ሚስቴን አከሸፏት የአሌክስ አብረሀም አስገራሚ የፍቅር እና ትዳር ታሪክ ሙሉ ክፍል

  Рет қаралды 15,435

Qelemat media ቀለማት ሚዲያ

Qelemat media ቀለማት ሚዲያ

2 жыл бұрын

ሚስቴን አከሸፏት የአሌክስ አብረሀም አስገራሚ የፍቅር እና ትዳር ታሪክ ሙሉ ክፍል ውድ የቀለማት ቤተሰቦች የተለመደ ፍቅራችሁ ከኛ ጋር ይሁን

Пікірлер: 23
@antenehmikiyasasebeismylif2907
@antenehmikiyasasebeismylif2907 Ай бұрын
እውነት ለመናገር ዩቱበሮች ሽልማት ብታዘጋጁ አሌክስ አብርሃምን መዠመርያ የምርጫችሁ ካርድ እንደምታደርጉ እርግጠኛ ነኝ:: አሌክስ እድሜ ጤና ይስጥሕ:: ዕናተም በርቱ ተባረኩ🙏🙏🙏🙏❤️
@Mercy81194
@Mercy81194 5 ай бұрын
የሚገርም ነው ለብዙዎቻችንም ትምህርት ነው❤
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 8 ай бұрын
እኔስ ባል የሚባል ጠላሁ በዚህ ትረካ
@yorde142
@yorde142 5 ай бұрын
አቦ ይመችህ አሌክሶ ለተራኪው አክብሮቴ ሳይረሳ ❤️🙏❤
@tedycell8279
@tedycell8279 3 ай бұрын
ወንዶቻችን ተለወጡ ከዳሌ ወደ ፀጉር ደስ የሚል ለዉጥ ነው በቃ የቦርጭ ሲመጣ ንገሩኝ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 6 ай бұрын
ዋው አሪፍ ትረካ!!❤
@KiruTesfay
@KiruTesfay 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@yosefabebe3597
@yosefabebe3597 4 ай бұрын
The best 👌
@amanuetadesse9935
@amanuetadesse9935 6 ай бұрын
Great 👍
@mebratukefyalew4496
@mebratukefyalew4496 Ай бұрын
አጀብ ነው❤
@ezu867
@ezu867 10 ай бұрын
ዋው ዋው ዋው እጅ ይባርክ። የኔን ሂወት ነው የተረክልኝ።
@mimiraye9943
@mimiraye9943 2 жыл бұрын
ተመሰጬ ነው የሰማውህ በጣም ቆንጆ ነበር
@HanaFikade-hx6xo
@HanaFikade-hx6xo 9 күн бұрын
@user-ui5qb1qn4q
@user-ui5qb1qn4q Ай бұрын
😢😢😮😮
@user-dj7jv6ny8w
@user-dj7jv6ny8w 2 жыл бұрын
Waww
@Cookie-hn8zb
@Cookie-hn8zb 3 ай бұрын
wow Alex yelyal❤
@user-dj7jv6ny8w
@user-dj7jv6ny8w 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አስተማሪም ነው በርቱ
@hailerootethiopia5331
@hailerootethiopia5331 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sisaykebede0
@sisaykebede0 2 жыл бұрын
ኢዛና እና ቀለማት አንድ ናችሁ ? አንድ አይነት ትረካ ታቀርባላችሁ
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 8 ай бұрын
እብድ ነህ!! አትወዳትም ነበር በቃ ስው ትዳርንእንዲጠላ ነው የምታደርገው ዋው ! ስትራቀቅ ብቻህን ቀረህ በጣም አሰቃቂ ትረካ ነው የጥላቻ ጥግ በስማም ሆሆሆሆሆ
@user-zg9lv4dt6f
@user-zg9lv4dt6f 5 ай бұрын
በጣም የጥላቻ ጥገሰ ለዛውም በተልካሻ ነገር ድሌት አርገው
@abity9995
@abity9995 5 ай бұрын
ምንም ቃላት የለኝም የዘመኑ ደራሲ ዘመኑን የሚዋጅ ፅሁፍ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ያቀረብክልን ከሙሉ ቅንብር ጋር ነው ክብር ያድልልን በጣም ነው ሚያተምረው ሚመስጠው እኔ ዛኔ ነው የሰማሁት ከተለቀቀ ሁለት አመት ሆኖታል ያየው የሰው ብዛትም ያሳዝናል ሌላ እንቶ ፈንቶ ዘፈን ቀልድ ቢሆን ሚሊየኖች አይተውታል ማንበብ ማስተዋል ማዳመጥ ጠፍቶብን ነው እንዲህ ባህላችን አብሮነታችን ጠፍቶብን እርስ በርስ የምንባላው ፍቅር አተን በድህነት ምንሰቃየው እሄ ድርሰት ብቻ የሀገርን ገፅታ መቀየር አቅም አለው ለሚያስተውልና ለሚሰማ ግን ምን ዋጋ ለው ሌኔ ግን በጣም ጠቅሞኛል ዛሬውኑ የሂወት ለውጥ ይኖረኛል ሚረብሸኝ ደካማ ጎን ነበር ግን ዘውዱን የመምስለ ወኔ ወደ መንፈሴ ተቀላቅሎአል ለማግባት ለመፍታት ብቻ ሳይሆን ወንዳወንድ አቋሙ ሴቶችን ሚያየየበት አንግል ማርኮኛል ባጠቃላይ ደስስስ ይላል አቅራቢው ዩቱበሩ ጠንክር
@debasbirhanu4962
@debasbirhanu4962 5 ай бұрын
ቆሻሻ በአሊክስ አብርሃም ትነግዳለህ
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 53 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 53 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
ውሽማዬ ናት || kefidelat masa (አሌክስ አብርሃም)
13:34
ከፊደላት ማሳ Kefidelat masa
Рет қаралды 11 М.
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,3 МЛН
У Тебя Есть 3 Желания! 😌 @NutshellAnimations
0:46
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,8 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 54 МЛН
ТГК: ЛОГОВО FRIENDS #россия #чатрулетка
0:21
АлексДан
Рет қаралды 7 МЛН