No video

እንብላ ሹክ ልበላችሁ በጣም አስተማሪ አጭር ድራማ በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 83,681

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha and Rakeb Alemayehu.
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 124
@meleselecturesatlecturehall
@meleselecturesatlecturehall 4 жыл бұрын
ዓለም ብርሃኑ! እንጀራ ይውጣልሽ፡፡ ሁሉም እንዳንቺ ቢያስብ የምድር ገነት ውስጥ እንኖር ነበር፡፡
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 4 жыл бұрын
እንኳን ለሳምንት እሁድ እንዲሁም ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 4 жыл бұрын
ሀሜተኝነት ክፉ በሽታ ነዉ አምላክ ከአንደበታችን ላይ ያንሳልን ጥሩ መልእክት ነዉ እናመሰግናለን
@daniyatmekebebe3872
@daniyatmekebebe3872 4 жыл бұрын
አማራም ሰውነው ትግራይሞ ሰውነው ኦሮሙሞ ሰውነው ጉራጌም ሰውነው ሰውእሰከሆነ ድረሰ ሊከበር ይገባል ለምን ይገደላል ባይገባነው እጂ ሁሉም ዘር አደነው ዘረኝነት ይውደም ኢትዮጵያ ትቅደም
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nK2ZmNFe06nJZ4U.html
@anshamuhammed6690
@anshamuhammed6690 4 жыл бұрын
የምታነሺው ጉዳይ በጣም ደስ ነው የሚለኝ እዉነቱን ነው የምታወሪው ሁል ጊዜ ነው ፈልጌ ማይሽ 😍😍 እኔም እሞክራለሁ ከዛሬ ጀምሮ
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ። ይህችን ልጅ ስወዳት ተባረኪ። ዋው! አስተማሪ ነው። ሃሜት አቤት ጥርሱ!
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 4 жыл бұрын
እንኳዋን ደና መጣሽ መቲዬ ሁሌም የምታቀርቢያቸው ፕሮግራምሽን በጣም ነው የምወደው በጣም ትክክል ነው እኛ እንደ ባህል አድርገን ወስድነው እንጂ ይሄ መተው የምንችለው ነገር ነው እናመስግናለን
@user-de7kp6hb2j
@user-de7kp6hb2j 4 жыл бұрын
የእውነት አሥተማሪ ሐሣብነው 👍👍👍👍👍
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@sintetube8886
@sintetube8886 4 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ በብዙ ነገር ተስፋ ቆርጬ እራሴን ላጠፋ ስል እናቴ እፊቴ ድቅን ተላለች እኔን አታ እንዴት ትኖራለች እያልኩ መኖር ሳልፈልግ እኖራለው
@user-gu7mb2ou2s
@user-gu7mb2ou2s 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል መልዕክት ነው ተስፋ የቆረጣችሁ በሙሉ ከዚህ ተማሩ ውነት ነው ተመችቶኛል
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 4 жыл бұрын
በዝች አለም ከሰዎች ጋ በሰላም ለመኖር ማስመሰል ግድ ሆኖል ፍለፊት የሚናገር ሰዉ አይወደድም ምላሳም ነዉ ክብር የለዉም ብቻ ለህሊና ሲሉ ከሰዎችጋ አለመግባባቱ ይሻላል
@user-bu7yx6ex1t
@user-bu7yx6ex1t 4 жыл бұрын
መቲዬ ስወድሽ እምታነሻቸው ሀሳቦች አሪፈ ናቸው ልቦና ይስጠን እድተገብራቸው
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 жыл бұрын
እውነት ነው የኔ ቅመም ይሄንው ወደኋላ የሚጎትተን አፀያፊ ነገር አንዱን ካንዱ የሚያባላ የሚያገዳድል አረ
@samrwetjofa701
@samrwetjofa701 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም ፈጣሪ ይባርክሽ ጥሩ መልክት ነው በርቺ
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪነው ሁሌም እምተቀርቢው ይመቸኛል👍👍👍
@samuelsamuel5226
@samuelsamuel5226 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እናት ሀገር ኢትዮጲያን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
@samriyfashin1915
@samriyfashin1915 4 жыл бұрын
በትክክል የኔ ውድ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሱስ አድርገን ባህላችን አድርገን ከምናማ ብንችል ተነጋግረን በግልጥ መተማመን ካልሆን ደግሞ መተው ለምን ስለምን እስከመቺ በዚህ ሁኔታ እባካችሁ ሰው ማየት ትተን እራሳችን እንይ
@user-kj1tw4sk4h
@user-kj1tw4sk4h 3 жыл бұрын
መቲ ስወድሽ ጥሩአስተማሪ ነሽ ለተማረበተ ሰዉ
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 4 жыл бұрын
መትዬ ስወድሽ እኮ😍❤👍
@Iftin5522
@Iftin5522 3 жыл бұрын
አመሰግናለው
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 жыл бұрын
አለምዬ መጣሽልኝ የኔ ቅመም ውስጤ ነሽ እኮ በየሳምቱ ምታቀሪቢው እርእስ እዴት አስተማሪ እደሆነ እኮ እውነት ነው ሀሜት ጥሩ አይደለም በጣም ነው ሚያበሳጨኝ ያሰው እግሩ ሲወጣ ማማት እደዚ አይነት ነገር በጣም ያስጠላል
@samerajamal2855
@samerajamal2855 4 жыл бұрын
የኔ. ማር. በርቺ. አሪፍ. ነው
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nK2ZmNFe06nJZ4U.html
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 4 жыл бұрын
ዛሬ ልደቴ ነው😍😍😍
@sintetube8886
@sintetube8886 4 жыл бұрын
መልካም ልደት
@alemneshderso6291
@alemneshderso6291 4 жыл бұрын
Happy birthday
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 3 жыл бұрын
Hbd yene konjjjjjo❤
@selamtekle2886
@selamtekle2886 4 жыл бұрын
Wow 10Q meti u are amazing. Stay blessed
@user-cf8vy1ih4k
@user-cf8vy1ih4k 4 жыл бұрын
እህት ወላሂ ውነትሽነው ምርጥ ትምህርትነው በተለይሴቶች በዚህ ተዘፍቆናል
@user-qb1mo8kr5z
@user-qb1mo8kr5z 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው።
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።l kzfaq.info/get/bejne/h7KYrM9jtMjWpY0.html
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም ጣፋጭ ስወድሽ አሪፍ ነው
@dadaa16
@dadaa16 4 жыл бұрын
Good point
@hdhd2473
@hdhd2473 3 жыл бұрын
alemeya ebakeshe youtube kefechina yemayeselechu mekerocheshen legeshen 🙏
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
እንብላ እንጠጣ ባህላችን ነበረ አሁን እየጠፉ ነው እሰክ ሹክ በይ እኔም ለመስማት ዝግጁ ነኝ
@monadjaelah4058
@monadjaelah4058 4 жыл бұрын
Wow tebarku geta yibarkahu
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 жыл бұрын
ሚገርም ትምህርት ነው !!
@thaibadawood7418
@thaibadawood7418 4 жыл бұрын
አለምየ ሥወዲሽ የኔ ቆንጆ እረጂም እዲሜ
@user-zs1sr9ko2b
@user-zs1sr9ko2b 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ አለምየ
@alemayehuwakjira7337
@alemayehuwakjira7337 4 жыл бұрын
excellent and teaching article
@tirualemefenetawe8843
@tirualemefenetawe8843 3 жыл бұрын
Tefas beselam new
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
የምወድሸ በምክነያት ነው👌👌👌👌❤❤❤
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
ሹክ በይን አለምየ ስወድሽ
@merytube9234
@merytube9234 4 жыл бұрын
Ebs አቅራቢ ሴቶች አግራችውን ለምን ያጣምራሉ ራኪም አንደዛ ነበረች መልካም ቀን ያገሬ ልጆች
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 жыл бұрын
Bertu.
@entisaromar7563
@entisaromar7563 4 жыл бұрын
ትምህርቱ ይመቻል
@shebreshebre749
@shebreshebre749 4 жыл бұрын
Wuy mn bye lgletishi tebarek
@selam1467
@selam1467 2 жыл бұрын
enibila sayilugn bewetaw
@fg1489
@fg1489 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👍👍👍👍
@user-qu1uo6zt2g
@user-qu1uo6zt2g 3 жыл бұрын
አደኛየ
@per2752
@per2752 4 жыл бұрын
መቲየ በጣም ደስ. ይላል መልእክቱ ግን ትንሽ ጨምሩበት ደቂቃው አጠረ
@saraloveyekiristoslij4771
@saraloveyekiristoslij4771 4 жыл бұрын
Metiye yene konjo desitiyi
@tesfamichaeltameru7206
@tesfamichaeltameru7206 4 жыл бұрын
አንቺም ፕሮግራሙም ያምራል!!!
@hewiselam4416
@hewiselam4416 4 жыл бұрын
Tebareki
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 4 жыл бұрын
Ewunet new enekan beselam metash
@Leyla-tw6ym
@Leyla-tw6ym 4 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 4 жыл бұрын
ለምዶብኝ ስገባ መጀመሪያ የሴቶችን እግር ነው የማየው ሹክ ልበላችሁ አስተማሪ ነው መቲ
@zeeinbzeeinb3211
@zeeinbzeeinb3211 4 жыл бұрын
የኔማርስወዲሺ
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 4 жыл бұрын
ዋው መቲየ ሥወድልሺ ፕሩግራምሺንሥወድልሺ
@zinetmuhammed8836
@zinetmuhammed8836 4 жыл бұрын
ሰላምና መእዴ
@negashtetemke5478
@negashtetemke5478 3 жыл бұрын
ሊታማ የቻለው እነዛ ሀሜተኞች እሱን ስሱሚወዱት እና አብሮነታቸው እንዳይሸረሸር ቢሆንስ ስልሽ ያ ስው ስህተቱን ሲነገረው አልስማም ባይ እና ነገሮችን እኔ ብቻ አውቃለው የሚል ቡሆነስ አጠገቡ ያለውን ስው እየጉዳ መሆኑ ካልታወቀው እናዛ ስውች ስለሱ ክፍትት ሲነገሩት የሚጣላቸው ከሆነና እነሱ ለማስተካከል ብለው ቢወያዩ ና ችገሩን ከሱ ስር እየሄዱ ቢያስተካከሉ ያ የሱን ክፍትት ስላወሩ ሀሚት ነው በመባል ይታለፍል ወይም ይፈረዳል እድሜዬ 18 ነው ግን በሂይወቴ እንደዚ አይነት ነኝ ስላገጠመኝ ነው እንዳልተወው ቤትሰቤ ያሳደገኝ ሁሉነም እንደወንድሜ የማየት ነገር አስትምሮ ነው ያሳደገኝ እና ከቤት ሳልወጣ ያደኩ ልጅ ነኝ አሁን ግን እንደዚ አይነት ስው በሂይወቴ ገብታል ምን ማድረግ እችላለው
@rikiriki1483
@rikiriki1483 4 жыл бұрын
አለም ብርሀኑ ስወድሽ
@user-mt1he5dx1u
@user-mt1he5dx1u 4 жыл бұрын
ባለ ማህተቧ ስወዳት
@eldana4803
@eldana4803 2 жыл бұрын
LiKe
@Tube-fp2nk
@Tube-fp2nk 4 жыл бұрын
እኔም ሹክ ልበላችሁ 👂👂👈🤷‍♀️ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አይከፈልበት ምናለበት😂😂😂
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
😂😁😀ok
@user-qi6fh9qe3u
@user-qi6fh9qe3u 4 жыл бұрын
አረጊሽ አልሁ ከእኔም ነይ
@user-bv9zr1fc4g
@user-bv9zr1fc4g 4 жыл бұрын
ትክክል
@rahmanangebintalihi7936
@rahmanangebintalihi7936 4 жыл бұрын
Aye Mete Mare.
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 4 жыл бұрын
ዋው
@shewanegn9616
@shewanegn9616 4 жыл бұрын
አለምዬ ፍቅር እኮ ነሽ ።
@siparaadefres4859
@siparaadefres4859 3 жыл бұрын
ሹክ ልበላቹ አንቺን ሳያደንቁ ማለፍ ከባድ ነው
@samirahsamirah3937
@samirahsamirah3937 3 жыл бұрын
አለምየ ስወድሽ ምረጥ አርቲስት waw
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
👌😍የምወድሽ
@sumayaasumayaaoromo486
@sumayaasumayaaoromo486 4 жыл бұрын
Tikilkil 👌👌👌👌👌
@destabelay6066
@destabelay6066 4 жыл бұрын
Ebs lay kalu programoch andegna new, keep it up. Gobez!!!👏
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 жыл бұрын
Yeni kimem Ewnet new sew befitihe ysikilihal bejerbahe gn yebelahal ( yamahal)
@amentube2977
@amentube2977 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን#artist genet nigatu
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 4 жыл бұрын
ዋዉነዉ
@gulilatmamudadem4422
@gulilatmamudadem4422 4 жыл бұрын
👌
@user-bv9zr1fc4g
@user-bv9zr1fc4g 4 жыл бұрын
ግሀነብም ያስገባል ሀሜት
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 4 жыл бұрын
Sheke.lyebelachu.enkanyemetashe
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 4 жыл бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናችሁ!!!ለሌሎች የቅዱሳን አባቶች ወርቃማ አባባሎች እና ትምህርታቸው👇 ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!!!👉kzfaq.info/get/bejne/adGqdLRop6iufWw.html
@abdurazakhassen3831
@abdurazakhassen3831 4 жыл бұрын
አለም ብርሃኑ (መቲ) ትችያለሽ ሱስ አስያዝሺኝ ።
@sitotaabayi7919
@sitotaabayi7919 4 жыл бұрын
😍😍😍😍❤❤betikikil
@tirngoashebir6866
@tirngoashebir6866 3 жыл бұрын
Turefate eko Tinbite malet new
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 4 жыл бұрын
መቴየ ስውድሽእኮ የምታመጫቸውትምርቶችይእኮ አ ናቸው
@firefeleke134
@firefeleke134 4 жыл бұрын
konjoooo
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 3 жыл бұрын
Wwwwww💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏💘💕💕💕💕
@rukimuhemedirkdfts9922
@rukimuhemedirkdfts9922 4 жыл бұрын
Endenante aynet belategna ayche alarm ayyyyyy
@ejhgguijtmasaratmeme1049
@ejhgguijtmasaratmeme1049 4 жыл бұрын
😘😘😘😘🙏🙏
@goldcell4251
@goldcell4251 4 жыл бұрын
መልት ስወደሽ
@hawiibntahmadmh3455
@hawiibntahmadmh3455 4 жыл бұрын
ስወድሽ አንች ልጂ
@samsungpro5110
@samsungpro5110 4 жыл бұрын
መቲየ መምህርም እዳች ካችየበለጠ አያስተም
@moreomdubai9511
@moreomdubai9511 4 жыл бұрын
አኔምሀሜት. አልወድም. ሠውንአለማማትበጣም. እጥሪለሁ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 4 жыл бұрын
እውነትነው ማማት ሱስሆኖብናል ግን እፈጣሪዘንድ የተጣላነው
@halemalove6784
@halemalove6784 4 жыл бұрын
በጠም ነው የታመቻኝ
@user-db2me2he5i
@user-db2me2he5i 4 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😍
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።l kzfaq.info/get/bejne/h7KYrM9jtMjWpY0.html
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 жыл бұрын
አብራት የምትሰራው እዲሁ በእራሱ የምታማ ሳይሆን ፍለፊት ተናጋሪ ትመስላለች ኮፊደስ አለጰ
@user-kt5et5um3i
@user-kt5et5um3i 4 жыл бұрын
ቅመሟ
@bahirdartube-525
@bahirdartube-525 4 жыл бұрын
እኔም ኑ ሾክ ልበላችሁ ወደ ቻላኔ ያገራችንን ዋጋ ማወቅ ሚፍልግ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 4 жыл бұрын
ማሬ ጠፋሽ
@metiliknew2814
@metiliknew2814 4 жыл бұрын
Official meti liknew 👈 Instagram
@aydabakeet3465
@aydabakeet3465 4 жыл бұрын
እረ እባካችሁ ሁለቱ ሴቶች ተረጋጉ ምንድነው tv ላይ ነው ያላችሁት ይደብራል ትንሽ እረጋ በሉ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
እነሱማ ተመካክሮ ነዉ በአንድነት የስሩት ላሌላው ትምህርት እንዲህ ሆን ነዉ
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t Жыл бұрын
😂
@tube3507
@tube3507 4 жыл бұрын
እንደማመር 🙏🙏🙏ሹክ ልበላችሁ ስወዳችሁ
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 4 жыл бұрын
ወይጉድ እግር አጣምሮ የቆም የኢቢየስ ትዛዝ ነው እንዴ የራኬብ ልምድ መስሎኝ ነበር
@tigistkasaye5642
@tigistkasaye5642 4 жыл бұрын
ጎሽ የእኔም ጥያቄ ነው
@ethiopiahagre9895
@ethiopiahagre9895 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fb5pqLV0ybS6eKM.html አርቲስት #ሀናን_ጣረቅ ልደቶን ባልጠበቀችው ወቅት ሰርፕራይዝ አደረጎት
@coffeetimetube
@coffeetimetube 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/aNSirbCh3pvXd4k.html kzfaq.info/get/bejne/aNSirbCh3pvXd4k.html kzfaq.info/get/bejne/aNSirbCh3pvXd4k.html ኑ ቡና ጠጡ :: የ ሀገሬ ልጆች:: መቲ በጣም አዝናኝ ና አስተማሪ ነው:: በርቺልን::❤️
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 33 МЛН
Betoch Comedy Drama “ሽልማት” - Part 180
30:30
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 838 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16