No video

ፀሎት ( መልክአ ሩፋኤል) በመምህር ተስፋዬ አበራ

  Рет қаралды 188,641

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 888
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ እምነት ጨምርልኝ 😢 እባክህ ፍቅርህን በልቤ ፅላት ፃፍልኝ ❤መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 3 жыл бұрын
መምህር 😥😥 ምን ብየ ልጀምር 😢😢 በድህነት መንገዴ ሁሉ አልህ እግዚያብሄር ዋጋህን ይክፈለው 🙏ዛሬ ትልቅ ተአምር ተደርጎልኛል ብቻ የተደረገውን ሙሉ ዝርዝሩን ባልፅፍም ዛሬ ጠዋት መልካ ሩፋኤልን ፅልዩ በፅሎት ውሀ ተጠምቄ ነበር ከሰአት ውዳሴ ማርያምን እየፅለይኩ አንድ በጎ ሀሳብ መጣልኝ ስጨርስ በርክክ ብየ እመብርሀንን እያናገርኳት ተአምር አየሁ 😢😢😢 ያየሁትን ባልረዳም እኔ እሚመስለኝ እመብረሀን በጎ ሀሳቤን ተቀብላ ምልክት እየሰጠችኝ ነው ወይም ሩፈኤል ከታሰርኩበት እየፍታኝ ነው 🙏🙏🙏😥 ሌላው ደግሞ የሩፋኤል እለት ድርሳኑን እና መልክአውን ፀልዬ ተጠምቄ ነበር እና ቀን ላይ ፅሎት ቤቴ ተኝቼ ነበር ስነሳ አዞረኝ እና ቀኑን ሙሉ ብዥ ሲልብኝ ነበር የዋለው 🤔🤔 ምን አልባት መንፈሱን ይዞልኝ ይሆናል 🙏እኔ መውለድ አልችልም በስልጣኑ ይፍታኝ አሁንም ፅሎት ፅልየ ቁጭ ስል ነው ያንተ የለቀከውን የመልክአ ሩፈኤልን አገኘሁት ይገርማል ከኔ የዛሬ ሁኔታ ጋር መገጣጠሙ 😢🙏
@hageraamen85
@hageraamen85 3 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ኣምላኽ ከታሰርሽበት ይፍታሽ
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 3 жыл бұрын
Egzabiher lehuluim kane alew tegina chaleyi enate
@waletemariyam2420
@waletemariyam2420 3 жыл бұрын
Ameeen! Dess yilall berchi steloty Aderge le Egzihabiher yemisane yellem😍🤲🤲
@jerusalem1073
@jerusalem1073 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 3 жыл бұрын
ደስ ይላል በረቺ እማ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅሽ በርቺ እንዳታቁዋረጪ ብዙ ግዜ ዳቢሎስ ፀሎትን እንደንሰላች ያረገናል በረቺ በፀሎትሽ አስቢን
@solnetu1260
@solnetu1260 3 жыл бұрын
እፍፍፍ አቀራረብህ ግሩም ድንቅ ነው በጣም ደስ ይላል ቅዱስ ሩፋኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ተባረክ መምህር አሜን
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@GetEthioHabesha
@GetEthioHabesha 2 жыл бұрын
አሜን በ እዚህ ድንቅ አቀራረብህሌሎችንም ጸሎተ ብታቀርቡልን ከታላቅ አክብሮት ጋር
@user-ty8vz7we4b
@user-ty8vz7we4b 2 жыл бұрын
פ
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yemariam628
@yemariam628 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@vipku1550
@vipku1550 3 жыл бұрын
ቅዱስ ሩፉኤ ከሞት የዳኩበት ነው አሜን ለኔየደረሰ ለሁላችሁም ይድረስ አሜን አሜን አሜን
@jerryroza1811
@jerryroza1811 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@user-uc5fr1mc2w
@user-uc5fr1mc2w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mdsamsung4894
@mdsamsung4894 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ts2dm5ju3i
@user-ts2dm5ju3i Жыл бұрын
ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን
@hiat2917
@hiat2917 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Adne_
@Adne_ 3 жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ አሜን ይሁን ይደረግልን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን በጸሉታችሁ አስቡኝ ታላሽ እህታችሁ አመበ ጊዎርጊስ ብላችሁ🙏
@salamethio2942
@salamethio2942 3 жыл бұрын
በፆለታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጅች እህቶቸ ወንድሞቸ ወለተ ሰንበት እያላችሁ በጣም ነው የታመምኩት በስደት ላይ ህመም 😭😭😭😭
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ያግዝሽ
@user-up5vs4bf7r
@user-up5vs4bf7r 3 жыл бұрын
እመቤታችን ወላድት አምላክ አለሁ ትበልሸ እህት
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
ወለለይቱ እመቤት ድግል ማረያም ትደብስሽ አይዞሽ በፀሎት በርቺ አዘኝቱ አተዉሽም
@user-bf7st6tp5g
@user-bf7st6tp5g 3 жыл бұрын
@@memihirtesfayeabera kale hiwet yesemaln memhrachn.Egziabhier amlak edme ena tena abzto ystln. ንግስቲ: ጽገሃና።ኪዳነማርያም።ክፍለማርያም።ገብረመድህን።ተክለሚካኤል።መስቀልክብራ።ሃረገወይኒ።ሞባእጽዮን።የማነማርያም።ይሄን በጸሎት አስቡይ።ለ ኣባቶች እና መነኮሳት ደሞ ስጥልይ።በጣም ኣመሰግናለው መምህራችን ይሄ ሁሉ ስለ ኣስተምህሮ የሰተህን።በረከቱ ኣብዝቶ ይስጥህ ቀጥል።
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
ማሬዋ እግዛቤሄሬ ይማርሽ አይዞሽ የስዶቶኞች እናታችን ጭንቅ አማላጂ ፣ሪህሪህተ ልቦና፣ አቁራሪተ ማዓት ዲንግል ማርያም ትዲረስልሽ ዉዴዋ ህማምሽ ህማሜ ነው። ቅዲስ ገብሬኤልን ተሳልው ሩሁሩሁ መላአክ ነው ይደርስልሻል ማሬዋ
@senifiker479
@senifiker479 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። 🤲🤲🤲ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ብዙም ከሰው ጋር ማውራት አልወድም አልፎ አልፎ ካልሆነ እና ዛሬ ጓደኛዬን ደወልኩላት ኬት ተገኘሽ አለችኝ አይ የሆነ ነገር ልንገርሽ ብዬ ነው አልኳት you tub ላይ መምህር ተስፋዬ ስላት እእእእ እሱና መምህር ግርማን ደስ አይሉኝም አለች ምን አረጉሽ ስላት በቃ አንድ ቀን መምህር ተስፋዬን ስሰማ ፈራው እራሴን መቋቋም አቃተኝ ስልኬ ከጄ ወደቀ በቃ ሁለቱን ስሰማ ፈራለው ነው ያለችኝ እኔ ያቅሜን መክሬ ትምርቶቹን ብትሰሚ ለምን እደዚ እደሚያረግሽ ታቂ ነበር አልኳት እደምትሰማው ቃል ገብታለች ጓደኛዬ ተቀይራ ለማውራት ያብቃኝ አሜን
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@amiliamili804
@amiliamili804 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ዪሰማልን መምህራቺን መምህር ተሥፋዬ አባቴ ቅዱሥ ሩፋኤል የኔንም ሀዘን በደሥታ ለዉጠዉ ቆጠሮየን ፍታዉ የተዘጋዉንም እድሌንም ክፈትልኝ ካቀረቀርኩበት ቀና አድርገኝ ቅዱሥ እሩፋኤል ሆይ ታርኬን ቀይረዉ በቃ በለኝ😭😭😭😭😭
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ረዲኤት ምልጃ ይደርብን ጥበቃዉ አይለየን
@lulukarma7268
@lulukarma7268 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልልን የቅዱስ ሩፋኤልን በረከታት ምልጃዉ ይደርብን ይጠብቀን አይለን አሜን 🙏🙏🙏
@estifaschalew
@estifaschalew 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን።ቃለህወትያስማልን።የቅዱስሩፍኤልበርክት።አሜን አሜን አሜን አሜን ።
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ይደረብን መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም አስተዋይ ልቦና ያድነን
@user-ey7vl1rv1o
@user-ey7vl1rv1o 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-my3cn7mc4w
@user-my3cn7mc4w 10 ай бұрын
ቅዱስእርፋኤልሆይ ማህፀኔን ፈታልኝና በሰላምልዉለድ አሞኛልምጥ በሰላም እድወልድ ፀልዩልኝ ወለተ ሰማአት ብላችሁ😢😢😢
@elinazef8163
@elinazef8163 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። ማታ የቅዱስ ሩፋኤል ድርሳን ፀልዪ ባልከን መሰረት ፀሎቱን በጀመርኩ በ3ተኛ ቀኔ በህልሜ የመልክዐ ኤዶምና ሌሎችን መልክዓዎች በደንብ እንድፀልይና በደንብ እንድሰግድ ተነገረኝ። እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ። በፀሎትህ አስበኝ ወለተማርያም
@bezaabebe6689
@bezaabebe6689 3 жыл бұрын
እህቴ እህተ ሚካኤል ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ ልጆች እንዲኖሩኝ አፈልጋለው የክርስትና ስሜን በጆችሽ ጻፊልኝ ስትጸልይ አስቢኝ እህቴ
@elinazef8163
@elinazef8163 3 жыл бұрын
አቡነ እጨጌ ዮሐኒስ ዘጠገሮ በfb ወይም telgram ገብተሽ ስዕለአድኖቸውን ተማፀኛቸው መልስ ታገኛለሽ ብዙ ሰው መልስ አግኝቶል። ኪዳነምህረት ከአንች ጋር ትሁን እህቴ
@AliBallofyarn
@AliBallofyarn 2 ай бұрын
ምምህራችን አስተማሪያችን ሰለምትስጠን ትምህርት ሁሉ የደንግል ማሪያም ልጀ እድሜ ዘመንህን ይባርከው።
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ ስላም እልሀለሁ ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ መምህራችን የኛ እንቁ አተ ከላይ ነው የተሰጠህ ጸጋህን የቅዱስ እሩፋኤል አምላክ ያብዛልህ አሜን፫ ሁላችነንም ቅዱስ እሩፋኤል የተዋህዶን ልጆች ሁላቸውንም ጠብቅልኝ ጠብቀን አሜን ፫
@user-ms5su2mu7c
@user-ms5su2mu7c Жыл бұрын
አሜን መምህረ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔሰ ቅዱሰ ሩፋኤል በጣም ባለውለታየ ሳይገባኝ ብዙ ነገረ ያደረገልኝ አባቴ ነውና ሌላ ሰው ቅዱሰ ሩፋኤል አባቴ ሰል በጣም እቀናለሁ ለእኔ ብቻ ይመሰለኛል 😭
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይከልልህ በክንፎቹ ይጋርድህ ውድ መምህራችን 💚💛❤
@user-hg6xl4hz7l
@user-hg6xl4hz7l 10 ай бұрын
ቅዱስ እሩፋኤል አባቴ ታሪኬን ቀያሪ አባቴ ላይ ክብርና ምስጋና ይድርስክ አባቴስላደርክልኝ ነገር ሁሉ አመስግንሀለው አባቴ እሩፋኤል ❤❤❤
@user-qb6ro6sj8x
@user-qb6ro6sj8x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ፆለተ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን ቅዱስ ሩፍኤል ሆይ ከሰላቢ መንፈስ ጠብቀኝ አባቴ ሆይ 🤲🤲
@mrsvip1016
@mrsvip1016 5 ай бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃሎሁ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃሎሁ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃሎሁ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@helenselemon-eg7dn
@helenselemon-eg7dn Жыл бұрын
መምህር መልከ ገብርኤልንም እባክህን አብብልን እንደዚህ 😢😢😢❤
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ እሩፍኤል አማላጅነት አይለየን
@jgch4593
@jgch4593 2 жыл бұрын
ና ና ና ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ የሉቦናዬን አሳብ ትፈፅምልኝ ዘንድ ና ሰላምታ ይገባሐል አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን
@user-zl4tq5ox5e
@user-zl4tq5ox5e Жыл бұрын
አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን አሜን የመላኩ የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና ፆለቱ አይለየን ረድኤቱ በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 2 жыл бұрын
እሜን ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ስላም እልሀለሁ🕊️ አሜን እግዚአብሔር እውቀትን እርጋታን ትእግስትና ፅናቱን ያደለህ መልካሙ መምህሬ ተሥፋ ስላሴ ቅዱስ ሩፋኤል ፀሎቱ ረድኤቱ ምልጃ በረከቱ ማዳኑ ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤናውን ጥበቃውን እግዚአብሔር ይስጥልን 🕊️👍🤲🕊️
@soliyanasoliyana4705
@soliyanasoliyana4705 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vd2ud6nj2g
@user-vd2ud6nj2g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልን ቅድስ ሩፋኤል ባማላጁ አይለየን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን😭👏👏
@user-hc1qb2oc5l
@user-hc1qb2oc5l Жыл бұрын
እሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ እሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ እሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ይስጥልን ቅዱስ እሩፋኤል በሁላችንም ቤት ይግባ አሜን መምህር የሰብከውን ሁሉ እሩፋኤል ያሳካልክ
@AvollaMedia
@AvollaMedia 3 жыл бұрын
አመሠግንሃለሁ መምህር በብዙ ነገር ቀይረኸኛል ሒይወቴን እግዚአብሔር በመምህር ላይ አድሮ ተሥተካክሏልና የትምህርቶችህ ተከታታይ ነኝ እጅግ ብዙ እራሴን አግንቸበታለሁ።
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ቅዱስ ሩፋኤል እኛንም ይጠብቀን❤❤❤😥💒📚🙏
@firhiwotyefat6162
@firhiwotyefat6162 9 ай бұрын
ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ በነገሮቼ ሁሉ ጣልቃ ግባልኝ አሜን ቃለሕይወት ያሠማልኝ መምሕራችን
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 3 жыл бұрын
አባቴ እና ጠባቂዬ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ፫ ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ እምሰራቸውን ስራ ሁሉ ያከናውንልህ
@aduzenebe4893
@aduzenebe4893 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ ስላም ልሀለሁ😢 ጎዶሎዬን ታውቃለህ እርዳኚ😢
@fuff9372
@fuff9372 Жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ፫// በሠማው ብሰማው የማልጥገበው ድርሳን ነው መምህሬ የነፍስ ዋጋ ያርግልህ በድጋሜ አሜን አሜን አሜን ፫❤❤❤
@asrisalemu9174
@asrisalemu9174 3 жыл бұрын
ቅዱስ እሩፋኤል ለጠጨነቅነው አነተ ሰላም ስጠን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын
አሜን ቅ.ሩፋኤል በዙሪያችን የከበቡንን አጋንንት አስወግድልን አሜን
@jgch4593
@jgch4593 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሐለሁ ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን
@rozaworku1440
@rozaworku1440 10 ай бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላምህን ስጠን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ይሰማልን።
@user-ll4mc4dq3t
@user-ll4mc4dq3t 3 жыл бұрын
አሜን (፫)። ቃል ሕይወት ያሰማልን . እንዴት. ደስስ እንደሚል። ፀጋውን. ያብዛልህ። መላኩ. ቅዱስ . ሩፋኤል ይጠብቅህ። . መምህሬ። አቤት. ስወደው. መልኩን ቢደክመኝም. መብራት ባይኖርም . ስልኬን .አብርቸ ቢሆን . መልኩን . ሳላደርስ አልተኛም። ደስስ ነው የሚለኝ። ለ ከንቱ. ወዳሴ አይሁንብኝና። በጣም ነው የምወድው .በደስታ ነው እያዳመጥኩት. ያለሁት በደስታ። ተመሥገን .አምላኬ ።
@MulushewaAklok
@MulushewaAklok 10 ай бұрын
አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ከነፍስም ከስጋ ህመም አንተ ፈውሰን አንተ ድረስልኝ
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ትህትናህ ያመንፈስ እርጋታን ያላብሳል የአባታችንንና ያንተን አማርኛ ቋንቋ ለማይሰማ ሰዎች እንኳን ሳሰማቸው በጣም ነው ጭራሽ እርጋታችሁ ደስ የሚላቸው ይገርመኛል ትልቅ ፀጋ ነው አሜን አሜን እግዚአብሔር የሰጠኽን ፀጋ አብዝቶ ይባርክልህ ያብዛልህ
@tigtig8146
@tigtig8146 3 жыл бұрын
መ/ተሰፋዬ ሰላም ላንተ ይሁን /እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ ይላል መልካ ስታቀርብ ድምፅህ በጣም ሞገስ አለው በጣም ወቶልሃል ድምፅህ ከነ በገናው ማድረግም ጥሩ ነው ተጨማሪ መልካዋችን ብትለቅልን በጣም ደስ ይለናል አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልን
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን. ❤❤❤ ሊቀ መላክት ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ፫🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-oq2gd2uj3g
@user-oq2gd2uj3g 25 күн бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እላሃለዉ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ የጦብትን ኣይን ያበራ ለኔም ህወቴን ኣብራልኝ ከኢስራቴ ፊታኝ😢
@marieabrare4783
@marieabrare4783 Жыл бұрын
አሜን ቅዱሰ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ 🤲 አሜን ቅዱሰ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ 🤲 አሜን ቅዱሰ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ 🤲 መምህርዬ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ ቅዱሰ ሩፋኤል ይጠብቅህ 👏 የኛ እንቁ መምህር 👏
@LuluYouTube-rk1qy
@LuluYouTube-rk1qy 5 күн бұрын
የምር እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን መልካ ገብርኤል ቢነበብልን በጣም ደስ ይለናል
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 2 жыл бұрын
አሚን አሚን መምህር ቅድስ ሩፋኤል ይጠብቅክ ጥላ ከለላ ይሁን በየሔድክበት ሁሉ ለኔም ፈጥኖ የድረስልኝ ስጠራዉ መላከ ሩፋኤል በክንፉ ረዴቱ👏👏👏👏
@maqdasmaqdas4941
@maqdasmaqdas4941 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ሩፍኤል በረከት ረድኤት ምልጃ ይደርብን ጥበቃው አይለየን
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 Жыл бұрын
አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ፫ ✝️ እኔንም አገልጋይህን ወለት ስንብት ጎብኝኝ አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ❤❤❤✝️🕊️
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Жыл бұрын
ሩፋኤል ኦይ ምን ልበል ምሳሌ አጣሁልህ የኔ ውድ ጠባቂ የአይማኖት መሰረቴ የልጅነቴ አባት አሳዳጊዬ የአባት፣የእናት፣የወንድም፣የእህቶቼ፡የልጆቼ፣የዘሮቼ ---- ጠባቂ ውደ መላእክት በመምህር ተስፋዬ በኩል አየሁክ ውዳሴ በረከት አይማቶቴን አድለኝ አሜን አሜን አሜን
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱስ ሩፋኤል ፀሎት ልመና ፀጋ በረከት ተረዳይነት አይለየን አንተንም ተራዳይነቱ አይለይህ መምህራችን ተስፋ ስላሴ
@asnakumekonenasnakumekonen5725
@asnakumekonenasnakumekonen5725 Жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሠላም እልሃለሁ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሠላም እልሃለሁ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሠላም እልሃለሁ አሜን አሜን አሜን ወድ መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን ቅድስ ሩፍኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በጣም ደስ የሚል ነዉ
@selamawitelias5990
@selamawitelias5990 10 ай бұрын
የሚሰማኝን ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከትህ እረዴትህ ይደርብኝ ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ አሜን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ፈትሀ ማህፀን አንተው ተመልከተኝ ጭንቀቴን ታውቃለክ 🤲🤲🤲🤲
@user-pz3br4nf9l
@user-pz3br4nf9l 3 жыл бұрын
*ለቃልከ* *ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ከመብረቅ ይልቅ ነጎድጓዳማ ለኾነው ቃልህ ሰላም እላለሁ። የሕይወት መንፈስ እስትንፋስህ ለኾነውም እስትንፋስህ ሰላም እላለሁ።* *አሜን አሜን አሜን*
@user-dr1pi9yq7r
@user-dr1pi9yq7r Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃ ጥበቃው አይለየን አሜን🙏🙏
@seblead820
@seblead820 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደጋግሜ ሠማውት በእጁ ይዳሠኝ አሞኛል መብላት አልቻልኩም የበላሁት ተመልሶ እየዎጣ ተቼገርኩኝ ይሁው ሁለት ቀኔ አሞኛል መላእክት ሩፋኤል እማጰንሀለሁኝ ናና ከህመሜ ፈውሰኝ
@EldenaEldu
@EldenaEldu 10 ай бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜ በጤና ያቆይልኝ❤❤❤ ከነቤተሰቦችህ የቅዱስ ሩፋኤ ምልጃው ጥበቃው አይለይህ❤❤❤ እንዴት ሰላምነን እንዳገኘሁ ውስጤ ያውቀዋል መልክአ ሩፋሄልን ማታ ማታ አውዲዎውን ከፍቼ ከአንተ እኩል እየፀለይኩ ነው ምተኛው ልቤን በጣም ነበር ሚጨንቀኝ እና ሚያፍነኝ የነበረው አሁን ግን የለም አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል የተመሰገነ ይሁን ቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና ጥበቃው አይለየን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 10 ай бұрын
አባት ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ አንተ አባት ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ አገዝኝ አሜን ❤🤲
@semenkidane
@semenkidane 7 ай бұрын
መልአኩ ሩፋኤል እኔን ሐጢያተኛዋን ወለተ ጺዮንን አስበኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selamawitelias5990
@selamawitelias5990 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የቅድስ ሩፌኤል በረከት ይደርብን ወለተትንሳኤ ወልደ አማንኤል ወለተ መስቀል በፀሎት አስብን
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለአገራችን ሰላምን ያድልልን📖📖📖💒🕯🕯🕯💚💛❤🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏
@hiwottilahun2614
@hiwottilahun2614 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🏻✝️ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎትህን ዘመን አምላካችን ይባርግልህ አሜን ሊቀ መላእክት ቅድስ ሩኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ
@user-wh6nw6gr3b
@user-wh6nw6gr3b 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ መምህራችን ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ 🤲🤲🤲
@entertainmentjunkies9926
@entertainmentjunkies9926 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር። ነአ ሀብየ! ሩፋኤል ሆይ የልቦናዬን ሀሳብ ሁሉ ትፈፅምልኝ ዘንድ ሊቃነ መላዕክትን አስከትለህ ወደኔ ና።
@kidistmitike717
@kidistmitike717 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን 👏👏
@burtekanamin9065
@burtekanamin9065 3 жыл бұрын
መምህር ሰላም ላነተ ይሁን ምን ብዪ እነደምገልፅ ቃል የለኝም በህይወቴ ውሰጥ ትልቅ ሰራን ሰርተሀል ወንድሜ የማላውቀው መልአክ አንተ ካሰተማርከው ተነሰቼ ሰጠራው በህልሜ እቤቴ መጥቶ አየሁት ግን እውነቱን ነበረ የተናገረው ለምን ብትለኝ ከሚካኤል እና ከገብርኤል ውጭ ለኔ በቃ እና በህልሜ እንደማላውቀው ነገረኝ ግን ከአሁን በኋላ ሰዕሉን እቤቴ እንዳደርግ እና እንድፀልይ ነገረኝ ይህ ሁሉ ባንተ ነው አመሠግናለሁ ክብር ይገባሀል ወንድሜ አሰተማሪዪ
@Samsung-du3wv
@Samsung-du3wv 3 жыл бұрын
አቤት ትምህርቱ ልብ ሠርሥሮ የሜገባዉ ልብ የሜያረሠርሥ ጶሎት መምህር እድሜ ጤና አብዝቶ ይሥጥህ ቃለሂወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያዉርሥልን አሜን አሜን አሜን ቅዱሥ እሩፋኤል በረከቱ እረደቱ ይብዛልን
@user-ho4yu9zm2l
@user-ho4yu9zm2l 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ሬድአት ይደርብን ይደረግልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በፀጋ በጤና ይጠብቅልን የሊቀ መልአክ ቁዱስለ ሩፋኤል በረከት ይድረሰን በጸሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-lb8ql2xr3g
@user-lb8ql2xr3g 7 ай бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ፫ አሜን አሜን አሜን❤
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 жыл бұрын
Amen Amen amen amen Amen amen 🙏
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 7 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርዬ🤲 ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሠላም እልሃለሁዉ🤲 ቅዱስ ሩፋኤል ቤተስቦቼን ከሞት ያዳነልኝ አያቴም ለቅዱስ ቁሩባን ያበቃልኝ ስይጣንን ከበታችን ያሣደደልኝ መላእክ ነው የኔ አባት ልዩ ፍቅር አለኝ ለተቸከራችሁ ሁሉ ቅዱስ ሩፋኤል ይድረስላችሁ እንደኔ በእዉነት አሜን 🤲
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z 2 жыл бұрын
አሜን ፫በእውነት ይሁን ይደረግልን የቅዱስ ሩፋኤል ረዴአት አይለየን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@jgch4593
@jgch4593 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን ሩፋኤል ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@fdge128
@fdge128 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
@fuff9372
@fuff9372 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@user-mv9ex7vm7j
@user-mv9ex7vm7j 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏 የኔ ቅዱስ ሩፋኤል ብዙ አድርጐልኛ አሁንም የእድሳት የእድል መተት ከአየር ላይ ነዉ የሚይዝልኝ የኔ ጠባቂ ያሰደገኝ መለአክ ነዉ ለእኔ የሚረዳኝ ሁላችሁን ይርዳ የኔ ደግ መልአክ🙏🙏🙏
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 10 ай бұрын
የቅዱስ እሩፍኤል በረከት እረደኤት አይለየን አሜን
@betebogale9817
@betebogale9817 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያኑርልኝ እንቁ መምህሬ
@user-iu2bn2nd1v
@user-iu2bn2nd1v 8 ай бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቃለህወትን፡ያሠማልንመምህራችን፡ፀጋውንያብዛል፡እህትወድሞቸ፡የተዋህዶልጃች፡በፆሎታችሁአሥብኝ፡ወለተማሪያም፡ብላችሁ፡እህቶቸ፡ወድሞቸበሥደትነውያለሁት፡በሩኩሥመፈሥእየተሠቃየሁነው፡አቤቱአምላኬ፡ሆይለደጁአብቃነ
@weynshetabay7994
@weynshetabay7994 7 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🏼 🙌 👏 memhirachin kal hiwotn yasmaln 🎉🎉
@user-cn7wm6xh3f
@user-cn7wm6xh3f Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን🙏 የቅዱስ ሩፋኤል በረከቱ ይደሪብን ጥበቃ አይለየን🙏
@arsemasara9175
@arsemasara9175 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምስገን መምህር በእውነት ተባረክ ቀስ ብለክ ስላንበብከው ተሰምቶ አይጠገብም እማ ፍቅር ትጠብቅልን የነፍሳችን መጋቢ ክፎ አይንካብን አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻💒💒💒
@amsalamsal2708
@amsalamsal2708 Жыл бұрын
Amen Amen amen Amen amen
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜሪካዊ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚያብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክል መምህራችን በእውነት አሜን አሜን አሜን
@user-hh6ep6er2q
@user-hh6ep6er2q Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትም ያሰማልን መምህርየ ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር መምህርየ ከቻልክ መልከአ ቅዱስ ኡራኤልም እንደዚው ቀስ ብለህ ልቀቅልን ካንተጋ እያልን እንድንሰግድ🕊🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊
@lemalmlemalm729
@lemalmlemalm729 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@edenteshome7065
@edenteshome7065 2 жыл бұрын
Amen amen amen memherachen kale heyweten yasemalen bedme betega yakoyelen yemelaku kduse Rufael tebekaw ayeleyen amen
@mazayeshitilamaza6554
@mazayeshitilamaza6554 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የቅዱስ እሩፍኤል በረከት ይደርብን
@msretmeme1433
@msretmeme1433 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህውት ያሠማልን መምህራችን ፀሎትህ ይሠማህ ፈጣሪ አንተም ልፀለየው እኛም ልንሰማ የፈቀደ አምላክ ስሙ የተመሠገነ ይሆን እናምሠገናለን
@maraki29tube
@maraki29tube Жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ጎደሎየን አንተ ታዉቃለህና አንተ ሙላልኝ ደጉ እሩሩህ መልአክ 🌿💐
@user-cv4cg5hc1m
@user-cv4cg5hc1m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ
@woinshetzemicheal5175
@woinshetzemicheal5175 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሩፍኤል እረዴት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@tajetaje2026
@tajetaje2026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ⛪⛪⛪🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌿🌿🌿🍀🍀🍀
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ረጅጅጅምምምም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ
@kalmaluna4413
@kalmaluna4413 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@dmmksa9468
@dmmksa9468 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ 🙏👏👏💚💚💚🌿🌿🌿🌿
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን የሊቀ መለሀክ ቅዱስ ሩፋኤል ፀሎት ልመና በረከት እረድኤት ይደርብን አሜን አሜን አሜን💠🍃🤲🏻💠🍃🤲🏻💠🍃🤲🏻🤲🏻🤲🏻♥️🤲🏻♥️
@ZenashTamerat
@ZenashTamerat 6 ай бұрын
የቅዱስ ሩፋኤል ታምር ይገርመኛል ምጥ ይዞኝ ከቤት ውስጥ ፀበሉን ነበረኝ ሆድ ላይ አሻሽቼ 30 ደቂቃ ባልሞላ ውስጥ በሰላም ተገላገልኩኝ
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን አሜን አሜን አሜን
@Amal-sr5kc
@Amal-sr5kc 2 жыл бұрын
ኣሜንንንንን ርፈኤል ባለ ውለታየ ነው እወደዎሎህ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜንንንንንን
የሰኔ ጎልጎታ - Sene Golgota
29:06
masresham
Рет қаралды 278 М.
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 36 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
መልክአ ሚካኤል melka michael
23:30
ቤተ ሥላሴ bete silassi
Рет қаралды 79 М.
1 ኛ - - አእምሮ በመናፍስት መያዙን እንዴት እንወቅ
53:26
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 224 М.
22ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ሳይፈልግ ወደ ማሳጅ ቤት የሚሄድበት ሚስጥር
1:33:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 74 М.
ሕልምና ፍቺያቸው #ሕልም #ሕልሜችን መቼ ተፈፃሚ ይሆናል
47:13
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 149 М.
መልክአ ሥላሴ melka slassie
22:09
ቤተ ሥላሴ bete silassi
Рет қаралды 38 М.
ድርሳነ ሩፋኤል | እግዚአብሔር ፈዋሽ ነው።  መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ
17:24
መዝሙረ ዳዊት ቅዳሜ - Mezmure Dawit Kidame 131-150
24:59
ሰይፈ ሥላሴ ቅዳሜ - Seife Silassie Kidame
13:26
masresham
Рет қаралды 226 М.
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН