ውሎን ለማሳመር 10 መንገዶች

  Рет қаралды 209,097

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

ህይወትህ እንዲያምር ቀንህ ማማር አለበት፤ ቀንህን ካሸነፍክ ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል። ቀናችን ምርጥ እንዲሆን ምን ምን ማድረግ እንዳለብን በዚህ ቪዲዮ እንወያያለን።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 538
@user-ge4ts9sg8w
@user-ge4ts9sg8w 2 жыл бұрын
ቁርዓንና መፅሓፍ ቅዱስ ስትል እንዴት ደስ እንደምትለኝ ኣምላከ ዳዊት ይባርክህ ወንድሜ
@user-bn8th8qp3p
@user-bn8th8qp3p 2 жыл бұрын
ዓዘቦታይ❤ራዩማ
@stube3784
@stube3784 2 жыл бұрын
👍👍👌
@aminamuhamud3365
@aminamuhamud3365 Жыл бұрын
ዳዋት የሚባል አምላክ አለ እንዴ
@danieldemeke6494
@danieldemeke6494 Жыл бұрын
@@aminamuhamud3365 ነገር አታጣም
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 Жыл бұрын
​@@aminamuhamud3365😅😅 የኔም ጥያቄ ነው
@mdngk2223
@mdngk2223 2 жыл бұрын
ለሁለቱም ሀይማኖት ያለህ ክብር በጣም ደስይላል በተጨማሪም በጣምነው ምናመሰግነው
@geramifilm
@geramifilm 2 жыл бұрын
ለጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ይቀላቀሉ እና ደምሩኝ
@user-qm7hi3hr5q
@user-qm7hi3hr5q 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በአንተ ትምህርት እየነቃሁ ነውበቅርብቀን አንደምለወጥ ተሰፍ አለኝ ወንድሜ 💚💛❤️
@jesusislord7557
@jesusislord7557 2 жыл бұрын
Inem
@ilovethewey9064
@ilovethewey9064 2 жыл бұрын
Enem bergtegnnet
@user-nq9zv3cw6x
@user-nq9zv3cw6x 2 жыл бұрын
በርቺ እህት
@lemibini189
@lemibini189 2 жыл бұрын
ሁሉም ማለት አስሩም ለኔ ወሳኝ ናቸው በጣም አመሰግናለሁ።!!!!!!
@kedijamohammed7466
@kedijamohammed7466 2 жыл бұрын
ከሁሉም የሚመቸኝ በተደጋጋሚ ጠወት ጠዋት ፀሎት የምትለው ነገር ሀይማኖት ሳይለይ አላህ ይጠብቅህ
@user-nq9zv3cw6x
@user-nq9zv3cw6x 2 жыл бұрын
አቤት አስተዋይ በተለይ ለሁለቱም ሀይማኖት ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል ባልና ሚስት ተጋብተው ከ1 እስከ 10 ወልደው ቤት ያጣብባሉ እንዳንተ አነቱ አንድ እቤት ውስጥ ካለ አንተ ካስሮቹ በላይ ነህ እድሜህን ያርዝምልን ከጤና ጋ እስኪ የኢንስፓየር አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ
@remedanmohammad1307
@remedanmohammad1307 2 жыл бұрын
1,ተስፋ ሰጪ ነገሮችን አንብ (ቁርዓን or መፃፍ ቅዱስ 2,ማመዝገን ቁጥር አንድ ነዉ ለኔ መሆን ያለበት 3, ፈገግ በል እንደዉም ነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ ዓሌይሂ ወሰለም) ፈገግታ ሱና ወይን ተወዳጅ ነዉ ብለዉናል 4,አልጋን ማንጠፍ ወታደር በመሆነ ትክክለኛ ከአልጋ እንወረድን የመጀመሪያ ስራችን ነዉ።በነገራችን ላይ በጣም ያስደመሙኝን ፅፌንጂ ሀሳቦችህ ሁሉም ወሳኝና ትክክለኛ ናቸዉ እናመግናለን ስነወርቅ
@ethiohabeshatube2422
@ethiohabeshatube2422 2 жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@wineywelde3367
@wineywelde3367 2 жыл бұрын
I like your advice tanku very much.
@kawulibintbabatube
@kawulibintbabatube 2 жыл бұрын
Sᴀʟᴀʟᴀʜᴜ ᴀʟᴇʏʜɪ ᴡᴀsᴀʟᴇᴍ
@rewdaahmed9825
@rewdaahmed9825 2 жыл бұрын
enem ltsfew neber
@nesynesi8431
@nesynesi8431 2 жыл бұрын
7
@sofyatube7031
@sofyatube7031 2 жыл бұрын
አንበሳ በራስህ የምትተማመን ወጣትነህ ስወድህ😍😍😍
@kukukal3399
@kukukal3399 2 жыл бұрын
ውዱ ወንድማችን ስነ ወርቅ አንተ የተባረክህ ነህ!! እናመሰግናለን!! ክበርልን!!😍
@user-rm6qh6lt8l
@user-rm6qh6lt8l 2 жыл бұрын
እስኪ ላዳምጥህ እና ራሴን ላፅናና ሂይወት ዝብርቅር ፍርስርስ እያለች አስቸገረችኝ ኡፍፍ ድካም ቀኝ ሲሏት ግራ የሆነች ሂይወት
@user-cm8ek2nj9c
@user-cm8ek2nj9c 2 жыл бұрын
ዛሬ ኣንደኛ ነኝ የንተ ትምህርት ሰምቸ እንጀተኛ ሰጥብቅህ ነው የደረኩ ሱሰ እየሆንብክኝ ነው የኔ አስተዋይ አመሰግናለሁ አንድ ቀን ሰኬታማ ሆኝ እንደመገኝህ እረገጠኝ ነኝ።
@geramifilm
@geramifilm 2 жыл бұрын
ለጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ይቀላቀሉ እና ደምሩኝ
@bisankedir6605
@bisankedir6605 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ ታየ የኔ ወርቅ😍😍😍የህይወቴ መምህር❤💐💐💐
@tijimasresha8342
@tijimasresha8342 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት እየገኘሁበት የሚገርም ለውጥም በራሴላየሰ እያየው ነው በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከዚ የበለጠ እውቀትን ይጨምርልክ ወንድም አለ።
@user-qv4fm8bo4q
@user-qv4fm8bo4q 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ብዙ ነገር እንማማርለን
@hidayaa7171
@hidayaa7171 Жыл бұрын
እኔቀኔን የሚያሣምረው ሡብሒ ሠላት መሥገድነው ፈጣሪዬን ማመሥገን ውዱ ወድማችን አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይሥንህ ክበርልን በጣም እናመሠግናለን የኔ ልዩ ሠው
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ ከነ ስምህ ወርቅ የሆንክ ልጅ ነህ ፈጣሪ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ምርጥዬ
@abrehamayalew6397
@abrehamayalew6397 2 жыл бұрын
ሁሌም ብናዳምጥ አንቴ ያው ነህ አትጠገብም
@yewubdarzewelde2862
@yewubdarzewelde2862 2 жыл бұрын
አንተ የምትለዉን ነገር መስማት ከጀመርኩ በኋላ እራሴን በጥቂቱም ቢሆን እየለወጥኩ ነዉ ዘመንህ በሙሉ ይባረክ
@jafarzeynu5937
@jafarzeynu5937 2 жыл бұрын
አዲስ ነኝ ። ግን ትምህርቶችህ በጣም ደስ ይላሉ አድማጭን ወደተግባር በምርጡ ይጋብዛሉ.....አሁን ያለሁበትን ነገር ነው የምልህ may Be አላህ ካለ ቀጣይ Commente ተግባር ላይ ሆኜ በሌላ የinspire ትምርትህ ላይ ይሆናል ✌💙
@helenmesfin7998
@helenmesfin7998 2 жыл бұрын
አይ ዛሬ ደሞ አለባበስህ አነጋገርህ የምታነሳቸው ሀሳቦች ደስ ሲሉ
@zewditu4643
@zewditu4643 2 жыл бұрын
ያማረ፣ የሰመረ፣ Productive የሆን መልካም ቀን ለሁላችንም ይሁን፡፡
@surfealmussa71
@surfealmussa71 2 жыл бұрын
አሜን
@natiemeru5563
@natiemeru5563 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም የህይወት ምርጫ ራስን ሰውንም ደስተኛ አርጎ መኖር እንዴት ያለ መታደል ነው ወንድሜ ስነወርቅ ተባረክልን በሞገስ በጥብ በእውቀት ፈጣሪ አቭዝቶ ይባርክህ ቀኔን ሁሉ አሳምረኸዋል ወንድማለም እደግ ተመንደግ ብየ መርቄኸለሁ!!!!!!!!
@user-bo7lc2jx8v
@user-bo7lc2jx8v 2 жыл бұрын
ስምን መላክ ያወጣዋል አሉ እውነትም ስነ ወርቅ ተባረክልን❤️❤️❤️❤️❤️
@geramifilm
@geramifilm 2 жыл бұрын
ለጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ይቀላቀሉ እና ደምሩኝ
@sofyatube7031
@sofyatube7031 2 жыл бұрын
በጣም
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
በጣም
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 2 жыл бұрын
አልጋ ማንጠፍ ቁርስ መብላት በጠዋት ሶሻል ሚዲያ አለመጠቀም👌 😍 እናመሰግናለን
@burteethiopia5528
@burteethiopia5528 2 жыл бұрын
ከማደንቃቸዉ ሰዎች አንተ ልዩ ሰዉ ነህ ላኔ ብዙን ጊዜ በጉጉት ነዉ ምጠብቅህ የብዙዎች ታምሳሌት እንወዳሃለን በርታልን እንደዉ ነፍስ ነገር ብቻ በጣም ነዉ ማደንቅህ የሌለ ማለት ነዉ ክበርልን ❤️❤️
@user-rz6xv1up3u
@user-rz6xv1up3u 2 жыл бұрын
ይህ ልጆ ሚናገረውን ነገር ግን ሲያልቅ ምናደደው እኔ ብቻ ነኝ 😔እና ይጨምርልህ አቦ እውቀቱን እኔ የምትለውን እየሞከርኩኝ ለውጥ አግኝቻለው ለሰው እንደዚህ ጠቃሚ ነገር የምትመግቡ ተባረኩ ❤❤❤❤
@hiwoteshetu1919
@hiwoteshetu1919 2 жыл бұрын
ድንቅ ሰው .... ሁሉም ተመችቶኛል ...በጣም የገረመኝ እስከ 5 ሰአት አእምሮህን ጠብቅ የምትለዋ ቁምነገሯ ይገርማል .....🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተባረክ
@Elite_Interiors_Ethiopia
@Elite_Interiors_Ethiopia 2 жыл бұрын
Betam dink I am really not only motivated but both inspired and motivated.
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሰንየ ያንቴ ትም/ት ለራሴ ብቻ መሰሌኝ ፣ ከእግዚአብሔር በታች በእናንተ ትምህርት ብዙ እየበረታውነኝ ፣ ወጣት ነኝ ግን ብዙ ሀለፊነት ለማዉጣት በእግዚአብሔር አምኜ እየሰራዉነኜ የናንቴ ደግሞ ያበረታታልኛል፣ ኑሩልኝ ዉዶቼ ሰላም ለሀገሬ።
@rawadasulemanrawadasuleman3512
@rawadasulemanrawadasuleman3512 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የምታቀርበው ሁሉ ይመቻልአድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ቀን
@Melee_
@Melee_ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን !! ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችን !!
@geramifilm
@geramifilm 2 жыл бұрын
ለጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ይቀላቀሉ እና ደምሩኝ
@selimtube404
@selimtube404 2 жыл бұрын
አሚን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn selam egzibher kehulachu gar yihun AMEN AMEN AMEN amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤
@geramifilm
@geramifilm 2 жыл бұрын
ለጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ይቀላቀሉ እና ደምሩኝ
@alemayehutemeselew5085
@alemayehutemeselew5085 2 жыл бұрын
ያነሳሃቸው ሁሉም ነጥቦች በጣም ወሳኝና ለሕይወታችን አስፈላጊ ናቸው፡፡ ሕይወታችንን በጸሐይ መስለህ ያብራራህበት መንገድ ግን እጅግ በጣም ተመችቶኛል፡፡ በርታ!
@tgshow2290
@tgshow2290 2 жыл бұрын
ስኔ በእውነት እውነትም ወርቅ ነህ
@tsegitsegi203
@tsegitsegi203 2 жыл бұрын
ሁሌም አመሰግናለሁ ለ ጥሩ ምክርህ። ጥሩ አስተሳሰብ አንዲኖረኝ አርገሀል አንተን ስሰማ እራሴን እወዳለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏 ከልቤ አመሰግናለሁ ። ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ።
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስነ ወርቅ የምታቀርባቸዉ ሁሉ ምርጥ ናቸዉ በርታ ብዙ ትምርቶችን አግኝቼባቸዋለሁ🙏🙏🙏🙏
@user-ey3kz2ip7z
@user-ey3kz2ip7z 2 жыл бұрын
ሁሉም ይማቻል ፈጠር መሰሎችህን ያብዛልን ❤
@user-ue5qf7yj1k
@user-ue5qf7yj1k 2 жыл бұрын
ታበራክልኝ መልካም ቀን ለሁላችንም ይሁን
@user-xi4gs3xs9l
@user-xi4gs3xs9l 2 жыл бұрын
ምክሮችህን ሁሉ ደብተረና እሰከረቢቶ ይዤ እያዳመጥኩ እየፃፍኩ እየያዝኩ ነው
@fikr7963
@fikr7963 2 жыл бұрын
ስነየ ስለምትሰጠን የሂይወት መርሄች እንመሰግንሀለን ሁሉም ተመችቶኛል በተለይ ግን ሰባተኛው ዋው በጣም አሪፍ ነው እኔም እየሞከርኩት ነው ደስ ይላል በጣም ሺ ዓመት ኑርልኝ ወንድሜ
@roudak3054
@roudak3054 Жыл бұрын
አለማድነቅአይቻልምትለያለህእድሜህንያርዝምልን
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 2 жыл бұрын
በራሴ ላይ ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁ ሚዲያ መስማት አቁሜያለሁ በምትኩ አነባለሁ ጧት ስነሳ እንኳን ነጋ በሚለው መዝሙር እጀምራለሁ እስፓርትና ፀሎት አደርጋለሁ አነቃቂ ነገሮችን እስማለሁ ለጭንቀት ለሃሳብ ቦታ እንዳልሰጥ የምሰራቸውን ነገሮች በየጊዜው እቀያይራሉ አንድ ወር አለፈኝ ለውጦችን ከሞከርኳቸ የሰጠኝ መረጋጋትና ደስታ መግለፅ አልችልም!! አልችልም
@seblewongelmosissa6757
@seblewongelmosissa6757 2 жыл бұрын
ሁሉንም በጣም ወድጄዋለሁ በጣም እናመሰግናለን በኔ በኩል ግማሽ በግማሽ ያደረኩት ስለሆነ ደስታ ሰጥቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን በተለይ ፈጣሪ እንደሚወደኝ ሳስብ ሙሉነት ይሰማኛል እናመሰግናለን፡፡
@ethiopia7697
@ethiopia7697 2 жыл бұрын
ሁለተኛ እያዳመጥኩህ ነው ትምህርቶችህ ጠቅመውኛል ቢንስ ጠንካራ እንድሆን እረድተውኛል አመሰግናለሁ 😍😍👍
@emusarah7132
@emusarah7132 11 ай бұрын
እውነትም ስነ ወርቅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 2 жыл бұрын
ተባረክ አንተ ድንቅ ወንድሜ❤😎የተናገርካቸው ወሳኝ ንግግሮች ናቸው ከተናገርካቸው እኔ 4ቱን አድርጌ እውላለሁ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመሥገን🙏
@FatoumaHassan-hi2vj
@FatoumaHassan-hi2vj 2 ай бұрын
ቀንህን በምስግና ጀመር ጧት ላይ ቁርስ ብላ ማታ ላይ ውሎህ ሶስት ነገር ጣፍ እሰከ አምስት ሰአት መጥፎ ዜና አትስማ በጣም ተመችቶኛል
@idrissahmed675
@idrissahmed675 Жыл бұрын
ሁሉም ምርጥ ሀሳብ ነው የበለጠ ሀይማኖታዊ ነገር ሲኖር ይለያል።እወዳሀለሁ አከብርአለሁ ቀጥልበት።
@mediefantaw468
@mediefantaw468 2 жыл бұрын
ማነው በዚህ ልጂ ምክር እደኔ ጀግና ጠንካራ የውሳኔ ሰው የሆነ አላህ ይስጥልኝ
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 2 жыл бұрын
አኔ መጀመርያ ጠዋት የሚያስደስተኝ አልጋ ማነጠፍ ነዉ አዉነት ተናገርክ!!! ሁለተኛ የሰዉ አድናቂ ነኝ ተመልሶም ለኔ ነዉ ደስ የሚለኝ!!! ትገርማለህ!!! በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ቀጥልበት አሺ ተስፋ ሰጪ ትዉልድ ነህ አንተ አናመሰግናለን.
@kawulibintbabatube
@kawulibintbabatube 2 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ጥሩ ናቸው ሁሉም ቪድዮችህ ።
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 2 жыл бұрын
ሁሉም ወሳኝ ናቸዉ እናመሰግናለን ወንድማችን ነፍፍፍ አመት ኑረልን
@hassenhassenhassen457
@hassenhassenhassen457 2 жыл бұрын
ሁሉም ምርጥ ነው ስልክህንፃፍልን
@ethiohealth1346
@ethiohealth1346 2 жыл бұрын
Ante melkam sew ,rejim edme ena tena yistih, lehagerachim betam...tasfeligataleh 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ramateramate2117
@ramateramate2117 2 жыл бұрын
Number one teacher 👌All Right l00%thank you so much
@betilikneshe7473
@betilikneshe7473 2 жыл бұрын
ተባረክ እኔ አትዛኞቹን አደርቻቸዋለሀ ትክክል ነህ ምስጋና ግን ለኔ ታምር መስሪያዬ ነው ተጠቀመበት አመሰችንሃለሀ
@mamimearey3978
@mamimearey3978 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው።ተለውጨ አንድ ቀን አስደስትህ አለሁ ወንድሜ
@user-oy4vx7hj3f
@user-oy4vx7hj3f 2 жыл бұрын
Mashaala betam enameseginalen💖
@zaynabzawdu2403
@zaynabzawdu2403 2 жыл бұрын
ፈገግ ማለት ለኔ ጠቅሞኛል በጣም አመሰግናለሁ አልሀምዱሊላህ
@shimelesseyoum1982
@shimelesseyoum1982 2 жыл бұрын
ማድነቅ ያልከው ዛሬ አደርገዋለሁ🙏አንተን ከማድነቅ ልጀምር በጣም ጉበዝ ነህ በዝሁ ቀጥል ስለምትስራሁ video በጣም አመስግናለሁ !keep it up እሽ👍👍👍👍👍
@tsionlove3031
@tsionlove3031 2 жыл бұрын
Thank you brother 😍😍
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 2 жыл бұрын
ሁሉም ለሂወታችን አስፈላጊ ናቸው እኔ ግን አልጋ ጥዋት አላነጥፍም ነበር ዛሬ ጀምሪያለሁ አቦ ፈጣሪ ይባርክህ ሸር አድርጊያለሁ ሰላም ለሀገራችን መልካም የስራ ቀን❤🇮🇱
@_ezedinseid8570
@_ezedinseid8570 2 жыл бұрын
ስወድህ እኮ አቦ ህይወትህ ይባረክ ምርጦች
@libebelihu5461
@libebelihu5461 2 жыл бұрын
Betam yigermal hulum yemadergachew negeroch nachew yemir lewutewugnal betam enameseginalen
@kidistbelete8066
@kidistbelete8066 2 жыл бұрын
Betam nuw mamesgeneh lene betam asfelagi neger nuber zare huletegna kene nuw sadamet thank you so much
@tutuz8920
@tutuz8920 2 жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል ተባረክ
@saraberhane84
@saraberhane84 2 жыл бұрын
ጌታ ይበርክ። ያንተን ትምህርትህ በወጣትነት ብሰማው ይጠቅመኝ ነበር አሁን ግን እድሜ ገፋ ብሎ ተቸግሪያለሁ ሒወት ግራ አጋብታኛለች እስኪ ምከር ከላቹ
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 2 жыл бұрын
ተባረክ በአሁኑ ጊዜ የሚያስፈልገንን እውቀት ነው የሠጠሀኸን እግዛብሄር ጤናና እድሜ ይስጥህ
@merrymerry4262
@merrymerry4262 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለው ።እንደስምህ አንደበትህም ወርቅ ነው አቦ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@haymanotl794
@haymanotl794 2 жыл бұрын
Tebark!!!!!
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 жыл бұрын
betam betam Arif Ngerochin new yakaflken thank you 🙏
@Ummizemzem
@Ummizemzem 2 жыл бұрын
Fegege bele zembeleke yalkew betam temechetognal demo mokerew ahun betam naw mind rebooted miyadergew bro thank you
@mamushmantosi2246
@mamushmantosi2246 2 жыл бұрын
baxam inamaseginalen wondemachin nurilin
@gnmethio6864
@gnmethio6864 2 жыл бұрын
All of your points wooow ❤️
@zelekewondimu7787
@zelekewondimu7787 2 жыл бұрын
እንድቀየር ስለረዳሃኝ በጣም አመሰግናለሁ፣ ጠቃሚ ትምህርት ነው፡፡
@EsiLamek
@EsiLamek 2 ай бұрын
ቁርሐን አብቡ ያልከው ምርጥነው ❤❤❤❤🎉
@semiramohammad2181
@semiramohammad2181 2 жыл бұрын
ሁሉም ቆንጆ ነው ከኔ ልምድ አልጋዪን በደንብ ማንጠፍ እና ቁርሴን በደንብ መመገብ በጣም ጥሩ ውጤት አግኝቻለዉ
@mesireallifeethio472
@mesireallifeethio472 2 жыл бұрын
ሰላም ኢን ስፋያር በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ደሞ ጠዋት ስልክ አለመጠቀም ምርጥ ነው እኔ ሁሌም ዱስተኛና ስኬታማ መሆን ነው ምፈልገው አሁን ውጪ ነኝ ሁሌም ተመሳሳይ ህይወት ስለምኖር ትንሽ የደብረኛል ማለትም ያዉ ቀን በቀን ስራያ ተመሳሳይ ነው ይቺን ቀን ደሞ ለማሸነፍ ትንሽ የቀረኛል
@teyibamaute7520
@teyibamaute7520 2 жыл бұрын
Betam amesaginalow wondimachin Allah kakifu yitabikih edimena tena lezalelam yestilih hulum tamachitognal 😍👌👍🙏
@nadiaendris222
@nadiaendris222 Жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ሰላም ጤናን አላህ አብዝቶ ይስጥክ ኢንሻአላህ🙏 ሰለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን በዛ ላይ ሁሉም ለሂወታችን አስፈላጊ ናቸው! እናመሰግናለን
@user-bn8th8qp3p
@user-bn8th8qp3p 2 жыл бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም ከኣምላክ ቃል ጋ ያለህ ግንኙነት ሚደነቅ ነው❤👌👍
@shegerzone1879
@shegerzone1879 2 жыл бұрын
አልጋ ማንጠፍ በጣም ቀላል ስራ ነው ግን እንደ ትልቅ ስራ ነበር የማየው tnx ❤
@olifantube
@olifantube 2 жыл бұрын
Thanks bro 7ngaw temechitognal ene kezi befit mokirew nebri iske 5 sati asaben lemsebseb lelan negr yale mesmat .....🥰🥰🙏hulunim mokiralew awin 😁💪
@doitright593
@doitright593 28 күн бұрын
Thank you 🙏🏼🙏🏼
@user-tv2oo9zz7m
@user-tv2oo9zz7m 2 жыл бұрын
Thank you bruk hun የተባለው ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነዉ እናመሰግናለን ዘመን ህ ይባረክ አሜን።
@z.z6853
@z.z6853 2 жыл бұрын
ስልኬን ስከፍት መጀመሪ ያንተ ቪድወነው እማዳምጠው በጣም እናመሰግናለን ዛሬ 5 ቀኔ እራሴንና ሰወችን ይቅርታ ጠይቄ አድስ ሰው እየሆንኩነው ተመስገን እንደናተ መልካሞችን ያብዛልን
@kidusasfaw302
@kidusasfaw302 2 жыл бұрын
Not being able to consume messages or until 5:00 is the finest of the ten methods for me..... Thank you for bringing this up.
@mulugetafekadu
@mulugetafekadu 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በአንተ ትምህርት እየነቃሁ ነው በቅርብ ቀን አንደምለወጥ ተሰፍ አለኝ ወንድሜ !!!
@samrifikir6384
@samrifikir6384 2 жыл бұрын
Hulunem betam wedegewalehu betam enamesegenalen 👏👏
@bereketkebede3369
@bereketkebede3369 2 жыл бұрын
Nice message . Thank You
@simegnishabebe2732
@simegnishabebe2732 2 жыл бұрын
ሁሉም በጣም እናመስግናለን ይህንን አይምሮ የስጠህ ጌታ ይባረክ
@masartmamo6146
@masartmamo6146 2 жыл бұрын
የሚያነቃቁ ፕሮግራማችሁ በጣም ጥሩ ናቸው ቀጥሉበት የተወደደ ነ በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 2 жыл бұрын
Thank you for sharing it’s helpful 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ሁሉም ለኔ ጠቃሚ ምክር ነው
@selamyoutube1753
@selamyoutube1753 2 жыл бұрын
አረ ሁሉም ለሂወቴ አስፈላጊ ናቸዉ የእዉነት ወድሜ አተየምትለቀዉን ሁሌም ስለማዳምጥ በጣም ደስተኛ አርጎኛል ፈጣሪ ይባርክህ መልካም ቀን
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 2 жыл бұрын
Thank you so much
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 2 жыл бұрын
ስነ ተባረክ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከዉ 🙏🙏🙏
@user-yc9st8ts7n
@user-yc9st8ts7n 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ አመሠግናለሁ❤❤❤😍😍👍
@hayutube9970
@hayutube9970 2 жыл бұрын
ሁሉም ትክክል ነህ ሞክሬው የተውኩት ነው ግማሹ ስለዚህ አሁን ሁሉን ተግባራዊ አረገዋለሁ ኢንሻአላህ እናመሠግናለን ወንድም
@alemtsehaykibret9368
@alemtsehaykibret9368 2 жыл бұрын
Yes you are right
@adhanomokube4981
@adhanomokube4981 2 жыл бұрын
Tanks number 2 & 3
@alemestifanos4587
@alemestifanos4587 2 жыл бұрын
በጣም ይገርምሐል የማደርገውና ውነትነት ያለው ቁምነገር ነው የምትናገረው እውነት ነው ከልቤቤ አመሰግንሐለው በርታ እግዚሐብኤር ይባርክህ
በቀላሉ የሚለመዱ 11 አሪፍ ፀባዮች
18:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 141 М.
አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት
22:54
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 339 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 7 МЛН
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 486 М.
ስንፍናው ያበቃል! ጠንክረህ መስራት አለብህ
16:24
መንፈሳዊ ሰው መሆን! መረጋጋት እና ብስለት
19:39
ተፈላጊ ሰው መሆን! 6 መንገዶች
18:13
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 693 М.
ራስን መሆን | ከአስቸጋሪ ሰዎች ጋር መኖር
15:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 266 М.
ራስህ ላይ አተኩር!
17:19
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 309 М.
6ቱ የMindset ለውጦች
21:51
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 101 М.