ሁሉም ሊያየው የሚገባው I የዲ/ን ብርሃኑ አድማስ መልስ I ለ'አባ' መዐዛ፣ ፓስተር ዮናታንና መሰሎቻቸው የሰጠው ድንቅ መልስ

  Рет қаралды 45,241

ክርስቶፎሮስ ቲዩብ- Christophoros Tube

ክርስቶፎሮስ ቲዩብ- Christophoros Tube

Жыл бұрын

-ስለ እመቤታችን፣ ስለ መስቀሉ፣ ስለ ምስጋና እና በ አጠቃላይ ስለ ነገረ እግዚአብሔር አመርቂና በቂ መልስ የተሰጠበት ነው!
Black and white ከመጽሐፍ ቅዱስ ይላል ብሬ ሲያብራራ፡፡

Пікірлер: 126
@fevenfisseha2971
@fevenfisseha2971 Жыл бұрын
በጣም ሚገርም ትንታኔ። እኔ በበኩሌ ሰዎቹ በተሳሳቱ ቁጥር መፀሀፍ ቅዱስን ጠንቂቄ እየተማርኩ ነው እድለኛ ነኝ። እናመሰግናለን 🙏
@gashayeanimaw1025
@gashayeanimaw1025 Жыл бұрын
ስምን መልዓክ ያወጣዋል እንዲሉ ዲ/ን ብርሀኑ ሀሳባቸው ሙግታቸው ትምህርታቸው ሁሉ ለጨለመባቸው ሁሉ ብርሀን ናቸው።
@phun4379
@phun4379 Жыл бұрын
መምህር ብርሃኑ አድማስ የመፅሃፍ ቅዱስ ዕውቀትዎ በጣም አስደናቂ ነው የክርስትናን መልዕክት ከነታሪኩ ከነ ጆግራፊው በጣም ያስደንቃል ይህ ግሩም ብርቅ ስጦታ ነው::
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ልቦና ይስጣቸው
@user-uq2px4jk5r
@user-uq2px4jk5r Жыл бұрын
መምህር ጥሩ መልስ ነው የሰጠህን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@mitekuamde870
@mitekuamde870 Жыл бұрын
ተባረክ ተባረክ አምላክ ልሳንህን አእምሮህን ይጠብቅልን።
@mage325
@mage325 Жыл бұрын
'ስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር' .......... ለቅኔና ለቋንቋው ባለሙያዎች ቢሰጥ ... እሳቸውም ጠቆም አድርገው ስላለፉ ሙያቸውን ጠንቅቀው ለሌሎቹም ሙያ ክብርና ቦታ ለሚሰጡ እንደዚኽ ዐይነት የትሕትና መምህራን ስላሉን እንኮራለን በዚኹ አጋጣሚ መምህራችንን ሳናመሰግን ማለፍ ንፉግነት ነው። በክብር ላይ በትሕትና ላይ ትሕትና ጨምሮ ያድልልን። አያፍሩም እኮ ደግሞ ይኽንንም ይዘው መምህራችንን በማመስገናችን ክብራቸውን ከመስቀል ጋር እኩል አደረጉት ይሉናል ይኾናል ።
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ ዕድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልን ፈጣሪ በቸርነቱ። አባ ማዓዛን እኛ በአሜሪካን ዋሽንግተን አካባቢ ያለን ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ተከታይ እናውቃቸዋለን ከሃያ ዓመት በላይ እና ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ ቁልጭ አድርጎ እሳቸውን ያስቀመጠው ፍፁም 100% በትክክል ገፆአቸዋል እኔ ያልኩትን ስሙ እኔ አልሰማም ያለአቅማቸው ወተዋል የትዕቢትና የእብሪት መንፈስ ከመናፍቃኑ ተጋብቶባቸዋል ያውቁ መስሏቸዋል እረ እሱን ተውት የሚያገለግሉበት የቅዱስ ገብሬኤልን ቤተክርስቲያ ካህናትን በመበጥበጥ ለሁለት በመክፈል አልሰማም ብለው በትዕቢት እኔ ያልኩት ካልሆነ ብለው ፍርድ ቤት ጉድ እስኪል ድረስ እሳቸው ቢቻቸውን በመቅረት ፅላቱንና ነዋይ ቅዱሳኑን ተካፍለው ተለያዩና በመናፍቃን አደራሽ ለተወሰነ እየተንከራተቱ ለ2 ለ2 ሰዓት እሁድ እሁድ በጣም ጥቂት ሰዎችን እንደ ፖለቲካ ደጋፊ አበጅተው ሁለት ቤተክርስቲያን ሆኑ የቲፎዞና የዶላር መሰብሰብ የውስጥ ድብቅ አባዜያቸው ለማሳካት ሲሉ ልባቸው በገንዘቡ በትዕቢት መኮፈሳቸው የመውጣታቸው ምክኒያትም ወደ ቃል ማጣመም ተዘዋወረ ቢመከሩም ከፍ ከፍ አደረጉት እራሳቸውን በዚች ሃያ ዓመት ገንዘብ ለቀማቸው ያሳዝናሉ ልብ ይስጣቸው እንጂ ወንጌል ዝቅ ማለትን ትህትናን ነው ያስተማረቺኝ ያፅናልን እና አላዋቂና ትዕቢተኞችን እንዲህ በአሉ እንደ ዲ/ን ብርሃኑ አድማሴ ባሉት አዋቂ ምሁራን መልስ መስጠቱ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ነው ያቆይልን እንኳን አደረሳችሁ።
@alemitu5342
@alemitu5342 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@alelignmekashaw6440
@alelignmekashaw6440 Жыл бұрын
Bewnet Egziabhier tsegawn yabzalih yekfuwoch libonam yimeles !
@asefabelay7632
@asefabelay7632 Жыл бұрын
"ቃለሕይወት ያሰማልን መር" አንድ አባት ነበሩ ይባላል እሳቸውን የሚፈትን እንደዮናታን ያለ አሳሳች መጣና ለምን ረቡዕ ትጾማላችው ሲላቸው ደነገጡና እንዴት ሲሉት የመጀመሪያውን ምዕራፍ አንስቶ ትርጉሙን በራሱ አጣሞ ተርጉሞ ረቡዕ እንኳን ሰው የሰማይ ሰራዊት ሁሉ ብሉ ጠጡ እያለ ለምን ትጾማለችው አሳሳታቸው ይባላል። እና የማናቅ ሰዎች ደግሞ በቀላ ተበራዥ ነን ስለዚህ የሚያውቁ ሰዎችን እንጅ የሚወሸክቱትን ሁሉ ማመን የለብንም። የምንሰማውን ብንመርጥ እንደ ዲ/ ብርሀኑን ዓይናማ መምህር መስማት አለብን
@bogaleashe4534
@bogaleashe4534 Жыл бұрын
አንደበተ ርቱኡ ወንድማችን፣- እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ! ማስተዋል ለተሳናቸውም ቅን ልቦና ይስጥልን አሜን!
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
ተክክልቃላሂወትይሰማልን
@tshaye423
@tshaye423 6 ай бұрын
መምህር ቃለህየወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት እድሜዎን ያርዝምልን
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክክ
@Urjiabebe7islife
@Urjiabebe7islife 8 ай бұрын
በጣም ወደድኩት እግዚአብሔር ይባርኮት
@dikabamartiyaskisbel1985
@dikabamartiyaskisbel1985 Жыл бұрын
ፓፓፓፓፓፓፓፓ እውነትም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት መምህር ድንግል ማርያም ትባርክዎት
@alemitu5342
@alemitu5342 Жыл бұрын
እውነት ነው እኛ የምናመልከው ስላሶችን ነው
@mistirtube3096
@mistirtube3096 8 ай бұрын
ሥላሴ
@tshaye423
@tshaye423 6 ай бұрын
ለኛ እንደነዚህ አይነት አባቶች ሲመጡ የአባታችን የሄን ሲያነሱ መፅሐፍ ቅዱስ በደንብ አላነበቡም ባልልም አልተረዱትም ለኛም ብዙ የማናዉቀዉን ተማርን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@balchafeyissa9138
@balchafeyissa9138 Жыл бұрын
አንድ ሰዉ ንጉስ ባየ ጊዜ ሊሰግድ ግድ ነዉ ይኋዉም በዘመኑ ባለዉ ሕግና ደንብ መሠረት ካልሰገደ ንጉሣችንን ንቋል በሚል በዙሪያዉ ባሉት ሰዎችም ነቀፋ ሊያጋጥመዉ ይችላል ለእግዘብሔር የሚደ ረገዉ ስግደት ግን አንድ ሰዉ በሩንም ዘግቶ ለአምላኩ ሰዎች አዩኝ አላዩም ሳይል ለሁሉን ቻይ አምላክ መስገድ ይችላል የሚሰገድለት ለአንድ ለአምላኩ ስለሆነ በተረፈ ስግደት ሁሉ አንድ ነዉ ማለት አይደለም ስለዚህ የወንድማችን ትንታኔ ትክክል ነዉ።
@enkumariam6461
@enkumariam6461 10 ай бұрын
የልቤን ብርሐን የሚያበራልኝ የልቤ ሰው የኔታ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቆት
@StorytellerQuest
@StorytellerQuest 4 ай бұрын
ዲያቆን ብርሀኑ አድማሱ እውቀትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@teshagerrworkenehe3551
@teshagerrworkenehe3551 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ድንቅ በሆነ ምስጢር ነው የገለፁት እንድንረዳው አርገው አባው መናፍቅ ሁነዋን ይሄ ግልፅ ነው አሣባቸውም አቋማቸውም ይገልፃቸዋን አሪወስስ ሊቅ አልነበር ጨው ለራ ጣፍጥ ነው ከጠቀማቸው ይዩት
@almazzewdie2234
@almazzewdie2234 Жыл бұрын
እይ እግዚአብሔርእውነቱን ያናግረን እንዲህበውሽትናበባህል እየጠላለፍ ህዝብን ማሳሳት እግዚኦ
@hailemichaelbogale6258
@hailemichaelbogale6258 Жыл бұрын
የተጠላለፈብሽ አንቺ እኮ ነሽ።
@samuelgebreselassie5865
@samuelgebreselassie5865 Жыл бұрын
እውነት ግን አዳምጠኸዋል(አደምጣችሁታል)? ነቀፋም ሆነ አስተያየት በምክንያት እንጂ በስሜት ወይም በጥላቻ ብቻ ባይሆን መልካም ነው።
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
Kale hiwot Yasemalen!!! Dakon Berehanu betam Yemewedachew Yemakeberachew Memeher
@tadelemitku1307
@tadelemitku1307 6 ай бұрын
The meaning is in the mind of the writer or the speaker ....ነገር ግን እኛ በራሳቸው እየተረጎምን እንሳሳታለን...መምህራችን ድንቅ ሙያዊ ትንታኔ ነው be blessed
@YoftahWasihun
@YoftahWasihun 3 ай бұрын
መ ህር ዳ ቆን ብራሀኑ ቃለሂዮት ያሰማልን እመቢቲ አድሜ አሜ አሜ አሜ
@yonaskumsa2182
@yonaskumsa2182 Жыл бұрын
LI'UL Egziabher ybarkh.
@voiceofethiopiavoe9970
@voiceofethiopiavoe9970 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን መምህር!!!!
@melakutamiru191
@melakutamiru191 Жыл бұрын
ተባክ ወንድሜ እእግዚሐብሔር ይስጥህ የኔታ ላይ ጠፍቶ ስፈልገው ነው ከዚህ በኃላ በዘሪቱ ዙሪያ ቃለ መጠየቅ ያደረገበት ካለ pls ልቀቅልን
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
ተመሰገንአማላኪአተማረን
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 2 ай бұрын
የከበሮ ግራና ቀኙ የተወጠረበት ጠፍር የጌታ የግርፋት ስቃይ ለማስታወስ ምልክታዊ እንጂ የተገረፈበት የሮማውያን ጅራፍ ውስጡ ስጋን እንዲቦጭቅ አብሮት የተገመደ ስንት ነገር አለው! በዐይነ ስጋ እና በአይነ ነፍስ ማየት አንድ አይደለም! የእመቤታችን ቦታ ከአምላክ በታች ከፍጡራን በላይ ነው። እንወዳታለን እናከብራታለን: የጭንቅ አማላጃችን ነች። የክብር ስግደት እንሰግድላታለን እንጂ አናመልካትም!
@user-ee6dd3ij2w
@user-ee6dd3ij2w 4 ай бұрын
Qale howot yasemah Indenezihi qob yedefu indih kehonu Lelawuindet yimanefik Min yishalal
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 2 ай бұрын
ይኽንንም ህብስት ላበላን ይኽንንም ፅዋ ላጠጣን ምግባችንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን ኃጢአታችንንም ለታገሰልን እስከዚችም ሰዐት ላደረሰን ለልዑል እግዚአብሄር ፍፁም ሰላምታ ይገባል፣ ለወለደችው ለድንግልም ምስጋና ይገባል፣ ለክቡር መስቀሉም ምስጋና ይገባል። የእግዚአብሄር ስሙ ፈፅሞ ይመሰገን ዘነድ ዘወትር በየዕለቱ በየሰዐቱ ምስጋና ይገባል" በግዕዝ የተናገሩት በአማርኛ ይኼ ሲሆን እዚህ ውስጥ የፈጣሪያችን ፍፁም የሆነ ቸርነቱን ታጋሽነቱን ይቅር ባይነቱን ፍቅሩን ገልፀን ምስጋና ይገባል ብለን ከዚያ ዘወትር በየጊዜው በየሰዐቱ ምስጋና ይገባል ብለን እንጨርሳለን። ለእመቤቴ እና ለክቡር መስቀሉ እንደዚህ እግዚአብሄርን እንዳመሰገንበት አይደለም! ነገር ግን ወላዲተ አምላክንስ የጌታችን ስጋወደሙ ማዕድ የሆነውን መስቀልንስ ክብራቸውን ተንትነን ስብሀት ብንል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባት ከሆኑ የሁሉንስ ቦታና ክብር ጠፍቶአቸው ነውን? ተባረኩልኝ!
@trueHero495
@trueHero495 Жыл бұрын
ይህ ሰውዬ ግን መጽሐፍ ቅዱስ እውቀቱን እጠራጠራለሁ
@ruthgetachewdesta8326
@ruthgetachewdesta8326 Жыл бұрын
በመጸሐፈ ቅዱስ ላይ በእንጨት ላይ ተሰቀለው የተረገመ ነው ይላል እና መናፍቃን ጌታችንን በእንጨት ላይ ነው የተሰቀለው ይላሉ በተዘዋዋሪ ሰይጣን እያሰደባቸው ነው ማለትም በጣም ያሳዝናል ጌታ ከተሰቀለ በኃላ መስቀል ነው የማባለው እንጂ እንጨት አይባልም ለምሳሌ አልጋ በእንጨት ይሰራል ግን አልጋውን አንጣ/አንጪ ነው የሚባለው እንጂ እንጨቱን አንጣ/አንጪ አይባልም፡፡ በእንጨት ላይ ነው የተሰቀለው ሲሉ በተዘዋዋሪ ሳያቁት ጌታን የተረገመ ነው እያሉ ነው ይቅር ይበላውቸው ፡፡ እሚገርመው ሰይጣን እያሰዳበቸው ነው ይቅር ይበላቸው !!
@BelaynehEskeziaw-mz2pn
@BelaynehEskeziaw-mz2pn 7 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልን።
@mekonnenshiferaw2571
@mekonnenshiferaw2571 Жыл бұрын
አርዬስ አባቶች ሲመክሩት ሲገስፁት አልሰማም ነበር የዛሬ የአርዬስ ልጆችም አይሰሙም ምከረው ምከረው አይደል የሚባለው
@anaymous2077
@anaymous2077 Жыл бұрын
Rejim edme ketena gar egnan badowochin bememulat nurln!!
@getuasebe8066
@getuasebe8066 Жыл бұрын
Xena mewale Le gidion legezabre
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
አባ መአዛ ጌታ ይባርክዎት እውነቱን ተናግሮ የመሼበት ማደር ይሻላል። ከምድራዊ ጥቅማ ጥቅም የዘላለም ህይወት ይበልጣል እውነት ነው በሁሉ ቦታ የሚገኝ ኡዩሱስ ክርሰቶሰ ብቻ ነው።መናፍቅ ኡዩሱስን የካዱ ናቼው እኛ ግን አዳኝ ኢዩሱስ ክርሰቶሰ እንደሆነ እናምናለን። ማሪያም የጌታ እናት ናት ለሰወች መዳን የተሰጠን ኢዩሱስ ክርሰቶሰ ብቻ ነው ማንም የኢዩሱስን ቦታ ሊይዝ የሚገባው የለም ሰሙ ለዘላለም ይባረክ አሜን 🙏
@mitekuamde870
@mitekuamde870 Жыл бұрын
ዮናታን ገና እያደረ ሲገባው ለተናገረው ሁሉ ተራ በተራ ይቅርታ ኦርቶዶክስን ይጠይቃል።
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Жыл бұрын
እግዚኦ ሎቱስብአት
@asersesheta8108
@asersesheta8108 Жыл бұрын
ምሣሌ፡ወይም፡ምስል፡በጣም፡ጠንቅ፡የሆነ፡ትምህርት፡ነው።።
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
በዚሽምግልና እድሚያቸው መስቀልና የኦርቶዶክስ ን ለብሰው ሲያጭበረብሩአለማፈሪያቸው
@tshaye423
@tshaye423 6 ай бұрын
አባቶች ስልጣናቸዉ ከእግዚአብሔር ከሐዋርያት እናከነቢያት መሆኑን እናምናለን ነገር ግን አባትየሆነዉ ቆብየጫነዉ ሁሉ ስለስንዱ እናት ኦርቶዶክስ የገሐነምደጆች የማይችላትን ቤተክርስቲያንን የጠለቀ እዉቀት ይኖራቸዋል ማለት አይደለም አባታችን ምንፍቅናከሌለባቸዉ የጎደላቸዉን መጠየቅ ነዉ ካልሆነ ከነብስ ልጆቻቸዉ ጠንከር ያለ ጥያቄ ቢጠየቁ አሁን ዘመኑ ከባድ ነዉ አባታችን ይጠይቁ ይማሩ ኦርቶዶክስ ረቂቅ ናት አያቋትም ማለት ነዉ
@user-ni4sv3qt2r
@user-ni4sv3qt2r 5 ай бұрын
አታጠጋጋ they both do not deseve the glory of God
@leulesahilu1956
@leulesahilu1956 5 ай бұрын
ድንቅ መምህር
@lewi3707
@lewi3707 4 ай бұрын
Iyesuus
@zewdneshalemayehu216
@zewdneshalemayehu216 Жыл бұрын
ABA meaza eko yejemerut DC Mikael ke kidase behuwala Tamire mariam eyinebebim neber. Sinteyikachew 'ke bible besteker alastemirem' belew new yalut. Yihe ke 15 amet befit new.
@getachewsisay709
@getachewsisay709 Жыл бұрын
🚩🚩🚩🚩🚩🚩 🚩🌹🌹ነገ በማንኖርበት ዘመን 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩እኛ እውሮች አይደለንም 🚩🚩🚩🌹🌹 እኛ ደንቆሮዋች አይደለንም 🚩🚩🚩🚩🚩ክብር ለሚገባው ለእግዚአብሔር ብቻ ምስጋና። 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hiwoteyasu7835
@hiwoteyasu7835 Жыл бұрын
Read the Bible very well
@hailemichaelbogale6258
@hailemichaelbogale6258 Жыл бұрын
ማንበባቸውንማ አሳዩሽ ወጥ ረገጥ ለሆነው ስህተትሽ
@AwekeAweke-jl9qi
@AwekeAweke-jl9qi 7 ай бұрын
ስብሐት ለእግዚአብሔር ፣ወለወላዲቱ ድንግል ፣ ወለመስቀሉ ክቡር ። ትርጉም=ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ፣ለወለደችው ድንግልም ፣ለከበረ መስቀሉም ምስጋና ይሁን ነው።እዚህ ላይ /ወ /አጫፋሪ ሳይሆን /ወ /ከፋይ ነው ። ስለሆነም ምንባቡ ተከፍሎአልና ምስጋናውም ተከፍላል ለእግዚአብሔር የአምልኮ ምስጋና ለማርያምና ለመስቀል የአክብሮት ምስጋና ቀርባ ትንታኔ የሰጠው መምሕር ግሩም ነው አባ መዓዛ ግን ከመምሕራን ተምረው የሚያስተምሩ ሰው አይደለም ከአነበቡት ተነሥተው የመሰላቸውን የሚናገሩና የሚያስተምሩ ናቸው።
@getuasebe8066
@getuasebe8066 Жыл бұрын
Efosn 5
@getuasebe8066
@getuasebe8066 Жыл бұрын
In in question
@haileasfaw9080
@haileasfaw9080 Жыл бұрын
ወንጌል ይሰበክ። ክርስቶስ ይሰበክ። ተራ ወሪ ሰለቸን
@belabalasnake235
@belabalasnake235 Жыл бұрын
አባ መአዛ እኮ በጣም ትቢተኛ ናቸው : ከድሮ ጀምሮ ሚስኪያን መዳናለም አቃቸዋለው: :በራሳቸው መንገድ ሀሳብ መቀየር የሚፈልጉት ነገር አለ::
@jackpark3349
@jackpark3349 Жыл бұрын
አባ መዓዛ የሜቃወሙትን ግዑዝ የሜሉትን መስቀል ያስቀምጡ ቆቡንም ያውልቁት ወደ ቀድሞ ስሞሙ ይመለሱ ለተዋህዶ ብቁ አይደሉም ብቁ ቢሆኑማ በዐቶ መናገሻ ማርያም ገዳም ነበር ይቅር ይበሎ ፀዐ መንፈሰ ርኩስ ውጉዝ ከመ አርዮስ
@dawitasrat5027
@dawitasrat5027 7 ай бұрын
,ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ የማህዘን ድንጋይ ሆነ።
@user-ee6dd3ij2w
@user-ee6dd3ij2w 4 ай бұрын
Mestebeque zmesqel
@tesfayefichala9036
@tesfayefichala9036 Жыл бұрын
የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ሆይ፡- ከዚህ በታች የተመለከቱ አጋንንታዊ ልምምዶች እንደሆኑ የማያውቅ ሰው የለም፡፡አብዛኛዎቹ በሐይማኖት ዙሪያ የሚከራከሩ ሰዎች ግን በሌሎች ሰዎች ድክመት ላይ ከማተኮርና ራሳቸውን ከመቆለል አልፈው እነዚህን ክፋቶች ማንሳት አይፈልጉም፡፡ እስኪ ስለምልጃ ቆም አድርገን ከዚህ በታች ከብዙ በጥቂቱ የተመለከቱ ልምምዶች እግ/ር አምላካችንና ክርስትና የሚባል ዕምነት ለዘላለም የኮነኗቸውና በየዕለቱ የሚዋጓቸው ሰይጣናዊ/ አጋንንታዊ እንደሆኑ ተነጋግረን እንለፍ፡፡ ተከራካሪዎቹ የማያነሱት ሕዝቡን በስውርና በተለያዩ ሰበቦች እያስፈራሩ የሚገዙባቸውና የትርፋቸው ምንጭ ስለሆኑ ነው፡፡ እስኪ እናንሳቸው፡- 1. ህብረተሰቡ መተተችብኝ/መተተብኝ፣ አሠራብኝ/አሠራችብኝ፣ አትተኛልኝም/አይተኛልም፣ ደገመብኝ/አስደገመችብኝ፣ ሄደችብኝ/ሄደብኝ፣ አደረገችብኝ/አደረገብኝ፣ አሳቀለኝ/አሳቀለችብኝ፣ አበላሸብኝ/አበላሸችብኝ፣አብልቶኝ ነው፣ አብልታኝ ነው፣ አዋቂ ጋ እሄድበታለሁ፣ ወዘተ. በሚሉ ልምምዶችና መጠቃቃቶች የተጠማመደ አይደለምን? ለልዩ ልዩ ስኬቶች፣ለበቀሎችና ለጥቃቶች ፣ ዕድሎችን ለማወቅ፣ ወዘተ. አዋቂ ተብዬዎች ጋ በስፋት እንደሚኬድ የታወቀ አይደለምን? 2. በፍጡራን ተስፋ እንዲደረግ፣ የተቀባቡ ሥዕላ-ሥዕሎቻቸው በየቤቱ እየተቀመጡ እንዲመለኩ፣ ለፍጡራን እንዲታጠን፣ ቀናት ተመድበውላቸው እንዲደገስለቸው፣ በተመደበላቸው ቀናት እየተጠጣና እየተሰከረ በስሜት በሆይታ ስማቸው እየተጠራ የሚሳናቸው እንደሌለ እንዲታወጅላቸውም ሆነ እንዲሰበኩ፣ እንዲመኩባቸው፣ እንዲሳልባቸውና ስለቱ በስማቸው እንዲፈጸምባቸው፣ እንዲማልባቸውና መሐላ እንዲፈጸምባቸው፣ ልጅ፣ጤንነትና በረከቶችን እንደሚሰጡ ተደርጎ እንዲታመንባቸው፣ እንዲለማመኗቸው፣ ሌሎች ብዙ ጉዳዮችን እንደሚፈጽሙ ፣ ጠላታችን የሚሉትን ሰው እንደሚበቀሉላቸው፣ ልዩ ልዩ መሥዋዕቶችና ልመናዎች እንዲቀርቡላቸው’’ መደረጉ እግ/ር አምላካችንን መሳደብ እንደሆነ የታወቀ ሆኖ ሳለ ድርቅ ብሎ ትክክል እንደሆነ ለማሳመን መጯጯሁ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው!!! 3. ብዙ ጊዜ እንደታየው በሚዘገንን ጥላቻ፣ አጥፍቶ ለመጥፋት ጭምር በተዘጋጀና ከሥልጣኔ በራቀ ትችት፣ ስድብ፣ እልህና ወኔ በመስበኩ ቀጥለዋል፡፡ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻና ብቻ ስበኩ በሚሉት ላይ ይህ ሁሉ ዘመቻ ለምንድነው? ጥላቻና ስድብ መቼም ከአምልካችን ከእግ/ር እንዳይደለ ግልጽ ነው፡፡ ከርሱ ካልሆነ ደግሞ ከክፉው ከዘንዶው መሆኑ ግልጽ ነው ማለት ነው፡፡ በዚህ ላይ የተሠማሩ በዚህ አካሄዳቸው የእግ/ር አምላካችንን ክብር የተዳፈሩበትንም ጥልቀት ቢረዱና ፈጥነው ቢመለሱ መልካም ነው፤ ላሳቱትም ሕዝብ ዕውነቱን ተናዘው እንዲያመልጥ በጎ ሥራ ቢሥሩ፡፡ ይሰበክ ተብሎ የተጻፈውን ‘’ የተሰቀለንን ክርስቶስን ’’ ትቶ ሌላውን የሰበከ የተረገመ ይሁን ( ገላ. 1፡ 8) ተብሎ ተጽፏልና፡፡ 4. በግልና በስውርም የምታውቋቸው መተተኞች፣ደጋሚዎች፣ አስማተኞ፣ ሟርተኞች፣ አዋቂ ተብዬዎች፣ ስንት ጉዳ ጉድ በናንተም ሆነ በሌሎች ላይ ሲያደርጉ የኖሩ ሆድ አምላካቸው የሆነ ሰዎች ናቸው ነገሮችን ያወሳሰቡት እንጂ፡- ከዘላለም ፍዳና ፍርድ ለማምለጥና የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት ‘’ በጌታችንና መድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በግላችን ጌታዬና አዳኜ ብለን ማመንና የቀድሞ ሃማኖታዊና የሕይወት ልምምዶቻችንን ሁሉ መካድ አለብን’’ ፡፡ 5. ጌታችን በኃጢአታችን የተበላሸነውን እኛን መቼ ጠላን? መቼ ሰደበን?መቼ ፈረደብን? መቼ አሳልፎ ሰጠን? መቼስ ገደለን? ራሱ አልፎ ተሰጠልን እንጂ፡፡ መከራን ተቀበለልን እንጂ፡፡ደሙን አፈሰሰልን እንጂ፡፡ተሰቀለልን እንጂ፡፡ ሞተልን እንጂ፡፡ 6. ምልጃ ያለደም እንደሌለና በአዲስ ኪዳን ደግሞ ጌታችን ራሱ ወደእኔ ኑ ብሎን ባፈሰሰልን ደም ራሱ ይዞን እንደገባ እየታወቀ የተኬደበትም ርቀት የሚያሳዝን ሆኖ ኖሯል(ማቴ.11፡28፣ ኤፌ. 2፡13 እና 2፡18)፡፡
@daviddeel6067
@daviddeel6067 Жыл бұрын
Egzabher menfes new.yemsgdutim be menfesin be ewunet lisegdulet yigebal.egzabher bicha hulu be hulu be hulu bota yemigegn amlak new
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Жыл бұрын
Teyakew mnw lnbochen talks Aba Meza ygebachew
@melkamusonko
@melkamusonko 5 ай бұрын
አዘጋጅ ዮናታን ጭምር ጠርተ ሁለቱንም በእግዚአብሔር ቃል መሰረት ብትጠይቅ መልካም ነው?
@gebre-slassietekle-haymano4443
@gebre-slassietekle-haymano4443 5 күн бұрын
Wey medhanialm yedngl maryam lj Lbonachn melsln
@belachewkebede4585
@belachewkebede4585 Жыл бұрын
አንድ ሰው ገብርኤል አምላኬ ገብርኤል አምላኬ ብል እግዚአብሄር ይረዳዋል እያልክ ከመመለስ ልብህን አታደንድን ሌሎችንም አታስት።
@Yonas-op1dk
@Yonas-op1dk 6 ай бұрын
አባ መቼም አትማርም ለምን ትቢት አንተ አዋቂ ነሀ
@ElsiElsihgg
@ElsiElsihgg 25 күн бұрын
አቶ መአዛ ብስጭትህ እናዉቀዋለን ማን ትዝ አለኝ አርዮስ ለምን ጵጵስና ሲያጣ ምንፍቅና ገባ አንተም ፍላጎትህን እናውቀው ነበር ከአቡነ ማቴዎስ ጋር በነበርክ ግዜ ምን ያህል ተንኮለኛ እንደነበርክ አስታውስ ብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ ያ ግብርህ ነው ያስወጣህ ።
@alemutolesa3091
@alemutolesa3091 7 ай бұрын
የቆሎተማሪ ስለ መጽሐፍ ቀዱስ የት ያውቃልና ነው መልሰ የሚሰጠው ?
@hiwoteyasu7835
@hiwoteyasu7835 Жыл бұрын
If the only what it say the Bible the only truth
@nibretsila7252
@nibretsila7252 Жыл бұрын
ስለ ክርስቶስ ብታወሩና ብትመሰክሩ ይሻላል እንጂ ስለማርያም እያወራችሁ ጊዜ አትጨርሱ እንደዛ ቢሆንማ ክርስቶስ ወደ ምድር መምጣት አያስፈልግም ነበር ወደ ወንጌሉ ተመለሡ
@yasiseyasu8287
@yasiseyasu8287 Жыл бұрын
Muluwen adamchewalhu yemnamelkew Eyesus kritosen nw yemil conclusion nw even ke kalu tekso bedenb asredtwal Lela wengel ale ende?
@tiruworkb.gebreal3770
@tiruworkb.gebreal3770 Жыл бұрын
ብርሃኑ መቸ ነዉ ለእዉነት የምትቆመዉ? እዉነት ይሻልሃል። የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ ተናገር።
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 Жыл бұрын
የእኔ እህት! ምነው እውነትን መቀበል ከበደሽ? እረ ተይ እልህ ጥሩ አይደለም? አሁን በዚህ ቪዲዮ ላይ ከመጽሐፍ ቅዱስ የወጣ ምን ሰማሽ? ሁሉም ነገር ከመጽሐፍ ቅዱስ እየተጠቀሰ ዲ/ን ብርሃኑ "የእግዚአብሔርን ቃል አልተናገርክም" የሚል ክስ ማቅረብሽ ተገቢ ነው?
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
አንቺም መሀይብ እውቀተቢስ እውነት አውቀሻል እኳን እሱ ማፈሪያ ምድረመናፍቅ ታብዳላቹ እጂ ከተዋህዶጋር አትሳፈጪ እዛውከዮናታና እዩጩፋጋር ከነዚከእብድውሾችጋርቀልጂ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
አንቺም መናፍቅመሀይቧ እውነት አውቀሻል እዛው የተደፈነ ጆሮሽን ይዘሽ ከነዛ ካበዱ ውሾችዮነስና ጩፋጋር ቀልጂ ያበደውሻ ትርጉሙን አውቀሽ ታንቀሽ ሙቺ ተዋህዶን እችላለው ብለሽ አትልፊ ሂደሽ የቤትሰራተኛየማትማርከአዋሳ የሚመጡ ፋራዎችላይቀልዱ እሺ
@tiruworkb.gebreal3770
@tiruworkb.gebreal3770 Жыл бұрын
@@mihretmengestu2798 ተዋሀዶ የቤ/ክርስቲያን ስያሜ እንጅ የጽድቅ መንገድ አይደለም። አንተም በጌታ በማመን ብቻ የዘላለም ህይወት እንዳለ እዉቅ። ራስህን አድን። ብርሃኑ ጥሩ ካድሬ እንጅ ወንጌላዊ አይደለም። ህይወት የግል ነዉ።
@alemitu5342
@alemitu5342 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ትእቢተኛ እየሱስ ክርስቶስ ያማልዳል በመላት ክህደት ውስጥ ገብተችኃልና ቀኑ ደርሷል ንስሀ ግቡ
@kidanehailemariam8928
@kidanehailemariam8928 2 ай бұрын
እባክህን ዲ/ን ብርሃኑ በእየሱስ ስም ያልወጣ አጋንንት በአርሴማ ስም እንዴት እንደወጣ ንገረን ?
@ashagreabebe9259
@ashagreabebe9259 Жыл бұрын
ጥምቀት አምላካዊ ትእዛዝ ነው የመጀመሪያው አጥማቂ ሙሴ ሲሆን ሁለተኛው አጥማቂ መጥምቁ ዮሐንስ ነው ሙሉ ሀሳቡ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ሙሉውን ስናነብ እንገነዘባለን የተጠመቁ ሰዎች ሊጠመቁ በፈቃደኝነት የመጡ ሀጢአታቸውን እየተናዘዙ ተጠምቀዋል ለመጠመቅ 1 ፍቃደኛ መሆን 2 ሀጢያትን በመናዘዝ 3 ሀጢያትን ደግሞ ላለመስራት መወሰን እና ንሰሀ መገባትን ያጠቃልላል 4 አጥማቂው ከማጥመቁ በፊት የንሰሐ ትምህርት ማስተማር አለበት ይህ ካልሆነ ፍርድን ማከማቸት ይሆንብናል
@hiwoteyasu7835
@hiwoteyasu7835 Жыл бұрын
No, this guy he read very well the Bible
@SoothingRelaxation-Music942
@SoothingRelaxation-Music942 Жыл бұрын
አባ መአዛ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት አባቴ
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Жыл бұрын
Mnm ymaychmer lat khon lmen twraleh
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
ምንፍቅናክን ይዘክ አርፈክ ቁጭበል ያበደውሻናቹ እናንተ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
አኚደሞ የቀሉ ናቸው ልብስ ለብሰው ያስቸገሩን ተሀድሶ መናፍቅናቸው
@bog8728
@bog8728 Жыл бұрын
አብክህ መ /ቅዱስ በቻ ዓወራ ሌላ አያወራን አኮ ነው ለምን መሣሌ ታብዛልሀ አትዋሽ በዙ ሰዉ ይስምሃል ካ ልህ ትሁት ይሰምስልሃል ተው ተው
@samuelgebreselassie5865
@samuelgebreselassie5865 Жыл бұрын
በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ የተጠቀሱት ምሳሌዎች ስለምን ይመስልሀል? ዋናው ጉዳይ ወንጌሉን ላንተ በሚገባህ መንገድ አቀረበልህ ወይ ነው? ያለውን ለመረዳት አዳምጠህ ቢሆን ይህን ባልጠየቅህ(ባልጠየቃችሁም ) ነበር። መጀመሪያ እናንተ እንደምታስቡት ሳይሆን ኦርቶዶክስ ምን ትላለች የሚለውን ለማወቅ ሞከሩ ።
@freselamamha6974
@freselamamha6974 Жыл бұрын
አባ መዐዛ ከድሮ ም ወንጌል የማይቀላቅሉ አባት ናቸው
@dagemsolomon2488
@dagemsolomon2488 10 ай бұрын
Part 2??
@kassahunbayekedagn300
@kassahunbayekedagn300 Жыл бұрын
የበቁትም ይስታሉ መአዛ የአሜሪካን ሀንበርገር ልቡን ደፍኖስት ስለአበደ አብረን አናብድም እኛ ሰው ተከታዮች አይደለንም
@alemutolesa3091
@alemutolesa3091 Жыл бұрын
እሺ እመቤታችን በሁሉም ቦታ የማትገኝ ከሆነች በ21 ቀን ከሣራ ነው ምክንያቱም ሀዋሣ ከተገኘች ባሕር ዳር አትገኝም እግ /ር አይደለችምና.
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 8 ай бұрын
divine light የሚለውን ማብራሪያ አድምጠው እንጅ?
@user-qi6kv7qh2z
@user-qi6kv7qh2z 6 ай бұрын
ሲኖዶሶ ቀርቦለት ያልመለሰውን ዲ/ን ብርሃኑ ስለመለሰው እንዴት ያግባባናል።ሁሉንም ትርጉም በትርጉም ነው እያላችሁ ወደ ሲኦል ወላጆቻችንን ምሩት ትጠየቃላችሁ
@shihailu3602
@shihailu3602 Жыл бұрын
ዱያቆን ብርሀኑ ማርያም ማርያም በሁሉ ቦታ ተገኝታ የሰወችን ሁሉ ጸሎት መስማት ከቻለች ከእግዚአብሔር ጋር አኩል ናቸዉ ማለት ነዉ ?
@hailemichaelbogale6258
@hailemichaelbogale6258 Жыл бұрын
አሁንም አልገባችሁም?
@alemitu5342
@alemitu5342 Жыл бұрын
ምን እያልክ ነው አስተውል
@alemneshassefa306
@alemneshassefa306 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው። አዎ አልገባኝምና አስረዱኝ እባካችሁ
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 8 ай бұрын
​​@@alemneshassefa306እንደገና አዳምጪም እህቴ! በ divine light እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሰጣቸው ጸጋ በዓለም ላይ ያለውን ሁሉ ያውቃሉ፣ ያያሉ፣ ይሰማሉ ....... ነው የተባለው። ይህንን ጸጋ የሰጣቸው እግዚአብሔር ስለሆነ ከእግዚአብሔር ጋር የተካከሉ ናቸው የሚል እምነት/ትምህርት የለም። ዲ/ን ብርሃኑ ያብራራው ይህንን ነው።
@mame.f3798
@mame.f3798 8 ай бұрын
ከመድሐኔአለም እኩል አይደለችም ግን የፈጣሪ እናት በመሆኗ እንወዳታለን ጠባቂያችን አማላጃችን እንጂ ፈጣሪ ናት አላልንም እመቤታችን ናት እንወዳታለን
@user-qi6kv7qh2z
@user-qi6kv7qh2z 6 ай бұрын
ከዚህ ሁሉ ማምታታት ለምን ወላጆቻችን እግዚአብሔርን ብቻ እንዲያመልኩ አታስተምሮልንም።
@desalegntesema8033
@desalegntesema8033 Жыл бұрын
አባ ትክክል ናቸው። ሰንበት አርጅኝ ብሎ ቀንን መለመን ትክክል ነው ትላለህን? አባ መረጃውን ከእግዚአብሔር ያገኙት ነው። ረጋ ብለህ መናገርህ መልካም ነው ተባረክ። ክብሬን ሐሌላ አልሰጥም ብሏል እግዚአብሔር።
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 Жыл бұрын
አንተ ደግሞ ጆሮህን ለማዳመጥ ተጠቀምበት እንጅ?
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
እሳቸው በትልቅነታቸው ከተከበሩ አርፈውይቀመጡ ማንም ቅሌታም በሉተራን የተረዳ የኦርቶዶክስን መስቀል ልብስለብሶ መናፍቃንተሀድሶንማካሄድ እዛውባሉበትከተዋህዶወረድ
@zerfuzemba4611
@zerfuzemba4611 Жыл бұрын
እርስዎም መልስ ለመመለስ ዝግጁ ከሆኑ የሌሎችን አባባል ማንቋሸሽ ሳይሆን አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ በአስረጂነት የማስቀመጥና የማብራራት አቅም እንዴት አጡ!!!!!!
@abdissamengesha876
@abdissamengesha876 Жыл бұрын
እና እመቤታችን ሁሉ ቦታ ትገኛለች ማለት ነው? እርሱ የእግዚአብሔር ስልጣን ብቻ ነው:: ደግሞስ ካንተ በላይ የታበየ ማነው? የእኛ እምነት ብቻ ነው ልክ ካልክ እውነታው ይህ ነው
@tesfayeserka7094
@tesfayeserka7094 Жыл бұрын
እግዛቤሄር ይቅር ይብልክ በአንድ ግዜ በሁሉም ቦታ መገኝት የመለኮት ስልጣን ሲሆን ለፍጥር ማን ሰጠው ታድያ እንድህ ከሆነ መለኮትን ከፍጡር በምን እንለያቸዋልን?
@aboutallaroundtheworld9994
@aboutallaroundtheworld9994 Жыл бұрын
መለኮት በመለኮትነቱ ነው የሚለየው መልዕክት ከእግዚአብሔር በተሰጦቸው ፀጋ መገኘት ይችላል ይሕ ማለት ኤልሳ እስራኤል ሆኖ ሶርያ ቤተመንግስት ውስጥ የተደረገውን እዳወቀ ድንግልም ሀዋሳ ያለውን እና እድል አበባ ያለውን ታውቃለች በመጨረሻም አስታየት ከመስጠታችሁ በፊት ሙሉ ቪድዮ ተከታተሉ
@tesfayeserka7094
@tesfayeserka7094 Жыл бұрын
@@aboutallaroundtheworld9994 ምን እና ምኑን ነው የምታገናኝው እየተባለ ያለው በአንድ ግዜ ሁሉም ቦታ መገኝት ነው አሜሪካ ሆኖ ሚጸልይ ይኖራል አፍሪካ አውሮፓ እና በአንድ ግዜ የሁሉን ጸሎት ለመስማት ሁሉም ቦታ መገኝት ይጠይቃል ስለዚህ ማሪያም በአንድ ግዜ ሁሉም ቦታ መገኝት አትችልም ለምን ፍጥረት ስለሆነች አለቀ፡፡በሁሉም ቦታየመገኝት ስልጣን ያለው እየሱስ ብቻ ነው አለቀ፡፡ከመሎኮት ባህራት ውስጥ ሁሉን ቻይ በአንድ ጋዜ በሁሉ ቦታ መገኝት ለዘመኑ ጥንትያ የሌልው ሁሉን አዋቂ የመሳሰሉት ናቸው፡፡ እነዚህን ባህሪያት ከማናም ፍጥረት ጋር አይጋራውም፡፡
@samuelgebreselassie5865
@samuelgebreselassie5865 Жыл бұрын
ያለውን ለመረዳት አዳምጠህ ቢሆን ይህን ባልጠየቅህ(ባልጠየቃችሁም ) ነበር። መጀመሪያ እናንተ እንደምታስቡት ሳይሆን ኦርቶዶክስ ምን ትላለች የሚለውን ለማወቅ ሞከሩ ።
@alemneshassefa306
@alemneshassefa306 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የኔም ጥያቄ ነው። እመቤታችን በአንድ ጊዜ በሁሉም ቦታ ትገኛለች?
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 10 ай бұрын
@@alemneshassefa306 ሁሉም ቦታ አላልንም ምድርና ሰማይ ግን ባንዴ መገኘት ትችላለች ራእይ 5 (Revelation) 13፤ በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ፦ በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን ሲሉ ሰማሁ። ይኸው ዩሀንስ መቼም አምላክ አይደለም
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 Жыл бұрын
አተ ደደብ ዩናታ በጣም ያሳዝናል ሊላ ትመረት አሰተተምር የወርቶዶከስ ተዋህዶ ተውን ። አባማአዛ መናፍቃነናቸው ከተዋህዶ አሰተሳሰብ ውጥናቸው።
@SoothingRelaxation-Music942
@SoothingRelaxation-Music942 Жыл бұрын
አይ ዲ/ን ብርሀኑ እንደ አባ መአዛ መንፈስ ቅዱስ ካልገለጠልህ በቀር አይገባህም
@user-so9zm2nq5n
@user-so9zm2nq5n 10 ай бұрын
የዋህ አትሁን ጨዋ
@bernabasabdissa3824
@bernabasabdissa3824 Жыл бұрын
ጥሩ እውቀት እና አገላለፅዎን አከብራለሁ። የእርስዎ አይነት እውቀትን በእውቀት እንጂ: በስድብ በዘለፋ እና ማስፈራራት በራቀ መንገድ መልስ የመስጠት ብቃትዎን አደንቃለው። ትዕቢተኛ ሰው: እኔ ብቻ ነኝ ትክክል ይላል አሉ: እርስዎስ ምን እያሉ ነው ?? እኔ ብቻ ትክክል ነኝ እያሉ እኮ ነው። ትዕቢት እንዲያ ይገለፃል ካሉ እ ??? 2 በእውነት ብዙሀን የኦርቶዶክስ ምዕመናን ከየዋሀን እናቶችችን ጀምሮ: ልክ እንደርስዎ ተንትኖ: ግሪካውያን ፈላስፎችን አጣቅሰው : ማርያምን ከመለኮት ለይቶ የሚያከብር ነውን ??? እውነት ማርያምን ከክርስቶስ የተካከለ: የበለጠም ክብር እንደሚገባት የማሰብ ነገር የለምን ??? የመስቀልስ : የሰንበትስ ክብር በእውነት የእርስዎ መረዳት ይሆን በቤተክርስቲያ እየተተገበረ ያለ ነውን ?? ዓለም አለማርያም አይድንም: ማርያም ፈጣሪዋን ወለደችው እውን በእርስዎ ጥልቅ መረዳት ይልቅ እየተተገበረ ነውን። እርስዎ በእውቀትዎ ተከራክረው ሊረቱ የሚችሉ አርገው በማሰብዎ ይናገሩታል እንጂ: ሰፊው ምእመን ግን : እርቆ ከክርስቶስ ይልቅ ማርያም የኦርቶዶክስ መለያ መለኮታዊ እናት አድርጎ በተግባር ያመልካታል። ለዚህ ጉዳይ እርሶ ይከራከሩ ይሆናል እንጂ መልስ የለዎትም።
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 Жыл бұрын
Bernabas Abdissa ንፍጣም ዘረጦ ነህ
@gt9334
@gt9334 Жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች ሰውየው የሚለውን እየሰማችሁ ነው? ፖፖፖፖፖ የምትሉት? እረ -ንቁ በመድሃኒአለም:: ለምን ማርያም እንዴት በሁሉም ቦታ መገኘት እንደቻለች አያስረዱም:: mobile TV wave እያሉ የሚያድበሰብሱት:: አማርኛ ለመስማት እንዲገባን የግድ ኦርቶዶክስ መሆን አለብን? ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ፍዑም ቅድስ ስላሉት ደግሞ ፍዑም የሚባል ሰው አልተፈጠረም:: ከሰው በላይ ከአምላክ በታች የሚባል ፍጥረት አልተፈጠረም :: እየሱስ ለአለም ሁሉ= ለሰው ሁሉ ሃጥያት ሞተ:: ማርያም በአለም ነበረች? ሰው ነበረች? አዎ ነው መልሱ ስለዚህ ለሱዋም ሞቷል:: ይህ ግን የናታችንን ክብር አይቀንስም:: ማርያም ጌታን አዳኜ ካለችው ከምንድን ነው ያዳናት? በመጨረሻም ተናጋሪው የአማርኛ ቋንቋን እውቀቱን ነው እንጂ መንፈሳዊ አረዳዱን እውቀቱንም አያሳዬም:: ሻሎም
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 10 ай бұрын
ራእይ 5 (Revelation) 13፤ በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ፦ በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን ሲሉ ሰማሁ።
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 61 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 10 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,1 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
የቀድሞ ጠ/ሚ ታምራት ላይኔ እንደተፈቱ
48:06
በፀጋው ድነናል || መምህር ብርሃኑ አድማስ @21media27
1:13:48
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 55 М.
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 61 МЛН