No video

አውሊያ በተባለው ዱርዬ መንፈስ በሰዎች ላይ አዲስ የጥቃት ስልት ጀምሯል!!የተጠቁ ሰዎች ሚያሳዩዋቸው 5 ምልክቶች!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ,

  Рет қаралды 14,812

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

7 ай бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛው/ ፀረ-666 ቁ2 መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 66
@Merhaba-xj3sn
@Merhaba-xj3sn 7 ай бұрын
የእርኩሳን አሳዳጅ ወንድም አብይ ይልማ ከፈጣሪ መንገድ በማፈገጥ ከእርኩሳን(ከሰይጣን) ጎዳና የገቡ ሰዎችን በመፀፀት ወደ ትክክለኛው የፈጣሪ መንገድ እንዲመለሱ እና ለማዳን ለምታደርገው መልካም እና ፅድቅ ተግባርህ አላህ ያግዝህ ይጠብቅህ
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec 7 ай бұрын
ቆንጆዋ እህቴ ሆይ የተፈጥሮ ፀጉርሽን ብቻ ተጠቃሚ ።እወዳቸዋለሁ ።
@user-se8wv7gn5n
@user-se8wv7gn5n 7 ай бұрын
ትምሕርቱን ስሚ ። ምን ልታስፈራሪ ነው። መናፍስት ያስገባል ልትይ ንው?
@user-xd2dw3tj4e
@user-xd2dw3tj4e 7 ай бұрын
እናተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
@user-sb2vd6su9i
@user-sb2vd6su9i 7 ай бұрын
ዐሚን
@SelamawitAssfaw-fn3jd
@SelamawitAssfaw-fn3jd 7 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እን መኛለን !!!!አሜን በርቱልን ❤
@mesertamare1942
@mesertamare1942 7 ай бұрын
ድንቅ አስተምህሮ ስወድህ በምክንያት ነው አስፈላጊና ወቅታዊ ጥሩ አገላለፅ ነው ❤ እናመሰግናለን።
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 7 ай бұрын
መምህር አብይ ይልማ እና የስራ በልደረቦወቹ ፈጣሪ ያኑውርልን
@user-mu6wm3ej6p
@user-mu6wm3ej6p 7 ай бұрын
መ / ር አብይ እስቲ ሰለ ቤቲንግ ቁማር ያንተን ምልከታ ንገረን በተረፈ አድናቂህ ነኝ
@solomongetachew4067
@solomongetachew4067 7 ай бұрын
ካልጠፋ ነገር betting ትጠይቃለህ ምን እንዲልህ ፈልገ ነው
@Biruk894
@Biruk894 7 ай бұрын
ግርም የሚለኝ ነገር መልስ ያጣሁላቸውን የብዙ አመት ጥያቄዎቼን ፍትት የምታደርግልኝ ነገር ዋው ተባረኩ
@user-sb2vd6su9i
@user-sb2vd6su9i 7 ай бұрын
ትክክል
@eiyobabiyot3939
@eiyobabiyot3939 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@ethiopiateshome2243
@ethiopiateshome2243 7 ай бұрын
ወንድምና እህቴ በርቱ እግዚያብሄር ይርዳቸው
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 7 ай бұрын
ልጅ ሆኜ አንድ ጎረቤታችን ሲያጓሩ እና ከበሮ ሲመቱላቸው ይሰማ ነበር። ሰው ሀሉአውሊያ መጣ እያሉ ግርግርሲሉ አስታውሳለሁ። እገዚአብሄር ይገስፀው። የኛ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ እና ብቻ ነው።
@azebbekele4300
@azebbekele4300 7 ай бұрын
ቤዚቲ በጣም ነውየምኮራሽ ግን ምናባቱ ብለሽ ይህንን የጠንቋይ ፀጉር አትጠቀሚ ለድፍረቴ ይቅርታ💚💛❤️
@user-qu2xr8ry4e
@user-qu2xr8ry4e 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን ደሞ አደራ እራስህን ጠብቅ ለኛ ለወጣቶችም ስትል ያንተን ትምህርት እየተከታተልኩኝ ብዙ ሰው እንቅቻለው ይሄ ደሞ ያንተ ልፋት ውጤት ነው ስለዚ በርታልን እኖድካለን 🙏🙏
@yoyeyemariamlij2006
@yoyeyemariamlij2006 7 ай бұрын
መምህራችን በርታልን እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ !!!
@SelamawitAssfaw-fn3jd
@SelamawitAssfaw-fn3jd 7 ай бұрын
ክፉ መንፈስን እንቃወም ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን። ችግሩ ግን ክፉ መንፈስ ግን ቅዱስ መስለው መቅረባቸው ነው። የሚታወቀው መጨረሻ ላይ ነው። ለሁልም ፈጣሪ ሀይል ይሁን።
@SelamawitAssfaw-fn3jd
@SelamawitAssfaw-fn3jd 7 ай бұрын
አሜን
@user-si9sb4nr2d
@user-si9sb4nr2d 7 ай бұрын
ወንድሜ ያፅናህ
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 7 ай бұрын
Thanks 🙏 May The Almighty God strengthen us? God is good and always good 🙏🙂
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 7 ай бұрын
Dr abiy yilma Egziabher yitebkih betam betam new yemnwedachihu
@martasafa7325
@martasafa7325 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ ❤❤
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 7 ай бұрын
ትውልድ ማምለጥ የሚችለው እንዲህ ዓይነት ት/ርት ብበዛ ነው ጌታ ይጠብቃችሁ
@ephremtefera870
@ephremtefera870 7 ай бұрын
we love you Abiy 👍 i am first commentor
@user-zp3zz3yz9n
@user-zp3zz3yz9n 7 ай бұрын
በርታ ወንድሜ
@Elbetel-2017
@Elbetel-2017 7 ай бұрын
Sadis Tv Yilemilim🙌🏾
@kidusimran4616
@kidusimran4616 5 ай бұрын
ሰላም ለሁላችሁም (እኔ ሙስሊም ነኝ ጎረቤታችን ክርስትያኖች ናቸው ሰውየው ደብተራ ናቸው አንድም ቀን ስንበት እንኳን ቤተክርስቲያን ሲሄድው አይተናቸው አናቅም አላስቀምጥ ብለውናል ማታማታ ጣራችን ላይ ጠጠር ይወረወራ የግቢ መውጫ ላይ ብዙው ነገር ይጥላሉው አባቴ ነጋዴ ነበር አንቀን አጥራችን አጠገብ ትኩውስ የበግ አንገት ደሙው የተንጠባጠበ ተቀብሮዎ አገኝን ከዛበሃላ አባቴም ንግድው ሁሉው ከስሮበት ከስራው አለም ወቶዎ እቤት ተቀምጧል ቢሆንም በአላህ ሃይል እስካሁንም በእምነታችን እየታገልናቸው ነው ያው ክርስታኖች ናቸው ጎረቤቶዎቻችን። መልካም ክርስትያኖች እንዳሉውት ሁላ መጥፎዎችም አሉው በሁሉም እምነቶች አላህ ከጎረቤት ምቀኞች ይጠብቀን ይጠብቃቹው
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 7 ай бұрын
የት ጠፋችሁ መምህር አብይ ይልማ ወዱና እንቁዉ መምህራችን
@Butny12
@Butny12 7 ай бұрын
መምህር ስለሰሞኑ የግብረሰዶም ጉዳይ አንድ ፕሮግራም ቢሰሩልን።
@astertube7
@astertube7 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤ bartaa❤
@AbebaTilahun-mg3ps
@AbebaTilahun-mg3ps 7 ай бұрын
Memihirachin Abiy yilma silent nina min tilaleh(inditiseralin ibakuh irkusanu silemethekemubet)
@AbebaTilahun-mg3ps
@AbebaTilahun-mg3ps 7 ай бұрын
Silebuna
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 7 ай бұрын
ወይ አብይ የታቀደልን ብዙ ነው እኛ ግን መበገር የለብንም አለም በጠቋዮች ነው የተሞላችው
@miledrahi9933
@miledrahi9933 4 ай бұрын
2 amesgnalehu❤❤
@dagim7761
@dagim7761 7 ай бұрын
ስለ መንፈሳዊ ውጊያ በደንብ አልበራልህም ምክንያቱም ካልታመነ ሰው የተሳሳተ አስተምህሮ መቀበል አልነበረብህም : የዱርየ መንፈስ ሚባል ነገር ዛሬ ሰማሁ😂😂😂 ፍቅር ፍቅር የሚል አጋንት ደግሞ አለ?😂
@dagim7761
@dagim7761 7 ай бұрын
የእውነት ስለ እርኩስ መናፍስትና አጋንንት ማወቅ ከፈለክ በቴሌግራም ልፃፍላቹህ
@user-pl5wn7rb8n
@user-pl5wn7rb8n 7 ай бұрын
❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 ай бұрын
አዉሊያ ብሎ ቅዱስ የለም አብዬ እዉድሀለሁ ግን አንዳንዴ ሁሉንም እምነት ማስደሰት ባትሞክር እዉነት እኮ አንድ ነዉ ያለዉም አንድ ፈጣሪና አምላክ ነዉ ሁሉም እምነት ልክ ሊሆን አይችልም እዉነትን አትፍራ አትሸፋፍን አልፈራም ካልክ አትፍራ ድፈርና ተናገር ለራሳቸዉ ለሙስሊሞቹም አይጠቅማቸዉም ታድነቸዋለህ በመናገርህ ተስፊራቸዉ ሀዲስ መፅሀፋቸዉ እኮ ራሱ መሀመድ ባለ አዉሊያ ባለዛር እንደሆነ በመጋረጃ ዉስጥ መገለጥ እንደሚመጣለት ተፅፏል የቱ ጋ ነዉ ቅዱሱ? አረፋ እሰኪደፍቅ ራሱን እስኪስት ይገለጥለት እንደነበረ ተፅፏል ቅዱሱ መንፈስ እንዲህ የሚያደርግ አይደለም በአጠቃላይ ሀዲሳቸዉ እንደሚገልፀዉ መሀመድ ያደርገዉ የነበረዉን ነዉ የአሁኖቹ ጠንቋይ ባለ አዉሊያዎች የሚያደርጉት ከ እኛም ደብተራዎች አስማተኞች አሉ ግን መፅሀፍ ቅዱስ ይቃወማቸዋል መፅሀፈ ሔኖክን ማንበብ ይቻላል የሀዋርያት ስራም ላይ ሀዋርያት ስምኦን መሰሪዉን እንዴት እንደቀጡት ተፅፏል። ስለዚህ አልፈራም ካልክ እዉነቱን እዉነት በል ለሰዉ ፊት አታድላ ወንድሜ ቢመርም እዉነታዉ ይሄዉ ነዉ
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 7 ай бұрын
አንተ የእመአምላክ ፣ የፃድቃን ሰማዕታት ጉዳይ ላይ አንድ ሙስሊም ቢዘልፍብህ ደስ ይልሃል?? አንተም ሰዎች ትክክል ነው ብለው የተቀበሉትን ስስ ጉዳይ (ለምሳሌ ነቢዩ ሙሐመድ) ላይ አገኘሁ ብለህ አትዝለፍ!! ዘሎ ዘለፋ ደፋር መሆንን ሳይሆን አላዋቂነትንና ብልሃት -አልባነትን ነው የሚጠይቀው። ስለዚህ ወንድሜ ፍርድህ አይገምድል!! እኔ የምፈራው የለም - የሰዎችን ተነፃፅሯዊ እውነት አክብሬ እንጂ ፈርቼ አላውቅም!!
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 ай бұрын
@@abiyyilmasaddistv አይ አብይ አልቀበልህም ሰዎች በተሳሳተ መንገድ ሲቆሙ እያየህ እዉነታዉን እያወክ እንዳይጠሉህ ለሰዉ በማድላት ይመስለኛል እንዲህ የምትለዉ አዉሊያን ቅዱስ ስላልክ ነዉ ይሄን የፃፍኩልህ ስለዚህ ሰይጣንንም ቢሆን ሰዎች ትክክል ነን ብለዉ ያመኑት ልክ ናቸዉ አልነካባቸዉም ልትል ነዉ?ሰይጣን በ እምነት መልክ እኮ ይገለፃል ያለዉ አንድ እምነት አንድ እዉነት ነዉ ይሄ ዘለፋ አይደለም ሁሉንም ማስደሰት አትችልም ሁሉም እምነት ትክክል ነዉ ካልክ የ ኢኩሚኒዝም ደጋፊ ነህ ማለት ነዉ? እኔ ሙስሊሞችን አልዘለፍኩም ስለ አዉሊያ ካነሳህ አስተምህሮዉን ሀዲሳቸዉን አንብብ ሳታዉቅ ቅዱስ አዉሊያ አትበል ብየሀለሁ እኔ እመ አምላክን ቢሰድቡ የሚረገሙት እነሱ የሚቀርባቸዉ እነሱ እንጅ ንግስቷን አይነኳት እዉነታዉን አይቀይሩትም ደግሞም ብዙ ተሳድበዋል ሰምተሀል አለም ወደደም ጠላም አንተም አመንክም አላመንክም ከ ኦርቶዶክስ ዉጭ ያለዉ ሰይጣን በማህበርተኞቹ በኩል መንገዱን ለመጥረግ ያቋቋማቸዉ ተቋማት ናቸዉ ካልሸመጠጥክ ወይ ለሰዉ ፊት ካላደላህ በስተቀር ይሄን በካቶሊክ እያየህ ነዉ እየተጠቃ ያለዉ እዉነትን የያዘዉ እምነትም ማን እንደሆነ ግልፅ ነዉ ያመንከዉ እዉነት እስከሆነ ለሰዉ ፊት አታድላ ተናገር እዉነቱን ታድናቸዋለህ እንጅ አትጎዳቸዉ አንተ ክብራቸዉ ነዉ ያሳሰበህ እኔ ደግሞ መሳሳታቸዉ ሳያዉቁ ለፍርድ እንዳይዳረጉ እፈልጋለሁ። ደግሞ በስልጤ ያሁሉ ክርስቲያን ሲደበድቡ ፅላቱን እንዲሰደድ ሲያደርጉ በማህበራዊ ሚድያ ኦርቶዶክስን ሲሳደቡ ቄሱን በግድ ሲያሰልሙ የት ነበርክ አሁን ደርሶ ለነሱ አድልተህ ተቆርቋሪ የሆንከዉ መርጦ ማለቀስ ይባላል። እነሱን ማክበር መቀበል እኮ ለ ኦርቶዶክስ አንተ አታስተምራትም ግን መብታቸዉ ቢሆንም እዉነቱን ግን መካድ ማለባበስ አይቻልም በዚህ አይነት ብዙ ተከታይ ስላለዉ ፈርተህ ወይ አክብረህ ኢሬቻን ልክ ነዉ ልትል ነዉ? ሰይጣንን መርጠህ ነዉ እንዴ የምትቃወመዉ? መሰለኝ አንዳንዴ እጥፍ ትላለህ ይሄ የ ኢኩሚኒዝም ሀሳብ ነዉ አንዱን ምረጥ እዉነት አንድ ነዉ አንፃራዊ እዉነት የለም አንፃራዊ እዉነት አክብሬላቸዉ ነዉ ማለት ምን ማለት ነዉ? ስንት እዉነት ነዉ ያለዉ? ሁሉም ልክ ሊሆን እንዴት ይችላል?ደግሞ አትሳደብ አይመጥንህም ወረድክብኝ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 ай бұрын
@@abiyyilmasaddistv ካላስረዘምኩብህ አንድ ሙስሊም ፃድቃን ሰማዕታትን ቢዘልፉብሽ ደስ ይልሻል ወይ አላዋቂ ነሽ አልክ በ እዉነት በጣም ነዉ ያፈርኩብህ በዚህ ልክ ጠብቄህ አላዉቅም ስለ አንተ ብዙ ቦታ ሽንጤን ገትሬ እከራከር ነበር ገብተህ ማየት ነዉ በዚህ ልክ ግን ስድብ መጥኖህ ከ እዉቀትህ አንፃር የምትናገር ተራ አትመስለኝም ነበር እኔ ያልኩህን ሳትረዳ ተሳደብክ እንጅ እኔ ያልኩት እነሱ መፅሀፍ ላይ ስለ መሀመድ ባለ አዉሊያነት የተፃፈዉን ሀዲሱ መፅሀፋቸዉ ላይ ያለዉን ነዉ አንተ አሻሽለህ ቅዱስ አዉሊያ ስትል ለመወደድ ለሽቀላ አስመሰለብህ እዉነታዉን ልትደብቀዉ ስትሞክር ተጠራጠርኩህ እስከዛሬ በከንቱ ነዉ የምሰማህ ለክርስቶስ ፍቅር ብለህ ትዉልድ ለማዳን ብለህ መሆኑን አሁን ተጠራጠርኩህ sorry
@Netsi19344
@Netsi19344 7 ай бұрын
አንደኛ ነኝ
@heyikelal-bill920
@heyikelal-bill920 7 ай бұрын
አታሻርኩ "ሽርክና" የተጠላ ተግባር ነው
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 7 ай бұрын
👍👍👍👍
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 7 ай бұрын
👍👍👍👍❤❤❤
@user-sk8ex9cb3j
@user-sk8ex9cb3j 7 ай бұрын
አውልያ ማለት አረበኛ ሲሆን ቀጥተኛ አማረኛ ትርጉሙ ወዳጅ ማለት ነው ጥብቅ ወዳጅነትን ለመግለፅ ለምሳሌ እከሌ የእከሌ አውልያ ነው ብንል ወዳጂ የሚለውን የአማረኛ ቃል ቀጥተኛ ትር ጉም ነው እሚሰጠን እንደት ወደ ጥንቆላ ገባ ስንል በኢስላም ሽፋን ያሉ ሰወች ናቸው ከላይ እኛ አውልያው አላህ ይላሉ በውስጥ አላህን ይክዳሉ ለምሳሌ አንዳድ ሰወች ሸህ መስለው ይቀመጣሉ የሚተገብሩት ግን እስልምና የሚከለክለውን ነገር ነው ለለመገለል ሲሉ እኛ የአላህ ወዳጆች ነን ይላሉ ሰወች እንዳምኗቸው ወይም ሰወችን ለማታለል ነው የሚጠቀሙት ለምሳሌ አውልያውላህ ስንል አላህን የሚወዱ ማለት ነው አውሊያው ሸይጧን ስንል የሰይጣን ወዳጆች ማለት ነው አ
@GetyeDemeke
@GetyeDemeke 7 ай бұрын
ሁሁሁሁሁሁ ለምን? ጠይቆኝ!!
@mesgbre
@mesgbre 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nm8zm8yx3o
@user-nm8zm8yx3o 7 ай бұрын
Wendmachin Abiy Betam Adenkihalehu demom amesgenihalehu buzu negerim tikuret endadergilet aktacha wesijalehu good Job. Ahun demo wede Awlia metah wey gud gin demo minim alnekahewum chelef arigeh new yalefkew. Geta yikir yibelegn bale mawek ye awlia beg yegezahulat set astaweskegn.It has been so long but It is a kind of worship and sacrifice.No need to write it here out of respect and security for the womans familiy. My brother if you are really on the way of our Lord and Orthodoxy[tewahdo] Why are you afraid to distinguish between Alah and Egziabher.I think you mean they are the same. If you mean they are the same It needs more explanation. I worship The Holly Trinity_ God the Father , God the Son and God the holly spirit _One God.
@eiyobabiyot3939
@eiyobabiyot3939 7 ай бұрын
🎉🎉🎉
@itopiawinettewahdonettewah7211
@itopiawinettewahdonettewah7211 7 ай бұрын
ኤሬ አብያችን፣ በቀደም ክብረት ይስጥልን ማለት ምን ማለት ነው ብለህ ስታስተመረን ነበረ።እነም ሁሉ ግዜ ምን ማለት ነው እያልኩ ነበር ። አሁን አንተም ተመልሰህ ፡ ክብረትን ይስጥልን ስትል ሰማው😢።ኤሬሬሬ፡ አትበሉ ስትል አልነበረም ወንድማች????🤔
@user-si9sb4nr2d
@user-si9sb4nr2d 7 ай бұрын
እኔም ጋ አጠገቤ አሉ አሉ ቤተሰቦቼ
@user-fz6fl3tz8q
@user-fz6fl3tz8q 7 ай бұрын
አንቺ ግን የተሰጠሽ ፀጉር ምን ሆነብሸ ዊግ ያደረግሽው በእግዚአብሔር ስራ መግባትና ኤዲት ማድረግ አይሆንብሸም አንቺ ራስሽ ተቀይረሽ ነው ሌሎችን ለመለወጥ መሞከር
@leyuamanuelleyu3723
@leyuamanuelleyu3723 7 ай бұрын
ወንበዴው የኦነግ መንግስታችሁ ይበተናል መንፈሱ አቅም እያጣ ነው!!
@mihereteabaraya9003
@mihereteabaraya9003 7 ай бұрын
Believe in yourself. Everything else is there to confuse you
@user-cn1gp7ss2o
@user-cn1gp7ss2o Ай бұрын
Micro chipe
@wonder77
@wonder77 7 ай бұрын
አጠገብህ ያለው የሚታየው ድርዬ አብይ አህመድ አለልህ አይደል እንዴ
@yosepheaberaha4659
@yosepheaberaha4659 7 ай бұрын
አብይ ጠንቁይና አውልያን ቃልቻን ጠንቅቀህ ማወቁ ጥሩ ይመስለኛል ፣ከሸሆቹ ጋር እንዳትጋጭ፣እስቲ ሽሆችን ጠጋበልና ጠይቅና ተማር።
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 7 ай бұрын
ሸህ የለየለት ሤጣን
@firhiwatdejena1193
@firhiwatdejena1193 7 ай бұрын
Awelya malte tenkuye malte nw selmatwkhu nger atewra selmtwkhu bechi melse
@Tin677
@Tin677 7 ай бұрын
Why do you use wig on your hair honey?
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 5 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН