እማማ ዝናሽ በአንቺናሉ ላይ ቀለዱባት 😂 emama zinash New video | Zeki Tube |

  Рет қаралды 75,863

Zeki Tube

Zeki Tube

8 ай бұрын

Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
youtube.com/@zekitube2212?si=...
በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 100159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
09 12 45 99 74 እና
09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

Пікірлер: 278
@eyobabety9199
@eyobabety9199 8 ай бұрын
እውነት ነው ባንዲራ ክብር ነው ላወቀ እናቶቻችን እድሜ ይስጣቹ
@adanechyvlog7461
@adanechyvlog7461 23 күн бұрын
❤❤❤
@tenad7309
@tenad7309 8 ай бұрын
እውነት ነው እማማ ዝናሽ ሰንደቅዐላማ(ባንድራ) ክብር አለው🙏🏾💚💛♥️
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
የሰንደቅ አላማ ክብርማ አዎ እማማ ዝናሽዬ እናንተ አስተምሩን💚💛❤️🙏 የኔ እናት የዚህ ዘመኑማ ምን ይነገራል😢
@elsabeautynt
@elsabeautynt 8 ай бұрын
ትክክል❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
@@elsabeautynt ኤልሲ መልካሟ እህታችን ❤️🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 8 ай бұрын
@@yeshumethiolove275 አመሰግናለሁ
@shawaye5579
@shawaye5579 8 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢tekikel
@taweel596
@taweel596 8 ай бұрын
😛😛🙋
@user-bw4dn7ti8w
@user-bw4dn7ti8w 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ሰደቃላማው ለሀገር የማውለበለብ ክብራችን ነው እጅ ማልቀሻአደለም አሉን ለማታውቁት❤❤❤
@MekdesYigezu-oi5kt
@MekdesYigezu-oi5kt 8 ай бұрын
ዘኪ እውነት ድራማ በትርፍ ጊዜህ ብትሰራ ከብዙ አርቲስቶች ትበልጣለህ😊
@kidistkasa
@kidistkasa 8 ай бұрын
ባንዲራ ክብር አለውው!!!!❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 8 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ
@wendeyemana5135
@wendeyemana5135 8 ай бұрын
አሜን
@meseretzike
@meseretzike 7 ай бұрын
Amen
@PETIROS-ds6sg
@PETIROS-ds6sg Ай бұрын
አሜን
@happlyever1
@happlyever1 12 күн бұрын
Amen amen amen
@tewodroshailu6941
@tewodroshailu6941 8 ай бұрын
ዘክ ከስራ መጥቼ በጣም ደክሞኝ የማማ ዝናሸንና የአንተን ጨዋታ ሳይ በጣም ድካሜን እረሳለሁኝ ተባረክ ❤
@user-hc4ss4zr1v
@user-hc4ss4zr1v 8 ай бұрын
በሳቅ ገደሉን አይ አቶ ማማ ዝናሽ እኔ አንድ ቀንም አምልጦኝ አያውቅም ከጀመረ እስካሁን ። 😂😂😂
@elsabeautynt
@elsabeautynt 8 ай бұрын
ባንዲራ ነው ክብር አለው አዎ ደም ተከፍሎበታል ያሁኖቹ ድንጋዮች ይሰማል???? ማን ይመስክር የነበረ ይሉሀል ይሔ ነው🎉
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
በእማማ ዝናሽ ሰበብ ዘኪ ያንተንም ታለንት አይተንበታል😊❤❤ በርታ ከምር እድሜና ጤና ይስጣቹ እናትና ልጅ❤❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 8 ай бұрын
ተገኘ ወርቅ . አልተቻልክም 😂😂😂 እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን ዘርህ ይባረክ 🙏🙏❤❤
@TadsseDesta
@TadsseDesta 8 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው ።እድሜ ና ጤና
@saragetahun7648
@saragetahun7648 8 ай бұрын
እውይ ዘካሪያስ በጣም ነው የሚጠሎት እኔ ሞትኩኝ በሳቅ ወይ እማማ ዝነሽ ትልቅ መዝነኘ ኑሩልን😂😂😂😂😂😂😂
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 8 ай бұрын
ዉሸት ይሉኝታ አያዉቁም ማስመሰል አያዉቁም እንደፈጠራቸዉ እማማ ዝናሽ ንፁህ ሰዉ ናቸዉ እግዝያብሔር ይጠብቆት kkkkk😂
@martha1043
@martha1043 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ አንችናሉን የጠላት ዘካርያስን ከመጠን በላይ ስለሚወዱት ዘካርያስን ትወስድብኝለች ብለው ነው
@Tube-fs4so
@Tube-fs4so 8 ай бұрын
ዘኪ እድሜ ጤና ይስጥሕ እማማ ዝናሽየ የሳቄ ሞጭ ሽ አመት ኑሩልን
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 8 ай бұрын
እማማዝናሽዬ ከነልጆት እድሜ ከጤና ያድልልን ሺ አመት ኑሩልን ባድራችን ክብሩን ላሳጡት ልብ ይስጣቸው ወይኔ ለቆሶ ሆዴ ቆሰለ
@selambogale6833
@selambogale6833 8 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽዬ 😂😂😂 ለለቅሶም ሁሉም መስተካከል አለበት 😂አንቸናሉማ ድና እንያት❤
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 8 ай бұрын
የኔናት 💚💛❤ለባንዲራ ለመንግስት ለወታደር ለገበሬ ክብር ያሎት💚💛❤🥰🥰🥰
@user-jo9nb6hu7y
@user-jo9nb6hu7y 7 ай бұрын
ደምሬኝ ውድ
@user-um5gg7hf1x
@user-um5gg7hf1x 6 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ዘኪ መወለድ ቋንቋ ነው በጣም አመሰግነዋለሁ👍💚💛❤💚💛❤
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ሙታ እንደሆን ንገረኝ ባባትህ እኔም ላልቅስ
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 7 ай бұрын
የኔ እናት ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 🌹❤ መዳኒቱን ከቤት መብላቷን አልወደዱትም ሊላ ሰው አምጥቶ አብሏቶት ነው አሉ ❤💛💚😍
@Dior768
@Dior768 8 ай бұрын
❤❤❤ ዘኪ የትወና ብቃትህ 100% አርቲስቶቹን ተቀላቀል❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
እማምዬ ብልጥ ናቸው ርኮ😂 የባንዲራን ክብር እንዲህ ንገሩልን❤❤❤
@user-ox1zs3kf4m
@user-ox1zs3kf4m Ай бұрын
እማማ ዝናሽ እውነታቸውነው ባንዲራው ክብር አለው
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 8 ай бұрын
ሳቅ ገደልከኝ ዘክዬ ሁልግዜ በሳቅ
@jeff.t7778
@jeff.t7778 6 ай бұрын
"ባንዲራ ክብር አለው".....ባንዲራ የምትቀዱ ከእማማ ዝናሽ ተማሩ? እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሆት🙏
@askidesta4271
@askidesta4271 8 ай бұрын
አይ ዘክየ ስትመቹኝ ይመቻችሁ ኑሩልን ❤❤❤❤
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ አይሸነፉ ❤❤
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 8 ай бұрын
ዘኪ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥህ ። እማማዝናሽን እድሜ ይስጦት
@kingofAmhara
@kingofAmhara 8 ай бұрын
ሌባ ሌባ 😂😂😂😂 እማማ ዝናሽየ❤ "ሰንደቃላማው ክብር አለዉ !!!!" እዉነት ነው❤
@tigteshome2052
@tigteshome2052 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ዋው ዘካርያስ
@mimijonathan2020
@mimijonathan2020 8 ай бұрын
ዘኪየ እማማ ዝናሽ ሙድ ነው ያያዙብህ😅😅😅😅
@abebahabte8469
@abebahabte8469 8 ай бұрын
እንኩዋን ደህና መጡ , ወይዘሮ አንቺናሉ 😂😂♥️♥️🙏
@user-xs7bi4ok4h
@user-xs7bi4ok4h 8 ай бұрын
በመቤቴ ያሾፍሉ ይባላል እንዴ እማማ ዝናሽዬ ዛኪ አረተው አታስቀኝ ❤❤❤
@Zemene_Tewahdo
@Zemene_Tewahdo 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ እድሜ ጤና ይስጦት !!!
@user-jo9nb6hu7y
@user-jo9nb6hu7y 7 ай бұрын
ደምሬኝ ውድ
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 8 ай бұрын
ባባትህ ንገርኝ አላሉም ወይኔ😅😅😅😅😅😅
@mekdiwale6650
@mekdiwale6650 8 ай бұрын
Kkkkk
@yord1212
@yord1212 8 ай бұрын
Zeki we love you😂😂😂😂😂😂
@user-me2og7bi1u
@user-me2og7bi1u 8 ай бұрын
እማማዬ የኔ እናት እውነት ነው ባንድራ ክብር አለው🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍💓💓
@user-jo9nb6hu7y
@user-jo9nb6hu7y 7 ай бұрын
ደምሬኝ ውድ
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 8 ай бұрын
እንደ እርሶ ሁሉም ቢያውቅ ጥሩ ነበረ የባንድራን ክብር 💚💛❤️
@loulasaeed5656
@loulasaeed5656 8 ай бұрын
ዘክዬ እደው ሳቅ ሁልግዜ ገደልከኝ በሳቅ❤❤❤❤
@yeshiwogenfisha9555
@yeshiwogenfisha9555 8 ай бұрын
በሰሜ ትቀልዳለህ አደለ ዘካርያሰ አንችንአሉ ሰትል እደነግጣለሁ😂❤
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 8 ай бұрын
ወሮ ስላስ የት ጠፉ❤
@altubeti7567
@altubeti7567 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣ወየው ዘኪ ይቀናሉ ኮ በአንቺላሉ🤣🤣 ስለሚወዱህ ነው ኮ
@warkamedia
@warkamedia 8 ай бұрын
መጣቹልኝ የሳቄ ምንጮች 😂😂😂
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 8 ай бұрын
❤❤❤❤እማማ ዝናሽዬ የልቤን ነዉ ይሄ ባዲራ ክብር ነዉ እዉነት ብለዋል እናታችን ኑሩልን እግዝያብሔር ይጠብቆት ስወዶት ዘካርያስ ተባረክ ጥሩ እናት ናቸዉ ብስጭት ሀዘን እድሜን ያሳጥራል ዘካርያስ አታበሳጫቸዉ አታሳዝናቸዉ ❤❤🎉
@user-xb1kc8jk6t
@user-xb1kc8jk6t 2 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂
@user-qn7mm4ls7r
@user-qn7mm4ls7r 4 ай бұрын
የኔናት ስወዶት እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hyab_ye_mami
@Hyab_ye_mami 8 ай бұрын
አረቂ ቤት ስትጠጣ በዛ ነው ያቀመሷት😂😂😂
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 8 ай бұрын
ላይክ አርኩ ሥገቡ አችን አሉ ይመቹኛል😂😂😂
@billusemere3163
@billusemere3163 8 ай бұрын
You made me laugh out loud thank you Zeki please can you make more video mama Zenash and Anchinalu
@SebleDejeneSebleDejene-hw3fs
@SebleDejeneSebleDejene-hw3fs 8 ай бұрын
ወይ አንቺ ላሉ እኔ የጓጓውት ያወቋት ለታ😂😂😂😂😂😂
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 8 ай бұрын
ስወዳቹ ዘኪዬ ተባረክ የኔ አባት❤❤❤❤
@user-jo9nb6hu7y
@user-jo9nb6hu7y 7 ай бұрын
ደምሬኝ ውድ
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 8 ай бұрын
😂😂😂😂ሞታ እንደሆነ ንገረኝ እኔም ላልቅስ አሉ አይ እማማዝናሽ❤❤❤
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 8 ай бұрын
ዛሬ እውነትም ጉድ መቷል እየጨፈርክ አደለም አላሉም😅😅😅😅😅😅😅
@hhfjhfjhfjgd7642
@hhfjhfjhfjgd7642 8 ай бұрын
ዘኪ ትችላለህ ! እግዚአብሔር ይባርክህ
@ef6079
@ef6079 8 ай бұрын
ባንዲራ ክብር አለው እማማዬ❤
@Gnber
@Gnber 10 күн бұрын
😂😂😂😂ኧረ እማማ ዝናሽዛሬ መጨፈርም ትተሃል የእውነትም ጉድ መጥቷል አላሉም
@user-ob8ej8ih3f
@user-ob8ej8ih3f 7 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ ጨዋት ሲችሉ እኮ የኔ ናት ዘኪ የስራህን ይስጥህ ቀኔን አሳመርከው
@astertadese2229
@astertadese2229 8 ай бұрын
Wey Zeki Tewna Gobez Neh Bertaaa❤
@user-di9yd3re3z
@user-di9yd3re3z 8 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ የሣቄ ምጭ😂😂😂
@fatuma241
@fatuma241 8 ай бұрын
ዘኪ ሾርኒ አንተ የምትወዳት አንቺን አሉን አይ እማማ ዝናሽ ቀንተው ነው ዝም በሉ ዘኪ የእማማ ዝናሽና የእማማ ዝናሽ ብቻ ነው እንዳይሰጉ እማማዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@emuadmasu873
@emuadmasu873 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂Ay Zeki Techlalek Egizabher Ayleyachu ❤
@user-lv5qn1nc3y
@user-lv5qn1nc3y 8 ай бұрын
U make me laugh !thanks !!
@saragetahun7648
@saragetahun7648 8 ай бұрын
እውንት ነው እማማ ዝነሽ አረ በሳቅ ገደሉኝ ባንድራ ክብር ነው ላወቀበት እድሜነ ጤነውን ይስጦት አይ ዘካሪያስ አረ ሞትን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽየ እወድወታለው❤😊
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
እኔም ላልቅስ😅😅😅😅 የኔ እናት
@tutuz8920
@tutuz8920 8 ай бұрын
አይሸነፉም እማማ ዝናሽ❤
@helenasolomon3758
@helenasolomon3758 8 ай бұрын
እረ ተዉ ዘኪ ትልቅ ሰዉ ስለ ሞት መስማት ያስጨንቃቸዋል
@zekitube2212
@zekitube2212 8 ай бұрын
የሌላ ሰው ሞት ቢሆን አልነግራቸውም ... አንቺናሉ ከሆነች ግን ደስተኛ ስለሚሆኑ እነግራቸዋለሁ 🙄
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
@@zekitube2212 ዘኪ ግን ጥዬቄ ሳመልስልን የገበሬ ልጆችስ ህልም በነፃ ይፈታሉ ወይ ብለህ ጠይቅልን ብዬህ እማማ ዝናሽን😊
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 8 ай бұрын
​@@zekitube2212ዘካሪያስ ያጤፍ ከጎጃም የሚያመጠዉን አስተዋዉቀኝ ጤፍ እሚያስርክበዉ ነገዴአለ ላገናኛቸዉ ታማኝ ከሆነ
@bateablneha5887
@bateablneha5887 8 ай бұрын
​@@zekitube2212ማናት ግን 😂😂😂አችን አሉ😂
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 8 ай бұрын
አይ እማማዝናሺ ዛኪ በጣም አሳቃችሁን ዛኪ እማማዝናሺ አይበርዳቸው አይሞቃቸው. ገዘብይዘው የሚመጡትንነው የሚወዱት
@loulasaeed5656
@loulasaeed5656 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅ወዬው ዛሬ ሳቅ በሳቅ😅😅😅😅😅
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 8 ай бұрын
❤❤❤❤አልሞተችም😂😂😂
@fatma6629
@fatma6629 8 ай бұрын
😂ነፈርኩ
@userenter2635
@userenter2635 8 ай бұрын
አረቄ ቤትና ጠጅቤት አጠጧት😂😂
@beautifullily767
@beautifullily767 8 ай бұрын
ዘኪዪ ሌላ ጊዜ በጭራሽ እቤታቸዉ አታልቅስባቸዉ ስንት ቀልድ እያለ
@amaamm2036
@amaamm2036 8 ай бұрын
የእኒ እናት የሳቂ ምንጭ❤❤❤❤❤
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 8 ай бұрын
አይወዶትም እሄኔ በውስጣቸው ደስ ብሎቸዋል 😂😂😂
@user-hy9io3ko1m
@user-hy9io3ko1m 8 ай бұрын
ዘኪ በጣም ጎበዝ ነሕ ትወና ላይ ዋው
@user-yh2zd3xn1d
@user-yh2zd3xn1d 8 ай бұрын
😅😅እመቤቴ ትጠብቃችሁ
@emaema2263
@emaema2263 8 ай бұрын
እምዬ ዌል ብለና ዘኪ 😂
@Tsega_Ye_Giyorgis
@Tsega_Ye_Giyorgis 8 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ😂😂
@Astr-xj5mp
@Astr-xj5mp 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይ አችናሉ😂😂😂
@TigistWoldekidan
@TigistWoldekidan 3 күн бұрын
Zeki long live
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 8 ай бұрын
ትችላለህ ዘኪ 😂😂😂😂
@kelemewerkhailemaryam5156
@kelemewerkhailemaryam5156 8 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤
@milanabood5582
@milanabood5582 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ኑሩሉን ዘኪ በር ታ
@hawatube4864
@hawatube4864 8 ай бұрын
ክክ ክክ ክክክ ወየው 😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ጫዋታ አዋቂ❤
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 8 ай бұрын
እንደው ክችች ብላ አልጋላይ ወይኔ ዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂
@nardostube4757
@nardostube4757 8 ай бұрын
Tawu gin zeki😂😂😂😂
@tshayetogu149
@tshayetogu149 8 ай бұрын
ENATENA LEJE SETASEQO 😂😂😂😂😂 ZEKI BENATEHE TOLO TOLO NO ❤❤❤ YESAQACHENE MECHOCHE
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ዘካርያስ
@fikeryibeltal4394
@fikeryibeltal4394 8 ай бұрын
አንቺን አሉ እንደ አቢይ አህመድ😃 ቅኔው ከባድ ነው 😄
@EfesonTeferi-ir7lc
@EfesonTeferi-ir7lc 8 ай бұрын
Gen Esachwe still woyane mengist endehone new yemeyakut. Mengist sewodu🤣🤣🤣
@febengosaye1020
@febengosaye1020 8 ай бұрын
የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
ክክክክክክክ አልማቱም 😅😅😅
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 8 ай бұрын
🧶😂😂Zekye ebakeh, Emama Zenashen yemiwedu *Wetaderoch wey Polices felgeh amtana, alfo alfo eyemetu, Selam yebeluwachew! Chiger yelewum Hegawi new yechilalu meteyek. Ayzowot, Seferewoten entebkalen belew yasedesetuwachew! 🧶Emma Zenash, hulem Wetaderochun slemilu seyayuwachew, betam talek Desta neber hulem yemisemachew! *Awuretewum ayetegbut! 👍😁
@ksssechmoknnen4639
@ksssechmoknnen4639 8 ай бұрын
You guys so funny ❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
እንኳን ስላም መጣች አንችነሉ
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ሞትኩ በሳቅ🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
@nardostube4757
@nardostube4757 8 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂yene inte
@user-ys7yj5ew9f
@user-ys7yj5ew9f 8 ай бұрын
ኸረ ዘኪ በሳቅ ገደላቹኝኝኝኝኝ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 7 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 15 МЛН
♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️
1:12:49
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 150 М.
Parkour failed !
0:12
Mash_Edits
Рет қаралды 6 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 21 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 57 МЛН
Самый странный заключённый😂 #фильм #кино
0:56
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 3 МЛН