ሁሉም የውበት መጠበቂያዎች ሜካፖች እይደሉም | Makeup | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 17,175

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

11 ай бұрын

ለህክምና ቀጠሮ በ 09 74 16 34 24
በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

Пікірлер: 200
@user-fe1kp8oj4g
@user-fe1kp8oj4g 11 ай бұрын
ዶክተር ስለ ጥርስ ማንጫ ስራልን😢
@zaynbsayd8947
@zaynbsayd8947 11 ай бұрын
አዎይሠራልን እፈልጋለሁእኔም። ብሪስማሳሰሪሰትነዉ
@AsiyaYouTube-mp9hp
@AsiyaYouTube-mp9hp 11 ай бұрын
ኮልጌት ምትጠቀሚ ከሆነ አቁሚና የዞትር የጥርስ ንፆህና ስዋክ ተጠቀሚ ጥርስሽ በረዶ ይመስልልሻል !
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs 10 ай бұрын
እኔ የጨጎራማጥጃነወየምፈልገዉ
@allemasnako5634
@allemasnako5634 10 ай бұрын
​@@AsiyaKZfaq-mp9hpስዋክ ምንአይነትነው ውዴ ከሱቅየሚገዛነው ወይስ በቤታችን የምናዘጋቸውነው በማርያም መልሽልኝ ስለፈለኩትነው
@romandelelegn841
@romandelelegn841 11 ай бұрын
ዶ / ር እንኳን ደህና መጣህ እረ አትጥፍብን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ ❤ እግዚአብሔር ይመሥገን ሚካፕ ተጠቃሚ አይደለሁም
@meryemmohammedyassin7795
@meryemmohammedyassin7795 11 ай бұрын
ዶክተርየ ሁልግዜ ናዉየምከታተልህ በጣም እመሰግናለን በምሠጣቸዉ ትምርት
@ritaabera878
@ritaabera878 11 ай бұрын
ዶክተርየ ሁሌም በምሰጠን ትምርህት በጣም እናመሰግናለን
@gdgs8276
@gdgs8276 11 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሠግናል 🙏❤
@hanna838
@hanna838 11 ай бұрын
Thanks dr i appreciated you how you explained you us its immediate for us❤.
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 11 ай бұрын
Enamesegnalen Dr
@user-qr3jh7zz3e
@user-qr3jh7zz3e 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ርየ
@user-fe1kp8oj4g
@user-fe1kp8oj4g 11 ай бұрын
Thanks doktor
@maryalem1890
@maryalem1890 11 ай бұрын
Enamsegenalen Doctor ❤🙏
@ritaabera878
@ritaabera878 11 ай бұрын
ዶክተር ስለትምህርት በጣም እናመሰግናለን
@SemharAlem-tc8oo
@SemharAlem-tc8oo 11 ай бұрын
thanks Docter
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 11 ай бұрын
Thanks Dr. You are blessed I love you so much ❤❤❤❤❤
@adissadu7359
@adissadu7359 11 ай бұрын
Thank u so much docter
@shabah3857
@shabah3857 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@Mrs2023-qb2sx
@Mrs2023-qb2sx 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤❤❤❤
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 11 ай бұрын
Thankyou doctor
@bizunashiteshome6535
@bizunashiteshome6535 9 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@user-ig2lb2hg1c
@user-ig2lb2hg1c 11 ай бұрын
Dr. እናመሰግናለን
@dubaidubai3277
@dubaidubai3277 11 ай бұрын
ማሻአላህ.ተባርካላህ.ዶ/ር.በእውነት.ትልቅ.ትምርት.ነው.አላህ.የተባርኩ.ልጆች.ይስጥህ.ዘርህ.የተባርከ.አላህ.ሽ.አመት.ያኑርህ.ትልቅ.ደርጃ.ድርስ.❤❤❤❤❤❤❤
@mimiak325
@mimiak325 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@tbexmesfin3344
@tbexmesfin3344 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@fathamohmmed6865
@fathamohmmed6865 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ደክተርዬ
@sameeramiss8194
@sameeramiss8194 11 ай бұрын
ዶክተርየ በጣም ነው ማመሠግነው
@sablewangl5067
@sablewangl5067 11 ай бұрын
እናመሠግናለን ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 11 ай бұрын
Thanks ene mekup titkam adelewm good new egzabet yemsgen fite konjo new.
@nanithomas6441
@nanithomas6441 11 ай бұрын
Tebarek
@abduabdu8667
@abduabdu8667 10 ай бұрын
ሳይንስ ልክ ነው ነገር ግን ጥናት አድራጊዎች ግን ሁሌ ልክ አይደሉም አንተም ታቃለህ ጎጂ ናቸው የተባሉ ከጊዜ ብሀላ ጠቃሚ ናቸው የተባሉ ስንት አሉ ባትፈርድ ባይ ነኝ ካልተሳሳትኩ ልንገርህ ስለ ሂጃማ ጥሩነት ብዙ ደጋፊ ጥናቶች አሉ ትንሽ ጥናትህን ሰፋ ብታረግ ባይ ነኝ ደሞ ሚነገረን እንድናውቀው ሚፈለገውን ብቻ ነው ይሄ ማለት......
@mimimimi-ep9ib
@mimimimi-ep9ib 10 ай бұрын
Thank you D,r❤❤❤
@ramadantube
@ramadantube 11 ай бұрын
እናመስግናለን
@user-sp1uw7cs5g
@user-sp1uw7cs5g 11 ай бұрын
ዶክተር ሳላም የእነት በጣም እናመስግናሌን ከልብ❤❤❤❤
@welelatadesse6035
@welelatadesse6035 10 ай бұрын
Thank you
@user-ff5gs3oi3p
@user-ff5gs3oi3p 11 ай бұрын
ዶክተርየ በጣም ብዙ ትምርት ስለምትሰጠን አመሰግናለሁ ከቻልክ ደግሞ ስታወራ ፍጥነትክን ብትቀንስ ደስ ይለኛል ❤❤❤
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 11 ай бұрын
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 11 ай бұрын
Dr. amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@azitytube6811
@azitytube6811 11 ай бұрын
Thank you Dr, but I was looking for covering melasma,may you send me, thank you again 🙏
@adanedin2900
@adanedin2900 11 ай бұрын
waw dr seyfu mikirki bettam yimechal
@sinatyhusina2698
@sinatyhusina2698 11 ай бұрын
Dr sel sekare tensh information eflgalhu
@remli112
@remli112 11 ай бұрын
Amesegnalehu dokter
@tyebeti7363
@tyebeti7363 11 ай бұрын
አላህ ይስጥልን ዶክተር
@samilanicell8907
@samilanicell8907 11 ай бұрын
Enamesegnaln Dr sle kenfer tikuret yisruln ebakot ye ayiren etret tekestobgn beza mikniyat kenfere tekurobgnal bzu nger mokre nber gn bzum lewut alagegnehum 3:09 Ene mekup yemibal nger fiten nektot ayawkem
@mercifulmohamme1074
@mercifulmohamme1074 11 ай бұрын
ዶክቶር አናመሰግናለን❤❤❤
@user-km3hp6hz6k
@user-km3hp6hz6k 11 ай бұрын
ዳክቸር ስለ ባርጭ ማጥፌያ ክሬም ስራልን dr rashel slimming ስራልን
@senaitgeberu4452
@senaitgeberu4452 11 ай бұрын
Thanks D.r pleas what is ROZECIA ????
@Hamster_906
@Hamster_906 11 ай бұрын
hi Dr ene fite lay shfta eyewta aschegeregn . fite betam wezamana sensetive nw. so mn tmekregnalek doctor?
@genetteferi9552
@genetteferi9552 11 ай бұрын
እወነት ነው እናመሰግናለነ
@user-bg7ib2nh1k
@user-bg7ib2nh1k 11 ай бұрын
ዶክተር እንካን ሰላም መጣህ ❤❤❤
@enu1560
@enu1560 11 ай бұрын
ዶክ እባክህ ስለ ኢንተርሚተንት ስራልን
@user-df3br6ox7l
@user-df3br6ox7l 11 ай бұрын
Dr enamesaginalen
@shewayeammanu2923
@shewayeammanu2923 11 ай бұрын
Dr enamsgenalen
@user-un6eo8iu8d
@user-un6eo8iu8d 11 ай бұрын
Dr.እባክህ ለእርጉዝ የሚሆኑ ሰንስክሪኖችን ንገረን
@chalturegasa
@chalturegasa 10 ай бұрын
Doctor seife saam cream for face it's good
@rozihanen1429
@rozihanen1429 11 ай бұрын
doctor😊😊😊😊
@nora8992
@nora8992 11 ай бұрын
❤❤
@Ocaen_liy
@Ocaen_liy 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-lj5lp7dv8s
@user-lj5lp7dv8s 11 ай бұрын
ሰላም ዶክተረ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 11 ай бұрын
ዶክተርዬ እኔ ማድያቴን ለመሸፈን ሁሌም ሜካፕ ቀለል አርጌ እጠቀማለው አቀራረብክ በጣም ደስ ይላል ተባረክ 🙏🏽
@fafiamin
@fafiamin 11 ай бұрын
ለማጥፋት አልሞከርሽም እስኪ መፍትሄ ካለሽ 😢
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 11 ай бұрын
@@fafiamin ምን ይጠፋል ምቀኛ የሆነ 😂ሰሞኑን ጥቅል ጎመን ውሃ ቀቅላቹትጥሩ ነው ስትልለነበር አንዷ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 11 ай бұрын
@@fafiamin እንደው ስለማይጠፋ የሚያፈዙ ክሬሞችን እየተቀባሽ ስትወጪ በሜካፕ መሸፈን ይሻላል
@fafiamin
@fafiamin 11 ай бұрын
@@etanimhaile6475 አረ ጉድ ምን የማይሉት አሉ ፊታችንን ጉሊት አደረጉት እኮ kkkk
@elsacell7331
@elsacell7331 8 ай бұрын
​@@etanimhaile6475እውነት ነው ተጠቀሚው እኔ ብዙ ለውጥ አይቼበታለው ኤልሲ ቢዩቲ ኔት ብለሽ ግቢ እመኝኝ
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 11 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን በደና መጣህ እባክህ ዶክተርዬ እህቴ የዛሬ ሶስት አመት አካባቢ በጨጓራ ምክንያት ለህክምና ሄዳ አሞት ሚባለው ነው ችግር ያለበት ብለው ተብላ ኦፕራሲዮን ሆና ነበር ግን ህመሙ ለጥቂት ግዜ ደና ሆነ ግን አሁን ምግብ ስትበላ አይፈጭም ሆዷ ይነፋል ውሀ እንኳን ስትጠጣ እና እባክህ ወዳንተ ብልካት እንደው በእግዚአብሔር ይዣት እንዳልመጣ በሰው አገር ነው ያለሁት
@mulualemaklilu9431
@mulualemaklilu9431 11 ай бұрын
Dok sele malrya (weba )betngren?
@baraktbaba7126
@baraktbaba7126 11 ай бұрын
ዶክተር እድሜ እና ጤና ይስጥ ለቀቋቸው መዳኒት ካለ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 11 ай бұрын
ከዚህ በፊት ሰርቻለሁ
@Dibora658
@Dibora658 11 ай бұрын
Tekokure fette laye btame eywetu techgerku mefte ? Cherso ymeyatrfa kale pleas do/r meles felegalwe
@eldanaabdi7473
@eldanaabdi7473 11 ай бұрын
Please dr sele gulebete hememe beteseralene
@kemisoguye2623
@kemisoguye2623 11 ай бұрын
@ayayoush8436
@ayayoush8436 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Yemer233
@Yemer233 11 ай бұрын
የብትብቻ ጥቁረት ና የማዳት ማስለቀቂያ ንገረኝ
@esmaelfikadu3203
@esmaelfikadu3203 10 ай бұрын
የፊት ሽፍታ እና ብጉር ማጥፊያ ምን ልጠቀም
@zamzamkeyrudin452
@zamzamkeyrudin452 11 ай бұрын
doctor 🙏🙏Please weight lemechemers ee lk ende cmoci kinin
@user-lf4ov1ji4c
@user-lf4ov1ji4c 11 ай бұрын
ዶክተር ፈጣሪበአለህበትይጠብቅህ እንዳው የማዳት ተጫወተብኝ ምንዬሻለኝል ዴግሞ አሁን ግንባሬመጥቆርያዘ ኧራ መከራነው ፊቴላይምንም ክሬምተጠቅሜአላውቅም
@uaeuae532
@uaeuae532 11 ай бұрын
☝👍👍👍👍👍
@AlmazA-ly4md
@AlmazA-ly4md 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ኣዲስ ነኝ
@mihretteffera7399
@mihretteffera7399 10 ай бұрын
እባክህን ለቆየ ማድያት አልጠፋም ላለ ምክር ለግሰን ዶክተር።
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 11 ай бұрын
ልፕስቲክ እና ኩል አልነገርከንም እኔ ኩል በጣም ነዉ ምወደዉ ባክ ስራልን
@TerezaAshebo-th6jn
@TerezaAshebo-th6jn 11 ай бұрын
እነአመሰግናልን
@user-ww3oi6yb9i
@user-ww3oi6yb9i 10 ай бұрын
እባክ ዶክተር የጆሮ ጩኸትን እንዴት ማስወገድ ወይም መቀነስ እንችላለን ?
@yussraamedia3452
@yussraamedia3452 11 ай бұрын
Thanks DCR I am free from mecup😅 Allahamdulilah
@user-lx1zb6pb8i
@user-lx1zb6pb8i 9 ай бұрын
ዶከሰተር ከዚህ በፊት አናግሬህ ነበር ስለማዳት እና መታየት አለብሽ ብለህኝ ነበር እኔ ግን መዳም ቤት ነኝ አልቻልኩም ከፋርማሲ Eucerin ገዝቸ ብዙም ባይሆን ለውጥ አለው እና ሳቆመው ይመለሳል እባክም ምን ልጠቀም🙏🙏
@mmww571
@mmww571 2 ай бұрын
እስኪ ስለ እረግዝና አስተምረን እጉዞች ምን መስራት አለብን ምን መተው አለብን ዶክተር
@nejataju3917
@nejataju3917 11 ай бұрын
Biltilyi gunyint karku bohala yiqosilali
@fawozajamal
@fawozajamal 11 ай бұрын
እናመሰግናሌን ሥለጥርሥ ህመም ሥረረልን
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 11 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው???
@user-gg4ri3dc9x
@user-gg4ri3dc9x 11 ай бұрын
Dr eye madanit ye mindinae D 17
@dawitberhanu5625
@dawitberhanu5625 10 ай бұрын
በውስጥ ለማውራት ቴሌግራም ካለ
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 10 ай бұрын
ሠላም
@SemharAlem-tc8oo
@SemharAlem-tc8oo 11 ай бұрын
gen docter ande tyaki aley sunscreen gen side effect yelewm & lila chgr ayametam
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 11 ай бұрын
የ ሚኒራሉ ጥቅም እንጂ ጉዳት የለውም፣
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 11 ай бұрын
በውስጣቸው ያለው ኬሚካል ካንሰር እስከማምጣት ያደርሳል ዶ/ር ን አማክሪው ከመጠቀምሽ በፊት
@almasbh6100
@almasbh6100 11 ай бұрын
ዶክተር እባክህ ላሥቸግርህ ኢትዮጲያ ቀጥታ የሚተከል ጥርሥ አለ ወይ መንጋጋወቼ ያለድሚዬ ወልቆ ሥላለቀ ለማሥተከል ነበር እባክህ በጥርሥ ዙሪያ ቪድዮ ብሠራልን ይሄ ችግር የኔ ብቻ አይደለም በሥደት የምንኖር የብዙ እህቾች ችግር ነው❤❤❤❤
@ayacell5823
@ayacell5823 11 ай бұрын
ውዴ የጥርሰ ህክምና ብለሸ ሰርች አድሪጊ ታገኛለሸ ብዙ መርጃ
@nejataju3917
@nejataju3917 11 ай бұрын
Andayina qusuli tollo yicersali
@user-zn9zi6ot1q
@user-zn9zi6ot1q 11 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶ/ር🙏🙏 እያልኩ ጨጓራ የሚሉት እያሰቃየኝ ነው ብሎ ብሎ ሳገሳ ብስናት ብስናት አያለኝ ነው ሆዴም መንፋት ጀምሮኛል በሌላ vidioስለጨጓራ ያስተማርከው ሰምቻለሁ ግን የመንፋቱንና የብስናቱ መፍትሄና መንስኤው ምን ይሆን በምግብ በጣም ነው የምጠነቀቀው ዘይት ቡና ወተት ትቻለሁ(በጣም ቀንሻለሁ)
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 11 ай бұрын
ስለክ ቁጥር ቪዲዮው መጀመሪያ አካባቢ ተቀምጣል እዛ ላይ በተጠቀሰው ሰአት ይደውሉልኝ
@user-zn9zi6ot1q
@user-zn9zi6ot1q 11 ай бұрын
@@Dr.SeifeWorku እሺ ዶ/ር አመሠግናለሁ
@user-ut5ot3vu4b
@user-ut5ot3vu4b 11 ай бұрын
ዶክተርየ እኔ ጥርሴን ለማሳሰር እፈልግ ነበር ኢቴብያ ባሳስር ይሻለኛል ወይስ እዚሁ እውጭ ሀገር ላሳስረው የት ይሻለኛል ንገረኝ እስቲ የት ይሻላል
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 11 ай бұрын
ኢትዩ ቀላሉን ትጠይቂያለሽ
@user-ut5ot3vu4b
@user-ut5ot3vu4b 11 ай бұрын
@@user-xr6bt8gq3w ማለት እህቴዋ ኢትዩ ይሻላል ማለትሺ ነው
@hayathayu2936
@hayathayu2936 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ደር ፕሊሰ ለረገበ ጡት ሰራልን
@alfianassr9975
@alfianassr9975 11 ай бұрын
Doctor ye Doro beshta mn endehone algebagnm lije ye den mrmera tedergolet nebere wtetun Google sadergew yedoro beshta ylal bemn mknyat new yemimetaw slezih btabraralgn amesegnalewe
@mitikeTadesse-lb9jn
@mitikeTadesse-lb9jn 10 ай бұрын
ሠላም ዶክተር እኔ አዲስ ነኝ ስለፎሮፎር የሠራከውን አይቼ ነው እኔ ፎሮፎር ከወጣብኝ 4 አመት ሆነኝ እና delor የሚለውን ክሬም ነው የምጠቀመው ነገር ግን እሱን ካቆምኩን ተመልሶ ይመጣል
@remli112
@remli112 11 ай бұрын
Eucerin cream ledereq fit lemadiyat yihonal? Centrum vitamin le tenama sew bwesdew chigr alew? Awesasedus
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 11 ай бұрын
ቪታሚኑ ችግር የለውም በቀን 1 ፍሬ መውሰድ ይቻላል። ማድያቱ ግን መጀመሪያ መታየት ያስፈልገዋል
@remli112
@remli112 11 ай бұрын
Ok Amesegnalehu
@mariyamariya1648
@mariyamariya1648 10 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ጆሮየይመግላል ምክኒቱምደነው መፍቴውስ ምድነው እራሴንምያመኛል ሲመግልሊመግልሰሞን ድፍን ያረገኛል ታየህውመልስልኝ በጣም ታምሚለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kiyyaatasfaye1520
@kiyyaatasfaye1520 11 ай бұрын
❤❤❤❤😢
@user-iz5gz4bt2c
@user-iz5gz4bt2c 11 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ፍት ላይ የምወጣ ማድያት የምመሱሉ ግን ማድያት ያለሆኑ ብለህ ስታስተም ሰምቼህ ነበር ኣንድ ግዜ እና እኔ ኣሁን ፍቴ የሆነ ክሬም ተጠቅሜ ኣልተሰማማኝም ፍቴ እንደ ማድያት ያለ ኣብሶኝ ህዶል እና ምን ትመክረኝ ኣለህ ህክምና ልየው እንዳልል ኣመች ቦታ አደለም ያለሁ እባክህ ዶክተር ኣንድ ነገር በለኝ ።
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 11 ай бұрын
በቪዲዮው ላይ የጠቀስኳቸውን ተጠቅመው ለውጥ የማይገኝ ከሆነ፣ ቀርቦ መታየት ያስፈልገዋል
@meryemmohammedyassin7795
@meryemmohammedyassin7795 11 ай бұрын
አድናገር ላማክርህ እዳታልፈኝመልሰልኝ እፈጥጣላይ ክታሮት ናበርብኝ በሀኪምም በሀበሻም መዳኒት ሞከርኩ ለትንሺግዜ ይጠፋል ከዛይመለሳል ምንላድርግበገ አረመላበለኝ በፈጠርህ ዶክተርዬ
@azebhailemeskel3083
@azebhailemeskel3083 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡንያብዛልህ ::ዶክተር Vitamin d እንክብል መውሰድ የጎንዮሽ ጉዳት ይኖረዋል ?
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 11 ай бұрын
ከ 50 ሺህ ዩኒት በላይ ከሆነ አዎ፣ ከዚህ በፊት ስለ ቫይታሚን ዲ የሰራሁትን ቪዲዮ ይመልከቱ
@azebhailemeskel3083
@azebhailemeskel3083 11 ай бұрын
@@Dr.SeifeWorku እሺ በጣም አመሰግናለሁ
@aberamodi8329
@aberamodi8329 11 ай бұрын
ere doctors fetan betam yalebgnal este mftawen negregn
@user-wm9bc7dd2s
@user-wm9bc7dd2s 11 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ጓደኛዬ ጡቷ ላይ እብጠት ነግር ዎቶባት 4 አመት በፊት ኦብረሺን እድርጋ አስወጣችው ግን ተመልሶ ወጣባት ዴክተሮቹን ስታማክር ምንም ችግር የለውም ብተይውም ከፈለግሽ ግን እስወጪው አሏት እሷ ያሳሰባት ወደ ካስር ይቀይር ይሁን የምለው ነው አተ ምን ትመክራታለህ ?
@genetdemissie9537
@genetdemissie9537 11 ай бұрын
Dr እንኳን በሰላም መጣክ ስለ ኮልስትሮል እባክህ ስራ?
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 11 ай бұрын
እሺ እሰራለሁ።
@genetdemissie9537
@genetdemissie9537 11 ай бұрын
@@Dr.SeifeWorku Thank You🙏🙏
@SalamSalam-il1jb
@SalamSalam-il1jb 11 ай бұрын
ዶክተር እባክህ በግል ላናግርህ እናቴ ታማብኝ ነው እኔ ደሞ አረብ አገር ነኝ እባክህ ስልክህን ተባበረኝ በማርያም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-wn1yq3bo9l
@user-wn1yq3bo9l 10 ай бұрын
ደክቶርየ የጥርስ ህመም ልገድለኝ ነው ገና ከጀመረኝ ሁለት ቀኔ ነው ግን ልያሳብደኝ ነው ምን ላድርግ እባክህ ምክርህን👏❤❤❤
በቀጥታ ይደውሉ  0974163424
1:09:35
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 13 М.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Optogenetics: Illuminating the Path toward Causal Neuroscience
3:54:38
Harvard Medical School
Рет қаралды 1,7 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН