ፀሎት ግድ አስፈላጊ ነው ቄስ በሪሁን መኮንን ||Protestant Sibekt 2024

  Рет қаралды 19,915

Mado tube ማዶ ቲዩብ

Mado tube ማዶ ቲዩብ

12 күн бұрын

#Madotube #Mezmur
Ethiopian protestant mezmur 2024
🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL KZfaq CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
#protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
protestant sibket amharic new 2018,protestant sibket amharic new 2019,protestant sibket,protestant sibket 2017,protestant sibket 2018,amharic protestant sibket 2018,eritrean protestant sibket,amharic sibket protestant 2024, protestant mezmur 2018 youtube,sibket ethiopian orthodox,sibket protestant new

Пікірлер: 49
@jesussaves1474
@jesussaves1474 9 күн бұрын
" ስጋ እያገሳ መገለጥ ሊመጣ አይችልም " ተባረክ ቄስ።
@aster4531
@aster4531 9 күн бұрын
የደሴ መካነ እየሱስ የሪቫይቫል ወንድማችን የፀጋህ ተካፋዮች ጌታ የባረከህ ተባረክ
@deboamare5171
@deboamare5171 7 күн бұрын
ታድላችሁ ደሴዎች
@abeba3977
@abeba3977 4 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤🎉 አሜንንንን። አበተችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ይጨምሮት የሚገርም ቃል ነው ❤❤❤
@endalkdaba892
@endalkdaba892 6 күн бұрын
Amen Amen. ቃለ ህይወት ያሰማልን:: የሰማነውንም በልቡናችን ያኑርልን::
@jesussaves1474
@jesussaves1474 9 күн бұрын
ድንቅ መልእክት ቄስ በሪሁን ጌታ ይባረክ። ጸጋው ይብዛልህ።
@tilahundafurso7186
@tilahundafurso7186 3 күн бұрын
ተባረክ ቄስዬ ። ቆንጆ ስብከት ነዉ። እወድሃለሁ ቄስዬ። ዶ/ር ጥላሁን
@TitiBlessed
@TitiBlessed 5 күн бұрын
ጌታ ተናገርኝ ተባረክ ቔስ!
@Peterbereket
@Peterbereket Күн бұрын
Amen 🙏
@israeldegaga371
@israeldegaga371 23 сағат бұрын
wow you are the only one can explain the right way bless you, amen amen
@enkumengist1668
@enkumengist1668 9 күн бұрын
አሜን ከሰማይ መነካካት አለብን!!❤❤❤❤
@ztztadesse
@ztztadesse 6 күн бұрын
Thanks brother pls continue with this Groundbreaking course
@alemeshetu8063
@alemeshetu8063 9 күн бұрын
አሜን ቄስ በሪሁን አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ ትምህርት ነው። ❤❤❤
@kassahungetachew4101
@kassahungetachew4101 8 күн бұрын
Thank you Rev Berihun for your powerful sermon.
@genetkebede5693
@genetkebede5693 9 күн бұрын
በጾም ጸሎት መጸለይ ጥሩ ነው፣ ይህን አገር አልወድም ይህን እጠላለሁ ከማለት ይልቅ መጸለይ በጥበብ መናገር ፤ ፈዛዛም ጴንጤ ቢሆንም በክርስቶስ ደም የተገዛ ነው የንግግር ወይም የስብከት ጥንቃቄ ብታደርግ፤ለማነጽና ለማስተማር ቢሆን ይመረጣል ቄሱ።
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 9 күн бұрын
ጌታ ይባረክህ
@tekaligntanto9316
@tekaligntanto9316 7 күн бұрын
Wow God bless you Kase 🙏🙏 I really blessed and I really love you ❤
@anketskebede241
@anketskebede241 6 күн бұрын
እግዚአብሔር በረክቱን ይጭምርልህ በተለይ መጽሐፍቅዱሱን ይዘህ መስበክህ ደስ ያሰኛል :: ከሞባይል ከአይፓድ ይዞ ከመስበክ ይጠብቅህ
@user-ox2qe1lh6z
@user-ox2qe1lh6z 10 күн бұрын
Amen
@user-ox2qe1lh6z
@user-ox2qe1lh6z 10 күн бұрын
ሃሌሉያ አሜን
@user-rh3oo4je5s
@user-rh3oo4je5s 5 күн бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@gelilajosh
@gelilajosh 8 күн бұрын
My legend Kes berihun ❤❤👏👏bless u🙏🙏🙏
@GetahunGech-ih8oq
@GetahunGech-ih8oq 8 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistmulugta3651
@tigistmulugta3651 9 күн бұрын
Amen Amen Amen
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@MihretAmlak3043
@MihretAmlak3043 8 күн бұрын
ቄሲየ ስወድህ ❤❤
@tigistmulugta3651
@tigistmulugta3651 9 күн бұрын
Ewentega melkte nwe Geta yebarkhe tebarke
@mimmim4291
@mimmim4291 10 күн бұрын
ፓስተርዬ
@Bara577
@Bara577 2 күн бұрын
አንድ አይነት ነገር ይደብራል ..... ወደ አዲስ ክብር መገስገስ
@habtamubekele8142
@habtamubekele8142 9 күн бұрын
ቄስ ጌታ ዘመንህን ይባርክ !!
@muluwork8658
@muluwork8658 5 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ቄስበሪሁን
@ap.eshetuoycha.
@ap.eshetuoycha. 9 күн бұрын
ቄስ፦ለቻይና ምህረት አድርግላቸው
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 7 күн бұрын
ስለ ቅን ሀሳብህ Like አድርጌልሁ፣ ግን ቻይናም እግዚአብሔርም የእርሱን ቅያሜ አልሰሙትም ቢያውቁም ሥራቸውን መቅቀጠላቸውን አያቆሙም፣ ቀልዱን ይሆናል እንጂ ይህ አይጠፋውም
@deboamare5171
@deboamare5171 7 күн бұрын
Wow የተንቀዠቀዠም ከሆነ😅😅😅😅 በዱርዬ character yes😮😮😮😮 ነቢይ አይኮንም
@alexo9476
@alexo9476 8 күн бұрын
የመግቢያ ሙዚቃው ምንድነው አስፈላጊነቱ ወይም ፋይዳው????? እኔ በበኩሌ አልወደድኩም
@BERHANUish
@BERHANUish 8 күн бұрын
እኔም ቦርጫም ፓስተር ማየት ሰልችቶኛል እነሱ መፆም ቢጀመሩ ምእመኑ ትንሽ መልኩ መለስ ይላል😅
@worededgier2604
@worededgier2604 7 күн бұрын
ቄሱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ:
@musebekele119
@musebekele119 9 күн бұрын
ለኔ መልሴን ነው ያገኘውት። ቄስ በሪሁን ጌታ እየሱስ ያብዛህ።
@yohannesbekele1265
@yohannesbekele1265 6 күн бұрын
ቄሱ ሰውነቱ እንዴት ያምራል
@tibletsberhe9223
@tibletsberhe9223 9 күн бұрын
OH!!! To much joking!!!!
@deboamare5171
@deboamare5171 7 күн бұрын
የሚጠቅምሽን ውሰጂ
@amyjackson8185
@amyjackson8185 7 күн бұрын
You comment Erope or USA but you want go there to get money 😆
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 12 сағат бұрын
ኦርቶዶክስ ምን አረገህ?? ራስህን ቻል። ያልታደልክ!
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 8 күн бұрын
You’re joking too much እረ እረጋጋው ቋንቋው ሁሉ ያራዳናየጩልሌ ይመስላል😞😞😞 Boring 🥱
@tgal6663
@tgal6663 3 күн бұрын
Genet check out yourself, I am sorry to say this is hypocrisy..more concerned on the use of language. Nevertheless, try to look into the core points he stated abt prayer and fasting. We are not hearing this kind of sermon nowadays.
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 8 күн бұрын
ይሄ ስውዬ ኮሚክ ይመስለኛል ኣንዳንዴ😂😂😂😂😂😂
@user-gb6yl1jj3j
@user-gb6yl1jj3j 6 күн бұрын
He not funny,he is real pleased
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 6 күн бұрын
@@user-gb6yl1jj3j እሱማ ከልቡ ነው እኮ የሚያስተምረው እኛ የምንለው እንዲህ ኣይነት serious የሆነ ትምህርት ሲያስተላልፍ ቀልዱን ቢተወው! ስዎች ከቁም ነገሩ ይልቅ ይሄ የሚኮምከውን part ብቻ ላይ እንዲያተኩሩና እንዲስቁ ብቻ ይሆናሉ:: 🙏ቀልዱን በግል ቢያደርገው ይሻላል::
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 522 М.
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 110 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
ወደ ፆም ፀሎት እንመለስ ቄስ በሪሁን መኮንን  Amazing teaching 2024
49:46
አስደናቂ የጸሎት ምንጭ  |  በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ  |   Rev Tigestu Moges
47:05
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Рет қаралды 41 М.