No video

ላለማግባቴ የመንግስት እጅ አለበት ሹክ ልበላችሁ በጣም አዝናኝ አጭር ድራማ በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 299,721

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 697
@mesimaranata8414
@mesimaranata8414 4 жыл бұрын
ለናቴ ቤት ሠርቸላት ደስስስስስስስ ብሎኛል የናት ደስታ እማያስደስታችሁ 👍👍👍
@rutatsege3057
@rutatsege3057 4 жыл бұрын
ጀግና
@adddaa5058
@adddaa5058 4 жыл бұрын
አላህ ይተካልሽ እህቴ
@mesimaranata8414
@mesimaranata8414 4 жыл бұрын
Amen
@maryiammaryiam2277
@maryiammaryiam2277 4 жыл бұрын
@@mesimaranata8414 ጀዛካላህ
@user-xd7op9oc7j
@user-xd7op9oc7j 4 жыл бұрын
ጎበዝ እህቴ የዘመኑ ዱርየ አልበላሽም
@azalechadera2026
@azalechadera2026 4 жыл бұрын
እንደእኔ ስደት የመረረው የእናቱ አይን የናፈቀው ኡፉፉፉፉፉ አሁንስ አስጠላኝ 😰
@haftamtewalde5544
@haftamtewalde5544 4 жыл бұрын
አይዞን ሁላችንም ነን የኔ ቆጆ
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
አይዛሽ ማሬ ሁሉም ነገር ለበጎነዉ
@user-pe7gn4ry6c
@user-pe7gn4ry6c 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ያስጠላኝ በዛላይ ባሌ ጋር ተጣላሁ
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
@@user-pe7gn4ry6c አይዛሽ ማሬ ለአንች ከአለዉ የትም አይቀር
@user-jq1zk4fn9v
@user-jq1zk4fn9v 4 жыл бұрын
እኔ
@MimiMimi-uw1mj
@MimiMimi-uw1mj 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣች ወደ አገር ልገባ 3ቀን ቀረኝ በሰላም ግብ በሉኝ ጓደኞቼ ✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️
@user-np8oj4gu6d
@user-np8oj4gu6d 4 жыл бұрын
ሰላም ግቢ ሁቢ. 🇪🇹🇪🇹🛫🛫🛫😘።
@AMAN-vl7gj
@AMAN-vl7gj 4 жыл бұрын
Wel come home. I can’t imagine how great it would be back to your country .
@user-zd3qd1nq8y
@user-zd3qd1nq8y 4 жыл бұрын
በሠላምግቢ ባሥከተልሽኝአሁንስ
@mysweetmysweet8891
@mysweetmysweet8891 4 жыл бұрын
መልካም መንገድ
@user-nr6ey6os4t
@user-nr6ey6os4t 4 жыл бұрын
በሰላም ግቢ
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
መነው ይችን ልጂ እንደኔ የሚወዳት
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
እኔ አለው
@hbdgfs2138
@hbdgfs2138 2 жыл бұрын
እኔ
@aasaas3010
@aasaas3010 4 жыл бұрын
አለምየ የልቤን ሹክ አልሽኝ የገበሬልጅነኝ ከስደት ከወጣሁ 8አመት ወድሜን አስተማሪኩ ገበሬውን አባቴን ማሳጨዳአ ማሳሪሚይ እየተባልኩ እኔ እድሜየ እየታጨድ ሳላገባአ እንዳልመጣአ ይስተማሪኩት ወድሜ ስራ ይዞ ደመወዙ ከቤት ክራይ አላለፈም የኔ አለማግባትም መግስት እጅ አለበት ላይክ አሪጉኝ
@hjf1744
@hjf1744 4 жыл бұрын
Kkkk
@samkwt8566
@samkwt8566 4 жыл бұрын
የኔውድይበቃሻልአገርሺግቢናትዳርሺንያዢ
@SaraSara-rb9ky
@SaraSara-rb9ky 4 жыл бұрын
ይሄ መንግስት ከሁሉም ቤት ገብቶል በሉኛ
@yasminbintislam2418
@yasminbintislam2418 4 жыл бұрын
የብዙዎቻችን ችግር ነው
@ethiopiantube3166
@ethiopiantube3166 4 жыл бұрын
የኔ እህት የራሳቸውን ኑሮ ይኑሩ ተያቸው
@umuzakirwollotube425
@umuzakirwollotube425 4 жыл бұрын
ዛሬበጣም ደስብሎኛል ወድሜን ከአምስት ወርቆይታ ቡሀላ አገኘሁት እስኪ ላይክ ግጩኝ እናተም ደስ ይበላችሁ
@user-wr7sz4do8h
@user-wr7sz4do8h 4 жыл бұрын
ቁስሌን ነው የነካሽው 7አመት አረብ አገር ሰርቼ 2 ወንድሞቼን አሰተማርኩኝ ግን ሰራ አተው ቁጭ ብለው ሰንት አመት አንዱ በሰንት መከራ አገኘ ተወዳድሮ አንድ ደግሞ ይንከራተታል 4 አመት ሙሉ እኔም እግዜር ረድቶኝ ከአረብ አገር ወጥቼ ጥሩ አገር እኖራለው ደስ ብሎኝ እግዜር ይመሰገን አሁንም አይዞክ እያልኩት እረዳዋልው ይመስገነው ፈጣሪ
@user-it9lh8xg6y
@user-it9lh8xg6y 4 жыл бұрын
የት ነሺ አሁን
@zeynebe6065
@zeynebe6065 4 жыл бұрын
የት ነሽ አሁን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
የት ነሽ ማምዬ ኳዌትነሽ እንዴ?
@kelemkelem9705
@kelemkelem9705 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ባለን ገንዘብ እንኳን እንስራ ብንል መዘጋጃ አያሰራን ይህዉ ስንት ነገር እያማረን ከሀገር ሀገር እየተሰደድን አድሜያችንን ጨረስን ሰለ ሁሉም እግዝአብሄር አዋቂ ነው እርሱን ተስፋ እያደረግን እንኖራለን
@goggege7064
@goggege7064 4 жыл бұрын
@user-gs5wc9bi3k
@user-gs5wc9bi3k 4 жыл бұрын
እኛም.በሰው።ሀገር።ያስቀረን።የቤተሰብ።ኑሮ።አለመለወጥ።ነው።አሁንማ።ብሶበታል
@yh2178
@yh2178 4 жыл бұрын
የኔቢጤ 9አመት
@masratmasrat5887
@masratmasrat5887 4 жыл бұрын
እኔም8ትን አለፊኩ
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
@@yh2178 አይዞን የኔ ማርች በቅንነት subscribe😍
@mitikefeyisakorsa7652
@mitikefeyisakorsa7652 4 жыл бұрын
Uuuufff inem dakemeny
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 4 жыл бұрын
አብሽሩ. እኛ እንጅ እነሱ ተለውጠዋል ማለቴ ቦተሰቦቻችን
@ethiolove5855
@ethiolove5855 4 жыл бұрын
የኔ ቢጤ እኔም እሄን ሳስብ ነው የምወደውን ትቼ የሰው ሀገር የቀረውት😭😭
@nevergiveupoi6980
@nevergiveupoi6980 4 жыл бұрын
ethio Love እኔም አለውልልሽ እረ
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
እኔም 😭
@nouhayerga9437
@nouhayerga9437 4 жыл бұрын
እኔም ተይኝ እስቲ
@user-jf5gp5jc3c
@user-jf5gp5jc3c 4 жыл бұрын
በጭንቀት ላብድላችሁ ነው እግዚአብሔር ወደራስሺ ይመልስሺ በሉኝ😢
@user-ws6yz6zk7o
@user-ws6yz6zk7o 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-rt9fr9ky1t
@user-rt9fr9ky1t 4 жыл бұрын
ጧት ማታ ስገጅ እማ ፀልይ ተበርክከሽ የጭቀት መፈስን ያርቅልሽ
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@user-uo1fq4gc9d
@user-uo1fq4gc9d 4 жыл бұрын
ብዙ አታስቢ ማማየ ሁሉም አላህ ያለው ጊዜ ይሳካል ብዙ ከማሰባችን የተነሳ ነው ወደ ጭንቀት የሚቀየርብን
@salamphonetastic9589
@salamphonetastic9589 4 жыл бұрын
ayizoshi
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
ሰምተሃል መንግስታችን የብዙዎች ትዳር አለመመስረት እጅህ አለበት😓 ሰላም እንፈልጋለን ጥሩ ደሞዝ እንፈልጋለን አረ ስንቱ😔
@dubaidubai6733
@dubaidubai6733 4 жыл бұрын
እረስቱ ሰላምእንፈልጋለን ባገራችን መኖር ናፈቀን
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 4 жыл бұрын
ለኔ ቆሜ መቅርት ተጠያቂ መዳም ናት😭😭😭በተዘዋዋሪ እጇ አለበት
@bezalove5936
@bezalove5936 4 жыл бұрын
Yelebetim min agebat
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 4 жыл бұрын
@@bezalove5936 ይሄው ዛሬ ነገ ስል 27ሊሆነኚ ነው😥😥
@tiyaagetu8794
@tiyaagetu8794 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@gelilagelila3530
@gelilagelila3530 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@danah1161
@danah1161 4 жыл бұрын
ፈጣሪየ አላመየ ብዙነውና ሹርጣ ከሚሉት ጦስ ጠብቀኝ
@user-iw9hb8yf6i
@user-iw9hb8yf6i 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ይጠብቅሽ
@user-to3kz1lr5k
@user-to3kz1lr5k 4 жыл бұрын
ክክክክክ ረአሚንንንንን ውደ እኔም ብዙ አላማ አለኝ
@SaraSara-rb9ky
@SaraSara-rb9ky 4 жыл бұрын
ክክክክክ አይዞሽ ብዙም አትፍሪ ብቻ ሱቅ መዝናኛ ምናምን አትውጭ ብቻሽን አይዞሽ
@habshachanle6461
@habshachanle6461 4 жыл бұрын
danah አሚን ለሁላችን
@fekrrkassa1965
@fekrrkassa1965 4 жыл бұрын
ሹርጣ ምንድነው
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ምርጥ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው ለኔ አለማግባት ድህነት እጁ አለበት እፉረደዋለሁ ክክክክክ
@user-mt3yp1co5k
@user-mt3yp1co5k 4 жыл бұрын
አለሚየ ስወድሽ እኮ እኔም። የሰለቸኝ ጥያቄ ይሄ ነው አሁንማ ሀገር ልደውል ስል ትዝ የሚለኝ ነገር መቸ ነው የምታገቢው የሚለው ጥያቄ እኔም በዚህ ስለው በዚህ እያለ አይሞላልኝ አለ በተሰብ። ደግሞ እኔ ትዳር ይዤ ማየት ይፈልጋሉ ግን እንዴት ብየ ትዳር ልያዝ ይሄው ስደት ከወጣሁ 6 አመቴ ጠብ ያለ ነገር ወፍ የለም ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን። ለኔ ያለው አይቀርም ተስፋ አለኝ
@sarasalih6279
@sarasalih6279 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ አንት በቻ አይደለሽም እኔም ያንች ቢጤ ነኝ ግን ተስፋ መቁርጥ አይስፍልግም
@gebregebre8798
@gebregebre8798 4 жыл бұрын
Amen. eniem 6 ametie, kidus Amlak ye Abatochahin Amlak Ale.
@Hanna-gl1bp
@Hanna-gl1bp 4 жыл бұрын
አይዞሽ እንቴ ሁላችንም እንላንቺ ነው
@selameneshmareyamselamenes7310
@selameneshmareyamselamenes7310 4 жыл бұрын
Ayezosh wude eha ye hulum beteseb teyake new egzabeher bale gize hulum yehonal
@saratube4509
@saratube4509 4 жыл бұрын
አችሥ ሥድሥት ሥትይ 10 ሥሩን ደቅቸዋለው ግን ወፉ የለም መደወልም አልቻልኩ እውነት ነው መግሥትም እጁ አለበት የመሠደዴ ምክንያት እሡ ነው የብቸሬ ቡነ የምቸረችረበት ቦታ እኮን ንግድ ፉቃድ የለሽም እያሉ ነበረ ሸጥኩም አልሸጥኩም እየመጡ ቀረጥ የሚቁረጡብኝ ወረቱ የብድረ ትረፎ ደግሟ የቀረጥ በቃ መረረኝ ጥየ ወጣሁ አገሬን ወሥኛ ገባሁ ሁለት አመት ሠረቸ ግን ሂጀ ሣየው ምንም ለውጥ የለም እደዛው ነው ተመልሸ ተሠደድኩ ዛሬ ዘመድ ወገኔ ቢነፉቀኝም ብገባሥ የት ቦታላይ በሠላም ተረጋግቸ እሠራለሁ ብየ በነፉቆት በሠው ሀገረ እክላታለሁ
@ferhiwot7409
@ferhiwot7409 4 жыл бұрын
እንደዛሬው አልቅሸ አላውቅም የኔን ሂወት መሰለኝ የሰራሺው ቤተሰብቸን የምቀይራቸው እየመስለኝ ስንቱን ከሂወቴ አስወጣሁት 😢😢😢
@teztawortawu681
@teztawortawu681 4 жыл бұрын
የኔ ቢጤ አይዞን እህትዬ 😢ብቻ ሰላም ይሁኑልን እማ
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 жыл бұрын
ሁላችንም ነን
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 4 жыл бұрын
ሁላችንም ነን እህት
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 жыл бұрын
እኔ እንባዬን መጣጠር ነው ያቃተኝ ለቤተሰብ ብዙ ሆኛለሁ ትዳር እስከማፍረስ ድረስ ለእህቶቼ ለእናቴ ስል ግን አልሀሙዱሊላ የነሱን የእናቴን ደስታ በማየቴ እማ ከኪራይ ቤት ወታ የራሷ ኖርዋት ደስስስ ብላት ካየሁን በቂዬ ነው የኔ መፅናኛ እሱ ነው።
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 4 жыл бұрын
ላላማግባቴ መንግስት እጅ አለበት አው መንግስት ኩንደሚኒየም ቤት ቢሰጠኝ አግባ ነበር 😜😄😅
@giiknkuwgb7566
@giiknkuwgb7566 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@fatumatube1670
@fatumatube1670 4 жыл бұрын
እሰይ አንች ትሻይ
@selameneshmareyamselamenes7310
@selameneshmareyamselamenes7310 4 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄👍
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
እኔም እንደዛው
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 4 жыл бұрын
This is the reality of our country nowadays, Thank you
@vshshdhdjsj864
@vshshdhdjsj864 4 жыл бұрын
ስደት ላይ ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እኔ ቤት እየሰራሁ ነበር ለእማ ግን አልቻልኩም ውጭውን እግዚአብሔር ያበርታሽ በሉኝ
@user-lg9by3fu4x
@user-lg9by3fu4x 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ያበርታሽ ማማየ
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 4 жыл бұрын
ሀኒ መስቀልሽ ቸት ሄደች ውበትሽ አሁን ሰው ሳገኝ መጀመሪያ አገታቸውን ነወ የማየው ማህተማችን ጠበቅ እናድርግ ውዶቸ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
ታሬ ምርጥ ሰው ድሮ ድሮ ፊልሞች ላይ እናይህ ነበር ከረጅም ጊዜ በኋላ በመመለስህ ደስ ብሎኛል።
@adistube283
@adistube283 4 жыл бұрын
እጄ ና እግሬ ታሞ በወጌሻ ድኗል የምላሴ ወለምታ ላይድን መስመር ስቷል እጅ ና እግር ቢያምም ባለንብረቱ ነው ምላስ መስመር ሲስት ጠፊው ግን ሀገር ነው ዋውውውውው
@keyakeya2199
@keyakeya2199 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁን እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ውይ ስወዳት
@user-dl9wo8ff1n
@user-dl9wo8ff1n 4 жыл бұрын
እኔም ይህን ፈርቸ ነዉ ስደት ላይ እሳካሁን የተቀመጥኩ የዛሬ አመት ብሄድ በዚህዉ ጉዳይ አልስማማ ብየ ተመልሸ መጣሁ ኡፍፍፍፍፍፍ
@tube-br4di
@tube-br4di 4 жыл бұрын
የኢትየጵያ ህዝብ ይህ ነዉ የቀረዉ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 жыл бұрын
መጣመር ያማረው ያረጋል ቀለበት ለእኔ ያለ ማግባት መንግስት እጅ አለበት ፣
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 4 жыл бұрын
አይ ታሬ ኤጭ አለ እኔም የሰለቸኝ ጥያቄ አግቢ መች ነው የምታገቢው የሚለው ጥያቄ ኡፍፍፍፍፍፍ የስራዋን ስጣት ብዬ አልልም በመበደሌ --- እኔም በእሷ አልፈርድም ሳያውቁት ይሄዳል የሰው እድሜ አለ ታምራት ደስታ
@user-gj2ed1ff2i
@user-gj2ed1ff2i 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@alaminahmed5749
@alaminahmed5749 4 жыл бұрын
በትክክል
@LoveLove-ji1cr
@LoveLove-ji1cr 4 жыл бұрын
ስታገቢ ውለጅ መከራነው
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 4 жыл бұрын
@@LoveLove-ji1cr መውለዱ ወይስ ማግባቱ
@user-zk9yo8ur3k
@user-zk9yo8ur3k 4 жыл бұрын
ኣቤት ስወድሽ ምክርሽ ጠብ ኣይልም በርችልን
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ውዴ ሁላችንም ባይ ችግርን ከምንወዳቸው ሰወች ተለይተን ባልተሰደድን ነበር
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
አለሜ ውስጤ ነሽ በያሳምቱ የምታነሽያቸው ሀሳብ ሁሉ በጣም አስተማሪ ነው አችም ሹክ በይን እኛም እንሰማሻለን እውነትሽን ነው ሂዎት እደሚወራለት ቀላል አይደለም
@tube-me3pd
@tube-me3pd 4 жыл бұрын
Seheke lebellachue yni alemagebat yallama alemesakat ege alebet doa aregolege yesakalsehe beloge🤲🤲
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 4 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው ሹክ ልበላቹ በጣም ነው የምወደው በዚእ ቀጥይበት የኔ ቆንጆ
@user-he5ed3cv6m
@user-he5ed3cv6m 3 жыл бұрын
ያኔ አለማገባት የመንግሰት እጂ አለብት እዉነት ነዉ
@aminanuru787
@aminanuru787 4 жыл бұрын
ዋው ስለ አርሶ አደሩ የተላለፈው በጣም አሪፍ ነው በትክክል የገበሬውን ችግር ፊትው አርጎ ያሳያል ጎበዝ
@user-fl3sj3hf2d
@user-fl3sj3hf2d 4 жыл бұрын
እሰይ. መግስት. እጂ አለበት ከከከከከከከከ መግስት. እኔ ከመጣሁ.ነው. ሰለፊይ ሱፍይ ሱኒይ. አብረው የሰገዱት. አለን. እሰይ. እኩዋን. ለቀም አረጋችሁት
@user-in6ug6re3d
@user-in6ug6re3d 4 жыл бұрын
ስለኔ ያወራሽ ነው የመሰለኝ አግቢ የሚለው ቃል ወይ
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ወንዱ ሁሉ ብር ነው ሚፈልገው ማንን እናግባ
@getasewa4928
@getasewa4928 4 жыл бұрын
Kkkk
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 4 жыл бұрын
የኔንም ያለች መሰለኝ
@ejjedjd2053
@ejjedjd2053 4 жыл бұрын
M ጐጃሜዋ ጐጃሜዋ
@getasewa4928
@getasewa4928 4 жыл бұрын
Hulum wend and hune enda???????????????????¡
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
የኛንም ሹክ በሉልን የስደት ኑሮችንን ይመችሽ አለምዬ ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛልሽ
@maba3rifmaba3rif72
@maba3rifmaba3rif72 4 жыл бұрын
የኔ ዉድ ስወድሽ እኮ በርችልን ኢቶ ለዘላለም ትሁንልን💚💛♥
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 4 жыл бұрын
የልቤን ትገልጪልኝለሽ እኮ የኔ ማር በተለይ ለእራሶ ሳትል የቤተሰቦቾን ኑሩ ለመሙላ ከሀገር የተሰደድነው እኛ አረብ ሀገር ያለነው ሴቶች የቤተሰቦቻችንን መደሰት የሚያስደስተን የወደፊት እንኮን ሂወታችን እንኮን የማያሳስበን አረ ስንቱ.... በሁሉም ሀገር ያላችሁ እህቶቼ ሀገራችሁ ገብታችሁ ያሰባችሁት ያሳካላችሁ የኔ ጀግኖች።😔👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tizitazetewahdo9777
@tizitazetewahdo9777 4 жыл бұрын
መልካም እለተ ሠንበት።
@user-kn7ek3bi6y
@user-kn7ek3bi6y 4 жыл бұрын
እህታችን በጣም እናመሰግናለን ይህ እኔንም እያስጨነቀኝ ያለው ነገር ነው
@user-zo1by2yd6h
@user-zo1by2yd6h 4 жыл бұрын
አለምየ የእውነት ነው የምልሺ በጣም ደስ ነው የምትይው
@teztawortawu681
@teztawortawu681 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ አለምዬ የዉስጤን አነበብሽልኝ የስደት ኑሮ እኮ #የተቀማ ሂወት #.ያልተኖረ ልጅነት 😢እናት ነይ ዉለጅ አግቢ ትላለች ግን እሂዉ ካልሞላዉ ሄወቴ ጋር አለሁ😢😢😢😢እረ አሁንስ ደሞ አገራችን ሰላም ይሁንልን 🙏👐የትቢት #መፈፀሚያ አያድርገን ፈራሁ 🙏👐👐
@user-ph6lc9qw5o
@user-ph6lc9qw5o 4 жыл бұрын
ይመችሽ አቦ አንቺ ልጅ
@leyluabdu1850
@leyluabdu1850 4 жыл бұрын
Yene konjo allah yetebkesh atechnaneki duniya molta atakem
@zedyezufi34
@zedyezufi34 4 жыл бұрын
ስወዳቹሁ 💞 ሀኒዬ ሽንቅጥ ብለሻል ውዴ 😚😘😘
@user-vq4oh1sg8p
@user-vq4oh1sg8p 4 жыл бұрын
የብዙን ቁስል ነካሽ አለምዬ 👍👍
@user-zu8nd8sk7v
@user-zu8nd8sk7v 4 жыл бұрын
‼‼
@user-fo1mg5gq5z
@user-fo1mg5gq5z 4 жыл бұрын
እሚገርም ትይት ነው አልሞላ አልጎድል ያለ አለሞ ቁሞ ቀር አረገን ብቻ ዋና ጤና እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አገር ሰላም እኛም ሰላም ከሆን ለሁሉም ጊዜ አለው
@stenurhussen3318
@stenurhussen3318 4 жыл бұрын
haniye na rakeb betammmm new mwedach asfawm betam nafkognal ere
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
እጅና እግር ቢያምም ባለንብረቱን ነዉ ፡ ምላስ መስመር ሲስት ግን ሐገር ነዉ።።።👏👏💘
@user-zp7ep8xg6l
@user-zp7ep8xg6l 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሁሉም ነገር መንግስት እጅ አለበት ክክክክክክ
@zekiyanasre3445
@zekiyanasre3445 4 жыл бұрын
Kkkk
@tiyaagetu8794
@tiyaagetu8794 4 жыл бұрын
Kkk mangisti iko irafti axha
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 жыл бұрын
የኔ አለማግባት የብዙ ሰው እጂአለብት ዛሬ ላይ ለምን አታገቢም መልሰው እነሱው አሠለቹኝ
@hafizasultan9258
@hafizasultan9258 3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ መቲ ውስጤ ናት
@user-dl4rz7cd6c
@user-dl4rz7cd6c 4 жыл бұрын
በጣም ተመችተሽኛል ልዩ ጠክሪ
@zedzed55hatta63
@zedzed55hatta63 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ አይ ዘንድሮ ሁሉም በቅኔው በትችት በሁሉም መንገድ ባስነጠሡ ቁጥር የመንግስት እጅ አለበት እየተባለ መሪ ላይ ጣት ለመቀሠር ላደረጋችሁ መዘን አመስግኑ አብይ ትከሻህ ይሄን ሁሉ ጉድ ተሸክሞ ለምትጓዘው ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ነው ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ አባቶች እድሜ ከጠናጋ የሰጣችሁ 💚💛❤💚💛❤
@endybeza5700
@endybeza5700 4 жыл бұрын
የሁሉንም ጎዳ የምዳስስ ምርጥ ፕሮግራም ሹክ ልበላችው መትዪ በርች
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 4 жыл бұрын
የኔ ላለማግባት የብዙ እጅ አለበት 1 የድሮ ፍቅረኛየ እሱ በገንዘብ የተነሳ ባይተወኝ እስካሁን ወንድ አያስጠላኝም ነበር ኧረ ስንቱ ብቻ ስለትዳር ሲወራ ውስጤ እሩጦ የሚያስታውሰው መከዳትን ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ko3vw6nw2z
@user-ko3vw6nw2z 4 жыл бұрын
ልክነሽ የኔቤተሰቦች እራሱ ሰፊየእርሻመሬት እያላቸው ነገርግን ኑሮአቸው ከእጅ ወደአፍነው ምክንያቱም ምንምአይነት የቴክኖሎጂ እገዛ የላቸውም
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ወይ አለምዬ አሳቅሽኝ ግን ስንቶቻችንን ይህ ሃሳብ ኮርኩሮን ይሆን የቤተሰቤ አልበቃ ብሎ አገር ያሉ ጓደኞቸ ምነው ሳታረጅ 1 ወልደሽ ብልኪ ይሉኛል እናቴ ልጄ አይንሽን ሳላይ ወልደሽ ሳላርስሽ ትለኛለች በመካከል እኔ በጥያቄ ላይ ጥያቄ ሁሌ መልስ የሌው ጥያቄ ጥያቄ ጥያቄ በነገራችን ላይ እህቶቸ አንድ የምመክራችሁ ነገር ነገ ይስተካከላል ብላችሁ ትዳር አትቸምሩ እንደ እህትና ወንድም የምንዋደድ ጓደኛሞች በአንድ ወቅት የፍቅር ጥያቄ አቀረበልኝ በፍጹም ሊሆን እንደማይችል ነገርኩት ለ3 አመታት በተከታታይ ሲለምነኝ መልሴ አይሆንም አንተ ለኔ ወንድሜ ነህ የሚል ነበር በመካከላችን ክፍተት ሲፈጠር ፈራሁ ወንድምነቱን ከማጣ እሽ ብለው አንድ ቀን በፍቅር አይን አየው ይሆናል ብዬ ጥያቄውን ከ5 አመት ቡሃላ ተቀበልኩ ፍራቴ ጨመረ በጭራሽ በፍቅር ልወደው አልቻልኩም ወዲያው ሽማግሌ ተላከ ያኔ ቤተሰብ ደነገጠ እንዴት በቃ ገረማቸው በዚህ አንጠረጠርማ አመት ሳይሞላን ተጋባን እንደፈለኩ ባረገው ሁን ብለው ይሆንልኛል እኔ ግን መሆን አልቻልኩም ይሆን ይሆናል ብየ የገባሁበት ህይወት እሳት ሆኖ ይፈጀኝ ጀመር ብቻ ብዙ ነገር አልፎ ከ3 አመት ቆይታ ቡሃላ ምርጫ ወደ ስደት እኔም 9 አመቴ ከመጣሁ እሱም አለ ፍታኝ ስለው ምን አጥፍቸ ጥፈፋቴን ንገሪኝ ይለኛል ግን ጥፋት አጣሁበት ታማኝነቱ ቢገለኝም በፍጹም ግን ልወደው አልቻልኩም ስቄ የፈረምኩት ወረቀት አስሮ ያስለቅሰኛል ያ የተረገመ ነጭ ወረቀት ልጅነቴን እድሜዬን ህይወቴን በላው እና ነገ ይስተካከላል ብላችሁ እሳት ውስጥ አትውደቁ እሳቱ እየተጋጋመ ይፋጃል እኔማ ደግሜ ፈርሜ የማገባ ሁላ አይመስለኝም በእውነት
@mekdeshailu7504
@mekdeshailu7504 4 жыл бұрын
መጣመር ያማራው ያደርጋል ቀለበት ለእኔ ያለማግባት መንግስት እጁ አለበት 😀😀😀😀😀😀😀😍😍😍
@dubaidubai6733
@dubaidubai6733 4 жыл бұрын
ደስየሚል ዲራማ እፉፉፉፉ እረአገራችንን ባርክልን
@toybaoumer4375
@toybaoumer4375 4 жыл бұрын
ቀላል አለበት እንደውም ሰበቡ እሱነው እንዳናገባ
@romanaorton8279
@romanaorton8279 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 Gena konjo ayedelehum seweled yemengest eje selalebet newe telunalachu😂😂😂😂😂😂😂😂
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 жыл бұрын
ኑሮው ባይወደድ የልጅ እናት እሆን ነበር
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
@@romanaorton8279 ሀሀሀሀሀሀሀሀ እኮ አይገርምሽም
@diniabdela3893
@diniabdela3893 4 жыл бұрын
Abo jalmaro yebdachu abo🤣🤣🤣🤣😘😘
@seadaabeaite7104
@seadaabeaite7104 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሺ በርቺ እኔ ም 10 ኛ ክፍል ጨርሸ ወደስደት በስደት 10 ኛ አመቴን ይዣለሁ ግን በጣም ነው እሚገርመው ማግባትን አስቤውም አላውቅም አይ አግቢ ይሉኛል የዘመኑ ወንድ የመጀመሪያ ጥያቄያቸው ብር ነው እኔም ለው ወንዶቹ ሚስት ሁነው ቁጭ ብር እንጅ ፍቅርን ረስተውት ቁጭ እናማ የማዳምን ሸበሽና ብሬን አፍቅሬ ቁጭ ነዋ
@yttlikthis4902
@yttlikthis4902 4 жыл бұрын
Tekikili me too
@user-nd4ip5fn8j
@user-nd4ip5fn8j 4 жыл бұрын
አረ ሰደት ሞልቶ አይሞላም አገቢና ውለጀ ቤተሰብ እይተባለ እሰከ መቸ እኔሰ አላህምዱሊላህ በደህናው ሰአት ወልጃለሁ ይምኖረው ለልጆቸይ ነው ሰሞኑን በቪዲዩ እያወሩኝ በቃ አገሬ እንደገባ እያረጉኝ ነው
@user-vt2ys3fe1i
@user-vt2ys3fe1i 4 жыл бұрын
አይዞሽ እኔም 8 አመቴ ነዉ ያውም ከአንድ ቤት ስልችት ብሎኛል ትዕግቴ አልቋል ፀባየም ከፋ አንዲት በ13 አመቷ የቆመባት ልጅ አለች በበቀደም ተጣልተን እንቅ አደረኳት በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ
@seadaabeaite7104
@seadaabeaite7104 4 жыл бұрын
ብቸኝነቴ ኩራቴ ማሻአላ አላህ ያሳድግልሺ ኢንሻአላ አገሬ ልገባ 6ወር ብሰራ ብየነው እንጅ አገር ገብቸ አገባለሁ ባላህ ፍቃድ አመሰግናለሁ ሀያቲ
@seadaabeaite7104
@seadaabeaite7104 4 жыл бұрын
ወለተ ሚካኤል አይዞሺ እነሱማ እኛን ለማሳበድ ቁመው ነው እኔም ሆድ ይብሰኛል ማልቀስን አዘወትራለሁ ብታይ አይዞሺ ማማየ አንችም አገር ግቢና ባለሺ ነገር እየሰራሺ ትዳርሺን መስርቺ ሀያቲ እኔም ትቸው ልገባነው እህህ አይሞላ ምናባቱ
@yypp8469
@yypp8469 3 жыл бұрын
የኔ ውድ የስደተኝ ታሪክ ያሳዝናል እህህህህ
@Susu-xd8vj
@Susu-xd8vj 3 жыл бұрын
የኔ አስታዋይ ትመቺኛለሽ
@user-oi4ze7ql3d
@user-oi4ze7ql3d 4 жыл бұрын
እኔም ላለማግባቴ የማዳሜ እጅ አለበት እንዲውም የስደት እጅ አለበት ወይ የፈረደበት ማግባት ችግር የቤተሰብ ሁሉ ጭንቀት ነው እንዴት ለካ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 4 жыл бұрын
እእእእእእእእእእእእእእ
@hannakibro1074
@hannakibro1074 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-iw9hb8yf6i
@user-iw9hb8yf6i 4 жыл бұрын
እውነት ነው አንድ አመት ብቻ እያሉ ስንቱን ቆሞ ቀር አረገችው ማዳም
@user-vt2ys3fe1i
@user-vt2ys3fe1i 4 жыл бұрын
አይጣል ነዉ
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 4 жыл бұрын
እውነት ይሄ ስደት እሚባል ጉድ ያስመረረው እኔን ብቻ መስሎኝ ነበር
@rimrim3203
@rimrim3203 4 жыл бұрын
ያላገባቹ አግቡ ትዳር በጣም ደስ ይላል ሰምታችኋል😜
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 4 жыл бұрын
የእውነትሽን ነው ልግባበት
@ethiolove7390
@ethiolove7390 4 жыл бұрын
Tamagn bal senor ko new minagebaw anchi ye edil carta wetolish yehonal tiru yehonelish ene agibto lij asakifogn telogn hedwal
@labibhmoh2229
@labibhmoh2229 4 жыл бұрын
እዉነት ከሆነ አገባለሁ
@rimrim3203
@rimrim3203 4 жыл бұрын
@@ethiolove7390 Allah truwn & tamagnun bal ystshi
@bituu3637
@bituu3637 4 жыл бұрын
በጊዜው እንገባለን የት ይሄዳል ሁሉም ይደርስበታል
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 жыл бұрын
የመንግስት እጅ አለበት ኮሜቴ ላይክ የለውም
@user-ko4oc3dj4m
@user-ko4oc3dj4m 4 жыл бұрын
😁😁😁🤣
@user-xp8lh1ut5v
@user-xp8lh1ut5v 3 жыл бұрын
ሳህ
@user-dl4rz7cd6c
@user-dl4rz7cd6c 4 жыл бұрын
እኔም በተሰቦቸ እደነዚህ ድራማናቸው
@mezmuretube8912
@mezmuretube8912 4 жыл бұрын
ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል ደርባባ ነገር ነሽ እኮ😍😍😍😍😍😘😘😘😘
@vhgvbvgfh4897
@vhgvbvgfh4897 4 жыл бұрын
ምርጥ ልጂ ነች
@aishlilbird7275
@aishlilbird7275 4 жыл бұрын
Ya selam commentoch mostly setochye nachhu abo allah yasebnewn asakto beselam lehagerachin yabkan amin belu
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
እኔም ላለማግባቴ የመግስት እጅ አለበት ድህነት ከሀገሬ በያባርረኝ በሰው ሀገር ሳላገባ አላረጅም ነበር ድህነትን ለከላከል የሚችለው ደግሞ መንግስት ነበር መንግስት ግን ይሄን ሊያደርግ አልቻለም ድብን አርጎ ነው እጁ ያለበት 99 ነጥብ
@fayutube217
@fayutube217 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ አረ በሳቅ ስወድሽኮ ሹክ ልበላቹዬ
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 3 жыл бұрын
ማሬ የልቤ እኮ ነሽ እኔስ አለሁልሽ አይደል ቤተሰብ ለፍተዉ ቢያሳድጉ ቢያስተምሩኝ አንሶ ያላቸዉን ሳይሆን የሌላቸዉን ራግፈዉ ማጫ ክብር እያል ከሚካሰሩ ሰርቸ ራሴን ልቻል ብየ የተሰደድሁ እናማ መንግስትም ቢሆን እንኳን ላለመጋባት መክንያት ብቸ ሳይሆን የተጋቡትን ለማፋታትስ ቢሆን ማን ብሎት አንደኛ ነዉ የእኛ ዘመን መንግስት
@senushikore7663
@senushikore7663 4 жыл бұрын
Yemechachuh yagerye sewoche & selamuna fekeru yesten!!❤
@user-mp5yd7bg3g
@user-mp5yd7bg3g 4 жыл бұрын
የኔ እሰዊት እንዲት እንድምውድሺ እኮ በረች በዚሁ ቀጥይ
@zeharaadem5872
@zeharaadem5872 4 жыл бұрын
እውነት የእኔን ታሪክ ነው የተናገርሽው እናመሰግናለን እንባዬ መጣ እውነት
@sebliberhanu4889
@sebliberhanu4889 4 жыл бұрын
Wey fwtare yesew afem ayaskemtem tedar feftare sefeked new wechina lebchash Nuri tekraytesh kesew afe
@momtube4078
@momtube4078 4 жыл бұрын
የኔ ልእልት ስወድሽ😍😍😍💋💋
@wubtiethiopia5255
@wubtiethiopia5255 4 жыл бұрын
Yene tareki meselgne 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 betesebi eyaleku besew hageri tesekayewe ufffff yesewe hageri selechegni
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
ልክ እደኔ እኔም ሥቱን አባሪሬ ቁጭ ብያለዉ ሁሌየም የግል አላማየን እያልኩ አይ
@lemlemtasew8244
@lemlemtasew8244 4 жыл бұрын
batekekele yanuro wudenate yategabutenem yefate new👍👍👍amsegenlw❤🙏
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ይችን ልጅ እንዴት እንደ ምወዳት ይህ አግቢ አግቢ ለካ የሁሉም ቤተሰብ ጥያቄ ነው ወይ ጉድ
@yeearsemalijnegn2959
@yeearsemalijnegn2959 4 жыл бұрын
Sidat wusixi kaminori xajii beti manori ishalai
@user-mt3xe3xw1t
@user-mt3xe3xw1t 4 жыл бұрын
##እውነት ደስ የሚል መልህክት ነው#አለምየ ስወድሽ 😍😍😍😍
@user-ou2mx9cg2o
@user-ou2mx9cg2o 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ ውዴ
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 4 жыл бұрын
Gobez betessebeshen kalwedede mene yesseresgal. Yeha kitune yalterege weteta new.
@tirualemefenetawe8843
@tirualemefenetawe8843 3 жыл бұрын
Betame adenaqies neg esh gobeze berehe
@user-vr7qv1jx9m
@user-vr7qv1jx9m 4 жыл бұрын
እውነት ግን መንግስት ብሩን የት እያስቦካ እያስጋገረው ነው ተበልቶ የሚያልቀው??የመንግስት ሰራተኞቹ በቂ ክፍያ የላቸውም ።ነገር ግን ሁሌ በቢሊየን የሚቆጠር ብር ተበደረ እዳ አሐበት ሲባል እንሠማለን ለማ እየሠጠው ይሆን።እኔም ተመርቆ ሁለት አመት ያለ ሥራ ቁጭ ሲል ነው ጥርግ ብዬ ካገር የወጣሁት እሱ ስራ ቢያገኝም አሁንም በቂ የሚሆን ገቢ የሚያስገኝ አይደለም ስራው ብቻ ቤተሰብ መመሦረት ራሱ ለወደፊቱ የሚታሠብ አይመሥለኝም።
@helenbb2077
@helenbb2077 4 жыл бұрын
የኔን ሂወት ያወራሽ ነው የመሰለኝ ስፈራ 32 ገባሁ የሚቀጥለው አመት እገባለው የሆነው ይሁን እንጂ በቃኝ የቤተሰቦቼን ጥያቄ በመፍራት እስካሁን ሰው ሀገር ቀረሁ ካሁን ቡሃላ ማንንም አልሰማም ትዳር የ እግዚአብሔር ስጦታ ነው።
@user-wz9sw8ih4m
@user-wz9sw8ih4m 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ቀሥ አሁንም ገናነሽ
@user-hn4hn7do4j
@user-hn4hn7do4j 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ መቲየ ኧረ የኔ አለማግባት ድህነት ካንድም ሁለት እጁ አለበት
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ በጣም አሪፍ ነዉ
@yorditube9891
@yorditube9891 4 жыл бұрын
አስፋው አስፋው የታልህ በፈጣሪ ናፋቀኝ ኧረ uuuuuuuuu በእናቶቹን የምጣ አስፋዉ 😭😭😭😭😭😭😭
@hawwiitayyee
@hawwiitayyee 4 жыл бұрын
Wowowo matee barich yene mare😍😘😍😘😍😘😍
@monirhossainmonirhssain9215
@monirhossainmonirhssain9215 4 жыл бұрын
የኔ ልዩ 😢😢 ሕውት በድርጃ ሆነ እና ሁሉም ባለመግባባት ትራራቅ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ
@hawlettub1056
@hawlettub1056 4 жыл бұрын
Yesew ageri ufffffffff beteseb ehotoch eyaln arebi ager mikoyen eyyenew
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 30 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 86 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 17 МЛН
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ነሀሴ-16  2016 ዓም - Abbay News - Ethiopia
19:38
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 23 М.
#ብቻውን ስንት ሰአት እናጋኘዋለን   !!#
18:59
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 24 М.
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 30 МЛН