🛑 አሌክስ አብረሃም| ከዕለታት ግማሽ ቀን| ማምሻ |ድንቅ ትረካ |by Alex Abreham |

  Рет қаралды 12,945

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ

2 жыл бұрын

#ከዕለታትግማሽቀን#benjatube#ትረካ
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 10
@HELENTUBE7
@HELENTUBE7 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትረካ ነው ያሰማከን ጻፊውን እጅን ይባርክ ብያለሁ ።
@papiyearsema
@papiyearsema 2 ай бұрын
የእውነት ቤንጃ ትችላለህ እንደዚህ ዓይነት ተሰጦ እንዳለክ አላቅም ነበር ማምሻን ተረከው ወጋዬው ንጋቱ አልሞተም
@firehiwotmisganaw376
@firehiwotmisganaw376 2 жыл бұрын
Waw emigerm tarik ena aterarek
@user-zz7bt7qc5n
@user-zz7bt7qc5n 27 күн бұрын
ዉበት ከንቱ ነዉ ዋናዉ የልብ ንጽሕና ነዉ
@hewandejene2578
@hewandejene2578 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@SamieTube
@SamieTube 2 жыл бұрын
arif terka Benja berta
@user-dh8yg6lt5p
@user-dh8yg6lt5p 5 ай бұрын
@ambaw1004
@ambaw1004 2 жыл бұрын
መፅሀፍትን በማንበብ ወይም በትረካ መልክ በማድመጥ ከባድ ድንቁርናን እንከላከል ፤ የሚል መልዕክት አለኝ ፤ጥሎብኝ የቤንጃ ትረካ ቅመም ያላቸው መጽሀፍትን ማንበብ ማድመጥ እወዳለሁ። የንባብ አምሮቴ ይቀሰቀሳል፤ የትወና ጥበብን ለማየት ይገፋል ሰፊ የጥበብ ማእድ ለመቅመስ ልቤ ይነሳሳል። ከድንቁርና ድባብ የሚፈውሰኝ ፍቱን መድሃኒት ይመስለኛል። ከአለማወቅ ዶፍ የሚከልለኝ ትልቅ ዣንጥላ ይመስለኛል።የቤንጃ ትረካ ሌላም ጥቅም አለው―ምቹ ትራስ ይሆናል። ( ይህ ማለት ጋደም ሥል ሥልኬን ከፍቼ ትረካህን እያዳመጥኩ መጽሐፉን እንደመንተራስ እቆጥረዋለኹ ) በእርግጥ መፅሀፍትን ባንተራሣቸውም ከትራሳችን ስር እንሸጉጣቸዋለን። ከነፈሊጡም ብርቱ አንባቢን ለመግለፅ "መጽሐፍ ትራሱ" እንላለን።የቤንጃችን የመጽሐፍ ትረካ እና መረጣ ጥሩ መጽሐፍ እና ግሩም ቡና በቃኝ አይባልም ምክንያቱም ጥዑም ስለሆኑ የሚያስብል ነው ። በስተመጨረሽም አሌክስ አብርሃም እንወድሀልን !!!
@benjatube
@benjatube 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ወንድም አንባው ድንቁርናንና የጭንቅላት ድርቀትን በማንበብና በማድመጥ በጋራ እንከላከል
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 24 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,5 МЛН
Funny Bewketu Seyoum full አጫጭር ትረካዎች
3:01:44
KIDUS getem
Рет қаралды 122 М.
Girum Tereka - እማማ ፋንቱ የጨርቆሷ ዶክተር - ከቤልጅግ ዓሊ - ትረካ - በግሩም ተበጀ by Girum Tebeje
30:38
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 31 М.
Sheger Shelf - ጣቶቹ / ከአሌክስ አብርሃም Alex Abrham
56:25
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 189 М.
IQ Level: 10000
0:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 2,3 МЛН
Каха заблудился в горах
0:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 1,6 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 329 М.