🔴New"የፕሮቴስታንቶችን"ጉዳቸውን ዘረገፈው፣ከማስረጃ ጋር||መምህር ያረጋል አበጋዝ (ዶ/ር)"ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ አንቀበልሚ የሚሉትን እነዚህን ጥያቄ ጠይቋቸው

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 143,018

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

Жыл бұрын

#Ethiopia #orthodox #tewahedo #Church #Deacon #Yaregal_Abegaz #like #subscribe #share #ዲያቆን #ያረጋል_አበጋዝ #doctor

Пікірлер: 587
@mudis7458
@mudis7458 Жыл бұрын
በስማም ,,,,,,,በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው መምህራችን ጌታ አብዝቶ ይባርክልን,,,, ይበልጥ ኦርቶዶክሳዊቴን ወደድኩት ለተሳሳቱትም የድንግል ልጅ መድሀኒያለም ማስተዋልን ይስጣቸው,,,,,
@hirutdigafe2707
@hirutdigafe2707 8 ай бұрын
አሜን
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
እኔ የሚያጨበጭበው ሰው በደንብ ያዳምጥ ። በጣም ምርጥ ትምህርትነው። ግን የሚረዳየለም አጨብጭቦ ሣይረዳው ነው የሚሔደው ከማጨብጨባችን ልቦናን ሰብስቦ ማዳመጥ ብንችል ይህ ሁሉ ምርጥ ትምህርትነበር።
@dagiayalew6105
@dagiayalew6105 Жыл бұрын
38:58
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 Жыл бұрын
የምንወድዎት መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን !!!
@beteisrael2087
@beteisrael2087 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መተባበር አለብን ሁላችንም በአንድነት ይጠብቀን እስቲ ኑ ቤተሰብ እንሁን
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
ሰብ አድርጋለሁ
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወድዎት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ክፉ ጉረቤት ዕቃ ያሰገዛል እንዲሉ በየዘመኑ ለሚነሱ ተቃዋሚዎችን የሚረቱ ሊቃውንቱ የሚያስነሳልን ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን !
@rarecell7098
@rarecell7098 Жыл бұрын
በእውነት ረጅም እድሜ ያድልልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 Жыл бұрын
መምህር ያረጋል በውነት ጡም ትምርት ከፊት እስከዛሬ እየተመገብነው ቃለሀይወት ያሰማልን በዚ ክፉ አጋጣም እኛተጠቀምንበት ያልገባንን ያላስተዋልነውን የህይወት ቃል ከብዙ መምህራን ተመገብን ተመስገን 🙏
@getachewgudero860
@getachewgudero860 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወትን ያሠማልን!!! መምህራችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን!!!
@kt1651
@kt1651 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለሁሉም ጥያቄዎች መልስ አላት ምንኛ መታደል ነው መምህሮቻችን ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@jesusway3790
@jesusway3790 Жыл бұрын
እስቲ የአቡነ አረጋይ ቅዘን እንዴት ነው ከክርስቶስ ደም ጋር እኩል ሆኖ የሚቆጠርለት? መልስ ካለሽ
@shumetietefera521
@shumetietefera521 Жыл бұрын
ልክ ነው። ከአሁን በኋላ ግን በተጨማሪ ለሁሉም ጥያቄ ሊኖራት ይገባል፤ ለመናፍቅም፣ለመንግስትም፣ለባለጌም ወዘተ ጥያቄ መጠየቅ አለባት። መልስ ብቻ እየሰጠች መኖር የለባትም።
@shumetietefera521
@shumetietefera521 Жыл бұрын
@@jesusway3790 ለባለጌ መልስ መስጠት አይገባም። ባለጌ ነውና አይገባውም
@natu5257
@natu5257 Жыл бұрын
@@jesusway3790 ማን እንደዛ አለ አረ ተው አትዋሹ። ፕሮቴስታንት እኮ አሜሪካ እና አውሮፖ ላይ ለክርስትና መሰደብ ምክንያት ነው
@jesusway3790
@jesusway3790 Жыл бұрын
@@shumetietefera521 መልስ ካልመለሳችሁ በመፅሐፋችሁ ላይ ያለውንመልስ አላት አይባልም
@derejefekadu1649
@derejefekadu1649 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።በነገራችን ላይ የእኛ አለመማርና በእውቀት አለመበልፀግ እንጂ እነሱ የትም አይደርሱም።ሌላው ደግሞ በየትኛውም ቤተክርስቲያን አካባቢ መጥቶ አፉን የሚከፍተውን መታገስ ግን ሊበቃ ይገባል።
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
ወንድሜ እነዚህ ኮ ጥቅስ ቢነገራቸው ቢጠቀሳቸው መስማት ያቃታቸው ለምንድር ነው የሚለው የቃል መልስ ብቻ መስጠት ሳይሆን ውስጣቸው ያለ ክፉ የመናፍቅ መንፈስ ፥ ከአእምሮኣቸው ቃለ እግዚአብሔር የሚነጥቀው ማውጣት ይጠበቅብናል። ያኔ ማስተዋል ይጀምራሉ።
@felekechmakasha1684
@felekechmakasha1684 Жыл бұрын
እግዝእትነ ድንግል ማርያም ከልጇ ታማልዳቸው ከሃስተኛው የሱስ እምነት በምልጃዋ ነጻ ታድርጋቸው እውነትን ትግለጽላቸው እኛም በፀሎታችን እንድናስባቸው የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ! እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ! እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ! በእንተ እግዝእትነ ድንግል ማርያም መሃረነ ክርስቶስ ! በእንተ እግዝእትነ ድንግል ማርያም መሃረነ ክርስቶስ ! በእንተ እግዝእትነ ድንግል ማርያም መሃረነ ክርስቶስ ! ኪራራይሶ ! ኪራራይሶ ! ኪራራይሶ!
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን ለኛም አስተዋይ ልቦናውን ያድለን 🤲✝️😥
@user-xw2rf5rx5b
@user-xw2rf5rx5b Жыл бұрын
አሜን፫
@tamirattessema4992
@tamirattessema4992 Жыл бұрын
በስርአትና በትህትና እንድንኖር ለምታስተምረን ቅድስት ተዋህዶ አማኝ እንድንሆን ለመረጠን ለድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው፡፡ መናፍቅ ሆይ አንብቡ ሺ ግዜ አሜን አሜን እያሉና እያጯጯሁ በዝላይና በኳኳታ ከሚያደናግሩ ዘለው ካልጠገቡ አጭበርባሪዎች ተጠበቁ በሁዋላ ከንቱ ጥርስ ማፋጨት እንዳይሆን የድንግል ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ልብና ማስተዋል ያድላችሁ
@amanuelyonas5048
@amanuelyonas5048 Жыл бұрын
እኛ የእግዚአብሔርን ቃል እውነት የሚለውን ወንጌል እንሰብካለን❤🥰 እናንተ እኛን ስበኩ
@tadeletamene3717
@tadeletamene3717 Жыл бұрын
ካንተ ጥል ይሰበካል እንጅ ሌላ ምንም አይሰበክም። ከሰይጣን የምሰበክ ነገር አለህ? ስለክርስቶስ እንድታውቅ ፈጣሪ የተዘጋብህን ልብ ይክፈተው እንጅ።
@thomasgebremedhin4502
@thomasgebremedhin4502 Жыл бұрын
ኘሮቴስታንት ደግሞ ወንጌል የት ያውቃል 666 ነው እንጂ የስድብ አምላክ ገዝቷቹኃል የዲያብሎስ ልጆች
@beleteyimer6558
@beleteyimer6558 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። መናፈቅ እማ መናፍቅ ነው ገና እኔ ጌታ ነኝ ብለው ይመጣሉ አባታቸው ሳኦል ነውና።
@babigetnet
@babigetnet Жыл бұрын
@@thomasgebremedhin4502 wendmie aybalm
@Saron-kc5ue
@Saron-kc5ue Жыл бұрын
አዬነው እኮ ስብከታችሁን
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን በተክርሥቲያናችን ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወለደ ነጎድጒድ ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውምከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@abnetchernetu901
@abnetchernetu901 6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: መምህር , እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ ፀጋውን ይብዛልህ!::
@tekekingboy6704
@tekekingboy6704 Ай бұрын
በእዉነት እንደ እርስዎ ያለ መምህር ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤🙏
@adineg4651
@adineg4651 Жыл бұрын
ዳስተር ዮናታን መቼም ቢሆን አይገባውም !!!!! እኛ ግን በዚህ አጋጣሚ አቋማችንን አጠናክረን መቀጠል አለብን ፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው።የዳስተሮች ብዛት ለኦርቶዶክሳውያን ጥቅም እንጅ ጉዳቱ አይታየኝም ምክንያቱም እኛን በነኩን ቁጥር እንደ ምስማር እንጠነክራለን እንበዛለን አሜን!!!!!!
@fk3365
@fk3365 Жыл бұрын
እንኳን የመንፈሳዊዉ ዓለም ምሥክሮቻችንና ምሣሌዎቻችን ቀርተው በዚህ ዓለም ሠርተው ያለፉ የአገር ባለውለታዎችን ማሠብንና ክብር መሥጠትን ዓለም ከመንፈሳዊዉ ዓለም እንደኮረጀች አያጠራጥርም ።
@zegeyewoldemariam9762
@zegeyewoldemariam9762 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እርሰዎን ስለ ሰጠን ዘወትር ይመስገን አዎ! ይመስገን፡፡ መምህራችን በድጋሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በቤተ ክርስቲያን ያቆይልን፡፡ አሜን አሜን አሜን(
@user-qw2mv5bo6e
@user-qw2mv5bo6e 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት መምህችን ቃለህይወትን ያሰማልን ድንቅ ነወ ማስተዎል ያድለን እኛም ሰምተን 30-60-100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይረዳን ድንቅ የሆነ ትምህረት የሳቱትን ይመልስልን አሜን አሜን አሜን
@ephremhailu1698
@ephremhailu1698 Жыл бұрын
ዶ/ር እንኳን ደስ አለህ መምህር
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 Жыл бұрын
መምህር ያረጋል በቤተክርስቲያን መድረክ ላይ ዶክተር እንዲሉት አይፈልግም!
@ephremhailu1698
@ephremhailu1698 Жыл бұрын
@@asmamawsilesh3931 እሺ ወንድሜ የኦርቶዶክስ ጥበቧ ትህትና ነው እሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
@arsemazarga5347
@arsemazarga5347 Жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@taduselamtt6332
@taduselamtt6332 Жыл бұрын
በርቱ በርቱ እንደዚህ ሁሉም ወንጌልን ካነበበ ወደ አንድነት የምንመጣበት ቀን ቅርብ ነው ። ሁሉም ቢራውን ፣ ጫቱን ፣ ዝሙቱን እያራገፈ ወደ እግዚአብሔር ከመጣ ቃሉን ካነበበ በቃኮ እውነት በቃሉ ውስጥ አለ። ማንም ማንንም እኔ አውቅልሀለሁ አይልም። የእግዚአብሔር ቃል ብርሀን ነው ጨለማውን ሁሉ ይገልጣል ። ስለዚህ ቀሳውስቱም መእመኑም ወንጌልን አንሱና አንብቡ። አሁንኮ እነኝህን ሰዎች መስበክ ጀመርን። ነገር ግን ስለሀጥያችን በመስቀል ላይ የተሰቀለውን እየሱስን እንስበክ እርሱ ስለሚመጣ ያኔ ለእያንዳንዱ እንደስራው ይከፍላል። ደግሞስ እንደዝያ እንክርዳድ ተዉት እንደተባለው ለምን አንተውም። በመከር ግዜኮ እርሱ መንሹን ይዞ ይመጣል ። እያንዳንዳችን ያኔ ምን እንመልስ ይሆን ???
@user-sd4vo1vw8l
@user-sd4vo1vw8l Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
@KAT_Media.
@KAT_Media. Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@jossyurael9042
@jossyurael9042 Жыл бұрын
አለማዊ እና መንፈሳዊ አስተማረዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል።
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 Жыл бұрын
ዩኒቨርሲቲ አስተምሮህ ነበር? እኔንም አካውንቲንግ የሚባል ትምህርት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተምሮኛል፡፡ እንዲሁም ማታ ማታ ግቢ ጉባኤ ቤተክርስቲያን ያስተምረን ነበር፡፡ በሁለት በኩል የተሳለ ማለት እንዲህ ነው፡፡ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያጽናው!
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
ሁሌም የምንሰግድላት ፣የምናከብራት ፣ከተወደደው ልጇ ከጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የምታገናኘን ቅድስት ድንግል ማርያምን እኛ የኦርቶዶክስ አማኞች ከባለጌወችና ከእርኩስ መንፈስ ተከታዮች ዝልፊያ ለመታደግ እንደነ ዮናታን የመሳሰሉትን. በሰይፍ ጥለን እንወድቃለን ፣በድንግል ማርያም ኃይልም እናሸንፋለን
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 8 ай бұрын
አበት ክርስቲያን ነሽ አንቺ ለሰው ሰይፍ ተመኘሽ። ይቅር ይበልሽ።
@user-cb2wb5kt9r
@user-cb2wb5kt9r 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በ 4:23 እዉነት መምህራች ቃለህዉት ያሰመልን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይተሳሳት ትምርትን የሚረጩትን እግዚአብሔር አምላካችን ይገስጥልን በፀሎት ህናሸንፋችዋለ በትጋት ወደ አምላካችን እንጭሁ
@salamrita2646
@salamrita2646 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት የጠፊትን ልቦናን ይስጥልን ለኛም ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ለአገራችን ሰላምን ይስጥልን
@vartoskatim4951
@vartoskatim4951 Жыл бұрын
❤❤❤My orthodox Church is my home 💚💛❤
@bogaleashe4534
@bogaleashe4534 Жыл бұрын
ወንድማችን ! እግዚአብሄር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን።የራሳቸው ዶግማና ቀኖና ለሌላቸው፣የኦርቶዶክስ እምነትና እመቤታችንን ለሚቃወሙ አካላት ይሄ ትምህርት የሚከብዳቸው ይመስለኛል።ለነሱ ቀላሉና በምእመናኖቻቸው የሚያስጨበጭበው ኦርቶዶክስን መወንጀል ብቻ ነው።ለማንኛውም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።ቤተክርስቲያናችን ግን በህግ የሚጠየቁትን መጠየቋን ለአፍታም ቢሆን ችላ ማለት የለባትም።
@kidist434
@kidist434 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለነሱም ልቦና ይስጣቸው ቸር እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን አይ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሡት አይሠማም ልብ ይስጣቸው😥ተዋህዶ ብከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ
@user-te3dr8ki6y
@user-te3dr8ki6y 8 ай бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን👏
@akiyabekabil4654
@akiyabekabil4654 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ለበለጠ "የእዉነት ሚዛን "የሚለውን መጽሐፍ ቁ1,2,3አንብቡ ብዙ ኢአማንያን እየመለሰ ያለ ድንቅ መጽሐፍ ነዉ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የበለጠ እንድትወዱ ያደርጋል ።
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
Tkkl ene rasu be guadegnaye bekul yemawukachew 3 tetemkewal ke Protestant be krb gena yetateme akababym bzuwoch ke Protestant wetewal
@tadessefeleke7651
@tadessefeleke7651 Жыл бұрын
የንስሐ ቃል ከዚህ በፊት ዲያቆን የነበረ ጴንጤ በዪቱብ ፀረ ማርያም ስብከቱን አይቼ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያኔ ደግሞ ስለእመቤታችን አብዝታ ስለምትሰብክና በግሌም የቤተክርስቲያኒቱ አንዳንድ መሪዎች ደግሞ የሰሩትንና የሚናገሩትን ከጥቅማቸውና ከስልጣናቸው አንፃር ብቻ ሲሰሩ በግሌ ስለገጠመኝ በውኑ አነደዚህ ማድረግ ክርስቶስን ማወቃቸው እስኪያጠራጥረኝ ድረስ ታዝቤ ስለነበርና ብዥታ ፈጥሮብኝ ስለነበር አሁን እንደምፅፈው በፀረ ማርያሙ ዲያቆን ጴንጤ ዩቱብ ላይ አንዲህ የሚል ፅሁፍ ፅፌ ነበር ያልኩት ቃል በቃል ማርያም የኦርቶዶክስ አምለክ ናት የሚል የድፍረት ቃል ፅፌ ነበር ዛሬ ከዚህ አሮቶዶክሳዊ ስብከት በኋላ ይህን የፃፍኩት በንፅሂት እመቤታችንና እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ላይ የኦርቶዶክስ አምላክ ናት ብየ በድፍረት የፃፍኩትን ቃል በአዋጅ የሻርኩት መሆኔን ለማወጅ እና ኦርቶዶክሳዋነቴን ያለምንም ጥርጥር ያፀናሁ መሆኔን ለማወጅ ነው በደቡብ ኢትዮጵያ ያለውን የጴንጤ ፓስተሮች ሁኔታ ሳይ ህዝቡን በአዳራሽ እየሰበሰቡ የሀሰተኛ ክረሰቶስ ትምህርት እየጋቱትና አንዳንዶቹም ፓስተሮች ራሳቸው ክርስቶስ ለመሆን ሲዳዳቸው ማየት ከዮናታን በባሰ መልኩ አንዱ ፓስተር እኔን ሞት አይነካኝም በስጋ እያለሁ ወደ መለአክትነት እቀየራለሁ ሲል በጆሮየ ሰማሁ ፕሮቴስታንት በኢትዮጵያ አናርኪዝምን የሚያስፋፋ ህግ አልባ ሀይማኖት ነው ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለ መስቀሉ ክቡር አሜን ወአሜን
@SolomonVA
@SolomonVA Жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን መምህር ዲያቆን ያረጋል፡ ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡ ወተት የሆነ አንጀትን የሚያርስ ትምህርት ነው፡ ጤና ፤ እድሜና ሙሉ ሰላምን ያድልልን። አሜን !
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 Жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜ ጌታ ይስጥልኝ ቃለህይወት ያሰማልኝ መንግስት ሰማያት ያዋርስልኝ እንደእርስዎ ያለውን አባቶች ያብዛልን
@genetgebreyes2010
@genetgebreyes2010 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር እኛ ኦርቶዶክሳውያን ብዙ የምንማረው ነገር እንዳለ ተረድቻለሁ ፡ እነዚህ ለፍላፊዎችም ሕዝቡን ከማደናገራቸው በፊት የሚያስተምራቸው ያስፈልጋቸዋል
@berhandres7046
@berhandres7046 Жыл бұрын
ተዋህዶ ብርቅ 💚💛❤ ዓሣ ጐርጓሪ ዘንዶ ያወጣል
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️✝️🙏
@MikaelTamru-qh8yl
@MikaelTamru-qh8yl 8 ай бұрын
ኧረ እንደው መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቆት በእውነት መረዳት የሚችል ጭንቅላት ያለው ከዚ በላይ ምን አለ ተመስገን ኦርቶዶክስ ያረከኝ
@bestebeste9913
@bestebeste9913 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@tigistterefe795
@tigistterefe795 Жыл бұрын
እውነትን እናውቅ ዘንድ መጽሀፍ ቅዱስ እንድናነብ እግዚአብሔር ይርዳን
@genetgebreyes2010
@genetgebreyes2010 Жыл бұрын
ፓስተር ነን ባዮች መፃፍ ቅዱሱን ትራስ ነው ያረጉት ቢያነብ ቃሉን ቢያውቅ እደዚህ አይነት ንግግር ባልተናገር ነበር በእውነት ወሩው የጭቅላቱን ባዶነት ነው የሚያሳየው
@saragashaw8879
@saragashaw8879 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ በእድሜ ቀጤና ይጠብቅልን ❤ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎ ❤🙏
@golgota2123
@golgota2123 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን በእውነት እፁብ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው እድሚና ጤናን ያድልልን ለኛም ማስተዋልን ያድለን አይነ ልቦናችን ያብራልን
@muluemebet7186
@muluemebet7186 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ! የአገልግሎት። ዘመኖት ያረዝምልን!!!
@tesfayereta3930
@tesfayereta3930 Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Hagerenasew
@Hagerenasew Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን!!!!በእውነት ረጅም እድሜ ያድልልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን!!!!
@abebaakane9054
@abebaakane9054 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በረዳን መጠን ቅዱስ ቃሉን እንወቅ : የቤተክርስቲያናችንን አስተምሮ ጠንቅቀን እንወቅ ዘመኑ ከባድ ነው! ዛሬ ፕሮቴስታንት ወድሞቻችን በሀሰተኛ " ነብያት "እና " ሐዋርያት" ወዴት እየሄዱ እንደሆነ እያየን ነው ::ለሁሉ ማጨብጨብ : ሁሉን አሜን ማለት ብቻ....! ቃሉ " ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ!" ይላንና እግዚአብሔር እንዳንወድቅ ይምራን! እረኛችን ጌታችንና መዳሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተበተነውን ሁሉ ወደ በረቱ ይመልስልን!!!
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 Жыл бұрын
Chewanet menefesawinet yetemolabet meker new Christian malt yehe new be mesadeb ayedelem tebareki ehete
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 Жыл бұрын
Amen
@wondmagegntsega1273
@wondmagegntsega1273 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ከጤና ይስጥልን
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 Жыл бұрын
ተወልጄ አድንሀለሁ ብሎ ቃል ገባላቸው ጊዜው ሲደርስ ከማሪያም ተወልዶ በመስቀል ተሰቅሉ ሶስት ቀን በሲኦል ያሉትን አዳምና ሄዋንንም ሌሎችነም አወጣ በሶስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ ሌላው ምክንያት ደግሞ ስለ እግዚአብሔር መንግሥት በምድር ላለነው አስተማረን የእግዚአብሔር መንግሥት ምን እንደምትመስል ሰበከልን እግዚአብሔር ማን እንደሆነ ምን እንደሚወድ ምን እንደሚጠላ ስለ ጽድቅ ስለ ኩነኔ ሊያስተምር መጣ ባጭሩ ሲሆን የንሰሀ አባት ወይም መጽሐፍን አንብቢ አስተማሪዎችን ጠይቂ አለማወቅሽ መግለጽሽ በጣም ደስ ይላል፡፡ ለሳምራዊት የተሰጠ መልስ ባጭሩ
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልንመምህሪ
@kefyalewtaye4514
@kefyalewtaye4514 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችንን ያቆይልን እነሱ ሲጅመር ከፕሮቴስታንት ምን ጥሩ ቃል ይውጣል ብላችሁ ታስባላችሁ እነሱ ሀይማኖታችው መቃውም አይደል እንዴ ልክ እንድ አሪውሰ ከላይ መለፈለፍ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ናችው ይገረማል ፍጣሪ በውነት ልቦና ይስጣችው አይናችውን ያሳውረውን ልባቸውን ያደነደነውን አውሬውን ይገስፀልን ግን እግዚአብሔር እኛን ከሰማይ ሆኖ ሰውን ተመለከተ እንሆም እረክሰን ከቤተክረስትያን ውስጥ ሆነው ምእመናንን የሚያስቱ ብዙ ጠንቋዩች እና ለሰይጣን የሚገብሩ በአንድ እጃችው መስቀል በሌላኛው እጃችው ተንኮል ዘረኝነትን እግዚአብሔር አየ ስለዚህ የእስራኤል ልጆች ህግን ተላልፈው ባህዛብ እንደበተናችው እንዲሁም ማደረያውን መሳቂያና መሳለቂያ እንዳደረጋችው እንዲሁም እኛን ድግም በአውሬው ልጆች አሳልፎ ሰጠን እኛም እንተማመን
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 Жыл бұрын
አሜን። ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@abenezer-21
@abenezer-21 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር!! መልካም መልእክት ምክር ነው!!እይታዎትን ወድጄዋለሁ!!
@negassiteklom-wq8vp
@negassiteklom-wq8vp Жыл бұрын
Wondimie hoy Egziabher ybarikih.... Lekam alle mussie beferon lay amlak tebilo teshumuwal. Mezmure dawit lay demo amalikt nachu tebilual. Getachinim lehawariyat tiferdalachu biluwavhewal. Emebietachin tilik wuleta new yewalechilin Eshi yihunilign bila melekotin eko new yeteshekemechiw......ye emebietachin kibir besew andebet ayilekam..... Tebarek wondimachin.... Egziabher ymesgen egna orthodox tewahido melis allen.....
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO 9 ай бұрын
የቅድሥት ድንግል ማሪያም ልጅ ጌታችን እየሡሥ ክርስቶሥ ይባርክዎት።
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 8 ай бұрын
Thanks !!! God Bless u
@fikrusiltan2245
@fikrusiltan2245 Жыл бұрын
medilote tsidiq bedeneb yabiraral kale hiywot yasemalin
@atsedetedla9965
@atsedetedla9965 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሠማልን።
@alemnehtefera3060
@alemnehtefera3060 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 Жыл бұрын
Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@endalumenkat3279
@endalumenkat3279 Жыл бұрын
ቃለህውትን ያሠማልን
@negasenshew7085
@negasenshew7085 Жыл бұрын
መምህር ያረጋል ሆይ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንደ ጬፌ ያለምልምልን እንደ ዋርካ ያስፋልን " ከሳሽ የተከሳሽን መልስ ቢአውቅ ኖሮ አይከስም ነበር" ይላሉ አባቶ እነዚህን ወገበ ነጮች / የሉተር ልጆች አሳየህልን እንዳልተማረያለ ደፋር የለም አሉ የእኔታ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ አሜን
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@meronsisay4058
@meronsisay4058 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@henokfikre7626
@henokfikre7626 Жыл бұрын
ወደ ገላትያ ሰዎች 1፡ 1-2_በኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታንም ባነሣው በእግዚአብሔር አብ ሐዋርያ የሆነ እንጂ ከሰዎች ወይም በሰው ያልሆነ ጳውሎስ ከእኔም ጋር ያሉት ወንድሞች ሁሉ፥ ወደ ገላትያ አብያተ ክርስቲያናት፤ 3_ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። 4_ክፉ ከሆነ ከአሁኑ ዓለም ያድነን ዘንድ እንደ አምላካችንና እንደ አባታችን ፈቃድ ስለ ኃጢአታችን ራሱን ሰጠ። 5_ለአብ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን። 6_በክርስቶስ ጸጋ እናንተን ከጠራችሁ ከእርሱ ወደ ልዩ ወንጌል እንዲህ ፈጥናችሁ እንዴት እንዳለፋችሁ እደነቃለሁ፤ 7_እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ። 8_ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን። 9_አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን። የተሰጠን መጸሐፍ ቅዱስ እንደት በቅ እንደሆነ ይህ ክፍል ያሳያል፡፡
@sofoniyaskedir1311
@sofoniyaskedir1311 Жыл бұрын
አረ ተው ባክህ ስለ በቂነቱ ሌላ ጊዜ ግን ይህ የገላትያ ክፍል እንደ አንተ አባባል የሚል ከሆነ የገላትያ መልዕክት ይበቃናል ለምን ሌሎቹን የፊልሞናን የቲቶን መልእክት ተቀበልክ ለምን የገላትያ ብቻ አትቀበልም
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln
@182960la
@182960la Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል !
@endalumenkat3279
@endalumenkat3279 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 8 ай бұрын
እንደ እርሶ ያለ አስተማሪ ያብዛልን።
@tadessealene4340
@tadessealene4340 Жыл бұрын
Thanks God bless you !!!!!
@tebaberwelde9567
@tebaberwelde9567 Жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ለመደሐኒያለም
@zenayegebrehiwot1220
@zenayegebrehiwot1220 Жыл бұрын
Memehirachne kale Hewitt yasemalen aghane ayesusene amenu yelalu mamen yalebachwu anesu nachewu🙏🙏🙏⭐⭐⭐
@user-ho4qw2st4r
@user-ho4qw2st4r 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@user-yt8fk1gb1u
@user-yt8fk1gb1u Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tameratababu7195
@tameratababu7195 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ያድልልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 Жыл бұрын
ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ኦርቶዶክሳዊያን ጠንክረን ምንሰራበት ሰዓት ላይ ነን በሰይጣን የሚመሩት ፕሮቴስታንቶች መሀይብንታቸውና ልቅነታቸው በዝቷልና
@yofe1058
@yofe1058 Жыл бұрын
Ewnt bew
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Жыл бұрын
Ytkelye tkemat yadenal blen endnamen nw ymtseraw ?
@gedamawyhiwot
@gedamawyhiwot Жыл бұрын
@@danielbizuneh1221 mechem kenante sar kemibelu karate eyeseru fewesku kemilu besew lay kemiremamedu etabiachewin le mimen kemiatetu pasteroch 100 ena 200% eyishalal mejemeria yerasachihun bat atsdu keza mayet tichilalachihu
@mahlettessema7505
@mahlettessema7505 Жыл бұрын
@@danielbizuneh1221 Ere Esrael Dansa yishalal blen bnamn yishalal
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Жыл бұрын
@@gedamawyhiwot Tkematu yeshalegal kalk mn yderg ynkorkorleh
@tenugebru6315
@tenugebru6315 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን
@aschalewtsehome9095
@aschalewtsehome9095 Жыл бұрын
egziabher yistilin kalehiwotin yasemalin!!!!!!!!!!!!
@zinabuwatakele8957
@zinabuwatakele8957 Жыл бұрын
ድንቅ ነው
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
እጅግ የተብራራ በውሸታሞች ጓዳ የተሰባሰቡትንም አስተምሮ ወደ ትክክለኛው ኦርቶዶክስ እምነታችን እንዲመለሱ የሚስችል ትምህርት ስለሰጡን እግዚአብሔር ይስጥልን
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 10 ай бұрын
❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ትናገራላቹ ማንም አይሰማም በብዛት ነው ወደ ምንፍቅና ያመሩ እግዚአብሔር ይመልሳቾው
@akliladmasu1244
@akliladmasu1244 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@saragashaw8879
@saragashaw8879 Жыл бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 Жыл бұрын
መምህራችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን!!!
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-hb9dz3ld7b
@user-hb9dz3ld7b Жыл бұрын
Amen Kale Hiwete Yasemalene
@user-wp5pn6lh5k
@user-wp5pn6lh5k 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
"የተሰወረ ኃጢአት" መምህር ብርሃኑ አድማስ
59:33
ቴኦፋኒ Theophany Tube
Рет қаралды 22 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Andrew and Maxim said my luggage is too much, what do you think? 🤔🧳 #freefire | Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 55 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 189 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
#new ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ  ስብከት||  DN Birhanu Admas Sibket
47:58
ርትዕት ሃይማኖት Ritit Haymanot
Рет қаралды 4,3 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН