የቀድሞው ማዕከላዊ እስር ቤት

  Рет қаралды 77,696

VOA Amharic

VOA Amharic

4 жыл бұрын

"በኢትዮጵያ ታሪክ ማዕከላዊ ምርመራ እስር ቤት አስር ግዜ የታሰርኩ ብቸኛ ሰው ነኝ፤ የአካል ጉዳት እና የጭለማ ከፍተኛ ስቃይ አይቼበታለሁ" የፖለቲካ እስረኛ የነበረው አቶ ብስራት አቢ።
ከሀምሳ ዓመት በላይ የእስረኞች ምርመራ እና ማሰቃያ ቦታ መሆኑ የሚነገርለት የማዕከላዊ እስር ወደ ሙዚየም በመቀየር ለህዝብ ዕይታ ክፍት ተደርጓል።

Пікірлер: 125
@admassuk.2419
@admassuk.2419 3 ай бұрын
አሁን ማረሚያ ቤቱ ቢኬድ 'በአዲስ መልክ ስራ ጀምረናል' የሚል ማስታወቂያ ይኖር ይሆናል።
@abiylulseged3153
@abiylulseged3153 3 ай бұрын
መጠርጠሩስ
@Easylife-2024
@Easylife-2024 3 ай бұрын
ስራዉን ጀመረ ኮ አልሰማህም
@ethiopianism22
@ethiopianism22 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳንስ በህይወት አተረፈህ
@user-jm9hz3ix1q
@user-jm9hz3ix1q 3 ай бұрын
አይ እምዬ ሀገሬ ስቱን አየን አላህ ሰላሙን አምጣልን ያሁኑም ይብሳል አለቁ ወገኖቻቺን
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 3 ай бұрын
በኢትዮጵያ ታሪክ በመታሰር እሚበልጠኝ የለም..10 ጊዜ ታስሪያለው, .. እሚበልጠኝ መራራ ጉዲና ብቻ ነው 6 ጊዜ ታስሩዋል, 🤔❓
@daveha1278
@daveha1278 3 ай бұрын
Yichekulal leza nw atifred
@DjKj-sx9ss
@DjKj-sx9ss 4 ай бұрын
ለካ ለመዋሽት ማሰብ ኣያስፈልግም 10ጊዜ ታስራለው የሚበልጠኝ የለም መራራ ብቻ ነው የበለጠኝ 6 ጊዜ ታስራዋል ክክክክክክ ምግብ ሳላየው ኣለበላም ወዘተ ኣቤቱ ኣምላካችን ይቅር በለን ከዚህ የባሰ ኣታምጣብኝ ያለ ሰላልነበረ ከዚህ የባሰ መጣብን።
@hanhn7623
@hanhn7623 4 ай бұрын
ውሸታም.ነው.ይዘላብዳል
@MiMa-xl1jt
@MiMa-xl1jt 3 ай бұрын
Eyye Short memories hezeb eyye Seleqerebet nw..zare endezi..
@user-ho4zp8mv3x
@user-ho4zp8mv3x 3 ай бұрын
ሞትና ሂወት በእዛብሄር እጅ ነው ትረፍ ያላት ነብስ
@user-pw4ho9zx9x
@user-pw4ho9zx9x 3 ай бұрын
ያሁኑ ይብሳል
@MiMa-xl1jt
@MiMa-xl1jt 3 ай бұрын
Denqoro!
@hadiethio-
@hadiethio- 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ወይ ግዜ
@user-os5fn6jp8e
@user-os5fn6jp8e 3 ай бұрын
The deception was unthinkeable. It is very sad.
@Degu21
@Degu21 3 ай бұрын
ያሁኑ ይባስ
@user-hx5zj3mx1r
@user-hx5zj3mx1r 3 ай бұрын
እግዚኦ ግፍ
@user-ow3hz8zf1o
@user-ow3hz8zf1o 3 ай бұрын
😢😢
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 3 ай бұрын
በህይወት መኖሩ ራሱ ትልቅ ነው
@bezanigusse9393
@bezanigusse9393 3 ай бұрын
😢😢😢
@hiwotwondimu4666
@hiwotwondimu4666 3 ай бұрын
Egzio😢😢😢😢
@save7997
@save7997 3 ай бұрын
የአሁኑ ደሞ ይባስ በህይወት እያለህ ነው ስጋህን ቆርጠው ምበሉልህ
@user-uf4jq5ge5q
@user-uf4jq5ge5q 3 ай бұрын
ሥላለፈው ከማውራት የአሁኑን አሥቁሙ ሁሉም በጊዜው ግፍ ይሠራል
@leuel209
@leuel209 3 ай бұрын
😭ያማል በጣም 😭
@Warlatubu
@Warlatubu 3 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ. እኔን. ወድሞቸን
@addisaddis6158
@addisaddis6158 3 ай бұрын
Yekededaw gize besmam.
@kefyalewberaso
@kefyalewberaso 3 ай бұрын
በጣም ያማል አንድ ቀን ፈጣር ይመጣል
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 4 жыл бұрын
እኔ ሚያሳዝነኝ ይህንን ወንጀል የፈፀሙት ሰወች ዛሬም አስጎብኚ መሆናቸው ያቃጥላል በተራቸው ቶርች መደረግ ሲገባቸው
@abiylulseged3153
@abiylulseged3153 3 ай бұрын
ክፉውን በክፉ አትመልስ ሆነብን እንጂ ነበር
@user-zk9zr7du6w
@user-zk9zr7du6w 3 ай бұрын
😢😢😢😢አይይይይ ጭካኒ
@merejaayenakem1420
@merejaayenakem1420 3 ай бұрын
6>10 😮
@leulesahilu1956
@leulesahilu1956 3 ай бұрын
የአውሬዎች ዘመን
@Nakfa-Erdina
@Nakfa-Erdina 4 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷 This is so tragic to see such Cruel happened in Ethiopia on our time in 2000 century. 🇪🇷 thanks god - We dont have such thing in Eritrea 🌕
@yohannesavi8099
@yohannesavi8099 4 ай бұрын
Kikiki....ya..😅😅
@Amharafirstamaralast
@Amharafirstamaralast 4 ай бұрын
😂😂😂
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 4 ай бұрын
Really?? You don’t have this kind of things? Could you please tell the world where petros Solomon is??
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 4 ай бұрын
I’ve seen a video that shows SAWA trainees knee-walking around a stadium filled with gravel road. That’s just one! So, please don’t think that the world doesn’t know what is happening in Eritrea! At least having 15% of your citizens as diaspora, having a demographic ratio of Men to women as the reverse of the world ratio, population decline (especially in the past 5-10 years) and more!
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 3 ай бұрын
የሳዋ ድንጋይ
@michael.T77
@michael.T77 3 ай бұрын
አቢቹ 👑
@user-te2hh8xg1h
@user-te2hh8xg1h 3 ай бұрын
ከደርግ ጀምሮ እስከ ብልፅግና ድረስ የቆሻሻ እና የሰው በላ ስብስቦች ናቸው!
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 3 ай бұрын
Except EPRDF! With all their sins, at least we used to argue with the military and police! 🗣️ 👮 🗣️ 🧑‍✈️ 🗣️ No mass murders or wars everywhere! Building and construction were everywhere. In fact I miss seeing construction 🏗️ 🚧 🦺. At some point, 20% of all cranes in Africa were found in Ethiopia! Now we are selling used cranes to South Sudan and Hydroelectric power engines to DRC (Democratic Republic of Congo). This was your 💰
@aarontsegaye2261
@aarontsegaye2261 3 ай бұрын
የቀድሞ ነው ያላቹህት የአሁኑ አይብስም
@user-vz6ff9vw6l
@user-vz6ff9vw6l 3 ай бұрын
Allah yeqerewn hiwothn belladonna eserbetwest yadrgew Bismillah sew btennaw seleesr ayaweram liketh felgo nw allah
@user-go1jz8vm6i
@user-go1jz8vm6i 3 ай бұрын
Gefachew le hezbachew terefe,yehunochum aykerelachewem
@uthman9979
@uthman9979 3 ай бұрын
that is a petty excuse . you will pay for what you did to Tegaru
@hayatoumer5008
@hayatoumer5008 3 ай бұрын
First he said his hands were broken from the chains to cuff him and that same fracture came from being tortured like”hanging on the air for 9 days like Jesus Christ “ 🤔
@abebe7532
@abebe7532 4 ай бұрын
Yehen Gif yeserut Zaren benetsanet yenoralu‼️‼️‼️‼️🐕‍🦺
@zemzembank-ethiopia6511
@zemzembank-ethiopia6511 3 ай бұрын
NEVER. NEVER. DO YOU THINK ALLAH DOES NOT SEE THEM. IN-SHA'-ALLAH IN-SHA'-ALLAH THEY WILL NEVER LIVE FREELY. MAY THEIR FACES BLACKEN IN THIS WORLD AND NEXT
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 3 ай бұрын
እና አሁን ተሻለ?
@user-he9um5gr1x
@user-he9um5gr1x 3 ай бұрын
አሁንደሞታረዶእየተበላነወ
@ahmedsaladmohamed9718
@ahmedsaladmohamed9718 4 ай бұрын
1
@adaneordofa5277
@adaneordofa5277 3 ай бұрын
ለዚህ ህዝብማ ይሄ ነበር የሚያስፈልገው አሁን መከራችንን የምናየው ይሄ ይሄ ስለቀረ አይደል
@user-os5fn6jp8e
@user-os5fn6jp8e 3 ай бұрын
Bekt1
@user-zz4ee7pq1d
@user-zz4ee7pq1d 3 жыл бұрын
10ግዜ ነዉ የታሰርኩት የሚበልጠኝ የለም አለና የሚበልጠኝ መራራ ጉዲና ብቻ ነዉ 6 ግዜ ታስሮዋል አላለም
@temesgenaman4259
@temesgenaman4259 Жыл бұрын
ዞሮበት ነው🙈🙉
@rado7282
@rado7282 4 ай бұрын
አትፍረድበት የዛ ቤት ዱላ ከተፈታህም በኃላ ሰዐት እየለየ ልብ ይነሳል 😂😂😂
@abebe7532
@abebe7532 4 ай бұрын
Degarege ‼️ Gerafewochu Yanch chkagn zemedoch yehonalu ‼️or yante Werada banda ‼️‼️‼️
@johnlael2127
@johnlael2127 4 ай бұрын
ጅል ከዚህ ሁሉ ነገር የቃላት ስተቱ ነው የታየህ?
@dawitalemayehu3227
@dawitalemayehu3227 3 ай бұрын
Joroye new bye alfew neber ...hahah
@Emiye20
@Emiye20 4 ай бұрын
የዛሬውንስ የአራጁን የአኦነግ ብልጽግና የአቶ አብይ አህመድ ስርዓት ግፍና መከራስ ማን ይተርከው? አንድ ሺ እጥፍ በአብይ አህመድ እየደረሰ ያለው ግፍ ይብሳል። ቀድሞም አቶ አብይ አህመድ ነበር የሚያስገርፈው አሁንም በመሪነት እሱው ያሳርዳል። ቀድሞ መገረፍ ነበር አሁን መታረድ ነው።
@user-xg3hf1xx5m
@user-xg3hf1xx5m 3 ай бұрын
ደራሴ ነብዩ መኳንን ለሽግር ሬዲዬ ለመዓዛ ብሩ የጨዎት እነግድ ላይ አጨውቶነ ነበር ።
@solomonabayneh6279
@solomonabayneh6279 3 ай бұрын
አሁንስ
@Eagle1503
@Eagle1503 4 ай бұрын
ወያኔ ነበር ኢትዬጰያን ከነ ኮተታ ቀጥ ለጥ አድርጎ ችሎ የያዛት
@user-tv6lr5cz5u
@user-tv6lr5cz5u 4 ай бұрын
አተነህ ኮተታም ቅማላም አዲሳባ መተ እጀራበልተ አሁን ታወራለ ጭራሽ ኢትዬጲያ ትላለ ሀገር ካተት አይባልም ደቆሮ ዘረኛ
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 4 ай бұрын
Do think most people believe that?
@bentiefa3702
@bentiefa3702 4 ай бұрын
እና ተመልሶ መቀመጫህን ይበልህ?​@@tesfayelemma9734
@save7997
@save7997 3 ай бұрын
ወያኔ ይደክልህ ቆሻሻ
@getachewkifle6596
@getachewkifle6596 4 ай бұрын
አንተ የእስር ሱስ አለብህ የትኛው መንግስት ነው የሚመችህ ታዲያ ውሸትማ አለብህ 10 ጊዜ ታስሪያለው ብለህ መራራ ብቻ ይበልጠኛል 6 ጊዜ ታስሯል አልክ 6 ከ 10ነሚበልጠው ምናልባት በሎጂክ
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 3 ай бұрын
ህዋት ከፈረሰ በውሀላ የተለቀቀ ቪድዮ
@joe16273
@joe16273 4 ай бұрын
😂😅
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 3 ай бұрын
Melese zenawi Legasi 🙄
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 ай бұрын
I'm really sad I'm sorry brother be strong God with you
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 3 ай бұрын
ዛሬስ? ???????
@iamfree347
@iamfree347 4 ай бұрын
የዛሬው ፡ ይብሳል
@semariaasnahom1675
@semariaasnahom1675 3 ай бұрын
አሁን ወደአዋሽ አርባ ወሰዳችሁት ???አይ ጊዜ በአሁኑ ሰአት ደሞ የት ይሆን የብልፅግና መአከላዊ????
@selamlechi7288
@selamlechi7288 3 ай бұрын
በዘመነ አብይሳ እንዴት ነው😂😂
@user-xz7vs2we3r
@user-xz7vs2we3r 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂የት ነህ
@shewangzawawlachew8862
@shewangzawawlachew8862 3 ай бұрын
ህውሃት የሰራው ግፍ እንዲህ ባዶ አረጋቸው።
@uthman9979
@uthman9979 3 ай бұрын
ahunis tesmamah? 😂
@danieldesta4139
@danieldesta4139 3 ай бұрын
Tplf ke tigray hizb gar yeseraw sera zare tigray waga kefelch
@uthman9979
@uthman9979 3 ай бұрын
በቀለ ገርባ ጫፌን ኣልነኩኝም ብሎ ነበር
@truthfor27
@truthfor27 3 ай бұрын
ቅመህበቶ የወለቀን ጥርስ ኣወለቁት ይላል
@negat6082
@negat6082 3 ай бұрын
ahya yewesha lej
@truthfor27
@truthfor27 3 ай бұрын
@@negat6082 እናትሽ ትበዳ ኣንቺ ግም ፔሬዳም የለቃቃሚ ልጅ። በጥርስ ነው ኣደል የተገረምሽው ኣንገትሽ የወልቅልሻል ወፍ ዘራሽ የኣንድ ኣዳር ልጆች
@user-gm3nf8cx6v
@user-gm3nf8cx6v 3 ай бұрын
የአሁኑ የብልጽግናዉ ይባስ አይይይይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ቀን አለ እስቲ ይሁን
@karozimathestar929
@karozimathestar929 3 ай бұрын
የአሁኑ መአከላዊ ደግሞ መላዉ አገሪቱ ከጫፍ ጫፍ ነዉ። ከመአከላዊ ወደ ማካለል
@EyuelYegebawal
@EyuelYegebawal 4 ай бұрын
ሌባ ሌባ በለው! ጊዜው የኦሮሞ ሲሆን ኦሮሞዎች አሉ ይላል ድንጋይ
@terhasberhane71
@terhasberhane71 4 ай бұрын
ክክክክክክክ አየ የጥላቻ መርዝ ስትበትን እጂ የበደለ መቀጣት አለበት 85 ቢሔረሰብ የናተ ብቻነው የታሰራቹ ሌሎቹ አልበደሉም አሁን አብይ አህመድ በሳሎን ቁጭ ብለህ ብፊ ይቀርብልሐል
@user-te2hh8xg1h
@user-te2hh8xg1h 3 ай бұрын
ሰውዬ torture በምንም መመዘኛ ትክክል ሊሆን አይችልም:: የፖለቲካ እስረኛ በዚህ መንገድ መቀጣት አለበት ብለህ የምታስበው ዘረኝነት ስላወረህ ነው:: ትግሬ ሲያደርገው ትክክል ሆኖ ኦሮሞ ሲያደርገው ስህተት የሚሆንበት logic የለም:: ከደርግ ጀምሮ እስከ ብልፅግና ድረስ የቆሻሻ እና የሰው በላ ስብስቦች ናቸው!
@user-te2hh8xg1h
@user-te2hh8xg1h 3 ай бұрын
ሴትዮ torture በምንም መመዘኛ ትክክል ሊሆን አይችልም:: የፖለቲካ እስረኛ በዚህ መንገድ መቀጣት አለበት ብለሽ የምታስቢው ዘረኝነት ስላወረሽ ነው:: ትግሬ ሲያደርገው ትክክል ሆኖ ኦሮሞ ሲያደርገው ስህተት የሚሆንበት logic የለም:: ከደርግ ጀምሮ እስከ ብልፅግና ድረስ የቆሻሻ እና የሰው በላ ስብስቦች ናቸው!
@samisolomon8470
@samisolomon8470 3 ай бұрын
ብልፅግና ስ አየገደለበት አይደለ ቆሻሾች ማትረቡ
@GemhotolaTola
@GemhotolaTola 3 ай бұрын
Hahhahahahahahaah ante ema terfkal tenshi mekmse nebrbke
@meridtafesse2867
@meridtafesse2867 4 ай бұрын
Evil Tigrea You talk about justice for you. Devil
@user-bu9cp4yk9w
@user-bu9cp4yk9w 3 ай бұрын
አሁን ከዚ አይብስም እንዴ
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 4 ай бұрын
ABiy torchre
@user-om5zc4zm2n
@user-om5zc4zm2n 4 ай бұрын
የኢት ህዝብ ካልተወቀጠ አይሰሙምና ወያኔ ነው አገሪቶን ቀጥለጥ ያረገው እነሱናቸው ደህንነቶች አብይነው
@user-ju5qo3eg5z
@user-ju5qo3eg5z 3 ай бұрын
እሰይ
@user-og1me1hb7u
@user-og1me1hb7u 3 ай бұрын
እሰይ አንተንም ወይም አንቺንም ይሹፍሽ😊
@abiylulseged3153
@abiylulseged3153 3 ай бұрын
ጨለምተኛ
@mubarekdawd1108
@mubarekdawd1108 3 ай бұрын
ወያኔን እያደኑ በሳት ማቃጠል ነበር
@rona7755
@rona7755 3 ай бұрын
ውሸት እየጨመረ መምጣቱ ግልጽ ነው። መጀመርያ ሲናገር ጣቱ ብቻ እንደተሰበረ ነበር፡በጓላ ግን አቀዘቀዝከው በደምብ እያጋነንክ ተናገር ሲባል ፡ እነሱ የሚፈልጉትን ለመኣሸት ጣር ውስጥ እንደገባ ያስታውቃል። በነዚ ቃለመጠይቅ ምክንያት ህዝቡ ስሜት ውስጥ ገባ፡ጁንታ በል ሲባል ጁንታ አለ፡ ዝመት ሲባል ዘመተ ህዝብ ጨረሰ፡ ለራሱም አለቀ ተላለቀ። ኢትዮጵያ
@user-id6cy5cm3q
@user-id6cy5cm3q 3 ай бұрын
የሸረሙጣ ልጅ አሁንሰ ምን አጋጠማችሁ?
@truthfor27
@truthfor27 3 ай бұрын
በመታሰር ጀግንነት የሚገኝ ይመስል ደደብ
@user-ju5qo3eg5z
@user-ju5qo3eg5z 3 ай бұрын
በነዚ ፕሮፖጋንዳ ተጠቅሞ ነው አብይ ስልጣኑን ያፀናው
@BereketDegu-fg4sw
@BereketDegu-fg4sw 4 ай бұрын
የአሁኑ ይብሳል አታሽቃብጥ
@tsegayedarge702
@tsegayedarge702 Жыл бұрын
በ27 የወያኔ አገዛዝ ውስጥ ብዙ ያልተነገረላቸው አስከፊ እስር ቤቶች ነበሩ አዋሽ አርባ ምድር ሀይል ግቢ የአሁኑ አዱሱ ህንፃ አካባቢ ኮንቴነር ውስጥ ጦላይ ፍቼ የሚያሳዝነው ነገር ብዙሀኑ ታሳሪ የኔን አመለካከት ለምን አትይዙም ነበር
@user-cx8gl9uw9t
@user-cx8gl9uw9t 3 ай бұрын
Sorry for what "happened" to you. Yet you remain to be a criminal for trying to be an instrument for a system that is using your statement to say that today's treatment is just.
@user-wm6jp6cz4f
@user-wm6jp6cz4f 4 ай бұрын
አይይይ ህወሓት አፍር ይብላ
@hanhn7623
@hanhn7623 4 ай бұрын
v.a.የውሸት.ሚዲያ.ነው
@romanmeressa2793
@romanmeressa2793 3 ай бұрын
ውሸታም ብልጻግና አጉርሱሐል መሰለኘ
@aarontsegaye2261
@aarontsegaye2261 3 ай бұрын
አስር ጊዜ ታስሬአለሁ ከእኔ የሚበልጠኝ መራራ ነው የሚበልጠኝ እሱ 6 ጊዜ ነው የታሰረው ቀዳዳ ውሸት ትጠላለህ
@kkenso7571
@kkenso7571 4 жыл бұрын
ይህን ሁሉ ግፍ ሲፅሙ ቆይተው እንገነጠላለን ይላሉ ቡሽቲ ሁላ
@Wedi.22haile.weyanay
@Wedi.22haile.weyanay 4 ай бұрын
ቀዳዳዳ መሞት ነበረብህ ቡሽቲ ሁላ
@hope21933
@hope21933 3 ай бұрын
ዛሬም አትማሩም ግን፤ ግን እኛም አየን እናንተም ቀመሳችኋት!
@NgussieYohannes-jh8jb
@NgussieYohannes-jh8jb 4 ай бұрын
እናንተ ከዚህ በላይ እንዃን ሲያንስባቹ ካሐዲያን
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
57:49
VOA Amharic
Рет қаралды 7 М.
这是王子儿子吗
00:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 39 МЛН
ታሪካዊው የጓድ ሊቀመንበር መንግስቱ ኃ/ማርያም የቃሙ ዕለት: Comedian Mame
4:30
Comedian MAME Official (ኮሜድያን ማሜ)
Рет қаралды 289 М.
አቡና አነጋጋሪውን ሰው አፋጠጠው! ከፓስተር ሶፎኒያስ ጋር
1:37:12
የ አማኞች ዜና ( News of believers)
Рет қаралды 26 М.
这是王子儿子吗
00:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН