አላየሁሽም ሙሉ ፊልም | Alayehushem | Full Length Ethiopian Film 2024 Hamus Media

  Рет қаралды 335,033

Hamus Media

Hamus Media

2 ай бұрын

#አላየሁሽም #Alayehushem
አላየሁሽም አዲስ ፊልም በአምሼ ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ በ Hamus Media የቀረበ ሲሆን በአብዱላዚዝ ሲሳይ(ላላ) ተፅፎ በመለያዊ እልፉ በጥሩ ሁኔታ የተዘጋጀ ምርጥ ሀገርኛ ፊልም። ተዋናይ አንጋፋው እና ተወዳጁ መኮንን ላዕከ ፣ ስመጥሯ ተዋናይት ማርታ አያሌው ፣ የማለዳ ኮከቦች አሸናፊ ሙሉጌታ ዘሚካኤል እንዲሁም ሳባ ተዛረ እና መክሊት አብይ(ደንባሪት) ከሌሎችም አዲስ እና አንጋፋ የፊልም ባለሙያዎች ጋር በመሆን የተጠበቡበት ምርጥ የቤተሰብ ድራማ።
Join this channel to get access to perks: / @hamusmedia #amharic_movies #ethiopia_Films #Hamus_media 🔴ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
• እጅ በእጅ ሙሉ ፊልም | Eje Be...
• ገር ልብ ሙሉ ፊልም | Ger Lib...
• ከወደዱ አዲስ ፊልም | Keweded...
• ዋቴው ሙሉ ፊልም | Watew | F...
• ቢገባሽ ሙሉ ፊልም | Bigebash...
• አሳስቀሽ ሙሉ ፊልም | Asaseke...
• አምሳያዬ ሙሉ ፊልም | Amsayay...
• ሺ ፍቅር ሙሉ ፊልም | Shi Fek... • "ጥር 9" |አዲስ ፊልም ማስታወቂያ... 🔴Please don't forget to like . share and subscribe to our channel
• ሳፈቅራት ሙሉ ፊልም | Safekra...
/ channe l/UCMnAL0uw-MT6VRYfUqAXfwg • ሄኖክ ድንቁ ተደባደበ አዝናኝ ፕራን...
#Hamus_media #ሐሙስ_ሚዲያ Hamus
Media is United Kingdom and Addis Ababa based Ethiopian media, entertainment and ecommerce company. Hamus Media broadcast content stream via website Hamus Media produces original Ethiopian movies, drama, sitcom and music clips. We also broadcast entertainment and film premiere videos recorded and edited in our studio. Hamus Media distribute movies and other content on more than 20 million Ethiopians who live in and outside Ethiopia. Most of our viewers are from US, Canada, UK, Ethiopia and Scandinavian countries. #Ethiopian_comedy #Ethiopian_films #Hamus media #ethiopian_movie #ሐሙስ ሚዲያ #አዲስ ፊልም #አላየሁሽም #ethiopian_movie #Cinima Film

Пікірлер: 737
@AmaniShuramo-ws5ky
@AmaniShuramo-ws5ky 2 ай бұрын
ደባርት አይቶ የ መጣ እንዴኔ 🎉🎉🎉❤️
@user-bj9lc1tp3p
@user-bj9lc1tp3p 2 ай бұрын
ወላሂ እኔም እሷን አይቼ ነው የመጣሁት 😅😅😅
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 2 ай бұрын
እኔ😅😅😅😅😊
@Ahmad-nh3ph
@Ahmad-nh3ph 2 ай бұрын
እኔ
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 2 ай бұрын
እኔ😂😂😂😂
@ermiasabebe5379
@ermiasabebe5379 2 ай бұрын
Enem😂
@user-yr5kg4xf3m
@user-yr5kg4xf3m 2 ай бұрын
ማነዉ አደኔ ደባሪትን አይቶ የመጣ❤❤❤
@Tofik1388
@Tofik1388 2 ай бұрын
እኔ
@user-oy1eq7si2o
@user-oy1eq7si2o 2 ай бұрын
እኔ
@user-je3xh8bg3r
@user-je3xh8bg3r 2 ай бұрын
እኔ❤❤
@BisrathBisrath
@BisrathBisrath 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤እኔ❤❤❤
@alimetali6080
@alimetali6080 2 ай бұрын
እኔ
@user-jw4fj4zx8s
@user-jw4fj4zx8s 2 ай бұрын
የኔ ደባርሪት አችን ሳይ ነው የመጣሁት የመዳም ቅመሞች አላህ የረመዳን ስራ ያቅልላቹ ግን እደኔ ደባሪት አይቶ የመጣ ❤❤❤
@FoziaAli-yb9kd
@FoziaAli-yb9kd 2 ай бұрын
ልክ እንደኔ
@user-jw4fj4zx8s
@user-jw4fj4zx8s 2 ай бұрын
በኔ ቀተሽ ነዋ 😜
@dugduf7215
@dugduf7215 2 ай бұрын
እኔ
@user-je3xh8bg3r
@user-je3xh8bg3r 2 ай бұрын
እኔ❤❤
@user-je3xh8bg3r
@user-je3xh8bg3r 2 ай бұрын
እኔ❤
@aseed792
@aseed792 2 ай бұрын
እደኔ ሂዋንን አይቶ የመጣ የኒ ውድ ደባሪት❤❤
@Saralove563
@Saralove563 Ай бұрын
Man nat ene alakahatim😢
@aseed792
@aseed792 Ай бұрын
@@Saralove563 አፍላ ፍቅር ላይ ደባሪት ናት
@elahemoumer2976
@elahemoumer2976 Ай бұрын
ክፍል ሁለት ይሰራልን 😢😢 ልጅቷ ተመልሳ መምጣት አለባት❤❤❤❤
@berukdejen1448
@berukdejen1448 2 ай бұрын
ደንባሪት ምርጥ ተስፋ ያላት አርቲስት የነመሲን በዚህ ዘመን የሷ ጊዜ ይሆናል
@user-yf1rc9ij2o
@user-yf1rc9ij2o 2 ай бұрын
ኮሜቱ ሁላ ጨረሶ ደንባሪት😂 እኔምኮ እሷን አይቼ ነው የመጠሁት በጣም ደስ ይላል በርቱ❤
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 2 ай бұрын
ማናት ደንባሪት አልገባኝም😳
@seadi_seid
@seadi_seid 2 ай бұрын
ምንደስይላል ሙተች😢ግንአላለቀም
@seadi_seid
@seadi_seid 2 ай бұрын
@@aminanuredine4278 አፍላ ፍቅርየለይው
@user-ov1ge6gw2t
@user-ov1ge6gw2t 2 ай бұрын
@@aminanuredine4278አፌ ቁርጥ ይበልልሽ አቦ ማናት?
@rosarose2433
@rosarose2433 Ай бұрын
እረ እኔም ነኝ 😂😂
@enat245
@enat245 Ай бұрын
ማነው እደኔ ደባሪትን አይቶ የመጣ ስወዳት❤
@YohanesMoges
@YohanesMoges 2 ай бұрын
በሂወቴ እደዚህ ፊልም መጨረሻ ያስጠላኝ የለም!
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 28 күн бұрын
እኔ ገና ነዉ ብየ እመልሰዋለሁ መጨረሻዉ እዲህ መሆን አልነበረበትም
@PopPop-zq6oq
@PopPop-zq6oq 19 күн бұрын
😢😢😢መጨአሸዉ ስያስጣላ
@user-xd5xh5tw6h
@user-xd5xh5tw6h 7 күн бұрын
ወላሂ አወ መጨረሻዉ ያስጠላል
@user-si2hl6gz3g
@user-si2hl6gz3g 2 ай бұрын
የመዳም ቅሞሞች በጣም ፊልም ትወዳላቹ ክርስትያኖች እግዛቤሄር ይጠብቃቹ መስሊሞች አላህ ይጠብቃቹ
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 28 күн бұрын
አሚን አቺንም አላህ ይጠብቅሽ ዉዴ
@user-lz3xq6hd2d
@user-lz3xq6hd2d 2 ай бұрын
ዳንባሪት እንኳን ደና መጣሸ❤❤❤❤❤
@user-on8no4fj2v
@user-on8no4fj2v 2 ай бұрын
💯
@user-go6pg7ig4b
@user-go6pg7ig4b 2 ай бұрын
manat debarite
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Ай бұрын
ከምር ፍቅር ማለት መለያየት ነው አይደል በለቅሶ ነው የጨርስኩት ከውስጤ ያለ ፍቅር ስላለ ያልተቋጨ 💔💔💔😢
@user-xy8by8qf3i
@user-xy8by8qf3i 2 ай бұрын
ደባሪትን አይቶ የመጣ ደባሪት የኔ ቅመም🥰
@user-lk2sc8wc7j
@user-lk2sc8wc7j 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ ደንባሪትን አይቶ የመጣ በLike
@engdaget12
@engdaget12 2 ай бұрын
😢😢💔 ኮመንተሮች ግን ስትኮምቱ መጨረሻውን አትናገሩ ተለመልካች ይደብራል።። እኔ መጨረሻውን ካወቅሁት ማየት አሎድም😊
@user-yh3yd7wo8u
@user-yh3yd7wo8u Ай бұрын
እኔም😂😂
@marudesta4658
@marudesta4658 7 күн бұрын
እሰከምትጨርስ ድረስ ኮመንት አታንብብ
@azmeraadino7766
@azmeraadino7766 2 ай бұрын
እደኔ ደባሪትን አይቶ የመጣ 👍❤
@user-cf9md3xk7m
@user-cf9md3xk7m 7 күн бұрын
መጨረሻው ሲያስጠላ ልጅቷ መምጣት አለባት እዲያ የኢትዮጵያ ፊልም የሚያስጠላኝ ሁሉ በጎደሎ ኤጭ
@user-gv1wt9mx1k
@user-gv1wt9mx1k 2 ай бұрын
መኮነን የኔ አባት እደት እደምወደዉ ሽሽሽሽሽ አመት ኑርልኝ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤😊😊😊🎉🎉🎉
@user-pf7zi5uq3q
@user-pf7zi5uq3q 2 ай бұрын
ደባሪትዬ የኔ ቆንጆ ❤❤
@kidist1955
@kidist1955 2 ай бұрын
ማናት የቷናት ?😳
@rahamayasin1459
@rahamayasin1459 2 ай бұрын
መጨረሻው ያሥጠላል ይጋባሉ ብየ ሥጠብቅ😢😢😢
@user-vt6ep5uu1g
@user-vt6ep5uu1g Ай бұрын
እ😢😢
@mominaabdula4614
@mominaabdula4614 Ай бұрын
መጨረሻው አሁን ያለንበትን ጊዜ ይገልፃል😢😢
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 2 ай бұрын
ውይ መጨረሻው አልቅሼ ልሞት😭😭😭 ነገ የሚባል ቀን የለም ቁጥር 2 እንጠብቃለን ደንባሪትን አትግደሏት
@Hiyemanotmikonen-qn6th
@Hiyemanotmikonen-qn6th 2 ай бұрын
እውነት ነው እሷ መሞት የለባትም
@user-ks8fb2xf4h
@user-ks8fb2xf4h 2 ай бұрын
ደንባሪትን እንደኔ የሚወዳት ❤
@AmhaNadew
@AmhaNadew Ай бұрын
ወይኔ መጨረሻው 😭😭😭😭 የምር አለቀስኩኝ
@getasewzurie3285
@getasewzurie3285 2 ай бұрын
አቤት ደራሲ ወይ ታሪክን እውነትን አይፅፉ ወይ ፈቅርን አያሳዩ መዳራት ብቻ ባዶ እቃዎች ናቸው
@lulsegedtiruneh963
@lulsegedtiruneh963 2 ай бұрын
አስተላለቁ እንደዚህ መሆን የለበትም ግን በ "suspense" ይግባልንና ሁለተኛውን (2ኛውን) ፓርት በደንብ አስቡበትና አስደስቱን ሁል ጊዜ በሃዘንና በለቅሶ ፊልሞችን መጨረስ አይመጥንም ለዚህ ደግሞ የ እለት ተእለት ንሯችን ይበቃዋል ባይሆን እንኳን በፊልም ፈገግታን እና ደስታን ካሱን። የግል ሃሳቤ ነው!!!
@ejegayahu
@ejegayahu Ай бұрын
ትክክለኛ ፊልም ነው በተለይ ለዚህ ትዉልድ ያስተምራል
@hirutmamuye2960
@hirutmamuye2960 2 ай бұрын
ኮሜቱ በሙሉ ደባሪት ነው የሚለ😂ው እኔም እሷን አይቸ ነው የመጣሁት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@user-ns2cj3yf3o
@user-ns2cj3yf3o 2 ай бұрын
😂😂ግን የትኛው ናት
@AAa-ig3uv
@AAa-ig3uv 2 ай бұрын
አዎ ደበሪትን አፍለ ፍቅር ስለምየዩሀትነዉ አፍለ ፍቅር ብዙ ሰዉ እንደምከተተል ነዉ የገነዛብኩት
@AAa-ig3uv
@AAa-ig3uv 2 ай бұрын
​@@user-ns2cj3yf3oሄዉንነዉ
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 29 күн бұрын
ደባሪት ሥሟ ተደቀ
@user-uo4cd4nj4b
@user-uo4cd4nj4b Ай бұрын
መጨረሻው ደሳይልም😢😢😢
@Tsionov1xs
@Tsionov1xs 2 ай бұрын
ክፍል ሁለትን በቅርቡ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 2 ай бұрын
ደባሪትን አይቸ ነው የመጣሁት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@feradesa9188
@feradesa9188 27 күн бұрын
መጨረሸው ይደብራል ማርያምን 😢😢😢😢😢😢
@user-rv2ec5ti4j
@user-rv2ec5ti4j 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ የአይን ፍቅር ከባድ ነው ለሚወዱት ሰው ሲሉ የራስን ስሜት ደብቆ ለሱ ደስታ መኖር እረ የፍቅር ያለህ
@kalkidan745
@kalkidan745 2 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ምርጥ ተዋናይን ኢትዮጵያ ውስጥ በማንነታቸው፣በእምነታቸው ሰለባ ሆነው በአጭር ለተቀጩት ሁሉ ነፍሳቸውን በቀኙ ያኑርልን ለወዳጅ ዘመዶቻቸውም መፅናናቱን ይስጥልን ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ🙏😭
@Hirutmulatie-eq7mf
@Hirutmulatie-eq7mf 2 ай бұрын
ምኑ ነው ምርጥ ፊልም እንዴ አስተማሪ አዝናን ፊልም አይተሽ አታቂም እንዴ እና ራሱ ከመጀሬው መጨረሻውን በግምት ጨርሸ ሁሉንም አላየውትም የአከራይ ልጅ ተከራይ እዛው በላይ ሙድ የለውም
@user-pe7wd9ix6i
@user-pe7wd9ix6i 2 ай бұрын
ደባሪትዬ እንኳን ደና መጣቹሁ
@liyufikre6515
@liyufikre6515 28 күн бұрын
ጌታን እኔም ዳባርትን ወይም ሄዋንን አይቼ ነዉ የመጣሁት ❤🎉
@user-qd6zb4bh2f
@user-qd6zb4bh2f 2 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ግን ደባሪት ሞተች ስትሉ በጣም አለቀስኩ ፊልም መሆኑን አውቃለሁ ግን አልቻልኩም
@EndashawGebre-ng3se
@EndashawGebre-ng3se 2 ай бұрын
ሲጀመር ኮሜንት ላይ ስለ ፊልሙ መጨረሻ አይፃፍም እሺ
@Rukya-it6gn
@Rukya-it6gn 2 ай бұрын
ኮሜቱ ሁሉ ደንባሪት❤
@likukebede8440
@likukebede8440 2 ай бұрын
መጨርሻውማ ያለንበት እውነት ነው ብዙዎቻችን እየኖርንበት መቀበል የምንፈራዉ ሐቅ😅
@AhmedAli-br4ou
@AhmedAli-br4ou 2 ай бұрын
ልክደባሪትን ሳይነዉየመጣሁት ማነዉእደኔእሚወዳት❤❤
@user-km1km9ss6t
@user-km1km9ss6t Ай бұрын
ወይኔ መጨረሻው😢😢😢😢ቀጣይ የለውም😢😢😢
@rozaalain8036
@rozaalain8036 Ай бұрын
እች ልጅ ጎበዝ ትዋናይ ይወጣታል❤❤❤❤እሷን አይቼ ነው የመጣሁት ❤❤❤❤❤❤
@irikrir538
@irikrir538 2 ай бұрын
ማነዉ እደኔ ደባሪትን አይቶ የመጣ❤❤❤
@user-xg4pw5ex9e
@user-xg4pw5ex9e 2 ай бұрын
አረ ፒሪዬ የኔ ውብ🥀🌹👈
@zakiyusuf5392
@zakiyusuf5392 Ай бұрын
Bemeceresha kenantega ayne aneba 😢😢😢❤
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 2 ай бұрын
ደባሪትን አይቸ ስሮጥ ተደፍቸ ነበር ማነው እደኔ የእሷን አይቶ የመጣ
@kenubishe23
@kenubishe23 Ай бұрын
ማነው እንደኔ ደንባሪትን አይቶ የመጣው
@Wude-ml9cc
@Wude-ml9cc 2 ай бұрын
ሒውየ እድለኛነሽ በጣም ከምወደው አባትጋር ስለሰራሽ
@fthiynges2750
@fthiynges2750 Ай бұрын
Zare gena turu movie serachu 💯👏👍👌
@FFatima-mc9eq
@FFatima-mc9eq Ай бұрын
ዴባሪትየኔውድስወድሽ❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 ай бұрын
የሚኪ ፒያር ሂዊ የፊዮሪ ደንባሪት የአፍላ ፍቅር ምርጥ ተዋንያን ስወድሽ ❤
@user-sd7wv4ey2b
@user-sd7wv4ey2b 2 ай бұрын
denbaritye yene konjo gobzzz berchilgn mare❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 2 ай бұрын
መጨረሻዉን እንደዚህ አልጠበኩም ነበር በጣም ያሳዝናል ማርፈድ ዋጋ እንደሚያስከፍል ያስተምራል አሪፍ ነዉ
@tigisteadanich
@tigisteadanich Ай бұрын
ለምን አጨራረሱን እዲህ አደርጋቹት ሌላ ነበር የጠበኩት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነበር አጨራረሱ😢😢 ሁሁሁ አሰኛቹኝ የምር ክበሩልኝ
@DggyFhio-wx6xg
@DggyFhio-wx6xg 2 ай бұрын
መጨረሻው ያሳዝናል😢 አስተማሪ ፊልም ነው በረቱልን😮
@user-qz8lc5hn5v
@user-qz8lc5hn5v Ай бұрын
ደባሪት ምድነዉ ኩሚቶ ሁሉ ደባሪት ይላል እሳ😊
@HananSengero
@HananSengero 2 ай бұрын
Denbaritye mirt acteress berchi❤❤
@user-cv6wr9zz3k
@user-cv6wr9zz3k 2 ай бұрын
Denbart ayiche filmu merx mahonu gebang❤❤❤
@user-wk2nd4km1q
@user-wk2nd4km1q Ай бұрын
የዚህ ፊልም መጨረሻው ያስጠላል😭😭😭😭😭😭
@Samrawit-dd6hk
@Samrawit-dd6hk Ай бұрын
😢😢 እንደምትሞት ያወቅኩት ቻዉ ልትለዉ ሥቴድ እንደማትመለሥ ነበር ግን 😢
@kiyeberhane1259
@kiyeberhane1259 2 ай бұрын
hana(heyab) has a wide range of emotions and characters.. brilliant acting @heyab
@SelamChala
@SelamChala Ай бұрын
በጣምአሪፍነው
@user-wp2xb3px8e
@user-wp2xb3px8e Ай бұрын
ደባሪትየ የኔ ዉድነገር ❤❤❤❤❤❤
@SelinaYe-xb3jd
@SelinaYe-xb3jd 2 ай бұрын
Denbarit ybelti adenekushe yene konjo bizu entebkalen ❤❤❤
@olivamaranatha
@olivamaranatha 2 ай бұрын
Denbarit misedawu dirama hulu des yilal 😍😍😍😍
@tube2408
@tube2408 25 күн бұрын
መጨረሻው ሲያስጠላ😢
@Birabiro12579
@Birabiro12579 Ай бұрын
ክፍል ሁለት እጠብቃለን 😢😮
@user-feker
@user-feker 2 ай бұрын
ደባራትን ሳይ ልደፋ ነበር
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 2 ай бұрын
ደባሪትዬ ስወድሽ እኮ የኔ ቅመም❤
@TikduTite
@TikduTite Ай бұрын
ውይ የእኔ ደንባሪት አሁንም ይንብርናዋ አለቀቃትም ስወዳት እኮ🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@user-us3gm4bn3p
@user-us3gm4bn3p Ай бұрын
ዋው በሶስት አመት ውስጥ ያየሁት ምርጥ ፊልም
@BetelhemAbera-du5ks
@BetelhemAbera-du5ks Ай бұрын
መጨረሻው ደስ አይልም
@melashudesta7205
@melashudesta7205 Ай бұрын
ወጣ ያለ አጨራረስ እውነተኛ ታሪክ መሳይ WOW
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 2 ай бұрын
መጨረሻው ያስጠላል
@AsAs-ur9xk
@AsAs-ur9xk Ай бұрын
መጨረሻዉ😢😢😢😢😢😢
@user-lh9uo7ud1b
@user-lh9uo7ud1b 2 ай бұрын
ketay benatachuuuu betam yameral❤❤❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 Ай бұрын
በጣም የሚያስጠላ ፊልም ነው አጨራረሱ የሚያናድድ::
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 ай бұрын
አሪፍ ነው ❤እነዚህ ታጣቂዎች ፈጣሪ ከሀገራችን ኢትዮጵያ ያጥፋልን 😢የስንቱን ቤት ተስፋ እንደዚህ ያጠፉት
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 2 ай бұрын
ደባሪትን አይቸ ነው የመጣሁት
@user-et8hg8li8w
@user-et8hg8li8w Ай бұрын
የኔ ዴባሪት ግንኮ ዴምንም ሁኖ መጬረሻላይ መገናኜት ነበረባቼው ኡፍፍፍ ሲዴብር
@fatehaethiopia147
@fatehaethiopia147 Ай бұрын
ማነው ልክ እንደኔ ደንባሪት አይቶ የመጣ
@user-bi5cg4dk1t
@user-bi5cg4dk1t Ай бұрын
እኔ😂😂😂
@user-ve4cu9df2h
@user-ve4cu9df2h 2 ай бұрын
ቆንጆ ስራ ሀሙስ ሚዲያዎች ይመቻቹህ (ቻፒ )🎉🎉🎉
@Hdkhd8Hdk-wi2sq
@Hdkhd8Hdk-wi2sq 2 ай бұрын
ደንባሪት❤❤❤
@imanimqn9281
@imanimqn9281 2 ай бұрын
ቀጣይ ይለቀቅ የምትሉ ቀላይክ አሳዩኝ 😢
@sinamekonnen3779
@sinamekonnen3779 2 ай бұрын
Ene Denbaritin Ayiche New Yemetahut Enantes❤
@virginiaharvey
@virginiaharvey 2 ай бұрын
Great teamwork
@GizeFeraji
@GizeFeraji Ай бұрын
ልክ ደንባርትን እንዳያት ነው ፍልሙን የወደድኩት ። ህዊዩ ውስጤ ነት
@astertalahon6375
@astertalahon6375 2 ай бұрын
መጨረሸው ሲያስጠላ
@nardossisay9865
@nardossisay9865 2 ай бұрын
Wowwww betam konjo nwe Des sele❤❤❤❤❤batemot Des yele nber yeblte
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 2 ай бұрын
ውይነ መጨረሻው አሰለቀሰኝ ኡፊፊፊፊ😢😢
@Bk1998tube
@Bk1998tube 2 ай бұрын
Wow 👌
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 2 ай бұрын
የወላጅ መርዶው በሚድያ ሆነ አይ ጊዜ ወላጆቻችን ብርታቱን ይስጣችሁ ይህ ድራማ እንደሆነ አውቃለሁ ግን አሁን ያለንበት ጊዜን ይገልፃል እናት አባት ዘመድ እንደቀላል ነገር የልጆቹን ሞት የሚሰማው በሚድያ ነው
@FouziyaMuhammed
@FouziyaMuhammed 2 ай бұрын
ወይኔ ደባሪት❤❤❤
@Nardos_2323.
@Nardos_2323. 2 ай бұрын
Ke tiktok ayto yemta ejachun wede lay ✋️ 👐
@user-lh9vl2ny8g
@user-lh9vl2ny8g 2 ай бұрын
Danbarit inkan das aleshi❤❤❤❤ congira❤❤❤❤❤
@Zmzmzmzm-uw4tq
@Zmzmzmzm-uw4tq 2 ай бұрын
❤❤ፒያሬ የኔማር አንችን ለማየት ነዉ የመጣሁት ተናፍቀሻል ❤❤❤❤❤
@user-ff4mt8ro3x
@user-ff4mt8ro3x Ай бұрын
ማነው እደኔ ደባሪትን ሳይ የመጣ
@fjfjgfjhjj1906
@fjfjgfjhjj1906 2 ай бұрын
የኔ ውድ😢😢😢
@MahirUsman-eb9ly
@MahirUsman-eb9ly 2 ай бұрын
መቸም ፊልሙ ክፍል ሁለት የለዉም አትሉንም አይደል😢 የምር ከሌለዉ በጣም ያስጠላል ለተመልካች ክብር እንደሌላችሁ እናረጋግጣለን💔💔💔💔
@maryamtadse2481
@maryamtadse2481 Ай бұрын
ዋዉ በጣም ነዉ የወደድኩክ ጌታን
@user-nr3nv8kr5w
@user-nr3nv8kr5w Ай бұрын
ደባሪትበርች🎉🎉🎉🎉🎉
@user-lt7ib8wd4i
@user-lt7ib8wd4i 2 ай бұрын
ክፍል ሁለት በጉጉት እንጣብቃለን
የኛ ተራ - Ethiopian Movie Yegna Tera 2024 Full Length Ethiopian Film Yegna Terra 2024
1:29:34
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 86 М.
ሳልሰማው ሙሉ ፊልም - Salsemaw Full Movie New Ethiopian Movie 2024
1:20:54
Sewunet media ሰውነት ሚዲያ
Рет қаралды 136 М.
Когда на улице Маябрь 😈 #марьяна #шортс
00:17
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 15 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 6 СЕРИЯ
21:57
Inter Production
Рет қаралды 347 М.
100❤️ #shorts #construction #mizumayuuki
0:18
MY💝No War🤝
Рет қаралды 20 МЛН
Дайте газа! 😈 #shorts
0:27
Julia Fun
Рет қаралды 2 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 6 СЕРИЯ
21:57
Inter Production
Рет қаралды 347 М.
УКРАЛИ банковскую КАРТУ у ДЕВУШКИ 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 6 МЛН