ላቀባብለዉ አዲስ ሙሉ ፊልም /Lakebabilew / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....

  Рет қаралды 91,676

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

9 күн бұрын

Пікірлер: 426
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 7 күн бұрын
እስከዛሬ ካሜራ ማኑን ሳላመሰግን ስለቆዬሁ ይቅርታ፡፡እጅህ ይባረክ፡እውቀትህ ይጨምር፡ጥበብህ ይስፋ ፡ኑሮህ ያብብ፡ ወገንህ ይለምልም ፡አይንህ ይብራ፡፡-------------ሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo 7 күн бұрын
አሜንንንንንንን ዋው ምርቃት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 7 күн бұрын
አሜን፫ ግን ያስጀምራል አያስጨርስም ብዙ ነገር ያልጨርሱት አለ ❤😢
@ethio1283
@ethio1283 7 күн бұрын
😍😍😍🙏
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 7 күн бұрын
አሚንንንን❤❤❤
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 7 күн бұрын
አሜን፫በእውነት ጎበዝነው በጣም❤
@Badma_tube
@Badma_tube 7 күн бұрын
የታደሰ አድናቂዎች የት አላችሁ?
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 7 күн бұрын
ደምረኝ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 4 күн бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@ethiolove2286
@ethiolove2286 7 күн бұрын
እኔ እኮ ገና ሳላይ ነው ላይክ የማደርጋችሁ😂😂😂❤❤❤❤
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 7 күн бұрын
የኔዉደ፣ደምረኝ
@user-qm2ui6wf3m
@user-qm2ui6wf3m 7 күн бұрын
እኔም እደዛው
@hiwotteferi780
@hiwotteferi780 7 күн бұрын
Me too
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 7 күн бұрын
እኔእራሱ💚💛❤
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s 7 күн бұрын
እኔም የኔ ዉድ ቢያንስ በዚህ እናግዛቸው አማራነት ይለምልም 😢😢😢❤❤❤😊😊😊😮😮😮🤲🤲🤲
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 7 күн бұрын
ተው ግን ልታው ስትገቡ ላይክ እያረጋችሁ ግቡ አይከፈልበትም እኮ 🤗😍🙄🙄
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 7 күн бұрын
እህታለሜ ሥሞትልሽ በቅንነት ደምሬኝ
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 6 күн бұрын
@@-againyoutube5771 በአዛኝቷ እረ ለምን ትሞቻለሽ እህት እሽ እደምርሻለሁ 💙
@Kaseyegg
@Kaseyegg 7 күн бұрын
ዛሬደሥብሎኛልሀገሬልገባነውበስላምግቢበሉኝየመዳምቅመሞች
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 7 күн бұрын
በሰላም ግቢ ቅዱስሚካኤል ከፊትሽ ይቅደም
@user-pf8bw7nz1r
@user-pf8bw7nz1r 7 күн бұрын
አላህበሰላም ያስገባሽ
@muha72
@muha72 7 күн бұрын
ሰላም ጊቢ
@BizualemAssfa
@BizualemAssfa 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም በሰላም ግቢ
@alami5787
@alami5787 7 күн бұрын
መልካም ጉዞ ማማየ በሠላም ግቢ
@fikrtube-dx6mp
@fikrtube-dx6mp 7 күн бұрын
ከ15ሺ እይታ 1ሺ ላይክ አያሳፍርም ቤተሰብ?🙄🙄🙄 ራቁታቸውን ለሚሰሩት ቪዲዮኳን ትለይካላችሁ እንኳን ይህን የመሰለ ቪዲዮ አለመለየክ አሳፋሪ ነው የእውነት🥺🥺🥺 my heart bit tewanayoch😘😘😘
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 7 күн бұрын
ማርያምን በጣምነው የሜገርሙት ማየታቸውኮ አልቀረም 🤔🤔🤔
@Yeshi987
@Yeshi987 7 күн бұрын
ትክክል እራቁታም ነው እሚወዱት እናጅሬ😅
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 7 күн бұрын
ወይኔ 😢 ከብቶቹና ማሰማሪያዉ አቤት ትዝታ ያደኩበትን ሀገሬን አስታወሳችሁኝ ብቻ ሳይሆን በመንፈስ ወሰዳጅሁኝ 😢 ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ከላይ ነዉና ልዑል እግዚአብሔር ሰላሙን ይላክልሽ አሜን ፫ ወገኖቼ በርቱልን ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤❤
@fe4743
@fe4743 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይ ሰወዳች ቡታውሳምር የገጠርልጅመሁንመታደልነው ላይክእደኔበማንንቱየሚኩራ ❤❤❤ቤትአማራ
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 7 күн бұрын
አያታዴ ከሴት ጋር መተው ማለት ድመትን ወተት ጠብቂ ማለትነው😅😅😅😅
@BizualemAssfa
@BizualemAssfa 7 күн бұрын
በትክክል 😂😂😂
@user-iv8rf5io3s
@user-iv8rf5io3s 7 күн бұрын
😂😂😂😂​@@BizualemAssfa
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 7 күн бұрын
እህታለሜ ሥሞትልሽ በቅንነት ደምሬኝ
@mercyalemayehu1904
@mercyalemayehu1904 7 күн бұрын
ከኢትዬጵያ አርቲስቶች ሁሉ ለኔ አንደኞች ናችሁ። ለኔ። ግን ይሔ ዱላችሁና ድብድባችሁ ቢቀር። ወይ አክሽን ብቻ ቢሆን ደስ ይለኛል። ትጎዳዳላችሁ ብዬ በጠጣም ነው የምፈራውም የምሳቀቀውም።
@rabiarabia9152
@rabiarabia9152 7 күн бұрын
ወላሂ ስጠብቃችሁ😢 ስወዳችሁ❤
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 6 күн бұрын
ያገሩማማር😢😢
@geneteden4343
@geneteden4343 7 күн бұрын
የአበጀሽ ባል እስኪ ሹክ በሉን አያ ታዴ መቼም አይሆንም 😄😄
@abayabay3382
@abayabay3382 7 күн бұрын
አየ አታጓች😂😂😂😂ምንገዱን በሙሉ በወሬ ጨረሰችው እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂ሁላችውንም በጣምነው የምወዳችው😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 7 күн бұрын
አታጓድል 💝ውስጤ ነሽ 💝ያየሽ 💝አያ ገረመው 💝ሲሳይ 💝ሁሉም ዉብ 💝አማራዬ 💚💛❤️💪🌺
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s 7 күн бұрын
አማራዬ የኔ ኩሩ ጨዋ የዋህ ጀግና ሕዝብ የጠላህ ይጠላ ፈጣሪ ግርማ ሞገስን ያላብህ ሊያጠፉህ የመጡ ራሳቸው ይጥፉ አለሞቼ😮😮😮 😢😢😢❤❤❤🥰🥰🥰😍😍😍🤩🤩🤩🌹🌹🌹💝💝💝😊😊😊🤗🤗💪💪💪🤲🤲🤲
@abebakibret4565
@abebakibret4565 7 күн бұрын
አያ ታዴ እና አበጀሽ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰 😂😂😂😂😂🥰🥰🥰ወይ እሱቤ 😂😂😂ወይኔ ዛሬ ይለያል 👌😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen 7 күн бұрын
ሲሳይ "እንድህ አድጌ ነዉ ያሳደኩሽ?"😂 ስማችሁ ራሱ ደስ ሲል ሲሳይ ገረመዉ እሱባለዉ ያዬሽ ያለምወርቅ ዝማም እመቤት መልካም....
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 7 күн бұрын
እህታለሜ ሥሞትልሽ በቅንነት ደምሬኝ
@user-zq7zv9wg4u
@user-zq7zv9wg4u 7 күн бұрын
ታዴ እንካን ደስአለህ እቤትህ መጣችልህ
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc 7 күн бұрын
ድራማ በኢትዬጵያ የተጀመረዉ በእነዚህ ተዋንያን ነዉ ብል አልተሳሳትኩም
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 7 күн бұрын
እህታለሜ ሥሞትልሽ በቅንነት ደምሬኝ❤
@akliluwoldher1221
@akliluwoldher1221 7 күн бұрын
የእሱባለው ቀልድ ከመስመሩ ያልፍና ሙዝዝ ይላል ... የቀልድ እውነታን ባማከለ መልኩ ቢተውን መልካም ይመስለኛል . ከባለሞያ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 7 күн бұрын
ወይ ታዴ የዳቦ ጥማት አለብህ😂ስወድህ በእመቤቴ
@user-me9pd5dq3n
@user-me9pd5dq3n 7 күн бұрын
የመዳም ቅመሞች እንደትነችሁ የኔ ከርታቶች
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አችእዴትነሽ❤
@beretukanMeles
@beretukanMeles 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አለን😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 4 күн бұрын
ደሞቸ በቅንነት ደምሩኝ
@halmaabc9097
@halmaabc9097 7 күн бұрын
እህህህህ እኔስ ከእናተ ቦታውን ለማየት ነው እምገባው ወላሂ ሲያምር እእምሮን ያድሳል ይህን ቦታ ሲያዩ ❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 7 күн бұрын
እህታለሜ ሥሞትልሽ በቅንነት ደምሬኝ
@halmaabc9097
@halmaabc9097 6 күн бұрын
@@-againyoutube5771 ደምሬሻለሁ ውዴ ለምን ትሞችብኝ
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 7 күн бұрын
አየ ያየሽና ታዴ ምን ብየ ልግለፃችሁ?!! የኢትዮጵያን ኪነ ጥበብ ተቆጣጠራችሁትኮ!!!!
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 4 күн бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@mercyalemayehu1904
@mercyalemayehu1904 7 күн бұрын
አታጓች ምርጥ አክተር። በጣም ጎበዝ ናት።
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 4 күн бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@MOSEBYouTube
@MOSEBYouTube 7 күн бұрын
አካባቢው ለምለሙ ሲያምር በሰኔ ዝናብ ነውደ ክረምት መስሏል ሰላም ለሀገራችን ይብዛልን
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z 7 күн бұрын
ዋዉ የኔን ስም ነው ያለምወርቅ የአበጀሽ ስራተኛ ስሜን ይዘሽ እዚህ ምርጥ ድራማ ላይ ስለተወንሽ ደስ ብሎኛል❤❤ ቢያንስ ስሜ ተውኗል እኔ ባልተውነው😂😂😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 4 күн бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@user-hana365
@user-hana365 7 күн бұрын
ውቨት እርጋታሽ ና ንግግርሽ ያመረ ነዉ ❤ ያለም ወርቅ ዛሬ ጅግና ሆንሽ ታደስን ልኩን አሳየሽዉ 👌👍❤️
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 4 күн бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen 7 күн бұрын
ምርጦች እንኳን ደና መጣችሁ❤ ኸይ ስትለዉ ሊደበድብ ዉደ እያለ እሱባለዉ😂😂
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 7 күн бұрын
ደምረኝ
@ruikyaside5734
@ruikyaside5734 7 күн бұрын
የሱባለው ሱሪ ሲያስቅ ሲያሳቅቅ😂😮😅😊
@user-dw6sf8fw9b
@user-dw6sf8fw9b 7 күн бұрын
ኑቶሎ ወገን በጥዋቱ ፋታ እንበል ❤❤❤
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 7 күн бұрын
ደምረኝሰወደሸ❤
@user-dw6sf8fw9b
@user-dw6sf8fw9b 7 күн бұрын
​@@user-cw9hp5qx6hምን ቸግሮሽ እህቴ❤❤
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen 7 күн бұрын
የእሱባለዉ ቁምጣ ስታምር😂
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 7 күн бұрын
የኒ ሀሳብ የሆነብኝ አበጀሸ ሰትወልድ አትመጣም አናያትም እሷ ከሌለች ደሰ አይልም አይይ
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 7 күн бұрын
አዱኛ፣ዛሬአሳዘንከኝ😂😂😂😂አታጎጅኮ፣ጥበብ፣ተችሮሻል❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 4 күн бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 7 күн бұрын
አያታደ አንተየምትሞተዉበሴትነዉ ጉድ የታጠቀችአቀርህም ጐበዝ ያለም ወርቄ👍❤️❤️❤️😂😂😂😂😂
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 7 күн бұрын
እኳን ደህና መጣችሁልን የኔ ውዶች ስጠብቃችሁ ነበር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አታጓድ ዛሬ ደሞ ምላስ ለቆባታል😂😂😂😂😂😂 አያ ታዴና እመዋ ስወዳቸውኮ❤❤❤❤❤❤❤❤ሁላቸውንም ውድድድድድድድድድ❤❤❤❤እሱቤ የኔ ፍቅር😂😂😂😂😂😂😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 4 күн бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@masreshabayeh905
@masreshabayeh905 7 күн бұрын
የምር በጣም ምርጥ ድራማ ነው።❤
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 7 күн бұрын
ቦታው ከብቶቹ ሳሩ እፍፍፍፍ ውድ ሀገሬ 💚💛❤እኔ በሳኡዲ ጭበራራ ፀሀይ ተቃጠልኩ😢😢😢😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 4 күн бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@MLove-qr4ls
@MLove-qr4ls 7 күн бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ❤❤ላይክ እያረጋችሁ እዩላቸዉ አንከፍልበት
@-fw2lp
@-fw2lp 7 күн бұрын
𝑾𝒖𝒚 𝒕𝒂𝒅𝒍𝒆𝒔𝒉 𝒔𝒆𝒍𝒂𝒎 𝒈𝒃𝒊
@beretukanMeles
@beretukanMeles 7 күн бұрын
ክብር ለወንድሞቿችን እኔምለው ለምንድን ነው ግን አታገብን እኔኮ እኛቤት ብቻ መስሎኝ ነበር እኔ እየው ተላልፎብኝ ቁጭ ብያለሁ😂😂😂
@tigiabebu5804
@tigiabebu5804 7 күн бұрын
ሱስቸ እንኳን ደህና መጣችሁ like እያደርጋችሁ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 4 күн бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 күн бұрын
አታጉአጅ ዛሬ ተነስቶብሻል እግዚኦ ምን በልተሽ ነው😀😀😀 ውበት ልክ ትክክለኛ እናቶችን ለልጆቻቸው መከታ ይሆናሉ ብቻቸውን ሲሆኑ አይቀርም ቁጣው ሁሉም በቦክስ ፣በጥፊ ነበር ይላሉ ግን አይጋረፉም😀😀😀 ይህ ትወና አይደለም ትክክለኛ ነውኮ ሚመስል እኔ ድርሰት ተሰጥቶአቸው አጥንተውም አይመስለኝ ።ከቃል በላይ ናችሁ ።ሁላችሁም ወንድም መከታ ነው እሱቤ ትክክል ነህ አጎትም ወንድም ነው👍👍👍😀 ሲሳይ ፣ገረመው፣ ያየሽ ፣እመዋ፣ታዴ (ልብ ይስጥህ ፣ ) አልማዝ፣ ያለምወርቅ ፣ ቀበጡአ መደነቂያ፣የአይኔአበባ ፣ውዴ፣ ልጆች ሁላችሁም ትወናችሁ ልዬ ነው ካሜራ ማን ዛሬ ስቃህን አየህ ጎበዝ👏👏👍👍👏💐💐💐💐
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 7 күн бұрын
አያ ታዴ ያለም ወርቅ አንድ ቀን ሳታድር ሌላ ጥያቄ እንደው ምን ይሻልካል 😂😂😂❤❤❤
@bateldamte
@bateldamte 7 күн бұрын
ያለምወርቄየ 😂😂😂❤❤❤❤
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n 7 күн бұрын
እረ ስሐት ይሰተካከልልን ግን በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 4 күн бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n 4 күн бұрын
@@-againyoutube5771 እሸ😍
@fekrett6942
@fekrett6942 7 күн бұрын
ሳቤላ እሚለውን ፊልም ያዬ ማነው ያዬሽን እና ታዴን በወጣትነታቸው ከ 8 አመት በፊት 😂😂😂😂😂
@user-qz6ww6qr9i
@user-qz6ww6qr9i 7 күн бұрын
አታጎድ ግን አይደክምሽም አች ላወራሽው እኔ ድክም አደረገኝ በርቱልን ❤
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 7 күн бұрын
አረ እባካችሁ አበጀሽ ያስቸገራትን አካል አንድ አርጉላት ተሰቃየችኮ።
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 4 күн бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 7 күн бұрын
ወይ ታዴ ምን ይሻልሀን በሳቅ ገደልኸኝ😂😂😂😂
@Sebleebrahimseble
@Sebleebrahimseble 7 күн бұрын
አይ እናት ሳመታት መትቻታለሁ አለች ወይ እናት
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 7 күн бұрын
እህታለሜ ሥሞትልሽ በቅንነት ደምሬኝ❤
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 7 күн бұрын
ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን መጣችሁልን የኔ ውዶች ስታምሩኮ ❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 7 күн бұрын
እህታለሜ ሥሞትልሽ በቅንነት ደምሬኝ
@Lobab-oi6fk
@Lobab-oi6fk 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@Lobab-oi6fk
@Lobab-oi6fk 6 күн бұрын
​@-againyoutu😢😢😢😢😢❤❤❤❤be5771
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 6 күн бұрын
እሽ መልሽ ❤​@@-againyoutube5771
@user-xr7re9xg3n
@user-xr7re9xg3n 6 күн бұрын
እሱቤ ሲያምርብ 👏👏👏👏👏👏👏
@feradesa9188
@feradesa9188 2 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ቦተው ሲያምር ማርያምን ላያልፍልኝ ሀገሬ እርቄ የሰው ፎቅ እያየው ፈጣሪ ስደተኞች ሀገራችሁ በሰላም ይመልሳችሁ😢😢😢😢😢
@user-hy3uh4vx8n
@user-hy3uh4vx8n 7 күн бұрын
የማዳም ቅመሞችአተኙምወይ
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 7 күн бұрын
ልዩዎች አይ ስዎዳችሁ❤❤❤ በርቱልን አይለያችሁ ፈጣሪ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 7 күн бұрын
እህታለሜ ሥሞትልሽ በቅንነት ደምሬኝ
@user-um4dz6ym2z
@user-um4dz6ym2z 6 күн бұрын
አይ አበጀሽ የታዴን ፀባይ እያወቅሽ ይችን የመሰለች ቆንጆ ከቤትሽ ይዘሽ ትመጭ😂😂😂😂
@user-kj7gx2rk8m
@user-kj7gx2rk8m 7 күн бұрын
አበጀሽ እውነት ስመጣ አችጋር እመጣለሁ አክስቴን ትመስልኛለሽ ውዴ እዳለ ባገኛችሁ እፈልጋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 7 күн бұрын
አያ ገሬ የማንም ባል ሆኖ ሲሰራ እከፋለሁ😭😍
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 ላደባድብሽ እንዴ
@temesgenhunegnaw8594
@temesgenhunegnaw8594 5 күн бұрын
እኔ ደሞ እመቤት ሚስት ሆና ስትሰራ እንዳችው
@MekdesKebede
@MekdesKebede 7 күн бұрын
ታዴ እያመቻቸች ነው ለራሷ😂😂
@user-km4ky2qs3e
@user-km4ky2qs3e 7 күн бұрын
አታጒች ግን ዛሬምነካሺ😂😂😂እኳን እሡን እኔን አቃጠልሺኝ😅እሱቤ ሥወዲህኮ የሳቄሚጭ😂😂😂ያሠላም ቦታዉ ሢያምር
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 7 күн бұрын
እህታለሜ ሥሞትልሽ በቅንነት ደምሬኝ❤
@Sara-sp2lq
@Sara-sp2lq 7 күн бұрын
እኔ ካሜራ አማኑንም ሳላደንቅ አላልፍም
@burteteferi6970
@burteteferi6970 7 күн бұрын
አቤት ሜዳው ሲያምር ልምላሜው
@YirgalamYitatek
@YirgalamYitatek 7 күн бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ ❤
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 7 күн бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 7 күн бұрын
እህታለሜ ሥሞትልሽ በቅንነት ደምሬኝ❤
@userenter2635
@userenter2635 7 күн бұрын
ቆመሺ ከምትቀሪ አይሻልሺም😂😂😂አንቺነሺ ቆመሺ ምትቀሪ😂😂መደነቂያ❤❤❤👍ታዴን እድታግዘውነው የመጣችው😂😂ወይ አንጓች ነው እሳት አንቺ ላወራሺው የኔ ልብ ወረደች😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 7 күн бұрын
እህታለሜ ሥሞትልሽ በቅንነት ደምሬኝ❤
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen 7 күн бұрын
አያ ታደ ደና ሲሳይ ከቤቱ ድረስ ሄዶ ገብቶለታል😂😂
@FatumaShumete
@FatumaShumete 7 күн бұрын
በር በረከቦት😂😂😂😂😂😂 ወይ ዛሬ
@habeshainfo7337
@habeshainfo7337 6 күн бұрын
ታደሰ ተዋረደ ዛሬ በሳቅ ነው የገደለኝ
@user-lv2zk2bi7k
@user-lv2zk2bi7k 7 күн бұрын
እሱባለዉ የጅህነዉ ያገኘከዉ ከከከከ
@TenaL-mv2bh
@TenaL-mv2bh 7 күн бұрын
ስማቸውእንዴትደስአልከኝይመችህ።
@RozaNurye
@RozaNurye 7 күн бұрын
ሁናችሁ የምትሰሩት ነገርስ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 7 күн бұрын
እህታለሜ ሥሞትልሽ በቅንነት ደምሬኝ
@RozaNurye
@RozaNurye 7 күн бұрын
@@-againyoutube5771 ለምን ትሞቻለሽ ዉደ እሽ💞
@emu4249
@emu4249 7 күн бұрын
ክክክክክክክክ ወየው ልቤ በሳቅ ሞተ ትንሹ ልጂ ግን ሲያስቅ ጭራስ የጀራ ማቅርቤውን ጥራር ሳይቀር ለደጃፍ መዝጊያ ክክክክክ
@kahsayabraha
@kahsayabraha 2 күн бұрын
ድራማችሁ በጣም ደስ ይላል. እናንተን ሳላይ አልተኛም. ባህሉ ወጉ ጨወታው ዘፈኑ መፈቃቀሩ መጣላቱ መሸዋወዱ እንዳለ ማራኪ ነው. ታስቀናላችሁ. ቀጥሉበት
@wondawkwondirad2760
@wondawkwondirad2760 5 күн бұрын
የዛሬው ደሞ ይለያል ሁሌም ደስ የሚሉኝ እና እስከሚመጡ የሚያጓጉኝ እስቲ እንደኔ የእሱቤን ቁምጣ ለብሶ ያደገ
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 7 күн бұрын
❤❤❤ሁላቹህም ትችላላቹህ በርቱ🎉❤❤❤🎉❤🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 7 күн бұрын
እህታለሜ ሥሞትልሽ በቅንነት ደምሬኝ
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 7 күн бұрын
እውይእረተው አያታዴ😂😂እረተው አተሰው ወይይ ምንም አያርምህም ሴት ስታይ😅
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 7 күн бұрын
አበጀሽ..ሁላችሁንም❤❤❤❤❤❤
@Sara-sp2lq
@Sara-sp2lq 7 күн бұрын
እንደው ስወዳችሁ❤❤❤
@3alemhh176
@3alemhh176 7 күн бұрын
አጀሽን ስወዳት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 7 күн бұрын
እህታለሜ ሥሞትልሽ በቅንነት ደምሬኝ
@Meskerm-qh9so
@Meskerm-qh9so 7 күн бұрын
ላይክአርጉኝ
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 7 күн бұрын
ደምረኝ❤
@user-mr4de3hy6g
@user-mr4de3hy6g 7 күн бұрын
አይ ታዴ እያደራ አለ😂😂😂❤❤❤
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 7 күн бұрын
ስራለት ስማቸው ለሱባለው😂😂😂😂😂
@ellenihagos657
@ellenihagos657 7 күн бұрын
ምላስሽን ማን ይያዛልኘ 🤣😂 እንደ ባለሀገሩ (የገጠር ህዝቦቻችን ወርቅ ህዝብ የለም !
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 7 күн бұрын
ስራቹ አሪፍ ሆኖ ችግራቹ ባቆማቹበት አቀጥሉም 😌
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 7 күн бұрын
ያዬሽ❤❤❤❤
@user-sp5dq8gx7l
@user-sp5dq8gx7l 7 күн бұрын
ወየው አጎቲን. አስታወሰኝ😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-ib8ut7uh6q
@user-ib8ut7uh6q 7 күн бұрын
እመዋስ 😢ከመጀመርያው አትታይም😢
@liligabriel
@liligabriel 7 күн бұрын
አታጓድ ምላሶ 😂😂😂😂አይ ትዝታ ከወንድ ጋ ተቆምነ አለቀልነ አይ 😂😂😂❤❤
@HawaSaeed-ge4gj
@HawaSaeed-ge4gj 7 күн бұрын
ውይ በቆሎው ደስ ሲል ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 7 күн бұрын
እህታለሜ ሥሞትልሽ በቅንነት ደምሬኝ
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 5 күн бұрын
የኔ ቤተሰቦች እንዳው ሳልፍ ሁሉ ወንድ ባለበት ካለፍሁ ሁሉ እንደዚህ ሲያሰቃዩኝ ወንድ ሳልቀርብ ቁሜ ቀረሁ ጎጃም ሴት ልጅ ስደርስ በጣም ከመጠን ያለፈ ቁጥጥር እንዳው ቀንሱት አሁንኳ 😢😢😢
@aynadis5886
@aynadis5886 6 күн бұрын
እሱቤ አንድ ሁና ወጥታ ሁለት ሁና እስከምትመጣ ነው 😂😂😂
@Sara-sp2lq
@Sara-sp2lq 7 күн бұрын
አይ አያ ታደ 😂😂😂😂😂😂😂በቃ ይሄ አመልህ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@zena4992
@zena4992 7 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 7 күн бұрын
እህታለሜ ሥሞትልሽ በቅንነት ደምሬኝ❤
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 7 күн бұрын
ወይኔ ጉዴ ይሄሱሪ በኛዘመን የቀረ ማን አመጣው
@goldencell3461
@goldencell3461 7 күн бұрын
ሰማቸው፣ግን፣ተኮልክ😅😅😅😅😅😅😅😅
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 6 күн бұрын
ስታምሩ ❤️❤️❤️❤️
@user-qc5vt1ke8l
@user-qc5vt1ke8l 7 күн бұрын
ማፊ ሶት ሌሽ😢😢😢
@Ethiopian-society-union
@Ethiopian-society-union 6 күн бұрын
ኧረ ያበደ ነው❤❤❤❤
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 7 күн бұрын
አታጎድ❤❤❤❤😂😂😂
@user-ik1kq7hl6e
@user-ik1kq7hl6e 6 күн бұрын
አማራየ❤❤❤ድል❤❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 3,2 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 68 МЛН
ሲነኩን አንወድም ሊታይ የሚገባ ድንቅ ስራ(Sinekun Anwedim) Litay yemigeba New...2024
1:28:51
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 33 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.41 "ሞት በቀጠሮ " pt.2
25:59
ebstv worldwide
Рет қаралды 3,5 М.
እመጣለው Ethiopian Movie Emetalew - 2019
1:37:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,2 МЛН
ድቁላት አዲስ የገጠር ድራማ ( Dikulat New Ethiopian Dirama ) 2024
37:15
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 50 М.
"ስር ለስር" Ethiopian Movie Sir Lesir 2024 Full Length Ethiopian Film Sir Lesir 2024
1:43:53
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 256 М.
Вор в законе заступился за официантку  ...
0:59
"Қателігім Олжаспен азаматтық некеге тұрғаным”
41:03
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 216 М.
Забота от брата 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 5 МЛН
Когда научился пользоваться палочками
1:00
Время горячей озвучки
Рет қаралды 1,1 МЛН