Lualawi ሉዓላዊ
53:45
14 күн бұрын
Пікірлер
@yehouanesfantahun9419
@yehouanesfantahun9419 27 минут бұрын
አንተ ቅጥረኛ ትቀላምዳለህ ህውሀት ትጥቅ ሳይፈታ ያማራ ልዩ ሀይል እንዲበተን ያደረገው አንተ የምታሞካሸው ጨቅላ ጭንቅላት ጠቅላይ ሚኒስቴር ተብዬ የህውሀት ቡችላ ኩመሆኑም ባሻገር አንተን የመሳሰለ በአናሳነት አስተሳሰብ የሚሰቃይ ምልምል የግንቦት ሰባት ተላላኪ የአማራ ህዝብ ጠላቶች ናችሁ።
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 55 минут бұрын
Sisayiii eritiraaa iko cinpilatacho bado nachuu
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 2 сағат бұрын
ሽማግሌዎችም ቢላኩ ላለመቀበል አሁን ረፍዷል ተብለው ደብረፅዮን እግር ላይ እያለቀሱ የወደቁ ሴትዮ አሁን በደብረ ፅዮን ይረሳል?
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 2 сағат бұрын
በመጀመሪያ ያመሰገኑት ነገር በኋላ ለማማት ያስቸግራል ይላሉ አበው።በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሳበበ እንጂ ነገሩ የሁለቱ መንግሥት ችግር ነው። በመጀመሪያ ሰሜታዊ ተሆኖ ብዙ ሰህተት ተፈፅሟል።ፍቅሬ ፍቅሬ በዛ እኔ አላማረኝም አለ ጥላሁን።የኢሳያሰን ባህሪ እየታወቀ ወደ ውሰጥ መግባት አነበረብንም።
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s Сағат бұрын
Those who can't change their mind cannot change anything. This is not the fault of the PM it is the rigidity of ESU.
@Anjulo959
@Anjulo959 2 сағат бұрын
ሲስ። የኤርትራ ጣጣ! ተመቸኝ ምሳሌው ..የግመሏን ወገብ የሰበረው ስንጥር 🤣 (the straw that broke the camel's back). ሌላ ልጨምር "በቅሎይቱ ገመድ በጠስች ለራሷ አሳጠረች". ብዙ የእንስሳት ጨዋታ አለ። ...የእንስሳ ነገር 😂
@yiga7323
@yiga7323 2 сағат бұрын
ሲሳያችን እባክህን ይህ ከንቱ በሆነው በኤርትራ ደብዳቤ ጊዜህን አትፍጅ። ኢሳይያስ በኢትዮጵያ ላይ ሀይለኛ ቅናት አለው ደግሞም የኢትዮጵያ መሻሻል የኤርትራን ጨርሶ የወደቀች መሆኗን ያጋልጣል።
@EsraelTesfaye-iv9vt
@EsraelTesfaye-iv9vt 3 сағат бұрын
የሕወሐት ምርኮ እንዴት ነበር ? 50 አመት ሊሞላ ነው ሕወሓት አለች ነገር ግን ደርግ...ኢሕአፓ ....መኢሶን ሌሎች የሉም እነ ሲሳይ ደግሞ ከወታደር ወደ ጋዜጠኝነት
@BerhaneTemesgen-u4y
@BerhaneTemesgen-u4y 3 сағат бұрын
ሲሳይ ለእውነት የቆመ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nigatberehe6438
@nigatberehe6438 3 сағат бұрын
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኛች መንገዶኘችን ያሰቃያሉ ያመናጭቃሉ ይሰርቃሉ ስው እንዴት አንድ ኪሎ ቡና ይወስዳል እኔ ያልጠፍብኝ እቃ የለም የሚቆጣጠራቸው የለም ቅሬታ የምታቀርብበት Office የለም እኔ ንብረቴም ተዘርፎ $ 300 የአሜራካን ዶላር ክፈይ ተብዬ ከፍዬ ነው ነው የመጣሁት ቪዛሽ expiredሆነ ብሎ ካልከፈልሽ አታልፊም ብሎኝ አልሆነም ተመልከት ብለው ሊሰማኝ አልቻለም የት ሄጄ ልንገር ማታ ነው ቪዛዬ exspierd አልሆነም እሺ ገንዘብ ባልይዝ ኖሮ እንዴት ነበር የምሆነው?ይህን ነገር ካናዳ ኤንባሲ report ለማድረግ ብደውል ሊያነሱልኝ አልቻሉም ሪሲት እንክዋን ስጡኝ ብል አመነጫጨኩኝ ዘረፋውበጣም ያሳቅቃል ኤርፖርቱ የባለጊዜዎቹ መሆኑ ያሳዝናል አማርኛ ተናጋሪ በስርአት አይስተናገድም መንግስት ያለበት ሀገር አይመስልም
@jesusislord288
@jesusislord288 3 сағат бұрын
አዎ ስሳይ መስተካከል ያለበት ነው ኮሎኔል መባል ለምን አስፈለገ ❓ እሱ ራሱ ጋዜጠኛ ብሎ ራሱን ያስታውቃል አንዳንዴ ለዜና ሽፋን ተብሎ የምሰጥ የዳቦ ስም የሚድያውን ታእማኝነት ያሳጣል
@mashogher
@mashogher 3 сағат бұрын
ሲሳይ ጋሞ እና የትግራይ ህዝብ ??? ሲሳይ ከፋሸስቱ ደርግ ተሰልፈህ ትግራይ ህዝብ ስትጨፈጭፈው በገለበዳ ኣከባቢ በሴት ታጋይ ፍቅርተ ወልደገብሪኤል 200 የክላሽ ጥይት 4 የእጅ ቦምብ ይዘህ እንደለ እነደተማክ ግልፅነው ና ስተማረክ የትግራይ እናቶች ውሃ እንጀራ ኣቅርቦውለሃልና እንዴት ትረሳዋለህ ??? ይሄ ክህደት ኣይደለም ወይ?
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ጠላቶችን እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ላይ ያጥፋቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤
@yiga7323
@yiga7323 4 сағат бұрын
The president of Eritrea is suffering from amnesia 😂😂😂😂😂😂
@busyline3882
@busyline3882 4 сағат бұрын
ሲሳይ አንጀት አርስ ጋዜጠኛ እድሜና ጤና አላሕ ይለግስሕ
@user-wt3rc7if8p
@user-wt3rc7if8p 5 сағат бұрын
ሲሳይ አጌና ምን አይነት ትንተና ነው ወያኔን ራቆት ያስቀረ ።ክብርና ሞገስ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት
@daniboy9630
@daniboy9630 5 сағат бұрын
ሲሳይ ትንሽ የወገንክ ይመስለኛል ራሴ ላይ የደረሰው ልንገርህ በ10 June ከአዲስ ወደ አስመራ ስበር 520$ ነው የከፈልኩት ለ 50 ደቂቃ በረራ በዛ ላይ አውሮፕላኑ ተበላሽቶ ከ 1:30 በላይ አውሮፕላን ላይ ቁጭ ብለን በጣም ይሞቅ ነበር በርካታ አዛውቶች ነበሩ ውሃ እኳን አልሰጡንም Dreamliner 370 ተሳፋሪ እንደገና አውሮፕላን ይቀየር ተብሎ እንደገና 1:30 አሁንም ምንም መለስ ደግሞ ትንሽ አውሮፕላን ከፈለክ ፎቶ ልላክልህ ሽንት ቤት የማሰራ ያለውም ያልፀዳ የወዳ ደቀ የሚያሳፍር ልትገምተው ወይም ልታምነው የማትችል በኢትዮጵያ አየር መንገድ ነበር እና እኔ ያለውን ችግር በደንብ ነው የማውቀው እን ካለሁበት አገር 550$ ከፍየ ወደ እስምራ እሄዳለሁ የ 6-7 ሰዓት በረራ የ 50 ደቂቃ 520$ አሁን ደግሞ እስከ 700$ ተመልከተው
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 5 сағат бұрын
ዘንዶው ሕወሐት የ 500,000 የትግራይ ወጣቶችን ደም ጠጥቶ እንደገና የሌላ መቶ ሺዎችን ደም ሊጠጣ እየተሳበ ይገኛል ። ከዚህ በሁዋላ ግን ቀሪ ታሪኩ በምሕረት ሳይሆን በመቃብር መደምደም አለበት ።
@user-sb8ip2ef3t
@user-sb8ip2ef3t 6 сағат бұрын
የመጀመሪያዋ ሴት የመጀመሪያዋ ጥቊር የብሄር ፖለቲካ ገለመሌ የለም Trump 2024
@robbarobi2784
@robbarobi2784 6 сағат бұрын
Avery ting is ok 👍 you are the best Profesional ethiopians journalist fast information true news avery day true information God bless your family God bless all ethiopians tank you 🙏
@gezahegntanashu968
@gezahegntanashu968 6 сағат бұрын
እንቢ አንሰማም ብለው ጉባኤውን በሕገወጥ መንገድ ከጀመሩት የመንግስትን ሕግ አስከባሪነት አልያም የተለመደውን አካሔድ ማየቱ ይበጃል። ጥቂቶች ግን ይሕን ያሕል መተበታቸው ዝም መባላቸው እስከመቼም ያስብላል። የልብ ልብስ እየሠጠ ያለው ማነው ? እነሡ እኮ ጥቂቶቹ አላማቸው ግባቸው ከተረጋገጠ ቆይቷል።
@benkal8062
@benkal8062 7 сағат бұрын
The power of money ኣየ ሲሳይ እንደዚ ሆነክ ቀረክ
@bfbhd9616
@bfbhd9616 7 сағат бұрын
Sisay it is sad to hear you defending the sad reality of Ethiopian airlines. I am my self a victim of this theft twice .
@yoseftewelde4319
@yoseftewelde4319 7 сағат бұрын
Sudan Ambasiy ke Eritrea yetebarerebet mekniyate be musena mekniyate mehonu rasachew Sudanaweyan eyegelesxu endehonu areab lemesemu sowoch meteyqe yechalale kefelegeke wede 3 vedio lelekelehe echelalehuge.🇪🇷
@MahletkebedeMahletkebede
@MahletkebedeMahletkebede 7 сағат бұрын
ሲስ ሰላም
@alemsegeddessie2870
@alemsegeddessie2870 7 сағат бұрын
አንተ ዘረኛ በትግራይ ሕዝብ ላይ
@user-hz2dt9sw2r
@user-hz2dt9sw2r 7 сағат бұрын
መቸነው አደብ እሚገዛው
@hailetamrat2757
@hailetamrat2757 7 сағат бұрын
አቶ ሲሳይ አንተ በመንግስት ልዩ ጥበቃ ስለሚደረግልህ አየር መንገዱ በሚገባ ተስተናግዶህ ሊሆን ይችላል ። የትራንስፖርት ክፍያም እንደማትከፍል ይታወቃል ። አብዛኛዉ የአየር መንገዱ ተገልጋይ ኢትዮጵያዊ ግን የኤሪትሪያ ት/ት ሚ/ር ያወጣዉን መግለጫ ይረዳዋል ።
@sunnygabriel4993
@sunnygabriel4993 8 сағат бұрын
👍👍👍👍👍
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil 8 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ኢግዛአብሔር ያልሰጣት ወደብ ከሰዉ ኢጅ ትለምናለች በዝህ አካሄድ የምገኝ ነገር የለም
@Somer7719
@Somer7719 8 сағат бұрын
God bless Ethiopia 🇪🇹 and Eritrea 🇪🇷 🙏 May stay together in peace ✌️
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil 8 сағат бұрын
አይጥ ትመስላለህ የከርከሮ ልጅ ነህ ጋሞ ጎፋ ቤትሰቦችህ እያለቁ ነዉ ለነሱ ለምን ድምፅ አትሆንም
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 9 сағат бұрын
Ethiopian Airlines is one of the BEST Airline in the planet. Lost found exists anywhere. Shabia should STOP blackmail Ethiopian Businesses. Yes. The Airline always must work for excellence. The dirty Shabia doesn't have any morals to criticize one of the best Airline.
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 9 сағат бұрын
የኤርትራ አቪዬሽን መግለጫ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ባንዳዎች ለማስደሰት የወጣ እንጂ የንግድ ቅራኔ አይመስልም!!!
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 9 сағат бұрын
Shabia's dictator never wished good for Ethiopia. GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹 AND THE PEOPLE 🇪🇹 🙏 ❤
@woineshetdegefe3080
@woineshetdegefe3080 9 сағат бұрын
God bless u
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 9 сағат бұрын
ወያኔ አሜሪካ የተወሰኑትን በህይወት እንዲቆዩ አድርጋ ነበር ግን ጥጋባቸው እንደገና ስለተመለስ ገርፎ ወደጉርጋዳቸው ሲገቡ እንደጃርት በጭስ አፍኖ መገላገል ነው እሚበጀው በተለይ ለትግራይ ህዝብ ትልቅ እረፍት ነው
@belayneshali4617
@belayneshali4617 9 сағат бұрын
May God have mercy for us Ethiopians and Eritreans🙏🇪🇹🇪🇷🙏
@gocowboys4281
@gocowboys4281 9 сағат бұрын
ሲሳይ በዚህ ደረጃ ትወድቃለህ ብዪ ስላስብም ነበር ግ ን ሆድህ ኣቸበፈህ ወደህ ኣደለም ሰውየው ሲመቱ ያሉት ነገር ኣሸንፎህ ነው:: ለትውስታ የለውt ጉዞዋችን ኣንዱን ኣሳብቶ ኣንዱን የሚያኮፍስ ሳይሆን ጀዋርን ለማቀፍ .... እውቁን ኣስተዋዩን ሲሳይን ለማቀፍ ምናምን ሲሉ ተንበረከክ እና የ መከለካያ የክብር ሽልማት ወሰድክ ጅብ ጉራጊ
@bahabelomfissehaye6223
@bahabelomfissehaye6223 9 сағат бұрын
አንተ እንደ ኢትዮጵያዊ ስለ አየር መንገዱ ጉድለቶችን መናገር አልፈለክም ። ይሄ ያንተ ሓሳብ ነው ። የኤርትራ ሕዝብና መንግስት የወሰዱት እርምጃ ደግሞ የኤርትራን ሕዝብ የሚያስከብር ነው ። ስለዚ ኤርትራ ሉኡላዊ ሃገር ናት ። ብዙ አማራጮች ደግሞ አሉአት ። ምክንያቱም ኤርትራ ከኢትዮጵያ ምንም አይነት ነገር አትፈልግም / የምትፈልግም ሃገር አይደለችም ። የብዙ አገር አየር መንገዶች ናቸው በየቀኑ ኤርትራ ( አስመራ ) በረራ የሚያደርጉት ። ስለዚ የኤርትራን ሕዝብና መንግስትን የሚጎዳ ነገር ፍጹም የለም ። ኤርትራ ብቅርቡ የአየር ስፔስዋን ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ዝግ ታደርጋለች ይሄ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ትልቅ ኪሳራ ነው ። በቀጥታ ቀይ-ባሕር ማለፍም ይሁን መግባት ፍጹም አይቻልም ማለት ነው ። ይሄ በጣም ቀላሉ ነገር ነው ። ትልቁ ነገር ከፊታችን አለ ። የኢትዮጵያውያን ፉከራና ሽለላ የት እንደ ሚያደርሳቹህ በቅርቡ አብረን እናየዋለን … … …
@gocowboys4281
@gocowboys4281 9 сағат бұрын
ህወሃትማ ኣይቀበልም ዶክተር ደፂ ኣዲሳበባ ናቸው እኮ ተባብረው ኣማራን ኢትዮጵያን ሊረሽኑ ነው ኣልሰሚን ግባ በለው ስለ ያገረ ሰው
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 10 сағат бұрын
ህወሓት በኢትዮጵያ ላይ የወጣ እባጭ ነው!!!
@chrisyab6066
@chrisyab6066 10 сағат бұрын
❤❤❤
@alemalemye4812
@alemalemye4812 10 сағат бұрын
ሲሳይ አጌና የጋዜጠኛ ውሀ ልክ 🙏🏽🙏🏽👍👍💚💛❤️
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 10 сағат бұрын
ወንድም ሲሳይ እናመሰግናለን
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 10 сағат бұрын
ይህን የማይድን ቡድን አንድ ሊባል ይገባዋል
@ethiowisdom5291
@ethiowisdom5291 10 сағат бұрын
ህወሓት በሰላም ሀገር ህግ ማክበር እና እራሱ የጻፈውን የኢትዮጵያን ህገመንግስት ማክበር እየቻለ ለምን ሁልጊዜ የግጭት አማራጭን ይከተላል? ይሄ ማንአለብኝነት፣ ጋጠ ወጥነት፣ ትዕቢተኛነት እና የኢትዮጵያን ህዝብ መናቅ ነው። የፌደራል መንግስት በትግራይ ህገወጥ ጉባኤ እንጠራለን እያለ የሚንቀሳቀሰው ቡድን ከድርጊቱ የማይቆጠብ ከሆነ ተቋርጦ የነበረውን የክስ ሂደት በማንቀሳቀስ ግለሰቦቹ በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ትዕዛዝ ማስተላለፍ አለበት። የህወሓት ህገወጥ አካሄድ ለሌላውም ክልል ትምህርት ሊሆን በሚችልበት መንገድ ካሁኑ መፍትሔ ሊበጅለት ይገባል። የሽፍትነትን ስራ እየሰሩ የፖለቲካ ስበት ማዕከል ለመሆን መሞከር የሚያስከትለውን ውድቀት ህወሓት በሚገባ እንዲማር ማድረግ ያስፈልጋል። ህወሓት እስከዛሬ በህገወጥ አካሄዱ ሲከስር እንጂ ሲያተርፍ አላየንም። ያሁኑም አካሄዱ ከበፊቱ የከፋ ኪሳራ ከማምጣት ውጭ ለትግራይ ህዝብም ሆነ ለህወሓት የሚያመጣው ትርፍ የለም። የትግራይ ህዝብ የህወሓትን ህገወጥ አካሄድ በዝምታ የሚያልፍ ከሆነ ጦሱ መልሶ ለህዝቡ ነው የሚሆነው። በየትኛውም ሁኔታ ህግን ማክበር የሰላም መሰረት ከመሆኑም በላይ የሰለጠነ ህዝብ አይነተኛ መገለጫው ነው።
@teferemerkebu6717
@teferemerkebu6717 10 сағат бұрын
Asafare
@teferemerkebu6717
@teferemerkebu6717 10 сағат бұрын
Banda
@TekaligneTesfaye-ye2nk
@TekaligneTesfaye-ye2nk 10 сағат бұрын
At the end of the day, Zemeni wants to establish Gojami province. Zemeni doesn’t want any Gonder, Wollo, or Showa forces in Gojami. His main goal is to build 250k force solely from Gojami to achyhis goals
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 10 сағат бұрын
ከባለቤት በላይ ባለቤት መሆን አይቻልም መተባበር ለሁሉም ይጠቅማል ስም ማጥፋት ሰበብ አይሆንም
@watcher6397
@watcher6397 9 сағат бұрын
ሙሉ ኢትዮጵያ ትግራይም ጭምር ህወሀቶችን አንፈልጋችሁም !!! ፔሬድ