Leul Sisay - መልኬ በቃኝ _ Melke Beqagn Track 04 (Official Audio)

  Рет қаралды 2,579,341

Leul Sisay

Leul Sisay

6 ай бұрын

Leul Sisay First Album "ልዑል" heylink.me/leulsisay
መልኬ በቃኝ
ግጥም እና ዜማ - ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ )
ቅንብር ሚክሲንግ ማስተሪንግ
አቤል ጳውሎስ
ሊድ - ጊታር
ሮቤል መሐሪ
Producer
Melaku sisay
Follow us
Facebook _ / leulsisayprince
Instagram _ / leulsisaypr. .
Tiktok _ / leulsisayprince
Copyright 2023, ©Leul Sisay. All rights reserved.
#leul #ልዑል #music #leulsisay #first #album #tedyafro

Пікірлер: 933
@leulsisay
@leulsisay 9 күн бұрын
ሠላም በመላው ዓለም ለምትገኙ ለመላው የሙዚቃዎቼ ወዳጆች አድናቂዎች በሙዚቃ አልበሜ ላይ የሁላቹንም ሀሳብ እና አስተያየት አይቻለሁ አንብብያለሁ በደሰታ ተቀበያለሁ ለፍቅራችሁ ለድጋፋቹ እጅግ በጣም ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለው ! በእዉነቱ ወደፊት ለምሰራቸው ስራዎች የበለጠ የተሻለ ሥራ እንደሚጠበቅብኝ ነው ያሳየኝ ! ሁላችሁንም በድጋሚ ከልብ አመሰግናለሁ እዎዳቹሃለው ! 🙏🙏🙏
@HiwotPawlos
@HiwotPawlos 2 күн бұрын
Antenm yakbrh bezih lk tru sra yzeh slemetah...bravo
@MintesnotGetu-rc4yw
@MintesnotGetu-rc4yw 6 ай бұрын
አዬ.....ዬ....ምን አይነት አልበም ነው አዬ ....ዬ....ምን አይነት ግጥም ነዉ አዬ....ዬ....ምን አይነት ዜማ ነው አዬ....ዬ.....ምን አይነት ቅንብር ማስተሪግ ነዉ አዬ.....ዬ.....ልጁ እኮ ልዑል ነው 🔥🔥🔥🙏
@GezahegnDagim
@GezahegnDagim 5 ай бұрын
@awekebelachewtekle7291
@awekebelachewtekle7291 5 ай бұрын
🤙🤙🤙
@blackman4581
@blackman4581 5 ай бұрын
አዬ........ዬ ...... እኛስ ታዲያ መቼ ልዕልት አልነው ።
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 5 ай бұрын
👏👏👏
@hanansolomon8721
@hanansolomon8721 5 ай бұрын
Waw
@MintesnotMinte-le3qi
@MintesnotMinte-le3qi 6 ай бұрын
የሚገርመው መግቢያውን ስሰማው የቴዲ ግጥም እኔ ዜማ እንደሆነ ገምቼ ነበር ዋዋ ደስ ይላል ምርጥ ግጥም እና ዜማ ድንቅ ድምፃዊ ገራሚ ስራ
@zebra8028
@zebra8028 6 ай бұрын
ከልቧ ሰው ተቀይማ...🎉🎉
@user-rq7fs9ou4z
@user-rq7fs9ou4z 6 ай бұрын
❤❤❤
@dawitfg3296
@dawitfg3296 6 ай бұрын
Aw!am also I do that 😂😂
@enkuwesenyeleh8076
@enkuwesenyeleh8076 6 ай бұрын
❤❤❤Teddy
@erhiopis9565
@erhiopis9565 6 ай бұрын
​@@zebra8028❤
@user-fd4fk6ef2o
@user-fd4fk6ef2o 6 ай бұрын
ንጉስ እና ልዑል ተጣመሩ በርታ ልኡል ቴዲያችን ይችላል ሲሰጥ የማይሳሳ ልብ አምላክ በሰጠኸው ልክ ይስጥህ ቴዲዬ የኔ ልዩ ኑርልን ዘመንህ ይባረክ ይህ ነው ሰው ማለት ሲሰጥ የማይሳሳ ብዕር ያለው ልጅ።
@adanegetacheweofficial
@adanegetacheweofficial 5 ай бұрын
የቃሊቲ መንገድ ሁሌም ቢዘጋጋ የሚያስብል ሁኔታ ላይ ነው ያለሁት👍👍👍👍❤❤❤❤ ቴዶ + አቤሎ + ልዑሌ = ጥበብ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 መንገዱ እያለቀ ነዉ
@hayu684
@hayu684 5 ай бұрын
ምነው ወደ ቃሊቲ ሊወስዱህ አስበዋል😂
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 5 ай бұрын
Mene mallette new?
@alemsegedmendaye
@alemsegedmendaye 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samsongirma9137
@samsongirma9137 4 ай бұрын
Ymechsh zrya nege be dngay lanchi sinal yzegal 😂
@jostayeturyelij
@jostayeturyelij 6 ай бұрын
አያቴ እንዲ ይለኝ ነበር ሁሌም ከታላላቆችህ ጋር ዋል ሰው ውሎውን ይመስላልና ዳግማዊ ቴዲ ብዬሃለው በርታልን ወንድሜ ድንቅ ስራ
@medihabeshawit8582
@medihabeshawit8582 5 ай бұрын
💯
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha 5 ай бұрын
እንደኔ ግን ግጥምናዜማ ብቻ ሳይሆን ድምፁን አስተሳሰብና እራሱን ነው የሰጠው ቴዲያችን❤❤❤❤❤
@adbireho2464
@adbireho2464 5 ай бұрын
ግጥም እና ዜማውን ለሰጠው ቴዲ ክሬዲት እንደሚገባው ሁሉ ለሜሎዲው እና ለድምፁም ሆነ ለቅንብሩ ክሬዲት ለሚገባው እንስጥ ❤
@ethio360media53
@ethio360media53 5 ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።yt
@user-up5lu9pr8k
@user-up5lu9pr8k 5 ай бұрын
Amen❤❤
@miniychlealamne4774
@miniychlealamne4774 5 ай бұрын
ሀሌሉያ
@Yonismart
@Yonismart 5 ай бұрын
Amen
@abenish7821
@abenish7821 5 ай бұрын
አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🧎‍♂️
@eskindirmekonen8143
@eskindirmekonen8143 5 ай бұрын
Amen❤❤❤
@josizejoko6234
@josizejoko6234 5 ай бұрын
በእውነት በዚህ ጊዜ እንደዚህ የበሰለ ግጥም መስማት ልብን ነው የሚያሞቀው.....ግጥም ከዜማና ከድምፅ ጋር እንዲህ ሲዋሃድ መቼም አይሰለችም....በልዑል ውስጥ ቴዲን አየሁት..ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ 😘😘😘
@eneyewguadie9419
@eneyewguadie9419 6 ай бұрын
በመጀመሪያ ግጥሙንና ዜማውን የቴዲ አፍሮ ሲል ነው ምርጥ ሙዚቃ መሆኑን ያወኩት ፡፡
@yosefge3429
@yosefge3429 6 ай бұрын
ማዲንጎን ብናጣ አተን አጊተናል ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንደሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abdizeritu
@abdizeritu 6 ай бұрын
ሲጀምር የቴዶ ስራ እንደሆነ ነው የገመትኩት ጎበዝ ልጅ በርታ bro
@natnaelamsalu3279
@natnaelamsalu3279 6 ай бұрын
ምንኛ የተመረቀ ሰው ነው ቴዲ አፍሮ የነካው ሁሉ የሚወደድለት
@user-cp7sh2ub3d
@user-cp7sh2ub3d 6 ай бұрын
ሰርተሀል የስራህን ፍሬ ደሞ ትበላለህ ልዑላችን 🎉🎉🎉🎉 ብራቮ
@noyatube2020
@noyatube2020 6 ай бұрын
ንጉሱና ልዑሉ የተጣመሩበት🔥🔥🔥
@user-qg7hm2vm3w
@user-qg7hm2vm3w 6 ай бұрын
Best expression 🎉❤❤❤
@mesfinadp436
@mesfinadp436 6 ай бұрын
ቴዲ አፍሮ የኢትዬጽያ ሙዚቃ የዘመኑ ገጸ በረከት ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤
@evanatube1605
@evanatube1605 6 ай бұрын
አንበሳው ከሰጠህ ተማምኖባሀል ማለት ነው እንኳን ደስ አለህ
@user-pf4di8qu4q
@user-pf4di8qu4q 6 ай бұрын
ቴዲ ዮን ተማምኖበት ነው የሰጠው እያልከን ነው🤦🏽‍♂
@evanatube1605
@evanatube1605 6 ай бұрын
@@user-pf4di8qu4q አዋ ከቴዳ ውጭ አንበሳ የለም መቼስ
@walemevisiontube1761
@walemevisiontube1761 6 ай бұрын
​@@user-pf4di8qu4q ዝም አይነቅዝም
@ermiaszerihun5422
@ermiaszerihun5422 4 ай бұрын
​@@user-pf4di8qu4qaregagaw faraw
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 6 ай бұрын
በጉጉት ጠብቀንህ ነበር፤ አንተም አላሳፈርኸንም፤ በጣም አስደማሚ ስራ ነው ይዘህ የመጣኸው፡፡ እናመሰግናለን ልዑሌ!!
@kidushabtamu7633
@kidushabtamu7633 5 ай бұрын
ከአይን ያውጣቹ ድንቅ ስራ ❤❤❤ ንጉሱ እረጅም እድሜ 💚💛❤ፍቅር ያሸንፋል 💪💪
@yonatanhailu5068
@yonatanhailu5068 5 ай бұрын
ልዑል ቴድ አፍሮን እንዳትፋታው በዚህ ውብ ድምፅህ በቴዲ ግጥም እና ዜማ ኡኡኡኡ እረ ገና ጉድ እንሰማለን ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዝርያ
@kalybertu4007
@kalybertu4007 6 ай бұрын
ድንቅ ዜማ ድንቅ ግጥም ድንቅ አዘፋፈን መልካም እድል🙏
@bksol438
@bksol438 5 ай бұрын
ቴዶ እንወድሃለን ከባድ ነው ያላንተ ጥበብን እንዳከበርካት ታክብርህ እዮሪካ እንጠብቃለን
@ethiomulumereja2843
@ethiomulumereja2843 3 күн бұрын
በእውነት ልዑል የሚገርም ስራ ነው እኔ ለነገሩ ከዚህ በፊትም አድናቂህ ነኝ ያንተን ሙዚቃ ሳዳምጥ የበፊቶቹን ጀግና ሙዚቀኞች ማዳምጥ ነው ሚመስለኝ በርታ
@user-nv5gh2zr8d
@user-nv5gh2zr8d 6 ай бұрын
እየጠፋ የመጣው ጥበብ ላይ ነው ነብስ የዘራህበት ዋው ግጥም ዋው ዜማ እሚገርም ድምፅ ዋው ቴዲ ዋው ልዑሌ ❤❤❤
@LYRI419
@LYRI419 5 ай бұрын
ቴዲ አፍሮ ዘፈን አይለቅብህ እጅህ ይባረክ እናመሰግንሀለን❤❤❤
@-zl6bc
@-zl6bc 6 ай бұрын
ምን ቢያምር ቁንጅና ቢደነቅ ያለ አመል አይደምቅ
@s0lomon150
@s0lomon150 5 ай бұрын
ልኡሌ, እድለኛ ነህ የቴዲን ብእሮች አሽሞነሞንካቸው ክብር ለንጉሡ❤❤❤❤
@brukmolla6124
@brukmolla6124 6 ай бұрын
ሃሳቡ የተገለጸበት መንገድ ፣ ያንተ አዘፋፈን እና ዜማው የፈጠራችሁት ውህደት ፣ ቅንብሩ ሁሉም ይገርማል ጅምርህ የበዛ ነው !!!
@kkbigtime
@kkbigtime 6 ай бұрын
"ከልቧ ሰው ተቀይማ" አይነት vibe
@Fixlix
@Fixlix 6 ай бұрын
ስለዚህ ዘፈን እናውጋ ግጥም እና ዜማ ቴዲ ሰርቶት በልዑል ድምፅ ተዘፍኖ ምን ይባላል ቆንጆ 👏👏
@melu-g
@melu-g 6 ай бұрын
ባንተ ላይ ቴዲ ተጨምሮ ❤😍
@abrhamteka1598
@abrhamteka1598 6 ай бұрын
ኡፍፍፍ ከነ ዜማው ነብስ አለው ሙዚቃው 🙏💕 ጎበዝ አውነትም ልዑል የ ንጉሡ ቴዲ ልጅ ✌️
@hilarybalewgiza5698
@hilarybalewgiza5698 6 ай бұрын
የኔ ውድ እንዴት እንደምወድህ እንደችሎታህ እውቅናህንም ከፍ የሚያደርግ አልበም ይሁንልን መልካም ዕድል❤❤❤❤
@wondesenalemu4393
@wondesenalemu4393 6 ай бұрын
በሙዚቃህ ውስጥ የቴዲን ስራ ጠብቄ ነበር በዚህ መልኩ ገራሚ ሆኖ ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል መልካም እድል
@ermiasseyoum5458
@ermiasseyoum5458 6 ай бұрын
ንጉሱ + ልዑሉ = ሙዚቃ
@LYRI419
@LYRI419 6 ай бұрын
Tawkognal #kingu alebet weyne gud new yihe album❤❤❤❤❤❤teddyeeee
@habesha_react
@habesha_react 6 ай бұрын
Every ethiopian know teddy lyrics and melody.
@kalkidantilahun5071
@kalkidantilahun5071 6 ай бұрын
ለረጅም ጊዜ የራስህን ሥራ ይዘህ እስክትመጣ ድረስ የሚገባህን ክብር እንዳላገኘህ አስብ ነበር፤ ምክንያቱም እንዲህ የምታስደምምበት እምቅ አቅም እንዳለህ አውቅ ነበር። እንኳን ደስ ያለህ፣ የሚሰማ ብቻ ሳይሆን የሚደመጥ ሙዚቃ ይዘህ በመከሰትህ።
@adanedarge
@adanedarge 5 ай бұрын
ከ አልበም ውስጥ 3 ወይም 4 ሙዚቃ ከተወደደልኝ ይበቃል የ ሁሉም ሙዚቀኛ ምኞት ነው ።አልበም በዚህ ልክ ሁሉም እንዲወደድ ጥረት ብቻ በቂ አይደለም መታደል ያስፈልጋል ። እማያረጅ ስራ ስርተሀል ምስጋና እና ክብር ይገባሀል።
@japiniguss8472
@japiniguss8472 6 ай бұрын
ንጉስ የነካው ነገር ያምራል እኮ✌️መልካም እድል
@Elilta123
@Elilta123 6 ай бұрын
ትችላለህ መልካም እድል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቆንጆ አዲስ አልበም ዳዊት ጽጌ ነበር የሰጠን አሁን አንተ መጥተሃል ___ ኡ ፍ ከቡዜ ያሬድ ከቢጫ ወባ ገላከልከን
@user-ly1gh3xr2n
@user-ly1gh3xr2n 5 ай бұрын
ውስጥ የሚገባ ሙዚቃ የንጉሱ እጅ ያለበት ልዑል በርታልን😊
@ChxFjcjd-hn1fq
@ChxFjcjd-hn1fq 5 ай бұрын
ረቡኒ ቴዲዬ❤ የቅኔው የዜማው የደራሲው የጥበብ መልክ ስራህ ህያው እድሜ እንደማቱሳላ ያደርግልህእና ከሙሉ ጤና ጋር
@robelendale8157
@robelendale8157 6 ай бұрын
Best writter Best melody Best singer What a collabration
@wendeaddis8314
@wendeaddis8314 6 ай бұрын
የቴዲ መሆኑ ገና ሲጀምር ያስታውቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም የሚገርም
@nitshgeremewnm6207
@nitshgeremewnm6207 6 ай бұрын
በመልክ አይኩራም በፍቅር ነዉ እጂ ❤👈በርታ ቁንጆ ነዉ 👍💐
@kedistke5830
@kedistke5830 2 ай бұрын
Wow ❤️❤️
@abrhamfantu6798
@abrhamfantu6798 3 ай бұрын
Why i feel Teddy Afro still listening to Leul
@user-sh5tu8bi1e
@user-sh5tu8bi1e 6 ай бұрын
የራስህ ድንቅ ውብ ቀለም ለዛ ያለህ ልጅ ነህ ትንሹ ቴዲ ❤❤❤
@mikbuasashenafi2610
@mikbuasashenafi2610 6 ай бұрын
አይገርምም ልዑሌ ቴዲ ከኛ ከአድማጮቹ ፍሌቨሩ ከደማችን ጋር ተዋህዷል ፕሌይ ሊስት ለይ እያጫወት ማን እንደሰራልህ አላየውም ነበር ቴዲ ይሆናል ብዬ ቼክ ሳረግ እራሱ ሆኖ አገኘሁት። አንተም ጀግና ዘፋኝ ነህ ከባድ ሚዛን። ይህን አልበምህን በጉጉት እንደጠበቅኩት የጥቂት ዘፋኞችን አልበም ብቻ ነው በጉጉት የጠበቅኩት። ከባድ ሚዛን ነሽ አልበምህ ሳላደምጠው ከአይነኬዎቹ ተርታ እንደሆነ አምኜ ነው የጀመርኩት። በርታልኝ ወንድሜ ካንተ ብዙ እጠብቃለው ክበርልኝ ኪሩንም አልረሳዋትም ጀግና ሰው ናት👏👏👏
@anteeshet
@anteeshet 15 күн бұрын
ዋው ልኡሌ ሚገርም ስራ ዶክተር ቴዲ አፍሮ ወጣቶችን እያበረታታህ እንደሆነ ይሰማኛል እናመሰግናለን
@amenmedia6181
@amenmedia6181 6 ай бұрын
ድንቅ በጣም ቆንጆ ስራ ግጥም ዜማ ንጉሱ መረዋ ድምፅ ልዑል
@temuberhe4781
@temuberhe4781 6 ай бұрын
ልዑሌ አንበሳ አንደኛ የወደድኩት አላቅም ብቻ ቴዲያችን ሰርቶት አንተ ነብሰ አጨዋወት ነው የተጫወትከው ድምፅ ቅንብር ግጥምና ዜማው ተዋህዶ አንደኛ ሬጌ በዚህ ይጨፍርበታል!!!! መልካም እድል ወንድሜ
@onelove9191
@onelove9191 6 ай бұрын
ቴዶ ይችላል ስንል በምክንያት ነው ።good luck ልኡሌ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yamanameb6623
@yamanameb6623 6 ай бұрын
ልዉል ከድሮዎቹ ዘፋኞች ጥሩ ድምጻቸውን የምተካቸዉ አንተ ከሌሎች አንዱና አንዱ ነህ። በርታታታታታታታታታታ 👌👌👌👌👌👌💚💛❤
@henokdenku
@henokdenku 6 ай бұрын
ዋአአአአአአውውውሰ ቴዲ የሚገርም ስራ ነው ሀሳብ ያለው ሙዚቃ !!!!!❤❤❤
@wowtube
@wowtube 6 ай бұрын
Teddy never disappoints
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 ай бұрын
ቴዴ አፍሮን ያስናፍቃል ዘፈኑ ❤
@tigistkebede8559
@tigistkebede8559 6 ай бұрын
Wow ንጉሱ እና ልዑሉ ❤
@selam9713
@selam9713 5 ай бұрын
ቴዲሻና ልኡሌ እናመሰግናለን ቴዲ የኢትዮጵያ ንጉስ
@eritrean2285
@eritrean2285 5 ай бұрын
Very good Album 💯 from Asmara
@user-di7ri9hp7c
@user-di7ri9hp7c 6 ай бұрын
እሚገርም ድምፅ ከ ገራሚ ግጥም ጋር ፋሬዉ ያማረ ይሁንልህ🎉🎉🎉
@user-tt6bl2zg3j
@user-tt6bl2zg3j 3 ай бұрын
Dagi beyana
@birukkassahun5898
@birukkassahun5898 6 ай бұрын
ገራሚ ግጥምና ዜማ❤
@user-px2xr2qc9o
@user-px2xr2qc9o 6 ай бұрын
ቴዲን ቴዲን የሚሸት ስራ በአልጋ ወራሹ ልዑል❤❤❤❤
@user-wt6ub1pc4p
@user-wt6ub1pc4p 6 ай бұрын
❤🎉አንደኛ እጅግ ከተዋ በድምፅ እና ዜማ ጋር የምንሰማዉ ባጣንበት ስዓት❤🎉
@user-od9cg9ow6k
@user-od9cg9ow6k 3 ай бұрын
ዋዉ ልዑልንም ቴዲ አፍሮንም በጣም የተዋጣለት ስራ ነዉ ለሙዚቃ አፍቃሪያን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@kachure2274
@kachure2274 6 ай бұрын
ልዑል በርታ ብየሃለሁ ... አጨራረስህ -- እንደመጀመሪያህ ይሁን! ይህ ምርጥ ሥራ ነው ! ረጋ ብላህ በማስተዋልና በሥነምግባር ከተጓዝክ ነገ በኢትዮጵያ የሙዚቃ መድረክ ላይ መንገስህ አይቀርም ! አደራ !አደራ !አደራ ! በተረፈ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
@amareeyasie7458
@amareeyasie7458 6 ай бұрын
ትችላለህ መልካም እድል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@biniyrock
@biniyrock 6 ай бұрын
ሉሌ ምርጥ አልበም እንደሚሆን አልጠራጠርም መልካም የስኬት ግዜ 👏👏👏
@blackman4581
@blackman4581 6 ай бұрын
ጥበብን ሁሌም ስታስቀድም እንደዚህ ነው የደመቀ ስራ ትሰራለህ ❤❤❤❤ ድንቅ አዘፋፈን፣ድንቅ ቅንብር ፣ድንቅ እና ገራሚ ያደረገው ደግሞ የንጉሱን አንድ ስራ ጣል ማድረግህ ታላቅነትን አሳይተካል። በርታ አላፈርንም
@Ruthsinishau
@Ruthsinishau Ай бұрын
❤❤❤ tlyle ynfkr ❤❤❤❤
@akiashiferawshiferaw4491
@akiashiferawshiferaw4491 6 ай бұрын
ዋዉ በጣም ገራሚ ድምፅ እና ግጥም !! እናመሰግናለን
@yosyfiseha163
@yosyfiseha163 6 ай бұрын
የቴዲ ስራዎች ይለያሉ❤የሙዚቃው ንጉስ
@edygedamu6689
@edygedamu6689 3 ай бұрын
I thought I was the only one who cried listening to this song. I almost lost my mom a year ago and every single day has been a privilege and a blessing to still have her with us.
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 6 ай бұрын
ዋው ለዛ ያለው ሙዚቃ አንደኛ ክሊፕ ስራበት
@natiker5020
@natiker5020 6 ай бұрын
ትችላለህ የምር ድምፅ ዜማ ግጥም ሙዚቃ ቅንብር ሚክስ ማስተሪንግ ሁሉ ሸጋ በጣም የገረመኝ ነገር ግን የንጉሱን ያዛዜም ቴክኒክ ስሜቱን የተረዳክበት መንገድ ሳላደንቅ አላልፍም እርግጠኛ ነኝ ቴዲ አፍሮም ደስ ተሰኝቶብሀል ሉዑሌ መልካም እድል ወንድሜ ትለያለክ
@TgevolTutu
@TgevolTutu 5 ай бұрын
Teddy afro u never disappointed us our hero we love u so much king
@SerkalemAsamnew
@SerkalemAsamnew 2 ай бұрын
ዋው❤❤❤
@dawittesfaye-jj1ur
@dawittesfaye-jj1ur 5 ай бұрын
Without Tedty Afro, life in £thiopia would be hard 🥰🥰🥰 Prince bravo!
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 5 ай бұрын
Mene mallette new dawit?
@mickymac1207
@mickymac1207 5 ай бұрын
I really admire his detailed attention to properly give all the credits to the authors, arrangers of his music. It shows his maturity and professionalism.
@adbireho2464
@adbireho2464 5 ай бұрын
The only way it should be 👏
@Joleo10
@Joleo10 6 ай бұрын
The teddy touch tho🖤🖤🖤😍
@JoniViva
@JoniViva 4 ай бұрын
arefe sera newe bereta
@constructionengineering4218
@constructionengineering4218 6 сағат бұрын
What a song he sings. I love all the lyrics and tone of him. Good job.
@hiwotalemayehu4492
@hiwotalemayehu4492 5 ай бұрын
አንተ የነካሃው/ አሻራህ ያረፈበት ሁሉ አመል÷ መአዛ÷ ቀለም ሁሉ አለው! ቴዲዬ! ሁሉንም አጣምረህ ውብ ላደረከው ልኡልዬ ደግሞ ዋው❤
@henokafro1523
@henokafro1523 6 ай бұрын
እንኳንስ ቁንጅና የሚመኩበት ማን አለሁኝ ብሎ ይቀራል ከሞት 👏👏👏 😮😮 the king 🤴 teddy
@kalkidanshewaye1732
@kalkidanshewaye1732 5 ай бұрын
ቴዲ እኮ ደግ ነው ይሄን የመሠለ ዘፈን ለእራሴ አለማለቱ አንተም ምርጥ አድርገህ አዚመኸዋል
@BeleyuBeleyi
@BeleyuBeleyi Ай бұрын
Wowgegna😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤
@tareman661
@tareman661 5 ай бұрын
I’m from Eritrean I love this music ❤❤❤ thank you bro
@-zl6bc
@-zl6bc 6 ай бұрын
King neh beka
@rxnbunfair1494
@rxnbunfair1494 17 күн бұрын
ከ ልኡል አልበም ውስጥ በጣም ምወደው ምልኬ በቃኝ......❤❤
@AbtyRamu
@AbtyRamu 2 ай бұрын
ክበርልኝ የኔ ወንድም ቃል የለኝም ደረስክልኝ
@habibah9075
@habibah9075 6 ай бұрын
Abet teddy afro min ayinet libe kena sewu newu yihin yemesele gitimina zema lesewu asalifo mesteti yerasun hiywot asalifo ende mesteti newu.
@-zl6bc
@-zl6bc 6 ай бұрын
Are lezi leji 100k subscrib
@PichuPichu-zm1pi
@PichuPichu-zm1pi 6 ай бұрын
I always love saying ቴዲ አንደኛ ነው
@user-ct7ok2tm3m
@user-ct7ok2tm3m 6 ай бұрын
አይ ቴዲ አሪፍ ስራ ልሁሌ🎉
@user-gi8ic8bc9s
@user-gi8ic8bc9s 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ከምግብ በላይ ጣእምያለው ሙዚቃ ፈጣሪ ይጨምርልህ😘😘😘😘
@osmmoha1953
@osmmoha1953 23 күн бұрын
💕🎉🎉💕
@MisrakTeshome-fs9hz
@MisrakTeshome-fs9hz 5 ай бұрын
ዋው ግርማ ሞገስ ያለው ምርጥ የጨዋ ሙዚቃ ንጉሱ የነካው ነገር እንዲ ነው አተንተም ምርጥ አርገህ ተጫውተሀኸዋል ❤፣
@berekethairu6362
@berekethairu6362 6 ай бұрын
The two legendary artist❤
Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
1:04:53
Leul Sisay
Рет қаралды 2,5 МЛН
When Steve And His Dog Don'T Give Away To Each Other 😂️
00:21
BigSchool
Рет қаралды 12 МЛН
Шокирующая Речь Выпускника 😳📽️@CarrolltonTexas
00:43
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
1🥺🎉 #thankyou
00:29
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 79 МЛН
Leul Sisay - የኔ አመል _Yene Amel  Track 02 (Official Audio)
6:15
Hewan Gebrewold - Munaye - ሔዋን ገብረወልድ - ሙነይ
5:41
Leul Sisay - ሆድዬ _ Hodye Track 01 (Official Audio)
5:36
Leul Sisay
Рет қаралды 1,1 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - ПАЦАН (MV)
6:08
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 847 М.
Artur - Erekshesyn (mood video)
2:16
Artur Davletyarov
Рет қаралды 343 М.
Артур Пирожков и Хабиб - МЁД (Премьера клипа 2024)
2:11
Александр Ревва
Рет қаралды 3,1 МЛН
JONY - Реки вели (mood/lyric video)
2:37
JONY
Рет қаралды 1,5 МЛН
Adil - Серенада | Official Music Video
2:50
Adil
Рет қаралды 175 М.
ҮЗДІКСІЗ КҮТКЕНІМ
2:58
Sanzhar - Topic
Рет қаралды 371 М.