ሊገድሉኝ ገደል ውስጥ ከተቱኝ ...መጋቢ ዮሐንስ ሞገስ

  Рет қаралды 5,926

BERHAN TUBE

BERHAN TUBE

Ай бұрын

አዘጋጅ : #ዮሴፍ መኳንንት
"12 ጊዜ የሞት ጣር ውስጥ ገባሁ" እነሆ ተጋበዙልኝ ። 🙏
Links
berhantube12...
www.tiktok.com/@berhantube?_t...
• የእግዚአብሔር ፀጋን ለመካፈል ተዘጋጅታችኋል?
ውድ የብርሃን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ እያልን PARADIGM SHIFT ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችንመጋቢ ዮሐንስ ሞገስ እጅን በአፍ የሚያስጭን የእግዚአብሔር ፀጋ የተገለጠበት በክፍል 1 ቪዲዮ ላይ ቀረበ :: PARADIGM SHIF ። በዚህ ቪዲዮ እጅግ አስደናቂ የሆኑ የእግዚአብሔር ፀጋን ታገኙበታላችሁ ። ተባረኩ ::
ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን PARADIGM SHIFTፕሮግራምን ማገዝ ምትፈልጉ ፦Ethiopia:- CBE 1000341228011 ዮሴፍ መኳንንት
CONTACT 09 46 74 59 05
contact : +251 946 745 905
በብርሃን ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ Share, Like, Subscriber በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል።
#ደም አስተፋኝ #ሞት የፈተነዉ ፍቅር #የቆሸሸዉ ደሜን ሰጠሁት#berekettesfaye #testimony #christiantube #testimony #paradigmshift ##yidenekachewteka #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኢየሱስ #berhan #encounter #new_song, #babi_and_grace #Lawedelehhagerun #protestant_mezmur #ምስጋና #ሞት #berhantube #ethiopia #habesha #newprotestantmezmur #semayent #oromo #amhara #manyazewaleshetu #gmmtv #councillor ቤተሰቦቻችን፤ በብርሃን ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። For more information Ethiopian +251 946 745 905 / +251 924 346 435Telegram: - +251 900 302 057 / +251 924 346 435Whats Up :- +251 946 745 905
@Berhantube52 @seifuonebs @EvangelistYaredTilahun @Encounter_ @abenezerfikruandtsegadanie62 @ebstvWorldwide @-haddiszema @seifuonebs @marakiweg2023 @ComedianEshetuOFFICIAL @PastorTeddyTadesseOFFICIAL @mikurabmedia2572 @yonatanakliluofficial @MARSILTVWORLDWIDE @prophethenokgirmajpstvworl8083 @propheteyuchufaamharic @FrieDagiFamily @realityshow7187 @BereketTesfayeOffical@Berhantube52 @Berhantube52 @Berhantube52 @BerhanTv
#gmmtv #amhara #paradigmshift #testimony #ሞት #ethiopia #berekettesfaye #habesha #councillor #marriage #love #paradigmshift52 #encountergaminglivebgmi
Links
berhantube12...
www.tiktok.com/@berhantube?_t...

Пікірлер: 33
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Ай бұрын
በመጀመሪያ የርዳዎትን ጌታ አመሰግናለዉ ወንጌልን በቡዙ ዋጋ መክፍል ለኛ አሁን ላለነዉ ትዉልድ ስላደርሱን ጌታ እግዚአብሒር ይመስገን አሁንም ይህን ዋጋ የከፍላችሁ ጌታ ብድራቱን ይክፍላችሁ እናመሰግናለን❤አማዝነዉ አንድ ነገር በዛሬ ግዜ ወንጌል በእንዲህ መሉኩ ደርሶን እያቃለልን ጌታን እያስደብን መነገጃ ተደርጎዋል ሀሰተኛ በርክትዋ።ጌታ እግዚአብሒር ምህርት ይላክልን በርትተን ለዚህ ትዉልድ መጸለይ አለብን።😢❤
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
ተባረኪ
@yohanneskantibaayana2784
@yohanneskantibaayana2784 26 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ!!! በአንቴ ህይወት ተአምር የሰራው ጌታ ይባረክ!!!
@Berhantube52
@Berhantube52 9 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@TiimarSutuma
@TiimarSutuma 27 күн бұрын
My beloved pastor may my God bless you
@Berhantube52
@Berhantube52 9 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@mulusemagnwbenh3310
@mulusemagnwbenh3310 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው።ኢየሰስ ያድናል ።ፓስተር ዘመንህ ይባረክ
@Berhantube52
@Berhantube52 9 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-tn9mp6of4v
@user-tn9mp6of4v 12 күн бұрын
ይገረማል ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@Berhantube52
@Berhantube52 12 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-hp8pl1xi6e
@user-hp8pl1xi6e Ай бұрын
😢😢😢😢😢eyesuse salewdek wededekegne
@Berhantube52
@Berhantube52 9 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@goitomtadesse3855
@goitomtadesse3855 23 күн бұрын
P pastor midkrnet yemigerm new. Geta zemenhn yalemlm.
@Berhantube52
@Berhantube52 9 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@cubaleta6492
@cubaleta6492 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፓስተርዬ በጣም እወድሃለሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 9 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@meazadametew9143
@meazadametew9143 25 күн бұрын
ይገርማል የግዚአብሔር ማዳን ጌታ ክብሩን ይውሰድ ክፍል ሁለት እባክህ
@Berhantube52
@Berhantube52 9 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio Ай бұрын
ጌተ ኢየሱስ ይባረክክክክክ የኔ ጌታ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙄🙄🙄🙄🙄
@GHLU-qi4ul
@GHLU-qi4ul Ай бұрын
Yemigerm mesekernet
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio Ай бұрын
ዋውውውው😮😮😮😮😮
@GHLU-qi4ul
@GHLU-qi4ul Ай бұрын
Tebarekuuu
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Ай бұрын
❤❤❤
@TigistTesfaye-tw2qo
@TigistTesfaye-tw2qo Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜንንንን
@GHLU-qi4ul
@GHLU-qi4ul Ай бұрын
😮😮😮
@messeludege6191
@messeludege6191 13 күн бұрын
Ere muzikawen kenisut endet enesmaw?
@Berhantube52
@Berhantube52 11 күн бұрын
Eshi
@abrhamkalid7302
@abrhamkalid7302 7 күн бұрын
The music is disturbing us. Do it without music.
@Berhantube52
@Berhantube52 7 күн бұрын
enastekakelalen
@Berhantube52
@Berhantube52 7 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 14 күн бұрын
እባካችሁ ሙዚቃውን አቁሙ በጣም ይረብሻል ወይም በጥም ቀንሱት
@Berhantube52
@Berhantube52 14 күн бұрын
እሺ 🙏 እናስተካክላለን
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 63 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 57 МЛН
የተዘጋ እድላችንን እንዴት እንክፈት?
49:43
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 68 М.
Stick Man Is NOT Having A Good Day 😢 | Shorts
0:37
Gruffalo World
Рет қаралды 27 МЛН
Қосағыңмен қоса ағар | Алдараспан 2024 | Жаңа бағдарлама | 🔥🔥🔥
27:07
Алдараспан театры-Нуржан Толендиев
Рет қаралды 157 М.
Они все точно издеваются #shorts #пацаны #хоумлендер
0:50
𝑴𝒐𝒗𝒊𝒆_𝒕𝒊𝒎𝒆
Рет қаралды 967 М.
Silly Custard 😸 #strawberryshortcake #shorts
0:16
Strawberry Shortcake - WildBrain
Рет қаралды 11 МЛН