No video

🛑 የማርክና የሄሉ ጉዳይ እዉነታዉ ይህ ነዉ የተንቢ አለቀሰች How to make money online

  Рет қаралды 101,305

Meri Tube ሜሪ ቱዩብ ቸሩ

Meri Tube ሜሪ ቱዩብ ቸሩ

2 ай бұрын

#dropshipping #ethiopia #Amharic #makemoneyonline #youtubemoney #youtubeshorts

Пікірлер: 1 100
@merib224
@merib224 2 ай бұрын
የምር እኔም በጣም ልቤ ተሰብሮ ነዉ የተመለስኩት በጣም ለፍቻለሁ ነገር ግን የምር ሊሆን ማይችል ነገር ስለሆነ ነዉ እወዳችሁ አለሁ ተመልካቾቼ🥰 ቪድዮዬን ላይክ በማረግ አበረታቱኝ ኦርደር የምትፈልጉ 0919858146 ቸሩ
@medinaalimedina
@medinaalimedina 2 ай бұрын
ምክንያቱ ምንቢሆነው😢😢😢😢😢😢እኛ እንዴት እንመን
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ ማርያም ልባችን ነዉ የተሰበረዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 2 ай бұрын
አሽቃባጭ ታሽቃብጫለሽ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
እውነተውን ግልፅ አላደረጉትም ተሸፋፍኖ ሊቀር ነው ማለት ነው😢😢❤❤❤
@rahima1683
@rahima1683 2 ай бұрын
አረ ልቤ ደማ 💔💔😭😭😭እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 💔😭ምነዉ ባላወኳቸዉ 😭😭😭ሴልኬ ነዉ ጣላቴ 💔💔💔💔💔
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 2 ай бұрын
እኔ ምለዉ ቁም ነገር ሲሆን ትደብቁናላቹ ወሬ ዬማይረባ ነገር አራሩጣቹ ታመጣላቹ ለኛም ክብር ይኑራቹ😢😢
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal 2 ай бұрын
😂😂
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 ай бұрын
ዘመድ ናቸው ግን ተላልሰዋል ይህ ነው ጥፋታቸው😂😂😂😂
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-vm8qd7qv7u
@user-vm8qd7qv7u 2 ай бұрын
እውነትሽነው😂😂😂😂😂
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 ай бұрын
እኮ😅😅😅😂😂😂
@selitensay3763
@selitensay3763 2 ай бұрын
ዝምድና ነው ሌላ የማይፈተው ምንድነው ለዚህ ነው ቤተሰብ ትውውቅ የሚያስፈለግ ቅድሚያ ማጣራት አለን ትምህርት ይሆናል እስኪ ዝምድና ነው የምትሉ ላይክ🎉❤❤
@TamratTube67
@TamratTube67 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 2 ай бұрын
ባአንዳቸው በኩል የሆነ የማንነት ችግር አለ ይመስለኛል ዝምድና ብሆን አይደብቁም ሁሌ ምከሰት ነገር ስለሆነ ባርነት ወይም የሆነ ነገር ኖሮ ነው
@Abduolh
@Abduolh 2 ай бұрын
ወየው የተመታ ኮሜንት
@Gigi-nr6vx
@Gigi-nr6vx 2 ай бұрын
የሄሉና የማርክ መለያየት ብቻ አይደለም ጓደኝነታቸውን የሚያራርቅ ነገር እንደት ይሆናል ነገሩ እኔ ሢመስለኝ ቤተሠቦቻቸው ተጋድለው መሆን አለበት ዝምድና ቢሆን ይናገሩ ነበር
@Zinat9-jg2gt
@Zinat9-jg2gt 2 ай бұрын
እኔም እደዛነው ያሠብኩት
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 2 ай бұрын
ደምሪኝዉዴ
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 2 ай бұрын
የኔም አሳብ ነው
@user-yx3gg7el5o
@user-yx3gg7el5o 2 ай бұрын
ምናቃለሁ😢ግን ታዳ መጋባት ይከለክላልዴ😢
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 2 ай бұрын
እረ ተዉ አታሥቁኝ
@eftu7365
@eftu7365 2 ай бұрын
ገና ዛሬ ተስፋ ቆረጥኩ ጌታን ብቻ በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢
@f8863-z7k
@f8863-z7k 2 ай бұрын
ግን ለምን ለተመልካችግልፁን አነግሩምና ተስፋ አንቆርጥም😢
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 2 ай бұрын
የምታሳዝነኝ ለሙናት ማርያምን ተዉ እደጉ መሰናከል አለ እያለቻቸው ገብተውበት እሳን አሰቃያት የኔማር አፈር ልብላልሽ እደእናት ትጨነቃለች
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 2 ай бұрын
አወ ወላሂ ለሙአርቆአሳቢናት
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 2 ай бұрын
ደምሩኝዉዶች
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 2 ай бұрын
@@SadaKassaw5 ደምሪኝ
@user-qf8if2mq7p
@user-qf8if2mq7p 2 ай бұрын
እስከሁን እዴኔ ተስፋ ያርቆረጠማነው እሁንስ አበቃ እጪ 😢😢❤❤❤ ሜርዬ ግን በጣም አስተዋሽ ልእል የሆሽ ልጅ ነሽ እናተንም ከደዛ አይነት ድግልማርያም ከልጆ ከክፎነግር ትጠብቅላቹ የኔልዩዎች ❤❤❤❤❤❤️❤️❤️🙏🙏🙏👌👌👌
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 2 ай бұрын
እኔ ዛሬ ተስፋ ቆረጥኩኝ የተንቢን ልመንና ተስፋ ልቁረጥ ብቻ ከባድ ነው 😢😢😢💔💔💔
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚሪኝማ 0:01
@user-qo9uh9kj3r
@user-qo9uh9kj3r 2 ай бұрын
😅
@Haymitube605
@Haymitube605 2 ай бұрын
ፈጣሪ ያልፈቀደው ህይወት ምንም ማረግ አይችልም😢😢😢ዋናው ብዙ መንገድ አለመሄዳቸው ጥሩ ነው ትዳር ቢዙ ልጅ ቢፈጠር ይከብዳል መለያየት
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 2 ай бұрын
fatar ez wist min amataa fatar lagna gemetqmanin nagar indinmarte fatrolinal tekiklagnawun nagar mamerat yegna fata now fatar fatar atebalu tawoqash fatar sayehon igna sawoch nan majamrya kemajamarachn bafit fataren antayeqm feqadu indehona lamawoq anterm antagasm gin yehona bota sendars senwodq ynee fatar tez yelanal chigr wist senihon yefatar feqde ayedlam inlalen are bakachu sawoch erasachun atshawedu
@adan1376
@adan1376 2 ай бұрын
😭😭😭😭በቃ ተስፋ ቁረጥኩ ካሁን በኋላ
@marakiyoutube
@marakiyoutube 2 ай бұрын
እኔም ተስፋ ቆረኩ በቃ ዘመድ ናቸው ባጭሩ ዝምድና ባይኖር ኖሮ የማይስተካከል ነገር የለም ነበር
@MariyamMaari
@MariyamMaari 2 ай бұрын
​@@marakiyoutubeእራቅ ያለዝምዱና ቢሆንመገባት አይችልምደ
@jemansheeshtu
@jemansheeshtu 2 ай бұрын
ማን እና ማናቸው ዘመድ የሆኑት​@@marakiyoutube
@SamsungA05s-gu2in
@SamsungA05s-gu2in 2 ай бұрын
ሄሉ እና ማርክ​@@jemansheeshtu
@CharaMai
@CharaMai 2 ай бұрын
ወላሂ ዛሬ ተሰፋ ቆረኩ ማለት ባችነበር ተስፋ ያደረግነው እግደህ አላህ ደስተኛ ያድርጋቸው በያሉበት 🙆👍👍👍👍💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-zz5iy6ly4w
@user-zz5iy6ly4w 2 ай бұрын
የሆነዉ ነገር አምኖ መቀበል ነዉ❤
@SemiraJemal-br6eo
@SemiraJemal-br6eo 2 ай бұрын
እኔም😭😭😭😭😭😭😭
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 2 ай бұрын
እኔም😥😥😥😭
@rahima1683
@rahima1683 2 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭💔💔💔ስልኬ ነዉ ጤላቴ💔💔💔💔😭😭😭😭
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc 2 ай бұрын
እራሳቹ ማጥፋት ያለባቹ አሁነው😅😅😅
@user-mj6uq8uf7z
@user-mj6uq8uf7z 2 ай бұрын
ሜሪ ጀግና ነሽ ግን ለበጎ ነው ብለን እንለፈው
@adadnech122
@adadnech122 2 ай бұрын
በአጭሩ የቅሪብ ዝምድነናው
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝማ 0:01
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 2 ай бұрын
ዉዶችደምሩኝ
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 2 ай бұрын
​@user-ደመርኩሽደምሪኝym8dm3zz4o
@user-ziyada
@user-ziyada 2 ай бұрын
ለተመልካች ክብር የላችሁም ብናውቀው ምን ችግር አለ ከካሜራ ጀርባ ሚነገራቸው🤔
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t 2 ай бұрын
ሚሰጥር የባቄላ ወፍጮ አይደለም ይባላል እነ ድሮም ፊልም ነበር ኩርርርርርርር
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 2 ай бұрын
በጣም
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 2 ай бұрын
ድራማ ነበር አለቀ ለወሬ ሞትን አትበሉ ተዋቸው በቃ
@NurraNurra-fi6tq
@NurraNurra-fi6tq 2 ай бұрын
የወሬ ጥማት በቃ አይነገርም ተባላችሁ አይደል እንደ
@emoydseta2899
@emoydseta2899 2 ай бұрын
😢እኮ፡ቤነግሩንኮ፡ውነታውን፡አከሳቸውምኮ😮
@yshfzfhzvkd8516
@yshfzfhzvkd8516 2 ай бұрын
እህት እና ወንድም ናቸው የምትሉ በላይክ
@t.tethiopia4239
@t.tethiopia4239 2 ай бұрын
እኔ እራሱ ብያለሁ
@user-gp6lb4zq8y
@user-gp6lb4zq8y 2 ай бұрын
እንዴ ከየት ብሎ ከየት ማለቴ እኔጃ ብቻ
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 2 ай бұрын
ቀላል ናቸው ከሔሉ አባት ነው የተወለደው
@tringotringo9014
@tringotringo9014 2 ай бұрын
​@@SaraNew-fo6jeእ 😳😳😳
@semutub7343
@semutub7343 2 ай бұрын
​@@SaraNew-fo6je እ የማታመጡት የለ እዴ
@user-zz5iy6ly4w
@user-zz5iy6ly4w 2 ай бұрын
የሆነዉ ነገር አምኖ መቀበል ነዉ የተሻለዉን ሒወት ይስጣቸዉ ባሉበት ሰላም ይሁኑ❤❤🎉
@GeasJemal
@GeasJemal 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ ባሉበት ሰላም ይሁኑ በቃ አሁን ተስፈ ቆረጥኩ እዉነቱን በማቅረብሽ ደስ ብሎኛል
@user-zz5iy6ly4w
@user-zz5iy6ly4w 2 ай бұрын
አንቺን ነበር የጠበቅነዉ ለሙ በቃ ተስፋ መቁረጥ ነዉ😢❤
@abcabc1705
@abcabc1705 2 ай бұрын
ወሏሂ ለቪውአቼው ነውንጅ ለተመልካች ምንም ክብር የላቼውም እኔ ብሰማ ለዚህ ሁሉ ተመልካች ሚሥኪን የዋህ ተላላ ለራሡ ትቶ ለሠው ደሥታ ለሠው እድገት የሚታትር ህዝብ ፍርጥ አድርጌ ተናግሬ እርር ነበር የማደርጋችሁ የምር
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝማ
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 2 ай бұрын
ንገረን አፍረጥርጠክ በፈጠረክ
@adadnech122
@adadnech122 2 ай бұрын
እኔ የፈራሁት የሄሉ እናት ሄሉን አለሰደጋችም አበትዬን እናተችን አሰያን ብሎ ስጠይቅ የዊና መልቀስ ማራበሽ የሄሉ ማለዬት አበትዯ እናተቸው ምስጥሪ የወጣ አይማስለቹም አበትዯ እናተቹን ማወቅ ፈለጋቹ አተስጫንቁኝ ግዜ ስጡኝ አሉ እግድ ኤነው የለው ጉደይ አስተውሉ የሄሉ አበት ማሪቅን አተጋብም ብሎ ቤት ቆልፎ ማርቅን ሹጉጥ መዞ አዎጠ ልጄ አጠጋብ እደት ደርስ ብሎ ነበራ እቆቅልሹን እግዚአብሔር ይፍተው
@hbebahb9603
@hbebahb9603 2 ай бұрын
እደው በፈጣረሽ እውናትነወ የወራሽው የምር ቤት ዘግቶ ቆልፎባተል አችስ እዴት አወቅሽ??? እናሱ ግልፅ አለደረጉም
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g 2 ай бұрын
የተንቢ ትለያለሽ እኮ እህቴ❤ በጣም መልካም ሰው
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 2 ай бұрын
ቸሩ ሚስቶቹን አገናኛቸው ሆይ ጣውት እና ጣውት ፉቅር የሆነበት ቀን ደስ ሲል ያለቀሽው ቸሩን አሁን ካንቺ መቆረጡን አወቅሽው አስለቀሰሽ
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv 2 ай бұрын
የቸሪነ የትቢኮ ፕራክ ነበረ ድሮም
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 2 ай бұрын
ክክክክ
@Orkia2023
@Orkia2023 2 ай бұрын
ዛሬ አምስተኛ ነኝ ልይክ አርጉኝ የመዳሞቹ❤❤❤😂
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 2 ай бұрын
ሄሉዬ ማንም ያያት ይወዳታል ተወዳጅ ናት የምትወደድ ናት የመጀመርያ ሲያስተዋውቅሽ ማርኬ የኛቤት የምትሆናት ብለሽ ነበር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ለሁለታቸውም መልካሙን ይግጠማቸው አስለቀሽኝ ለሙ ጀግናዋ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 2 ай бұрын
እኛምንገባን እኝስት ሀሳብ አለብን
@ebrahimtadese3731
@ebrahimtadese3731 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@Rahmet-gm4bj
@Rahmet-gm4bj 2 ай бұрын
ክክክክ እኮ
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 2 ай бұрын
🌹🌹🌹
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 2 ай бұрын
እኮ እኔም ያአራት አመት ባሌ ፍቅረኛዬ ስንለያይ እዲም አልሆንኩም 😅
@aynalembereket
@aynalembereket 2 ай бұрын
Ere yigermal 😂😂😂yenesi
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 2 ай бұрын
አንድ ዝምድና ነው አድ ባይርስ ነው ዝምድናስ ቢሆን ይደበቃል እደ
@Hana.gadisa
@Hana.gadisa 2 ай бұрын
እውነት አንቺን ነበር ምጠብቀው ለሙ 😢😢😢
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 2 ай бұрын
ለሙዬ ስልክሸ ላኪልኝ👈😢😢😢😢💔💔💔💔
@user-ys3bi4ki6l
@user-ys3bi4ki6l 2 ай бұрын
ምንም ችግር የለም ዝምድና አያሳፍርም አይደል ምንድውነ 🙆🙆🙆🙆🙆
@user-rq3jc6dh5l
@user-rq3jc6dh5l 2 ай бұрын
ያዱ ተበላሽቶ ያዱ ይቃናል ማለት ዝምድና አይደለም ማለት ነው ሌላ ነገር አለ
@user-ty8yx2sy9s
@user-ty8yx2sy9s 2 ай бұрын
እኔም ዝምድና አይመስለኚም በጭራሽ
@tftggg8965
@tftggg8965 2 ай бұрын
ዝምድና አይመስለኝም
@user-kn3tk8vy2l
@user-kn3tk8vy2l 2 ай бұрын
enam zemdena aymselgem zemden bihon lemideya kelal nwe ehetn wendem ersu bihon lemidya kelal nw lal nger al
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 2 ай бұрын
ፍቅረኛ አልነበሩም መጀመርያም ለዩቱብ ነው ግንኑነታቸው
@zuzutube6444
@zuzutube6444 2 ай бұрын
​@@MaslatMaslatህዝቤ የዋህ ነው😂😂
@qwas9970
@qwas9970 2 ай бұрын
እኔ እንደምመስለኝ ግን በሀገራችን ትልቅ ስህተት አለ ያም ዘር ጠየቃ ነው የማን ዘር ነው ዘሩ ምድነው የምለውን 😢ስለዝ ያአንዳቸው ዘር የማይመሳሰል ሳይቀር ይሆናል
@user-yx3gg7el5o
@user-yx3gg7el5o 2 ай бұрын
ይመሥላል
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 2 ай бұрын
አረ በዘር የሚለው ድሮ ቀረ የሆነ ችግር ቢኖር ነው እንጂ
@user-bt7xi6od3m
@user-bt7xi6od3m Ай бұрын
​@@MadinaAdem-fu7bxአንድ አንድ ቦታ አለ ውዴ
@user-gt3xx4yx7d
@user-gt3xx4yx7d 2 ай бұрын
ምንድነው ዝምድና ያሳፍራል እንዴ ዘመድ ከሆኑ ዘመዳማቾች ናቸው ማለት ነው በቃ ከዚ ውጭ እየተፍቀሩ የሚለያይ ነገር የለም በሀይማኖታችን በበአላችንም ክልክል እሱ ብቻ ነው
@user-sc2yl3zp9b
@user-sc2yl3zp9b 2 ай бұрын
አወ ዘመድ ናቸው ውደ
@yekokemerk.youtube2346
@yekokemerk.youtube2346 2 ай бұрын
Ena men cheger alewu zamed nchu
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
አወን ደመድናቸዉ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 ай бұрын
እና ዘመድ ሆነው ነው አይሉም ​@@user-sc2yl3zp9b
@mulu5
@mulu5 2 ай бұрын
በቃ እንረዳ እኛም አንጨቃጨቅ ዘመድ ናቸዉ በቃ ሀይማኖት ባህል እማይፈቅድ ዝምድና ነዉ
@Zuzunb-z90710
@Zuzunb-z90710 2 ай бұрын
ሄሉ ነገሮችን ቀለለ አድርጋ ነው የምተየው ማርክ ግን አይችልም በጣም ይጎዳል አትጠይቁት መርሳት አለበት 😢😢😢😢
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 ай бұрын
መስተካከል የማይችል ነገር ቢኖር የስጋ ዝምድና ነው ግን እስክልሀን ቤተሰብ አያቅም ነበር እዲ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 2 ай бұрын
ጭራሽ አይደሉም
@Hereya-zz7ji
@Hereya-zz7ji 2 ай бұрын
እኔንም አስለቀሽን የተቢ ሄለንንማ ሁሉ አደል እሚወዳት ቀለበት ሥታሥሪላት ትዝ አለሽ መሠል
@user-po5ke8cu7m
@user-po5ke8cu7m 2 ай бұрын
የ ሄሉ አባት ጥፋተኛነዉ ማለት ከመጀመራው መጠየቅ ነበረበት የማርክ ቤተሰብ አመትባል አብልቶቸዉ ከዛ አሳዘናቸዉ
@user-pr4wf4eh4v
@user-pr4wf4eh4v 2 ай бұрын
በጣም
@f8863-z7k
@f8863-z7k 2 ай бұрын
አኪድ ዝምድና ቢኖራቸው ነው የተለያዩት😢ሲቀጠል አባታቸው ሳይሆን እነሱ ነበር መጠየቅ የነበረባቸው😢 ብቻ በጣም ያሳዝናል😢
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😪😭😭😭
@zuzutube6444
@zuzutube6444 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አባቷ አይደለም ድራማ ነው
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚሩኝማ 0:01
@EeEe-yw4qk
@EeEe-yw4qk 2 ай бұрын
ሜሪየ ግን ትለያለሽ የቡዙ ሰዉ ጥያቄ ነዉ የመለሽዉ እደት እደምወድሽ ቸርየ ተከባከባት ይች ንየትንሽ ትልቅ❤❤❤❤
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 2 ай бұрын
ግን ያልገባኝ ነገር ብኑር ምብሁኑ ነው😢😢😢ዘመዴ ከሁ ዘመዴ ናቸው ከባዴ ነው
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 2 ай бұрын
የኔም ጥያቄነዉ አካበዱት
@asqw6481
@asqw6481 2 ай бұрын
​@@zaharamuhammad2691በካፊሮች አይፈቀድም ሰልመዉ ይጋቡ
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 2 ай бұрын
ጭራሽ ዘመድ አይደሉም
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 2 ай бұрын
ደምሩኝዉዶች
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 2 ай бұрын
በቃ አሁን ተስፋ ቆረጥኩ 💔💔😥😥😥😥
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝማ 0:01
@ritaseid
@ritaseid 2 ай бұрын
እኔ የመሰለኝ የጤንነት ጉዳይ ነዉ ምንም ጥርጥር የለዉም በታአምር አይስማሙም ማለት ከባድ ነዉ አንድኛቸዉ ፊይ ሸይ
@tftggg8965
@tftggg8965 2 ай бұрын
እኔም
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 2 ай бұрын
እኔ እምለዉ ዘመድ ከሁኖ ዘመድ ናቸዉ ማለት የህን ያክል ይከብዳል
@melakudesta6523
@melakudesta6523 2 ай бұрын
መጀመሪያ የፍቅር ትርጉም ቢገባን በፍቅር ተለያዩ እና በሰላም ተለያዩ ሰፊ ልዩነት አላቸው ፍቅር ፍቅር እግዚአብሔር ነእ ይህን ካል ፍቅር አይለይም ፍቅር አይሸነፍም ግን አብረን ስንኖር ፍቅር እያልን የምናወራው ካለያየየን ቀድሞም ፍቅር አልነበረም
@user-lo4rv8et5m
@user-lo4rv8et5m 2 ай бұрын
አሁን ተሰፋ ቆረጥኩ ባላወካቸው ብዬ ተመኝው😢😢😢😢😢
@user-rh6tc4yn6x
@user-rh6tc4yn6x 2 ай бұрын
በቃ ሁልሽም ተስፋ ቁረጪ ዛሬ ገና ተስፋ ቆረጥኩ😢😢😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 2 ай бұрын
እኔ ግን የዘር ልዩነት ነዉ የሚመስለኝ ወይም ከሄለን እናት እና ከማርክ አባት relation ያለን ይመስለኛል ካለዛየሄለን አባት የሆነ ኬዝ አለዉ ከማርክ ቤተሰብ ጋር lthink ተስፋ ቆረጥኩት😢😢😢😢
@natsnethaylu7352
@natsnethaylu7352 2 ай бұрын
እኔ ደሞ ወንድሟ
@aminaawoll9053
@aminaawoll9053 2 ай бұрын
የሄሉ እናትና የመርክ አበት አግብቱወሉ ልጆች አለቹ 😅😅😅እህትና ወንድም😅😅😂😂
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 2 ай бұрын
እኔም እንደዚያ ነው ያሰብኩት
@fathiaabderahman27
@fathiaabderahman27 2 ай бұрын
እንደኔ ሃሳብ በቃ ምንም አይወራ ባይ ነኝ ይቅር ከካሜራ ጀርባ ለስንት ይወራል መጨረሻው ሁሉም ይሰማዋል
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬ
@hanatekle3410
@hanatekle3410 2 ай бұрын
አቺነበረየምጠብቀው አሁንአመንኩኚ
@tigdisfazer265
@tigdisfazer265 2 ай бұрын
👉👉👉👉እኔ ግን ይቅርታ አድርጉልኝና ሲጀመር ጀምሮ የምታፈቅረው አይመስለኝም በመጨረሻም ምክንያቱ ይህ ባይሆን ታዘቡኝ ኢሉንታ ይዟት እንጂ አታፈቅረውም እኔ በጣም እከታተላቸዋለሁ
@f8863-z7k
@f8863-z7k 2 ай бұрын
ባታፍቅረው ነው ከውጭ ሀገር የቀረችው😊ታባቷም ጋር እስከመጣላት የደረሰችም እስኪ ደግ ካፋችሁ ይውጣ😊
@hfrhff8925
@hfrhff8925 2 ай бұрын
እንዳንድሰውኮአይነፋረቅምብወደውምበውስጦነው
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝማ
@Zebiba-pk7oj
@Zebiba-pk7oj 2 ай бұрын
የወሬሱስ
@hayatomar8066
@hayatomar8066 2 ай бұрын
ለሙ እኔም ከዱባይ ልምጣና ለኔምንገሪኝ ሳልፈነዳ😂😂😂😂
@EsayasBerhanu-t3x
@EsayasBerhanu-t3x Ай бұрын
ቼሬ ከሜሪ ጋር ተፋችሁ:: አደራህን ከሜሪ ጋር እንዳትልያዩ በጣም አስተዋይ ልጂ ነች
@medinaalimedina
@medinaalimedina 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ምክንያቱ ምንቢሆነው ዘመድ ናችሁዴ😢😢😢ትስፋ ነበረነኘ
@Meri4555
@Meri4555 2 ай бұрын
ዝምድናነን መባል ይሳፍራል እንድየ
@CharaMai
@CharaMai 2 ай бұрын
የተነቢ የሚወድ የኔ ወድ እህት የተቢ አላህ ሁሌም ደስተኛ ያድርግሽ ለምክርሽ ላሳብሽ ሁሉ እናመሠግናለን እስኪ የተቢን የምትወዱ በላክ ደምሩን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👈
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝመ
@banciajah5454
@banciajah5454 2 ай бұрын
👍
@mekdes8920
@mekdes8920 2 ай бұрын
ፈጣሪ ያለው ብቻ ይሁን አይዞሽ የትም ብየ ሁሉም በፈጣሪ ዘንድ ይሆናል ሄሉና ማርክ መለየት እኔ በጣም ያዘንኩ በጣም ነበር የምወዳት
@amaamm-mn5jh
@amaamm-mn5jh 2 ай бұрын
ምንድ ነው ከተናገራችሁ ተናገሩ😊
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 2 ай бұрын
ወሬ😁😁😁​@@user-qm6pc7km5u
@user-ou6bc3st2e
@user-ou6bc3st2e 2 ай бұрын
ተሥፋ ነበረኝ ዛሬገና ተሥፋ ቆረጥኩኝ😢😢😢😢😢😢
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q 2 ай бұрын
እሄ ነገር ዲራማ ነበር እንዴ ሲል ሲቀጥል ይቅርታ አድርጉልኝ እና ሳያት ስመለከታት ሄለን ማረክን እምታፈቅርው አይመስለኝም
@bintomer6193
@bintomer6193 2 ай бұрын
ባታፈቅረዉ የዉጪ ቢዛዋን ቀዳትቀራለች
@user-yq9po1sy5v
@user-yq9po1sy5v 2 ай бұрын
በጣም ነው የምታፈቅረው😢
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 2 ай бұрын
ለስራ ብቻ ነው የሚገናኙት ፍቅረኛ አላት ሲጀመር
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q 2 ай бұрын
@@MaslatMaslat ጉሊ ወላ😥
@hfrhff8925
@hfrhff8925 2 ай бұрын
እሜዳላይታልተነፋረቀይነው
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 2 ай бұрын
በቃ ዛሬ ተስፋ መቁረጥ አለብኝ ብቻ ከባድ ነው በእውነት በጣም ያሳዝናል በጣም አዝኛለው እውነት ነው ብየ ልቀበል ዛሬ በጣም ደብሮኛል ማርያምን በጣም አዘንኩኝ 😢💔💔💔💔😢 ያሳዝናል በጣም
@SamsungA05-je6sw
@SamsungA05-je6sw 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 ай бұрын
ተስፋ ቆረጥሁ ትቢዬ ከአንቺ አንድበት መስማት ነበር የምጠብቅሽ በቃ ፈጣሪ ይቅናቸው😢😢❤❤❤
@user-ty8yx2sy9s
@user-ty8yx2sy9s 2 ай бұрын
ሀገሬ ብሆን እኔም ሄጄ ችግሩን ባውቅ ይሻለኚ ነበር እድህ ተመጨናነቅ ወላሂ ሜሪዬ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝ 0:01
@user-qc3hq9vf1p
@user-qc3hq9vf1p 2 ай бұрын
የኔውድ የትቢዬ የኔህት አይዞሽ. እኔም የእውነት አልመሰ ለኝም ነበር አሁን ግን ካችሰማሆ ያሳዝናል. እግዚአብሔር ነገሩችን ለበጎያድርግው😥💔💔😥💔😥😥
@user-yy1zc7lm1m
@user-yy1zc7lm1m 2 ай бұрын
ማርክና ሄሉ የናት ልጆች ናቸው ውይና ቡዙ ጊዜ እናታችን እያለ ነበር ግን ከቅርብ እንደሰማሁት እናታቸው ናቸው ናተ የማርክናት
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 2 ай бұрын
የሄሉ እናት በሂወት የለችምዴ ቆይ😢😢ምናልባት የማርክ አባት ያረገ ው ነገር ካለ😢😢
@uaex2464
@uaex2464 2 ай бұрын
እህቱ ትሆን ወይንም ደሞ ቤተሰብለቤተሰብ ተገዳድለዉ ይሆን አምላኬ እንቆቅልሹን ፍታዉ
@SurprisedArchery-zs2mw
@SurprisedArchery-zs2mw 2 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነዉ
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f 2 ай бұрын
እኔም ሳስበው የሆነ ቤተሰብ ውስጥ ደምነገር እንዳለ
@haweFekerReem
@haweFekerReem 2 ай бұрын
ለሚ ጎበዝ ቆፍጠን ያለ ሰው ትወዳለች ሄለንን ምርጫሽ መሆኗን ወድጄልሻለሁ የተረጋጋች ልጅ ነበረች እንደ ምትወጃትማ በደንብ ያስታወቅ ነበር አላህ አልፈቀደም አብረው ለመኖር
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v 2 ай бұрын
ሜሪ የኔ ቆጆ የምር ትለያለሺ እግዛብሃር ይጠብቅሺ በጣም ጎበዚ ልጂ እዛ ድርስ እራሱ ሄደሺ እውነታውን ማወቅሺ አድ ሰሥፍ ነው ክበሬልን ውዴ🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877 2 ай бұрын
የተቢየ ትለያለሸየኔማርርርኑሪልኚእግዚሀብሄርአምላክእድሜናጤናይሰጥሸይሰጣቸዉየትቢየአኚምነዉየፈልገዉየኔመካሪየኔጠካራማርክየንምእግዚሀብሄርአምላክአይሉንጥንካሬወወንይሰጠዉቸረየአተምከነዉድአፈቃሪህጤናይሰጣቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 2 ай бұрын
ገና ዛሬ. ተስፋ ቆረጥኩ. እኔ እደማታፈቅርው. አውቅ ነበር. ወድሟም ያስታውቃል. እሷን ለመጠበቅ እሚያደርገው ነገር ስለምመለከት. ለምዬ ተባረኪ. ማርክዬ ወድሜ አይዞህ. ጌታ ላተ መልካም ነው ፍቅር ካድ ወገን ከሆነ መሆን አይችልም መርክ ብቻውን ነው ሚያፈቅራት. አይዟቹ
@SurprisedArchery-zs2mw
@SurprisedArchery-zs2mw 2 ай бұрын
ሳህ በትክክል አስተዉለሽልኛል
@betelehmtefera5102
@betelehmtefera5102 2 ай бұрын
ቆይእህትናወድም ቢሆኑእኳን መናገርአለባችሁ ምናልባት በሽታካልሆነ
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
እሚደያላይ አይወጣም እሺ
@user-nu6fr4fd2p
@user-nu6fr4fd2p 2 ай бұрын
ድራማ መሥሎኝነበር ለሙከተናገረች ተሥፍቆረጥኩ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝማ
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j 2 ай бұрын
ምንድነው ችግራቼው ግልፅ አታደርጉም 😳🏌️😳እኔ የሚመስለኚ የተጋደለ ሰው የሚኖር ነው የሚመስለኚ
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 2 ай бұрын
❤😁😁😁😁😁
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬ
@Man-vr1c
@Man-vr1c 2 ай бұрын
የምር ዛሬ በጣም ልቤተሰበረ በቃ ይሁን የትቢየ እዳልሽው ህይወት ይቀጥላል በያሉበት ሰላም ይሁኑ
@user-po5ke8cu7m
@user-po5ke8cu7m 2 ай бұрын
በቃ ኡነት ሆነ ለማመን ይከብዳል😢😢😢 💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
ሜሪ መልካም ሰው ትልቅ አስተሳሰብ ነው ያለሽ አይዞሽ ❤❤❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬ
@asyaasya3290
@asyaasya3290 2 ай бұрын
ሰጀመርም ፌኪ ነበረ😅😅😅😅
@hayathayat9273
@hayathayat9273 2 ай бұрын
እኮ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 2 ай бұрын
ወላሂ ዛሬ ገና ቆረጥኩ በካ ለሚ ከትናገረች አብቃ በያሉበት ሰላም ይሁኑ ግን ዝምድና ከሆነ ኖርማነው ቢሆጣም ሚዲያ ላይ ማስትማርያ ይሆናል ብየ አስባለሁ ምክንያቱም ብዙ ሰው ያይትዋወቁ የሚጋቡም አለ እና በጣም ያሳዝናል ወላሂ ስት ሰው ይለያያል ግን እደነሱ አጂቴን የበላው የለም
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝማ 0:01
@asqw6481
@asqw6481 2 ай бұрын
ሰልመዉ መጋባት እስልምና አይከለክልም እንደዉም ከኩፍር ይወጣሉ ሲጀመር ወሬ ነዉ ሄሉ የደቡብ ክልል ልጅም አደለች
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 2 ай бұрын
@@asqw6481 እስልምና መትው የሚሸሸጉበት አደለም አደብ ያዙ እስልምና አውቀው ትረትው አምነውበት በአላህና በነብዩ መሀመድ አምነው እጂ ዝም ብሎ እሚገባበት አደለም እነሱም ሳያምኑበት እዳይለያዩ ብቻ ይገባሉ እዴ ዝም ብላችሁ አዘባርቁ መከራከር መወያየት እጂ ግዲታ እነሱ እዴጋቡ እዴህ ሁኑ ማለት አትችሉም እስልምና የከብት በረት አደለም
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 2 ай бұрын
ትክክልየኔዉድደምሪኝ​@@zainabazainaba1936
@user-zs2dd1vu1g
@user-zs2dd1vu1g 2 ай бұрын
ድራማ ነበር የውሸት ፍቅር😂😂😂😂
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 2 ай бұрын
እናዚህ ሠወች ቤተሠቦቻቸው ,ተጋለው ነው
@Aelhamedulilah
@Aelhamedulilah 2 ай бұрын
ይሄ ሀሳብ ያስማማኛል ለምን ብትሉ ባለፈው የበአል ሰአት የነ ሄሉ አባት እኮ እቤታችን ማንም ሰው ገብቶ አያውቅም ብሎል ብቻችንን ነው የምንኖረው ብሎል ስለዚህ የነ ሄለን እናት የሆነ ወንጀል ሰርታ ነው የተሰወረቺው ይመስለኛል ቢኮዝ ለምን ብቻቸውን ያለ ሰው ይኖራሉ????
@user-oj4rq7zi8m
@user-oj4rq7zi8m 2 ай бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️❤️❤️❤️በጣም ደስ አለኝ ቸሬና ለሚ በአንድላይ መገናኘታቸው ደስ አለኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@BhelHee
@BhelHee 2 ай бұрын
እህትና ወንድም ናቸው መሰለኝ ለዚህ ነው ሚቨፋፍኑት የሄለን አባት እናቴ ማናት እያሉ ሲያስጨንቁት ተው ብሎነበር ለተመልካች ክብር የላቸውም አብርቪና ሩታ በጣም ለሰው ክብር አላቸው
@HahaBabba
@HahaBabba 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ስልኬ ነው ጥላቴ ማርክዬ ሄሉዬ በጣም ነበር የምወዳችሁ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ የኔ ውዲ
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 2 ай бұрын
የምር በጣም ነበር እኔ እራሱ ምወዳቸዉ የምር ምርጥ ካፕል ነበሩ አላምንም ብየ ዛሬ አመኩ ግን ያማል ለማመን ሚከብዲ ነዉ😢😢😢😢😢😢
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 ай бұрын
ለምን ግልጽ አታርጉም ዝምድና ከሆነ ምን ያሳፍራችን ለተመልካቾች ክብር የላችም እኛኮ ተስፍ አልቆርጠንም እስካሁን ግልጽ ብታርጉት እኛም እናርፍለን 😢😢
@Zdweloyewa
@Zdweloyewa 2 ай бұрын
ዝምድና አይደበቅም ወይም በሺታ ወይም የማይጋቡ ዘር ይሆናል እንደዛ እንደሆነ እንጅ ዝምድና አይደበቅም
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 2 ай бұрын
እኔም ውነት አልመሰለኝም ነበር ያሳዝናል ዛሬ አመንኩ ምን ሊሆን ይችላል የኔ ውዶች ሄሉዬ እና ማርክ❤❤❤ ቸሩ እናመሰግናለን ለምዬ ጀግኒት እህቴ በርቺ❤❤የስራ ሰው ደስ ይለኛል
@kakajqj1215
@kakajqj1215 2 ай бұрын
እህህ ዳርዳር አትበሉ ትናገሩ ከሆነ ተናገሩ ኤጭ ዝምድና ከሆነም ሌላም ከሆነ ተናገሩ የሌላ አስተማሪ ከሆነ ምን ችግር አለ
@muthananuserat4986
@muthananuserat4986 2 ай бұрын
አወበጣም
@TsarkanGalTigray-cq3yg
@TsarkanGalTigray-cq3yg 2 ай бұрын
በቃ ተስፋ ቁራጥኩ ዛሬ😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔
@emafikir21tube
@emafikir21tube 2 ай бұрын
የእውነት ተስፋ ነበረኝ አብረው ይሆናሉ ብዬ 😢😢😢 ብቻ ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆን ሁሉ ነገር ሄሉን ግን ብናያት በጣም አሳዝናኛለች
@abdellasetfa
@abdellasetfa 2 ай бұрын
ያሄሉ አቤት ያመርክ እህቴ ማህል ያተፈጥራ ነው ያሌሉ እናት ይታለሁ ላዘነው 😭😢
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 ай бұрын
መናገሩ ለምን ያልቻላቹት ምን ያህል ችግር ቢኖር ነው በጣም አካበዳቹት ዝምድና ካለ አያሳፍርም ይሉቁኑ ሰው ሌላ ነገር እያለ ነው
@natsnethaylu7352
@natsnethaylu7352 2 ай бұрын
ወንድሟ ነዉ
@fantayguhey1146
@fantayguhey1146 2 ай бұрын
ዘመድ ናቸው
@GeletawBelete-kz6qj
@GeletawBelete-kz6qj 2 ай бұрын
ዝምድና አይመሰለኝም ዘመድ ነን ማለትኮ አያሳፈርም ባለማወቅ ሰለሆነ የተጋድሎ ዝምድና ቢኖራቸው ነይ
@user-ts8ey5eh2o
@user-ts8ey5eh2o 2 ай бұрын
ገደል ግቡ እኛ ታስጨንቁናላችሁ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@selamkoo1566
@selamkoo1566 2 ай бұрын
ምን ችግር አለዉ ብትናገሩ እኛም ብንማርበት ኦፍ💔😭
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 2 ай бұрын
😁😁😁😁ወሬ
@zehara5
@zehara5 2 ай бұрын
ሁሉም ነገር ፈጣሪ የፈቀደው ነው የምሆነው ለምለም ጀግና ሴት 🥰🥰
@user-rg1ww6sf2x
@user-rg1ww6sf2x 2 ай бұрын
ብርቅ አርጋችሁት ካልተናገራችሁ ለምን አወጣችሁት ሚድያ ላይ ስጀመር ለተመልካች ክብር የላችሁም ታስዛናለችሁ
@NurraNurra-fi6tq
@NurraNurra-fi6tq 2 ай бұрын
ምነው ሁሉንም ካልነገራችሁን አላችሁ ምን እሚሉት ማሽቃበት ነው በቃ አንናግረም አሉ አይደል እንደ ይህን ያክል የወሬ ጥማት
@yenetube-qb4cw
@yenetube-qb4cw 2 ай бұрын
የትንብ የኔ ሰው አከባረ😍😍🙏🙏
@Medidagimitesifa
@Medidagimitesifa 2 ай бұрын
😢😢ከባድ ነወ የተቢየ ውድ ለማሥታረቅ መሞከርሽ ❤👌👌👌
@seble6210
@seble6210 2 ай бұрын
😭😭ኡፍ ውይ እግዚአብሔር በያሉበት ደስተኛ ያድርጋቸው
@salomonsade
@salomonsade 2 ай бұрын
ቆይ ግን ዬግዲ ሁነታሁን ለመዎቅ እኛም ቡታጂራ መምጣት አለቢን እንዴ ሁሌም ከ Camera ጀሪበ ምትሉት
@user-ip1xm6kx2t
@user-ip1xm6kx2t 2 ай бұрын
ክክብክ
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh 2 ай бұрын
ክክክክክቅ ከምር እውነት ነው
@Maranata8855
@Maranata8855 2 ай бұрын
በቃ ምክንያቱ ኤችአይቪ ወይም...የሚለያቸው የሚችል እሱ ነዉ ሲመስለኝ 🤷‍♀️
@user-ih2pn5bx8n
@user-ih2pn5bx8n 2 ай бұрын
እኔም ያ ነዉ የመጣልኝ ምክንያቱም ዘመድ ከሆኑ ይናገሩ ነበር ይሄ ሆኖ ነዉ የማይናገሩት
@NEIMA-cf3ds
@NEIMA-cf3ds 2 ай бұрын
እኔም እደዚያ ነው ያሰብኩት ምክናያቱም ማርክ የራሱን ገመና በሚድያ አይነገርም ብሎ ተናግሯል ከዚያ ወድህነው የጠረጠርኩት
@GkHc-zq7wk
@GkHc-zq7wk 2 ай бұрын
ወይ ዘድሮ
@user-ig4jl2fr2t
@user-ig4jl2fr2t 2 ай бұрын
😂😂
@user-uw8zy4wf7o
@user-uw8zy4wf7o 2 ай бұрын
ወየው ክክክክክ
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 2 ай бұрын
ድራማ ሰለነበረ ድራማ ነው ብለው ማናገር ከብዷቸው ነው ኮሜንተሮች እስኪ የራሳችሁን ኑሮ ነው አትነፋረቁ
@banciajah5454
@banciajah5454 2 ай бұрын
ለምለምምርጥነሽእግዚሀብሔርይጠብቅሽ❤❤
@user-kc1sx2di8l
@user-kc1sx2di8l 2 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ የዝምድና ችግር አይደለም ምክንያቱም የነሱ ፍቅር በሳት የተፈተነ ነበር ያንንም አልፈዋል አይይይይ ግን 😢😢😢ስሜቱ መቸም አይጠፍም አብረው ያሳለፉትን መርሳት አይቻልም ህይወት ብትቀጥልም
@user-ty8yx2sy9s
@user-ty8yx2sy9s 2 ай бұрын
እኔም አይመስለኚም
@kasutube8310
@kasutube8310 2 ай бұрын
እኔም ዘመድ አይመስለኝም አጎቷ ጣልቃ ገብቷ ይወን😢
@user-ty8yx2sy9s
@user-ty8yx2sy9s 2 ай бұрын
እኔ የመሰለኚ ድም እደሆኑ ብየ ነው ዝምድና ቢሆን የዚህን ያክል አይደብቁም
@GkHc-zq7wk
@GkHc-zq7wk 2 ай бұрын
ዝምድና ቢሆን አይደብቁም ነበር እገድቺ አላህ ይወቅ
@Aminat725
@Aminat725 2 ай бұрын
የምርእኔግን መለያየታቸዉን የማምነዉ አንዳቸዉ ከሌላ ሠዉ ጋ ሂወት ሢጀምሩ ነዉ እፍፍፍፍ
@Samurai-us5ru
@Samurai-us5ru 2 ай бұрын
እኔም
@user-vo6of6xx2f
@user-vo6of6xx2f 2 ай бұрын
ዝምድና እስከ ስንት ነው የሚፈቅድ 5 ይሆናል የኔ ጉድ 😮
@Haymitube2
@Haymitube2 2 ай бұрын
ቆይ ግን ለእኛ የማይነገረን እኛ የነሱ ቲዩብ አሟሟቂ ነን እንዴ 😮 ከካሜራ ጀርባ እውነቱን ከካሜራ ፊት ድብስብሱን
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 38 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
#ማርቆስ❓ እራት ግቡዣ  ጠራዋቸው
13:29
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 115 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН