልጋይነቱ፣ ስፖርት ወዳድና ሱስ አልባነቱ በቃ ሙሉ ሰው ማለት እንዲህ ነው!
@tesfayekifle1969
@tesfayekifle1969 8 ай бұрын
ጌታቸው አስፋው ግሩም ተሰጥኦ ያለው ዘፋኝ ነበር፡፡ ነገር ግን በዚያ ልክ ብዙ አልበም አልሰራም፡፡ ጥሩ ግጥም ፣ዜማና አቀናባሪ ካገኘ ዛሬም በደንብ መስራት የሚችል ይመስለኛል፡፡
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 8 ай бұрын
ውይ እንዴት ደስ የሚል ቅልል ያለ ስው ነው ድምጹ እራሱ ሲያምር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 8 ай бұрын
ዋው ብቃት እሚገርም እኮ ነው የድሮዋቹ ጨዋታቸው አክብሮታቸው ብቃታቸው ይሄ ትውልድ ከነሱ ብንማር ፍቅርን ይስጥን
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 8 ай бұрын
ዋውውውውው ጌች የሚገርም ድንቅ የጥበብ ሰው ግን አልተወራለትም።ረጅም እድሜ ጋሽ ጌታቸው።ላደረከው የጥበብ ስራ ትልቅ አክብሮት አለኝ።እናመሰግናለን።መልካም ዘመን።እናመሰግናለን ሰይፍሻ ለየት ያለ ጭውውት
@mesfingaredew63
@mesfingaredew63 8 ай бұрын
ስላየሁህ ደስ አለኝ የማስታወስህ ሁሌም የማይሞት ማን አለ የሚለውን
@user-mw4op3zr5v
@user-mw4op3zr5v 8 ай бұрын
ከተጫወታቸው ስራዎች ሳያት እረካለሁ የሚለው ርዕሱ በራሱ ያረካል ቃሉም ደስ ይላል ለእግዚዓብሔር መዘመር መታደል ነው ደግመህ ደጋግመህ አመስግነው ደስ ብሎኛል፡፡
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 8 ай бұрын
ሰይፍሻ ገና መቅረብ ያለባቸውን ሰዎች እያመጣህልን ነው በርታ እናመሰግናለን🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
ጌታቸው አስፋው ጌቾ እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጥህ ከነመላው ቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ !!!
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 8 ай бұрын
ዋው ጌቾ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ትዝታ ወደ ሃላ ❤
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 8 ай бұрын
ምርጥ ድምፅ የጥላሁንን ስትዘፍን በቃ 👌👏👏
@solomondamtew3638
@solomondamtew3638 8 ай бұрын
ዋው ጌቾ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
@zizitino6797
@zizitino6797 8 ай бұрын
ይህን የመሰለ ዘፋኝ መርሳቱ ይገርመኛል
@dawitdave6328
@dawitdave6328 8 ай бұрын
ጌችዬ ሁልግዜ አስብህ ነበር ስላየውህ ደስ ብሎኛል ትችላለህ አይገልፀውምኮ
@GetachewGMariyam-ch7ii
@GetachewGMariyam-ch7ii 8 ай бұрын
ጌቾ ምርጥ ሠው ጥሩ ብቃት ያለው በርታልን
@demessewdegefe9355
@demessewdegefe9355 8 ай бұрын
ጌች ድምፅሕእንዳለ ነው እድሜናጤና ይስጥሕ
@selamabebe5820
@selamabebe5820 8 ай бұрын
እነጊልዶ እየቀለድብን ይሄን ድምፅ ከየት ይገባል እድሜ ይስጥህ
@zackgulema6298
@zackgulema6298 8 ай бұрын
Amazing voice.
@merkeby6738
@merkeby6738 8 ай бұрын
Abo Gecho ረጂም እድሜ ❤
@beakelmamo3396
@beakelmamo3396 8 ай бұрын
ጊችዬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 8 ай бұрын
እግዚያብሄር❌ እግዚአብሔር✅
@badrea36
@badrea36 8 ай бұрын
በስታት ነዉ
@tube3470
@tube3470 8 ай бұрын
የአብዛኛው ዘፋኝ ባህሪ ስለሆነ ብዙሞ አያስገርምም። ብራቮ ጌች
@Dagi464
@Dagi464 8 ай бұрын
Listening his interview is like reading his biography ❤❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
የ70ዎቹ ምርጥ የጦሩ ዘፋኝ የነበረ የጥላሁን ድምጽ ነበረው እንኳን ኖርክ❤ የድሮ ጠበሳ ( አሁን ቺክ የምትሉት ) ልዩ ነበር ፍቅሩ የእውነት የሚደወለው ጎረቤት አይ ድሮ❤❤❤❤❤
@helloemap
@helloemap 8 ай бұрын
በሕይወት ዘመኔ አንድ ሚዲያ ባቋቋምና እንግዶችን አቅርቤ እንዳወያይ እናፍቃለሁ። እስከዛሬ ሁለት ዓመት ማን ያውቃል!
@amazingworld8175
@amazingworld8175 8 ай бұрын
በኔ ጀምር ወይንም ጀምሪ አደራ ስትጅምር😊
@mengistutena5164
@mengistutena5164 8 ай бұрын
የድሮ ሰው ጨዋታው ደስ ይላል
@JONTAMBEK
@JONTAMBEK 8 ай бұрын
ጌች፤ ምርጥ ሰው አስታውሰህ ስላመጣሃው ሰይፉም ምስጋና ውሰድ
@henokmulugeta105
@henokmulugeta105 8 ай бұрын
ደስ የሚል ሰው
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 8 ай бұрын
Weyyy Gecho gorebetachin nebr..wow n8ce to see you .He is very nice personality
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc 8 ай бұрын
ጌቾ ስላየሁ ደስ ብሎኛል !!
@yetembeyene758
@yetembeyene758 8 ай бұрын
ጌችዬ ሁሌም ትችላለህ
@Samuelmelese27
@Samuelmelese27 8 ай бұрын
በጣም ውስጠ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 8 ай бұрын
ሰላም ሰይፍ እናመሰግናለን ❤
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 8 ай бұрын
Weyyy seyfsha thank you. Gash getachew betam cool new .
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 8 ай бұрын
ጌች፡ የማይሞት፡ ማን፡ አለ፡ ማንም፡ ሠው፡ ይሞታል፡ አስታወስካት።😢😢😢
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 8 ай бұрын
Gashe Getachew wow slayehu des blongal
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 8 ай бұрын
Ere getachew betam sew akbari new beseferm..
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 8 ай бұрын
ጌች በለጠ አስፋዉ የሚባል ወንድም ነበረህ አሁን የት ነዉ ያለዉ ?
@-nt5np
@-nt5np 8 ай бұрын
እኔ የት ሄጄ ነው ይሄንን ሰው የማላውቀው ? ዘፈኑንም እሱንም አላውቅም ። በጣም የሚገርም ሰው ነው ❤❤❤
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 8 ай бұрын
Ere Gecho betam zenach new
@user-fi2uj4fm2y
@user-fi2uj4fm2y 8 ай бұрын
ebakachu enzihin enakiber gorawachine yitakem
@Haile-373
@Haile-373 8 ай бұрын
ጌታቸው። አሰፋ። ብዬ። ነው ያነበብኩት። 😂😂😂😂። አስፋው
@kemalkak1448
@kemalkak1448 7 ай бұрын
በደንብ ነው መብረቁ የመታው አላለም😂😂😂😂አይ ሰይፍ😂
@beakaltilahungessesse5759
@beakaltilahungessesse5759 8 ай бұрын
Nice to see you gecho
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 8 ай бұрын
Getchu Assafaw Anbessawe ❤❤
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 8 ай бұрын
Aregahsng werash ke gech bet aytefam best frind new
@abdallaali6856
@abdallaali6856 8 ай бұрын
I really i enjoyed this interview ❤this guy funny
@545menel
@545menel 8 ай бұрын
መኪናውን ሰርቼለታለው ቤቢ ፊያት ናበርችሁ ጌች መልኮም ሰው
@famishaagaro5353
@famishaagaro5353 8 ай бұрын
Ebaki rachuu tasfaye akribelin 😊
@nebatube3260
@nebatube3260 8 ай бұрын
ጌች ስላየሁ ደስ ብሎኛል
@Samuelmelese27
@Samuelmelese27 8 ай бұрын
ስፉ ❤❤❤❤ በርታ
@beithashingav5215
@beithashingav5215 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ajbest3113
@ajbest3113 8 ай бұрын
Seyfu betam new ymiwdek yemadnkik lmn enda hona alkim
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 8 ай бұрын
Long time my brother
@user-md1qq8yj1r
@user-md1qq8yj1r 8 ай бұрын
Lovet ❤❤❤
@millicentsandmann7991
@millicentsandmann7991 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@melatdebele8501
@melatdebele8501 8 ай бұрын
👏👍
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 8 ай бұрын
Uuu Getachew Asfaw wow tru gorebt new...edme less belijnete new energy aregahangin be ayne yayewachew esu gar ymetu neber
@sipharatube8594
@sipharatube8594 8 ай бұрын
ጋሽ ጌች ❤❤❤❤
@orionsisay9411
@orionsisay9411 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ድምፅ ግን አጉል ልምድ በአንድ አርፍተ ነገር ሁለት "እንትን" አልበዛም?
@sabameasho4170
@sabameasho4170 8 ай бұрын
Wendoch tsimachun mulch adrgachu atlachut specially yelaygnaw kenfer lay yalewn
@adissaeyasu4518
@adissaeyasu4518 7 ай бұрын
ሰይፈ ለምን እማማ ዝናሽንና ዘኪን አታቀርባቸውም ??????
@dao-107
@dao-107 8 ай бұрын
ሞትኩ በሳቅ 1ሺዋን እስኳሁን እየፈለካት ነው ….lol 😂
@riyanafiseh868
@riyanafiseh868 8 ай бұрын
first
@user-xp8dw1fu7j
@user-xp8dw1fu7j 8 ай бұрын
አይ ሰይፌ አረ… ኦኦኦ…ዎዉዉዉ ምናምን እያልክ አልሰወራ አለከዉ እኮ ።ምታላግጥ ነዉ ምትመስለዉ ታዉቆሃል ግን 🤔
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 8 ай бұрын
Ena sefer Tamrat mola,Hana shenkute, tsehaye ena Aregahang ,,,, enezih zefangoch esu gar simetu ena enchebtachew neber wow gech ye
@lula-zz1iy
@lula-zz1iy 8 ай бұрын
ድምጽ ድሮ ቀር አሁንማ ድምጽ የለ ግጥም የለ
@harunrashid3834
@harunrashid3834 8 ай бұрын
gin yehulum seAt equl yeqotral? am sure yetile yefetinal that is why ..................
@gumentertimant3230
@gumentertimant3230 8 ай бұрын
ሰይፉ ታዘብኩህ እኔን ሀገር እያገለገልኩ ሳትጋብዘኝ ይመችህ ብሮ
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 8 ай бұрын
Essey yenga mirt sew zare ewnetenga artist akerebik
@dawitdave6328
@dawitdave6328 8 ай бұрын
ምንድነው ሰማንህኮ አረጋጋው እንጂ ኮመንት መስጫውን ሞላኸውኮ😏
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 8 ай бұрын
@@dawitdave6328 minew ante koda lay altsafkum so get out from my page ayha
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 8 ай бұрын
ሰይፉ: ባለፈውም አማርኛ የሚችል ሰው ይጻፍልህ ብለንህ ነበር:: ምነው እልህ ውስጥ እንደልጅ ባትገባ?!
@gumentertimant3230
@gumentertimant3230 8 ай бұрын
የመጀመርያው ኮማች ነኝ የስስስስስስስስ
@tsega9038
@tsega9038 8 ай бұрын
እብባክህ ሰይፉ እዚህም እዛም አትርገጥ promote ማይደረግ ነገር አታሳይ ይህ አስተሳሰብ ነው ኢትዮጵያ ሀገራችንን መቀመቅ የወሰዳት እንዴት ሰው ጨፍሮ ጨፍሮ ዘሎ ዘሎ ሲጨርስ እግዚአብሔርን መጨረሻ ያስቀምጣል ? ለዘፈን እግዚአብሔር ሲፈቅድ እዘፍናለሁ አይባልም ዘፋኝ መጨረሻው ሲዖል ነው ቴዲ አፍሮ ወደ ሲዖል ህዝቡን ይዞ መሄድ ማቆም አለበት
@user-wt4bj4
@user-wt4bj4 8 ай бұрын
ንጉሥ ሆይ ሰዉ ሁሉ መንግሥተ ሰማይት ለእሳ ያገባል እያሉ ነዉ ? ምን ይላሉ
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 7 ай бұрын
ጥሩ ስራ እንደሰራ ታወራለህ??ግንባር ላለመሄድ ትላለህ? ጫታም
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 171 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 14 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 8 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 142 МЛН
Батя в общественных местах 😇
0:46
Время горячей озвучки
Рет қаралды 2,4 МЛН
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 28 МЛН