ውሎ አዳር - የጥበብ እጆች በአገና ገበያ

  Рет қаралды 21,647

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Жыл бұрын

ውሎ አዳር - የጥበብ እጆች በአገና ገበያ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 96
@ethiopia2601
@ethiopia2601 Жыл бұрын
ጉራጌ በሞሆኔ እኮራለሁ ዘርማ ኑሪልኝ አቤት ውበት ከዘረኝነት የፀዳን ጉራጌ ፍቅር ቢቻ ነው 🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@hayad1041
@hayad1041 Жыл бұрын
ፕሮፋይልሽሥ ጉራጌ የጎዳ ብልፅግና ፕሮፋይ አርጎ ጉራጌነኝ አይሠራም
@ethiopia2601
@ethiopia2601 Жыл бұрын
​@@hayad1041መብቴ ነው የግሌ መብት ደሞ አቺ አትከለክይኝም አው ጉራጌ ነኝ ጉራጌነቴ አቺ አትወስጅብኝ አቺ አትሰጭኝም ሰማሽ
@user-xc2tf3io9e
@user-xc2tf3io9e Жыл бұрын
የተወሰደ ማለት ግን ምን ማለት ነዉ ንገሩኝ ጉራጌወች ደስ የሚለኝ ባህል ነዉ ጉራጌ❤❤❤❤
@meklittube76
@meklittube76 Жыл бұрын
@@ethiopia2601 🤪🤪🤪🤪
@user-kw2qk6zz5h
@user-kw2qk6zz5h Жыл бұрын
በአሁኑ ሰዓት አጭበርባሪው አብይ ፕሮፋይል የሚያረግ ጉራጌ የለም ሌባ በጉራጌ ስም አትነግዱ
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Жыл бұрын
ጉራጌ ጡሪ አጅየት ሁሉም ገጠር አይቻለው የጉራጌ የትም የለም ፅዳት ሞያ የቤት አያያዝ ጥበብ ክብር ውበት በጉራጌ እጅ ነው
@LaillaLailla-rn8yp
@LaillaLailla-rn8yp Жыл бұрын
እንደ ጉራጌ ንፁህ ማህበረሰብ የለም ኢትዮጲያ ውስጥ
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
ማሻአላህአላህያግዝሽ❤❤
@user-ke3je1pd7n
@user-ke3je1pd7n Жыл бұрын
ክክክ ተይ ባክሽ ኢትዮ ውስጥ ንፁህ ማህበረሰብ ጉራጌ ብቻ ነው ያለ ደነዝ ነሽ
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v Ай бұрын
ሀሀሀሀሀ የለም ማለትሽ አስበላሽ።
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Жыл бұрын
ጉራጌ ዞን ሄዳ እድታሳይ ውሎ አዳር በጣም በጉጉት ነበር የምጠብቃት አስካሉ ከልብ እናመሠግናለን❤❤❤❤
@AdenLijalem-tq2tl
@AdenLijalem-tq2tl Жыл бұрын
አስኩ የሚያምሽ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ከዱር ከገደሉ ይጣልልሽ ለሀገራችን ሰላም
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መሶቦቹ ሲያምሩ ጉራጌወች እስኪ አለን በሉኝ ለጎጆ መውጫ እድሰፉልኝ😊😊😊😊😊
@ethiopia2601
@ethiopia2601 Жыл бұрын
አለን አለን ውዴ 🥰🥰🥰
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 Жыл бұрын
@@ethiopia2601 ኑሩልኝ 💝💝💝💝
@ethiopia2601
@ethiopia2601 Жыл бұрын
​@@jameelajameela8867አሜን ማማዬ 💋❤
@dagentMarkos
@dagentMarkos Жыл бұрын
ጉረጌ አይዶለሁም ግን ልዩ ክብር አለኝ የተበርኩ ነቻው
@youtub8152
@youtub8152 Жыл бұрын
እኔም በፍቅር ነው ምወዳቸው
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ድንቅ ህዝብ ይዘን መባላት😢😢😢አይይይይይ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር የክፋት ልቦችን ይፈውስልሽ ሃገሬ🇪🇹
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ጉራጌ መሆኒ እጅግ ደስተኛነኝ የስራሰውነን❤❤❤❤ የኢቴዮጵያ ህዝብ እንደ ጉራጌቢሆን ማንም አይደለርሰብንምነበር
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
በጣም በተለይ እዣ እስኪ ባል ፍልጉልን እዣ እኔ አስለጫ
@user-vu4sd6og3e
@user-vu4sd6og3e Жыл бұрын
እጃችው ይባርክ ቁርጥማ አይካው ማሻአሏህህህ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 9 ай бұрын
ጉራጌ በመሆኔ ደሥታ ይሠማኛል ፀብና ንትርክ የማያውቅ ህዝብ ጉራጌ ፍቅር ብቻ
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e Жыл бұрын
አስካል ❤ ለአብይ ልቦና ይስጥልን ልቡንም እደ አፉ ያርግልን 🙏🙏
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
እኔ አላምን እኔ አላምንም የኔ አገና ገበያ በጣም አለቀስኩኝ ከቤታችን ቅርብ ነው ያለንም አገና ገበያ ናት እፉ ትዝታ😥😥😥😥😥😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤
@leylaali488
@leylaali488 Жыл бұрын
❤❤አገሬ አገና በማየቴ ደአ ብሎኛል
@user-lq3gh6fi2g
@user-lq3gh6fi2g Жыл бұрын
አሰኩ እናመስግን አለን የጉራጌ እቃ ውብት አቤት ማሽአላህ 😢😢😢
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ሙያቸው እሚገርም ነው እጃቸው ይባረክ ከሁሉ የወደድኩት ሞሶቦቹ
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 9 ай бұрын
ወይኔ እንደዜህ በእጅ የተሰራ ነገር እኮ በውጪው ዓለም ውድ ነው በቻልኩና ብተባበራቹ]ደስይለኝነበር አናቶቼ እጃቹ ይባረክ🙏
@degis9636
@degis9636 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ውባቴ ነው ጉራጌ ❤❤❤
@user-pq9pf8wd2s
@user-pq9pf8wd2s Жыл бұрын
አገና ይለያል እኮ ❤❤❤የጀግና እናቶች መሰብሰብያ
@shewaye5256
@shewaye5256 10 ай бұрын
ጉራጌወች ስወዳቸዉ❤
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ረጅም እዳሜ ተመኝሁሎት ❤❤🌹🌹🌹የኔ አያት
@Gugu-ti6xo
@Gugu-ti6xo 5 ай бұрын
ቤቱ ሲያምር❤❤
@emanejemal8430
@emanejemal8430 Жыл бұрын
አቦ ጉራጌ ሰበና ኑሩልን
@hayad1041
@hayad1041 Жыл бұрын
ጉራጌ ይለምልም❤❤❤❤
@numatube2932
@numatube2932 Жыл бұрын
wow ሀገሬ ማሻ አላህ ሰላይሁኝ በጣም ደሰ ብሎኛል እናመሰግናለን አሰኩ ❤
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 Жыл бұрын
እኔ ብዙ ሙያ አለኝ ጅባ ኬሻ የጀበና ማስቀመጫ ክዳኑ ዘንቢል ዳቴል የቆጮ መጠፍጠፊያ
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አስኩዬ:አለህ:ይጣብቅሽ
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Жыл бұрын
ማሻላ፡ይሄጉራጌህዝብ፡አጎራባችየ፡ቢሆንብየተመኘሁ፡
@user-lq3gh6fi2g
@user-lq3gh6fi2g Жыл бұрын
የኔ ውድ እንወዳቹሀለ ወላሂ ከልቢ ነው
@ymiftawakamilaymftaw545
@ymiftawakamilaymftaw545 Жыл бұрын
በነካ እጅሽ አስኩ አንበሊን ወዠባርን ገበያዎችን ብታያቸው ጥሩ ነበር
@abametyub501
@abametyub501 Жыл бұрын
❤❤❤አንደኛ
@shewaye5256
@shewaye5256 10 ай бұрын
ዋው
@zelwdzelwd1668
@zelwdzelwd1668 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አገና ሰፈሪ ስላሳየሽኝ ደስ ብሎኛል
@AbrehamDemsis-rh7op
@AbrehamDemsis-rh7op Жыл бұрын
Wow❤❤❤❤
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 Жыл бұрын
አጠረ ቪድዬው አገና ገበያ የምፈልገው እቃ ካሁን አሁን አሳያቹኝ ብዬ ስጠብቅ ጨረሳቹ አይ ልሂድ በቃ ወደ አገና 🚶‍♀️ የሰብ ቀመጥ ተገብያ ገፓችም ሸረት ታትበራ ሜና
@LaillaLailla-rn8yp
@LaillaLailla-rn8yp Жыл бұрын
ጉራጌ ይለያል
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤❤wow
@zulfa7928
@zulfa7928 Жыл бұрын
አቤት እናቾቻችን ሙያ ማአሻላህ
@hayad1041
@hayad1041 Жыл бұрын
አሥኩዬ የኔ ታታሪ❤❤❤❤❤
@Ethi912
@Ethi912 Жыл бұрын
Thank you askial I love this program ❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mekyamekya855
@mekyamekya855 Жыл бұрын
እናምሰግናን❤❤❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
ዋዉ ማሻ አላህ አስካለ በዛዉም ወደ አረቅጥ ብቴጂ
@mulugetahailu7280
@mulugetahailu7280 Жыл бұрын
የሚገርም ጥበብ የሚታይበት ገበያ
@user-ty1ym5pz7u
@user-ty1ym5pz7u Жыл бұрын
😊😊😊😊
@natyshow5012
@natyshow5012 Жыл бұрын
አስኩዬ።
@idaroyani949
@idaroyani949 Жыл бұрын
እዴትደስይላል
@lemlemgirmu3631
@lemlemgirmu3631 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@hikmaahikmaa8991
@hikmaahikmaa8991 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j Жыл бұрын
Abet guragewoch yemechachu sedat wubet ❤
@user-dq3cj3qb8f
@user-dq3cj3qb8f Жыл бұрын
ጉራጌ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 Жыл бұрын
Askalye rasshin tebki adra❤😍
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Жыл бұрын
እሺ እህቴ
@brtjemlmohammed8726
@brtjemlmohammed8726 9 ай бұрын
enemor next
@Yunusabrar1820
@Yunusabrar1820 Жыл бұрын
ንቓር ይሽር ዋዉ. ዋዉ ጉራጌ
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 Жыл бұрын
Berchelign
@mmhh7550
@mmhh7550 10 ай бұрын
የኔ ጉራጌ ቀንይውጣላቹ😢
@degis9636
@degis9636 Жыл бұрын
አስኩዬ የኔ ወርቅ በጣም የምወድሽ❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ግን ከገበያ ስትመጣ ምሳ አዘጋጅተሽ ቡና ጥደሽ ነበር መጠበቅ የነበረብሽ ቀጥታ ወደ ስራ ልክ አይደለሽም እኛ እናታችን እንደዛ አርገን ነበር ምንጠብቃት ምክንያቱም በጣም ይደክማል 😥❤
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
አስኩዬ ቅመም 🥰🥰🥰
@yenewebtadesse465
@yenewebtadesse465 Жыл бұрын
አስካል ስወድሽ ደጋሚ ስላየዉሺ ደስብሎኛል
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@osmandulla7944
@osmandulla7944 Жыл бұрын
ጉራጌ ፕላን ያስተማረ
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 Жыл бұрын
አስኩዬ ብሩክ ነሽ ምን አለ ለመስቀል እዛ ብትሰሪ ብትጋበዢ ደስ ይለኛል
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 Жыл бұрын
ሰፈሬ ኡኡኡኡኡ
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 Жыл бұрын
እኔ ማርሳው ትዝታ ቀን ሙሉ ከብት ሳግት ውዬ ማታ ደክሞኝ እሳት እየሞኩኝ ክርምት ነበር ማዘር ቆጮ እየጋገርች ነበር ደክሞኝ ስለዋልኩኝ አንቀላፋሁ ከዛ ሲያዳፋኝ ሁለቱም እጄ ቆጮው ላይ አርፈ እግዜር ተፋኝ ክክክክክ ምጣዱ ላይ ቢሆን አስቡት
@abegebru
@abegebru Жыл бұрын
እጅ የትረፍ
@Yunusabrar1820
@Yunusabrar1820 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
አይ ምን ያረጋል ሁሉም በህብረተስብ እጄ ጉልበት ነው የመንገድ ጥሩ የለም
@user-ss5dc8zq4h
@user-ss5dc8zq4h Жыл бұрын
አቦ ጉራጌ
@ababebzunesh2040
@ababebzunesh2040 Жыл бұрын
ሠሞኑን ተያይዘውታ ወደኛ ማድን አለመሠለኝ አይብ ዋ
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 Жыл бұрын
ገነኖ ጬት የጣንኸሽ
@toorijaan7325
@toorijaan7325 Жыл бұрын
Q❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeynebmuhammed5643
@zeynebmuhammed5643 Жыл бұрын
ወላሂ እቃዎች ኝርካሽ ናቸዉ
@user-bp6tz9zc1y
@user-bp6tz9zc1y Жыл бұрын
እስቲ ተውን ጉራጌያላቹ አሁን መዘ ዝ አታምጡብን
@samsunga2182
@samsunga2182 Жыл бұрын
ምን አመጣብሽ ጉራጌ ጉራጌ ሀገር ወዳድ ነው እሺ ጉራጌ ለፍቶ አደር ነው ጉራጌ ጀግና ነው አይለምንም
@ethiopia2601
@ethiopia2601 Жыл бұрын
አታገኝውም ጉራጌነት እህቴ ጉራጌ እኮ መሆን ፍቅር ቢቻ ነው ከዘረኝነት የፀዳን ኢትዮጵያ ሙሉ እንደ ጉራጌ ቢሆን ኢትዮጵያ አሜሪካ ታስንቅ ነበረ ሰማሽ
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 Жыл бұрын
ምን ለማለት ፈልገሽ ነው
@nejattube1318
@nejattube1318 Жыл бұрын
ሰባ አመት የሚቆይ ቤት የለም የጉራጌ ጓጆ 25አመቱ መጋደም ይጀምራል ይታደሳል
@Yunusabrar1820
@Yunusabrar1820 Жыл бұрын
❤❤❤❤
ውሎ አዳር  - በቤንሻንጉል እናቶች መንደር
29:07
EBC Entertainment
Рет қаралды 43 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 38 МЛН
Этот Пёс Кое-Что Наделал 😳
00:31
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 60 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 7 МЛН
У Котика Отняли Игрушку 🥺
0:15
ДоброShorts
Рет қаралды 7 МЛН
One Two Buckle My Shoes 2 ! #spongebobexe #shorts
0:20
ANA Craft
Рет қаралды 31 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
0:18
MrBeast
Рет қаралды 135 МЛН
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 5 МЛН