#ሉሲፈር_ቤቴ

  Рет қаралды 307,997

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Жыл бұрын

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2022

Пікірлер: 1 500
@betty7138
@betty7138 Жыл бұрын
የእነዚህን ነብያት ስም ለምን አትናገርም ይህን የምትመሰክረው ሰዎችን ለማዳን እስከሆነ ድረስ እውነትን ግለጡት እነጂ አትሰውሩት
@honeyb4984
@honeyb4984 Жыл бұрын
@Betty7 ትክክል
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
I agree
@eyerusalemhaile6802
@eyerusalemhaile6802 Жыл бұрын
ልክ ነሽ Betty እግዚአብሔር ያዳናት ሌሎችንም ለማዳን ነው እንጂ መስክሮ ዝም ለማለት አይደለም!!
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 Жыл бұрын
እኔም እሱን ነበር የማስበው ምክኒያቱም እነዚህ ሰዎች የሆነ ቦታ ጋ ካላቆሙ እጅ እየጫኑ የአጋንንትን መንፈስ ነው የሚሞሉት።
@eyeruslegesse1081
@eyeruslegesse1081 Жыл бұрын
በድብቅ ወይም በሌላ ሚዲያ ቢነግሩን ጥሩ ነበር ለመጠንቀቅ
@tekluwoldegebreal8880
@tekluwoldegebreal8880 Жыл бұрын
Wow የሚደንቅ መልእክት ። እኔም አንዲት ሴት የታምራት ደምስስ የፀለየበት ዘይት ነው ብላ ሰጥታኝ ነበር ። እኔ ክርስቲያን ነች ብዬ አምኛት እውነት መስሎኝ ተቀብያት ወደ ቤቴ ይዤ ሄድኩኝ ። አንድ ቀን ዘይቱን ልጠቀምበት ፈልጌ ዘይቱን ካስቀመጥኩበት ቦታ ሳነሳው ውስጤ ደገነጠ። ተው የሚልና የሚከለክል የሚቀፍ ስሜት ተሰማኝ። ዘይቱንም ከአስቀመጥኩበት ቦታ መለስኩት። አነድ ቀን ለሊት በህልሜ ዘይቱን ከጓሮዮ በሚገኘው ዛፉ ስር ድፋው የሚል ድምፅ ሰማሁ ። አኔም ይህን ነገር ለባለቤቴ ነገርኳት ። ከዛች ጊዜ ጀምሮ ዘይቱን ድፋው የሚል ስሜት አእምሮዮን ምላው ። ነገር ግን እኔ ያንን ዘይት አልደፋሁትም። ባለቤቴ በድንገት የእሀቷ ልጅ ስለሞተችባት ኢትዮጵያ ላኩሀት ። በሸኘኋት ቀን ያንን ዘይት በዛፍ ዙሪያ ደፋሁትና ቤቴ ገብቼ በዘይት ተመስሎ የገባውን መንፈስ እየገሰፅኩኝ በኋይልና በመንፈስ ፀለይኩኝና በመሽም ጊዜ ተኛሁ። ከረምት ስለነበር በረዶ በዛችው ምሽት በጣም ይጥል ነበር። በዛችው ቀን ሌሊት ሀይለኛ ድምፅና ፍንዳታ በተኛሁበት ሰምቼ በርግጌ ተነሳሁኝ ። ከአልጋዬም ወረጄ ወደ ልጆቼ ክፍል ሰሄድ እነሱም ደንግጠው ተነስተው ወደ እኔ ክፍል ሲመጡ ኮሪደር ላይ ተገናኘን። በጣም ሰለደነገጡ አረጋጋኋቸውና ፀልየን ተኛን። በጠዋት ተነስቼ የቤቴን ዙሪያ ስመለከት ያ ዘይቱን የደፋሁት ዛፍ ስር መኪና በረዶው አንሸራቶት በኃይለኛ ተጋጭቶ የመኪናው ስብረባሪ ከዛፍ ስር አየሁ ። እባካችሁ ኢትዮጵያውያን ተጠንቀቁ የተመተተበት ዘይት ይዛችሁ ወደቤታችሁ አትግቡ ። ያቺው ዘይቱን የሰጠችኝ ልጅ የቤተክርስቲያኑን አገልጋይ አገልግሎቱን አሰቁማው ከቤተክርስቲን አስኮብልላ አጥፍታው ጠቅልላ ወስዳዋለች። ከርስቲያን መስለው ከጓናችሁ ከተቀመጡ እርኩሳን መናፍስት ተጠንቀቁ ።የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች በደጃፋችሁ አንዳይደርሱ ነቁና ተጠበቁ ። ጌታ ይባርካችሁ ።
@sewmehon5245
@sewmehon5245 Жыл бұрын
Woooow, unbelievable. All Glory to God my brother. I am just in awe...oh Hallelujah. Am glad God helped u to follow his Spirit. All this times I have been going back home, I have never visited this churches- and I thought something was wrong with me- Thank you Jesus for saving me! 🙏
@bobolala1974
@bobolala1974 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ እረዳህ
@henokalemante516
@henokalemante516 Жыл бұрын
betam yemigerm naw geta yisewiren
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
Wow እንኳን ጌታ ረዳህ ባለቤትህ በሌለችበት ትልቁ ጌታ ተጠነቀቀልህ። ድንቅ ነው
@abezeshsana9009
@abezeshsana9009 Жыл бұрын
Eunte new Hanicho seliya new nesa yewotawu keza bohala new bare tekefito keza bohala wode Canada 🇨🇦 wotawu Hanicho sega yechemiri yene wudi nurilgen 😍😍💜
@salemtilahun859
@salemtilahun859 Жыл бұрын
የመጨረሻዉ ዘመን ስለሆነ ከዚህ በላይ ሊሆን ግድ ነዉ ሰለዚህ ወደ ቃሉ እንመለስ በቃሉ ላይ እንድንተከል ይህ ምስክርነት ለእኛ ማንቂያ ነዉ ....እግዚያብሄር ይርዳን
@prayer3590
@prayer3590 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሕይወታችንን እንድናይ አድርጎናል ተባረኩ
@meskremkebede7267
@meskremkebede7267 Жыл бұрын
አሜን በቃሉ ያፀናናል
@AsefaH.gabriel
@AsefaH.gabriel Ай бұрын
የጌታ አገልጋይ ትግስት ጌታ ይባርክሽ። በየዋህነት ነቢይ ነቢይ እያሉ በከንቱ ለሚባክኑ ሁሉ ካስተዋሉና ወደ ቃሉ ቢመለሱ ይህ ትልቅ ምስክርነት ነው።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ከ 10 አመት በላይ በጌታ ቤት ቆይቼ ብዙም ቃሉን አላውቅም ነበር ዱባይ በፓስተር ፒተር ማድሪግ ለ 6 አመት ቃሉን ተማርኩ ሁሌም እባርከዋለሁ ሁሌም ቸርች ሊያገለግል ሲቆም መፅሃፍ ቅዱሳችሁን ከፍፍ አርጉ ብሎ በደንብ ያያል ሁሌም ቃሉን እንድናጠና ይመክረናል ስልክ ላይ እንኳን ማንበብ አይፈቅድም እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርክ ያለምልም
@evadanile8112
@evadanile8112 Жыл бұрын
Peter eko geta yebrkaw naw
@MT-rg3mt
@MT-rg3mt Жыл бұрын
ፓስተር ፒተር እንኳን አጠገቡ የተማራችሁት እኔ በyouTube ተከታትየዉ ትምህርቱን ሂወቴ ተለውጦአል ጌታ እየሱስ ዘመኑን ይባርከዉ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
@@MT-rg3mt እውነት ነው አሜን ከተማርኩት ቃል የተነሳ ከሃሰተኛ ነቢያቶች (ጠንቋዮች) እግዚአብሔር ጠብቆኛል ጌታ ትውልዱን ይታደግ
@MT-rg3mt
@MT-rg3mt Жыл бұрын
@@godisgoodallthetime836 🙏 Amen
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 Жыл бұрын
አሱም አራሱ አሰንታኝ አሰተማርይ ነዉ ፒተ ር wake up
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 Жыл бұрын
ጌታን ለማምለክ እንጂ ከጌታ ለማግኘት አይደለም የምፈልገው ያለችው እውነት ገርሞኛል ። የብዙዎቻችን ግን የዚህ ግልባጭ ነው ። እህቴ ጌታ ይባርክሽ !!!
@thomashailu968
@thomashailu968 Жыл бұрын
ትልቁ ነጥብ ይሄ ነው 99% ፐርሰንት የሚሆኑት አገልጋዮች እራሳቸውን ነው በገንዘብ የሚያገለግሉት፣አጭበርባሪዎች ናቸው አሁንማ አይን ያወጣ የፖለቲካ ሥራ ነው የሚሰሩት። እግዜር ይገስፃቸው።
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏ምን አይነት ግዜ ላይ ነው የደረስነው እባካቹ ከቃሉ ፈቀቅ አንበል ጆሮዬ ጭውውው አለ እግዚኦ! ቲጂዬ ብሩክ ፀጋው ይብዛልሽ🙏
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu Ай бұрын
የአጋንንት ነቢያቶችን እባካችሁ ስማቸውን አጋላጡ ።
@amanualetadesse4735
@amanualetadesse4735 Жыл бұрын
እባካቹ በጌታ ፍቅር እለምናቹሀለሁ ሁላችንም ወደ እግዚአብሔር ቃል እንመለስ የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ይላል ትንቢተ ሆሴዕ 4-6 እንወቅ እናውቅም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል ሆሴዕ 6-3 ተባረኩ
@gloriakassa6813
@gloriakassa6813 Жыл бұрын
God bless you!!!
@Myday4333
@Myday4333 Жыл бұрын
ማንነታቸው መደበቅ ለምን አስፈለጋቹ? እነዚህ ሰዎች ታዋቂ ናቸው አላቹ ያ ማለት ደግሞ የብዙ የዋህ ሰዎችን ህይወት እያበላሹ ይቀጥላሉ ስለዚህ የኔ ምክር ማንነታቸውን በግልፅ ተናገሩና ሊጠፉ ያሉትን ነፍሳት አስመልጡ እውነት ከሆነ ምንም የሚያስፈራቹ ነገር የለም
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
የወሬ ያለህ ፀልዪና ድረሺበት
@Myday4333
@Myday4333 Жыл бұрын
@@felenuna8034 ምነው ይጋለጡ ስንል ተደናገጥክ/ሽ የሀሰተኛ ነቢያቱን እግር እጣቢ ውሃ ከሚሻሙት አንዷ/ዱ ነህ/ሽ መሰለኝ ፀሎት የእናንተ መቀለጃ አይደለም
@zeleke3635
@zeleke3635 Жыл бұрын
Probably Esral Dansa
@yaredfantu-dz6dx
@yaredfantu-dz6dx 2 ай бұрын
ለምድ ነው ቲጂ የነቡዩ ሰም መጠራ ያልተፈለገው ቲጂ ጌታ ይጠይቅሻል ሱሙ ተናገሩ ትውልድ እዲጠበቅ ሰሙ ለመጥራት ለምድነው? ??? ሰም ማትገልጪ ከሆነ ኢንተርቪ አታድርጋቸው? ??
@user-tu2ow9jb3b
@user-tu2ow9jb3b Ай бұрын
Tekikli
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Ай бұрын
፦ትክክል እሷ ከሞት ተረፈች ሌላሰውን ለማትረፍ አልፈለገችም
@LucyBM
@LucyBM Жыл бұрын
“እኔም ያላሳዘንሁትን የጻድቁን ልብ በውሸት አሳዝናችኋልና፥ በሕይወትም ይኖር ዘንድ ከክፉ መንገድ እንዳይመለስ የኃጢአተኛውን እጅ አበርትታችኋልና” - ሕዝቅኤል 13፥22 ♥️እግዚአብሔር መልካም አምላክ እና አባት ነው ♥️እህቴ እንኳን ጌታ ረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
የነብያቶቹን ስም መናገር አለባት ቢቻል እስከ ፎቶአቸው ይሄኔ ብዙ ሰውን እንደዚህ እያደረጉ ነው ስለዚህ ይሄ ነገር መጋለጥ አለበት ጌታ ኢየሱስ የሰላም አምላክ ነው ሰላምን እሰጣችሁአለው ሰላሜን እተውላችሁአለው እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ይላል ቃሉ ኢየሱስ እረፍት ነው ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ብቻውን ያድናል ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እንኳን ጌታ እረዳሽ እንኳን ጌታ ደረሰልሽ
@rahelasefa7989
@rahelasefa7989 Ай бұрын
Ewnet new bizu ezib metadeg yichal neber
@EyerusalemJerry
@EyerusalemJerry Жыл бұрын
እንኵኣን ጌታ ደረሰልሽ እህቴ! ደሞ ስታምሪ የኔ ደርባባ። ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ ! በምስክርነትሽ እግዚኣብሄር ብዙ ልጆቹን እንደሚፈውስ ኣልጠራጠርም ያከበርሽው ጌታ ኣሁንም ጨምሮ ጨምሮ ለበረከት ያድርግሽ! በርቺልን ቲጂዬ ፋይዳ ያላቸው ሰዎች ስለምታቀርቢልን ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ
@meskremkebede7267
@meskremkebede7267 Жыл бұрын
wow..... ጌታ ሆይ የሚገርም ነው ተባረኩ እህቶቼ ከምስክርነታቸው የተነሳ ድል ነሱ ተብሎ እንደተፃፈ ውድ እህቴ ድል ነሳሽ ክብር ይሁንለት ለወደደን ከሐጢአታችን በደሙ ላጠበን ሃሌሉያ ኢየሱስ ምን ም ማለት አልቻልኩም ተባረክ አባ!!
@addisalemlegasse7212
@addisalemlegasse7212 Жыл бұрын
ቅዱሳን ወደ እግዚአብሔር ቃል ተመለሱ።
@asinegaasinega
@asinegaasinega Жыл бұрын
Amen, geta Anchinim Yibark
@sineworkyemer54
@sineworkyemer54 Жыл бұрын
ዋዉ የሚገርም አስተምሮት ን የያዘ ትልቅ ምሥክርነት ነዉ ጌታ ፀጋያብዛላችሁም እህቶቼ እባካችሁን ትልቅ ነዉ ያላችሁት አገልጋይ ግለጡት ሌሎችን አድኗቸዉ🙏❤❤❤
@ayugirma2583
@ayugirma2583 Жыл бұрын
ምን አይነት ምስክርነት ነው!!! በእውነት እህቴ እንደዚህ ያሳለፍሽውን ስቃይ በግልፅ ስላካፈልሽን ተባረኪ!!! በጣም የሚያነቃ እና ወደ ቃሉ እንድንመለስ የሚያደርግ ምስክርነት ነው። ቲጂዬ ላደረግሽው ሁሉ እግዚአብሄር በብዙ ይባርሽ!!! እባካቹ ሁላችንም share አድርገን ሌሎችን ከጥፋት እናስመልጥ!
@abiy-EL
@abiy-EL Жыл бұрын
እህቴ ጌታ ብዙ ምህረት አድርጎልሻል ስሙ ይባረክ ደስ ብሎኛል ቲጂ ነበይት ሀና ተባረኩ
@danielkebede7709
@danielkebede7709 Жыл бұрын
2 ዜና 15፣3-6 እስራኤል ብዙ ዘመን ያለ እውነተኛ አምላክ ያለ አስተማሪ ካህን ያለ ህግም ይኖሩ ነበር ወደ እግዚአብሔር ተመልሰው በፈለጉት ጊዜ አገኙት ። ወገኖቼ ዘመኑ አልቆል ወደ ጌታ እና ወደቃሉ እንመለስ ሀላችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@TehtenaMuche
@TehtenaMuche 19 күн бұрын
እኔ ግን የገረመኝ እንዴት ጌታ አሳልፎ ይሰጣታል ቃሉን እያነበበች እያመለከች ስሙን እየጠራች ሰይጣን እንዴት በሱዎ ላይ ይሰለጥናል እኔ በማላውቀው የጌታ መንፈስ ነው ብየ ባመንኩት ነብይ ብቀባ በልቤ ደግሞ ኢየሱስን እያመንኩ ከሆነ ከነሱ ጋር ካለው ከኔ ልብ ውሰጥ ያለው ያ ማመልከው የምወደው አምላክ ስላለኝ ሰለሚጠነቀቅልኝ ያ ሰው ነብይ ነኝ ብሎ ቢቀባኝ የሚሰራብኝ አይመሰለኝም ???? አወዛገባችሁኝ ደግሞ እነዚህ አጭበርባሪወች በስም ካልተጠቀሱ አሁንም ትፈሮችሆላችሁ ማለት ነው እኔ የዚህ ምሰክርነት ጥያቄ ብቻ ነው የፈጠረብኝ ለማንኛውም ተባረኩ
@Dan77779
@Dan77779 Жыл бұрын
ዓይን የሚከፍት እና በጣም እንድንጠነቀቅ የሚያደርግ አናፂ ምስክርነት ነው። እህታችን ሜላት ለእግዚአብሔር ክብር እራስሽን ዝቅ አድርገሽ ጌታ ያደረገልሽን በመመስከርሽ እና ለበረከት ስለሆንሽን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። አገልጋሊት ሃና እና አገልጋሊት ትዕግስት ስለ ትጋታችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@anshamolla862
@anshamolla862 Жыл бұрын
ቢጫ የለበሰችው ነብይት የእግዚአብሔር መንፈሰ በሐይል ይታይባታል ሞገሰ በጣም እግዚአብሔር ይባርክሸ በጣም ከዚ የበለጠ ቅባት በውነት ተባረኪ ዘመንሸ ይባረክ
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p Жыл бұрын
እኔ ምስክር ነኝ ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል ከእሱ ጋር ተጣብቄ ከሃሰተኛው ከሌባው ከገዳዩ አምልጫለሁ አምላኬ አስመልጦኛል ከቃሉ ጋር ተጣብቄ ብዙዎች ወደ እኔ መተው ነበር ግን ግን ጌታ አስመልጦኛል እኔም ቃሉን አጥብቄ ይዤ ስለነበረ ጌታን እንደ ተቀበልኩ ሰሞን ውር ውር የሚሉ ነብይ ነን ባዬች ነበሩ እኔም አላርፍም ነበር በሰአቱ ትንቢት እፈልግ ነበር አንድ ቀን ጌታ እራሱ ተናገረኝ አቆምኩ አገልጋይ ጋር መሯሯጥ ከዛ ጊዜ ጀምሬ ቃሉን መብላት ስጀምር በቃ ሂወቴ ለመለመ ከጠላቶቼም አዳነኝ ስለኔ የሚመለከተው እንዳለ ገባኝ እኔ አርፌ ቁጭ አንድ ነገር ሲመጣ ይሄ ጉዳይ የእኔ አይደለም አባቴ ያንተ ነው ብዬ እሰጠዋለሁ አሳምሮ ይሰጠኛል እኔ የሰራሁት አያምርም እሱ የሚሰራልን ግን እንዴት ድንቅ እንደሆነ አትጠይቁኝ ወገኖቼ ኢየሱስ ኡፍፍፍፍፍፍፍ አባት ብቻ ሳይሆን ሂወት ነው በቃ ዋው የምትሉለት ምግብ ነው እና ከብዙ ነገር ትጠበቃላችሁ አእምሮአችሁ ይሰፋል እግዚአብሔርን መፍራት ትጨምራላችሁ ልባም ሰው ትሆናላችሁ ነገ ምን እሆናለሁ ብላችሁ አትሰጉም በቃ ምን ብዬ ልንገራችሁ ብቻ ከቃሉ ጋር ተጣበቁ እግዚአብሔር ይርዳን እላለሁ እወዳችሃለሁ ተባረኩልን
@fanachurch9365
@fanachurch9365 Жыл бұрын
Do you mind if I share this
@sendumengsha72
@sendumengsha72 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ ጌታ መልካም ነው እንዲህ አይነቱን ሰው ሌባ ስሙን ብትናገሪ ለሌሎች መትረፍ ይሆናል ደግሞም እውነትን ተነጋገሩ ብሏል ቃሉ
@mimiroth403
@mimiroth403 Жыл бұрын
ሲጀመር ክርስትያንከሆን እግዚአብሔር የምንፈራ የምንታዘዝ ከሆነ እራሱ እኮ መንፈሱ ይገለጣል ያስታውቃል የተስጠን መንፈስ ክፍእና ድግን የምንልይብት ነው ክፍን በጭራሽ ለለመከተል ቅም ተሰጥቶናል እግዚአብሔር ይርዳን
@begrateful5112
@begrateful5112 Жыл бұрын
ባጭሩ እግዚያብሄር በፊቱ ከሆንኩ እንዱፈቃዱ ከኖርኩ ለእርሱ ክብር በሚሆን ህይወት ከተመላለስኩ ለእኔ ለግሌ ይነግረኛል ብዬ አምናለሁ። እግዚያቤርን በግላችን እንወቀው፣ በቃሉ እውነት ላይ የታነጸ ህብረት ጋር ህብረት እናድርግ። እ/ር ስለኛ ምን እንደሚል ለማወቅ ወደ እ/ር እንጂ ወደ ሰዎች አንደውል። ዘመኑ ከፍቷል።
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Жыл бұрын
የምስክርነቱ ቃል ለሌሎች አስተማሪ ነው፣ እናመሰግናለን። የአቅራቢዋ ድምጽ ደግም እጅግ ማራኪ የሆነ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው።
@Dina-cm9wd
@Dina-cm9wd Жыл бұрын
የዚህችን ሴት ምስክርነት ስሰማ ናይጄሪያዊው አማኑኤል አሞፅን አስታወሰኝ። ዲያቢሎስ እንዴት አድርጎ ክርስቲያኖችን እንደሚያጠቃ ነው። ጌታ በእርግጥም አጥብቀው ለጠሩት ደራሽ ነው። እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው 🙏🏾 ወገኖች ሁሉ ከእግዚአብሔር የሆነና ያልሆነውን ሁሉ ሁሉ ሁሉ መርምሩ። የእግዚአብሔር ጥበቃና ምህረት ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ይሁን። ጌታ እየሱስ ይባረክ። 🙏🏾
@derejeassamnow8010
@derejeassamnow8010 Жыл бұрын
በጣም የሚያስፈራ ጊዜ ነው ።እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን ።ተባረኪልኝ እህቴ ቲጂ።
@tsehaydesta3521
@tsehaydesta3521 Жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር አይጥልም አይተውም 🙏🙏ቅዱሳን ልንነቃ ይገባል የእግዚአብሔር ነገር ለማወቅ ከቃሉ ጋር መጣበቅ አለብን!!
@lidacall5422
@lidacall5422 Жыл бұрын
እውነት ነው
@AsdAsd-xu6gy
@AsdAsd-xu6gy Жыл бұрын
ይቅርታ ይህ ቅዱሳን የሚል ቃል ለኛ ለሀጢያኞች ይሆን ግን
@yamali1018
@yamali1018 Жыл бұрын
ቲጅዬ ዛሬ ከሌላው ጊዜ ከመታነፅ ይልቅ የሆነ ግራ የሚያጋባ ነገር ሆኖብኛል ። confusion ውስጥ ከተተኝ። ምክንያቱም ስለአገልግሎት ይነሳል ጌታንም ስለመውደድ በሌላ መልኩ ይነሳል ። ነቢይ ወይም ነቢይት ስለሚባሉት ነገሮች እስካሁን ሰውው ለምን እንደ ጠንቋይ ቤት ጉዳዩን ይዞ ወደ እነሱ ለምን እንደሚሮጥ ሌላው ግራ የሚያጋባ ነው ። አሁንም ይህች እህት መላቀቅ እንዳለባት ይሰማኛል ።
@selamawitberhanu4816
@selamawitberhanu4816 Жыл бұрын
የተወደዳችሁ ጌታ የረዳቹ እህቶቼ የክፉን ስራ በመግለጣችሁ ምክንያት እንዳይበቀላችሁ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ
@Myen0912
@Myen0912 Жыл бұрын
ለምን ነብያቶችን በስም አትናገሪም⁉️ በደፈና ምስክርነት ትምህርት አይሆንም ለሰዎች ‼️
@mesfinkassa4172
@mesfinkassa4172 Жыл бұрын
99.9 %ነብያት ነን የሚሉ ጠንቁዋይ ናቸዉ ስንቱን ትዘርዝረዉ?
@bethelyilma2864
@bethelyilma2864 Жыл бұрын
ይህ ምስክርነት ለሰይጣን እጅግ ክስረት ለብዝዎች ደግሞ ነፃ መውጣት ነው
@tigisthaillu3652
@tigisthaillu3652 Жыл бұрын
ቲጂየ በአገልግሎትሺ ሁሉ በጣም እባረካለሁ፡ይህችም እህታችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካት፡የቀቦት ዘይት ከጥልቁ መናፍስት ጋ ህብረት እዲኖራትና ለትርፋቸዉ መጠቀሚያ ሊያደርጒት ነበር፡ ጌታን ስለምትወድና ቅን ልብ ስላላት ልብና ኩላሊትን የሚያይ ጌታ ደረሰላት፣ እየሱስ ጌታ ነዉ።
@mihreth3223
@mihreth3223 Жыл бұрын
ለመስማት እንኳ ይከብዳል 😭ግን ጌታ እንኳን አዳነሽ ረዳሽ🙏
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q Жыл бұрын
እህቴ እንኳን ጌታ ነጻ አወጣሽ ወገኖቼ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው መንፈስን ሁሉ አትመኑ መርምሩ ማንም እኔ አገልጋይ ነኝ ያለው ሁሉ እጅ እንድጭኑላችሁ አትፍቀዱ ። የምአገለግሉአችሁን አገልጋዮች መርምሩ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ሰው ሁሉን ይመረምራል
@zertihunlemma6577
@zertihunlemma6577 Жыл бұрын
ወደ ቃሉ እንመለስ!!!! ኢየሱስ ጌታ ነው !!!!
@user-pz4nm5wu8g
@user-pz4nm5wu8g Жыл бұрын
አሜንንንን
@abenatube2160
@abenatube2160 Жыл бұрын
አሜን🙌
@betcyt7031
@betcyt7031 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው፤ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ረዳሽ እህቴ!! ዓይናችንን ክርስቶስ እና ቃሉ ላይ እንድናደርግ እርሱ ይርዳን!!! ቲጂዬ ድምፅሽ ፣ እርጋታሽ ፣ አጠያየቅሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ ፤ ተባረኪ!!
@ferdosousman9649
@ferdosousman9649 Жыл бұрын
ተባረኪ ቲጂዬ ድንቅ ምስክርነት ነው የእግዚአብሔር ሴት አስተማሪ ምስክርነት ነው የሰጠሺው እግዚአብሔር ን የሚፈልጉ ሰዎችን ሰይጣን ቢፈትናቼውም ለክብሩ መገለጫ ይሆናሉ በእህት ሜላት ህይወትም እንዲህ ነው የሆነው ተምረንበታል ሁላችሁም ተባረኩ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስላስመለጠሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ ።ግን እነዚህን ስወች ካላጋለጣችሁ ትውልድ ይጠፋል እግዚአብሔር የሚጠፋው ስው ደም ከእጃችሁ ይፈልጋል ።
@wollodesie2116
@wollodesie2116 Жыл бұрын
እህቴ እንኳን ነጻ ወጣሽ ስለሁሉ ጌታ ይመስገን ። ነገር ግን የነዚህን በሉሲፈር የሚመሩ ነብያትን ማንነት አለመናገር እና አለመግለጥእና ስም ሳይጠሩ እንኳን በደፈናው አለመጠቆም በኢትዮጵያ እና አለም ዙርያ ያሉ የነሱ ቸርች አባል የሆኑትን ብዙ ሺዎች ሲኦል እንዲገቡ መፍቀድ ነው ።
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 Жыл бұрын
yes that right !!
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
ምንም መልፋት አይጠበቅብንም ከመስፍን በሹ በስተቀር ሁሉም በሉሲፈር ነው ሚመሩት ።
@bizuneshdesalegn4611
@bizuneshdesalegn4611 7 ай бұрын
እህቴ እንኳን የምታመልኪው ጌታ ደረሰልሽ፣ ምን ያክል ሰይጣን ክፉ ውሸታምና አስመሳይ እንደሆነ እግዚዓብሄር ህዝቡን ሊታደግ አንቺን ተጠቅሞዓል ፤ ክብር ለአምላካችን ለእግዚዓብሄር ይሁን፡፡ አሜን
@gelilawitkebede1904
@gelilawitkebede1904 Жыл бұрын
ይገርማል ይህንን ያህል ከወጣ አይቀር ለሌላው ትምህርት እንዲሆን የአገልጋይ ነን የሚሉ ሰማቸው መጠቀስ አለበት
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын
ሚገርም ነው እረ የት ነው የደረስን ግን የእነኚን ሰዎች ማንነት ቢገለጥ እና ልክ እንደሷም ባለማወቅ የእግዛብሔር መንፈስ ያለባቸው መስሏቸው ሰዎች እንዳይታለሉ
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 Жыл бұрын
እኮ ካልነገሩን ልንሄድ እንችላለን።ለስማቸው ሲባል ሰው ማለቅ የለበትም፡ ብቻ የሚመረምረውን መንፈስ ጌታ ያብዛልን ማለት ነው እንጂ ከባድ ጊዜ ነው፡ የሚያምኑትን እንኳን እስኪያስቱ ሀሰተኞች እየበዙ ነው።
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын
@@yeneneshmarie1607 የመጨረሻው ዘመን ላይንን በእውነት ፀጋው ይብዛልን ድምፁን ለይተን እንድንስማ እና በእግዚአብሔር ቃል ሁሉን እንድንፈትሽ
@getebekele8167
@getebekele8167 Жыл бұрын
እጅግ ለማመን የሚከብድ, በእርግጥ ዘመኑ በማለቅ ላይ ነው መዳናችንን በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ መጠበቅ በቂ ነው::
@banchibaba8079
@banchibaba8079 Жыл бұрын
P09
@esegenetkassa2210
@esegenetkassa2210 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታየሱስ ይባርካቹ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 Жыл бұрын
ቲጂ እባክሽ እንደነዚህ አይነት ነብያቶች በግልፅ መነገር አለባቸው እሷ ጌታ ስለረዳት አመለጠች ሌላውስ ትውልዱስ ብዙዎቻችን በቃሉ የበረታን አደለንም የደረሰባት እውነት ሁላችንም ልናቃቸው ልንጠነቀቃቸው ይገባል ብዬ አስባለው ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኩ።
@pastor_badeg
@pastor_badeg Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ እህቴ እንኳን ጌታ ደረሰልሽ ! ዘመኑ እጅግ ክፉ ነው ደግሞም ሐሰተኛ ነብያት የበዙበት ነው።ወደ ቃሉ እንድንመለስ ትልቅ ማስጠንቀቂያ ነው ጌታ ማስተዋልን ይስጠን
@medanmedan8800
@medanmedan8800 Жыл бұрын
ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ! ተባረኩ! እህቶች! ጌታ ይርዳን
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын
እረ ሚገርም ነው መንፈስ ቅዱስ አይኖቻችንን አብራልን በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ ተብሎ ተፅፏል አቤቱ ድምፅህን ለይተህ አሰማን እኔ በጣም ገርሞኛል
@mulugeberhiwot5341
@mulugeberhiwot5341 Жыл бұрын
ይህን ታሬክ ስላጋራሺን ጌታ ይባርክሽ በጌታ ስም ይህን የከፋ ስራ የሚሰሩትን ወንጀለኞች ግን ስማቸው መገለጥ የነበረበት ይመለኛል የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ😊
@abayenish3908
@abayenish3908 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የምገርም ቡዙ ሇቻቻን ለእድ ዓይነት የተጋለጥን የምገርም ምሰክርነት ነውቢዙቀርቶልኛል ጌታ ይባርክሺ 👏👏👏👏👏❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
@user-od9dj3gv3v
@user-od9dj3gv3v Жыл бұрын
እባካችሁ የነዚህን ነብያት ስም ግለጡ። ብዙዎች መጠንቀቅ አለብን ።
@mentutube6971
@mentutube6971 Жыл бұрын
ስሙ ምን ያረግልሻል ወደቃሉ ዞር እንበል ከነብያቶች ላይ አይናችንን እናሳ
@mezmurwithlyricsvideo4427
@mezmurwithlyricsvideo4427 Жыл бұрын
ke tenagerut yitawokal..
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ግን የእነዚህን ሰዎች ስም መደበቅ መልካም ነው ብዬ አላስብም ምክነያቱም ትውልድን ማዳን ነው ምድረ ጠንቋይ መገለጥ ነው ያለባቸው
@selamu7655
@selamu7655 2 ай бұрын
ሜላት የሚትናፊቅው ጌታ መሻትሽን ይሙላልሽ በመንፈስ እንድታመልኪ ቅዱሱ የዕውነት መንፈስ ይሙላብሽ የነቢይት ሃና ዓይነት መናፍስትን የመለየትን ፀጋ ለአገልጋዮቹ ጌታ እንዲያበዛ ፀልዩ ፀጋ ያላችሁም አከፍሉት የእህታችን ምስክርነት ለብዙ አገልጋዮች ቆምብላው በምን መንፈስ እንደሚያገለግሉት እራሳቸውን እንድመረምሩት የሚያደርግ ምስክርነት ነው። ጌታ እጅግ ይባርካት። ቤተክርስቲያኗ ከሐሰት ነቢያት ምዕመኖቿ እንዲጠበቁ ለማስተማር ርዕስ ለማዘጋጀት የሚጠቅም ተጨባጭ ምሥክርነት እንጂ ከቤተክርስቲያን የሚያስባርር ስላይደለ ቤተክርስቲያን ተጠቀሙዓት እህቴ ሜላትም ፓስተሩ አትምጭ ስላለሽ ቤተክርስቲያንን አታቋርጭ ማን ያውቃል ፓስተሩስ የተደበቀ በስውር ክፉ መንፈሰ ያገለግል እንደሆነ ባይሆን ክርስቲያን ወደ ቤተክርስቲያን ይጋብዛል እንጂ ይባረራል ወይ ይህ ከክፉ ከልሆና በስተቀር አይደረግም። የእህቴ ምሥክርነት ለዘመኑ ቤተክርስቲያን አገልጋዮች ማበጠሪያ ወንፊት ነው። እጅግ ተባረኪ ሃናን መንፈስ ቅዱስን አስወጣች የሚልሽ አገልጋይ የቃሉ ዕውቀት ያነሰ አገልጋይ ነው መንፈስ ቅዱስ እንደ አጋንንት ተገስጾ ለቆ ወጣ የሚባለው ከመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የት አግኝቶ ነው? የድፍረት ቃል የተናገረው መንፈስ ቅዱስ የአማኝ ሕይወት በኃጢአት ስቆሽሽ እንዲናዘዝና እንዲመለስ እየወቀሰና እያዘነ ጠብቆ ሲያጣ በማንም ትዕዛዝና አስገዳጅነት ሳይሆን በራሱ ፈቃድ የወደደውን የማድረግ ሙሉ ሥልጣን ያለው ሁሉን ቻይ አምላክ ነው።እህታችን ትግሥት ጌታ እጅግ ይባርክሽ በጣም አስተማርና ጠቃሚ የሆኑ ፕሮግራሞችን በማቅረብሽ በጣም ተባርከናል አንችም ተባረኪ።
@sabamessele4896
@sabamessele4896 Жыл бұрын
እህት ትዕግሥት ተባረኪ ይህን መስማት ለብዙ ነገር ይጠቅማል ፕሮግራምሽን ወደድከት።
@derejemamo6977
@derejemamo6977 Жыл бұрын
ቲጂዬ ማንነታቸውን ለቤተክርስቲያን ማሳወቅ አለብሸ። እግዚያብሔር እድሉን ሰጦሻል። ሌላው አሁንም እየተሰቃየ ነው። ቲጂ ምን ታስቢያለሽ። ተባረኩ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ዋው እህታችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እየሱስ ጌታ ነው ጌታ ይባርካቸሁ
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 Ай бұрын
ማምለጫ መፈወሻ ከዚህ ሁሉ መዳኛ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው እንደገና በቃሉ መሰረት ላይ መታነጽ ይሁንልን❤❤❤❤❤
@tilahunadera7101
@tilahunadera7101 Жыл бұрын
ምስክርነቱ መልካምና አስተማሪ ነዉ ሆኖም ግን የእነዚህ ነብያት ስም ቢገለጥ ለጥንቃቄዉ ይጠቅማል ። ሰዉ ነብያትን የሚያሳድደዉ ወዶ ሳይሆን በብዙ ነገር ተጨንቆ ስለሆነ አትፍረዱ።
@mulumersha5483
@mulumersha5483 Жыл бұрын
እህቴ ትግስት ይህን ጉዳይ ህዝቡን ለማትረፍ ሲባል ስማቸው ወይንም ቤ/ክርስቲያኑ ቢገለፅ ደግሞ ከፈራችሁ ስልክ የናንተን ብትሰጡን እና ብናናግራችሁ ብዙ በየቤቱ የተጎዳ ስለሚኖር ነፃ ቢዎጡ ተባረኩ::
@tadelechtesfaye5159
@tadelechtesfaye5159 Жыл бұрын
የሚገርም ነው እግዚአብሔር የቃሉን እውነት ያብራልን
@pupemichael8732
@pupemichael8732 Ай бұрын
እራሳችንን እንድንፈትሽ ይህንን ምስክርነት ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ። 😢 እግዚአብሔር እርሱ ይራራልን
@bettybreaep
@bettybreaep 10 ай бұрын
እነዚህ ሀሰተኛ ነብያት መገለጥ አለባቸው ሌሎች የክርስቶስ ተከታዩችንም እንዳያስቱ ሊገለጡ ይገባል ። እናንተ ግን ተባረኩልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👍👍
@genetgtk4168
@genetgtk4168 Жыл бұрын
ቲጂዬ ሰላም ለናንተ ይሁን ዛሬ ብዙዎች እየተታለልን ያለንበት ጉዳይ ስለሆነ እባካችሁ እውነት አርነት ያወጣልና እነዚህን ግለጡልን ነጩን ነጭ ጥቁሩን ጥቁር ነው በሉን
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Жыл бұрын
የሚያደነዝዘን እና ቃሉን እንዳናነብ የሆነዉ በየገስት ሀዉስ መዞራችን ነዉ ማለት ነዉ ይሄስ ያስፈራል። ስማቸዉን ብናዉቅ ጥሩ ነበር ከሄድንባቸዉ አንዱ ሊሆን ይችላል። እንኳን ጌታ ፈወሰሽ።
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
ያው ሐዋሳ ሱራፌል ነው
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor Жыл бұрын
እኔ እንኳን አንድም ከእግ/ር የሆነ ያለ አይመስለኝም ምክንያቱም በአንድ ጊዜ ከአንድ ሰፈር ፈሉ ።ከዚያም እጅ እየጫኑና ዘይት እየቀቡ መንፈሱን አስፋፉት።
@harirotolex646
@harirotolex646 Жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው! ጌታችን ያድናል፣ መልካም አባት ነው፡፡ ቲጂ እግዝአብሄር ይባርክሽ፣ ይህ ምስክርነት ብዙ ሰዎች እንድነቁ የሚያደርግ፣ ሀሰተኛ ነቢያትንም በእግዚአብሄር ቃል መሰረት እንድንመረምረው ይረዳናል፡፡ እህታችን ጌታ የሱስ እንኳን አስመለጠሸ፡፡ የእህታችን ምስክርነት የበለጠ ጎልቶ እንዲታይ በችግሩ ወቅት ከእሷ ጋር የነበሩ የቅርብ ቤተሰቦቿም ብሳተፉ መልካም ነበር፡፡
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 Жыл бұрын
በብዙ ተገርሚያለሁ።እናንተን ጌታ ይባረክ!!!እግዚአብሔር ከክፉ ሠራተኞች በደሙ ይሰውረን
@johnakalu704
@johnakalu704 Жыл бұрын
እባካችሁ የነዚህን ነብያት ስም ንገሩን ቲጂየ እወድሻለሁ
@mentutube6971
@mentutube6971 Жыл бұрын
ስማቸዉ ምን ያርጋል ተጠንቀአቁ ወደቃሉ እንዙር ከነብያቶች ላይ አይናችንን እናንሳ
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
ኧረ የእግዚአብሔር ቃል የሚለው መንፈስን ሁሉ አትመኑ ከእግዚአብሔር መሆኑን መርምሩ ይላል ቃሉን በማንበብና በመፀለይ መመርመር አለብን እንጂ ሰዎች የሰው ስም እንዲነግሩን መጠበቅ የለብንም እኛም መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር ነው
@addiszele4182
@addiszele4182 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ምሥክርነት ነው!!!!! ቲጂ በርቺ!!!? ወደ እ/ር ቃል መመለስ ምንም ሌላ አማራጭ የሌለው ነው!!!!!!!
@nardimok
@nardimok Жыл бұрын
Wow...never expected this. Thank you for bringing it to the light. Our desperation will take us to the darkness...my brothers and sisters Christ is enough ere....nothing else.
@belehailu1546
@belehailu1546 Жыл бұрын
ዋዉ እግዠዚአብሔር ታላቅ ነዉ ለብዙወቻችን ማስተማርያ ነዉ ጌታ እብዝቶ ይባርካቹ
@addisalemwold
@addisalemwold Жыл бұрын
በጣም አሰተማሪ ነው በዝህ ምስክርነት በዙ ሕይውት የተረፋል በዝህ ዘመን አድንነቃ ነው ተባረኩ ቲጂዬ ጌታ አብዝቱ የባርካሽ 🙌🙏
@user-od1ss9dq4j
@user-od1ss9dq4j Жыл бұрын
ወይ ጉድ ይገርማል እህቴ ያለፈችበት ወገኖች ልንጠነቀቅ ይገባል የምንሄድበትን ቦታ ማወቅ ከማን ጋር እንደምንፀልይ በተለይ እህቶቼ ጌታ ይርዳን እህቴ እንካን እግዚአብሔር ከዚህ ክፊ ገላገለሽ
@user-fn5el2pp9x
@user-fn5el2pp9x Ай бұрын
ህይወት ብርቱ ሰልፍ አለበት የራስን አካሄድ ማስተዋል ግድ ነው። ቃሉን ማስተዋል ጌታንም በተፃፈው እውነት ብቻ መከተል ግድ ያለበት ወቅት ነው። ሶስታችሁም ተባረኩ !!
@nanacute4499
@nanacute4499 Жыл бұрын
ነብያቶቹ ሳይሆን ጂኒዎቹ ነው የሚባሉት ። ማንነታቸው መታወቅና መገለጥ አለባቸው ህዝቡ መንቃት አለበት ጂኒዎቹ በእግዚአብሔር ስም ሲነግዱ ሲያጭበረብሩ ከደፈሩ እኛ ደግሞ እነሱን ደፍረን በስምና በአድራሻ ማጋለጥ አለብን !!! plz ቅዱሳን እንንቃ
@HeadUpBiblicalTherap
@HeadUpBiblicalTherap Жыл бұрын
@Tigist Ejigu , bless you for your service . Please attach the previous video link on description so we can watch .
@factfamily2301
@factfamily2301 Жыл бұрын
ለትምህርት ከሆነ የነብያቱን(የሀሰተኞቹን) ስም ለምን አትናገሩም ትውልድ ይዳን ለስማችሁ ሳትጨነቁ የጨለማውን ስራ ግለጡ እኛም እከሌ ይሆን እያልን እንድንጠረጥር አታድርጉን።
@zematube8985
@zematube8985 Жыл бұрын
እኔም ይህን ልል ነበር የገባሁት
@tizita532
@tizita532 Жыл бұрын
They do something bad to her
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 Жыл бұрын
ስም ብትጠቅስ ምናልባት ሚድያውን ሊያስከስስ ይችላል ይሄ የኔ ግምት ነው
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b Жыл бұрын
Me too uffffff
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
wow powerful message more bless you sister ጌታ ሆይ ጥበቃህ አይልም
@teshalefikadu5226
@teshalefikadu5226 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ኢየሱስ ይባሬክ ለላ የምለው የለኝም ምስክርነቱ በቃሉ ላይ ብቻ እንድንደገፍ የሚያደርግ ድንቅ ትምህርት የምሰጥ ነው ። እህቶቼ ተባሬኩ ሀንዬ ጌታ በአንች ሥሰራ በመረዳት ደሬጃ አውቅ የነበሬ ብሆንም በዓይኔ በማየቴ እጅግ ደስ ብሎኛል አሁንም አብዝተሽ በጌታ የበሬታሽ ሁኝ !
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው የነብያቶችን ስም ብትናገሪ ጡሩ ነበር
@yonasseifu4511
@yonasseifu4511 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ምህረቱ ብዙ ነው፣ የረዳሽ ጌታ ይባረክ ❤❤
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 11 ай бұрын
Praise the Lord!! A wonderful testimony from our dear sister Melat.. May God bless you abundantly 🙏🏾🙏🏾
@yyxx9165
@yyxx9165 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ጥሎ አያፈራግጥም ሰላም ና እርጋታ ነው የሚሰጠው ።በመንፈስ ቅዱስ ተሞለተን ነው የምንወድቀው የሚሉት በሀሰት አሰራር ያሉ ናቸወ።እግዘብሔርን አይናቸውን ያብራ
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 Жыл бұрын
I really feel bad for this innocent woman. She is so brave to speak out. God really loves her! Hope people learn from her experience.
@yoditezazezaz3095
@yoditezazezaz3095 Жыл бұрын
ምስክርነቱን እንድናምነውና እንዲጠቅመን የነብዩ ስም መናገር አለባቹ
@kelemuaderesgne7533
@kelemuaderesgne7533 Жыл бұрын
እህቴ ምህረቱን ሰለሰጠሺ ተመስገን ሁሉ በእርሱ ነው ያለ እርሱ አይሆንምና ክብር ምስጋና ይግባው እግዛብሄር በጣም ይወድሻል አንቺም ከምንም በላይ ታመልኪዋለሺ🙏🙏🙏🙏
@beersheba4316
@beersheba4316 Жыл бұрын
ደግሜ ደጋግሜ ሰማሁት ከአይምሮ በላይ ነው እንኮንም ጌታ ረዳሽ ነጻ ወጣሽ ክብሩን ሁላ ጌታ ይውሰድ ህዝቤ ሆይ ከሀሰተኞች ተጠበቁ ። ማንም እጁን ጭኖ እንዲጸልይላቹ አትፍቀዱ ማን ምን እንደሚያስተላልፉባቹ አታውቁም እና
@kokobeabebe7714
@kokobeabebe7714 Жыл бұрын
እህቴ ያገለገልሽውና የወደድሽው አምላክ አዳነሽ, ስሙ ይባረክ:: በጌታ ፊት የሚወደድ የዋህነትና በጎነትን ይዘሽ ኖረሻል:: እንደኔ የምለው ይህ ነገር በህይወትሽ ቢያልፍም ጌታ ለሌሎች ነፃ መውጣትና ለሌሎች መዳን ይህ እንደሆነብሽ ይሰማኛል:: ጌታ መልካምነትሽን ለሌሎች መዳን ተጠቅሞበታል::
@tsegawunetu9718
@tsegawunetu9718 Жыл бұрын
Eiwunet new
@YodithGideonSupiConsultig
@YodithGideonSupiConsultig Жыл бұрын
ባለቢጫዋን ወድጃታለሁ። የድሮዎቹን ፔንጤ መሰለችኝ
@kebedebilata1206
@kebedebilata1206 Жыл бұрын
Wow , amazing lesson !! Thanks to the immortal GOD JESEUSE who give you Mersey Amen !!
@Your_channel94
@Your_channel94 11 ай бұрын
ከጨለማ ጋር አትተባበሩ ግለጡት የሚለውን የከበረውን ቃል ተናግረሻል እህታችን ቲጂ !! እንዚህ ሀሰተኛ ነብያት የተባሉት እነማን እንደሆኑ መገለጥ አለበት ... የተዳፈነ ነገር ነው ... ለምን እነማን እንደሆኑ ተናግራችሁ ሌሎቹን አታስመልጪም እውነት ለትምህርት ነው ሌሎች ያምልጡ ብለሽ የምታቀርቢያቸው ከሆነ !! እውነተኛ አገልግሎት እያገለገልሽ የሚገለጡት ተገልጠው ስለ እውነት ዋጋ ብትከፍይ ይሻላል .. ድብብቆሽ ነው ቤተክርስትያንን እያፈረሰ ያለው ጌታ ማስተዋል ይሁንሽ ስራሽን በመልካም ጀምረሽ የተደባበሰ ነገር ቃሉም አይደግፍም
@user-tu2ow9jb3b
@user-tu2ow9jb3b Ай бұрын
Betkikile
@dawitmamo2165
@dawitmamo2165 Жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው... ዝም ብዬ ስጠረጥር እስራኤል ዳንሳ እና ጓደኞቹ ይሆናሉ። ካልሆኑ ግን እራሳቸው አይደለንም ይበሉ። እነሱ ናቸው ቃሉ የሌለበትን አገልግሎት የሚያገለግሉት። እናንተን ግን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ። አሜን
@godgraceworldwide3840
@godgraceworldwide3840 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@rach7066
@rach7066 Жыл бұрын
Me too
@user-ti4zy7hz5n
@user-ti4zy7hz5n 3 ай бұрын
Ene rasu gemchalew
@kidilove1715
@kidilove1715 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ደረሰልሽ እህቴ: የኛ አገር በተለይ ባሁኑ ሰአት ነብይ ነን ከሚሉ ሌቦች አስመሳይ እግዚአብሔር ይጠብቀን❤
@maranathayesus2081
@maranathayesus2081 Жыл бұрын
Wow Amazing testimony the holy sprit is the only true sprit God bless you my dear sister God bless all we need discerning sprit God is so Good and great
@tirumebitgeberemariam4649
@tirumebitgeberemariam4649 Жыл бұрын
ቲጂ ጌታ ይባርክሽ ይህ ምስክርነት ብዙዎችን ስለሚታደግ እባክሽ ጌታ ግለጡት ስለሚል ሰዎችን ስማቸውን ትግለጥ ካለዚያ እውነት ነው ብሎ ለመቀበል ያዳግታል
@hanahana445
@hanahana445 Жыл бұрын
ዋው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን አሜን። እግዚአብሔር መልካም ነው። ዘመናችሁ ይባረክ ። ትጅዬ ከፍ በይ ፀጋ ይበዛልሽ።
@lidya4781
@lidya4781 Жыл бұрын
You humbled yourself to tell us all the truth. Thank you so much.
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እባካችሁ እነዚህን ሰዎች ማወቅ አለብን እና እግዚአብሔር ሁላችንንም ወደ እየሱስ እንዲሁም ወደ እሱ ማደግ በግል ያስፈልጋል እናም ልጅ ከሆንን እኛ እራሳችን መስማት እንደ ቃሉ እንችላለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው።
@meseretmengistu4220
@meseretmengistu4220 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይባርካችሁ በተለይም ባለታርኩአን ehit ጌታ በብዙ ይባርካት :: አባካችሁ ለ ህዝባችን ይህ ችግር የበዛበት ጊዜ በመሆኑ ቀጥሉበት አደራ ::❤️
@bekelekumsa4994
@bekelekumsa4994 Жыл бұрын
እህታችን ትዕግስት ጌታ እየባረከ ይባርክሽ። ለመባረክ ካለን ጉጉት የተነሳ ያለእውቀት እንዴት ለአደጋ እንደምንጋለጥ ትልቅ ትምህርት ሰጪ ዝግጅት ነው።ዝም ብሎ ዘይት መቀባት ለካስ እንዲህም አለ ያስብላል።ቅዱሳን ጌታ የመለየትን ፀጋ ያብዛልን እላለሁ።
@mikayaz8559
@mikayaz8559 Жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ የብዙዎችን አይን ይከፍታል :: ግን ማነታቸው ቢገለፅ ብዙዎችንም ይታደጋል
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Жыл бұрын
እህቴ እንኳን የወደድሸው ጌታ ታደገሸ አሰደናቂ ምሰክርነት ነው አገልጋዮቹ ግን ወየውላቸው የእግዚአብሔር ቁጣ በደጅነው!!
@tamiratamede2281
@tamiratamede2281 Ай бұрын
WOW Wonderful testimony . ለምን የነብዪቹን ስም አትገልጣቸውም ብዙ ምስኪን ደሀ ና ጌታን አገኘሁ ብለው ፣ ብለን ከዘላለም ህይወት ከምንጠፋ ትግለጣቸው።
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 32 МЛН