ጤናማ የውፍረት መጠን እና ሰፕልመንቶች |Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 158,711

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Жыл бұрын

Пікірлер: 538
@user-zm7ed5bl1s
@user-zm7ed5bl1s Ай бұрын
ኣንተን የወለደች እናት የእድሜ ዘመኒዋ የተበረከ ዩሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x Жыл бұрын
አንተን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው በርታ ዶ/ር ጀግና ነህ🌹🙏
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 4 ай бұрын
እጂግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ከዚህ ሌላ ቃላት ቢኖር ለምሰጋና ዝግጁ ነኝ
@mhiretasega12
@mhiretasega12 Жыл бұрын
እንዳንተ ያለዉን ያብዛልን 🙏 በቤታችን እየታከምን ነዉ እናመሰግናለን 😍
@tigistm1128
@tigistm1128 Жыл бұрын
Slm Tel Seilngi Wandimachin Ekirta Tiyaken Maliseling Ebak Edime 35 Nengi Tada ke Hulet Amet Befit Kibdate 52 Nabarku Haun Gen 48 /79 Batam Kasichalo Tada Ormal New Ebaki Malisilengi ????
@user-mw5cb5so2s
@user-mw5cb5so2s 5 ай бұрын
ማርያምን አንተን አልማድነቅ አይቻልም ዋዉ❤❤❤
@alemagegnhu3809
@alemagegnhu3809 Жыл бұрын
ፈጣሪ ጤና አብዝቶ ይስጥክ እስቲ ወልደው እያጠቡ ላሉትና ሰውነታቸው ለጨመረ የትኛውን እደምንጠቀም ስራልን እስቲ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gh4pv9ys9l
@user-gh4pv9ys9l 4 күн бұрын
ዳክተር በጣም እጂግ ጠቀሚ ነገረ ነውበእውነት እግዚአብሔር እደሜ እና ጣና የስጥከ በእውነት ሁሌም ቢዲይከን እከተተላለው እና ለውፈረተ የተኝው ነው እናም የተ ነው የሚገኝው መደኒቱ
@zumaiadrees2464
@zumaiadrees2464 Жыл бұрын
ክብዴት ለመቀነሥ ይሠራልን የምትሉ በላይክ
@SleepyCheetah-bn6lg
@SleepyCheetah-bn6lg 2 ай бұрын
አወ የሰራልን
@user-nz2eq9ce8x
@user-nz2eq9ce8x Ай бұрын
ይሰራልን😢
@ZuhraMohemmd
@ZuhraMohemmd 17 күн бұрын
​@@SleepyCheetah-bn6lgእስፖርት ስሩበት
@solomonkebede6217
@solomonkebede6217 Жыл бұрын
ዶክተርዬ ኑርልን ለመክሳት የሚወሰዱትን ደግሞ አደራ ንገረን ለተቸገርን ተባረክ።
@natnaelbereketmesfin1172
@natnaelbereketmesfin1172 Жыл бұрын
Whay protein le weight loss erasu yitekmal.
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Жыл бұрын
እውነት የኔም ጥያቄነው ብዙ ምግብ አልጠቀምም ቦርጬ ግን አስቸገረኛ ቂጣ ብቻ መብላት ጀመርኩ ሌላውን ትቼ ሀረብ ሀገር እንደመኖራ እሩዝና የተለያየ ምግብ መመገብ አቆምኩ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@adanechfikadu3012 እህት ደምሪኝ
@aifyame3555
@aifyame3555 Жыл бұрын
@@adanechfikadu3012 ቂጣ ነዉ ሚያወፍርው
@yutinan3112l
@yutinan3112l Жыл бұрын
Please lemekenes ngeren
@hayathayu2936
@hayathayu2936 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶርየ ከሀገራችን ምርጥና ጀግና ዶክተሮች አንዱ አንተ ነህ ብቃት ፍጥነት ጥራት ልዩ ችሎታ ያለህ ነህ እንደት እንደምትመቸኝ 1ሚሊየን ሰብ ገብተህ ማየት እሻለሁ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-dk4lq7zy5v
@user-dk4lq7zy5v Жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku ዶክተር እስከ ስለተልባ ጉዳቱን እና ጥቅሙን በትነግረን ማለት ተልባን ጠዋት በባዶ ሆድ ቢጠጡት ምን ጉዳት እና ጥቅም አለው ተልባ በተጠቀምን ግዜ የአጥን እመምን የሚጋጥምበት አጋጣሚ አለ ይህስ ከምን አንፃር ነው
@elsabetmerha6132
@elsabetmerha6132 11 ай бұрын
@ferihiwotasmareyoutube989
@ferihiwotasmareyoutube989 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ደክተርየ እኔ እዲሜየ 21 ነው ቁመት ሜትርስልሳ አምስት ነኚ ኪሎየ ሀምሳ ነው ግን ቲንሺ በርጪ እየጀመርኚ ነው ምን ላዲርግ እባከህን አና clean diet ጥቅምና ጉዳቱን ተባበርኚ አመሰግናለሁ
@addaaddda5718
@addaaddda5718 Жыл бұрын
በእውነት እኔ ብጣም እመውዶ ዶክተር ይህ ነው እግዘአብሔር ካአንተ ጋር ይሁን እናምስጋናለን ቀጥሉ ውድ ወንድማችን ❤
@meronwolde4275
@meronwolde4275 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈልከን አመሠግናለው ዶክተር ።
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Жыл бұрын
እንኳንደህናመጣህ Dr ሰላመእግዝያብሄር ካተጋርይሁን የምትሰጠን ትምህርት በጣም ጠቃሚነው እናመሰግናለን መልካም ምሽት
@user-vt3om7qe3o
@user-vt3om7qe3o Жыл бұрын
ዶክተርየ ከወገብ በላይ ለሚከሰት ውፈረት እና ቦርጭ ለማጥፋት ቪድዎ ሥራልን እስኪ
@mtom1547
@mtom1547 Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ ዶክተር በእዉነት አንተ ትለያለህ ፈጣሪ ጸጋዉን ያብዛልህ ዶክተር "ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮያችን"🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@user-xt8tj3cj8f
@user-xt8tj3cj8f Жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነዉ እምታስተምረን
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አመሰግናለሁ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ዶክተርየ ሠላምህን አላህ ያብዛው በተረፈ እናመግናለን❤
@user-yn3pl7sv3r
@user-yn3pl7sv3r Жыл бұрын
ዶክተርየ በሰላም ነው ጥፍት አልክብን እናመሰግናለን አድናቂህ ነኝ🌷🌷
@user-we4zk9lh4f
@user-we4zk9lh4f 11 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን❤❤
@mimiak325
@mimiak325 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣ ዶክተር
@sadaalas7146
@sadaalas7146 Жыл бұрын
ብልህ አእምሮ እድሜ ይስጥህ ንግግርህ ያረካል
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
Like 👍እናድርግ ሰለጠቃሚው መረጃዎቹ እናበረታታ ዶክተሮቻችንን ቤተሰቦች🙏❤👍እናመሰግናለን DR
@user-wm9jf3tu3i
@user-wm9jf3tu3i Жыл бұрын
ሁሉም ስለምትሰጠን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ስለ ቦርጭ መላ በለኝ ሌላ ሰውነቴ ቀጣን ነኝ ቦርጭ ግን አስቸገረኝ
@user-zk3tv9dj2v
@user-zk3tv9dj2v Жыл бұрын
የመዳም ሩዝ ነዉ
@kokebiabebe4610
@kokebiabebe4610 Жыл бұрын
​@@user-zk3tv9dj2v 😂😂😂😂😂
@hikmaosman5631
@hikmaosman5631 Күн бұрын
ማአሻአላህ ጥሩ ምክር ነው
@Azzistyle
@Azzistyle Жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን
@habeshagym4125
@habeshagym4125 Жыл бұрын
betam enamesegnalen
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 Жыл бұрын
Thank you so much. Very well explained.
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@natnaelbereketmesfin1172
@natnaelbereketmesfin1172 Жыл бұрын
Thank you doc.
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Жыл бұрын
እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ዶክተር የምታቀርባቸው መረጃዎች ሁሉ እጅግ ጠቃሚ ናቸው👍
@fitsumyeAlemu
@fitsumyeAlemu 16 күн бұрын
አናመሰግናለን 👌👌
@rosarosa8236
@rosarosa8236 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ
@user-cd2zx4gq7h
@user-cd2zx4gq7h Жыл бұрын
ዶክተር አላህ ይጠብቅህ አገላለፅህ እኮ በጣም ደስይላል
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso Жыл бұрын
ዶክተርዬ አመሰግናለሁ ተባረክ ❤🙏
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 Жыл бұрын
Thank you so much
@senac7647
@senac7647 Жыл бұрын
Thanks Dr ❤️
@nahomkinfe2488
@nahomkinfe2488 Жыл бұрын
Helped a lot thanks
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
እናመሰግን አለን ዶክተርየ
@berhanberhan2165
@berhanberhan2165 11 ай бұрын
እናመስግናለን ❤❤
@werwer6878
@werwer6878 Жыл бұрын
በጣም ጀግና ነህ ወላሂ
@melonne3490
@melonne3490 Жыл бұрын
Thank you Dr
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 Жыл бұрын
እናመሰግንይለን ዶክተር 🙏
@melatmetku1508
@melatmetku1508 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር እባክ ስለ ቦርጭ ማጥፊያ ብነግረን
@fre5837
@fre5837 Жыл бұрын
Thank you so much ❤❤❤
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ
@user-eq2wy6qo7p
@user-eq2wy6qo7p 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ🎉❤
@user-ir1vc4ve8p
@user-ir1vc4ve8p Жыл бұрын
እናመሠግናለን 🤗🤗🤗🤗🤗
@ybcivilengineeringdesign1715
@ybcivilengineeringdesign1715 17 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@tedggfdmm5516
@tedggfdmm5516 Жыл бұрын
Thanks you 🙏
@maryemawol
@maryemawol Ай бұрын
❤እናመሰግናለን ዶክተር
@fetileworkmelese9270
@fetileworkmelese9270 Жыл бұрын
thanks docter
@enjoychannel3530
@enjoychannel3530 Жыл бұрын
Thanks Doctor
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ከልብ ጠፍተካል በሠላም ነው👍❤🙏
@user-ut8co8oc3h
@user-ut8co8oc3h Жыл бұрын
Thank you
@abetube5773
@abetube5773 7 ай бұрын
Thanks Dok
@user-vv2dn5tc5d
@user-vv2dn5tc5d Жыл бұрын
ውይ ስወድክ ዶ/ር ኑርልን
@selamgelaw9196
@selamgelaw9196 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@dennygebrekidan2774
@dennygebrekidan2774 Жыл бұрын
Simply wow..🙏
@user-br6kn2if5r
@user-br6kn2if5r 4 ай бұрын
❤❤❤❤እናመሰግናለን
@seidseidwabela
@seidseidwabela 6 ай бұрын
Tanks doctor
@DawitAyalew-kw4rl
@DawitAyalew-kw4rl Ай бұрын
Thanks
@meron6797
@meron6797 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏 እባክህ ዶክተር ለሳይነስ የሙሆን ስራልን
@seadagetachew4336
@seadagetachew4336 Жыл бұрын
😢😢
@sintayehudestaofficial
@sintayehudestaofficial Жыл бұрын
Dr Sofi tnx for helping
@TameNega-tw3jh
@TameNega-tw3jh 2 ай бұрын
Wow thanks
@user-oy4vx7hj3f
@user-oy4vx7hj3f Жыл бұрын
Enameseginalen
@hussenahmed1727
@hussenahmed1727 6 ай бұрын
big love end big respect
@jhgh9061
@jhgh9061 Ай бұрын
ዶክተርየ መልቶ ያደለክረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@user-xn4ns2zo6h
@user-xn4ns2zo6h 10 күн бұрын
እባካችሁ የዚህን ዶ/ር ስልክ ካወቃችሁ ብትነግሩኝ
@eyerustilahun272
@eyerustilahun272 Жыл бұрын
ውይ ዶክተርየ እኔም በጣም ተቸገርኩኝ የማያወፍር ምግብ ካለ ንገረኝ እባክኽ ❤❤
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 Жыл бұрын
Thanks d,r🎉🎉
@ethiopia9559
@ethiopia9559 Жыл бұрын
እዴሜ ከጤናጋ ይስጥክ ዶክተርዬ
@fikerabi9151
@fikerabi9151 Жыл бұрын
_Big Respect for u_ 🙏😍🥰😘
@amentube9488
@amentube9488 Жыл бұрын
tebare
@werwer6878
@werwer6878 Жыл бұрын
ዶክተር በርታ ጠንክር
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
amesegenalewe Dr 🙏 🙏🙏❤❤❤
@mikiyasashenafi2377
@mikiyasashenafi2377 Жыл бұрын
tnx
@asimohammed1011
@asimohammed1011 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደና መጣህ
@elsabetmerha6132
@elsabetmerha6132 11 ай бұрын
ዶክተር ሠላም ላንተ ይሁን!!
@samitech8994
@samitech8994 Жыл бұрын
ዶ/ር ስለ ቁንጭር/lishimania ቪዲዮ ስራልን
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁን ዶክተር 🙏
@ummuarkantube1762
@ummuarkantube1762 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር 🙏በነካ እጅህ ክብደት ለመቀነስ የሚረዱ የተዘጋጁ ነገሮች ካሉ ጠቆም ብታደርገን በተለይ ከወሊድ በሗላ የሚመጡ ውፍረትን ለመቀነስ ምን ማድረግ አለብኝ አመሠግናለሁ🙏👍👍👍
@muhamedyesufoumer5505
@muhamedyesufoumer5505 Жыл бұрын
በርታ
@tiyatesfa4088
@tiyatesfa4088 Жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር ግዜክን ሰዉተክ ስለምሰጠን ምክርክና ትምርህርትክ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hamriaethiopia8010
@hamriaethiopia8010 Жыл бұрын
ዶክተር ሥልክ አሥቀምጥልኚ
@abdurazakdielebo8538
@abdurazakdielebo8538 Жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku dr ene sport be samnt ke 4-5 ken seralew ena creatine btkem tuncha genbata lay lwet ayalew be ergtgnet? Tnkare sayhon tunch genbata lay pls semonun lmgezat eysebku slehone msleleg
@user-lr1xg9vj4f
@user-lr1xg9vj4f Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorku ዶክተርየ በግል ላናግርህ እፈልጋለሁ በጣም ስጋት ላይ ነኝ በተረፈ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ
@nasryahkora4117
@nasryahkora4117 Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ ዶ/ር እናመሰግናለን ግን እደበፊቱ ቶሎቶሎ አትለቅልንም
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
እሺ አስተካክላለሁ
@sara-uj1fj
@sara-uj1fj Жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku ዶክተር እንዴት ላናግርህ የግል ችግር አለብኝ🙏🙏እባክህ
@ayshajemal7295
@ayshajemal7295 Жыл бұрын
እንዴ አንድ ነገር ሰርቶ እስከሚያቀርብ እኮ በጣም ጊዜ ይፈጅበታል አውርቶ እንደሚወጣው ቀላል አይደለም ከጀርባ ብዙ ለፍቶበት ነው።
@nasryahkora4117
@nasryahkora4117 Жыл бұрын
@@ayshajemal7295 እሺ
@mdadi127
@mdadi127 Жыл бұрын
ዶተር በጣም እናመሰግናለን
@dawitmerka5184
@dawitmerka5184 Жыл бұрын
betam new menamsegenw doctor
@meremere4935
@meremere4935 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እዳተ ያለውን ያብዛልን አዲ ጥያቄ ነበረኚ በጣም ቀጭነኝ እበላለሁ ግን ትንሺ ቆይቸ ይርበኛል በጣም ያቃጥለኛል ሲርበኝ እባክ መፍትሄ
@ImanIman-ch8qz
@ImanIman-ch8qz Жыл бұрын
ዶክተር በጣም የማደንቅህ ሰው ነክ ቪዲዪዎችክ እጥን ምጥን ያሉ ሆነው ሳይሰለቹ የሚደመጡ ናቸው ግን ዶክተር ውፍረት መቀነስስ ምን እናርግ😊
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 Жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ግን ውፍረትም ቅጥነትም ትክክለኛ ሁኖ ሳለ ቦርጭ ብቻውን የሚወጣበትን ምክኒያት ብታስዳኝ ደስ ይለኛል በተረፈ ሁሉም የምሰጠን ት/ ት በጣም ሀሩፍ ነው በርታልን
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ሳህ
@asnabenti4926
@asnabenti4926 Жыл бұрын
Dr mifeligewin hasabi neber yakerebikew ameseginalew 👏🥰
@appme7571
@appme7571 Жыл бұрын
wow swet❤
@astertube5406
@astertube5406 Жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን እኔ ውፍርት አስቸገርኝ በመዳሃኔት በመውሰድ መክሳት እፈልጋለው እባክህ ዶክተር የትኛውን ልጠቀም አንድ ቬዴዮ ስራልን 🙏
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 Жыл бұрын
ሰላም እክዋን ሰላምጣህ ዶክተርዬ እናመሰግናለን
@amanuelabera5291
@amanuelabera5291 Жыл бұрын
Pls Tell as about (SEMOS TABLET)
@MhMoh-cu7ft
@MhMoh-cu7ft 10 ай бұрын
masha.Aalà
@helinabezuayehu1218
@helinabezuayehu1218 Жыл бұрын
Betammm ameseginalew my bro!!!!!!
@nardinanardina5353
@nardinanardina5353 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ሁሉንም vitamin የያዘ tablet daily ስለመውሰድ እና አብሮ ደግሞ detoxifying juice መውሰድ ይመከራል??
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 Жыл бұрын
Well come good lesson keep it up .
@wudekelemu366
@wudekelemu366 Жыл бұрын
Thanks Dr. For your scientific explanation !!!!
@sofiyabharu2656
@sofiyabharu2656 Жыл бұрын
አመሠግነለው ዶክተር በጠም ሰፈልገውነበር አለሀ ይሰጥክ
@sofiyabharu2656
@sofiyabharu2656 Жыл бұрын
እነ ዶክተር እሄን የፈለኩት ለውፍረት አደለም ለጡትሰ ይሆነል የለግዜው በጠም ለረገበ ጡት ይሆነል ? 20 አመቴነው ጡቴ የረገበው ልጄን 3 ወይ ብቸነበር የጠበወተ ለከዘም ይሁን አለቅም እሰኪ ቪድዮ ሰረልን በአለሀ እነ መደኒትም አለው አሰሬ ትወሰደለች እኔ ፈረው የሆነ ችግር ቢየመጠብኝ ብዬአደረህን በዚነገር ቪድዮ ሰረ ለለህብለህ
@sararrr7235
@sararrr7235 Жыл бұрын
ተባረክ ዶክተርየ መፍትኤውን ንገረኝ የውስጥ የጨጓራ እመም ከልክ በላይ ነው የሚያመኝ እንዳታልፈኝ.
@y.5206
@y.5206 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልን ዶከተር እንደት በዉስጥ ለማናር እናግኝህ?
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 25 М.
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 328 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН