No video

lij mic (faf) አትገባም አሉኝ(Ategebam Alugn) _ልጅ ሚካኤል ( faf) Ethiopia new music album 2021

  Рет қаралды 5,939,785

lij mic official

lij mic official

Күн бұрын

Ethiopia music LIJ MIC (FAF) NEW ALBUM 2021 /አዲስ አልበም ልጅ ሚካኤል
Subscribe / @lijmic
face book / fafwanaw
twitter / lijmichael
/ lij_mic_faf
Telegram Lij mic
copyright © lij mic

Пікірлер: 1 000
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
የ ልጅ ሚካኤል አድናቂዎች ላይክ👏👏👏
@sentayehushiferaw3571
@sentayehushiferaw3571 3 жыл бұрын
:
@alazarsinke827
@alazarsinke827 3 жыл бұрын
I huiuhuuu www
@girmagitahn3617
@girmagitahn3617 3 жыл бұрын
Okee
@Zquadie
@Zquadie 3 жыл бұрын
Betam des yelall wedddddd
@fekadueshetu4528
@fekadueshetu4528 3 жыл бұрын
000⁰
@abuvine6562
@abuvine6562 3 жыл бұрын
ራፕ በቅኔ ይልሃል ይሄ ነው! ምርጥ ግጥም ምርጥ ዜማ ምርጥ መልዕክት!
@wientatesfay7069
@wientatesfay7069 3 жыл бұрын
S
@studio-pu7lv
@studio-pu7lv 3 жыл бұрын
yes
@user-kc2vm6ny2n
@user-kc2vm6ny2n 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉​@@studio-pu7lv
@hailumekonnen6967
@hailumekonnen6967 5 ай бұрын
🎉_😂
@user-pm8no3cw6j
@user-pm8no3cw6j 3 ай бұрын
S
@beniamtafese6927
@beniamtafese6927 3 жыл бұрын
ልብስ ሳይሆን ልብ ነው እንዲ ነው ያራዳልጅ ምርጥ ዘፈን ይመችህ
@tesfayeabebetesfayeabebe7991
@tesfayeabebetesfayeabebe7991 3 жыл бұрын
እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን እነሱም እዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን…ይመችሽ ፋፍ ያራዳ ልጅ ብሮ 💖💖💖
@scatlion2657
@scatlion2657 2 жыл бұрын
Cfguhukf
@meriqueen782
@meriqueen782 3 жыл бұрын
ተነቅሶ ተነቅሶ ደግሞም ይላል በእሱም ብሶ እገባለሁ ቤተ ሰማይ ኧረረረረረ የሱ ለቅሶ😉❤❤ ፋፍ 💃❤️
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
ዋው ወደድኩት
@user-od8ci5ms8e
@user-od8ci5ms8e 4 ай бұрын
ዋው አንደኛ
@JdjsjKdkdkd-lx1ux
@JdjsjKdkdkd-lx1ux 3 ай бұрын
ልብዳህ
@endetsigeredatube2261
@endetsigeredatube2261 3 жыл бұрын
በጣም ሚገርም ስራ ነው ከምር ጐበዝ👏👏::
@josephlamesginew6350
@josephlamesginew6350 3 жыл бұрын
ya man
@user-ix9jo6hq9x
@user-ix9jo6hq9x 3 жыл бұрын
ደቭ አተን በጣም ነ ው የማደንቅህ።
@buzefeker9973
@buzefeker9973 3 жыл бұрын
@@josephlamesginew6350 ???
@tisgawelda4727
@tisgawelda4727 3 жыл бұрын
Love you
@asaminewassefa5375
@asaminewassefa5375 3 жыл бұрын
@@tisgawelda4727 t 6
@binihabesha5096
@binihabesha5096 3 жыл бұрын
ብቻዬን እየቀወጥኩት ነዉ ፋፊሻ
@fevenbelete3888
@fevenbelete3888 3 жыл бұрын
እኔም ገና ማረፌ ነው ከዳንስ ብቻዬን
@halimanasir3458
@halimanasir3458 3 жыл бұрын
Enam
@wientatesfay7069
@wientatesfay7069 3 жыл бұрын
You are lucky👍😀😀😀
@beruktawiteyasu4512
@beruktawiteyasu4512 3 жыл бұрын
@@halimanasir3458 ቤረሠሠሠሠመመመሐሐሐ
@kayresafo682
@kayresafo682 3 жыл бұрын
ይጨፈርኩ ኖ 😂😂😂😂
@pillytube5930
@pillytube5930 3 жыл бұрын
That "እነሱም እንዳሉን ነው፣ እኛም እንዳለን አለን" hits different!!! 👌👌
@nobelhabsa5810
@nobelhabsa5810 Жыл бұрын
Yes
@nobelhabsa5810
@nobelhabsa5810 Жыл бұрын
Yes
@berhaneselassiekumssa4326
@berhaneselassiekumssa4326 Жыл бұрын
The same chala
@abel1579
@abel1579 Жыл бұрын
Exactly edu 😊🥰
@kudussweet9083
@kudussweet9083 8 ай бұрын
​@@nobelhabsa58101aaaaaaa❤❤❤❤❤❤
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 3 жыл бұрын
#አትገባም_አሉኝ አትገባም አሉኝ ቤተሰማይ ባዩ ማነው በሉኝ ማያቅ ሰማይ እኔ አላውቅም እንዴ የኔን ጉዳይ ንግግሬ የኔ ካለው እላይ.....አይይይይ ነኝ እኛለ ምርጥ ወዳጅ የኃላ ኃላም አናዳጅ ይሰጥና መሰላል ሸርተት አድርጎም ይጥላል የገነት ቁልፍ የደጁ ያለ ይመስል በእጁ የእውነት ፍርድን ያዛባ አለኝ መቼም አትገባም ሳቅ ጨዋታን አርቃቂ ከኔ በላይ አድማቂ ባይ ነኝ በዝቶ አዋቂ ልጅ ሰው ጠፋ መራቂ ተነቅሶ ተነቅሶ ደሞም ይላል ከእሱም ብሶ እገባለሁ ቤተ ሰማይ አረረረ የእሱ ለቅሶ ጸጋ ክብሩን ለሸጠው ሆዱን ብሎ ለሮጠ በጥሩነት ላልጸና አያጸድቅም ብርኩና በዝቶ ባይሆን ከሳሼ ዝምታ ነው ምላሼ ምን ያደርጋል ክርክር እሱ አይፈልግ ምስክር የራሱ ጉድ በኩንታል መሽከሙን እረስቶታል ሊፈርድብኝ ሲል የታል የእሱን ሀጥያት አዩያል ለሰው ክፉ እያደባ አንቱ ሊባል በካባ ላይ ሲሄድ ሚያድነው ልብስ ሳይሆን ልብ ነው ተነቅሶ ተነቅሶ ደሞም ይላል ከእሱም ብሶ እገባለሁ ቤተ ሰማይ አረረረ የእሱ ለቅሶ በራሱ ጉድ መከራ ተሰልፎ በተራ አይገፉ አይነቀነቅ የእሱም እንደ ተራራ እነሱም እንዳልን ነው እኛም እንዳለን አለን በሉ የልጅ ሚካኤል አድናቂዎች ፎቶየን ተጭናችሁ #ሰብስክራይብ_ግጩኝ (ፈርሙልኝ) ከምር ፒስ 💚💛❤
@Shanko12
@Shanko12 3 жыл бұрын
thank you for the lyric
@sarahsarah5347
@sarahsarah5347 3 жыл бұрын
በስንት መከራ መሰላቹ ቅኔው የገባኝ ብቻ ገራሚ ነው💗 ይሄም ተባለ እንዴ!👌
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ኸረ እኔም እየቀወጥኩት ነዉ ማንንም አልሰማም ኡኡኡኡ ዘና እያልኩ 😍😍👌
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
ምን እማይባል ነገር አለ ብለህ ነው ሚኮ በዚ ዘመን ሰው የራሱን ማንነት አስቀምጦ ስለሰው ሲያወራ ነው እሚውለው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ግጥሙ ዋው ነው
@eshetubacha4092
@eshetubacha4092 3 жыл бұрын
የልጅሚካኤል አድናቂ ከሆናቹ ላይክ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
የገባዉ ይግባዉ ዉስጠ ወይራ ይልሀል ይኼ ነዉ አንድ ላይ ከፍ ከፍ ወደ ላይ እጃችሁን /ሁሉም እንደስራዉ ይሰጠዋል ማነዉ ንጹሕ /ማነዉ ሀጺያተኛኛኛኛ 😍😍👌👌👌
@abdullrahmanissa6622
@abdullrahmanissa6622 3 жыл бұрын
I’m from Somalia i like this song and all other Ethopian song🙏🙏
@yididyabekele6426
@yididyabekele6426 Жыл бұрын
I am from Kazakhstan 🇰🇿 but accidentally, I listen to this song, and I like it ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘 ❤️
@CHEZ-BABA
@CHEZ-BABA Жыл бұрын
Tey enji yididiya
@user-qp3ou7dl9i
@user-qp3ou7dl9i Жыл бұрын
the mebetreqeshin ylal ezi ga
@zeharaomer-wc6cr
@zeharaomer-wc6cr Жыл бұрын
​@@user-qp3ou7dl9i aaaaaaaaaaaaaaaaaqqaaaaaaaqaqqq
@aneesabhyat4065
@aneesabhyat4065 Жыл бұрын
Ere shem
@birhanuadimasu8117
@birhanuadimasu8117 2 жыл бұрын
ልዩ ልዩ ለእኔ ልዩ ቅኔ አለው ይመችህ ልጅ ማክ ትውልድን እና ግዜን ያማከለ ይመችህ
@Waaqle
@Waaqle Жыл бұрын
Lyrics In English They said you will not enter heaven አትገባም አሉኝ ቤተ ሰማይ Tell me who you are, the sky ባዩ ማነው በሉኝ ማያቅ ሰማይ I can't handle my case እኔ አላቅም እንዴ የእኔን ጉዳይ My speech is no more than mine ንግግሬ የእኔ ካለው እላይ አይ They said you will not enter heaven አትገባም አሉኝ ቤተ ሰማይ Tell me who you are, the sky ባዩ ማነው በሉኝ ማያቅ ሰማይ I can't do my business እኔ አላቅም እንዴየእኔን ጉዳይ My speech is no more than mine ንግግሬ የእኔ ካለው እላይ አይ He says he is the best friend and does not hold back ነኝ እያለ ምርጥ ወዳጅ የኋላ ኋላም አናዳጅ He gives and throws a ladder slide ይሰጥና መሰላል ሸርተት አርጎም ይጥላል In his hand, as if he had the key to heaven የገነት ቁልፍ የደጁ ያለ ይመስል በእጁ You will never understand the truth የእውነት ፍርድን ያዛባ አለኝ መቼም አትገባም Safe in the country በሀገር አማን በደህና Being jealous of a friend በወዳጅ እየቀና He was sleepless እንቅልፍ አጥቶ ያደረው He heard me say ሲለኝ ሰማው ከሰ Laugh game designer ሳቅ ጨዋታን አርቃቂ Listener than me ከእኔ በላይ አድማቂ I am very knowledgeable ባይ ነኝ በዝቶ አዋቂ The boy lost the graduate ልጅ ሰው ጠፋ መራቂ He says that he is tattooed and tattooed ተነቅሶ ተነቅሶ ደሞም ይላል ከእሱም ብሶ I'm going to heaven, his cry እገባለው ቤተ ሰማይ ኸረረረ የእሱ ለቅሶ This is what was said ይሄም ተባለ እንዴ Yoni, you are not surprised ዮኒ አትገረምም አንተ (They are as we are and we are as we are) (እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን) (They are as we are and we are as we are) (እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን) They said you will not enter heaven አትገባም አሉኝ ቤተ ሰማይ Tell me who you are, the sky ባዩ ማነው በሉኝ ማያቅ ሰማይ I can't handle my case እኔ አላቅም እንዴ የእኔን ጉዳይ My speech is no more than mine ንግግሬ የእኔ ካለው እላይ አይ They said you will not enter heaven አትገባም አሉኝ ቤተ ሰማይ Tell me who you are, the sky ባዩ ማነው በሉኝ ማያቅ ሰማይ I can't handle my case እኔ አላቅም እንዴ የእኔን ጉዳይ My speech is no more than mine ንግግሬ የእኔ ካለው እላይ አይ Grace sold his honor and ran to his stomach ፀጋ ክብሩን ለሸጠ ሆዱን ብሎ ለሮጠ It is not approved for those who do not persevere well በጥሩነት ላልፀና አያፀድቅም ብርኩና If it is not too much, my answer is silence በዝቶ ባይሆን ከሳሼ ዝምታ ነው ምላሼ What settles the argument, he does not want a witness ምን ያረጋል ክርክር እሱ አይፈልግ ምስክር He has done his own thing የራሱን ጉድ በኩንታል He forgot to carry it መሸከሙን ረስቶታል He is going to judge me ሊፈርድብኝ ሲል የታል They will see his sins የእሱን ሃጥያት ያዩታል He is lying in wait for people ለሰው ክፉ እያደባ Antu is said to be in the coat አንቱ ሊባል በካባ It saves when you go on ላይ ሲሄዱ ሚያድነው It's not the clothes, it's the heart ልብስ ሳይሆን ልብ ነው He says that he is tattooed and tattooed ተነቅሶ ተነቅሶ ደሞም ይላል ከእሱም ብሶ I'm going to heaven, his cry እገባለው ቤተ ሰማይ ኸረረረ የእሱ ለቅሶ It's his turn to suffer in his own way በራሱ ጉድ መከራ ተሰልፎ በተራ He is like a mountain አይገፋ አይነቀነቅ የእሱም እንደ ተራራ They are as we are and we are as we are እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን They are as we are and we are as we are እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን (Yoni, Yoni, Yoni, you don't fit in) (ዮኒ ዮኒ ዮኒ አትገባም አንተ)
@somalipubg3228
@somalipubg3228 Жыл бұрын
Thanks
@user-vo4fc4zi3m
@user-vo4fc4zi3m Жыл бұрын
👌
@jijinewjijinew3642
@jijinewjijinew3642 3 жыл бұрын
ትገባለህ ቤተሰማይ ግን የድግልማሪያምን ልጅ እመንእንጅ ትገባለህ. ድም ጽህ ውብ ነው ታቱህ ያምራል. 😍😍😍😘
@truthmatters649
@truthmatters649 3 жыл бұрын
አላዋቂ እንድህ ደፋር ነው። መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ። ዘፈንንና ርኩሰትን የሚያደርግ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም።
@betelehemtadele3348
@betelehemtadele3348 3 жыл бұрын
እፈሪ እያልሽ ያለሽዉን ታዉቂያለሽ በዛላይ የሚመስልብሽ ኦርቶዶክስ ዘፈን ምትደግፍ ነዉ ያስመሰልሽዉ
@sarass838
@sarass838 3 жыл бұрын
በክርስቶስ ስላመነ ትእዛዙን ካልፈፀምን ፍርዱ አይቀርም
@ArchitecturalAntagonist69
@ArchitecturalAntagonist69 2 жыл бұрын
there is no god, shut up
@fozihas5044
@fozihas5044 3 жыл бұрын
Lij mic tichilalek yene konjo 100gize semahut hulunim track omg u r so talented
@mercymarcilas9174
@mercymarcilas9174 3 жыл бұрын
ወዝወዝ🥂🥂🥂🥂💃💃💃💃💃💃💃💃ተነቅሶ ተነቅሶ አትገባም አሉኝ ቤተሰማይ ያዝ💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃
@gosayemesele786
@gosayemesele786 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው !!!! አትኖርም አሉኝ ኢትዮጵያ ላይ።።።ትራባለህ አለኝ አገሬ ላይ።።።ይገርማል ይህም በድጋሚ ድንቅ ነው።።ግን ዝም አልኳቸው።።።አረረ።።ደሞ ከሱም ብሶ።።ለያደድበኝ ፈደብ ሆኖ! !!!!
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
በልደቴ ዋዜማ ከምወደው ድምፃዊ ስጦታ እንደተሰጠኝ ነው የምቆጥረው ፋፋችን ትችላለህ አባቴ❤❤❤❤
@crowdy6076
@crowdy6076 3 жыл бұрын
ያዝዝ ወዝወዝ ጆሮዬዬ ተደሰትት ኡፍ ፋፍዬዬ ተባረክልን እውነት🙏🙏🙏👌👌👌!!! ድንቅ ማይጠገብ ማርያምዬን ዘፍን ብዙ ባላዳምጥም አዳዴ ግዴታ ፍታ ያገሬ ልጆችዬ 😍😍እረጅም እድሜና ጤና እማምላክዬ ልብስ ሳይሆን ( ልብ) ነውውውውው👇👇
@marconifreeman233
@marconifreeman233 2 жыл бұрын
I moved united state teenager when rup music started and this music reminded me addis. Good day memories and thank you starting clean and traditional ethiopia run music,
@marsilas256
@marsilas256 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የማዳምን መወልወያ ይዞ ቤቱን እየቀወጠ የሚያፀዳ ገባህላቸው እኮ ያበደ ነው ፋፊዬ
@HananHanan-tn6cg
@HananHanan-tn6cg 3 жыл бұрын
ያማል ቅኔው እውነት ልብ ብሎ ለሰማው ዘፈን በጣም ፍሬ ያለው ነገር ነው ይገርማል በእውነት
@amenselam4949
@amenselam4949 3 жыл бұрын
Let’s please stop other KZfaqrs that are copying his hard work and posting it on their personal channels for easy cash grab! These people need to be stoped! Not fair at all!!
@addisalemkassa1440
@addisalemkassa1440 3 жыл бұрын
Just report them by clicking the repot flag icon
@ovsnet1396
@ovsnet1396 3 жыл бұрын
He just have to claim copyright
@yosefmalaki4986
@yosefmalaki4986 3 жыл бұрын
I’m kinda lost which channel is his right about now
@amenselam4949
@amenselam4949 3 жыл бұрын
@@yosefmalaki4986 Hey hey, his official channel is Lij Mic Official, where all of his recent album is uploaded with only other couple videos. Hopefully I’m right😏
@zuzusha39
@zuzusha39 3 жыл бұрын
We can even report them
@lambadyna
@lambadyna 3 жыл бұрын
Lets vote for Micho for the MAYOR OF ADDIS........this the Addis Ababa Ambassador, our GOLDEN BOY
@user-uj9bt3vl8u
@user-uj9bt3vl8u 3 жыл бұрын
ቀላል ተገባለህ አባቴ🔥🔥
@lubab6262
@lubab6262 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ዝም አትይውም
@seaditube4620
@seaditube4620 3 жыл бұрын
ሀሀሀ ጃሀነም ትገባለህ
@mohammededris7491
@mohammededris7491 3 жыл бұрын
Sead Seadii ውድ እህቴ ጀነትና ጀሀነም እሚያስገባውን አላህ ብቻ ነው አዋቂው
@user-oo4xs3ef7o
@user-oo4xs3ef7o 3 жыл бұрын
አለኬፍህ
@mlove4025
@mlove4025 3 жыл бұрын
@@mohammededris7491 💜💜👍
@sababekele40
@sababekele40 3 жыл бұрын
ለሰው ክፉ እያደባ አንቱ ቢባል በካባ ላይ ሲሃዱ የሚያድነው ለሱ ሳይሆን ልብ ነው !!!!!!!! ዋው በጣም ምርጥ ግጥም !!!!!!!! የማይሰለች ሚኪ በርታ
@AmognAsemu
@AmognAsemu Жыл бұрын
ክክክንክው
@arsemaasmelash1160
@arsemaasmelash1160 3 жыл бұрын
From Eritrea .lyrics crazy like hell😉
@user-tt5cp5rw2j
@user-tt5cp5rw2j 3 жыл бұрын
Melsu forketta disti melsuwa
@mekineguse6461
@mekineguse6461 3 жыл бұрын
Wow betame nawe des yamilawe 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@luhkuk4151
@luhkuk4151 3 жыл бұрын
ተነቅሶ ተነቅሶ.....እሚለው part👌👌👌❤❤
@jose-bi3wf
@jose-bi3wf 3 жыл бұрын
ya ya
@mahakada2873
@mahakada2873 3 жыл бұрын
Can’t stop listening This my 🔥🔥🔥🔥🔥
@user-tt5cp5rw2j
@user-tt5cp5rw2j 3 жыл бұрын
Listening from Tigray country in the battle field we will make peace after our victory
@ashenafiabebe8040
@ashenafiabebe8040 3 жыл бұрын
''አትገባም አሉኝ ቤተ ሰማይ'' ይመችህ ልጅ ሚካኤል(faf)፡፡ የሚከለክል የለም ሰተት ብለህ ነዉ የምትገባዉ፡፡
@hemuamli2425
@hemuamli2425 3 жыл бұрын
How can bro
@tesfaweldu5014
@tesfaweldu5014 2 жыл бұрын
Alchilm eyezfenk
@estikamamustefa9907
@estikamamustefa9907 3 жыл бұрын
i have no word...Faf a strange sound of laughter....you can really
@heraniyaseyfe8657
@heraniyaseyfe8657 3 жыл бұрын
ሁሉም ስራ በጣም እጅግ በጣም አሪፍ ናቸው 👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌 ግን ግጥም ቢኖረው ደግሞ በጣም አሪፍ ነበር
@nitsuhtesema3199
@nitsuhtesema3199 3 жыл бұрын
ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ልብ ያለው በዚህ ሙዚቃ እንማር
@selamdagim9970
@selamdagim9970 3 жыл бұрын
የእዉነት 10ጊዜ እየሰማሁትም አልጠቀብኩት ዋዉዉዉዉዉዉ
@adeyabebe8686
@adeyabebe8686 3 жыл бұрын
Ohhh my gash. I couldn’t get enough of this music. I’m your fan!!!Bravo lij micheal.
@tube3067
@tube3067 3 жыл бұрын
እነሱም እዳሉን ነው እኛም እዳለን አለን😁faf🙌❤️
@yitbarekasres4299
@yitbarekasres4299 3 жыл бұрын
Who cool song that's sick bro respect. 🤩👏👍👍👍👍🦄🦄🦄
@ermibekele531
@ermibekele531 3 жыл бұрын
1ኛ ነው ዋናው ዘና ፈታ ፍርክስክስ እያልን ነው
@emmumillion1039
@emmumillion1039 3 жыл бұрын
ደጋግሜ ሰማሁት በጣም በጣም ምርጥ ሥራ ነው:: ቀጥልበት ሌሎችም ከአንተ ይማራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ::
@betikonjo3139
@betikonjo3139 3 жыл бұрын
Taddy yoo tadbk es ahun ff a 1st ng yard leg
@lwamaraya3121
@lwamaraya3121 3 жыл бұрын
I'm literally in love with this song just keep repeating 💓
@nathnaelteshome9544
@nathnaelteshome9544 3 жыл бұрын
Me too
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 3 жыл бұрын
Same here .🤷‍♂️
@Hussein3737
@Hussein3737 Жыл бұрын
i am from somalia and i love this song even i don"t understand
@alemalem7798
@alemalem7798 3 жыл бұрын
Faf egezabher yesethe baze sat endaze ayenat tafache music 🎶 madamatachen hulom 1gnaw eyakawatekute naw
@hawifituma
@hawifituma 10 ай бұрын
ay lig michael you are a true man of God or rather friend.......we just miss Jesus to this day. the thief has entered heaven just by saying I deserve my penalty.
@wientatesfay7069
@wientatesfay7069 3 жыл бұрын
ከህፃን እስከ አዋቂ የሚመች ዘፈን ነው 👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️
@zizi9953
@zizi9953 3 жыл бұрын
አረ ዩቲዩበሮች ግን ምን ሆናቹ ነው ስንት ሰው ነው የለቀቀው ስንት አመት የለፋበት ስራ ቁጭ ብላቹ እንደራሳቹ ስራ በራሳቹ ቻናል የምትለቁ ማትረቡ ሌቦች ናቹ ሲያናዱ
@wali9991
@wali9991 3 жыл бұрын
ረ ሸ
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 3 жыл бұрын
riport madreg ychilal eko esu
@abenezerassefa6066
@abenezerassefa6066 3 жыл бұрын
copyright mibal ngr ale bro enesu bilekutm lig mic nw monetize miyaregw
@-chinafromtheinside391
@-chinafromtheinside391 3 жыл бұрын
that is why i am not opening any of those other channels-only his official one
@habtamuwoldegiorgissisay3692
@habtamuwoldegiorgissisay3692 3 жыл бұрын
@@abenezerassefa6066 l
@eyerusm721
@eyerusm721 3 жыл бұрын
እንደው ዝም ጭጭ ነው ''',,,, በጣም ምርጥ ስራ 👌👏👏
@biruktawiteya2181
@biruktawiteya2181 3 жыл бұрын
በጣም ወድጄዋለው ማርያምን እንደምትገባ እና እንደማትገባ ፈራጁ ይወስናል ልክ ነህ
@bereketberhanubeki5286
@bereketberhanubeki5286 3 жыл бұрын
አትገባም አሉኝ ምርጥ ዘፈን ይመችህ
@ddlaura5506
@ddlaura5506 3 жыл бұрын
ይሄ ዘፈን ሲወጣ ምንም ንቅሳት አልነበረብኝም አሁን ከተነቀስኩ በዋላ የዘፈኑ ትርጉም በደንብ እየገባኝ ነው 😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-mb3mv2gj8p
@user-mb3mv2gj8p 2 жыл бұрын
ያው የሰይጣን አምላኪ ነው አንተም ተቀላቅለህ ይሆናል የገባህ ቱ
@mekdesfasile2288
@mekdesfasile2288 Жыл бұрын
ዝምብለሽአትዘባርቂእኛሙተንነውየምንወደው
@derretube1326
@derretube1326 3 жыл бұрын
Wowww new music semeche alewem gin desi yelelel
@tadabr8342
@tadabr8342 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ መልዕክት ያለው ቆንጆ ዘፈን
@mitawiha316
@mitawiha316 2 жыл бұрын
Mindin new melikitu
@tadabr8342
@tadabr8342 2 жыл бұрын
@@mitawiha316 እግዚአብሄር እንደ ሰው አይደለም የሚያየው ልብን ነው። ሰው ግን በማያገባው በሰው ላይ ይፈርዳል ማለቱ መሰለኝ
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 3 жыл бұрын
I can't stop listening he is so talented good job brother Am telling you am late 40 but this music CD make younger mater fact he made it for all age .the lyrics obviously had message
@zemzemredi867
@zemzemredi867 3 жыл бұрын
We love you Ethiopian ❤️❤️❤️❤️
@hawassavine2541
@hawassavine2541 3 жыл бұрын
Ar yemchh betam meteya wanawo lebe nw atesmachewo 1#
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
የራፕ ዘፈን አድናቂ አይደለሁም ያንተ ግን ልዩ ነው ትችላለህ ጨዋ ሀገርኛነቱን ያለቀቀ ነዉ ጎበዝ👍❤️
@jemalassaye6441
@jemalassaye6441 3 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ፈታ እያልንበት ነው!!! አትገረምም አንተ!!!
@meskimeski5827
@meskimeski5827 3 жыл бұрын
ሚኮዬ የምወድክ እኮ በቅኔክ ግራ ስለምታስገባኝ ነው አንደኛዬ❤❤❤
@beenthere821
@beenthere821 3 жыл бұрын
Number oneeee
@muazsaveg8754
@muazsaveg8754 3 жыл бұрын
Faf yarda lij yimaches I like your song 💯💯💯 🎵
@zeinabasalah2800
@zeinabasalah2800 3 жыл бұрын
ቃላት አጣሁለት ለዚ ሙዚቃ ጭራሽ የሂወት ታሪኬን መዝፈን ጀመርክ😍😍😍😍😍😘😘😘
@waderaya4948
@waderaya4948 Жыл бұрын
I fallin in love this ethiophian songg...
@Spotifyethio1
@Spotifyethio1 10 ай бұрын
I'm from ቡርቃ ጭብጦ😎 faf yaradeye lij 🔥
@tutukatube7626
@tutukatube7626 3 жыл бұрын
አንደኛ ነክ👏👏👏👏👏💃💃💃💃💃💃💃
@jo-jo49
@jo-jo49 3 жыл бұрын
ለሰው ክፉ እያደባ አንቱ የሚባል በካባ ልብስ ሳይሆን ልብ ነው
@kidistabera4699
@kidistabera4699 3 жыл бұрын
እረ ራፕን አንተ ብቻ ተጫወታት አባቴ ይመችህ በዘመኔ የወደድኩት ራፐር ልጅ ማይክነወ 100%ከጠበኩት በላይነወ ያገኘዉት 💕💕🥰🥰
@joelsdrip9346
@joelsdrip9346 3 жыл бұрын
Are tedy yo
@yafetyohnnes1297
@yafetyohnnes1297 3 жыл бұрын
አማሪኛ በሸራ ቀዳዳ ነው የተማርከው
@meronshemisu2778
@meronshemisu2778 3 жыл бұрын
@@joelsdrip9346 i
@minadabdi8232
@minadabdi8232 3 жыл бұрын
The first diss track of ethiopian thanks to talk about the guy who shamed every one if he get or catching a heaven key isn't in studio of devils in the hell.......my habesha pac god bless you 10q
@fatiahassen1384
@fatiahassen1384 3 ай бұрын
ፋፉ የአሪዳ ልጅ
@Fere32
@Fere32 3 жыл бұрын
Best music , lyrics, messages. Love it ! Thank you!
@abdiabduka1313
@abdiabduka1313 3 жыл бұрын
እሄን ያልሰማ ነዉ እማይገባዉ አንተማ እኛንም አስከትለህ ነዉ እምትገባዉ 🤘
@truworkazezew6064
@truworkazezew6064 3 жыл бұрын
😂 😂 😂 😂
@haiman148
@haiman148 3 жыл бұрын
ክለብ አስመሰልከው
@user-rz2gq8pk9u
@user-rz2gq8pk9u 2 ай бұрын
እኮ😂😂😂
@nebathassenkedir5076
@nebathassenkedir5076 3 жыл бұрын
yehen musika sesema endalk new tez yamileg,qonjo aderego techawetotal,arif mastawaqia seretolehal
@amimiawol6938
@amimiawol6938 3 жыл бұрын
እእእእረረረ ኡኡኡኡኡ በማዳም ቤት እዬቀወጠዉ ያለ🎺🎺🎺💃💃💃faf arif sat nw yetekesetekew
@biniyamnigusu5491
@biniyamnigusu5491 3 жыл бұрын
wow always best
@gorasaworku9879
@gorasaworku9879 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው 👍👍😍😍
@halimanasir3458
@halimanasir3458 3 жыл бұрын
ወዝ ወዝ እንበል ማን እንደሚገባ እሱ ያቃል
@efratamekonen1971
@efratamekonen1971 3 жыл бұрын
አትገባም አሉኝ 👍👌😘💕
@binaab586
@binaab586 3 жыл бұрын
I am a big fan ,who is with me
@islamAli-qh4tg
@islamAli-qh4tg 3 жыл бұрын
ዋው ማዳሜን ሁሉ ነው ያስጨፈርኩት
@SaraSara-ic8ym
@SaraSara-ic8ym 8 ай бұрын
አንተ እኮ ትለይአለህ አንደኛ ❤❤❤❤
@ethiotiktoktube522
@ethiotiktoktube522 5 ай бұрын
lij mic king😍😍😍
@birhanuateka5035
@birhanuateka5035 3 жыл бұрын
ቢያንሥ በቀን አንዴ ሣላደምጠው አልውልም!!!!!!!!! ማይክ ቆንጆ ስራ ነው!!!!!!!!!!!
@natanimyamariyam4006
@natanimyamariyam4006 3 жыл бұрын
ተነቀሰው ተነቀሰው ደሞም ይላል ከሱም ብሶ❤️🔥
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 Жыл бұрын
ፓፍ የመጬነው ምወድህ አቦ 💚💚💛💛❤❤😍😍🙏🙏
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 3 жыл бұрын
ጎበዝ አይገልፅህም ቃል የለኝም አሪፍ አሪፍ ብቻ ንቅሳቷ ትቅርብህ መቼ እንደምንሞት አናውቅም ይሄ ደሞ ሀጥያት ነው የኔ ውድ ወንድሜ
@hiwotalemu2752
@hiwotalemu2752 3 жыл бұрын
አዎ ልክ ልክ ነው መቼ እንደምንሞት አናውቅም ንቅሳቱ ቢቀር ይሻላል ሀጥያት ነዉ እንኳን እሱ ቀርቶ ዘፈንም ሀጥያት ነዉ ስለዚህ ልጅ ሚካኤል ዘፈንም ንቅሳትም ሁሉም ነገር ቀርቶብህ ንስሀ ግባ ምክንያቱም መንግስተ ሰማይን ብታጣ ገሀነንምን አታጣም
@nazirnura1259
@nazirnura1259 3 жыл бұрын
Faf....Only God Can Judge You bro!!!
@jemaritube
@jemaritube Жыл бұрын
I love 😍 big up from Belgium ✌
@user-qp3ou7dl9i
@user-qp3ou7dl9i Жыл бұрын
I am from Ethiopia I love Ethiopian music
@yafetkongit2080
@yafetkongit2080 Жыл бұрын
😂😂😂
@kidistabera4699
@kidistabera4699 3 жыл бұрын
ቴድዮ ቅናት እንደት ወደጠብ አይጋበዝ ይህንን ገራሚ ስራ ሰምቶ
@solocmc8117
@solocmc8117 3 жыл бұрын
አንደኛ አንአንአንደኛ አንደኛ አንደኛ አንደኛ ጉደኛ ዘፈን Keep up the good work Much love my brother
@dinakadir4888
@dinakadir4888 3 жыл бұрын
ኮፒ ራይት ብታስመዘግበው አሪፍ ነው ማኛው ምድረ ሆዳም እስኪ የለፍበትን እንኳን እስኪያገኝ ጠብቁት በሰው ላብ ለመክበር አትሞክሩ ከምኔው ስንት ቻናል ላይ እንደተለቀቀ ያስተዛዝባል ሰው ጥሩ ነገር ሲሰራ ማበረታታት ይልመድብን ከሌብነት ታቀቡ መልካም እድል
@mudaayzadlej7792
@mudaayzadlej7792 3 жыл бұрын
የምር አውነትህን ነው frand እኔ በጣም ነው የገረማኝ
@kalabkeepat8895
@kalabkeepat8895 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@mohammededris7491
@mohammededris7491 3 жыл бұрын
እውነት ነው ግን እራሳቸው ስራቸውን የማስከበር መብት እያላቸው ግን ሲሰሩበት አናይም ሌባን አይቶ ማለፍ ተገቢ አደለም
@abresh8832
@abresh8832 3 жыл бұрын
Awo lek new asmezgebew
@glow3407
@glow3407 3 жыл бұрын
Report ማድረግ ነው Coperight ሲላክበት ለቻናሉ ሲል ያወርዳል
@elsababi7300
@elsababi7300 3 жыл бұрын
wow አትገባም አሉኝ እስት የተመቸው
@nanikasa7078
@nanikasa7078 3 жыл бұрын
Waw ለኔ ነው የተዘፈነው ስሜ ናንዬ ዋው thank uuu ልጅ ሚካኤል
@fitsum3993
@fitsum3993 3 жыл бұрын
Oldies and hiphop ምርጥዬ !!!!!🤛🤛🤛👍👍👍🤙🤙
@user-mp6hm3rp2i
@user-mp6hm3rp2i 3 жыл бұрын
ነፍስ፤ከስጋህ፤ተለይታ፤ነው፤የምትሄደው፤ስጋህ፤ንቅሳትህ፥ቀሪ፤ነው፤ትገባለህ
@hiwotalmueaa9140
@hiwotalmueaa9140 3 жыл бұрын
Ewnetun New
lij mic(faf)/ልጅ ሚካኤል - ዋና (wana) Ethiopia new music album 2021
3:36
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 29 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 50 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
Ethiopian Club Music - Video Mix Nonstop
47:23
EthioMix
Рет қаралды 889 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН