Leul Sisay - የኔ አመል _Yene Amel Track 02 (Official Audio)

  Рет қаралды 2,980,685

Leul Sisay

Leul Sisay

7 ай бұрын

Leul Sisay First Album "ልዑል" heylink.me/leulsisay
የኔ አመል
ግጥም እና ዜማ - ሞገስ ተካ
ቅንብር ሚክሲንግ ማስተሪንግ
ኪሩቤል ተስፋዬ
Producer
Melaku sisay
Follow us
Facebook _ / leulsisayprince
Instagram _ / leulsisaypr. .
Tiktok _ / leulsisayprince
Copyright 2023, ©Leul Sisay. All rights reserved.
#leul #ልዑል #music #leulsisay #first #album

Пікірлер: 1 500
@abdelaahmed407
@abdelaahmed407 7 ай бұрын
ተመስገን ፈጣሪየ በያጉቴ,አጎቴ,ማልጎቴ ....... የተበሳውን ጆሮዎችን በልኡል ስለካስከን❤❤❤❤❤❤❤
@hosaenamedia2340
@hosaenamedia2340 7 ай бұрын
😂😂😂
@user-hs7so2rz1j
@user-hs7so2rz1j 7 ай бұрын
😂😂😂
@user-pr2te7tz5z
@user-pr2te7tz5z 7 ай бұрын
😂😂😂
@SaraSara-xv3pp
@SaraSara-xv3pp 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Zamzamtuke
@Zamzamtuke 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-qz7ll6wv7h
@user-qz7ll6wv7h 7 ай бұрын
የዚህ ዘፈን ትልቁ ስህተቱ ማለቁ ብቻ ነው❤🥰😁
@tesfuwondimu5239
@tesfuwondimu5239 4 ай бұрын
hahahaaaa
@freweiniokubay8329
@freweiniokubay8329 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@makdestamrat2222
@makdestamrat2222 4 ай бұрын
❤❤❤
@HalimaHalima-eo1up
@HalimaHalima-eo1up 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@Beautyknowledge-bz6rl
@Beautyknowledge-bz6rl 4 ай бұрын
Betam Yenem hasab nw😊😢😊
@lijbini3403
@lijbini3403 7 ай бұрын
ጥበበ ቦታዋን ስታገኝ ጣፋጪ ትሆናለች ምርጥ ግጥም ዲምፁ100%❤ምርጥ አልበም ጆሯችን ቆስሎ ነበር ትንሽ አእምሯችንን አደስከው ልዑሌ💙💙💙
@HelenAlemu-gj6mp
@HelenAlemu-gj6mp 6 ай бұрын
Ayezon 😢
@tenossolomon7863
@tenossolomon7863 6 ай бұрын
እ ሚኒስትር​@@HelenAlemu-gj6mp
@user-ys7li3hg9w
@user-ys7li3hg9w 4 ай бұрын
leul yordi lemtbal leg gabzlegn aba
@user-ys7li3hg9w
@user-ys7li3hg9w 4 ай бұрын
le yordi
@ethio360media53
@ethio360media53 7 ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@ermimak5395
@ermimak5395 6 ай бұрын
Lanchieme
@hanihiwot6743
@hanihiwot6743 6 ай бұрын
Amen amen 🙏
@HanaLegesse-mq1pd
@HanaLegesse-mq1pd 5 ай бұрын
Amen 🙏 amen amen ❤
@hanasisay3561
@hanasisay3561 5 ай бұрын
Amen yene ehti
@beki1368
@beki1368 5 ай бұрын
Amen
@wbeyaseteng7718
@wbeyaseteng7718 7 ай бұрын
ወድጀ መጥላት አልችልበትም ቀርቤ መራቅ አላውቅበትም የኔ አመል አንድ ነው አይለወጥም በወረት መአበል አይናወጥም የኔ አመል አንድ ነው አይለወጥም!መልካም እድል ሉእል 🥰🥰🥰🥰 ምርጥ አልበም ነው
@egghffhnj8015
@egghffhnj8015 6 ай бұрын
እውንት
@yared_tesfaye
@yared_tesfaye 7 ай бұрын
Leul Sisay ማለት የጊዚው የኢትዮጵያ ሙዚቃ ልዑል🥷እና የወደፊት የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉስ🤴የሚሆን ድምጻዊ ነው 💯 ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚመጥን አልበመ ስለሰጠህን እናመሰግናለን፡፡🔥
@user-ys7is3dt8r
@user-ys7is3dt8r 6 ай бұрын
Tetena mgosek
@user-ys7is3dt8r
@user-ys7is3dt8r 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen temsegen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እውነት ነው ታሳትዎቀለ የኔ ውድ
@Hiwotmoges213
@Hiwotmoges213 6 ай бұрын
Agreed 👍 🎉
@sileshkefalemekonen-st4qg
@sileshkefalemekonen-st4qg 7 ай бұрын
ይህን ወረተኛ የሆነ አለም በደንብ ገልፀኸዋል በርታልን ልኡል ከዚህ በላይ ሌላ እንጠብቃለን
@user-xp4tt6ix7r
@user-xp4tt6ix7r 2 ай бұрын
😢😅😅😅😅
@user-ox3ki1ci5e
@user-ox3ki1ci5e Ай бұрын
በጣም ገልፆታል ወላሂ😢😢
@ErmiasFilfiluGebru
@ErmiasFilfiluGebru 7 ай бұрын
የክብር ዶክተር ሐዲስ አለማየሁን ልብ ወለድ መጽሐፍ "ፍቅር እስከ መቃብር"ን በማይተኬ አተራረኩ የመድረኩ ጌታ ወጋየሁ ንጋቱ ነብስ የዘራበትን አይነት ተስረቅራቂው ልዑል ሲሳይ እንዲያ አደረገ፤ የሞገስ ተካን ግሩም ግጥምና ዜማ ነብስ ዘራበት። ይበል ብለናል። ዋው የሰሞኑ ሱሴ። ይህንን ሙዚቃ ማድመጥ አልሰለችህ አለኝ።
@markos7615
@markos7615 7 ай бұрын
ከየት ነው !!!. እኔ ይህ ሙዚቃ በዚህ ዘመን መሰራቱን ማመን አልችልም !!! እዉነት እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን !!!
@AbushAdis
@AbushAdis 5 ай бұрын
Dagimayii Efrem tamiru
@jerryabete5213
@jerryabete5213 7 ай бұрын
እኔ ሴት ሆኜ ከሀያ ጊዜ በላይ ሰማውት በጣም ነው የወደድኩት ❤❤❤ለ ወንዶች ደግሞ ጥልቅ መልእክት አለው ❤
@netsanetthomas8803
@netsanetthomas8803 7 ай бұрын
ሃሳብ እና አስተያየትሽን አከብራለሁ ነገር ግን እሱ ወንድ ስለሆነ ለሴት ዘፈነው እንጂ የግጥሙ ሃሳብ ሴትንም ወንድንም ያማከለ ነው እኛም እኮ የኛ በምንለው ሰው እርግጠኛ መሆንን እንፈልጋለን
@solomongessesse6330
@solomongessesse6330 3 ай бұрын
ጥሩ የፍቅር ልብ አለሽ!!
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 6 ай бұрын
ተመስገን ከታናሞ ከሻሞ ከሚሉ ቀየረን አሁን መስማት ልጀምር ነው በጆሮ ገብቶ ወደ ውስጥ የሚዘልቅ ከልብ የማይጠፋ ዘመን ተሻጋሪ ረጋ ሰከንንያለ ደስ ይላል
@naniadhanom
@naniadhanom 6 ай бұрын
Ya
@user-pg1sc6tv6m
@user-pg1sc6tv6m 7 ай бұрын
የእኛ የኢትዮጵያ ሰዎች እንደዚህ የጀሮ የልብ ምት የሆነ ሙዚቃ ባህል ነው ያለን እናም አንተ እና ባልደረቦችህ ስለተረዳችሁን እግዛቤር ያክብርለን ልዑል ...🙏🙏🙏
@netsanetthomas8803
@netsanetthomas8803 7 ай бұрын
ከልቡ የተዋጣለት ልብ ስርቅ የሚያረግ ግጥም ዜማ ቅንብር ውብ ድምፅ ልዑሌ አንደኛ 👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏
@Eagle_1998
@Eagle_1998 7 ай бұрын
ur word😊
@hilenibelete9043
@hilenibelete9043 7 ай бұрын
ጥሩ ገልፅሽዋል
@susuahemad
@susuahemad 7 ай бұрын
​@@hilenibelete9043oooooooooooooooo0opppo9ooopoooooooopppooopop
@meleselegese1467
@meleselegese1467 7 ай бұрын
በውነት ደስ የሚል አልበም ነው ልክ እንድ ዱሮ ዘፈን ግጥሞቹም ትርጉም ያላቸዉ ናቸው...... እንዳንተ እና እንድ ዳይት አይናቱን ስንሰማ በውነት በኛ ጊዜም ዘፋኝ አለ ብለን እንድናስብ ያደርገናል..... በርታ
@nazatesafatsion72
@nazatesafatsion72 7 ай бұрын
It's very true ❤
@user-vc8uc8wl7u
@user-vc8uc8wl7u 7 ай бұрын
ከዚህ ዘፈን ጋር ሱስ ይዞኛል።
@sayameen760
@sayameen760 5 ай бұрын
ደምረኝ
@ilovemom1712
@ilovemom1712 5 ай бұрын
እኔ እራሱ
@user-vc8uc8wl7u
@user-vc8uc8wl7u 4 ай бұрын
​@@sayameen760 ምን
@helensahle6071
@helensahle6071 3 ай бұрын
Enem sus yzognal❤
@Habeshwit371
@Habeshwit371 7 ай бұрын
ተመስገን ገነ ጆሮአችን ደና 🎧ሙዚቃ ሰማ ዋውውውውው የሚገርም ድምፅ 💯💯 ልኡል ሲሳይ የሙዚቃ ንጉስ በርታ ጀግናው ❤❤❤❤❤
@kaliye06
@kaliye06 7 ай бұрын
ግጥም ድምፅ ዜማ ቅንብር ገራሚ ነው🎉
@user-ed3fy7hu5i
@user-ed3fy7hu5i 7 ай бұрын
መልካም እድል መቸም ህዝቤ ጥሩ ነገር ጠፍቶበታል ፈጣሪ ይርዳክ❤❤❤
@GetahunMuluneh-co6dy
@GetahunMuluneh-co6dy 5 ай бұрын
kkkkkk😂😊
@AznamariamMerto
@AznamariamMerto 7 ай бұрын
አንደኛ ከዚህ ዘመን ዘፋኞች ውስጥ ልብ የሚደርስ አጥጋቢ ስራ ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን በርታልን እንወድሀለን🎉❤
@gambre-kq7xt
@gambre-kq7xt 7 ай бұрын
በቃ wow
@fikertfiker8806
@fikertfiker8806 7 ай бұрын
ግጥም ዜማ ድምፅ ቅንብር ፅድት ያለ ስራ። ልዑሌ ከቃል በላይ 👏👏 መልካም እድል!! ✌🥰
@raheel-ho4tx
@raheel-ho4tx 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 7 ай бұрын
ትንሽ ረጋ ያለና እንደዚህ መልእክት ያላቸው ዘፈኖች ውስጤ ናቸው ልኡሌ! እኔም በበኩሌ ጀምሮ መተው አይመቸኝም። ግሩም ስራ ነው በእውነት
@amsalemekonnen4652
@amsalemekonnen4652 7 ай бұрын
ኸረ ይሄ ዘፈን! አንተ እንኳን የኔን ያህል ደጋግመህ አልሰማኸውም። ከአይን ያውጣህ። እግዚአብሔር መንገድህን ይባርክልህ
@user-cg9bs4pd2t
@user-cg9bs4pd2t 6 ай бұрын
ከብዙ ጊዜ በኋላ ሙዚቃ እንዳማጥ ልቤን ያሸነፈው ምርጥ ሙዚቃ ዋው👌❤️❤️❤️😘😘😘
@abiygebremichael1241
@abiygebremichael1241 7 ай бұрын
አቤት ድምጽ, አቤት ቅንብር, አቤት ግጥምና ዜማ! ይህ ሁለተኛው ትራክ ደግሞ ለኔ አንደኛ ነው. ሙዚቃ ትክፈልህ ልኡላችን. best albemm of the year.
@hailemichaeltilahun8227
@hailemichaeltilahun8227 7 ай бұрын
መልካም እድል ልዑሉ 🤴🤴🤴
@user-yf2pl3xi4f
@user-yf2pl3xi4f 7 ай бұрын
shout out loud to #Moges Teka for this amazing poem & melody he makes, as always & for #Kirubel Tesfaye, & then for the one who gives soul to all these with his sweet voice #Leul Sisay THANK YOU .
@kibirukefayilo
@kibirukefayilo 7 ай бұрын
እንደዝ አይነት ሙዝቃ ከሰማው ቆይቻለው ምገርም ስራ ነው አንበሳ ነህ
@surafelabebeonyekuruetaarts
@surafelabebeonyekuruetaarts 7 ай бұрын
የሚገርም #ግጥም #ዜማ #ድምፅ #ቅንብር እውነት ደስ ብሎኛል። የኔ ትውልዶችም ውድድር በበዛበት ዘመን እንደመንችል ካሳዩኝ ልጆች አንዱ አንተ ነህ# መልካም እድል። ሞጌም ጥሩ ስራ ስለሰጠህ ደስ ብሎኛል።🙏
@yonasfikadu169
@yonasfikadu169 7 ай бұрын
የግጥም እና ዜማ አንዲሁም አቀናባሪዎችን በፎቶ ቢደረግ የተሻለ ዕውቅና ይኖራቸዋል ልዑሌ ይመችህ አሪፍ ስራ
@kidjakidja272
@kidjakidja272 6 ай бұрын
Alew be photo ersu ya zefen
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 7 ай бұрын
መልክቱ በጣም ውስጥ ይገባል ወረት በሽታ ነው ልብ እንዴት ይሰጣ ቢሰጥ ወስዶ የሱን የማይሰጥ ነው💚💛❤🌹🌺🌷💕💚💛❤🌹🌺🌷💕💚💛❤ምርጥ ስራ ነው ጎበዝ 👏👏👏👏👏👏👏
@yeneclass
@yeneclass 7 ай бұрын
Salute for the Graphics Designer who made this interactive lyrics.
@Elilta123
@Elilta123 7 ай бұрын
ትችላለህ መልካም እድል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቆንጆ አዲስ አልበም ዳዊት ጽጌ ነበር የሰጠን አሁን አንተ መጥተሃል ___ ኡ ፍ ከቡዜ ያሬድ ከቢጫ ወባ ገላከልከን
@user-wi7lm1fz3q
@user-wi7lm1fz3q 7 ай бұрын
ለዘፈን እንደዚ ጓግቼ አላቅም ወድጄዋለው👍👍👍👍👍
@bongatube8074
@bongatube8074 7 ай бұрын
በዝህ ግዜ ታራ ዘፈን እና ግጥም ታራ ዘፈኝ በበዘበት ዘማን የሄን ማዝፈን ለኔ የዘማኔ ጀግና ናህ። የኔም በአይዶል አይቼክ ጎበዝ ማሆንህን አውቅ ናበር የምር ካውስጤ ናው የዘማኔ ጀግና ናህ ካዝህም በለይ እንደምትሰራ ሙሉ እምናት አለኝ በንታ ❤
@Girumpino
@Girumpino 7 ай бұрын
የአንተ ድምፅ ራሱ የሞገስን ድምፅ ቁርጥ አንደኛ በጣም ልዩ ሙዚቃ❤❤
@nigusesibhat8183
@nigusesibhat8183 7 ай бұрын
እጅግ በጣም ቆንጆ ስራ ሞገስ ተካ ጎበዝ ዜማ ደራሲ ነው ልዑሌም ጥሩ አርገህ አዚመኸዋል
@hilarybalewgiza5698
@hilarybalewgiza5698 7 ай бұрын
የኔ ውድ እንዴት እንደምወድህ እንደችሎታህ እውቅናህንም ከፍ የሚያደርግ አልበም ይሁንልን መልካም ዕድል❤❤❤❤
@lijdannytube608
@lijdannytube608 6 ай бұрын
U remind me Teddy Afro when he released his first album.back then I knew he would be very popular singer . And now Leul here he comes one thing for sure I can say you will take Tedy’s popularly Keep up the great job , you sounds great & ur music is meaningful,I can listen it over & over .God bless you!!!
@edenbitewedu6733
@edenbitewedu6733 7 ай бұрын
አረ ከዚህ ልጅ ፍቅር ያዘኝ 🥹🥹🥹ትለያለክ my Prince ❤️❤️❤️❤️❤️
@tuyeyedaye8247
@tuyeyedaye8247 7 ай бұрын
መልካም ዕድል😍 ከቃል በላይ ሉሌ❤ አይን አይኔን እያየሽ ንገሪኝኛ በይ አዉሪኛ ልቤን ተማምኜ እንድሰጥሽ አድርጊኛ 👏👏
@user-cp7sh2ub3d
@user-cp7sh2ub3d 7 ай бұрын
ወላሂ በቃ እኔ እንዲህ ነኝ ቀርቦ መራቅ መጎዳትን ፈርቼ እስካሁን ሲንግል ነኝ 30 ደፍኜ ያውም የመርኬ ልጅ ሆኜ ፈራው 😢😢😢 ወይኔ ወንዱ
@aderajewguesh2076
@aderajewguesh2076 7 ай бұрын
Allah ytebikh wendme yafekerutn ende matat kifu kitat yelem kemshewalehu yarada lij asmera ketema ufffffff
@bethdeyou1885
@bethdeyou1885 7 ай бұрын
አይዞህ
@yosephendrias
@yosephendrias 7 ай бұрын
Sister abshire fatre lanche eksatshi tabkek emako bshireru
@user-vb4sn7zg6q
@user-vb4sn7zg6q 6 ай бұрын
ቱ ከንቱ ልመክርህ ግደ ይለኛል ማለት ነው ስልክህን አንጣ😂😂😂😂 ሶብሪኒ
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy 7 ай бұрын
Who's listening and relistening to this song ... yene amel 👌
@henoktamiratmengistu2008
@henoktamiratmengistu2008 7 ай бұрын
ጣፋጭ ዘፈን ነች።አሪፍ የግጥም ይዘት ያለው እና ከለመድነው ዘፈን ለየት ያለ ግጥም እና ዜማ ያረገዋል። በርታ ልኡል 🙏🙏👏👏👏
@zeyamerha9247
@zeyamerha9247 7 ай бұрын
I'm from Kazakhstan 🇰🇿 you have amazing voice ❤
@misikireshetu3685
@misikireshetu3685 7 ай бұрын
😄
@awothaile6602
@awothaile6602 7 ай бұрын
Am from Magnolia too
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 7 ай бұрын
Thanks all😍😍🙏🙏
@mikiasgetachew2049
@mikiasgetachew2049 6 ай бұрын
Am from Jupiter i love Ethiopian music 😅
@YousufDada-kk9xu
@YousufDada-kk9xu 7 ай бұрын
እንኳን ለዚህ ሰአት አደረሰን እንኳንም ደስ አለን:: ልዑል መልካም እድል:: ❤❤❤
@birikitiaddis2971
@birikitiaddis2971 6 ай бұрын
ልዑልዬ ኬኔዲ መንገሻን የሚያስታውሰኝ እኔን ብቻ ነው 🥺🥺 . ተሰምቶ አይጠገብም ለዛ ያለው ሙዚቃ ❤❤❤❤❤❤
@shagar-tube1374
@shagar-tube1374 6 ай бұрын
LUI NEW Ethiopian music just know ❤❤❤❤❤❤❤every smart music ❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤for love 🎉🎉❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤sher.. every body ok
@kinfesiyoum5426
@kinfesiyoum5426 7 ай бұрын
ሞገስ ተካ ድንቅ የጥበብ ሰው ልዑል ደሞ ❤❤❤❤❤❤
@oliyadshure8126
@oliyadshure8126 7 ай бұрын
Pa pa pa pa pa አወይ ግጥም አወይ ድምፅ አወይ የሙዚቃ ቅንብር ጥራት ቃላት የለኝም 😍😍 Leule አውቅ ነበር ተራ ድምፃዊ እንዳልሆንክ
@nikodmos28
@nikodmos28 7 ай бұрын
much love from Uzbekistan 🇺🇿.. ትላለሀ!
@solomon1324ify
@solomon1324ify 6 ай бұрын
ሙዚቃ መስማት አቁሜ ነበር በአጋጣሚ ከሰይፉ ጋር በለሌት ያደረከውን ኢንተርቪው አይቼ አንድ ብዬ ጅምሪ ሁሉንም ሰማሁት እግዚአብሔር ይስጥልን ምርጥ አልበም 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🙏🏾
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 6 ай бұрын
እኔም ፊልምና ያሁን ዘመን ሙዚቃ እርግፍ አድርጌ ትቸ ነበር ኢተርቪዉን አይቸ ነዉ የመጣሁት😂
@jeremiah3179
@jeremiah3179 7 ай бұрын
ልዑሌ ድሮ ገና አብረን ስንማር እዚ እንደምትደርስ አምን ነበር። ፈጣሪ ይጠብቅህ ረጅሙን ጉዞ ጀምረህዋል በርታልን
@user-lu5kn9eu7x
@user-lu5kn9eu7x 7 ай бұрын
ስንጠብቀው የነበረ album ነው tnx ልሁሌ😊
@mekdiesalemayehu1219
@mekdiesalemayehu1219 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነው በነገራችን ላይ ሰው ከወደድኩኝ መለየት አልችልም ስጠላም እደዛነኝ በርቺ ሀገራችንን ሰላም ያደረግልን 🥰🥰🥰🥰
@user-sp7mk9lb2k
@user-sp7mk9lb2k 5 ай бұрын
ቁጭ ብየ እያየሁህ ፋና ቲቪ ያመጣህ ድንቅ ልጅ እንኳንም ተከታተልኩት እንኳንም ሠመረልህ ዘመንህ ይባረክ ስሰማው ውስጤ ሰላሙን አገኘ❤❤❤❤❤
@Dani-oh1bu
@Dani-oh1bu 7 ай бұрын
ሙዚቃ ከነ ሙሉ ክብሯ👏
@netsanetthomas8803
@netsanetthomas8803 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏የልቤን አዋቂ
@Bamlak_Getnet
@Bamlak_Getnet 7 ай бұрын
በጣም እፁብ ድንቅ የሆነ ስራ ነው ብደጋግመው ልጠግበው አልቻልኩም 🥰🥰👏👏👏👏ከዚህ በላይ ከፍበልልኝ
@mekdatsega277
@mekdatsega277 6 ай бұрын
የኢትዬ ሙዚቃ ትንሳኤ የሰነቀ ድንቅ ግጥም ቅንብር ..,,,,,,
@Ab_lyrics1522
@Ab_lyrics1522 7 ай бұрын
ድምፀ መረዋው ድንቅ ስራ ነው እናመሰግናለን በርታልን ወደፊት ብዙ እንጠብቃለን 🙏🙏🙏
@HenokTsegaye-xq7kn
@HenokTsegaye-xq7kn 7 ай бұрын
This song is a masterpiece can’t get it out of my head. 🎼🎧
@alex1992-Lij
@alex1992-Lij 7 ай бұрын
The only problem with this song is ቶሎ ነው የሚያልቀው!!!❤❤
@cherinetgetahun
@cherinetgetahun 7 ай бұрын
🥰☺️
@Aluty-ek9zk
@Aluty-ek9zk 6 ай бұрын
😂6 mint
@JemalKebede-t3j
@JemalKebede-t3j 3 күн бұрын
ልኡሌ የሚገርም ሙዚቃ ከኤፍሬም ቀጥሎ❤❤❤❤❤❤ይመች በትክክክል ዘፍነህዋል❤❤❤❤
@muhdinama9
@muhdinama9 7 ай бұрын
Wow bero yemcheshe
@seblewongel7338
@seblewongel7338 7 ай бұрын
My number one choice. It touches me!!!Thank you so much moges teka, kirubel and leul. ❤❤❤❤❤❤❤❤
@YabuHab
@YabuHab 7 ай бұрын
Leul Sisay is a vocalist who is the current prince of Ethiopian music and the future king of Ethiopian music. Thank you for giving an album suitable for the people of Ethiopia.
@kidistkidist220
@kidistkidist220 5 ай бұрын
ልኡል እውነትም ልኡል ሁሉን አሟልቶ ነው ፈጣሪ የሰጠህ ፀጋ ለኛም የተረፈ ጥበብ ቦታዋን ስታገኝ እንዴት ደስ ይላል ጆሮዋችን ልባችን ሰላም አገኘ ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
@ፊርዶስ7806
@ፊርዶስ7806 Күн бұрын
የኔ ውድ ባል አለሜ ባለህበትሰላምህ ይብዛልኝ😢❤የጋበዘኝ ከመጋባታችን በፊት አሁን ተጋብተናል ግን ሾርጣ ያዘብኝ ልቤን ሰበሩት የተረገሙ አለሁ ትዝታውን ይዠ😢❤
@user-rc5sn9qz2t
@user-rc5sn9qz2t 7 ай бұрын
ብቃት አቅም ጥበብ ጥረት የተካተተበት ምርጥ አልበም 👌
@amanulaw
@amanulaw 7 ай бұрын
Music at it's best form! I❤❤❤
@user-gf4us1dp2h
@user-gf4us1dp2h 6 ай бұрын
❤❤❤kedemetsu ይሁን ከዘፈኑ አላወቅም ❤️❤️❤️feker ይዞኛል
@user-ht4il5md4e
@user-ht4il5md4e Ай бұрын
ኡፍ በጣም ደስ የሚል ዜማ ግጥም ድምፅ...አሪፍ ስራ❤❤ ❤
@romanadera941
@romanadera941 7 ай бұрын
ጥሩ ግጥም ጥሩ ዜማ ምርጥ ድምፅ እናመሰግናለን ልኡል❤❤❤
@Yighg-ri3ir
@Yighg-ri3ir Ай бұрын
የኔቆጆ
@adbireho2464
@adbireho2464 7 ай бұрын
ልዑል እና ሞገስ ውለታ ከለብን የሻከረ ጆሮአችንን ስለሀከማቹልን በዚህ ምርጥ ስራ ❤
@kedestkedir9930
@kedestkedir9930 7 ай бұрын
If your Spotify playlist went up….it is me! Am listening to this song on repeats 🫶🏾 good job brother
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 6 ай бұрын
Leul Sisay, just caught your interview on Seifu on EBS-what a powerful story behind your amazing album! Your mom's bravery in raising you all through tough times after your dad's passing is truly remarkable. Big props to you, your brother, and your two sisters for sticking together and supporting each other. Your family's strength and unity clearly shine through your music, adding such depth and authenticity to your incredible talent. Keep spreading that positivity through your music, Leul. You're an inspiration to us all!
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 6 ай бұрын
So beautiful message you are so kind and positive person keep it up ❤️❤️
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 3 ай бұрын
@@kedestzegeye992 Many thanks 😊
@user-rv9vf2jn4j
@user-rv9vf2jn4j 7 ай бұрын
ከዘፈኑ አይቅር እንደዚህ ነዉ እንጅ👏👏👏👏
@ArsemaHiwi
@ArsemaHiwi 5 сағат бұрын
good good ...........
@user-ys7is3dt8r
@user-ys7is3dt8r 6 ай бұрын
❤አቤቱ ደምፅ 100❤❤100❤❤(100
@nebiyatasmamaw
@nebiyatasmamaw 6 ай бұрын
Wow no words can express my feeling wow it is just perfect melody,lyrics background instruments 💯💯💯💯💯💯💯💯and the musicians wow wow
@salamain3654
@salamain3654 7 ай бұрын
አንደኛ ብሮ ደስ የሚል አልበም ደስ በሚል ጊዜ ላይ መልካም እድል ተመኘሁ ልሁልዬ እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏👏👏
@abiygebremichael1241
@abiygebremichael1241 7 ай бұрын
አልበሙ እንጂ ጊዜውሥ ደሥ አይልም.
@kalukalu0735
@kalukalu0735 7 ай бұрын
እውነት ለመናገር የሞገስ ተካ ስራዎች በጣም የተዋጣላቸው ናቸው እሱም አቅም አላቸው ይችላል ብሎ ላመናቸ ይመስለኛል የሚስጣቸው ምርጥ ስራ ነው
@wbeyaseteng7718
@wbeyaseteng7718 7 ай бұрын
ሰላም ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ለአለም ዋናው ሰላም ነው ሰላም ይውረድ በስደት ያላችሁት እህት ወንድሞቼ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ የድንግል ማርያም ልጂ
@user-wk3ij6uw8b
@user-wk3ij6uw8b 7 ай бұрын
መልካም ዕድል 🥰🥰🥰 ጥሩ ሙዚቃ ናፍቆን ነበር 🙏
@MahletEticha
@MahletEticha 5 ай бұрын
Ere wuuuuuu mayitegeb musica maryamn bakal badenikih rasu alitegibim tesfa adergalehu demo ❤❤❤
@user-lw5dh4jt7r
@user-lw5dh4jt7r 6 ай бұрын
በጣምምምም የሚገርም 👑ልኡል 1ኛ ነህ የሚገርም ችሎታ🏆👑🏆 የማይሰለችነው 👍👍👍
@Abitymanche9070
@Abitymanche9070 7 ай бұрын
ወንድማችን ልዑሌ እጅግ በጣም ደሰ የሚል ስራ ነዉ!!👌🔥🔥🔥 ገና ከእዚህም በላይ ከአንተ እንጠብቃለን ልዑሌ!!! መልካም እድል ወንድም ልዑሌ!!👌👍🔥🔥🔥🔥🙏
@mullermehabaw4336
@mullermehabaw4336 7 ай бұрын
ወንድሜ በጣም የሚገርም ድምጽ አለህ በጣም እጠብቅህ ነበር በብዙ እንኳን መጣህ በራስህ ስራ መልካም እድል
@mekuriagurmu73
@mekuriagurmu73 7 ай бұрын
I'm not much of a music listener, but Prince's music has an amazing voice and an amazing message, so I'm listening to it over and over again, thank you!!
@Weynshet226
@Weynshet226 7 ай бұрын
አስደመምከን ኮ እንደዚህ አይነት ግጥም ዜማ ድምፅ ከሰማን ቆይተን ነበር መልካም እድል እናመሰግናለን ከ11ጊዜ በላይ ሰማሁት 👌👌
@romangina5121
@romangina5121 5 ай бұрын
በአሰር አመታችን ዘፈን ሰማን ተመሰገን ፈጣሪ ጀግናነህ መረዎድምፅ ❤❤❤❤
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 7 ай бұрын
Bzw his father is one of z greatest musician in Ethiopian music history
@Katalina643
@Katalina643 7 ай бұрын
We was waiting this Mariyamen it’s a medication for our ears ❤❤❤😇👏👏 tnx for giving as this medicine
@user-ed9ud6pr3n
@user-ed9ud6pr3n 4 ай бұрын
የሚገርም ግጥም እና ዜማ በጣም እወድሀለሁ
@user-dt1lw4hq3n
@user-dt1lw4hq3n 6 ай бұрын
የወደዱ መስለው ቀርበው ልብን ለሚሰብሩ ሸረሪቶች ይሁንልኝ
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov 7 ай бұрын
I love the sound and the lyrics of the song ❤I can’t stop listening to it good job Luel👏👏👏thank you 🙏🏽😇❤️
@lul-zx2fc
@lul-zx2fc 7 ай бұрын
Thank you so much. Best of 2016 album thank you all behind this beautiful gift❤
@NitaniyaAlexo
@NitaniyaAlexo 6 ай бұрын
Bezi ftnet kemusica fkr teyize alakm kuch simeten new bekalat yegeleskew yewsten negrkegn leule 🎉
@user-sh5tu8bi1e
@user-sh5tu8bi1e 7 ай бұрын
በጣም የምወድህ የማከብርህ ሞገስ ተካ ስለዚህ ስራ አንተን አለማመስገን ንፉግነት ነው እናመሰግናለን❤❤❤
@user-di4ur7sh1w
@user-di4ur7sh1w 7 ай бұрын
የሚገርም ዜማ የሚገርም ግጥም ድምጽ wow❤❤❤
@dabaroba1829
@dabaroba1829 6 ай бұрын
THE REAL ETHIOPIAN MELODY THANKS FOR ALL
Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
1:04:53
Leul Sisay
Рет қаралды 2,7 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 71 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 124 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 949 М.
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 1,6 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 63 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 5 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 1,4 МЛН