Рет қаралды 657,498
ላለፉት 13 ዓመታት ምግብም ሆነ መጠጥ ቀምሳ የማታውቀው የደቡብ ክልል ኮንታ ልዩ አመያ ነዋሪ ሙሉወርቅ አምባ
''ምግብ ለልጄ እሰራለሁ ግን እኔ ስለመብላት ትዝ ብሎኝ አያውቅም፤ ለመጨረሻ ጊዜ የበላሁት ምግብ ምስር ወጥ ነው፤ ስለማይርበኝ እና ስለማየተማኝ በልቼም ጠጥቼም አላውቅም''- ሙሉወርቅ አምባ
ወደ ህክምና ተወስዳም ነበረ ነገር ግን ውስጧ ላይ ጋዝ እኒ ምግብም ሆነ ፈሳሽ እንደሌለ መረጋገጡም ተነግሯል።
ሙሉ ዝግጅቱን ይመልከቱ-