ቫይታሚን ሲ ሲረም ለኢትዮጽያውያን ቆዳ|የትኞቹን እንምረጥ?| Vitamin C Serum for Skin of Color

  Рет қаралды 52,598

Dr. Melat Solomon. MD, MAL

Dr. Melat Solomon. MD, MAL

9 ай бұрын

Пікірлер: 174
@biruktawitgirma6614
@biruktawitgirma6614 9 ай бұрын
ዶ/ር 🙏 ለደረቅ ፊት የሚሆን እና ነጠብጣብ ጥቁር ላለበት ፊት ብትሰሪ።
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
እሺ እሰራለው።
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 9 ай бұрын
Please
@KidistAyeleAyele-fq1ry
@KidistAyeleAyele-fq1ry 7 ай бұрын
ዶ/ር እባክሽ ትንንሽ ነጠብጣብ ጥቁር ላለበት ብትሰሪ
@mesobtube2888
@mesobtube2888 2 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤
@user-fh1ys9vs2s
@user-fh1ys9vs2s 7 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን
@godloveme854
@godloveme854 4 ай бұрын
Thanks, you explained beufully. Appreciate you for your time ❤❤❤
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia 9 ай бұрын
Thank u
@shewitsium5514
@shewitsium5514 9 ай бұрын
Thanks❤
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 9 ай бұрын
Thank you
@user-bk2ne2cg2x
@user-bk2ne2cg2x 7 ай бұрын
Doketer betam enamesegenalen gen bechawen meteken ayichalem ede
@abinetabate1802
@abinetabate1802 7 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን እባክሽንለእበሻ ቆዳ የሚስማማ sunscreen ስሪልን
@ttlove618
@ttlove618 9 ай бұрын
Thank you for your information
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
My pleasure
@tigistadisu9725
@tigistadisu9725 3 ай бұрын
Dr. Rachel vitamin c review bitadergilen!
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 6 ай бұрын
ቆንጆ መረጃ ነው ክብረት ይስጥልን🙏
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
🙏
@user-tz8ct7ul9d
@user-tz8ct7ul9d 7 ай бұрын
ሹክረን
@user-jg3rx8iv6z
@user-jg3rx8iv6z 3 ай бұрын
❤Tnx wede
@almazwube3327
@almazwube3327 9 ай бұрын
Thank you🙏🙏🙏🙏
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
Welcome 😊
@sebleeffa3277
@sebleeffa3277 8 ай бұрын
Thank you doctor, we appreciate you for taking your time and sharing your valuable information with us all.
@drmelat736
@drmelat736 8 ай бұрын
Thank you for watching!🙏
@TigistSahle
@TigistSahle 9 ай бұрын
Thanks doctor ergatashe des yelale zemnshe yebrke
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
Thank you! Amen!🙏
@yaredgetachew7556
@yaredgetachew7556 9 ай бұрын
Wow! This is such an amazing explanation with an easily understandable language! Thank you Dr. Melat! Keep it up!!!
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
Thank you so much dear Dr. Yared! I appreciate it.🙏
@tigmit5080
@tigmit5080 4 ай бұрын
የኔ መልካም እህት ተባረኪልኝ❤❤❤
@drmelat736
@drmelat736 4 ай бұрын
Amen Tg!
@sorry-cp5oe
@sorry-cp5oe 8 ай бұрын
Keep going
@Mitubekele
@Mitubekele 8 ай бұрын
Dr Ene fete sensitive nw mn sunscreen and vitamin c letekem plsssssss
@addishode1541
@addishode1541 8 ай бұрын
God bless u
@drmelat736
@drmelat736 8 ай бұрын
Amen!🙏
@elilitube8857
@elilitube8857 8 ай бұрын
I use carave vatamin c and roc which one best to use
@rabihcall4540
@rabihcall4540 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ግን ለኛ የሚሆን የቱ ነዉ ቆንጆ ዉዴ በቴክሰት መልሸልኝ የተሰኛዉን ልግዛ ፊቴ ያሰፈልገዋል ❤
@bezawitteshome5194
@bezawitteshome5194 8 ай бұрын
What about advanced clinical vit c Dr
@geremewayalew1917
@geremewayalew1917 9 ай бұрын
Thank you very much Doctor.
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
Most welcome!
@marta-mk5we
@marta-mk5we 3 ай бұрын
እሥኪ ለመዲያት እና ለወዛም ፊት የሚሆን ንገሪኝ ቆንጆ😊
@Diamond21192
@Diamond21192 9 ай бұрын
ሰላም ዳክተር ከቲክታክ ነው የመጣሁት።። ስለ ሳሙና እና Vitamin E oil ስሪልን።።👏👏👏🙏🙏🙏😍😍
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
እሺ እሰራለው።
@feruzaabdi4772
@feruzaabdi4772 8 ай бұрын
Sle rice facial skin care 5set product btnegrin
@serkalemgebre942
@serkalemgebre942 9 ай бұрын
እባክሽ አድራሻሽን ማግኝት ከቻልኩ
@FgbD-de5xr
@FgbD-de5xr 3 ай бұрын
ለማዳትና ለብጉር ይሆናልደ መልሺልኚ
@user-dv5oy5fx7x
@user-dv5oy5fx7x 8 ай бұрын
Dr. Vitamin c yezerezareshewn yete nw yemagejew please 🙏
@RoulaChehadeh
@RoulaChehadeh 17 күн бұрын
ዶ /ር ሰላም ይብዛልሽ እባክሽ ቡጉሩን የሚያጠፋ cerave አሳይኝ pls
@emumulatu7028
@emumulatu7028 9 ай бұрын
በጣም ግልጽ የሆነ ግንዛቤ ታስጨብጫለሽ ደስ ይላል። አንቺ የማገኝበት የህክምና ማእከልሽን ብታሳዉቂኝ እባክሽ ዶ/ር???
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ።🙏 የራሴን ክሊኒክ እየከፈትኩኝ ስለሆነ አድራሻውን በቅርቡ አሳውቃለው።
@user-sp4sy1xc8x
@user-sp4sy1xc8x 9 ай бұрын
@Selam-ok8ul
@Selam-ok8ul 9 ай бұрын
ገበዝ ሜላትዬ በርቺልኝ።
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ።🙏😍
@user-rb3fb7tk7y
@user-rb3fb7tk7y 8 ай бұрын
Yet nw lagegnachew yemechelew?
@YaneshMohamed
@YaneshMohamed 25 күн бұрын
ተባረኪ ግን ደኩተርየ የማዲያት ማጥፊያ ያልሽ ክሪም የት ነው የሚገኘው እውጭ ሀገር አይገኘም ወይ
@user-ix7si4ju3m
@user-ix7si4ju3m 7 ай бұрын
😢አረ ኡኡ ዶክተርዬ እንዳታልፊኝ መልስ ስጪኝ ግንባሬ ካለእድሜዬ ተሸበሸበ እባክሽን ፍቱን የምትዪውን ንገሪኝ
@romandeneke1651
@romandeneke1651 8 ай бұрын
Thank You Dr. how about vitamin c cream ?
@drmelat736
@drmelat736 8 ай бұрын
It's good.
@user-vj6bm2nx3p
@user-vj6bm2nx3p 7 ай бұрын
olay vitc +Aha 24 እና naturium, tranexamic topical acid 5%ምን ትይኛለሽ
@AYSHAABDULAHI
@AYSHAABDULAHI 3 ай бұрын
ዶክተር ለቡጭርጭር / ለጠባሳ ፊት መፍትሔ 🙏🙏
@helufish996
@helufish996 8 ай бұрын
Thanks for your lovely information i have very sensitive skin soooi plz which vitamin is good???? i will wait ur answer
@drmelat736
@drmelat736 8 ай бұрын
I will make a detailed video about sensitive skin. Please stay tuned.🙏
@helufish996
@helufish996 8 ай бұрын
@@drmelat736 Thank you Dear 🥰
@user-oi6lw1rl7f
@user-oi6lw1rl7f 7 ай бұрын
እናመሰግናለን የትኛው ቫይታሚን c ነው ቡጉር ለሚያስቸግረው ሰው የሚሆነው Please
@drmelat736
@drmelat736 8 ай бұрын
ኢትዮጲያውያን ስለ ሬቲኖል ማወቅ ያሉብን ነጥቦች kzfaq.info/get/bejne/mMlyhLeAr6yleXk.htmlsi=ZnZ-h2KcR5OWHZjX
@munahussein9987
@munahussein9987 9 ай бұрын
Hi, sele multi correxion vitam c negergne
@user-rj3fz1nh6n
@user-rj3fz1nh6n 9 ай бұрын
Le nefstur yemihon serum negrin❤
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
Vitamin C is safe for pregnant woman.
@user-rj3fz1nh6n
@user-rj3fz1nh6n 9 ай бұрын
@@drmelat736 please Dr recommend me which vatamin c good for prgnat women my prgnacy make me too dark
@user-jp4ny1rq5n
@user-jp4ny1rq5n 9 ай бұрын
ቁጥርሽን ስጭኝ አሞኝ ነበር ተባበርኝ ዶ|ርየ
@dagmawitkochito6898
@dagmawitkochito6898 4 ай бұрын
doc what about dr rashel v c ?
@drmelat736
@drmelat736 4 ай бұрын
It is not that much effective.
@Wubayehu-dq8gf
@Wubayehu-dq8gf 5 ай бұрын
አመሠግናለሁ ዶ/ር እንዴት ነው የምንቀባው መቸ ስንተኛ ለስንት ስአት መቆየት አለበት ቆዳችን ላይ ,ሌላው ከፀሐይ መከላከያው ከመቀባታችን በፊት ምንም መቀባት አያስፈልግም?
@bezawitbisrat401
@bezawitbisrat401 9 ай бұрын
Does it mean Dr Rashel Vitamin C face serum is not advisable to use or it doesn't have much effect Dr?
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
It is not that much effective.
@user-lr1gt4he3s
@user-lr1gt4he3s 9 ай бұрын
even its not real vi c serum its Chinese products just for money its fake dont use it
@mattmercy21
@mattmercy21 9 ай бұрын
Will you make one for acne face please
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
Okay i will.
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
Please check the video i made on acne.
@jajeabdu2428
@jajeabdu2428 5 күн бұрын
ዶክተረ ህክምና ፈልጌ ነበረ የት ነው ምትገኞት
@silassilass503
@silassilass503 7 ай бұрын
የምታክሚበት ቦታ አለ ወይ
@user-zr2ou3mh8d
@user-zr2ou3mh8d 9 ай бұрын
Dr vc la wazem Ena la dark mebalow nagr alow
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
Not actually but serum based things are good for oily skin (they work great on other skin types too) and cream based things for dry skin
@tirhasatsebeha3863
@tirhasatsebeha3863 29 күн бұрын
በጣም አታርዝሚው አጭር እና ግልፅ አድርጊው። ደግሞ የምትጠሪያቸውን products በምስል አስደግፈሽ አሳይን በተረፈ specific አድርገሽ በተለያየ title አቅርቢልን ሁሉንም ባንዴ መስማት አድካሚ እና አሰልቺ ነው።
@alemalem-pi7jh
@alemalem-pi7jh 9 ай бұрын
ስለማድያት ክሬምና አጠቃቀም አሳይን ዶክተር
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
በቀጣይ ቪዲዮዎቼ ሰራለው።👍
@user-ew5xw8mt4t
@user-ew5xw8mt4t 5 ай бұрын
ዶር እባክሽ ቫይታሚን ሲ ለነብሰጡር ይሆናል?
@getahunaklilu8646
@getahunaklilu8646 23 күн бұрын
ሰላም ዶክተር ሰላም እባላለሁ የዲያቤቲክ በሽታ አለብኝ ኢንሱሊንና ሜትፎርሚን ነበር የታዘዘልኝ ሚትፎርሚኑን ስወስድ ፊቴን እያሳከከ ጥቁር የበለዘ ምልክት ይሆንብኛል እና መርፌውን ብቻ ነው እየወሰድኩ ያለሁት በዚ ምክንያት ስኳሩ ሊስተካከልልኝ አልቻለም ምን ልጠቀም ለፊቴ 4 አመት ሆነኝ ስኳር ከያዘኝ እባክሽ
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 6 ай бұрын
D/r ለ blackspot ማጥፊያ treatment ብትነግሪን የብዙ ሰዎ ችግር ስለሆነ
@habengebregiorgis9580
@habengebregiorgis9580 8 ай бұрын
Dr office kalesh esti recommend adrigign just i want to talk u in person please
@drmelat736
@drmelat736 8 ай бұрын
Okay i am opening my own clinic. I will announce the address soon. Please stay tuned.🙏
@user-ew5xw8mt4t
@user-ew5xw8mt4t 5 ай бұрын
ደ/ ር አባክሽ ቫይታሚን ሲ ለነብሰጡር ይሆናል?
@geremewayalew1917
@geremewayalew1917 9 ай бұрын
How we use vatamin C with moisturizer and sunscreen?
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
Cleanse your face then apply vitamin c followed by moisturizer.
@geremewayalew1917
@geremewayalew1917 9 ай бұрын
@@drmelat736 በማሽን የታገዘ face facial አገልግሎት፣ ምን ትመክሪያለሽ? አአ ውስጥ ይህን አገልግሎት እንሰጣለን የሚሉ እየበረከቱ ነው።
@helenbeck3663
@helenbeck3663 6 ай бұрын
Hi D/r vitamin c ktetkmen bhala face cream metekm enchlalen??
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
You mean moisturizer? If so, yes.
@myethiopia2418
@myethiopia2418 8 ай бұрын
ዶክተርዬ እንኳን ደህና መጣሺ እኔ ቫይታሚን cስጠቀም ያቃጥለኛል ቫይታሚን ሲ ያቃጥላል እንዴ?
@drmelat736
@drmelat736 8 ай бұрын
አዎ ሊያቃጥል ይችላል። ቆዳሽ ሴንሴቲቭ ነው?
@menamark9615
@menamark9615 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ! ለማድያት የትኛውን ቫታሚን ሲ ትመክሪኛለሽ ውዴ?
@drmelat736
@drmelat736 8 ай бұрын
እንደ ቆዳሽ አይነት ይወሰናል።
@menamark9615
@menamark9615 8 ай бұрын
Combination new
@monalizaassefa155
@monalizaassefa155 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር አንቺ ያለሽ ቫይታሚን ሲ ሀገር ውስጥ ይገኛል
@drmelat736
@drmelat736 8 ай бұрын
🙏 አዎ ይገኛሉ ጥሩ ቦታዎች ላይ።
@monalizaassefa155
@monalizaassefa155 8 ай бұрын
ቦታውን ብትነግሪን በጣም ደስ ይለኛል። አመሰግናለሁ
@yeshiwrokbekele1636
@yeshiwrokbekele1636 12 күн бұрын
p/s addres
@user-zr2ou3mh8d
@user-zr2ou3mh8d 9 ай бұрын
DR shell vitamin c endat taywlsh
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
It's not that much effective.
@AlemMohammed-su2bm
@AlemMohammed-su2bm 8 ай бұрын
ዶክተር ኢትዮጵያ የሚገኙ ብታሳይን አሁን የነገርሽን እዚህ ልናገኛቸው አንችልምዐ
@samrawitkebede4598
@samrawitkebede4598 6 ай бұрын
ዶክተር ራሼል ገዝቼ ነበር ለአበሻ ቆዳ ይስማማል?
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
No
@bizualememiru7017
@bizualememiru7017 9 ай бұрын
ዶክተር እንካን ደህና መጣሽ ማዲያት ያለው ፊት ጥሩ ሱንስክርን እባክሽ????
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
እሺ በቀጣይ እሰራለው
@user-yy9ug9gp6i
@user-yy9ug9gp6i 9 ай бұрын
ዳ/ር እኔ የእርድን ሳሙና ነው ለረጅም ግዜ የተጠቀምኩት ነገር ግን ፊቴ ከለር 2አይነት ነው እንዲስተካከል ምን መጠቀም ይኖርብኛል
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
Vitaminc C, niacinamide, retinol
@user-cx3id1qd7e
@user-cx3id1qd7e 9 ай бұрын
ትንሽ ቸኮልሽ ስለዚህ የትኝዉን ለማዲያት ቫታሚን ሲ እና ሎሽን እንግዛ
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
ስለ ማድያት ሌላ ቪዲዮ ሰራለው
@Sositekle-vp5ci
@Sositekle-vp5ci 9 ай бұрын
ዶክተር ስለ ሴንሴቲቭ እስኪን ብትነግሪን?
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
Okay i will make a video
@lubabaariga
@lubabaariga 6 ай бұрын
ዶክተር እኔ ገዝቸ ተጠቅሜው ነበር ግን እዳለ ፊቴን አበላሸው በጣም የሚያስፈራ ብጉር ነው የወጣብኝ
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
የትኛውን?
@user-jk1rr1ur9g
@user-jk1rr1ur9g 7 ай бұрын
Dr ወንድነኝ ስራዬ ባብዛኛው ፀሐይ ላይ ነው እናም ግንባሬ መጥቆርና ማዲያት የሚመስል ሆነብኝ ከፊቴጋ ሁለት አይነት ሆነብኝ Dr በናትሽ ምንላርግበት
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 3 ай бұрын
የሀበሻ ቆዳ የሚሆን የፀሀይ መከላከያ ተጠቀም ወንድም ይበልጥ ሰርች አድርግ
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 Ай бұрын
ዶ/ር እኔ ማድያት አለብኝ፤ፀሀይ አጥቁሮኛል፤ሳስቷል ምን ይሻለኛል?? Ecurin serum ጥሩ ነው ይላሉ ምን ትመክሪኛለሽ???🙏
@drmelat736
@drmelat736 Ай бұрын
Eucerin anti pigment dual serum with Thiamidol ለማድያት ጥሩ ለውጥ ያሳየ ያል።
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 Ай бұрын
@@drmelat736 አመሰግናለው ተባረኪ🙏🥰🥰
@zelalembezabih1717
@zelalembezabih1717 6 ай бұрын
Le oily skin yihonal?pls melshilgn
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
Yes
@rutagebru2320
@rutagebru2320 6 ай бұрын
ዶክተር ጥያቄ አለኝ ባለፏ ለሀበሻ ቆዳ በርሰንቱ ከ 0.5 መብዛት የለበትም አልሸ እነዚ ባይታሚን ሲ ደግሞ ከዛ በላይ ናቸው ደግሞም አጠቃቀሙሰ ታጥበን ወድያዉ ነው የምናደርገው ወይም በደረቀ ፊት ብትመልሰኝ ገዝቸውአለዉ አጠቃቀሙ ስላወኩ ግን አሰከመጥኩት ተባረኪ ክፉ አይንካሸ❤❤
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
ለሬቲኖል ነው እንደዛ ያልኩት። ቫይታሚን ሲ ታጥበሽ አድርቀሽ ፊትሽን ተቀቢ።
@rutagebru2320
@rutagebru2320 6 ай бұрын
THANKS ❤❤
@rutagebru2320
@rutagebru2320 4 ай бұрын
Dr Selame new ይቅርታ በድጋሜ መጠየቅ ፈልጌ ነው ባይታሚን ሲ ተጠቀምኩ ማድያቴ የባሰ ጠቆረ እሱን አሳርፌ ደግሞ 0.3 Retinol ሸፍታ ጥቁረቱ በአሰ አሁን ምንም አልጠቀምም ያለሁ ደኩተሬ ከዚበፊት Eucerin የ ማድያት አዝዛልኝ ነበር አደብዝዞልነኝ ነበር በማሀል አልሰራ አለኝ ደኩተሬ ከሌዘር በፊት ምትሰሩት የለም ስሙ ጠፋብኝ እሱ ንሞከር አለችኝ ምንም ብሆን ከ ፈረንጅ ይልቅ ሀበሻ ነው የሀበሻ ቆዳ ሚገባው ብየ ነዉ ምክር የፈለኩ እናም Tretinoin በጀርመን ሀገር አጣሁኝ ለተወሰነ ግዜ ልጠቀሞ ፈልጌ አዲሰአባም ስጠይቅ AVULGA 0.5 የሚል ነወው አሉኝ እና ጥቅሙ አንድ አይነት ነዉ ወይ ከ Tretinoin ኢትዮጵያ መምጣት ፈልጌ ነበር በፊቴ ምክንያት ቀረሁኝ Dr ምክርሸ እጠብቃለው ተባረኪ❤❤
@user-er7ys3qq4s
@user-er7ys3qq4s 6 ай бұрын
Dr. Rashel አዴት ነዉ ልገዛው ነበር
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
No don't
@eelluma2950
@eelluma2950 Ай бұрын
​@@drmelat736ጥሩ አይደለም እኔ እጠቀማለሁ
@haymanot3147
@haymanot3147 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተርዬ እደምናለሽ እባክሽን ስለ kojic acid ብትነግሪኝ ለማዲያት ማጥፊ ይሆናል ይባላል እና ምን ያህል እውነት ነው .....? እባክሽን አመሰግናለው🙏
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
Awo kojic acid andu lemastekakel yemireda new gin esu bchawun wutetama ayhonm.
@AlemMohammed-su2bm
@AlemMohammed-su2bm 8 ай бұрын
ዶክተር እባክሽ አማድያት የሚሆን እና ሴሴቴቨ እስኪን የሚሆን ኢትዮጵያ የሚገኝ ጠቁሚኝ ብዙ ሞክሪአለሁ እባክሽ ዶክተር
@drmelat736
@drmelat736 8 ай бұрын
ስለ ሴንሲቲቭ ቆዳ ዛሬ ቪዲዮ እለቃለው።
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 2 ай бұрын
አይናገሩም ቪድዮ እንዲታይላቸው ቪድዮ ለቃለሁ እንጂ ይሄን ሞክሪ አትልም ይገርማል
@user-ly8hg6fh4y
@user-ly8hg6fh4y 8 ай бұрын
ዳክተር ሰላም እዲት ነሽ እኔ እየተጠቀምኩነው ቫይታሚን ሲ ዶ/ር ራሺድን ክሬሙንም ፈሳሹንም ፌቴ ደሞ ብግራም ነው ምን ትመክራኛለሽ
@drmelat736
@drmelat736 8 ай бұрын
የDr.Rashel vitamin C ብዙም ውጤታማ አይደሉም።
@bethelehemabebe9173
@bethelehemabebe9173 8 ай бұрын
ለውጥ አይተሽበታል ሲረቡ ላይ ልጠቀመው ፈልጌ ነው
@user-ly8hg6fh4y
@user-ly8hg6fh4y 8 ай бұрын
ምን አይነት ልጠቀም ዶ/ር?
@User_19967
@User_19967 8 ай бұрын
እባክሺን ዶክተር ለወዛም ፊት የሚሆን ሞችዘራዘር ክሬም ጠቁሚኝ
@drmelat736
@drmelat736 8 ай бұрын
እባክዎትን ስለ ወዛም ፊት የሰራሁትን ቪዲዮ ይመልከቱ።
@User_19967
@User_19967 8 ай бұрын
@@drmelat736 እሺ አመሰግናለሁ
@yoditberhane6925
@yoditberhane6925 9 ай бұрын
እህታችን እናመሰግናለን ግን ግን እንግሊዝኛሽ በዛና እህታችንእናመሰግናለንግንግንእንግሊዝኛሽበዛናአልተግባባንም 😂😂😂
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
😂😂😂
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
እኔም ምንም አልገባኝም
@mare86467
@mare86467 8 ай бұрын
The ordinary suspension 23%+HA spheres2% ለኛ ቆዳ ይሆናል
@drmelat736
@drmelat736 8 ай бұрын
Yes
@yegetaneshkassahun7509
@yegetaneshkassahun7509 9 ай бұрын
ጠዋት ነው ማታ ነው መቀባት ያለብን
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
እንደ Vitamin C serum አይነቱ ይለያያል።
@rehima4916
@rehima4916 7 ай бұрын
ደረቅ ፊት ያላቹ ኦርድነሪ አትጠቀሙ ፊቴን ብጉር በብጉር አደረገኝ🙄
@saraeshetu-df5df
@saraeshetu-df5df 9 ай бұрын
ገዝቼው ፊቴ ተበላሸ ተጨማደደ በጣም ነው የገረመኝ እህቶቼ!!!!!!!!
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
Which product?
@user-lr1gt4he3s
@user-lr1gt4he3s 9 ай бұрын
በመጀመሪያ አጠቃቀሙን እወቂ ሲቀጥል ያገኘሽውን ቫይታሚን ሲ አትጠቀሚ ከኬሚካል የፀዱትን ከቆዳሽ ጋራ ተስማሚ የሆኑ ምርቶችን ተጠቀሚ
@nadiamuhammed2866
@nadiamuhammed2866 8 ай бұрын
Errr be derk esopt metkuleshe yeni konjo. D.C wezame newu fiti kojic asid cerim tetkmi belwugne setkem fiti makatale ena yemkotate semit alewu plc 🙏melshelgne fiti eytblashe new
@drmelat736
@drmelat736 8 ай бұрын
Is your skin sensitive?
@user-ko4mh7er2u
@user-ko4mh7er2u 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆንሽ የስራ አድራሻሽን ንገሪኝ
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
I am opening my own clinic. I will announce the address soon.🙏
@hanitakele9967
@hanitakele9967 9 ай бұрын
ዶክተር ፊቴ ወዛም ነው እና ቡጉር ደሞ በጣም ያስቸግረኛል ምን ላድርገው እማ
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
Salicylic acid or benzoyl peroxide based face washes, Niacinamide moisturizer, retinol, exfoliant serums works best.
@nourazs8683
@nourazs8683 8 ай бұрын
​ባማረኛ ጻፊልኝ
@Tube-zuzu1iz
@Tube-zuzu1iz 8 ай бұрын
የኔም ፊት ወዛማ ነው በቡጉር ምክንይት ሰው ጋር መቀላቀል እስከሚያስጠላም ድረስ ነው የኔ ሀኪም ቤትም ሄድኩ ፋይዳ አላገኘሁ እስኪ ....
@nourazs8683
@nourazs8683 8 ай бұрын
@@Tube-zuzu1iz ብና ና ዘባድ ተቀቢው የኔን አቅሎልኛል. ሁሉንም ነገር. የቀየረኝ ክሬም የለም ያልሞከርኩት. አሁን ግን ተውኩ ክሬም የሚባል. ዘባድና. የተፈጨ ቡና ነው የምጠቀመው. ውጤት አለው ሞክሪው
@Tube-zuzu1iz
@Tube-zuzu1iz 8 ай бұрын
@@nourazs8683 እስኪ እሞክረዋለሁ ሁቢ
@nurabelachew
@nurabelachew 9 ай бұрын
Yes dr v is perfect but expensive and( dr rasheel) is acid please don't use it.
@elsabethberhanu8941
@elsabethberhanu8941 8 ай бұрын
Thank you
@keryaibrahim1816
@keryaibrahim1816 8 ай бұрын
what about dr rashial vitamin c serum
@drmelat736
@drmelat736 8 ай бұрын
It's not that much effective.
@user-ew5xw8mt4t
@user-ew5xw8mt4t 5 ай бұрын
ዶር እባክሽ ቫይታሚን ሲ ለነብሰጡር ይሆናል?
@user-ew5xw8mt4t
@user-ew5xw8mt4t 5 ай бұрын
ዶር እባክሽ ቫይታሚን ሲ ለነብሰጡር ይሆናል?
@drmelat736
@drmelat736 5 ай бұрын
አዎ ይሆናል።
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
አጠቃቀሙ አንድ ባንድ  ይሄው/dr.rashel .vltamln C
7:43
SA Ethio channel
Рет қаралды 19 М.