''አላከራይም !'' እማማ ዝናሽ እና አቶ ጫንያለው

  Рет қаралды 103,292

Zeki Tube

Zeki Tube

8 ай бұрын

#emama_zinash #zeki_tube #charity

Пікірлер: 518
@johnfirst8855
@johnfirst8855 8 ай бұрын
እናቶቻችን የሀገር ሀብቶቻችን ናቸዉ..❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Eminetn
@Eminetn 8 ай бұрын
መጨረሻየን አብጀው የማታ እንጀራ ስጠኝ ሚባለው ልክ ለማማ ዝናሽ ነው አምላክ ስራው ድንቅ ነው አንተን የጣለላቸው በእውነት እስከዛሬ በሂወት አይኖሩም ነበር የመጀመሪያውን አይተን አሁን ያለንበትን ስናይ እግዜአብሄር እንዳተ ያሉትን ያብዛ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህ እንደምድር አሽዋ ይብዛ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ 🙏🙏
@mintwabtemesgen6482
@mintwabtemesgen6482 8 ай бұрын
ዘኪ እባክህ ብዙ እንዲናደዱ አታድርጋቸው ይጎዳሉ። የሚያዝናናቸው ላይ ትኩረት ብታደሮግ ይሻላል። ለሁለታችሁም እድሜ ከጤና ይስጥልን።አሜን።
@youTubesunDay
@youTubesunDay 8 ай бұрын
በጣም
@user-oy4nk1ek7v
@user-oy4nk1ek7v 8 ай бұрын
ትክክል..
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 8 ай бұрын
ደሰ ስትሉ ማርያም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤️🙏
@belayineshseleshi8636
@belayineshseleshi8636 8 ай бұрын
የኔናት ጨዋታ አዋቂ አሥተዋይ ቁምነገረኛ የኔመቤት እድሜ ጨምሮ ጨመሮ ይሥጦት ዉለታን የማይረሱ በቱን አንኮን ያበበች ቤትነዉአሉ የኔናት በዘመናቸዉ በጣም ጥሩ ሠዉ ሥለነበሩ እግዚአብሔር ከዛሁሉ አንሥቶ መጦሪያ ሠጣቸዉ ሣያሥቡት ለጅም ሠጣቸዉ ተገኘወርቅ አሉ ይገርማል የኔ ቁም ነገረኛ ❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 8 ай бұрын
ዕድለኛ ናቸው❤❤❤
@user-qo4js7yh9p
@user-qo4js7yh9p 8 ай бұрын
ዘካሪያስ ይበሳጫሉ ጥንቃቄ እያደረክ ዉስጣቸዉ ይጎዳል ዘኪ በተረፈ እግዚአብሔር ይባርክህ
@Yabseratube
@Yabseratube 8 ай бұрын
የኔ እናት ንግግራቸዉ ሁሉ የሚጣፍጥ❤❤❤
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 8 ай бұрын
Ewnte new yabsra
@argwaabi6189
@argwaabi6189 8 ай бұрын
ዬማንግስት፡ያላህ😂😂😂😂😂ሚንአምጥቶብኛ፡ናዉዬዋጣዉ፡😂😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 8 ай бұрын
Sra tru new fikr
@mulubirara7956
@mulubirara7956 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ዓይ እማማ ዝናሽ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 8 ай бұрын
Men Adrguu yabsra
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 8 ай бұрын
የኔ ናት እደህፃነው እሚያጫወቱት ዘኪእርጂም እድሜ ይሰጠወት አተም ተባርክ ወድሜ❤❤❤❤
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ እና ዘኪን የሚወድ በላይክ አሳኟቸው ውዶቼ እኔ ስለምወዳቸው 👍 💞💞💞
@medi9725
@medi9725 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@helenayele6541
@helenayele6541 8 ай бұрын
እሰይ እማማ ዝናሽዬ መንግስታቸውን ወዳድ አክባሪ ሀገር ወዳድ ጀግና እናት።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
አይ እማምዬ ኑሩልን ጨዋታ አዋቂ ናቸው❤ የሳቸው ወታደሮች እኮ መንግስትም ያለው አይምስለኝም መጨረሽችንን እንደ እማማ ዝናሽ አሳምርልን🙏🏾❤❤❤
@senaittafesse3234
@senaittafesse3234 8 ай бұрын
የማያናድዳቸው ጭዎታ ቢሆን ጥሩ ነው ጤናቸውን እንዳይጎዳቸው እና እውነት መስሎዎቸው በነገሩ እንዳይጨነቁበት እግዚአብሔር ጤናን እና እድሜን ይስጣቸው አንተንም በረከቱን ያብዛልህ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 8 ай бұрын
የኔ እማማዬ😂እንኳን ለዘኪ ለርሶ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቸሩ መደሃኒት አለም🙏እድሜ ከጤና🙏ከሃገር 💚💛❤ሰላም ጋር ጋር🥰🙏
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 8 ай бұрын
አማማ ዝናሽ ጨዋታ አይጠገቡ ቁፍጣ ነዋ እድሜ ጤና ከልጁታጋ እግዛአብሔር ይስጥልን
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 8 ай бұрын
ደግሞ ሰው ነው ብየ ከሱ እነጋገራለሁ አሉ እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጦት
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 8 ай бұрын
እመማ ዝናሽዬ ሲናደዱ ይጨቀኛል አይናደዱ ❤🙏
@sabalegesse2959
@sabalegesse2959 8 ай бұрын
አሁን በሽታ ላይ የሚጥል ቀልድ ነው እናቶች በቤታቸው ቀልድ አያቁም ምነው ቀልድ ጠፋባችሁ እንዴ ????
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 8 ай бұрын
ደስም ቢል ደስም ባይል መከትከት ነዉ እንጅ 😂😂😂😂 አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@asetube206
@asetube206 8 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጦትእማማ ዝናሽዬ ዘኪ ፈጣሪ ይስጥክ ተባረክ ❤
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤እድማቸዉን ያርዝም ዘኬ አንተንም እመቤቴ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💛❤
@yederawerqabenet
@yederawerqabenet 8 ай бұрын
ወንድሜ ዘከሪያስ ጥሩ ነገር እያደረክ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ !! ጩኸቱ ከቁርባኑ ጋር ትልቅ አይከብድም? ከእድሜ ጋርም ቲኒሽ ይከብዳል ከአንተ ባላውቅም ቀነስ አድርገው ።
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 8 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኙላቸው ውዶቼ
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 8 ай бұрын
እኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤
@mslove3676
@mslove3676 8 ай бұрын
የኔ እናት ❤❤❤❤ዘካርያስ አንተም የልብህን መሻት እመብርሀን ትሙላልህ ወንድሜ ❤❤❤
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 8 ай бұрын
😂😂😂አይ ዘኪ ከበጎ ስራህ በተጨማሪ ምርጥ ኮሜዲ ነህ አነፈርከኝ
@yohtek
@yohtek 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ እኮ ለከሀዲ መናፍቃን መድሀኒት ናችው እድሜ ይስጥልን
@mekuanent8744
@mekuanent8744 8 ай бұрын
ምስኪን😂
@dantsga4180
@dantsga4180 8 ай бұрын
ከሀዱ አንተ ነህ በዚህ ዘመን የድንቁርናህ ጥግ ነው ባንተ ቤት አሁን ፕሮቴስታንቱን መሳደብህ ባልሆነ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 8 ай бұрын
​@@dantsga4180 አይገርምም? ለስድብ የሚፈጥን ትውልድ ፤
@zm645
@zm645 8 ай бұрын
Denkoro bicha nw migeltsih protestantm meslogn mirrdachew
@hannalulu4576
@hannalulu4576 8 ай бұрын
እንደው በየነገሩ ላይ ሰውን ካልተሳደባችሁ፣ አይሆንም?
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 8 ай бұрын
የኔናት፡እድሜ፡ከጤና፡ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@mamebekele6077
@mamebekele6077 8 ай бұрын
ዘኪ እማማ ዝናሽን አታበሳጫቸው ይታመሙብሀል
@abrehettesfatsion1729
@abrehettesfatsion1729 8 ай бұрын
በሳቅ ፈረስኩ ዘካርያስ ሆዴ ቆሰለ አትነካካቸው ❤️❤️❤️❤️❤️
@jimmyhaile4743
@jimmyhaile4743 8 ай бұрын
አስጨነካቸው ዘኪ ለጤናቸው ጥሩ አይደለም
@helenshemeles4307
@helenshemeles4307 8 ай бұрын
የኔ ፍቅር እማማ ዝናሽ የኔ ፍቅር እኮ ናቸው ዘኪየ ኢትዬጵያ የዛሬ ወር እመጣለሁ ከለንደን ምን ይፈልጋለሁ ለማማ ዝናሽ
@OptimisticCoastalBeach-fz9ds
@OptimisticCoastalBeach-fz9ds 8 ай бұрын
ዘኪ ቤቱ ይከራያል እንዲህ ባትላቸው መልካም ነው
@rozasisi9536
@rozasisi9536 8 ай бұрын
እኔኮ እማማ ዝናሽ ብቻ አደሉም የሚያስቁኝ ዘኪን እራሱ ሳየው ያስቀኛል 😂😂😂😂😂😂😂
@tg-vl6vy
@tg-vl6vy 8 ай бұрын
ዘኪ ስቄ አላውቅም ነበር ዛሬ አዝናናችሁኝ እማማ ዝናሽ አራዳዋ ደስ ስትሉ
@Ambassel
@Ambassel 8 ай бұрын
በናትህ አታስጩሃቸው ልባቸውን ይደክማቸዋል::
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
አታበሳጫቸው ግን ደም ግፊት ይይዛቸዋል በኋላ እንዳይፀፅትህ
@warkamedia
@warkamedia 8 ай бұрын
የኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እስኪ እማማ ዝናሽን እንደኔ በጉጉት የምትጠብቁ. ❤❤❤❤
@user-jh7qo5uo8p
@user-jh7qo5uo8p 8 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እናትና ልጅች 🙏❤️🥰
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 8 ай бұрын
እናትናልጁእኳን ደህናመጣችሁ የኔመልካም ዚኪየ❤❤❤የኔናት ጀማነሽ ናፍቃኝ አልይ አሉ ❤❤❤ጀሙቶሎቶሎ ህያቸውእባክሽ😢😢
@tiazone3655
@tiazone3655 8 ай бұрын
እስክ እመማ ዝነሽን የምወድ❤❤ ዘክዬ እማማን አስጮክ❤ እኮ ፈታ አራጉኝ❤
@GalilaRout
@GalilaRout 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እሶፋላይ ቁጭ ይበሉ እንጋ ገር 😂😂😂😂😂 አይ እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይጨምሮሎት❤❤❤❤
@abinetteshome9654
@abinetteshome9654 8 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤
@meronteklu7956
@meronteklu7956 8 ай бұрын
ዘኪ እባክህ አታናዳቸው ለጤናቸው ጥሩ እንዳልሆነ እወቅ የሚናገሩትንም በትግስት አስጨርሳቸው ደስ የሚላቸውን ነገር አድርግላቸ ተባረክ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 8 ай бұрын
መወለድ ቋንቋ ነው ምባለው አባባል በእማማ ዝናሽዬና በዘካኪ መየት ይቻላል ። እግዚአብሔር አምላክ የኛንም የማታችንን ያሳምርልን❤❤❤❤
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 8 ай бұрын
@rahmafamily4964 እውይ 😭የራስ ልጅ ሆኖ ስንት ክፉ አለ እግዚአብሔር ከስር መሰረት የተባረከ ልጅ ይስጠን እንጂ።
@wendeyemana5135
@wendeyemana5135 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፍቅር ይስጣቹ። ሰላም ለሀገራችን
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 8 ай бұрын
እማማ እድሜና ጤና ይስጠዎት ❤ ጀማነሽ አትጥፊባቸው 🥰
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 8 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ እማምዬ እድሜ ማምሻዎት ያማረ እድለኛኖት ዘኪ በስማም 😂😂😂😂😂😂
@MimiShaTube
@MimiShaTube 8 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ የሣቄ ምንጭ ኑሩልኝ ዘኪ ምርጥ ልጅ ተባረክ
@hayatsaed7577
@hayatsaed7577 8 ай бұрын
kkkkkkk❤ዘኬ ዘመንሕ ይባረክ ዘርሕ ይብዛ😂🎉 ዘክየ ጃኬቱ ወነትም ያቶ ጫናለዉ መሖን አለበት😂😂😂😂🎉❤
@user-vs4qj1it7o
@user-vs4qj1it7o 7 ай бұрын
በናት ዘኪ አታናዳቸው እደዚ አስቃቸው ሳቃቸው እንዴት እንደሚያምር ሲናደዱ እንዴት እንደሚያሳዝኑ እንባዬ ነው የሚመጣብኝ እድሜ ይስጥልን የኔውድ እናት አንተም ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤😍😍😍
@rozatube2591
@rozatube2591 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ አያቴን ያስታዉሱኛል ስወዳቸው ዘኪ ፈጣሪ ይባርክህ ❤
@luhhh8942
@luhhh8942 8 ай бұрын
ማማዬ እረጅም እድሜ ይሰጥዎት
@billusemere3163
@billusemere3163 8 ай бұрын
Happy Sunday Zeki and Emama Zenash good to see you guys 💞
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 8 ай бұрын
ዘኪ የኔ መልካም ተባረክ እማማዝናሽ እረጅም እድሜ ይስጦት የማታዬን አሳምርልኝ ነው❤❤
@kalkidantenaw8208
@kalkidantenaw8208 8 ай бұрын
አሩን ሊያራነው የመጣው 😅😅😅😅😅 አልቻልኩም😅😅
@samyhabte2821
@samyhabte2821 8 ай бұрын
አቶ ግርማን ቤተሰብ በጣም ነው የሚያከብሩዋቸው እማማ ዝናሽ ጎረቤቶቻቸውን በጣም ያከብራሉ እንዲህ ነው አብሮ መኖር
@user-xr6lk5pq7q
@user-xr6lk5pq7q 8 ай бұрын
የኔ እናት የኛ አዝናኝ ሌላ ከማይ እማማ ዝናሽ ማየት ያዝናኑናን የዘኪየ እናት ❤❤❤❤❤❤
@umuhuda4401
@umuhuda4401 8 ай бұрын
ዘኪ ትለያለክ ዝንዬ እንዴት አምሮባቸዋል አላህ የስራክን ውጤት ባሰብከው ነገር ይካስክ ❤❤
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 8 ай бұрын
እማ ዝኑ የኔ ደስታ የሳቄ ምንጭ እድሜ ከጤና ይስጥዎት የማይሰለቹ ሁሌም እዲስ ብርቅዬ እናት ስቀው አሳቁኝ። ዛሬ ደግሞ ዘካራስ ተነስቶበታል ልታናድዳቸው ምን እየሆንክ ነው? አንዳንዴ የሚመጣብህ ነገር አለ እግዜር ይቅር ይበልህ።
@mdet3801
@mdet3801 8 ай бұрын
የኔናት እደሜ ከጤና ጋር ተመየሁልሁ ዘክየ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ እንዲህ ሲጫወቱ የሚያወራቸው ሰዎች ሲኖሩ የማስታወስ ችሎታቸው ይጨምራል። እናት አባቶች በትካዜ እና በዝምታ ብዛት ነው የመርሳት ችግር የሚገጥመው ። በገንዘብ የማይተመን ትሪትመንት ነው እየሰጠሀቸው ያለኽው።እግዚአብሔር ይባርክህ ዘኪ። እማማ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏👏💐💐💐💐💕
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ እድሜ ይስጦ ዘኪ ዘር ይውጣልህ
@samyhabte2821
@samyhabte2821 8 ай бұрын
ዘኪ ባለቤትህን እማማ ዝናሽ በጣም ነው የሚወዷት ለምን አታመጣላቸውም
@hawalagea8251
@hawalagea8251 8 ай бұрын
ዘኪ ጌታ ዘመንህ ይባረክ እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ከነባለቤትህ ይስጥህ እኔ ከመጀመሪያ ጀምሮ ነው የምከታተላችሁ ተባረክ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 8 ай бұрын
ዘኪ ሰላምህ ይብዛ ውጪ ያሉ ሰዎችን ብታሳስባቸው የጆሮ ማዳመጫ ድጋፍ ሰጪ መሳሪያ እንፊተባበሩህ እንዲህ ከምትጯጯህ በተለይ በህክምና ላይ የተሰማሩ ሰዎች ብትነግራቸው ያግዙህ ነበር ለእማማ ዝናሽም ጥሩ እገዛ ነው ላንተም ከመጮኽ ያሳርፍሃል
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ 💚💛❤😘😘😘😘😘😘 ዘኪ ምርጥ ሰው ስታስቃቸው ደስ ስትሉ😍😍 የሚያናድዳቸውን ቀልድ ግን አትቀልድ እ ሳቸው የእውነት ስለሚናደዱ ለጤናቸው ጥሩ አይደለም!!!!
@samyhabte2821
@samyhabte2821 5 ай бұрын
ጀማነሽ በጣም ነው የሚዎዱሽ እማማ ዝናሽ ነይላቸው እባክሽ
@user-rn7kk8wu3e
@user-rn7kk8wu3e 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ ዛሪ ደስተኛ ንዎት ሁሌም ደስተኛ ይሁኑልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@Dinke363
@Dinke363 8 ай бұрын
የኔ እናት ስለሚወዷት አለመምጣቷ ቅር ብሏቸው ነው እኮ የኔ ምስኪን እናት❤❤❤
@MulualemmulaatuMulaatu
@MulualemmulaatuMulaatu 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለእማማ ዝናሽ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፣
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 8 ай бұрын
ትክክል ነው ሰው ሲያረጅ ህፃን ይሆናል ሚባለው ዘኪ ታድለህ አንተኮ ነፍስ ቀጣይ ነህ በምድሩም በሰማዩም ታደልክ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
ዛሬ. በሳቅ ምትኩ እውነት እናትና ልጁ የሳቅ ምንጭ ናቸው
@lemlempatero3574
@lemlempatero3574 8 ай бұрын
ዋዉ እደዛሬ ስቄ አላዉቅም እሰከመጨረሻዉ ቆጆ ድራማ እድሜ ከጤና ጋር
@meskizewde9878
@meskizewde9878 8 ай бұрын
ዉይ እማማ ዝናሽ ጀማነሽን በጣም ነዉ የሚወዷት ❤
@birtucaneshet-zv6hp
@birtucaneshet-zv6hp 8 ай бұрын
ዘኪ ታድለህ በብዙ ነውኮ የተባረከው
@user-oy4nk1ek7v
@user-oy4nk1ek7v 8 ай бұрын
ዘኬ እባክህን ተናደው እንዳይታመሙብህ ቤቱ ይከራያል እትትበላቸው❤
@KidusTesfaye-yw3cw
@KidusTesfaye-yw3cw 8 ай бұрын
እኔንም አሳቃችሁኝ ዘኪ ተባረክ ፍቅራችሁ ደስ ሲል በልጆችህ ይባርክህ ❤❤❤
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 8 ай бұрын
ዘኪዬ እግዚአብሄር ይበርክህ❤❤❤❤
@user-wm2tm3zx2k
@user-wm2tm3zx2k 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ የኔ ውድ ቆንጆ እናት እድሜ ከጤና ይስጥዎት ተገኘ ወርቅ እባክህ አታበሳጫቸው ይጎዱብሀል 😂❤😂❤
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ ከነ ልጆት እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ሺአመት ኑሩልን አይጠገቡም እኮ
@askidesta4271
@askidesta4271 8 ай бұрын
አይ እማማ ዝማሽየ ኑሩልን ዘላለም❤❤❤❤
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 8 ай бұрын
ወይ ዘኪ ሁሉም ያምር ብሀል በልጆችህ ያስቅህ
@meskeremassefa280
@meskeremassefa280 8 ай бұрын
እድሜና ጤና ለእማምዬና ለዘኪዬ ለጀምዬ ሺሕ አመት ኑሩልኝ እማምዬ ዝንዬ ውድድ እናረገወታለን❤❤❤❤❤❤❤
@marthachane9777
@marthachane9777 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዘካሪያስ በሳቅ ገደልከኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@almazdubale9277
@almazdubale9277 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከእግዚአብሔር በታች ዘካርያስ አንተ ነክ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ተብሎ የሚመረቀው እዉነት ነው ዘካርያስ እግዚአብሔር አምላክ ቤትክን በበረከት ይሙሉልክ ስላሴዎች የነገው ሚካኤል በፍሬ ይባርክህ ተባረክ ዘክዬ
@user-gc6rv4bc9n
@user-gc6rv4bc9n 8 ай бұрын
በሳቅ ሞትኩ ወይኔ
@hirutarga4704
@hirutarga4704 8 ай бұрын
የእኔ እናት እኛም እንወዳቸዋለን ዘኪ
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 8 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ እድሜ ይስጦታ ❤😂
@Dior768
@Dior768 8 ай бұрын
❤❤❤ ዘኪ፡በጣም፡እናመሰግናለን።በናትህ፡ቢያንስ፡በሳምንት፡ሁለቴ፡አሳየን።ማወቅ፡ያለብህ፡እንደዚህ፡እድሜው፡የገፋ፡ሰው፡ድንገት፡ነው፡የምናጣው፡ከግምት፡ውስት፡አስገባ።በተረፈ፡ክበርልን❤❤❤
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂ዊ ዘኪ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@samuelteshome3650
@samuelteshome3650 2 ай бұрын
እማማ ዝናሽ እና ዘኪ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ቀኑን ሙሉ ጭንቀት ነበር አሁን ዘና ፈታ
@menbermenber847
@menbermenber847 8 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጣት እማማ
@zewdneshtesfaye1917
@zewdneshtesfaye1917 8 ай бұрын
እንደዛሬ ተመችተውኝ አያውቁም እግዚአብሔር ይባርክህ አዝናናህን
@zenebechbeyene1313
@zenebechbeyene1313 8 ай бұрын
የኔ እናት ❤️❤️💖💖🥰🥰😍😍
@halemahalmurshidi7018
@halemahalmurshidi7018 8 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን🎉❤
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 8 ай бұрын
😅😅😅ውይይ ኧረ ሆዴ ቆሰለ አሉ ❤❤❤ቸሩ መድኃኔዓለም እድሜና ጤናዎትን ያብዛልን ዘኪ ፈጣሪ ዋጋህን በእጥፍ ይክፈልልን
@user-hj4wb1vn1d
@user-hj4wb1vn1d 8 ай бұрын
ዘኪ በናትህ ስለ ቤት ባታወራቸው መልካም ነው ያገለልካቸው ይመስላቸዋል
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 8 ай бұрын
እንደዚህ የሚያስደነግጥ የሚያሳስብ የሚያስደነግጥ ነገር አታድርግ ጥሩ አይደለም ለሳቸው ብቻቸውን ሲሆኑ ብቻቸውን ያብሰለስላሉ ይደነግጣሉ
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 8 ай бұрын
ዘኪ ተባረክ ምርጥ ሰው 😍😍😍😍 👌🙏🙏🙏💖💖💖💖💖
@HabtamuWendemu-wn8hy
@HabtamuWendemu-wn8hy 8 ай бұрын
እረ ዘካርያስ እያየን አረጀህ ቶሎ ልጅ ዉለድ😊❤😊
♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️
1:12:49
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 150 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 66 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 72 МЛН
ፍልፍሉ ህልሙን ሊያስፈታ…ከእማማ ዝናሽ ጋር _ አዝናኝ ቆይታ
14:48
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 1,1 МЛН
«ልጃ-ገረድ ናት?» | ጨዋታ ከእማማ ዝናሽ ጋር |  Bernabas
46:46
Bernabas l በርናባስ
Рет қаралды 421 М.
Гаджеты вредно!!! ☎️😳😡 #funny #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 2,3 МЛН
КЕПКА КОМАРОВ
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 16 МЛН
Утро начинается не с кофе
0:41
Онлайн-кинотеатр PREMIER
Рет қаралды 9 МЛН