🛑ሁሉም ነገር ሲጨልምባችሁ እንዲህ በሉ..||እጅግ ድንቅ ስብከት||ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ||Aba Gibrakidan Girma

  Рет қаралды 147,171

ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way

ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way

Ай бұрын

እንኳንም ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ በሰላም መጡ። በዚህ ቻናል ወደ ቀደመችው መንገድ የሚወስዱ የተለያዩ አጫጭር የቤተክርስቲያናችንን ትክክለኛ አስተምህሮ እና ሥርዓት የያዙ ስብከቶች ይቀርቡበታል። እርሷም SUBSCRIBE እና SHARE በማድረግ ወደ መልካሚቱ መንገድ አብረውን ይጓዙ ለነፍስዋም እረፍትን ያግኙ።
"የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ።”
ኤርምያስ 6፥16
#like #share #subscribe #orthodox #religion #henok_haile #abagebrekidan #megabahadis #Deaconbirhanuadmas #megabahadis #ethiopia #ethiopiannews #habesha #orthodoxtewahedo #donkeytube #seifufantahun #ebs #seifuonebs #habeshatiktok #comedianeshetu #ethiopianmovie #ethiopianews #ethiopiancomedy #ethiopian #manyazewaleshetu #donkeytube #ድንቅልጆች #ethiopian_orthodox_tewahdo #kanatelevision #ebssundayshow
#abelbirhanu #mahtot #tewodros_yosef #abelmekbib #amharicmovies2022 #tiktokers
#ebstv #ethiopian_orthodox_sibket #eotcmk #eotc #kanadrama #quanquayenesh_media #new #new_ethiopian_mezmure #new_mezmur #gebreyohannes_gebretsadik #deacon #yilmahailu #dinklejoch #ramatube #new #ቀደሜጸጋ #ማርያም #ማህቶት #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #ሄኖክ #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #መዝሙሮች #abelbirhanuየወይኗልጅ #seifufantahunshow #ሚካኤል #ተክለሃይማኖት #ገብርኤል #አርሴማ #ቅድስት
#መድሃኒዐለም #ኢየሱስ_ክርስቶስ #እግዚኣብሄር #ውዳሴማርያም #መዝሙረዳዊት #ባህታዊ #ካህን #ጸሎት #ፆም #ቅዱስ_ሚካኤል #ቅዳሜን_ከሰአት #ቅኔ #ቅዳሴ #ሥላሴ #news

Пікірлер: 152
@Sinta-vg4ng
@Sinta-vg4ng Күн бұрын
❤የድሜ ዘመኖትን ያርዝምልን አባቴ
@Amenlala910
@Amenlala910 Ай бұрын
አባቴ ትዉልድ 😂እንዲድን ለእርስዎ እድሜና ጤና ይስጥዎት የኔ የከበደው ሀዘኔ መፅናኛ ኑሩልኝ ድምፅዎት በራሱ ያበረታኛል
@Yirgalemmola-jm2iz
@Yirgalemmola-jm2iz Ай бұрын
አባቴ፡እድሜናጤናይስጥወ፡በፀሎትአስቡኝ
@comcell3831
@comcell3831 Ай бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያቆይልን በእውነት እግዚአብሔር የር ነው እኔን የታገኝ😢😢😢😢
@firehiwotabebe3768
@firehiwotabebe3768 28 күн бұрын
ቸርነቱ የበዛ እግዚአብሔር እንዳያደርቀኝ ፣ ፍሬቢስም እንዳያደርገኝ እባክዎትን በፀሎትዎ ያስቡኝ።
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እረጂምጤናእና እድሜ ይስጥልን እግዝብሔር ንፁሕልቦና ይስጠን ማስተዋልንያድለን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@MeroMero-hm2mb
@MeroMero-hm2mb Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መግሰተሰማያት ያውረሰልን እድሜና ጤናውን ያዝምልን
@pqqhhjoqj3037
@pqqhhjoqj3037 Ай бұрын
በእዉነት ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን 👏❤️
@user-lf8mf3pf7c
@user-lf8mf3pf7c 2 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-kp8lw5be1s
@user-kp8lw5be1s 3 күн бұрын
አባታችን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💔💔💔💔
@emihagahah2240
@emihagahah2240 Ай бұрын
ኣባቴ ቃለ ህዮት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fx2dj8qj4i
@user-fx2dj8qj4i Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shewayekebede9066
@shewayekebede9066 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርሥልን
@Ameleyilma234
@Ameleyilma234 Күн бұрын
አባቴ ይፍቱኝ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እርሰዎን የሰጠን ሉዕል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ዛሬም ዘወትር ለዘለአለም አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@hayuw7597
@hayuw7597 Ай бұрын
እድሜ ለማቱሳላ ያድልልኝ የኔ እንቁ አባት❤❤❤❤❤ እኔ የጠፋሁ በግ ነኝ በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም🎉🎉🎉መንገድ የጠፋበት ተጎዣ ነኝ ሁላቹሁም በፀሎት አሰቡኝ እኔ ከራሴ እንኳን ሳይቀር ጠፍቻለሁ እንኳን እድሜለማቱሳላያድልልኝየኔእንቁአባትእኔየጠፋሁበግነኝበፀሎትአስቡኝአፀደማርያምመንድየጠፋበትተጎዣነኝሁላቹሁምበፀሎትአሰቡእኔከራሴእንኳንሳይቀርጠፍቻለሁእንኳንከአምላኬ
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 29 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ሂወት ያሰማን አሜን አሜን. አሜን
@AoiEoi
@AoiEoi 28 күн бұрын
አባታኝ በርከታችሁ ይደርብን ፀሎትና ምልጃችሁ አይለየን አባታችን በፀሎታሁ አትርሱን በሀጢአት ተዘፍቄ አለሁ አሁን ለመውጣት ቆርጫለሁ አቤቱ አምላኬ ሆይ ጥንካሬ እና ማስታዋልን አድለን😢😢😢
@lovelove8286
@lovelove8286 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን
@ayana9852
@ayana9852 17 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፍቅር በፀጋ ይጠብቅልን።
@debebezerega6094
@debebezerega6094 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@debebezerega6094
@debebezerega6094 Ай бұрын
❤❤❤
@SelamAbera-kk8ny
@SelamAbera-kk8ny 20 күн бұрын
Mengesete semayaten yawareselen
@tgitsge7636
@tgitsge7636 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤አሜን አሜን ኣሜን ገታየ ሆይ መንገድህን ምራኝ
@Kass-ob8zv
@Kass-ob8zv 9 күн бұрын
Amen amen abatachin
@aberashkassa3056
@aberashkassa3056 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አባቴ በእውነት እርሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይህ ለእኔ ነው አምላኬ ሆይ በድያለውና እንደጠፋው ልጅህ መልሰኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን፫
@Yonatangaimyahoocom
@Yonatangaimyahoocom 29 күн бұрын
Ws0 ZZ ZZ es Zeppa oppppp😊pp
@Yonatangaimyahoocom
@Yonatangaimyahoocom 29 күн бұрын
Oppppppppppppppppppppppoppoppp ppppp
@Yonatangaimyahoocom
@Yonatangaimyahoocom 29 күн бұрын
Ppp
@user-tj4bk8bw8r
@user-tj4bk8bw8r 28 күн бұрын
@kedejaeelde5193
@kedejaeelde5193 28 күн бұрын
@firehiwotabebe3768
@firehiwotabebe3768 28 күн бұрын
አባታችን መድሐኒዓለም ይጠብቅዎት። አሁንም በእነምትዎ ፣ በእውነቱ ያፅናዎት። ቡራኬዎት ይድረሰን አሜን።
@Yayesh-nw6en
@Yayesh-nw6en 26 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን።
@user-bm9jg7gl4c
@user-bm9jg7gl4c 6 күн бұрын
😢አበታች አዱሜ ደሰጣልን
@user-qu5eu7zn8p
@user-qu5eu7zn8p Ай бұрын
እግዚአብሔር ብርሀኔ ነው
@lemlemgebreslassie514
@lemlemgebreslassie514 10 күн бұрын
Betam new yechelemebigni yemir
@alemetsehayealemayehu4506
@alemetsehayealemayehu4506 7 күн бұрын
Amen amen amen ❤
@YonasAbrizzle-zg7me
@YonasAbrizzle-zg7me 17 күн бұрын
Abba egziabher edmena xena yadlachu
@tsigehanakiros7713
@tsigehanakiros7713 Ай бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን...እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን..
@metsihettamene3241
@metsihettamene3241 28 күн бұрын
አባቴ ቃለ።_ሕይወት ያሰማልን በጸሎት ያስቡኝ
@mekael0326
@mekael0326 13 күн бұрын
እስካሁን የምንማረውን ትምርት ቸርች ስንመላለስ ብንኖር የማናገኘው ትምርተ ነው። አባ ትምህርቱ በጣም በጣም ጥሩ እና አስተማሪ አፅናኝ ነው። ግን ከስራ ጋር የሄንን ትምህርት መጨረስ አስቸጋሪ ነው ሁሉ ሰው መከታተል ይፈልጋል ለኔ የሚመቸኝን ብቻ ሳይሆን የሰወቹም አስተያት ጨምር ነው። የዛሬውንም ትምህርት ከሁለት ተከፍሎ በዚሁ ቢለቀቅልን ጨርሰን እንማራለን። ከይቅርታ ጋር።
@fantafanta6047
@fantafanta6047 20 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ አባት🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😥😥😥😥😥
@user-gu9hp8vx6e
@user-gu9hp8vx6e 17 күн бұрын
ፈጣሪ ረዝም የአገልግሎት እድመዎትን ያብዛለዎት
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
በእውነተሰ ድንቅ ትምህርት ነው አባታችን ያስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲❤
@engidaworkwoldemeskel37
@engidaworkwoldemeskel37 Ай бұрын
በዚህ ዘመን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@BanchiBanchi-ur1px
@BanchiBanchi-ur1px 6 күн бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemal
@user-xm2dt1el8t
@user-xm2dt1el8t 29 күн бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጠዎ እግዚአብሔር ይመስገን
@MehariHayelom
@MehariHayelom Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልንንንን❤❤❤❤❤
@asnakehberihun4437
@asnakehberihun4437 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማለን
@teshaTesha-pw9vx
@teshaTesha-pw9vx Ай бұрын
አሜን አሜንንአሜንን
@tigistmelaku4660
@tigistmelaku4660 26 күн бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-cc2jv7hq7s
@user-cc2jv7hq7s 27 күн бұрын
አባቴ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝመው በጤናየም ቤተሰብም እተፈተንኩ ነው ። በጸሎት ያስቡኝ ወለተ አብርሃም።
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 17 күн бұрын
አባታችን:ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:በጤና:በፀጋ':ይጠብቅልን:ቃለ:ሕይወት:ያሰማልን:በረከትዎ:ይድርሰኝ:ይፍቱኝ:ይባርኩኝ:ተመስገን:በዚህ:ዘመን:የተሰጡን:በረከት:
@MariamawitAbera-lj9sv
@MariamawitAbera-lj9sv 22 күн бұрын
Abba beteselotot asebugn 😢😢😢😢
@GugGg-sr5pe
@GugGg-sr5pe Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን የሠማነዉን በልባችን ያሳዲርብን😥😥😥😥😥😥
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
@emihagahah2240
@emihagahah2240 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ኣሜን ኣሜን ኣሜ
@MixuMixu-lb6fm
@MixuMixu-lb6fm 15 күн бұрын
Abba edime yistot Tena edisexegn stelyulign Abba ebakot
@user-lo7tn1bn7p
@user-lo7tn1bn7p 10 күн бұрын
KALE HIWOT YASEMALN ABATACHEN
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወትያሰማልንአባታችን፨
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን ❤🎉❤🎉
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 26 күн бұрын
Kale heyewoten yasemalen Abatachin ❤
@maryasofen2307
@maryasofen2307 Ай бұрын
Abtehoy anteredagn abtachn kalhwoywet ysemln❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EyerusAbera-mp8du
@EyerusAbera-mp8du 12 күн бұрын
❤❤❤
@senaitalayou6819
@senaitalayou6819 26 күн бұрын
Amen kale hiyiwet yasemalin abatachin
@AaBb-bd7iw
@AaBb-bd7iw Ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን 😢
@HenokMerhawi-sb6pr
@HenokMerhawi-sb6pr Ай бұрын
ኣሚን ኢድሚና ቲና ይስትልን amennnn
@user-dq3cv2ib8i
@user-dq3cv2ib8i 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@demelashTsegaye
@demelashTsegaye Ай бұрын
እድሜ ከጤና ያድልልን መድሀኒዓለም
@ChuchuuMuaze
@ChuchuuMuaze Ай бұрын
አባ እግዚያብሄር ይባርክልን እርስኦን❤🎉🎉🎉🎉
@mesyfeker8682
@mesyfeker8682 Ай бұрын
እዲሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤❤❤
@user-qt9qq2fj2h
@user-qt9qq2fj2h 28 күн бұрын
እዉነት አባ ቃለሒወት ያሰማል❤❤❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር
@user-ye7pd9fn6z
@user-ye7pd9fn6z 3 күн бұрын
አባቴ እድሜናጤናይስጥል😢😢😢😢😢😢ይህለኔነዉ ፈጣሪንአንድየሚያስደስትአልሰራሁ😢😢😢
@aishaali6195
@aishaali6195 5 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
@wineywelde3367
@wineywelde3367 15 күн бұрын
Kale hiwat yasmalen abathen ❤ ❤ ❤.
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg Ай бұрын
ኣሜን ኣባ ቓል ሐወት q🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kongitnegiy4407
@kongitnegiy4407 Ай бұрын
❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bemnetsintayehu8374
@bemnetsintayehu8374 Ай бұрын
Kale hiwot yasemalen yagelgelot zemenon yebarkeln🙏🙏❤
@user-bx2hu5zv7k
@user-bx2hu5zv7k Ай бұрын
amlake ebakih libona sitegn fetarye ayiteh maregn😢😢😢
@salmabeyene5768
@salmabeyene5768 26 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤😢😢😢🙏🇪🇷🙏
@user-sv8qi5ok7x
@user-sv8qi5ok7x 12 күн бұрын
Temesgn amlak kubur abatchn selam.tena edime yestlen❤❤❤❤
@EyobAbera-ix4vq
@EyobAbera-ix4vq 13 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@abebamihret3317
@abebamihret3317 Ай бұрын
Amen amen fetari hule yastemrenal Abatachin nruln
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤❤
@KonjitWubshet
@KonjitWubshet 6 күн бұрын
አባቴ እድሜዘመነወትን ያርዝምልን ቃለህይወትያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@firegenetmamo245
@firegenetmamo245 22 күн бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ የስጥልኝ ቃልህይወት ያሰማልን
@user-ui4ft2qo4g
@user-ui4ft2qo4g 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ 0:55
@Selam-rb7os
@Selam-rb7os 4 күн бұрын
Aba erejim edime ketena ga yadilachihu
@Selam-rb7os
@Selam-rb7os 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LovelyBackgammon-dy6ou
@LovelyBackgammon-dy6ou Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-nv7vw4rl9z
@user-nv7vw4rl9z Ай бұрын
kela yewote yasemalen
@AmAsmroAdnea
@AmAsmroAdnea 24 күн бұрын
እረዢም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አባ በጾልት ያስቡኚ
@user-hd3yc6jx9m
@user-hd3yc6jx9m Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-of8kp8bz7d
@user-of8kp8bz7d 8 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን
@mussieadera7044
@mussieadera7044 29 күн бұрын
አባቴ ይህ ቃል ለእኔ ነው ። በትምህርት ዎት በጣም እማራለሁ !! እፅናናለሁ ተመስጌን አምላኬ ። 3:02
@kenandinku439
@kenandinku439 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TigabEshetu
@TigabEshetu Ай бұрын
Egziabher yimesgen
@user-zg8qn4nb5o
@user-zg8qn4nb5o 24 күн бұрын
አባቴ እግዚያብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሊቃውንትን ያብዛልን የሃዲስ እና የብሉይ የመጻፍ ምር የይዋንስ አፈወርቅ ፤ የኣባ ባሲሊዎስ ፣ ያባ ኢሪያቆስ ፣የቅዱስ ያሬድ በረከት ይርበወት የመናፍቃን መዶሻ ነወት አባቴ አንድ ነገር ግን ያሳስበኛል ሊቃውንት 20 እና30 አመት አመስጥረው የተማሩ ቀነሱ በጉባየ ቤት የተማሩ እንደሳቸው ያሉ ወደፊት ከየት ነው እሚተኩት ሁሉም በቴዎሎጂ ተምሮ ሰባኪ ነኝ እሚለው ሀዲስን እና ብሉይን ያለመሰጠረ አይከብድም አባቴ ሽ አመት ኑሩልኝ በጸሎት አስቡኝ ወልደ ተንሳይ
@user-vw6mo1qq4q
@user-vw6mo1qq4q 10 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን
@user-sw9hj5wb1k
@user-sw9hj5wb1k Ай бұрын
❤ Abatachin qalhywt yasmaln Abatachin eyasus kirstos edimotin yarzimln egzyabhir .abatachin Amen Amen Amen
@YeshimebetNigat
@YeshimebetNigat 29 күн бұрын
AbatAchin kale hiwetn yasmaln
@genetbekele4445
@genetbekele4445 24 күн бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን
@user-vg7pp7qw3e
@user-vg7pp7qw3e 8 күн бұрын
❤❤❤❤ኣሜን ኣሜን ኣሜን
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 3,3 М.
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 16 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 26 МЛН
ትዳርን አታቅሉት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ
38:47
ሀጢያተኛ ነኘ እንዴት ልፀልይ? በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን
28:17
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34