#አላህን

  Рет қаралды 45,386

 Zemarit fikrte feleke ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ

Zemarit fikrte feleke ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ

2 жыл бұрын

አላህን ፈለግሁት ኢየሱስን አገኘሁት|| ዶ/ር ነቢል ቁሬሺ
ይህ መጽሀፍ Seeking Allah Finding Jesus: A Devout Muslim Encounters
Christianity”በሚል ርዕስ ከተጻፈው መጽሀፍ ላይ በደራሲው ፍቃድ የተተረጎመ ነው፡፡

Пікірлер: 125
@kukulu99
@kukulu99 Жыл бұрын
መልስ ያላገኘሁለት ብዙ ጥያቄዎች ነበሩኝ ህይወቴ በጭለማ ውስጥ ነበር እግዚአብሔር ግን እራራልኝ ምህረት አደረጎልኝ የልቤን ጨለማ አበራልኝ አሁን ግን እየሱስ ክርስቶስ ጌታይ ነህ ስለው በደስታ ነው
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ጌና መልስ አላገኘሽም ሲኦል መናፍቅ ውሸታም ለምን ትዋሽያለሽ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚያዘን አንድ ነገር አለ ወ/ማቴ 8፥4 ንስሐ ግቢ ሂወትሽን ደግሞ እንድታገኛት ወ/ዬው 6፥53-58 አንብበሽ ኩቡር ቕዱስ ስጋውና ደሙን መቀበል እሺ ዝምብለሽ መናፍቃን በጨፈሩሉሽ አትጨፍሪ
@kukulu99
@kukulu99 Жыл бұрын
@@user-up7tp8il3u በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። በክርስቶስ አምኛለሁ የዘላለም ህይወትንም አግኝቻለሁ ስለዚህ በጣም ደስተኛ ነኝ
@martatenker5973
@martatenker5973 Жыл бұрын
@@kukulu99 ተባረኪ
@sweetman5249
@sweetman5249 9 ай бұрын
@@user-up7tp8il3uAlferdibishim lanchi Christina be mutan sim tella, tejji Ena dabo medifat new. Le girar tawula mesiged new 😂😂😂. Midre kotetam hula … Orthodox Taot amiliko new …
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 ай бұрын
እዉነት መንገድ ህይወት ጌታ እየሱሰ ነዉ።
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ስራዉ ግሩምና ድንቅ ነው ወድሜ በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏💚💒💚
@mihiretassefa2249
@mihiretassefa2249 Жыл бұрын
Nebel he is a wonderful Pakistani pricher he died a years ago stomach cancer i realy very sad when i rember him
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ክክክክክ በየትኛው ቤት በምንፍቅና አዳራሽ ኖው እንጂ ከቤቱ እኮ ወጥታቹሃል ምድረ መናፍቅ ሁላ ንስሐ አትግቡ ተጃጃሉ ኢየሱስ ክርስቶስ አንድ ኖው እግዚአብሔር አንድ ኖው መንፈስ ቕዱስ አንድ ኖው አባት አሎው ያማልዳል ከማን ጋ ሊያማልድላቹ
@senayttsegaye5613
@senayttsegaye5613 Жыл бұрын
@@user-up7tp8il3u ye kalen sebrat kemenager kaleun manebeb yeshalal
@user-po7kt1pu5r
@user-po7kt1pu5r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን✝️
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj 2 жыл бұрын
ተመሥገን አምላኬ🙏🙏🙏🙏🙏
@tatekegermewe4881
@tatekegermewe4881 Жыл бұрын
እየሱስ ክርሰቶስ የሰውን 🧒ልጁ የለዉጥላ እየሱስ ጌታ ነው ❤😍😍!!!!!
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ምን ይላል የሆነ መናፍቅ ወደ ማን እንደተመለሰ ታቃለህ ወደምታመልኮው ሐሳዊ መሲሕ
@JesusisthewayJesusisthelife
@JesusisthewayJesusisthelife Жыл бұрын
​@@user-up7tp8il3uዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
@user-rk7bu3se8l
@user-rk7bu3se8l 6 ай бұрын
​@@user-up7tp8il3uiyesusi getaa new maleti kanadedachuu ibeduu ok machemi mariyami tamalidalechi yemili indayi meslishi christan bichaa new lijuu ok
@mulutesfaye1184
@mulutesfaye1184 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን! በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ሙሉ መናፍቅ በየትኛው ቤት ኖው የሚጸና በአዳራሹ እንጂ ከቤቱ እኮ ወጥታቹሃል ምድረ መናፍቃን ውሸታሞች
@user-bh6bt6cu5x
@user-bh6bt6cu5x Жыл бұрын
አረፈ እኮ😭
@asteraster8219
@asteraster8219 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታ
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
አው እግዚአብሔር ይመስገን ሞስሊሙ ይፈልገዋል ጌና አንቺ ግን ጌና ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መምጣት አለብሽ አስቴር እግዚአብሔር ይመስገን እንድትይ ወ/ማቴ 8፥4 አንብበሽ ንስሐ ግቢ ዝምብለሽ ከመናፍቃን ጋ አትጨፍሪ የሄ ውሸታም መናፍቅ ከሞስሊም የተመለሰ ወደ ማን ኖው የተመለሰ አያቅም
@mazafentaabebe6872
@mazafentaabebe6872 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@kiburamanuel570
@kiburamanuel570 2 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛላቹህ ተወዳጆች!!
@saronabraham6366
@saronabraham6366 Жыл бұрын
አሜን ለበረከት ሁኑ እንፀልይላችሁ
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
የምንፍቅና ጸጋ የሚባል አለ ስንት ጸጋ አለ አንድ ኖው እሱ ደግሞ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ጸጋ ኖው ለአባቶቻችን ተሰጠዋል ምድረ መናፍቅ በአዳራሹ የለም ጸጋቹ ተበልተዋል በሰይጣን
@user-qb6ed1sr5l
@user-qb6ed1sr5l 2 жыл бұрын
ተመስገን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@workneheshetu5864
@workneheshetu5864 Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ወርቅነሽ አንቺ መባረክ አለብሽ መጀመርያ በአባቶች መናፍቅ አባቶች የሚባርኩ ንቀሽ አንቺ ጌታ ይባረክ ማለት ትዕቢት ኖው ታቂያለሽ ወ/ማቴ 8፥4 አንብበሽ ጊዜ የለሽም ንስሐ ግቢ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተመሥገን ዙፋንህ ይባረክ እውነት ይገለጽላቸው
@destadereje8016
@destadereje8016 Жыл бұрын
God be with you! Keep your life long mission till the end. Thank you!
@rosa123rak4
@rosa123rak4 Жыл бұрын
yesalem geta izaber now👏👏✅🥰🥰🥰⛪️🤲🤲
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 Жыл бұрын
እግዝአብሄር ጸጋው ያብዛልህ 🙏
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Amen nnnnnn 💕🙏jesus is love you all people thank you jesus my father lord help you 💕🙏thank you
@user-ks3oe7ij3r
@user-ks3oe7ij3r 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p 3 ай бұрын
ፍቅርነህአተእግዚአብሄርለሁሉምሠውማሥተዋሉንሥጠን
@abcdefghijklmno5701
@abcdefghijklmno5701 2 жыл бұрын
ፀጋው ይብዛልህ ወድማችን
@BeMihret5909
@BeMihret5909 2 жыл бұрын
Thank you very much
@selamawitabebe8446
@selamawitabebe8446 Жыл бұрын
የሚገርም መገለጥ ነው
@ttmar6404
@ttmar6404 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም መፅሀፍ ነው 😯
@tewabechhaile7205
@tewabechhaile7205 Жыл бұрын
Bettu wdochachin egziabher yrdachiw❤💛💛💙💜💜💚💛🧡❤💚💙💜💜💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@almazguta4665
@almazguta4665 Жыл бұрын
Egzaber. Yebareke. Tsega. Yebzale. Dokteren. Ayadenem. Yegebe. Yeteredaew. Yadenale. Yetadegale🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@terizatadila5276
@terizatadila5276 Жыл бұрын
ኣሜን
@edentekile3710
@edentekile3710 Жыл бұрын
geta eyesus ybarkih
@gechteshome5688
@gechteshome5688 2 жыл бұрын
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 Жыл бұрын
Yeha terka nawu
@femaadem7360
@femaadem7360 Жыл бұрын
atewashu
@SENAITKIFLE-kx8wi
@SENAITKIFLE-kx8wi 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏💒💒
@haymanotyimer5481
@haymanotyimer5481 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ የበረሃው ሰይፍ የሚለውንና እስልምናን ለምን ተውኩት የሚሉትን መጻሕፍትም አቅርብልን።
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ስምስ ሃይማኖት አንቺ ግን መናፍቅ በይ ሃይማኖትሽ ትተሽዋል መናፍቅ ሆነሻል ወ/ማቴ 8፥4 አንብበሽ ንስሐ ግቢ
@haymanotyimer5481
@haymanotyimer5481 Жыл бұрын
@@user-up7tp8il3u ክክክ ምነው የሕይወትሽ ሂስትሪ በእጀ ነው አልክ። የማያውቁትን ሰው ዝም ብሎ መዝለፍ ራስን ትዝብት ውስጥ መጣል ነው። እኔስ ጥርት ያልኩ ኦርቶዶክስ እንጅ መናፍቅ አይደለኹም። አንተ ስላልከኝም አልኾንም። ልብ ይስጥኽ ወንድሜ የተሳሳትኩት ነገርኳን ቢኖር በፍቅር ማስረዳት እንጅ መናፍቅ ብሎ መሳደብ አግባብ አይደለም።
@meremmustefa1855
@meremmustefa1855 Жыл бұрын
ሙስሊም በመሆኔ አልሀምዱሊላህ ፍጡር ፈጣሪ አይሆንም ጌታን የሚረግዝ መሀፀን ጌታን የሚችል ቀብር የለም ለምን ፈጣሪ ሰማይን ምድርን የፈጠረጌታ በብዙ መሀሪ አዛኝ ጌታ ነው ሰው መምሰል አይጠበቅበትም
@engdaworkhabtamu6691
@engdaworkhabtamu6691 Жыл бұрын
I thank the lord
@kahsayemehare804
@kahsayemehare804 Жыл бұрын
Abatachennn Jésus hiyawu new
@selamtekle8778
@selamtekle8778 2 жыл бұрын
እባክህ ይሄን በዓረብኛ ላክልኝ. እባክህ
@mdenk5698
@mdenk5698 Жыл бұрын
ተዋህዶ ኦርቶ ዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
አሜን 🤲🤲😍
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 Жыл бұрын
ሐይማኖት አያድንም የሚያድነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ማመን ብቻ የዘላለም ሕይወትን አለው ስለዚህ አምነህ/አምነሽ/ህ ዳን/ኚ ስም ይዘህ/ሽ አትሙቺ /ት
@saronabraham6366
@saronabraham6366 Жыл бұрын
ከተቻልከ ለመዳን ቃሉን አንብብ መዳን በሌላ የለም።
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
@@saronabraham6366 አዎ መዳን በማንም የለምእኛ እኮ ኦርቶዶክስ ነን ነው አላወቅሽም🙄🙄🙄
@netsanetl8529
@netsanetl8529 Жыл бұрын
እህቴ ልብሽን ክሃይማኖት ላይ አንሽውና እውነትን ፈልጊው: "እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም ነፃነት ያውጣችሃል" ዩሐ ውን 8: 32
@femaadem7360
@femaadem7360 Жыл бұрын
ya ewnet kahuna esite ka baje tariku gar agenagnun be wushet atedelilu
@rosa123rak4
@rosa123rak4 Жыл бұрын
Uuufffff⛪️⛪️🥰🥰🥰⛪️⛪️🥰✅✅👏👏👏
@Ahayel
@Ahayel Жыл бұрын
Abet yeftery sra ene erase krstosen bezhu ayechlew amelk setayachew musilm gadegoch kedent bsheta bsebl tefsewl semu yekbr
@SebahIbro
@SebahIbro Жыл бұрын
Jesus is servant of his GOD,as he teaches us he is prophet of GOD..gospel john(20:17) tells us Jesus says "i am going to ascend to MY GOD...````````........."''MY GOD''''.....WHAT DOES IT MEAN JESUS SAYS ''MY GOD''????
@tutubevan932
@tutubevan932 Жыл бұрын
I and my father are one alanbebkem
@user-bt8pl8my9t
@user-bt8pl8my9t Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ከብዙ ሰዎች መሀል ተመረጥኩ እ
@eyasuminelu738
@eyasuminelu738 2 жыл бұрын
አጃኢብ ነው
@abdurehimhussen6679
@abdurehimhussen6679 2 ай бұрын
Died to check if Jesus is the true God....lol
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 Жыл бұрын
ውይይይይ ይሔ መልከመልካም ወጣት በካንሰር ሒወቱ አልፋል እግዚአብሔር ይመስገን መንገዱን ካስተካከለ በሗላ መሞቱ💔😥😥😥😥
@wemernesro-tk8ed
@wemernesro-tk8ed Жыл бұрын
ኢዚጋ ለክርስቲያን ወንድምና ኢሄቶች ጥያቄ አለኝ ኢየሱስ ከሃጢኣት ሊያድነንነዉ የሞተዉ ትላላችሁ አኛ ስንወለድ ሃጢኣተኞች ነን ትላላችሁ ሱብሃን አላህ ለታላቁ ጌታ ጥራቻ ይገባዉ ማንም ሰዉ ሲወለድ ንፁህነዉ ኢናንተ ኢንደሚትሉን ከሆነ ዛፍዋን አዳም ስለበላነዉ ትላላችሁ አዳም ለሃጢኣቱ በግዜዉ ይቅርታ በሏል የሰማዩምና የምድር ፈጣሪ አሏህ ይቅር ብሉታል ኢሱ መሀሪና አዛኝነዉና አንድ ኢዉነት ልንገራችሁ ከመፅሀፍ ቅዱስ አባት ስለልጁ ሃጢኣት አይጠየቅም ኢናት ሰለልጇ አትጠየቅም ይህ የሚሆነዉ በትንሳኤዉ ቀንነዉ መፅሀፍ ቅዱስ ኢንዲህ ካለ ኢየሱስ ስለናተ ሐጢኣት ሚናገባዉ ልብ በሉ ፈትሹ ሰዉ ባላችሁ አስተምህሮ አትሄዱ ይልቁንስ ቁርኣንና መፅሀፍ ቅዱስን አነፃፅሩ ኢዉነትን ከፈለጋችሁ
@markhandy3471
@markhandy3471 Жыл бұрын
በመጀመሪያ አመክኖአዊነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ምክንያቱም ብዙ ሙስሊሞች ወንጌልን ላለመስማት ብዙ ይጥራሉ ከመሸሽ ግን የያዝነውን ነገር ማረጋገጥ ይመረጣል ።ነገር ግን አዳም ና ሔዋንን ከዛፉ ከበሉ እንደሚሞቱ ነው ያስጠነቀቃቸው የሚሞቱት የስጋ ሞት ሳይሆን የመንፈስ ሞት ነው ......... እናም ምንአልባት መፅሐፍ ቅዱስ ምታነቢ ከሆነ ብዙ ይገባሻል መርምሪ
@user-wf1yl9he1e
@user-wf1yl9he1e Жыл бұрын
አደም በሰራው አጥያት ይቅር ብሎታል ብለሻል እና እንዴት ይቅር አለው መወቅ ከልቻልሽ የክርስትና ትርጉም አይገባሽም እህቴ ። ከሰማያ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ተወልጄ ከአምስት መቶ አመት አድንሃለው ብሎ ቃል ገባለት ለአደም ከዛ ከስጋዋ ስጋ ከነፍስዋ ነፍስ ነስቶ ተወልዶ አደነን በመስቀል ተሰቅሎም ሞታችን ሞቱ አድርጋ አደነንን አቤት ፍቅር አቤት መታደር አቤት መመረጥ ክብር ላንት ይሁን አባታችን
@ljama-g3w
@ljama-g3w 9 күн бұрын
አላህ ይቅር ካለው ለምን ከገነት አባረረው ለምን እንዲሞት አደረገ ይችን ከመለስካት ይገባሃል
@user-tu9uj4vo2y
@user-tu9uj4vo2y 2 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወንዲሜ ሙስሊም ነበርኩኝ ላልከው በፍፁም ኢስላምን አታውቀውም ግን ወንዲሜ ቁርአንን እንዲታነበውና አንብበህ ውነትን እንዲትረዳ አደራ እልሀለው የማይሞተውን እና ያልተሰቀለውን እማይራበውን እና እማይጠማውን አምላክህ እንዲትገዛው አደራ እልሀለው አላህ ቀጥተውን መንገድ እንዲመራህ ዱአ አደርግላሀው ።
@user-kc7jv3bj3z
@user-kc7jv3bj3z 11 ай бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጣቹ
@ljama-g3w
@ljama-g3w 9 күн бұрын
😂
@amenat8389
@amenat8389 Жыл бұрын
አዋ አላህ አንድ ነው ሁለት ሶስት አይደለም ሙሀመድም ሱለሏሁ አልይህ ወሰለም የአለህመልክትኛ ነው ሰለም በሱላይ ይሁን እሱስ የአላህ ባርያነው እና መልክትኛነው እጀአምላክነት የለውም ደግሞ አይገባውም እናን ተ የራሳችሁን ብቻ አስተምሩ እኛ ሙስሊምሞ የራሳችንነው የምንማርው ምክንያቱም እማይጠቅመን ነበር ላይ ግዝያችንን አናጠፋም. ደግም
@mohammedseid5054
@mohammedseid5054 Жыл бұрын
እነ ተረተረት የዩሀንስ ወንጌል 17 ቁጥር 3 ን አንብቡ ክርስቲያኑን እያታለላችሁ ኑሩ
@azebfantaye6441
@azebfantaye6441 Жыл бұрын
ሕያው ቃል (God's Word) -------------------- የዮሐንስ ወንጌል 17 3፤ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት። --------------------
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 Жыл бұрын
ያጋኘው እኮ እየሱስን ነው። ኦርቶዶክስን ክር እይደለም
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ክክክክክክ ምን እያልሽ ኖው ጅል መናፍቅ ታደለች አሁልሽ ከሰረች እንዳይሉሽ መናፍቅ ሲጀመር ድንቁርናቹሁን አይቶ እኮ ኖው እዚህ እያስተላለፉ ገንዘባቾው የሚያካብቱ መናፍቅ ድህረ መናፍቅ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እኮ አለ ማወቕሽ ኖው ከየት መጣች ክሐዲ መናፍቅ
@JesusisthewayJesusisthelife
@JesusisthewayJesusisthelife Жыл бұрын
​@@user-up7tp8il3uዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
@user-gq9ti6sg4g
@user-gq9ti6sg4g 4 ай бұрын
​​@@user-up7tp8il3u ለአውሬው የስድብ አፍ ተሰቶታል
@ljama-g3w
@ljama-g3w 9 күн бұрын
​@@user-up7tp8il3uከመሳደብ ሰእሉን ቀደሽ ጣይው
@tilahunfekade9684
@tilahunfekade9684 Жыл бұрын
ሞተ ህዲና እየዉ ቻናሉን መጨረሻዉን
@rediwanjemal4563
@rediwanjemal4563 Жыл бұрын
አላህ ክ ትርክት ኡነተኛ ሐይማኖት ወደ ሆነው። ወደ እስልምነ አላህ ይማልሰቹህ። እስልምነ የአንድ ሰው ትርክት ሰይሆን ሀዲሲነ ቁራኒን ነው ምኒከተለው።
@nestibornagaininchrist8284
@nestibornagaininchrist8284 Жыл бұрын
😂😂፣😂 አላህ ጣኦት ነው እኮ ታቂዋለሽ ከጨለማ ውጡ ውጡ
@user-xb4jg6dm1q
@user-xb4jg6dm1q 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d Жыл бұрын
ግን ኦርቶዶክስ ወይስ ብሮታስታስ ነው
@bizuayehuhailegeorgis4712
@bizuayehuhailegeorgis4712 Жыл бұрын
E ኢየሱስ ጌታ ነው ፣ቤዛ፣ጠበቃ፣ዋሰ፣ሊቀ ካህን፣አምላክ ነው አሜን።
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 Жыл бұрын
የሀይማኖት ስም አያድንም መዳንም በሌላ በማንም የለም መዳን በጌታ በእየሱስ ብቻና ብቻ ነው ሞቶ ያዳነን እርሱ ብቻ ነው ስለእኛ ዋጋ የከፈለው እርሱን ለእኔ ነው የሞተው ብሎ ማመን እና መቀበል ያድናል ! እየሱስ ጌታ ነው !
@user-mp3ro2ef2z
@user-mp3ro2ef2z Жыл бұрын
ፕሮቴስታንት ነው ልጁ ግን ልጅ በጣም እዋቂ እሚባል ሙስሊም ነበር ግን ኦርቶዶክስ አደለም ፕሮቴስታንት ነው
@abdurehimhussen6679
@abdurehimhussen6679 2 ай бұрын
Ali shabir show him how he was a sponsored preacher he was no knowledge of Islam, even he didn't convert his family ....just poppets of Devil wood....lol
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ወደ የትኛው ኢይሱስን ኖው ያገኘው ምናልባት ሐሳዊ የመናፍቃን ሐሳዊ መሲሕ እንዳይሆን ያገኞው እውነት መንገድ ሂወት የድንግል ማርያም ኢየሱስ ክርስቶስ ከሆነ ድሕነት አግኝተዋል ምድረ መናፍቅ ዝምብላቹ ነፍሳቹ አታታልሉ ወ/ማቴ 8፥4 አንብባቹ ንስሐ ግቡ መጽሐፍ አንብባቹሃል ስብከት ሰበካቹ ታአምር አደረጋቹ ብሎ የሚምራቹ እንዳይ መስላቹ ምድረ መናፍቃን ሁላ ጅላጅል እሱ ከአሕዛብ እንደመጣ እግዚአብሔር ያቀዋል በዚህ ምስኪኖቹን ይሳሳታሉ ብላቹ መናፍቅ እቅድህን ፈልግ ከጭፈራ ወጥታቹ ከባዶ አዳራሽ ተላቃቹ ወደ ሂወታቹ መፈተሽ ግቡ እሱ ሂወቱን እየፈተሸ ኖው
@friyewmariam7193
@friyewmariam7193 Жыл бұрын
እየሱስ አንድ ነው ከድንግል ማሪያም የተወለደው ሌላ እየሱስ የለም እሱን እየሱስን መቼ አወቅከው? ማሪያም ማወቅ እየሱስን ማወቅ አይደለም እየሱስ ብቻውን ያድናል የድንግል ማርያም ልጅ እሱ መንገድ፣እውነት ፣ህይወት ነኝ በእኔ በቀር ወደአብ የሚመጣ የለም ይላል ዮሐ 14:6 -መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ይባላል "ሐዋ 4:12መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም።
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
@@friyewmariam7193 ክክክክክክ ፍሪየ ኖው ስምሽ ከድንግል ማርያም የተወለዶውን ኢየሱስ ክርስቶስ ታቄዋለሽ ታድያ ለምን ተጠራጠርሽ ወደ ምንፍቅና ሄድሽ
@user-gq9ti6sg4g
@user-gq9ti6sg4g 4 ай бұрын
እህታቼን enwdshlne ጌታ ይወድሻል
@ahi_bab
@ahi_bab Жыл бұрын
አምላክ አይበላም አይጠጣም አይሞትም አያንቀላፋም አይደክምም ፣but Jesus....
@fhhf3250
@fhhf3250 Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ሰዉ በሆነበት ወራት በልታል ጠጥታል ግን አሁን ኢየሱስ አሁን እንደምናዉቀዉ ይላል ታላቁ ሓዋርያ ኢየሱስ በሞቱ ሞታችን ሻረልን በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን በእርሱ ሕማም እኛ ተፈወስን አድን ልጠይቅሽ አምላክ ከልሆነ እንዴት ወደሰማይ ልያርግ ይችልል ብለሽ ታስብያለሽ ኢየሱስ የፍቅር አምላክ ነዉ እርሱ የዘልዓለም አምላክ ነዉ ጌታችንን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሳልመርጥህ ስለመረጥከኝ አመሰግንሃሎህ እህቴ ያለሽበት እስብ ምንድነኝ ብለሽ ጠይቅ ክርስቶስ ጠይቅዉ እሱ የሰላም አምላክ ነዉ
@ahi_bab
@ahi_bab Жыл бұрын
@@fhhf3250 ወደሰማይ ማረግ ከፈጣሪ አሏህ በነብይነቱ የተሰጠው ተአምር ነው ለዚህ ደሞ መደነቅ ያለበት ፈጣሪ እንጅ ኢሳ(ሰላም በሱ ላይ ይሁን) አይደለም ልክ ሙሴ በትሩን እባብ እንዳረገው:ነብዩ ሙሀመድ ጨረቃን ከሁለት እንደተከፈለችላቸው;ሌሎችም ብዙ ድንቅ ተአምራቶች ሰርተዋል ግን ይህ ፈጣሪ አያስብላቸውም
@ahi_bab
@ahi_bab Жыл бұрын
@@fhhf3250 እየሱስ በራሱ ምንም ነገር ማድረግ እደማይችል ሲናገር መፅሀፉ ላይ እንዲ ይላል“እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።” - ዮሐንስ 5፥30
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
@@fhhf3250 ክክክክክክ አንቺ መናፍቅ ነሽ ለምን መጀመርያ አትማሪም ሳምራዊታ ሴት ጋ ሄዶ ውሃ ስጭኝ አላት ሐዋርያት ተመልሶው ምግብ አመጣን ና ብላ አሉት ያታውቁት ምግብ በልቻለሁ አላቾው የሳምራዊታ መመለስ ኖው ምግቡ ስለ አንድ ሐጥያተኛ አዳም ወደዚች ምድር መጣ ክብር ይግባት በእናታችን ድንግል ማርያም አድሮ ተወልዶ መጣብን ስለዚህ ጠይቂ መልስ ለምስጠት መማር አለብሽ ምግብ በላ ምን ትላላች መናፍቅ ይልቁስ ንስሐ ግቢ ወ/ማቴ 8፥4
@ljama-g3w
@ljama-g3w 9 күн бұрын
እና አምላክ ጀነት ውስጥ ለምን ጠጅ ይጠምቃል
@salmanabdo1079
@salmanabdo1079 Жыл бұрын
እየሱስን አገኘሁት ? በአካል ነው ያገኘሀው ወይስ በሀሳብ ?
@rediwanjemal4563
@rediwanjemal4563 Жыл бұрын
ኡነት አንድ ብቸ ነች። እሱም ሙስልም ነው።
@user-vu6tx2rx6y
@user-vu6tx2rx6y 9 ай бұрын
ነገ ሲገባሽ አንችም ትመለሳለሽ
@user-gq9ti6sg4g
@user-gq9ti6sg4g 4 ай бұрын
@rediwanjemal4563 እህታችን ጌታ ይወድሻል እኛም እንወድሻለን
@misbahtemam5275
@misbahtemam5275 Жыл бұрын
በዉሸት ሃይማኖት አይገነባም
@user-wf1yl9he1e
@user-wf1yl9he1e Жыл бұрын
መቼ ይገብሃል የመሃመድ ውሸት ያሰከረህ
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
የሄ የሚያስተላልፎው መናፍቅ ኖው በሙዚቃ አቀናብሮ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዝምብላቹ አትሳሳቱ ለጥቅሙ ኖው መናፍቅ ሊያመንፍቅ እየጣረ
@user-mp3ro2ef2z
@user-mp3ro2ef2z Жыл бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው ግን ልጆ ፕሮቴስታንት ነው
@user-gq9ti6sg4g
@user-gq9ti6sg4g 4 ай бұрын
ጌታ ይወድሻል እንወድሻለን
#አላህን ፈለኩት #ኢየሱስን አገኘሁት # ክፍል ሁለት (2) ትረካ || እውነተኛ ታሪክ
35:07
Zemarit fikrte feleke ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ
Рет қаралды 13 М.
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 3,5 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 122 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,4 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 29 МЛН
ሰሚራ ከእስልምና ወድ ክርስትና ለምን መጣች? ምስክርነት
1:18:24
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 41 М.
181ኛ ገጠመኝ፦ የሚጥል በሽታ ታሪክ ከእናት ወደ ልጅ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:52:53
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 51 М.
Невероятный челлендж
0:51
TanobobaShorts
Рет қаралды 2,6 МЛН
#automobile #rek #cover #love #kesfet #ambulance #keşfet
0:47