ላለመያዝ የሚሰጥ መዳኒት

  Рет қаралды 9,476

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

10 ай бұрын

Пікірлер: 48
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 10 ай бұрын
ዶክተር አንተን ያለ ማመስገን ንፍግነት ነው ትለያለክ ክበርልን ❤
@negasenshew7085
@negasenshew7085 10 ай бұрын
ዶክተር ሰይፈ ተባረክልን ለገንዘብ እየተባለ ያልተማሩትንና የማያውቁ አደናጋሪ ሰዎችን እንደዚህ ወገብ ዛላቸውን ማለትህ ብዙ ነፍስ አድነሃል ክበርልን
@anidnetgebyaw1152
@anidnetgebyaw1152 10 ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ በምትሰጣቸው ትምህርት እና ምክሮች በጣም ቆንጃ ነው
@ersta8563
@ersta8563 10 ай бұрын
ወድማችን መልካምነትህ ቅንነትህ አይወሰድብህ ለብዙዎች የመፍትሄ ሠው ነው
@-vk6qz
@-vk6qz 10 ай бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የመዳም ቅመሞች አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ 2016 ላይ አላህ የፍቅር የሰላም ያርግልን የአማራዉ ህዝብ ፍትህ ሰላም የማገኝበት ያርግልን
@user-ef3bf4rq3w
@user-ef3bf4rq3w 10 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ ፍትህ ይሰፈንልን በቃ ይበለን
@zebu4271
@zebu4271 10 ай бұрын
ዶክተርዬዬዬዬዬ የምንወድህ የምናከብርህ እናመሰግናለንንንን ስለምትሰጠን መረጃ ሹክረን ደሞ ላይክክክክክ ሼርርርርር እያረጋቹለት ውዶችዬ
@abduabdu8667
@abduabdu8667 10 ай бұрын
ፕሮግራምህን በጣጣጣም ነው ምወደው ምከታተለው በርታ ሳይንስ ልክ ነው ነገር ግን ጥናት አድራጊዎች ግን ሁሌ ልክ አይደሉም አንተም ታቃለህ ጎጂ ናቸው የተባሉ ከጊዜ ብሀላ ጠቃሚ ናቸው የተባሉ ስንት አሉ ባትፈርድ ባይ ነኝ ካልተሳሳትኩ ልንገርህ ስለ ሂጃማ ጥሩነት ብዙ ደጋፊ ጥናቶች አሉ ትንሽ ጥናትህን ሰፋ ብታረግ ባይ ነኝ ደሞ ሚነገረን እንድናውቀው ሚፈለገውን ብቻ ነው ይሄ ማለት......
@user-ub8uh8wz8g
@user-ub8uh8wz8g 10 ай бұрын
አህለን ዶክተር አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@gdgs8276
@gdgs8276 10 ай бұрын
ዶክተርዬ ክበርልን ለምትሠጠን ትምህርት እናመሠግናል❤❤❤❤❤
@sabahilselasia6287
@sabahilselasia6287 10 ай бұрын
ዶክተር እግዝአብሄር ይባርክህ ለገዘብ እየተባለ የማይሆን መዳኒት እያስተዋወቁ ሰው ሊገሉአንየ ዶክተርዬ በጣም ነው የምከታተልህ ጥሩ መልእክት ነው የምታስተላልፈው❤🙏
@mememalase9018
@mememalase9018 10 ай бұрын
Thank you dr.
@oneallahbcha
@oneallahbcha 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🥰🥰🥰🥰
@user-Weynua
@user-Weynua 10 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g 10 ай бұрын
❤እናመሰግናለን ዶክተርየ
@Zetsion
@Zetsion 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶር💌💌💌💌💌
@tsigewondiyebeshah1239
@tsigewondiyebeshah1239 10 ай бұрын
Thenk you ❤
@asnabenti4926
@asnabenti4926 10 ай бұрын
Dr enameseginalen
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 10 ай бұрын
ዶክተር ኦናመሰግናለን ህብን እታለሉ ላሉ እግዝአቢሄር ህሌና ይስጣቸው
@KidstNegn-en9wi
@KidstNegn-en9wi 10 ай бұрын
Enkuan dehna metah enameseginalen enkuan aderesachihu
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 10 ай бұрын
Enamesegnalen
@ናኒ
@ናኒ 10 ай бұрын
በሃገሬ ዶክተሮች በጣም ነው የምኮራ ማርያምን ክበሩልን 🙏
@etalemmasku5707
@etalemmasku5707 10 ай бұрын
D/R እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልህ ❤❤❤
@fatmaTaSam-ux9tl
@fatmaTaSam-ux9tl 10 ай бұрын
ደኩተረዩ ትከከል ምረጥ ደኩተር በረታ የምትናገራቸሁ ትከከል ናቸዉ
@SaJio-lm8fn
@SaJio-lm8fn 10 ай бұрын
Ok❤
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 10 ай бұрын
👌👌👌
@betelehemtamiru5064
@betelehemtamiru5064 10 ай бұрын
@remlahussain3430
@remlahussain3430 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 10 ай бұрын
😍😍😍😍👌👌✅
@user-nv1lo8pp3l
@user-nv1lo8pp3l 10 ай бұрын
ዶክተርየ ምክርህን እፈልጋለሁ ለምንካልከኝ? እኔበቀኝበኩልአልፎአልፎየኩላሊትህመምይሰማኛል ይጨመድደኛል ይወጋኛል በተከታታይአደለም እየቆየነው አሁንደሞ የግራእግሬ በጣምያብጣል እስከጣቴድርስ በጣምያብጣል ስዘቀዝቀው ይጎላል ቀን ቢያንስከ1እስከሁለትሰአት ከቆምኩኝ መራመድአልችልምበጣምያብጣል አዳሩን ጠፍቶያድራል ምንምአይነትህመምአይሰማኝም እግሬሲያብጥብቻ ያቃጥለኛልውስጥእግሬን እና በግሮበኩልያለውእግሬ በጣምያብጣል በቀኝያለው ብዙምአያብጥም እንግዳነገርነው ሀኪምሂጀ ውሀ ብቻ እድጠጣአዘዙኝ ምንምአላሉኝን አሁንግን ሀለቱምእግሬያብጣል እዱዚህከጀመርኝ 4ወርሆነኝ ምንማርግአለብኝ፣
@HmedOmer-wd8kl
@HmedOmer-wd8kl 10 ай бұрын
ዶክተር በጣም አሪ ፍ ትምህርት የምሰጠው ዶክተር ልጀ ፊቱላይ ጭርትይዞታል ምን ልቀባው
@yechalaletube6154
@yechalaletube6154 10 ай бұрын
ዶክተር እባክህ ስለወር አበባ ከለር መቀያየር ስራልን አንዳንዴ ደማቅ እሮዝ አንዳንዴ ጥቁር ይሆናል
@sarhlindamariaeliza
@sarhlindamariaeliza 10 ай бұрын
እባክህ ስለ 72 hour rolling fast ስራልን 🙏🙏🙏
@fozyamohamad5583
@fozyamohamad5583 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ድክቶር ደማነስ አለብኝ ሀኪም ሄጀ ነበር ተመርምሬ ደሜ አምስት ነዉ እና ሁለት መርፌና አምስት ቢልኮዝ ተጠቀምኩ ቀይስር እየፈጨሁ እየጠጣሁ ነዉ አሁንም ያዞረኛል ይደክመኛል ቶሎ ደም የሚመልስ ምን ልጠቀም ከይቅርታ መልስልኝ
@user-kp3mw3iu4o
@user-kp3mw3iu4o 10 ай бұрын
ሠላም ደክተር እኔ ደሞ በጣም ቀጭን ነኝ ከመቅጤኔ የተነሳ አጥቴ ይዋጋል ቅጥኔቴን ሳስብ የባስ እቀጥናለሁ አልሀምዱሊላ ብቻ ሀሊም ህጆ መፍቴሄ አገኝ ይሆን
@user-wv6gx8dl8e
@user-wv6gx8dl8e 10 ай бұрын
በኤ ቻአፒ መያዝ ና አለመያዝ እደት ማወቅይቻላል ምልክት አለው ወይስ? ሀኪም ቤትሳይሄድ መዳንቱንስ ሳይጠቀሙ ምንያህል ይቆያል መልስልኝ እባክህን
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 10 ай бұрын
amesegenalewe Dr.🙏🙏🙏❤❤❤
@zaharaseid7113
@zaharaseid7113 10 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እደት ነህ እባክህ መልስልኝ ያይኔ ጭራ ስታጠብ እዳለ ይረግፋል የኔ ጥያቄ ይተካል አይተካም የሚለው ነው ሌላው ምናልባት ከበሽታ ጋ የተያያዘ ይሆን ሜካፕ ነው እዳልል ተጠቅሜ አላውቅም አላውቅም
@zehara5554
@zehara5554 10 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@skinatube9120
@skinatube9120 10 ай бұрын
ባጭር ቪዶወችህ የምትሰጣቸው ምክሮችህ ይገርሙኛል
@user-po7bf8mq1j
@user-po7bf8mq1j 7 ай бұрын
ዶክተር እባክህ መልስልጥ ጥያቄዬ አስጨናቂ ሁኔታነው እባክህ😢
@habtammelese9415
@habtammelese9415 10 ай бұрын
እረዶክተር እህቴከወለደች1ወሯነው ጡቷ እያበጠ አስቸገራት ጉዳት ያመጣይሆን
@user-po7bf8mq1j
@user-po7bf8mq1j 7 ай бұрын
ዶክተር አድሰው በዚህ በሽታ ከተያዘበት ሰአት ጀምሮ ቢያንስ መዳኒት ሳይጠቀም እስከስንት አመት መቆዬት ይችላል በሽታውስ ጀያዘ ከስንት አመት በኃላስ ምልክቶች ይታዪበታ እስከ አስር አመት ሳይጠቀሙ መቆዬት ይቻላል የሚባለው ምን ያክል እውነትነው???
@yechalaletube6154
@yechalaletube6154 10 ай бұрын
ፍትህ ለኦዴንሶች የዶ/ር ሰይፈ አዳዲስ ቪዲዎዎች ዘግይተው እና በቀናቸው መለቀቅ አቁመዋል ለምን?
@zehara5554
@zehara5554 10 ай бұрын
በኔቶርክ መዘጋት ልጄ ስናፍቀኝ ጪራሺ መብራትም ተቆርጠባቸው ፍትህ ለአማራ ህዝብ እናመስግናለን ዶክተር
@msultan4802
@msultan4802 10 ай бұрын
መብራትም ተቋረጠደ ወይኔጉደ የት ነው የእናተ እህቴ እኔም እንዳቺውነኝ በናፍቆት እንስፍስፍ ብያለሁ
@Samsung-zx1yx
@Samsung-zx1yx 10 ай бұрын
ይት።ንው።ያለህው።አሰም።አሲችጋሩናል።ውድምበይት።ንውይምትገኔው።አላህ።ይጠብቅህ
ለሸንተረር የቱ ይሻላል | Stretch Marks | ዶ/ር ሰይፈ | Dr Seife
10:26
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 119 М.
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 171 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 12 МЛН
የጉልበት ቁርጥማት ህክምና | Knee Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:20
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 192 М.
Ethiopia | የወስፋት ትል በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች (Ascaris)
10:21
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 27 М.
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47