Lualawi ሉዓላዊ-"ፋኖዎችን አነጋግረናል፥ ቀና ምላሽ ሰጥተውናል"/"የአብይን ተስፋፊነት የሚገታው አልሻባብ ነው"/በአማራ ክልል ዕገታ - 3 ተገደሉ

  Рет қаралды 34,002

Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

26 күн бұрын

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
/ lualawi2016
KZfaq
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 171
@zelalemadane
@zelalemadane 25 күн бұрын
የጋዜጠኝነት ልክ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 24 күн бұрын
ሀቅ ነው ።
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 25 күн бұрын
ሲሳይ እንዳንተ ሰላማዊ ወሬና ለሃገር የሚጠቅም ነገር በማውራት ተወዳዳሪ የለህም ላገርህ ለህዝብህ ለምታደርገው ሁሉ ክብር ይስጥልን እናመሰግናለን ።
@binzayd5862
@binzayd5862 22 күн бұрын
@@getnettesfaye3387 አሜን አሜን አሜን!!!! ጌትነት ተስፋዬ አይገርምክም ሰው ለሰራው መልካም ስራ እውቅና መስጠት ባጣንበት ጊዜ ክብር መስጠት የሚችል የተከበረ ሰው ነውና አንተም ብትሆን ክብር ይገባካል!! በርግጥ ሰው እሚያከብር ክብር ያለው ነው ግን ደግሞ እኔም እልካለው በሄድክበት በቆምክባት በተቀመጥክበት በተኛክበት በተናገርከውም ይሁን በፃፁፍከው ሁሉ ብዙ ብዙ ብ . . . . .ዙ ክብር አግኝ ብያለው ወገኔ!!!!!
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 25 күн бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን🎉🎉🎉🎉
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 24 күн бұрын
አሚን ።
@TAYE-db4vp
@TAYE-db4vp 25 күн бұрын
ሲሳያችን ጀግናዬ ነህ በርታ
@mvab3252
@mvab3252 25 күн бұрын
#ሀላፊነት ሚስማህ ጋዜጠኛ ስትሆን #ሲሳያችንን ትመስላለህ 🙏🏽🇪🇹በርታ 🔥
@kassechtaedesse4631
@kassechtaedesse4631 25 күн бұрын
ሰላም ለሀገሬ💚💛❤
@bisratayele2826
@bisratayele2826 25 күн бұрын
ብርቱ ሰው ለሀገርም ለወገንም ...ደጋፊና አለኝታም ሆኖ ይገኛል ! በርቱ በርቱ በርቱ !!! 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mekdeskebede5482
@mekdeskebede5482 25 күн бұрын
በርታ ሲሳይ
@robairess4147
@robairess4147 25 күн бұрын
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@avmars5937
@avmars5937 25 күн бұрын
Congratulation to the Eritrean Cyclist Tour de France 3 stages winner Biniam Girmay and all Eritrean. Bini is pride of Eritrea and Africa. Cheers🎉
@ahmedibrahim6587
@ahmedibrahim6587 25 күн бұрын
ድል ለጀግናው ሠራዊታችን
@EbrahimAli-vw5hk
@EbrahimAli-vw5hk 24 күн бұрын
@@ahmedibrahim6587 ሞት እና ውርደት ለጨፍጫፊው ብልፅግና ሰራዊይት
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 24 күн бұрын
ልክ ነህ የተበታተኑት አንድ ሁነው በዚህ ዘረኛ መንግስት በጋራ መነሳት አልፕባቸው
@wardewarde9415
@wardewarde9415 25 күн бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ እናክብርሃለን blessed 🙏🙏🙏🙏
@nurityimer4474
@nurityimer4474 24 күн бұрын
😂😂😂😂መከላከያ❌❌❌❌❌
@YossankiyyaBekele
@YossankiyyaBekele 24 күн бұрын
❤❤
@ethiowisdom5291
@ethiowisdom5291 24 күн бұрын
እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው ቡድን ከመንግስት ጋር እንዲደራደር መጀመሪያ ወጥ የሆነ አደረጃጀት እንዲኖረው እየሰራን ነው ብሎ የሰላም ካውንስሉ መናገሩ የሚበረታታ ቢሆንም መሬት ላይ ያለው እውነት ግን ጊዜ የሚወስድ እና ብዙ ስራ የሚጠይቅ መሆኑን የሚያሳዩ በርካታ ሁኔታዎች አሉ። ብዙ ጥያቄዎችም መልስ ይሻሉ። ለአንድ ማህበረሰብ መብት እንታገላለን ብለው ጫካ የገቡ ቡድኖች ከመጀመሪያውም ለምን አንድ መሆን አቃታቸው? ለምንስ እርስ በእርሳቸው አይተማመኑም? ለምንስ አንዱ ሌላውን በጠላትነት ይፈርጃል? ለምንስ እርስ በእርሳቸው ይገዳደላሉ? በዚህ መልክ የሚደረግ ትግል የአማራን ህዝብ ጠቀመ ወይስ ጎዳው? የአማራን ጥያቄ መለሰለት ወይስ ጭራሽ አወሳሰበው? በሰላማዊ መንገድ ለሚመለስ ጥያቄ 4500 ትምህርት ቤቶችን መዝጋት ለምን አስፈለገ? እዛው እርስ በእርሱ የማይተማመን ቡድን እንዴት ሌላውን አምኖ በመደራደር ውጤት ሊያመጣ ይችላል? ይሄ ሁሉ ጥያቄ የሚያሳየን ለአማራ ህዝብ እታገላለሁ ብሎ እራሱን ፋኖ ብሎ ያደራጀው ቡድን ከመጀመሪያውም ቢሆን የጋራ የሆነ አላማ እና ግብ ይዞ እንዳልተነሳ ነው። ስለዚህ ከዚህ ትግል ጀርባ ሌላ አላማ እና ተልዕኮ ያላቸው የተለያዩ ሀይሎች የየራሳቸውን ተዋጊዎች እንዳደራጁ ግልጽ ነው። ስለዚህ ይሄ ቡድን ለአማራ ህዝብ ነው የምታገለው ካለ መጀመሪያ ማድረግ ያለበት ከእነዚህ ሀይሎች ተጽዕኖ በመላቀቅ እና ዶላር የሚልኩለትን አለቆቹን መስማት ትቶ የአማራ ህዝብ ያደረገለትን የሰላም ጥሪ አክብሮ መቀበል ነው ያለበት። እርግጥ ነው ከዚህ ቡድን ጀርባ ያሉ ሀይሎች የአማራ ክልል ግጭት እንዲቆም ወይም በሰላማዊ መንገድ ችግሩ እንዲፈታ ፈጽሞ አይፈልጉም። ጦርነቱን እንዲያስቀጥልላቸው እንደ መሳሪያ የሚጠቀሙት ሀይል ደግሞ ፋኖ ነኝ ብሎ እራሱን በየቦታው ያደራጀውን ታጣቂ ነው። የጦርነቱ የመከራ ገፈት ቀማሽ ደግሞ የአማራ ህዝብ ነው። ለእነዚህ ታጣቂዎች ዶላር እየላከ የአማራን ህዝብ እዚህ ስቃይ ውስጥ የከተተ ሰው ሁሉ ፍርዱን ከእግዚአብሔር ዘንድ ያገኛል።
@meyekasa5478
@meyekasa5478 24 күн бұрын
አብይ አህመድ ለ ኢትዮጵያ የ ባህር በር ለማስገኝት እየጣረ ነው ለንደግፈው ይገባል
@AlexMoruti-jf2fp
@AlexMoruti-jf2fp 24 күн бұрын
በጭራሽ የፋኖ ተግባር የአማራ ፍላጐት አይደለም ስለዚህ የፋኖ ተግባር ሽፍታ አስተሳሰብ ነው ። ፋኖ ገዳይ ነው ፋኖ ዘራፍ ነው
@DanielDagaga
@DanielDagaga 24 күн бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም እና እኩልነት ለመላዉ ህዝቦቻችን። ስሳይ የእዉነት አምላክ ይባረክህ። በትክክለኛ መረጃ ብቻ መዘገብህን ቀጥልበት።
@abateendeshaw8063
@abateendeshaw8063 25 күн бұрын
What a man? Great man
@ashukevegas6868
@ashukevegas6868 25 күн бұрын
ትክክል ብለሀል ሲሳይ
@aaronbetir2765
@aaronbetir2765 25 күн бұрын
ሲሳይ ፡ ከልብ ፡ እናመሰግናለን። 🇪🇹❤️🌹
@MikiyasBirhane-j4s
@MikiyasBirhane-j4s 24 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@selamehagere9366
@selamehagere9366 24 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤ ድል ለመከላከያችን
@user-eb4qb6wi5l
@user-eb4qb6wi5l 24 күн бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ አንተ ንጹህ እከብርሀለሁ
@konjetgetachew1704
@konjetgetachew1704 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@Redseaafar00
@Redseaafar00 24 күн бұрын
ፋኖ የተባለው ቤሔርተኛ የኢትዮጵያ ባንዲራ ነው ብለን ኮብ የሌለውን ስንቀበል የኖርነውን ኢትዮጵያውያን ጠልፎ ስለወሰደ አሁን ልሙጡ ባንዲራ በብዙዎቻችን የአማራ ነው ብለን እንድናስብ አርጎናል
@selamehagere9366
@selamehagere9366 24 күн бұрын
የኢትዮጵያ ሰንደቃላማ ተወደደም ተጠላ በአንድ ብሔር ጥያቄ ሳይሆን በኢትዮጵያ ህዝብ ፍላጎት ብቻ ነው።
@helenmanna4743
@helenmanna4743 24 күн бұрын
ሰላም ላገራችን ሲሳይ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MikiyasMitiku-ew2ul
@MikiyasMitiku-ew2ul 25 күн бұрын
ሠላም ሲሳያችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eb4qb6wi5l
@user-eb4qb6wi5l 24 күн бұрын
ምርጥ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ጋዜጠኛ ጤነኛ ሰውየጤነኛ ሰው ተምሳሌት
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t 25 күн бұрын
የጎጃም ፋኖ ለወልቃይት ግድ የለውም፣ የጎንደር ፋኖ ወልቃይት ሞት ሽረቱ ናት። እናም ፋኖ እንዴት አንድ ሊሆን ይችላል?
@abrhamease6175
@abrhamease6175 24 күн бұрын
@@user-lj7jv3ye4t we all Ethiopians Stand with fano stop try to divide tplf pray 6 times aday for abiy
@samri1215
@samri1215 25 күн бұрын
የእገተው ነገር በጣም አስጨናቂ እየሆነ መቷል 😢😢
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 25 күн бұрын
Thank you 🙏
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 25 күн бұрын
ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shikuriselman1978
@shikuriselman1978 25 күн бұрын
ጋዜጣኝነት በሲሳይ ይገለጻል
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 25 күн бұрын
Why is fano killing Amhara people I thought fano is fighting for the betterment of Amhara people.
@VxFvhx
@VxFvhx 25 күн бұрын
ስለም ለሀገሬ
@BMC_Ethiopian
@BMC_Ethiopian 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@junefirst500
@junefirst500 25 күн бұрын
እልልልልልልልልል! ተመስገን፡ ጌታ፡ ሆይ! ፋኖ፡ የድሮው፡ ድንቅ፡ ነበር፤ ዶላር፡ ለቃሚዎ ዞር፡ በሉና፡ ለጀግናው፡ አማራ፡ ክልል፡ ሰላም!
@kassechtaedesse4631
@kassechtaedesse4631 25 күн бұрын
❤❤❤
@AbaderMuhammed
@AbaderMuhammed 25 күн бұрын
ቸር ወሬ ስማ ሲስ
@TESFAYEDe
@TESFAYEDe 24 күн бұрын
ደስ ይላል።
@birukkifle4990
@birukkifle4990 24 күн бұрын
Selam le Ethiopia great news
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 25 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ሲሳይ ሁሌም
@user-wz8or3xq9j
@user-wz8or3xq9j 24 күн бұрын
የኢትዮጵያ ጀግና ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamabebe7552
@selamabebe7552 24 күн бұрын
በርታ❤❤❤❤
@bisratayele2826
@bisratayele2826 25 күн бұрын
Thank you !
@efrembabebe3809
@efrembabebe3809 25 күн бұрын
What an analysis!!👏👏👏👏👏👏
@derejefanta8445
@derejefanta8445 24 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከልቤ የማዳምጠው ያንተን ዘገባ ነው ጠቅላላ ዕውቀት የሚገኝበት ነው። እንደ እንኵሮ ሚዲያ ውሸትና ቲርኪ ሚርኪ ወሬ ስለማልሠማ ወደ ሉዓላዊሚዲያ አዘነብላለሁ። ሠላም ለሀገራችን ።🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@asfawtura6283
@asfawtura6283 24 күн бұрын
Thank you
@abebewolde3979
@abebewolde3979 25 күн бұрын
ለእውነት እና ለሐገርህ ታማኝ መሆንህን እንደ አንድ ጉምቱ ጋዜጠኛ በጭብጥ ላይ የተመሠረተ ጥልቅ ትንታኔህን አለማድነቅ አይቻልም:: በርታ::
@sa9060
@sa9060 25 күн бұрын
I am glàd you're back on air. Your authentic reporting is refreshing...thank you.
@Ibrahim-lp4kt
@Ibrahim-lp4kt 25 күн бұрын
ዝህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@newayworku8920
@newayworku8920 24 күн бұрын
sisay agena 🙏🙏🙏
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 24 күн бұрын
የሚታረደውን ዜጋ አታስቁምና ፋኖ አንድ ይሁን ትላለህ አማራ አንድ ካልሆነ ስታላግጥበት ትኖራለህ
@mesfintessema6852
@mesfintessema6852 25 күн бұрын
Great 👍
@ethiopiahagera1647
@ethiopiahagera1647 24 күн бұрын
ሀገሬን ለአላህ ስጥጫለው አሱ ይጠብቅሽ
@fatoumata1440
@fatoumata1440 25 күн бұрын
Good job
@nahomrobel3903
@nahomrobel3903 24 күн бұрын
የካውንስሉ ሰውየ ንግግሩ ጤናማ አይመስልም።
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 25 күн бұрын
ፅንፈኛ ፋኖ በእናታቹ ወደ አንድ ሁኑ ለድሮን ትመቻላቹ
@user-og4zj4ik6f
@user-og4zj4ik6f 25 күн бұрын
ከሚሞቱ ወደቀልባቸው እንዲመለሱ ፀልይ ምንም ቢሆን ከፋም ለማም ወገን ናቸው
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 24 күн бұрын
@@user-og4zj4ik6f 30 ጊዜ በላይ ተለመኑ ምናልባትም በነሱ ሞት የአማራ ህዝብ እፎይታን ያገኛል ቀላል ጉዳት አይደለም ክልሉ ላይ የሚያደርሱት ቢያንስ የተማሪዎች ከትምህርት መራቅ በጣም ያሳስበኛል
@feqerad5323
@feqerad5323 24 күн бұрын
The legacy of Amhara Diaspora... to its region!!
@junefirst500
@junefirst500 25 күн бұрын
ጀግና፡ ሱማሌ፡ ላንድ! የዛሬ፡ 30፡ ዓመት፡ የኃያሏ፡ አገር፡ የበላይ፡ መሪ፤ ማንኛውም፡ ውጊያ፡ ወደኛ፡ እንዳይመጣ፡ እዚያው፡ ይጨራረሱ፡ ያሉት፡ ከአይምሮዬ፡ አይጠፋም!
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we 25 күн бұрын
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 24 күн бұрын
ሲሳይ አንደኛችን !!!
@teshomeshene908
@teshomeshene908 25 күн бұрын
Good people please subscribe to this channel and don't forget to like.
@bisratayele2826
@bisratayele2826 25 күн бұрын
👋👋👋 👏👏👏👏
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@gigigebra869
@gigigebra869 25 күн бұрын
ጠበው ጠበው የትምለማይደሱ ሁሉ ህገመንግሥት መቀየር ለጠባብ ተብሎ አይቀየርም
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 24 күн бұрын
😎😎😎🍼🍼🍼🍼
@binzayd5862
@binzayd5862 22 күн бұрын
የሱማሌ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ላለው ምላሹ አይደለም የምራቡ አለም ጉዳይ አስፈፃሚ የሆነው አልሸባብ ቀርቶ አልሸባብን የፈጠረው ዚያድ ባሬም ኢትዮጵያን አልቻለትም ነው መልሳችን!!!!
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 24 күн бұрын
እውነት ነው የአማራ ብሔርተኞች በዛ ባንድራ ላይ ከፍተኛ ወንጀል ነዉ የሰሩት !!!!
@ababonga1
@ababonga1 24 күн бұрын
የሙጋቤ እርግማን ይሆን ባይደንን የሰጠን?
@AffectionateCaptainHat-sr9ji
@AffectionateCaptainHat-sr9ji 23 күн бұрын
ድርድር ጥሩ ነው ግን በአለም አቀፍ እውቅና ያላቸው ሰዎች ቢሳተፉበት መንግስትም ፋኖም አይባልጉም
@fekadubirega6646
@fekadubirega6646 25 күн бұрын
የሃገርቱ ነባርና ኣዲስ ችግሮች የሰሚነኛው ስነ ልቡና አንደሆነ መገንዘብና በዝያ ዙርያ መነጋገሩና መስራቱ ምላሻችን ሊሆን ይችላል ብዬ ኣስባለሁ።
@samri1215
@samri1215 25 күн бұрын
❤️❤️🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@TemesgenAbaye-jq6vd
@TemesgenAbaye-jq6vd 24 күн бұрын
አሜሪካውያንም ሳያጣሩ ያጨበጭባሉ ለካስ!!
@user-ry4zl9ji5o
@user-ry4zl9ji5o 24 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mulualemmihretu7933
@mulualemmihretu7933 24 күн бұрын
ላም!
@TgstGirma
@TgstGirma 25 күн бұрын
❤❤❤
@abrehamabebe9049
@abrehamabebe9049 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@addpuppets9326
@addpuppets9326 25 күн бұрын
👍👍👍👍
@user-bn6yl1rf5u
@user-bn6yl1rf5u 24 күн бұрын
ሠላም ወዳጄ ሲሳይ ከኦሮሚያ ክልል ለተፈናቀሉት በተለይ ከወለጋ የተፈናቀሉት"የአማራ ተወለጅ" ብዙ መጥራት ያለበት ነገር አለ። 1 አማራ በብዙ የኦሮሚ ክልል በሠላም እየኖረ ለምን የወሎ ሙስሊም አማርኛ ተናገሪዎች ተመረጡ ? 2. በወለጋ የሚንቀሳቀሱ ኦሮሚኛ ተናጋሪ የአማራ ፅንፈኞች ከጎጃም ወደ ወለጋ እየተሻገሩ ምን ይሠሩ ነበር? 3. የሸኔ ታጣቅዎች ወለጋን ተቆጣጥረዉ በነበሩበት ወቅት በአማራ ክልል ፅንፈኛዉ ቡድን ከመንግስት ጋር ግጭት ዉስጥ ሲገቡ የሙስሊሞቹ መፈናቀል ለምን ቆመ? 4. ከፓርላማ እስከ ዲሲ ጉዳዮን ለማስጮኽ የተደራጀዉ ቡድን የእልቅት ቃታዉ በወሎ ሙስሊሞች ላይ እንዲሳብ ሆነ ተብሎ የተመረጠዉ ምናልባት የወሎ ሙስሊሞቹ አማርኛ ተናጋሪ እንጂ እነሱ እንደሚሉት በደም አማራ ስላልሆኑ ይሆን? 5. ገድሎና አስገድሎ ማልቀስና ማስለቀስን ፅንፈኞቹ ከወላጅ አባታቸዉ ከህወሃት ስለተማሩ ባፈሰሱት የንፁሃን ድሆች ስም የአማራ ጄኖሳይድ ፖለቲካ የመስራት የቆሸሸ የፖለቲካ ሴራስ በዉን እንደታሰበዉ ያወጣ ይሁን? ህዝቡ ለምን እንገደሉት ባያዉቅም እነማን እንገደሉት በደንብ ያዉቃልና እስቲ ይጣራ! አመሠግናለሁ። በርታ አክባርህ ነኝ
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 25 күн бұрын
🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@geneneoda7920
@geneneoda7920 24 күн бұрын
Sis berta ye haimanotm mesele eko yenetsanet armachinin teqeman😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@new-tt6ww
@new-tt6ww 24 күн бұрын
ፋኖ ሌቦ ነው አማራን ክልል አፈረሰ ሀብት ያለው ሁሉ addis ababa ነው የሜኗሩት። ሰው በጣም ተማራል ፋኖ ሰው አግቶ 3 ሚሊዮን ያስከፍላል ህዝብ ላይ ቧንብ ይጥላል።
@mathiasgizaw3567
@mathiasgizaw3567 25 күн бұрын
ሁሉንም ስህተት የሚባልን/ያልከውን ነገር ሁሉ ከብሄርተኝነት ጋር የምታያይዝበት መንገድ unfair ነው። we will discuss some other time.
@asfawtura6283
@asfawtura6283 24 күн бұрын
Hi sis❤❤❤
@cushticethiopia3133
@cushticethiopia3133 25 күн бұрын
ሲሳይ- ራስህን አታሞኝ:: ባንዲራ ላይ ያለው ጥያቄ ኮከቡ ላይ ሳይሆን የአስገባሪነትና የዘመናት ጭቆናዎች በሆነው ሉሙጡ መደብ ላይ ነው::
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 24 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@fatoumata1440
@fatoumata1440 25 күн бұрын
Selam selam selam sisay ambesa ❤❤❤❤❤❤❤
@selamehagere9366
@selamehagere9366 24 күн бұрын
የሸኔ እና የጀውሳው አካሄድ ተመሳሳይ ነው ከአንድ ቦታ ይሆን መመሪያ የሚቀበሉት?
@user-hz2dt9sw2r
@user-hz2dt9sw2r 24 күн бұрын
ሲሳይ ዋናው ባንዲራነው ቀጥሎ ክልል እሚባሎናቸው።
@deltaethiopia2937
@deltaethiopia2937 24 күн бұрын
Melkam sew...!
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 25 күн бұрын
ጁላ ጀ ላ !! መለቃቀሙ ቀረ ማለት ነው??
@maggiepapazian8746
@maggiepapazian8746 24 күн бұрын
1111🎉
@alexalex-td6bl
@alexalex-td6bl 25 күн бұрын
የበላይነት የለመደ እኩልነት አይስማማውም !ለዛ ነው ኮኮቡን አይወዱትም!
@habukasim7356
@habukasim7356 24 күн бұрын
በፊት በግሌ ልሙጡ ቢሆን እመርጥ ነበር አሁን ላይ ግን ያለው ቢቀጥል እመርጣለሁ ምክንያቱም ዘረኝነትን እጠየፋለሁ የልሙጥ ባንድራ ሰዎች ኢትዬጲያ የዘረኞች ስብስብ መሆኑን ተረድተናል ኢትዬጲያ ደሞ የአማራ እና የሆሮሞ ብቻ አደለችም 😂😂
@user-hz2dt9sw2r
@user-hz2dt9sw2r 25 күн бұрын
የታባታቸው አሜሪካ ማፍረስ እንጂ ጡሩ አትሰራም
@gigigebra869
@gigigebra869 25 күн бұрын
የስ መሆን ያለበት የኮከብነው በንዲራው የምወደውን ባዲራ ልሙጡነበር አሁን ግን በብሔረተኞች ምክንያት ጠላሁ
@bekelebabo8937
@bekelebabo8937 25 күн бұрын
የአማራ ትንሣኤ እያሉ በአማራ ሞት ከሚያከትሉ ብስማሙ ይሻላል::
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 24 күн бұрын
😎 🍼🍼🍼
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 24 күн бұрын
ሲሳይ 100 ተማሪዎች ሲታገቱ ዜና ሳይሠራ ለ3 ሰዎች ዜና ሰራህ ?
@user-em5nm5bq9l
@user-em5nm5bq9l 25 күн бұрын
የቡሽቲ ስብስብ
@user-og4zj4ik6f
@user-og4zj4ik6f 25 күн бұрын
ሲስ ይቅርታ አርግልኝና ሰባቱ ጠቋሚና የአጋቾቹ ተባባሪ ቢሆኑስ
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 25 күн бұрын
Amhara genocide is simple killing for Sisay Agena. It's sad to hear when old guy lying.
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 110 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
VOA Amharic
Рет қаралды 559
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН