ሌላ ወንድ ላገባ አንድ ቀን ሲቀረኝ ነው ከእሱ ጋር ተያይዘን የጠፋነው. ቤተሰቦቼ ድግስ እያዘጋጁ ነበር

  Рет қаралды 242,563

Zena Jokers

Zena Jokers

Жыл бұрын

ሌላ ወንድ ላገባ አንድ ቀን ሲቀረኝ ነው ከእሱ ጋር ተያይዘን የጠፋነው. ቤተሰቦቼ ድግስ እያዘጋጁ ነበር
09 39 54 79 54 Ayenachew

Пікірлер: 1 300
@ZenaJokers
@ZenaJokers Жыл бұрын
09 39 54 79 54 Ayenachew
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አላህ ጤናህን ይመልስልህ የኔ ወድም እፉፉፉ ወላሂ የሴት በለይ ነሺ የኔ ውድ አዛቹሁ😓🌹🌹👍👍
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 Жыл бұрын
እባካችሁ ለማትሞላ ኑኖ ተባብረን ቢያንስ ከሚገፋው ጋሪ የተሻለ እንዲገዛ ያለንን እንርዳቸው
@dbabneshtadese7311
@dbabneshtadese7311 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለበጎነው የኔ ውድ ትለያለሽ እህቴ ወንድሜ አይዞክ አይክፋክ ለሰወች ንግግር ቦታ አትስጣቸው እሽ
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
አላህ ያግዝህ ግንኮ ቢጣርለት ይድናል ልክፍት ከሆነ ብቻ አይዞህ ገንዘቤዋ አላህ ይጠብቃችሁ አንተም እሷም
@martamengstu2022
@martamengstu2022 Жыл бұрын
የራሳቸው ስልክ ነዉ ?
@zeynuaeli
@zeynuaeli Жыл бұрын
ለዝች ፍቅር ልጅ ስረ ይፍለግለት የምትሉ ለይክ አርጊ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@gdhdg3660
@gdhdg3660 Жыл бұрын
አዎ በጣም
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Awo ewnate new
@user-tt3ir4mf6p
@user-tt3ir4mf6p Жыл бұрын
በጣም ወላሂ 😢
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Жыл бұрын
ትክክል ፍቅር ናት
@kenilove973
@kenilove973 Жыл бұрын
ኢቤስ ለይ ቢቀርቡ የምትሉ👍
@betibeti1455
@betibeti1455 Жыл бұрын
አዎ ይቅረቡ
@makdsshagye784
@makdsshagye784 Жыл бұрын
የምር ይቅረብ የነዚህስ ይለያል❤❤❤❤😢
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
@@makdsshagye784 demerign
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Жыл бұрын
ይቅርብ
@lulutube311
@lulutube311 Жыл бұрын
እነዚህን ልጆች ስራ እንፍጠርላቸው ትስማማላችሁ
@greatgrace9651
@greatgrace9651 Жыл бұрын
Good idea
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
👍👍👍
@user-yc4mf5ye4q
@user-yc4mf5ye4q Жыл бұрын
👍👍👍
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
@@asdpeh3842 በቅንነት ደምሩኝ
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
@@user-yc4mf5ye4q ደምሪኝ እማ በቅንነት
@njatandabdu2472
@njatandabdu2472 Жыл бұрын
ሡበሀን አሏህ ብዙግዜ ሴቶችናቸው የአካል ጉዳት ያለባቸውን ወንዶች የሚያገቡት ወዶች ግን ከ100 አንድም አይገኝም
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Жыл бұрын
አወ ወላሂ እኛ ሴቶች እኮ የዋህ ነን
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Жыл бұрын
በትክክል ሴት ልጅ ምን ያህል ለፍቅር ዋጋ እንደምከፍል ያሣያል
@user-dd9dl6ye1r
@user-dd9dl6ye1r Жыл бұрын
በጣም ሤቶችኮ ከወደድን አይጣል ነው ለፍቅር ሂወታችንንም እሠጣለን
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
እና ምን ሱብሀን አላህ አስባለሺ ሴቶች እግዚአብሔር ስለሚፈሩ ንፁህ ልብ ስላለን ነው
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
የኔ ውደ እህት ደምረኝ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ እኛ ጤነኛ የሆንን ሰዎች ፍቅርን ከነዚህ እንማር 😢 ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔ ማሮች
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
እኛ ፍቅር ባዶ ነን
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
@@Ddfghjkuygbn በጣም ማር
@wintawinta1110
@wintawinta1110 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g Жыл бұрын
በትክክል👍🏻👍🏻👍🏻
@hermanos7255
@hermanos7255 Жыл бұрын
ልጁ እኮ ጤነኛ ነው
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
ፍቅር እኮ እዝቤት ነው የሚገኘው ዴስ ስትሉ አላህ አይለያችሁ🌹🌹
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ደምረኝ ጀማረነኝ
@tgybrhuhhuu4931
@tgybrhuhhuu4931 Жыл бұрын
ወንድሜ ፀበል ብትጠመቅ ይለቅሀል ተጠመቅ በግርህ ቁመህ ትሔዳለህ ለግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ትድናለህ አይዞህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳስህ
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
@@hayuweloyewtube542 እንደማመር በቅንነት
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
@@tgybrhuhhuu4931 በቅንነት ደምሪኝ እማ
@Bet1771
@Bet1771 Жыл бұрын
አይምሰልሽ። እሷ ብትሆን ዊልችቸሯ ላይ እሱ በአገርም አይገኝ ነበር
@Chereqa1357
@Chereqa1357 Жыл бұрын
እስኪ ዩቱብ ይከፈትላቼው እና ይስሩ የሚል🌹👍👍👍🌹
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q Жыл бұрын
ሳህ
@hayathayati2504
@hayathayati2504 Жыл бұрын
ሳህ
@betibeti1455
@betibeti1455 Жыл бұрын
በእውነት ይስሩ ዩቲዩብ
@user-zx7qx4xn4w
@user-zx7qx4xn4w Жыл бұрын
የኔምጥያቄነዉ
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
አዎ👍👍👍👍
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
ሴት ልጅ ስታፍቅር ከልቧ ነዉ 100%❤❤✌
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እማ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
@@mesimekdi እሺ
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
@@user-qx7sc4hu8b እሽ ውዴ
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i Жыл бұрын
ሴት ልጅ ከወደደች ሌላም ታደርጋለች።እንደ ሴት ልጅ ለፍቅር ለምትወደው ሰው ሟች የለም ።ወንድ ቢሆን ሲጀመር አካል ጉዳተኛን ሴት አያገባም
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
በትክክል
@elhamelham4917
@elhamelham4917 Жыл бұрын
እውነትነውማሬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@rahmagesese5790
@rahmagesese5790 Жыл бұрын
ትክክል ወንድ እስካሁን አላየሁም ሴት ግን ብዙ አሉ
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c Жыл бұрын
አይዟችሁሁሉይልፋል
@yetmworkmelaku6549
@yetmworkmelaku6549 Жыл бұрын
ትክክል
@atnafumola4073
@atnafumola4073 Жыл бұрын
አላህ እሥከመጨረሻ በፍቅር ያኑራችሁ ንፁህ ፍቅር እደት ያምራል ሠርተው የሚተዳደሩበት ሊረዱ ይገባል የምትሉ እሥኪ ላክ አድርጉ
@user-bn3gi4in1p
@user-bn3gi4in1p Жыл бұрын
እኛ ሴቶች እኮ ጥሩ ልብ ያለው ካገኘን ምንም ቢሆን የሚታየን ነገር የለም
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
❤👍
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
በጣም እንጂ አንዴ ከወደድን ለመለየት ይከብደናል ፍቅርን ያስለመድከኝ የመጀመሪያዬ ነፍ አመት ኑርልኝ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጥህ የጠላትንም ወሬ አትስማ ፈጣሪም ጋብቻችንን በቤትህ አድርግልን ላንተ የሚሳንህ ነገር የለም
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
@@yeshiabebe6237 ደምሪኝ እማ
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
@@mesimekdi እሺ ውዴ
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 Жыл бұрын
አወ በጣም
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p Жыл бұрын
ተድላችሁ እንደዚህ አይነት ፍቅር በገንዘብኳን አይገባም. ፍቅራችሁ ይዝለቅ
@user-pi2jp7ug9p
@user-pi2jp7ug9p Жыл бұрын
እኔም ልጓማ ነኝ😝❤😊
@malasachasafa8538
@malasachasafa8538 Жыл бұрын
Betkikl
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e Жыл бұрын
ትክክል
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
@@user-pi2jp7ug9p ደምሪኝ እማ በቅንነት
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
@@user-ss2dg6gb1e ደምሪኝ እማ በቅንነት
@Tube-ry5xo
@Tube-ry5xo Жыл бұрын
ወላሂ ስቶቻችን ነን ሙሉ አካል እያላቸው ጥቁር ነው ቀይ ነው እረጀም አጭር የምንለው አላህየ አንተው ማረኝ ያረብ 😢
@user-jg4op1uw6o
@user-jg4op1uw6o Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@AaAa-lr9dv
@AaAa-lr9dv Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
አሚንንንይ😥
@sarahalathyobyah504
@sarahalathyobyah504 Жыл бұрын
Betam getan yeker yebelen 😭
@youtubeetatu8036
@youtubeetatu8036 Жыл бұрын
በጣም ስንት አቃቂራ እናወጣለን🙏ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ
@mestawetkbebe4494
@mestawetkbebe4494 Жыл бұрын
ልባም ሴትን ማን ያገኛታል መጸሐፍ ምሳሌ የኔ እህት ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በፍቅር ኑሩ 😍❤🙏
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Жыл бұрын
አረ ወገን እባካችው እንረዳዳ ጎበዞች ናቸው ትንሽ የሚቋቋሙበት እንርዳቸው ሲያሳዝኑ በውጭም በአገር ውስጥም ያላችው እባካችው
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
ግንኮ ሴት ልጂ ብዙ መፅዋት ትከፍላለይ ውንድ ግን አያደርገውም ይህንን ክብር ለሴቶች🙏💪💔💔😥
@nafesanafesa3632
@nafesanafesa3632 Жыл бұрын
አወ አያደርጉትም ወንዶቹ ለምሳሌ አሁን አጃኢባን መቼ አገቧት
@godislove8937
@godislove8937 Жыл бұрын
በጣም እንካን አካል ጉዳተኛ ሁነሽ በገዛ ልጃቸው አርግዘሽ እኳን ይማግጣሉ ይለወጣሉ😴
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
ብርና ቁጂና ነው የሚፈልጉት ያሑኖቹ ወዶች
@hayathimam
@hayathimam Жыл бұрын
ወንድ ይሄን መፀዋትነት አይከፍለም
@hayatamar4842
@hayatamar4842 Жыл бұрын
ትክክል
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 Жыл бұрын
😭😭😭አንጀቴን በሉን አልቅሼም አልወጣልኝ አለ የኔ ናት አላህ ይርዳችሁ ተባብረን ጋሪ እንግዛለት ይሄ የሚገፋው በአስቸጋሪ መንገድ ላይ አይሄድላቸውም
@kasutube8
@kasutube8 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🥰🥰🇪🇹🇪🇹💞💞💞
@rama1928
@rama1928 Жыл бұрын
እስማማለው እባካችሁ እንተጋገዝና እንግዛለት
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ🌹
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
@@kasutube8 ውዴ ደምሪኝ
@mamymamy2908
@mamymamy2908 Жыл бұрын
የኔ መልካም
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 Жыл бұрын
ልጅቱ በጣም አሳቢ አስታዋይ ልጅ ናት የምታምኑት አምላክ ያዝልቅላቹ ባሁን ሰአት ያለ ምንም ጥቅም ፍቅር ያለው እናተጋ ነው የሰው ልጅ አአካላዊ ጎደሎ ጎደሎ አያስብለውም ጎደሎ ማለት የአትሳሰብ የአይምሮ ጎደሎ የሆነ ሰው ነው ጎበዝ የምር በጣም ነው
@Haymi_Tube-y7f
@Haymi_Tube-y7f Жыл бұрын
ዶንኪ ቲዩብ ወይም ሰይፉ ሾው ላይ ቢቀርቡ የምትሉ እጃቹን አውጡ👍👈
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ሲያሥቀኑ እውነት ፈጣሪ ፍቅሩን ይብዛላችሁ 🙏እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች
@wintawinta1110
@wintawinta1110 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN ❤🙏🙏🙏
@qeew2686
@qeew2686 Жыл бұрын
ኢቱብ ክፈቱላችው እኛ የመዳም ቅመሞች ተጎናቸው እንሆናለን አላህ አፊያህን ይመልስልህ
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
እኔ ግን በጣም የሚገርመኝ አካል ጉዳተኞች የራሳቸው ቤተሰብ ነው ሚያገላቸው እደውም መንከባከብ ቤተሰብ ሃላፊነት ወስዶ መንከባከብ ነው ያለባቸው ማንም ፈልጎ እዲ አይሆንም የኔ ወንድም አይዞህ ነጌ በልጆችህ ትደርሳለህ ጠንካራ ነህ አላህ ፍቅራቹ ያብዛላቹ
@amenshow2384
@amenshow2384 Жыл бұрын
ሙሉ ሴት ነሽ እዉነተኛ ፍቅርን በእናንተ አየዉ ፈጣሪ በፍቅር ዘላለም ያኑራቹ ebs ላይ ቢቀርቡ ደስ ይለኛል
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ውዴ
@kenilove973
@kenilove973 Жыл бұрын
ማሪያምን በጣም ደስ ትላላችሁ እህቴ ፀበል አስጣምቂው ይድናል እግዚአብሔር መልካም ነው ቀጥላ ማሪያም ውሰጂው።
@kareemannm7863
@kareemannm7863 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ሴት ልጅ ነቸ መሰዋአት እየከፈሉ ያሉት ለፍቅር
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒሲቴር ሴት ብትሆን ብዬ ተመኘው ። አንዳንድ ክፉ ወንዶች ሴቶችን የምታጠቁ ይህንን መስዋት ነው እየከፈልን የምናኖራቹህ ። ክብር ሁሉ ለሴቶች ይሁን።
@rama1928
@rama1928 Жыл бұрын
የ አዲስ አበባ ሰዎች እኮ የተባረኩ ናቸዉ ምስጋና እናተ ደጎች መልካሞች ሺ አመት ኑሩልን
@user-fe1sg4qy9n
@user-fe1sg4qy9n Жыл бұрын
የተርገሙ ይበዙበታል አስመሳይ ናቸው።
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
@@user-fe1sg4qy9n እማ በቅንነት ደምሪኝ
@user-zp3vf2ft9n
@user-zp3vf2ft9n 2 ай бұрын
ያድስ አባሳዉ ተይ ክፍ አታናግሪኝ ስት አመት ኖራለሁ እዳድስ አበባ ሰዉ እርኩስ የለም ቤት አከራይተዉ ካች ዉጭ እግዳ ሽት ቤት አያስጠቅሙም የክፍታቸዉ ጥግ
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Жыл бұрын
ለሱ ውለታ እደከፈልሽ እግሀብሄር ውለታሽን ይክፈልሽ የኔ እናት
@afomiyafikadu6015
@afomiyafikadu6015 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
ደሞኮ ሲያምር የኔ ወንድምየ በጣም አሳዘነኝ አላህ ላይጠግን አይሰብርም አላህ በአካል ቢያጎድለውም የግራ ጎኑን ሰጠው ለዛውም ቅመም የሆነች ልጅ አፍቃሪውን ንግግሩ ልቤን ነክቶታል
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እሄ ነው የፍቅር ጥግ ፈጣሪ ልጆቻችውን ያሳድግላችው ኑሮችውንም ፈጣሪ በበረከት ይሙላላችው
@wintawinta1110
@wintawinta1110 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ፋቅራችውን ይጨምራችው🙏🇪🇷🇪🇷
@sadasadi8350
@sadasadi8350 Жыл бұрын
አረ አላህዋ ለመዲም ቅመሞችም ኡነተኚ ፍቅርኚ ስጠን😥😍
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@selamf1101
@selamf1101 Жыл бұрын
ከዚህ አከባቢ ግን ተባብረን ቦታ ቢቀይሩ ጥሩ ነው እላለው ።በጣም ደስስስስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ።እግዚአብሔር ፍቅራቹሁን ያዳብር
@2116EMU
@2116EMU Жыл бұрын
እዉነተኛ ፍቅር ይሄ ነዉ!!"!አይለያችሁ የኔ ምርጦች 😘😍😍😍😍😍
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
አይለያችው ፍቅር እውር ነው በተለይ የሚወድትን ማግባት ምንኛ ደስ ይላል በርቺ የኔ ጀግና❤❤👍👍
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
ደሰ የምትሉ ጥንዶች ናቸሁ እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ የሰጣቸሁ ልጆቻችሁንም ይባርክላቹሁ !!!
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
ቲጅዬ ደምሪኝ እማ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
🙏❤️❤️❤️❤️
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 Ай бұрын
​@@mesimekdi😢😢😢😢አላህያሽርህ
@solofficial7339
@solofficial7339 Жыл бұрын
_ሴት እኮ ብልህ ናት♥_
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p Жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹ በጣም ጀግና ሰት ናት
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b Жыл бұрын
እህህህህህህህህህህህ እድለኛ ሴት ነሽ ልበል አስደምመሽናል እንዲህም አይነት ፍቅር አለ ደ ያውም በዚህ በተቃወሰ ዘመን ሴቶች መኪና ና ቤት አለው እያሉ በሚጠይቁበት ጊዜ
@zulfamallas4275
@zulfamallas4275 Жыл бұрын
በተቻለን አቅም እንርዳቸው እኔ ጤነኛ ባል አግብቼ አንድ ልጅ ማሣደግ አቅቶኝ በሥደት አምሥት አመቴ ሞልቶኛል
@zinatkalba4037
@zinatkalba4037 Жыл бұрын
ልክነሽ እኔም እዳቺ ነኝ እስኪ ፍጣሪያችንን እናመስግን
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሺ የኔ ቆጆ ፍቅር ያሸንፉል😍😍😍
@user-rh7gv6gp3e
@user-rh7gv6gp3e Жыл бұрын
ነግ በኔ ጠፍ ማለት ነው ለምን ይሳደባሉ ከቻሉ መርዳትጂ 😭😭😭😭😭 አይ ሰው የመልካም ስራው ውጤቱ መልካምነው።።።።።።።።።።።።።
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
ሀበሻ አብዛኛው አሽሟጣጭ ነው 😌😌😌😌
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
@@asdpeh3842 ደምሪኝ እማ በቅንነት
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
በጣም ጀግና ሴት ነሽ እውነት ምርጫሽን እግዚአብሔር ባርኮ ሰቶሻል ፍቅር እኮ ልዩ ኃይል አለው እውነት እግዚአብሔር ቀሪ እድሜያችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ አይዞቹ እግዚአብሔር ይረዳችዋል 🥰
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብሮ ያዝልቃችሉ አንደ አብርሐም እና ሳራ ያድርግላችሁ አእምሮ የጎደለው እንጂ የአካል መጉደል አንተነትህን አይለውጥም በሮቱ እግዚአብሔር ከናንተ ገር ይሁን ።
@molumulo570
@molumulo570 Жыл бұрын
ሴቶች ፍቅር ነን ወንዱች ቢሆን አያደርጉትም እነዚህ ሸፉፉች 😏😏😏😏
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
በጣም
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ስላም አለበት በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@fatmagidaf3507
@fatmagidaf3507 Жыл бұрын
የኔ ወድም የአላህ እህ
@user-qk6lj9is1j
@user-qk6lj9is1j Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን መድሃንታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብረ ብዓል ጥምቀት በሰላም አደረሳቹሁ ዉድ የተዋሕዶ ልጆች በጣም የሚምሩ ጥንዶች ፈጣሪ ይባርካቹሁ
@fathifatheema8266
@fathifatheema8266 Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-mi9xn6cd1i
@user-mi9xn6cd1i Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 😍🥰
@user-ku7if7bj2q
@user-ku7if7bj2q Жыл бұрын
እንኳዕ ሐብሩ አብጸሐና ናዓመት ሰብ ይበለና
@webitwebit7545
@webitwebit7545 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@user-qk6lj9is1j
@user-qk6lj9is1j Жыл бұрын
@@user-ku7if7bj2q አሜን ወለላይ ❤️🙏❤️
@zeritushashego5712
@zeritushashego5712 Жыл бұрын
ሟች ብቻ ሳንሆን እሜያችንም እኮ አጭር ነው በፍቅር መኖር እንዴት ደስ ይላል፡፡አምላክ ይጠብቃችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-kj3us4lp6j
@user-kj3us4lp6j Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ፍቅር ቦታውን ሲያገኝ ሲያምር 🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
ሌሎቻችን ደፍረን የማንወስነው ውሳኔ እንደዚህ ቆራጥውሳኔ ለሚወስኑ እህቶቼ ትልቅ ክብር አለኝ
@martayoutub7336
@martayoutub7336 Жыл бұрын
አይዞክ ወድማችን ከቻልክ ፀበል ብትሄድ ትፈወሳለክ ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም ፈጣሪ ይርዳችሁ
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
እኔም እንዳዝ አይነትወንድነው መግበት ምፋልገው አገሬ ሲገባ በይርግጥ ትዳር የሚሰጥ እግዚአብሔርነው ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጥ ጥንዶች 🥰🥰🥰🥰
@zem1988
@zem1988 Жыл бұрын
እኔም እንደዚህ አይነት ሴት እፈልጋለሁኝ።
@asmerettesfay1783
@asmerettesfay1783 Жыл бұрын
Geta Ken Alew mn ysanewal.
@makyaomar
@makyaomar Жыл бұрын
እኔ እዴሀይነት ወድ የምፈልግ
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
አካል ጉዳተኛ ነው የምምፍልጊው ምናለ ጥሩ ብትመኝ
@zina5085
@zina5085 Жыл бұрын
እኔም ማርያምን ባደለን
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
ህይወት አጭር ናት ከሚያስደስት ሰው ጋ መኖር ነው ፍቅር ያሸንፋል ደሞ ቆንጅየ ናቸው ሴት ልጅ ፍቅር ያሸንፋታል መልካም ንግግር ለሷ በቂየዋ ናት ሚስት ሁለተኛ እናት ናት
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
ስታምሩ ኑሩልኝ ጀግናሴት❤❤😎🇪🇹
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እማ
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አንጄን በሉኝ አቦ አላህ ይስጥሽ ጀግና ሴት ነሽ
@zulfamallas4275
@zulfamallas4275 Жыл бұрын
አይዞዋቹ እቺ ምድር ለሁሉም አንድናት አብሽር ዋናው ፍቅር ነው ሁሉም ነገር ሞልቶለት ፍቅር ያጣ ቤት ይቁጠረው
@mriashmarish7924
@mriashmarish7924 Жыл бұрын
የኔናት ደስስትሉ እግዚአብሔር በስላም በፍቅር በጤና ያኑራችሁ።
@genetg2520
@genetg2520 Жыл бұрын
አምላክ ይረዳሃል ወንድሜ ፀበል ተጠመቅ ወደ እግዚአብሄር ቅረብ፡ የመምህር ግርማ ትምህርት እና የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጥ መፍትሔ ታገኛለህ። ሁሉን በሚችል በልዑል እግዚአብሄር ተስፋ አትቁረጡ።
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ፍቅር እኮ ክርስቶስ ነው ❤❤እዉነተኛ ፍቅር ክርሱ ነው ❤ከ ክርስቶስ ነው ❤. የኪርስቶስ ፍቅር በተግብር አሳያቹት አዉንም ፍፅማች ያስምርላችሁ ❤❤
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛው የሴት ጀግና ብዬሻለሁ የውነት
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ወድ ደምረኝ
@bezachanel2516
@bezachanel2516 Жыл бұрын
እግዚሐብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ የእዉነት አይለያቹ 🥰🥰🥰
@serkalemtilahun2384
@serkalemtilahun2384 Жыл бұрын
የእውነት ወድሜ ፍቃደኛ ከሆንክ እዩጩፋ ቸርች እድትመጡ እጋብዝሀለው 100% አምናለው ዊልቸርህን ትጥላለህ እመነኝ አስተያየት
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
@@serkalemtilahun2384 በቅንነት ደምሪኝ እማ
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 Жыл бұрын
እኔ በህይወቴ ግርም የሚለኝ ሳይፈልጉ አላህ ነው የፈለገውን የሚያረገው ወደው ፈቅደው አይደለም በድገት ነው እና ጤነኛ የሆኑ ሰወች ሲሳደቡ ግርም ይለኛል እነሱ ነገ ምን እደሚገጥማቸው አያውቁ ለዘላለም ጤነኛ ሁነው የሚኖሩ ይመስል
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
ይቅርታና እሷ ብትሆን የአካል ጉዳተኛዋ ዞር ብሎ አያያትም ነበር። ሁሌም ሴት ንፁህ ልብ ነው ያላት
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እርአደትልጀ።በቢሰቡክ።ትዋወቀወ።አካለጉደሎ።ሁኑሰታገኚወ።ጠላንወይሂደችወ
@hayathayati2504
@hayathayati2504 Жыл бұрын
አወ
@ekrutube4011
@ekrutube4011 Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ እኔም እንደዚህ አሰብኩት
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
በትክክል እንኳን አካለ ጎደሎ ሆነን ገንዘብ ከለለን አይፈልጉም
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
የሴት ልብኮ የዋህ ሩህሩህ ነዉ
@9167ethiopia
@9167ethiopia Жыл бұрын
ጎፈንድ ይከፈትላቸው ለፍቅራቸው 🙏.ሲያስቀኑ አንገት ለአንገት ሲሳሳሙ 🙏🙏
@sewkbur123
@sewkbur123 Жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ተከታተሉ ፀበል ተጠበል።
@efratatube286
@efratatube286 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልጆችሽ የምድር ገነት እንደሚኖሩሽ እርግጠኛ ነኝ ። አንችን አለማድነቅ አይቻልም። እሱም መልካም ወንድም ነው። እግዚአብሔር እድሜአችሁን ያርዝመው በልጆቻችሁ ተካሱ በእውነት 😭❤️❤️❤️❤️✝️
@9167ethiopia
@9167ethiopia Жыл бұрын
እናንተ ጋር ያለው ፍቅር ማናችንም ጋር የለም 😭😭😭😭
@hshhdheheh5851
@hshhdheheh5851 Жыл бұрын
_
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርከው ፍቅር ያብዛላቹ ብዙ ጊዜ ሴቶች አካል ጎዳት ሳይመለከቱ በንፁ ፍቅር ነው ቢቀርቡት ውንዶችም ከዚ ተማሩ አካል ጉዳተኛ ሴቶችን አትግፎቸው
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
100% ሴቶች አካል የጎደላቸውን ወንዶች ለማግባት ጥሩ ልብ አላቸው ወንድ ግን እንኳን አካል ጎሏት ፀጉርሽ ከርዳዳ ነው ብሎ ወደሌላዋ ያዞራል አይ ሴት
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
በጥም
@user-ds2dj5hz8i
@user-ds2dj5hz8i Жыл бұрын
ወየዉ ፀጉርሽ ከርዳዳ 😂😂
@nas7117
@nas7117 Жыл бұрын
ፀጉርሽ ከረዳዳ ነው ወይኔ በሳቅ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@mryamhassan2390
@mryamhassan2390 Жыл бұрын
ትክክል
@asegedechgetachew893
@asegedechgetachew893 Жыл бұрын
ወንድሜ አይዞህ የምትደግፍህ ሚስት አለችህ። አንተ ግን ወደ ፈጠረህ ጌታ ፀልይ ምክንያቱም ህመምህ ከአመድ ላይ ነው ስላልክ ይህ ከእግዜር ሳይሆን ከአጋንንት ሰለሚሆን ጌታ ኢየሱስን በማመን ንሰሃ ገብተህ ፀልይ ጌታ ይችላል።አይዟችሁ በርቱ
@kadooo7143
@kadooo7143 Жыл бұрын
ፍቅራችሁ ይብዛ♥♥ ወንዶች እኮ ብኳን ሴት አካል ጉዳተኛ ብኮኑ እኳን አደለም ለመዉለድ ለመክበድ አይደለም ላዳርም አይፈልጉ 😏😏😏 አይ ልባም ሴት💘
@user-hv4ns5sd7w
@user-hv4ns5sd7w Жыл бұрын
🤣👌
@deborah9291
@deborah9291 Жыл бұрын
እንዴት ዊልቸር ይስርቃል ?እቤት ይቅር ይበለን ደግም ስድብ ምን እመጣው አረ ስው ተጨካክኖ እል ጌታ ሆይ እስበን እግዚአብሔር ይድረስ ላችሁ ግን ልጅቱ ግን ተመላቨ ስራ ትጠይቅ ታገኛለች🙏🏿
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ደምረኝ ወድ
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g Жыл бұрын
ለዝች ጀግና ሴት ቃል የለኝም🙏🙏🙏💓 ከበሪልኝ ሰው ደና ኑሮውን ትቶ ውጭ በሚቀላወጥበት ወቅት አች ተመርጠሽ የወጣሽ እንቁ ነሽ🤗😍😘
@mmm8933
@mmm8933 Жыл бұрын
😢😢😢ፈጣሪ ቤታችሁን በርዝቅ ይሙላላችሁ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ አተም አፊያህን ይመልስልህ ሴት ልጅ ትለያለች የምንለው በምክንያት ነው 😔 እሱ ቢሆን ግን እሄን አያረግም ጤነኛይቱን አይቶ ላሽ ይል ነበር 😏 ተባረኪ እህቴ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
በጣምውዴ
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ወላሂ በጣም የምትደነቂ ነሽ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ማር
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
የኔ ጀግናሴት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አይመታደል ፍቅር በጠፋበት ጊዜ እዲህ አይነት ፍቅር አለ ደሞ መመረጥ ነው በእውነት አይዞችሁ እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለሁ አንችን የሰጠው አምላክ እንደ ዱሮው ቁሞ እዲሄድ ያድርግልሽ ጸበል ውሰጅው ይድናል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እኅታለሜ ጎበዝ ነሽ በጣም😘😘😘😍❤🌹🌹❤
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
ሙሉ ጤና ያለን ፍቅር ባዶ ነን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@seadaeeed1190
@seadaeeed1190 Жыл бұрын
ለነደዚህአይነት ነው መስጠት የሚበቃው ሚስኪን እንደት ስትገፋው ያንንምንገድ ግን ለነደዚህ አይነት ሰወቺ መንግስት ቢተባበራቸው እምለው እኔ አላህጥናቱንይስጣቺሁ
@ema1409
@ema1409 Жыл бұрын
አላህ ትዳራቸዉሁን ይባርካችሁ❤️❤️🙏ቅመሞችየ የተቻለንን እንርዳቸዉ😥🙏🧡
@hadiatube
@hadiatube Жыл бұрын
ረጅም እድሜ እና ጤና ፍቅር ለእህቶቻችን አዛኝ።እሩህሩህ ማን እንደሴት ክብር ለነሱ🙏ይሄኔ ወንድ ቢሆን አንድ ጎደሎ ወይም ስህተት ነበር የሚፈልገው ሴትን ለማሰቃየት
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
እውነትነው የኔእህት ሤትከመደደች ብዙትሆናለች
@user-ib8hz4eu5z
@user-ib8hz4eu5z Жыл бұрын
ደስሲሉ ፍቅር ማለት እደዚህ ነው ፈገ ግታቸው ብቻ በቂነው
@user-rh7gv6gp3e
@user-rh7gv6gp3e Жыл бұрын
ቅዲሚያ ላካል ጉዳተኞች መሰጠት አለበት ስታምሩ ሰው ወዶ አላመጣው
@sphonetastic8719
@sphonetastic8719 Жыл бұрын
እህቴ ወንድም ከምንም በላይ ፍቅር ይበልጣል አንድ ቀን ሁሉ ነገር በእግዚሔቤር ፍቃድ ይቀየራል ፈጣሪ አለ
@fekaduhedego9667
@fekaduhedego9667 Жыл бұрын
ደሰ የሚል ፍቅር እግዚአብሔርከናንተ ጋር ይሁን🙏💕
@Zekiya-th9hn2mr5z
@Zekiya-th9hn2mr5z Жыл бұрын
ፍቅር እስካ መቃብር ወላሂ ዳስ ስሉ🌹🌹🌹🌹🌹👈
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴዋ
@seadamekonnenasfaw5706
@seadamekonnenasfaw5706 Жыл бұрын
ሴትኮ ልዩናት ልጇም እደዚ ሲሆንባት ጥላ አትጠፋም ወንድ እደዚሆነብላም ትዳርን አልገፋችም ሴትበቃ ልዩ ፍጥረትናት ስንት ሴቶችግን እደዚሁነው ማንም አያገባቸውም
@Fanaye8424
@Fanaye8424 Жыл бұрын
ንሴብሖ ለእግዚአብሄር !!!!!!እህቴ የበለጠ የምትወጂዉ ከሆነ ሰሚነሽ ኪዳነምሕረት ገዳም ዉሰጂዉ፡፡100%ሰሚነሽ ታድንሀለች፡፡፡፡፡እመኑኝ ክፉ የተናገሩትን ሁሉ ይፀፀታሉ፡፡ ወደ ህሊናቸዉም ይመለሳሉ፡፡እመኑ ብቻ ፡፡ያላመነ የዘላለም ህይወት የለውምና፡፡፡፡
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ልጅቷ ግን ሚሲኪን ነች ፣ ስታሳዝን ፈጣሪ ይርዳችሁ።
@user-pi2jp7ug9p
@user-pi2jp7ug9p Жыл бұрын
እኛ ሰወች እኮ የሰውን ልክ የምናወረቀው በከባድ ሁኔታ ስንሆን ብቻነው ሀቂቀተን
@mebratukidane57
@mebratukidane57 Жыл бұрын
የሚያኖሮው እግዚአብሔር ነውና በዚ በደሳሳ ጎጆ በፍቅር ያኖራቹ እግዚአብሔር ይመስገን:: በእውነት ለሰው ልጅ በፍቅር እንዲኖር የሚያስቸግረው ጥጋብ እንጂ ድህነት አይደለም:: እግዚአብሔር አምላክ ይረዳቸዋል እና ባገኛቹ ግዜ ያን ፍቅራቹ ቀጥሉ አደራ::
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
እውነት የአንቺ አይነቶችን ያብዛልን እሲኪ ከሷ እንማር እንደ አንቺ ከምወደው ጓደኛዬ ጋር ተራርቀን ነው ያለንው እኔ ተማሪ ስለሆንኩ ናፍቆቴን አባሳችሁት እሱ ጋር ሄጄ አብረን ቆይተን ለተወሰነ ጊዜ ስንለያይ ምነው ጠፋሽ ነበር የሚለኝ የኔ አሳቢ የኔ አስተዋይ የኔ ኩራት ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምረው
@myhuaweihuawei7959
@myhuaweihuawei7959 Жыл бұрын
ያአሏህ እዴት ደስስስ እደሚሉ ያለ ፍቅር ያአሏህ እሱ እራሱ በጣም ደስተኛ ነው
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ አድርጊኝ ውዴ
@hayattube3185
@hayattube3185 Жыл бұрын
እውነተኘ ፍቅር በገዘብ አይገዛም😭😭😭ስታስቀኑ ፈጣሬ የተሻለ ሂውት ይስጣችሁ አይዞችሁ ሁላችንም የቻልነውን ብንርዳቸው
@redyahammed5697
@redyahammed5697 Жыл бұрын
😪😪😭😭😪😭😪😭😪😭😪😭😪😪😭😪😭😪😭😪😪😭😪😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@gdhdgdf2001
@gdhdgdf2001 Жыл бұрын
መታደል ነው ማሪያምን ንፁህ ህሊና ያለው ሰው እድህ ነው ለፍቅር መሥዋዕት መክፈል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 🙏
@fikeryirdaw8306
@fikeryirdaw8306 Жыл бұрын
ኢቢኤስ እኮ የብዙ ሰዎችን እምባ ያበሰ ነው እባካችሁ እርዱአቸው አንቺ የተባረክሽ ንእግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Жыл бұрын
አንዳዴ፣እናተን፣ስናይ።ፈጣሪያችን፣እናመሰግናለን፣የፍቅር፣መብራቶች፣በርቱ፣ውቦች።
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
ትክክል
@user-ti6te3ek6q
@user-ti6te3ek6q Жыл бұрын
የኔ ጀግና ሴት ፍፃሜያችውን ያሳምረው
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ሀብታምየ ደምረኝ
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ ደስ ትላላችሁ
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g Жыл бұрын
ሲያስቀኑ ፍቅራቸው የምር ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ❤❤
@redyahammed5697
@redyahammed5697 Жыл бұрын
😪😪😭😭😪😭😭😪😭😪😭😪😭😭😪😭😭😪😭😪😭😪😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😪😭😪😭😭😪😭😪😭😭😪😪😭😭😪
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g Жыл бұрын
@@redyahammed5697 ምነው እህት አለቀሽ በሰላምነው
@Lima-mj6ie
@Lima-mj6ie Жыл бұрын
ለባም ሴት የእግዝኣብሔር ስጦታ ናት ልጃቸው በጥበቡ ያሳድግላቹህ ፈጣሪ ፈቅራቹህ ይብዛ
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
Mother Cat Drinks Lots of Coffee to Get By #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:21
Super Emotional Stories
Рет қаралды 11 МЛН
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 4,2 МЛН
А ЧТО С ЗУБАМИ ТО?😂😂🦷
0:54
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
0:34
A4
Рет қаралды 11 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 31 МЛН