ላፍ አርጋት ሙሉ ፊልም | Laf argat | Full Length Ethiopian Film 2021 Eliana Entertainment

  Рет қаралды 523,477

Eliana Entertainment

Eliana Entertainment

2 жыл бұрын

#Eliana_Entertainment #AmharicMovie #EthiopianMovie
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @eliyanaentertainment
👉 More Video - / @eliyanaentertainment
Subscribe to Eliana Entertainment ኤልያና ኢንተርቴመንት And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
Copyright ©2023 Eliana Entertainment

Пікірлер: 240
@user-vf8iz9yd1m
@user-vf8iz9yd1m 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው በቀል በፍቅር ተለወጠ እኛ እንደዚህ ነው መሆን ያለብን ቅን ልብ
@konegen6189
@konegen6189 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ዩሴፍ መሰለኝ ስሙ ያለበት ፊልም ሁሉም ምርጥ ናቸው
@user-jl5ul5yu7t
@user-jl5ul5yu7t 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@emmabett5936
@emmabett5936 9 ай бұрын
Batamii siwodowo
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
አዳዲስ ተዋናይ ሴቶች እየመጡ ነው አሪፍ ጎበዝ ናችሁ
@betemariam3565
@betemariam3565 2 жыл бұрын
Awo lek nw arif tewanayoch eyemetu nw
@AbubakarEthio
@AbubakarEthio 3 ай бұрын
​@@betemariam3565❤❤❤
@user-wn3nt1zu3n
@user-wn3nt1zu3n 2 жыл бұрын
ምርጥ ነበር እናመሰግናለን 😘😘😘😍😍😍😍😍😍ጌታ ሆይ ሀገራችን ሰላም አደርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bekibirhanu2340
@bekibirhanu2340 2 жыл бұрын
ፀይም አሳ መሳዮ ጥርሰ በረዶ ልጅ ወድቼዋለው።።።በርቱ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 жыл бұрын
እጅሽ ይጣፍጣል አለኝ መቼ ቀምሶት ነው አላለችም ክክክክክ ክክክክክ ኡኡኡኡኡ ወይ አምላኬ ዮሲ በድጋሚ ስላየሁ ደስ ብሎኛል አሪፍ ድራማ ነው በርቱ
@lidutube8485
@lidutube8485 2 жыл бұрын
ድሮም እኮ አከራይ እና ተከራይ የምወደው በምክንያት ነው 😂😂
@qamuti1
@qamuti1 2 жыл бұрын
ክክክ
@zabibhesheu6569
@zabibhesheu6569 2 жыл бұрын
ክክክክእ😛
@user-lc4rn7rb4u
@user-lc4rn7rb4u 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-xj4qv9gm6o
@user-xj4qv9gm6o Жыл бұрын
አችድርሶበሻነድ😂😂
@kal___kidan7006
@kal___kidan7006 2 жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ አዳዲስ ሴት ተዋናዎዮች እየመጣቹልነ ነው በርቱልን 😍😍
@eliana_entertainment
@eliana_entertainment 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት አለም
@user-qm9yw2nz7x
@user-qm9yw2nz7x 2 жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ ነዉ እናም በርቱልን አዳዲስ ተዋናኖች ዉይ እኔ እራሱ ይህልይ ያለበትን ፊልም አባርሬ ነዉ የማየዉ የመዳም ቅመሞችየ አይዞን።ፍትህ ፍትህ በሳዉድ አረብ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኛቻችን
@eliana_entertainment
@eliana_entertainment 2 жыл бұрын
Enmsegenalen
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 2 жыл бұрын
እኔስ ብትይ :: እሱ ሃለበት አሳድዬ ነው የማየው:: የተባረኽ
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m 2 жыл бұрын
ዋውዋውበጣምደስየሚልፊልምነው ሁላችሁም ምርጥተዋናይናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 жыл бұрын
ጆሲዬ የኔ ወንድ የማገባዉ ወንድ አንተን ካልመሰለ ባናቱ ይተከል የኔ ፍቅር
@tellthetruth6501
@tellthetruth6501 2 жыл бұрын
ኣሰሪ
@user-dg3gg6cq9d
@user-dg3gg6cq9d 2 жыл бұрын
የአጎት ልጅ ምትባለዋ በስማም ስታምር ውበት ብሎ ዝም ነው ከረዳት ተዋናይነት ወደ ዋና ትሂድ 🙂
@dubai1280
@dubai1280 2 жыл бұрын
ዋዉ ቀጥሉበት ምርጥ ፊልም
@MayAbrhum
@MayAbrhum 5 ай бұрын
ዎው መርጥ ነው ❤️❤️አምዜግ 💞💞
@temesgenfadelo7700
@temesgenfadelo7700 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይለል ሁለችሁም ተምረለችሁ ግን ያን ሁሉ የተበደለች ልጅ ዝምብለ በትሄድ ብተፅነኖት ደስ ይል ነበር አደድሶቹ ተዋንያን ግን በጣም ትችለለችሁ በርቱልን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያምር ፊልም እናመሰግናለን ባለ መንፅሩን ልጅ ስወደው ጋሽ ሞኬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ስወዶት እኮ ምንም ሆናችሁ መተወን ትቹሉበታላችሁ እናመሰግናለን 🙏❤
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 жыл бұрын
ሰለሞን
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 2 жыл бұрын
መኩ የኔአባት ሺአመት ኑርልኝ መነፃር የለበሰው ቆጂየ ልጂ ውድድድድ😘😘😘❤❤❤😘😘🇪🇹🇪🇹🍓🍓
@lemigaultigray505
@lemigaultigray505 2 жыл бұрын
ጥሩ ፊልም ነው ዮሰፍየ ሰወድህ አኮ😍😍👌
@lakaw8339
@lakaw8339 2 жыл бұрын
መነጰር ያደረገው ልጅ ሳለየው አሉልም ደግሞ ሥወደው ኡፈፈ😥😥
@sarahsaeah3196
@sarahsaeah3196 2 жыл бұрын
😂😂😂
@user-fe4sj9dc3y
@user-fe4sj9dc3y 2 жыл бұрын
ሢምር ዋዉ❤️❤️💝💗💗 በርቱ የእኛ እቁዎች ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይመለስ❤️❤️😭😭😭😭😭😭
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
እሷናትኮ ኬላዉን ጥሳየመጣችአላለም🤣🤣🤣🤣
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱልን እናመስግናለን
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነበር እናመሰግናለን
@kinggeche3235
@kinggeche3235 2 жыл бұрын
እኔ ደም አንቺን ብጠብስሽ ምን ይመስልሻል
@kf4113
@kf4113 2 жыл бұрын
ሎሚ ፊልሞች እናመሰግናለን በርቱ
@eliana_entertainment
@eliana_entertainment 2 жыл бұрын
ክብር ይስጥልን
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 10 ай бұрын
ድንቅ ነው " ከማድረግህ በፊት ሁሉንም ስማ "
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q 9 ай бұрын
አሪፍ ነዉ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው
@user-lc4rn7rb4u
@user-lc4rn7rb4u 2 жыл бұрын
ልቤን ደረቴን ወገቤን አላልችም ወዮ ፎቃ😂😂😂
@user-gg7tt6mn4g
@user-gg7tt6mn4g Жыл бұрын
እንደ እኔ ነች እኔም የሆና ዶክተር ጣብሼ ተሠቀያው😁😁😁😁💉💉💉💉💉💊💊💊💊
@user-xj4qv9gm6o
@user-xj4qv9gm6o Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ሰዉየዉ ፍቅር እኮነዉ
@MekdesTeshome-kd4se
@MekdesTeshome-kd4se 10 ай бұрын
በምጣድ ነዉ ዉዴ😂😂😂😂
@tadisomolito2129
@tadisomolito2129 2 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋ ኤልያስ ስትማቻኝ ሁሌ ምርጥ ፍልም ነው
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ ዬሴፍና መኩየ ኑረውበት ባያምርና ቁምነገር በቀልድ ተዋዝቶ ፈገግ ደግሞ ኮስትር እያልን ዘና የምንልበት ፊልም ነው ያው የእምየ አበሻችን ሀዘንና ጭንቀት ስለሆነብን ነው እንጂማ እልል ማለት ሲያንሰውነው መልካም ስራነው የሰውልጂን አላህ ሲፈጥረው ሁሉም ጥሩ አዛኝ ሆኖነው ንፁህ ሆኖነው ነገር ግን ሲተልቅና የህይወት ውጣውርድ ስቃይ መከራ ሲደጋገምበት ንፅህናውን የዋህነጭ ልቡን ህሊና ስብእናውን እዝነት ርህራሄውን ይነጠቅና ሰይጣን ባዶና የሰውደምም ጠጥቶ የማይረካ ይሆናል አላህየ ይጠብቀን የሆነብን ሁሉ ለበጎነው ብለን በፀጋ በትእግስት ተቀብለን እንዳመጣጡ ሁኔታወችን ማስተናገድ መቻል አለብን በቀልም የአላህ ነው ሰላም ፍቅር እዝነት ሙሉነትም ከአላህነው እና አላህየ የጎደለንን ነገር መልካሙን ሁሉ ይሙላልን የቅር ባይ አዛኞች አስተዋይ ታጋሽና ፈጣሪን ፈሪ ሰወችን አክባሪ ያድርገን አሚን።
@asrebebasrebeb2314
@asrebebasrebeb2314 Жыл бұрын
ዋው ጆሢ ያለበት ሁሉም ፊልም ይመቸኛል ሆኖ ነው እሚተውነው❤❤❤❤❤❤
@tipohosine6823
@tipohosine6823 2 жыл бұрын
መኩየምርጥሰው ደስ ይላል
@user-lc8tm4do1d
@user-lc8tm4do1d 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው በርቱ
@genetymaryam166
@genetymaryam166 2 жыл бұрын
ዋውውውው,ያምራል,በእሪቱ
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ገራሚ ነው ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ደስ የሚል ነው መነፅር ያረገው ልጅ ስሙን እርግጥኛ አይደለሁም ዮሴፍ መሰለኝ በጣም ነው የምወደው የማደንቀው ይመቻችሁ አቦ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ትክክልነሺ ስሙን
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
መነፀር ያረገዉ ልጂ ያለበት ፊልም ሳላየዉ ማለፍ አልችልም❤️❤️❤️ሥወደዉ❤️❤️
@user-lc4rn7rb4u
@user-lc4rn7rb4u 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ደስ ሚሉኝ ፊልሙቹ
@galrayagalraya3993
@galrayagalraya3993 2 жыл бұрын
Enme betm
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
እህ እኔስ ብትይ
@user-sw5vr1qb3c
@user-sw5vr1qb3c Жыл бұрын
ዮሴፍ ነው እሺ ስሙ😊😊😊
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምወደው ጥሩ Talent አለው ልጁ!😍
@etetufiker3746
@etetufiker3746 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው በርቱ
@user-pf7zi5uq3q
@user-pf7zi5uq3q Жыл бұрын
ዮሴፍ አቤት ስወድህ ወላሂ
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ዋውው ቆንጆ ነው
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ሁለተናብሠሩለትሀሪፍነበር❤❤❤❤❤
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 2 жыл бұрын
እውነት ሞኬ በጣም እወደሀለው በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉባት
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
ውሉም ያምራሉ ይመቻቸው
@malikmaluk9272
@malikmaluk9272 2 жыл бұрын
ሰላም 😍😍😍😍
@user-bw6qx7uj1c
@user-bw6qx7uj1c 2 жыл бұрын
ይመቻቹሁ ይመቻል🌺💗💗🙏
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Жыл бұрын
ምርጥ ነው
@zanbkgddbbf7880
@zanbkgddbbf7880 2 жыл бұрын
የመኩውዬ አድናቂ ነኝ
@mustefaabdu6545
@mustefaabdu6545 2 жыл бұрын
ልጅታ ልጅ ነበረች በተለይ ኣይና
@fggh1943
@fggh1943 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል🥰🖤
@lulemb
@lulemb 2 жыл бұрын
ድምፅ ብዙም ጥራት የለውም በዛላይ ባግራውንድ ሙዚቃ ሲጨመር ለመስማት ይከብዳል
@duhftygftgotoygfv6838
@duhftygftgotoygfv6838 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤
@user-lc4rn7rb4u
@user-lc4rn7rb4u 2 жыл бұрын
የአጎት ልጅ ምትባልዋ 1ኛ ናት ትወና ወብት ሙድ 😂
@MekdesTeshome-kd4se
@MekdesTeshome-kd4se 10 ай бұрын
ኧረ ወይኔ እይ ሙዝቃ አንዴ ተምረት ብስራት ደዊት😂😂😂😂 የሆንክ ቅቅል
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 жыл бұрын
Gash Moke,Josy…dink bikt ❤️❤️❤️❤️❤️
@zufanethiotube1210
@zufanethiotube1210 2 жыл бұрын
ዋዉ ደስ የምል ፊልም ነዉ
@gamingwithhmm4984
@gamingwithhmm4984 2 жыл бұрын
Betam new yemyamrew betelye balem hono yemseraw leje betam new yemwdew gobez new hulahunm Thanks.
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ሁለተኛ እየሾፍኩትነዉ❤️❤️
@user-xj4qv9gm6o
@user-xj4qv9gm6o Жыл бұрын
እኔሶስትየአየሁት
@abrham4521
@abrham4521 2 жыл бұрын
አክተሮቹ አሬፍ ሰርተውታል አዳንድ ቦታ የሜታይ ጉድለት አለ ከድርሰቱ አድካሜ ስለሆነ ፌልም መሥራት ሳታዩት ገብቶ ይሆና ብቻ ከዜህ በላይ ምርጥ ፌልም ከናተ እጠብቃለን ዛሬም ነገም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@eliana_entertainment
@eliana_entertainment 2 жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን እናመስግናለን ቆንጆ ስራዎችን እየመረጥነው ምንለቀው አትስጉ ጌዜዎን በፍጹም አናባክንም
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 2 жыл бұрын
ሰው ሙሉ አደለም ወንድሜ
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም
@abrahamakalu4672
@abrahamakalu4672 2 жыл бұрын
ያዩትን ሁሉ በጥራዝ ነጠቅ ቃል " ዋው! " እያሉ ለሚያደንቁ ለሠፈር መሀይሞችና ለተራ ሥራአጥ ተመልካቾች መደበሪያ ብቻ የሚሆን የኩታራዎች ተራ የዕቃ ዕቃ አይነት የፍቅር ፊልም ተብየ ነገር ነው÷ ብዙ የድርሰት ዕውቀት በሌለው ጀማሪ ፀሃፊ የተውሸለሸለ በመሆኑ ኢምክንያታዊና በግድ በተገጣጠሙ ደካማ ሴራዎች ታጭቆ ውጤቱ መደዴ የማይታመንና ተልካሻ ተውኔት ሆኖአል ÷👎❗ 😔ለመሆኑ በኢትዮጵያችን ድርሰቶች [ መፃህፍትና ተውኔቶች ] ለህዝብ ዕይታ ወይም ለገበያ ከመቅረባቸው በፊት ለኪነጥበብ ምሁራን ለአርትኦትና ለአስተያየት ማቅረብ የሚባል ነገር መቼ ነው ተጀምሮ የሚለመደው ወይም ግዴታ የሚሆነው❓😖❓
@yaredmulugeta4309
@yaredmulugeta4309 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ዋው
@user-lx9zy7vg7f
@user-lx9zy7vg7f 2 жыл бұрын
ዋው ሎሚወች እውነትም ሎሚ በርቱ
@MimMim-ib4fz
@MimMim-ib4fz Жыл бұрын
ዋው ደስ ሲሉ
@ፊርዶስ7806
@ፊርዶስ7806 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ቆጆ ነው
@hawamohamad8760
@hawamohamad8760 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ፀይሙ ጥርሱ ሲያምር
@user-rh7md1gx7l
@user-rh7md1gx7l 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣ፊልም ማለት መጨረሻው ውብ መሆን አለበት ዋውውውው ነው የምር 😥
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ዶክተሩ ግን እንዲሕ ማድረግ አልነበረበትም በጣም አዘንኩበት ሜሮንም በጣም ጥሩ ስው ነሽ ማን እንደዚሕ አይነት ሴት ትኖራለች ብየ አልጠብቅም ፍቅር የሌለው ሕይወት አያምርም ሜሮንም በጥሩ ሑኔታ በመለየትሽ የበደለሽን ሑሉ ትተሽ ለዚሕ መብቃትሽ አድናቂሽ ነኝ ሜሪየ የኔ ቆንጆ
@wowtube
@wowtube 2 жыл бұрын
Wow konjo sra newu
@mekushine5040
@mekushine5040 2 жыл бұрын
Betam arif film
@samrawitaytnenw984
@samrawitaytnenw984 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰ያበደነው ምስጥብየአየሁት
@ethiopiaethiopiaaddis6795
@ethiopiaethiopiaaddis6795 2 жыл бұрын
አሪፍ አስተማሪ ነው ከተማርንበት😭 ዬሴፍ ፈቀደ የሰፈሬ ልጅ I’m so proud of you 👏 well done 👍 berta mashallh 👍👍👍ሁላቹም ታምራላቹ ትችላላቹ ጎበዞች
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 жыл бұрын
ፍቅር.እደፊልም.እየመሰለኝ.ቁመቀራው
@wanasatgirmaa8244
@wanasatgirmaa8244 Жыл бұрын
ክክክክክክክ አይምሰላቹ
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 жыл бұрын
ምንም አይል በርቱ
@ggfdjgf9105
@ggfdjgf9105 Жыл бұрын
ቁመሻን እኮ አላለም ክክክክ
@user-gl1eq2vy6q
@user-gl1eq2vy6q 2 жыл бұрын
አምራሪች
@raey2391
@raey2391 Жыл бұрын
Amazing and relevant.
@user-sj4rt8cj8g
@user-sj4rt8cj8g 2 жыл бұрын
ዋዉ
@lovehaile8876
@lovehaile8876 2 жыл бұрын
Great movie thanks 🙏🏻
@abdilhafiz7450
@abdilhafiz7450 2 жыл бұрын
ለምን እደሆና አለቅም ኮሜት እስካ2ኬ ከሌለው አይመቸኝም እኔን ብቸነወይስ እነንተንምነው
@hdhdhrdhdhdh7485
@hdhdhrdhdhdh7485 2 жыл бұрын
ልጅቱ ግን ምነው ፈጠነች ሀሀሀ
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 2 жыл бұрын
🙊
@badruareb3738
@badruareb3738 2 жыл бұрын
የድርሰት ችግር ነው መጀመርያ ላይ ያሳየቺው ትውና በጣም አፍቃሪ ትክክለኛ የፍቅር ስሜት የመጀመርያ ምታዩ ይፍርሃት ፍቅር ነበር ግን ወዳው ስሩ ገባች ፈጠነ ከዛ ቶሎ ሰጠችው ክክክ
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 2 жыл бұрын
ልቤ ልቤ ስትይ ልቤን ጎተትሽው
@sarahsaeah3196
@sarahsaeah3196 2 жыл бұрын
😂😂😂
@selamleethopiahagerekidusg1364
@selamleethopiahagerekidusg1364 2 жыл бұрын
Arif new
@MulatAbate-hy8mh
@MulatAbate-hy8mh 10 ай бұрын
ሁተኛአየሁት
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 2 жыл бұрын
አይ ዶክተርዬ ልክ እንደ እማዬ እኮ ካኔቴራውን አራገፍክለት ኪኪኪኪኪ እግዜር ይይልህ ሌላ ምን እላለሁ
@nagesoooriginal9347
@nagesoooriginal9347 2 жыл бұрын
Sawe Aberatatu konjoo film naw
@yodetawol2890
@yodetawol2890 2 жыл бұрын
Wow film♥♥♥♥♥
@lijalembeza
@lijalembeza Жыл бұрын
ያበደ ነው እወዳቹ አለው
@user-ue6ct1sq9u
@user-ue6ct1sq9u Жыл бұрын
ዬሴፍ ፈቀደ❤❤❤
@andualememmanuel828
@andualememmanuel828 2 жыл бұрын
Gerami film new temechtognal 👍
@eliana_entertainment
@eliana_entertainment 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Жыл бұрын
ለምንድነው ግን ክላሲካሉን እያስገባችሁ ድንቁር የምታደርጉን አትዩ ነው🤷🏽‍♀️😆😆😆😆😆
@user-cp4sj3mb6i
@user-cp4sj3mb6i 2 жыл бұрын
የገኞ ክፍል መሆን አለበት ደራሲው እጁን መቁረጥ ነበር
@user-hk5vv2fw7w
@user-hk5vv2fw7w 2 жыл бұрын
ዮሤፍ ስወድህ አባባ ይሙት😥
@dubai1280
@dubai1280 2 жыл бұрын
አተልይ ሥወድህ
@habibworkciho8701
@habibworkciho8701 2 жыл бұрын
ወዉ
@user-tv5wx6or4i
@user-tv5wx6or4i Жыл бұрын
በአንድ ቀን ከአዮት ወንድ ጋር ማርገዝ አይከብድም ምንነቱን ሳታዉቅ😜🙆👀
@tlahungessese6028
@tlahungessese6028 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
Wow 👌👌
@temesgenkoboto1531
@temesgenkoboto1531 2 жыл бұрын
betame arf new hulachihm desi yelal
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 2 жыл бұрын
ለሁሉ መቸኮል ሳታጣሪው ዘው አልሽበት ሃሃሃሃሃ
@user-wn3nt1zu3n
@user-wn3nt1zu3n 2 жыл бұрын
እስኪ ልመሰጥ በዋላ አስተያየት አስቀምጣለው
@user-je8wg5bl1u
@user-je8wg5bl1u 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ ቀጽሉበት
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 4,5 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
ታፍኛለው ሙሉ ፊልም - Tafegnalew Full Ethiopian Movie 2024
1:32:26
Eliana Entertainment
Рет қаралды 227 М.
ጀግና ሙሉ ፊልም - Jegna Full Ethiopian Movie 2024
1:21:51
Eliana Entertainment
Рет қаралды 202 М.
እናሲዝ - Ethiopian Movie Enasiz 2020 Full Length Ethiopian Film Enasiz 2020
1:39:03
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 989 М.
Sagawa1gou funny video 😂😂😂 | SAGAWA Best TikTok 2024 #shorts
0:59
Sagawa /さがわ
Рет қаралды 16 МЛН
«Пранк от мамы» 😍 | #shorts
0:51
Филипп
Рет қаралды 1,5 МЛН
До Конца😂ГНОМЫ, ВПЕРЁД⚔️❤️ #shorts #memes #funny #comedy
0:43
two poor dogs #trending #funny #viral #dog
0:23
Békeo
Рет қаралды 6 МЛН