መች እረሳሁ

  Рет қаралды 1,455,409

Daniel Amdemichael

Daniel Amdemichael

Күн бұрын

Пікірлер: 567
@addisadvert471
@addisadvert471 4 жыл бұрын
የአንትን መዝሙሮች ስሰማ በ1992 ዓ.ም በህይወት ያጣኋቸውን እናትና አባቴን አስታወሳልሁ አጆቼን ይዘው ቸርች ሲውሰዱኝ…… ተባረክ
@selamawitfentaw3987
@selamawitfentaw3987 3 жыл бұрын
እኔም እንዳንተ እናቴን አስባታለሁ አይ ዞን ጌታ ሁሉ ነገራችን ነው
@fikirtewalle4087
@fikirtewalle4087 3 жыл бұрын
እኔ ም እንደ አንተ
@zellieendeshaw1510
@zellieendeshaw1510 3 жыл бұрын
@@fikirtewalle4087 the
@ya-kt1bt
@ya-kt1bt 3 жыл бұрын
እኔም እንድእንደዛ ጌታ ዘመኑን ይባርከው
@masreshategene1790
@masreshategene1790 2 жыл бұрын
እግዛአብኋር ቸር ነው!!!የኸው ከጉኛው አድርጎ፣አሰከሁን አሰከለኸው ሂይወት ደረስ ባርኮህ፣ይኸው አንተም የመሰገንህ ፣ትኖራለህ።በርታ አየዞህ
@saved1580
@saved1580 3 жыл бұрын
ይህንን የመሠለ ምርጥ ወንድም የሰጠን የእስራኤል አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባው።
@asnabalai6447
@asnabalai6447 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌
@Universe12_234
@Universe12_234 3 жыл бұрын
I'm Orthodox but Dani I listened to your songs since I was kid when my sister's played a CD in our house, and feels something powerful and I really loved your songs. Still feels the same, I love you bro. Bless you
@natalietekeste744
@natalietekeste744 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 2 жыл бұрын
መዝሙር ወደ እግዚአብሔር ፕረዘንት ይጠራል ።ከዚህ ምድር ሳይልፉ ጥሪውን ማክበር ለዘላለም በሰማይ ላይ ያስከብራል ። የእግዚአብሔር የሕይወት ድምጵ በተለያየ በኩል ወደ ስጋ ለባሽ ሰው ወደ አፈር ወደ ሚመለሰው ሰው ይመጣል ። ድምጱን ለተቀበሉት የዘላለም ሕይወት ሲያገኙ ድምጱን ያልተቀበሉት ግን ለዘላለም ይጠፋሉ።
@isablecelnet3226
@isablecelnet3226 2 жыл бұрын
ተባረክ
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
😭😭😭😭 ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ...በቃ ምን ልበል ተባረክልኝ እልፍ ሁንልኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 💎💎❤💎💎💎💎🎸
@liyaViral
@liyaViral 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏💙💙💙💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎ጌታን የምታከብርበት የዝማሬ አገልግሎት በጣም አስገራሚ ነው እንዳንተና እንደዳንኤል ያላቹትን ያብዛል።አሜን💎💙
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
መች ረሳሁ መች ዘነጋሁ ሁሉንም አስታውሳለሁ ከህፃንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለሁ ሁሉም አልፎ አሆሆ እዚህ መድረስ በአንተ እንጅ መች በራሴ ክብርን ላንተ እሰጣለሁ ሁልግዜ እዘምራለሁ።። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meleseasefa8924
@meleseasefa8924 3 ай бұрын
❤❤አንቴ የተባረክ የጌታ ባሪያ ባንተ ውስጥ ያለው የሰማይ የዝማሬ ቅኔ በጣም ከልቤ እቀናለው ❤❤ተባረክ ዘርህ ይባረክ ዘርህ እንዴ ምድር አሸዋ እንዴ ሠማይ ኮዋክብት ይብዛ ❤❤አንተ መዝሙረኛው ዳዊት ነህበአንተ ውስጥ ብዙ ነገር አለ መዝሙሮችን በትኩረት ላዳመጠ ብዙ ውጤት ያገኛል 💡💡💡💡💡አንተ በጨለማ ላሉት አይዛብ የብርሃንን መንገድ እንድታሳይ ጌታ ቀብቶሀል ❤❤❤❤ተባረክ ዳኒሻ❤❤
@sweetlove2592
@sweetlove2592 4 жыл бұрын
መች እረሳው መች ዘነጋው ሁሉንም አስታውሳለው "የእኔ ጌታ" ከህፃንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለው። እንደ እኔ ጌታ የረዳው ሰው ማነው!? ተባረክልን ፓስተር ዝማሬዎችህ መንፈስን ያድሳሉ የህይወትን አቅጣጫ ያሳያሉ ሰማያዊ ጠረን አላቸው ጉልበታም ናቸው። የጸጋው ባለቤት ጸጋው ያብዛልህ።
@walnuufwayya
@walnuufwayya 4 жыл бұрын
Be blessed
@dawitalemseghed81
@dawitalemseghed81 4 жыл бұрын
ሮሜ 14:11 እኔ ሕያው ነኝ፥ ይላል ጌታ፥ ጉልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል መላስም ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግናል ተብሎ ተጽፎአልና።
@beliyuyigezu9990
@beliyuyigezu9990 4 жыл бұрын
Yonata
@mamtef5893
@mamtef5893 4 жыл бұрын
DANI May The Son Of Almighty Everlasting God Lord Jesus Christ BLESS U MORE & MORE!!!
@bikoktesok643
@bikoktesok643 4 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው።
@melakujabora3527
@melakujabora3527 3 жыл бұрын
@@beliyuyigezu9990 a
@sainasaina2388
@sainasaina2388 2 жыл бұрын
Ameeeeeeen 😍
@hiabghebru8789
@hiabghebru8789 4 жыл бұрын
ዳኒ ወንድሜ እግዚአብሔር አንደ አብርሃም ዘርህ ይብዛ ያንተ መዝሙር ልብ ውስጥ ነው የሚገባ ነው እኔም እደአንተ ምሕረት የበዛ ልኝ ነኝ ጸልይኝ 💕💕💕💕👏
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 4 жыл бұрын
እጆቼን ላንሳ ላክብርህ ምስጋናዬን ተቀብልህ ብቻውን ተአምር የሚያደርግ የሚሰራ ብቻውን ተአምር የሚያድርግ የሚሰራ አረ እንደ አንተ ያለ ማነው አረ እንደ አንተ ያለ ማነው ተባረክ ፓስተር ዳኒ
@meratedengel7049
@meratedengel7049 2 жыл бұрын
I am orthodox too but can’t get enough of his Mezmur I just hear Gid through your Mezmur God bless you I love Emebete Mariam tamaldegnalech
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ በጣም በብዙ ተፅናናሁ ባንተ መዝሙሮች ዘርህን ልጆችህ በጌታ ደም ይሸፍንኑ።
@eyerusalem436
@eyerusalem436 4 жыл бұрын
ዳንየ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ; ይህን የምጥ ዘመን ለማለፍ መዝሙሮችህ መፅናኛወቼ ናቸው:በጣም አከብርሃለሁ ...እወድሃለሁ ወንድሜ::
@majormelese2725
@majormelese2725 4 жыл бұрын
የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ። መዝ 16:11 የህይወትን መንገድ ያሳየን ደስታን ያጠገበን በቀኛችንም የዘላለም ፍሰሀ ያደረገልን እረ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነውውውው ? እሱ ጌታ ነው ጌታ ይባርክህ ፓስተር ዳኒ
@awetabraham4915
@awetabraham4915 4 жыл бұрын
GOD BLESS YOU
@melesewaktola
@melesewaktola 3 жыл бұрын
Egziabher yibarkh 🙏🙏🙏
@naniaklilu9412
@naniaklilu9412 Жыл бұрын
አዝ፦ መች እረሳሁ? መች ዘነጋሁ? ሁሉንም አስታውሳለሁ ከሕጻንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለሁ እጆቼን ላንሳ ላክብርህ ምሥጋናዬን ተቀበለው ብቻውን ተዓምር የሚያደርግ የሚሠራ ኧረ እንደርሱ ያለ ማነው? የራራልኝ በድካሜ ኃይል የሆነልኝ አቅሜ ጐኔ ቆሞ ያበረታኝ ማን ነበረ ከአንተ በላይ? አዝ፦ መች እረሳሁ? መች ዘነጋሁ? ሁሉንም አስታውሳለሁ ከሕጻንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለሁ እጆቼን ላንሳ ላክብርህ ምሥጋናዬን ተቀበለው ብቻውን ተዓምር የሚያደርግ የሚሠራ ኧረ እንደርሱ ያለ ማነው? ከንፈሮቼን ቀባሃቸው ጠላቶቼ እያየ ዓይናቸው ዝማሬ በአፌ ጨምረሃል አመልክህ ዘንድ ይገባኛል አዝ፦ መች እረሳሁ? መች ዘነጋሁ? ሁሉንም አስታውሳለሁ ከሕጻንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለሁ እጆቼን ላንሳ ላክብርህ ምሥጋናዬን ተቀበለው ብቻውን ተዓምር የሚያደርግ የሚሠራ ኧረ እንደርሱ ያለ ማነው? ሁሉም አልፎ እዚህ መድረሴ በአንተ እንጂ መች በራሴ? ክብር ለአንተ እሰጣለሁ ሁልጊዜ እዘምራለሁ አዝ፦ መች እረሳሁ? መች ዘነጋሁ? ሁሉንም አስታውሳለሁ ከሕጻንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለሁ እጆቼን ላንሳ ላክብርህ ምሥጋናዬን ተቀበለው ብቻውን ተዓምር የሚያደርግ የሚሠራ ኧረ እንደርሱ ያለ ማነው? ልቤን ፍፁም ደስታ ሞላው የአንተ መሆኔን ሳስበው ብዙ ሰላም በዝቶልኛል ከአንተ እጅ ማን ያወጣኛል? አዝ፦ መች እረሳሁ? መች ዘነጋሁ? ሁሉንም አስታውሳለሁ ከሕጻንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለሁ እጆቼን ላንሳ ላክብርህ ምሥጋናዬን ተቀበለው ብቻውን ተዓምር የሚያደርግ የሚሠራ ኧረ እንደርሱ ያለ ማነው? The credit goes to Mezmur Debter application
@mesfinzeray1097
@mesfinzeray1097 Жыл бұрын
❤❤❤ I love this song .from my ❤️ God bless. You brother daniel
@user-mt8sz2be7v
@user-mt8sz2be7v Ай бұрын
❤❤❤
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 2 жыл бұрын
እጂግ ልብን የሚማርክ መዝሙር! እግዚአብሔር ይባርክህ! የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ! ሁላችንም የምናመልከው አንድን እየሱስ ነው! ለሱ ምስጋና ሲያንስበት ነው!ሀሌ ሀሌ ሀሌ ሉያ እረ ይሄን ጌታ ምን ብየ ልባሪከው ውለታው በዛብኝ ከዓይምሮየ በላይ ነው!! ልቤን የነካኝ መዝሙረ
@siemtekle4616
@siemtekle4616 Жыл бұрын
tebarek dani
@Grandas7358
@Grandas7358 Жыл бұрын
egna menamelkeu Mehal hono keAb yastareken ena sele egna memaled Eyesus newu!
@sileshiabdissa9203
@sileshiabdissa9203 4 жыл бұрын
ምን ላርግህ? ዘመንህ ይባረክ!
@lidiyatizazu3306
@lidiyatizazu3306 3 жыл бұрын
ፓሰተር ዳኒ ጌታ እየሱሰ አብዝቶ ይባርክ ይህ መዝሙር በህይወቴ ትልቅ ትርጉም አለው
@apostletechaleabebe6386
@apostletechaleabebe6386 2 жыл бұрын
መችእረሳሁ መች ዘነጋሁ ሁሉንም አስታውሳለሁ ......አረ እንዳንተ ያለ ማንነው!!!ሀሌሉያ።የራራልኝ በድካሜ...ምን አይነት በእውነት እና በመንፈስ የዘመርከው መዝሙር ነው!!!!!ሁሉም አልፎ እዚህ መድረሴ..ፓስተር ዳኒ ይብዛልህ ካንተ ገና ብዙ እንጠቀማለን!!ጸጋው ይሸፍንህ።
@gemedatorbi9058
@gemedatorbi9058 2 жыл бұрын
የአንድ መንግስት ልጆች በመሆናችን እጅግ ደስ ብሎኛል። አሜን።
@sawyaw1
@sawyaw1 2 жыл бұрын
ዮሐንስ 1:10‭-‬13 እርሱ በዓለም ውስጥ ነበረ፤ ዓለም የተፈጠረው በእርሱ ቢሆንም እንኳ፣ ዓለም አላወቀውም። ወደ ራሱ ወገኖች መጣ፤ የገዛ ወገኖቹ ግን አልተቀበሉትም፤ ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑት ሁሉ ግን የእግዚአብሔር ልጆች የመሆን መብት ሰጣቸው። እነዚህም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ፣ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። - - - የአንድ አባት ልጆች ፣ ወንድማማቾች ፣ የንጉስ ልጆች የመንግስቱም ወራሾች ነን! ሳንወደው ለወደደን ሳናውቀው ላወቀን ለዚህ ትልቅ ክብር ለመረጠን አምላክችን ክብር ሁሉ ለዘለአለም ይሁን !!!
@marykuki6319
@marykuki6319 Жыл бұрын
​@@sawyaw1 አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 4 жыл бұрын
አሜን ዘመንህ ይባረክ ፓስተር ዳንኤል መች እረሳሁ ጌታ ያደረገልኝን ከሞት ያዳነኝን ዘርዝሬ አልጨርሰውም የጌታን መልካምነት
@wudearaya8756
@wudearaya8756 4 жыл бұрын
ዳኒ በጌታ ሳልሆን በጣም በጣም መዝሙሮችህን ስሰማ እኔ ከፍቼ ስሰማ ታናሽ እህቴ የምትዘጋውን አስታውሼ አለቀስኩኝ እሷ በጌታ ሳትሆን አረፈች እኔግን በጌታ ነኝ አሁን መዝሙሮችህን ስሰማ ሁሌም አለቅሳለው ተባረክ ።
@belovedforever9800
@belovedforever9800 4 жыл бұрын
Praise God !! Hope this worship song will bringing healing in your heart as well my dear. If only remember your little sister death and cry while you hear the song, it will be hard for you to foucs to God and praise your Lord Jesus Christ. Just search your heart the Holy Spirit wiil help you. May God bless you with His Love and Grace. Amen !!
@Grandas7358
@Grandas7358 Жыл бұрын
​​@Beloved Forever በጌታ ሳልሆን ነው ያለው። That means he's a Believer! Tnks for ur encouragement though
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ፖስተር ዳንኤል እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ይባረክ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 4 жыл бұрын
Allesh mimi dena nesh ?
@kaleabkassaye9002
@kaleabkassaye9002 2 жыл бұрын
በዚህ መዝሙር በጣም ልቤ ይነካል። አሁን ሳስበው ጌታ ከሕፃንነቴ ጀምሮ ባለፍኩበት ሕይወት እንዴት እንደጠበቀኝ እና በክርስቶስ ወደ እቅፉ እንዳስገባኝ እዘክርበታለሁ ። 😥 ከባእድ አምልኮ፣ ከአክራሪ ሃይማኖተኛነት ፣ ከመቅበዝበዝና ከብዙ ክፋት ....አቤት እርሱ 😥🙏👏👐 "ሁሉ አልፎ እዚህ መድረሴ በአንተ እንጂ መች በራሴ !" ተባረክልን ፓ/ር ዳኒዬ
@tenayeshimelis6316
@tenayeshimelis6316 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ። ዘመንና ከፍታ የማይለውጥህ የእውነት አገልጋይ ነህ አንተ። እወድሃለሁ ።
@awetghirmai2659
@awetghirmai2659 3 жыл бұрын
Amazing song I can't stop singing pastor dani bless you.
@newaybedada5702
@newaybedada5702 4 жыл бұрын
I grew up with this song in the house of the LORD. Ohh Lord better is one day with you than a thousand . elsewhere. Dani God bless you. You have been a blessing through the decades. Love you.
@tsinegne3166
@tsinegne3166 3 жыл бұрын
ፓ ዳኒዬ ተባረክልኝ ያሳደገኝ ያፀናኝ የጌታቃልና መዝሙሮችክ እኮ ናቸው ትዝ ይለኛል በጣም ትንሽ ሆኜ ጅማ ህይወት ብርሀን ቸርች መተክ አገልግለክ አንተን ለማየት እናቴን ተሸከሚኝ ብዬ ምናለ ደግሜ ባይክ ዘመንክ ይባረክልን
@faridaf7782
@faridaf7782 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው አሱ የታመነ አምልክ ነው ሃሌሉያ እልልልልል
@tsinegne3166
@tsinegne3166 4 жыл бұрын
ፓስተር ዳኒ ከተወለድኩ እስካሁን ባንተ መዝሙር አድጌያለው ተባረክልን
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@fadinobad591
@fadinobad591 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዳኒዬ ዘመንህ ይባረክ መች እረሳሁ እዉነት ነዉ ለኔ የራራልኝ ጌታ ብቻ ነዉ በምንም በማንም የልማልጠዉ ዘላለሜ ኢየሱሴ ነዉ ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@abebemegersa4712
@abebemegersa4712 3 жыл бұрын
መች እረሳው መች ዘነጋው ሁሉንም አስታውሳለው "የእኔ ጌታ" ከህፃንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለው። እንደ እኔ ጌታ የረዳው ሰው ማነው?
@rajaasadrajaasad9672
@rajaasadrajaasad9672 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ በጣም ነው የምመሠጥበት እኤንን መዝሙር በሰውአ ገር ቢከፋኝ እሱነው እየሠማው እራሴን የማፅናናው ፀጋው ይጨምርልክ አሜን 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@meryjkin5703
@meryjkin5703 4 жыл бұрын
“ስጋት አይገባኝም እኔስ በኢየሱስ አምናን አልፌ ነው ዘንድሮ መድረሴ ይረዳኛል አምነዋለው “ እናምናለን እናልፈዋለን እንደገና ሌላ መዝሙር በአዲስ ቅኔ አለፈ እኮ ያስጨነቀን እያልክ በዝማሬ በምስጋና ትዘምራለህ እኛም ደግመን እንዘምረዋለን፣ ዝማሬህ በራማ ይድረስልህ ወንድሜ “እግዚአብሔር ሆይ ዲያቢሎስ የማይደርስበትን የፍቅርህን ስንዴ በልባችን ውስጥ ዝራ”
@getchyirga9368
@getchyirga9368 4 жыл бұрын
May God bless you. Rome 15:13
@saraaregay9691
@saraaregay9691 4 жыл бұрын
Meryj Kin amen amen tebareki
@user-jy9xt2gy1k
@user-jy9xt2gy1k 3 жыл бұрын
ተባርኪ ውዴ
@meryjkin5703
@meryjkin5703 3 жыл бұрын
@@getchyirga9368 Amen
@meryjkin5703
@meryjkin5703 3 жыл бұрын
@@saraaregay9691 Amen
@hiwitkasa3687
@hiwitkasa3687 4 жыл бұрын
ተባረክ ተስማማሁ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ይብዛልክ እልፍፍፍ በል ስወድክ በዝማሬህ ሁሌም እባረካለው ብሩክ ነህ
@helenhidray4931
@helenhidray4931 4 жыл бұрын
Ur our blessing for Ethio and Eritrea 🇪🇷 people
@e.m.r1124
@e.m.r1124 4 жыл бұрын
Yes
@rahbotogbayrahbot3204
@rahbotogbayrahbot3204 4 жыл бұрын
Amen Amen
@tesmen3278
@tesmen3278 4 жыл бұрын
Amen tebarek swedachu ke eritra nen
@yordanosberhe5614
@yordanosberhe5614 4 жыл бұрын
Bhaki goyta yesus tsegue yebzahalka dani hawna
@selamubekele2382
@selamubekele2382 3 жыл бұрын
ሮሜ 5 ሰላምና ደስታ 1እንግዲህ በእምነት ስለ ጸደቅን፣ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም አለን። 2በእርሱም በኩል አሁን ወደ ቆምንበት ጸጋ በእምነት መግባት ችለናል፤ የእግዚአብሔርንም ክብር ተስፋ በማድረግ ሐሤት እናደርጋለን። 3በዚህ ብቻ ሳይሆን በመከራችንም ሐሤት እናደርጋለን፤ ምክንያቱም መከራ ትዕግሥትን እንደሚያስገኝ እናውቃለን። 4ትዕግሥት ጽናትን፣ ጽናት የተፈተነ ባሕርይን፣ የተፈተነ ባሕርይ ተስፋን፤ 5ይህም ተስፋ ለዕፍረት አይዳርገንም፤ እግዚአብሔር በሰጠን በመንፈስ ቅዱስ ፍቅሩን በልባችን አፍስሶአልና።
@betelnega986
@betelnega986 4 жыл бұрын
ዘመንክ በክብሩ ይሞላ 🙌 በብዙ ተባረክ ፓስተር ዳኒ , what an amazing worship songs !!
@godislovegodislove461
@godislovegodislove461 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ባርያ በብዙ ተባረክ!!
@emmanuelhope4917
@emmanuelhope4917 4 жыл бұрын
አሜን እንደ እግዝአብሔር ያለማንም የለም ፡ፓስተር ዘመንህ ይባረክ።
@malesmatiwos2545
@malesmatiwos2545 3 жыл бұрын
ዳኒዬ ምን ልበልህ ክብር ለፀጋው ባለቤት ለጌታ ይሁን እግዚያብሔር በአንተ ብዙ እያፅናናን እያበረታን ስላለ የእግዚአብሔር መልእክትን በዜማ እያስተላለፍክ ስፅናና ስበረታ በቡዙ መከራ ውስጥ መዝሙሮችህን እየሰማው ተፅናንቼ በድል ተሻግሬያለው እውነት ነው እግዚያብሔር ይረዳል ። ዝራሽህ ይባረክ
@hirutyedemufire8758
@hirutyedemufire8758 4 жыл бұрын
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ስላም ይብዛልህ ተባረከ ዳኒ.💞💞💞💞💞
@hawaiibros134
@hawaiibros134 4 жыл бұрын
መች ረሳው መች ዘነጋው ሁሉንም ነገር አስታውሳለው.....አሜን
@zenawassefa6395
@zenawassefa6395 4 жыл бұрын
ወንድሜ ዳንኤል ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ፣ ይጨምርልህም፡፡ መዝሙሮችህ ውስጥን ሰርስረው ገብተው ወደ አምልኮ ያስገባሉ፣ ያጽናናሉ፣ ያስተምራሉ፡፡
@fetenugelawseyoum1007
@fetenugelawseyoum1007 4 жыл бұрын
Be Geta wendeme ,Zemari ena Pastor Daniel,Egziyabeher yibarkhe tsegawun yabzalehe, Tedarehe Lejochehe Agelgelotehe yibarekelehe yebarekehe ,Egziyabeher yibarek
@tefelawoldie5784
@tefelawoldie5784 4 жыл бұрын
ዳኒ አንተ እንዲህ በዝማሬ እንዳገለገልከን መላእክቱ የብሥራቱን ተሥፋ ቃል በማምጣት ታዘው እንዳገለገሉ አንተንም ያገልግሉህ አሜን። አምላኬ ከዚህም በላይ ይጨምርብህ የዝማሬውን እና የቃሉን ደጅ አብዝቶ ይክፈትልህ ቅዱስ መንፈስ ያለበት ዝማሬ ስለሆነ የእውነት ተባርኬበታለሁ በጌታም ፊት ተማርኬበታለሁ። ፀጋዉ ይብዛልህ
@lilyqatar8475
@lilyqatar8475 3 жыл бұрын
I can’t stop listening this song ohhhhh Jesus.God bless you and your family you don’t know how much I love you so much MAN OF GOD 🙏
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 4 жыл бұрын
🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙋🏽‍♀️☝🏾👏🏽👏🏽👏🏽ተባረክልን በረከታችን ፓስተር ዳኒ😍
@marakiabeba6705
@marakiabeba6705 4 жыл бұрын
ዳንኤል እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ይባረክ❤❤❤❤ 3
@alwaysethiopia9
@alwaysethiopia9 2 жыл бұрын
ዳኒ ዳኒ ተባረክ ቃላቶች ያጥሩኛል ይንን መዝሙር ለመግለፅ ነፍሴ በደስታ ትዘላለች 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@samiemeru5644
@samiemeru5644 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ መንፈሴ እጅግ በጣም ታድሷል፡፡ ደጋግሜ ነው መዝሙሩን የማዳምጠው፡፡
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው አሜን ዳኒ ጌታ ይባርክህ የአንተ የሆነው ሁሉ በእየሱስ ሰም ይባረክ አሜን::
@amarekefyalew4385
@amarekefyalew4385 4 жыл бұрын
Pastor Daniel, it has been more than two decades since I have been listening and being showered in blessing from your songs.
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 4 жыл бұрын
እግዝአብሄር አምላኽ ጸጋው ያብዛልህ በመዝሙርህ በጣም ተባርከናል እግዝአብሄር ይባርክህ ተባረክ
@mulatuachso7479
@mulatuachso7479 3 жыл бұрын
Aaammeenn.aammeenn.🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@nikitadexon2974
@nikitadexon2974 2 жыл бұрын
መች እረሳው መች ዘነጋው ሁሉንም አስታውሳለው "የእኔ ጌታ" ከህፃንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለው። እንደ እኔ ጌታ የረዳው ሰው ማነው!? ተባረክልን ፓስተር ዝማሬዎችህ መንፈስን ያድሳሉ የህይወትን አቅጣጫ ያሳያሉ ሰማያዊ ጠረን አላቸው ጉልበታም ናቸው። የጸጋው ባለቤት ጸጋው ያብዛልህ።😍😍😍😍😍
@yoditmercy8741
@yoditmercy8741 3 жыл бұрын
የተባረክ የምር ዝማሬዎችህን ስሰማ ነፍስ አይቀርልኝም
@bereketbereket6365
@bereketbereket6365 3 жыл бұрын
አሜን! ይረዳኛል አምነዋለሁ ያግዘኛል አምነዋለሁ አሜን!
@saradaniel543
@saradaniel543 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዛማን ይባረክ የእግዚአብሔር ሳው ❤❤🙌🙌
@esayastaddes545
@esayastaddes545 Жыл бұрын
ፓናሶኒክ ገዛታ የ1991 ካሴት ስጦታ ተሰጣት ።እየሰማች ማዘር ሰይጣን ከሷላይ ጮኸ።መካነየሱስ ተወስዳ ተፀለዬላት ተፈሰች ።እሷም ።ጌታን ተቀብላ ደቀመዝሙር ተሜራ ጨርሳ ወደጌታ ሄደች ።ሁሌ ስሰማው የምወደው መዝሙር
@keruqtesfa5507
@keruqtesfa5507 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ፓስተር ዳንኤል ። ወደኋላ ብዙ ዘመን ዞርብየ ያሣለፍኩት ህይወት አሥታወስከኝ ።
@mahiibelay4179
@mahiibelay4179 4 жыл бұрын
God bless you man of GOD ....AM listing ur songs day and night...am so blessed
@menberetadesse5911
@menberetadesse5911 4 жыл бұрын
Op you can meet us tomorrow and we are po we we are lunch or dinner pick it over tomorrow night we o I I’ll I
@meskiyegata2679
@meskiyegata2679 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ማዳንህን አይቻለሁ ጌታዬ ተባረክ🙏
@hiwotjesus6905
@hiwotjesus6905 2 жыл бұрын
ደኒዬ ተባረክልኝ በብዙ በጣም ነው ዠምወድህ በቀን ውሰጥ ያንተን መዝሙር ሰልሰማ አልውልም በዚህም በጣም ተባርኬበታለሁ❤❤
@Behayluwa-M
@Behayluwa-M Жыл бұрын
ሁሉም አልፎ እዚህ መድረሴ በአንተ አንጂ መች በራሴ ክብርን ለአንተ እሰጣለሁ ሁልጊዜ እዘምራለሁ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን!
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
ዛሬ ከፍቶኝ የሚያፅናና መዝሙር ጌታን ስጠኝ ብዬ ስገባ ይህን መዝሙር ሰጠኝ እንደትላንትናው ዛሬም ያልፋል ጌታ ሆይ አመስግንሀለሁ ዛሬን ስለምታሳልፈኝ
@pixelpioneery
@pixelpioneery 4 жыл бұрын
Hallelujah...stay blessed you are special one
@yenubayu1696
@yenubayu1696 3 жыл бұрын
እንደ እኔ እግዚያብሔር የረዳው ማነው ?? ይህ መዝሙር የብቻዬ እሰክመሰለኝ ነው ማዳምጠውና ማመልከው
@marykuki6319
@marykuki6319 Жыл бұрын
አሜን አሜን ዳኒዬ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ ፀጋ ተበረክ ውድ የጌታ ልጅ እኔ ጌታዬን የምለምነው እንደተ እንድቃበኝ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yoditdesalign8091
@yoditdesalign8091 4 жыл бұрын
Amen yene geta abate hulune yemetewed hulune yemetedegef Hallelujah Emanuel Egezeabeher telek asadageye ababte enat semu yebarek Daniye zemeneh yelemelem Amen
@lovefrist1886
@lovefrist1886 4 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይባርክህ ፓስተር ዳንያችን
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 2 жыл бұрын
Sometimes it is hard to find words to express the gratitude that is in the heart! This song makes me to look back and see how God lead me through it all, thank you God for everything!
@dmx3674
@dmx3674 3 жыл бұрын
የዚህ ቤት ኮሜንቶችን አንቢቤ ተባረኩ ! ሌላው ቻናል ስገባ ፣ደም ግፊቴ ጨምሮ ፣ተበሳጭቼ አመሻለሁ ።ለካ ሰላም የነገሰበት ቤት አለ !!
@jesusiskingofking106
@jesusiskingofking106 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተብረክ ጌታ እየሱስ ይባርክ
@Zveronica-sj4og
@Zveronica-sj4og Жыл бұрын
ሁሉም አልፎ እዚህ መድረሴ በአንተ እንጂ መች በራሴ❤ ዘመንህ ይባረክ ዳኒ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 4 жыл бұрын
Ufffff How much I love this Mezmur Tebarekelegn Dante ❤️❤️❤️❤️
@zelalembereket6611
@zelalembereket6611 4 жыл бұрын
የተቀባ አገልግሎት ተባረክ!!!
@dinkudagu4959
@dinkudagu4959 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Mache resawu mach zengaw, zarem dagmo yerdgnale 🙌🙌🙌👏, geta eyesus yebarkchu ❤
@muluneshtekletsadik8581
@muluneshtekletsadik8581 4 жыл бұрын
Yiredagnal Amenewalehu yagzegnal Amenewalehu hallelujah Abat yena wuddd gata yimesgen.
@asnakeshimeles3271
@asnakeshimeles3271 4 жыл бұрын
God bless you singer Paster Dani
@yilmayohnnes3273
@yilmayohnnes3273 3 жыл бұрын
ዳኒ እ/ር ዘመንህን ይባርክ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮችህ ዛሬም መልዕክቶቹ አይጠገቡም
@MakuMaku-zr4yo
@MakuMaku-zr4yo 2 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ብርርርርርርርክ ያድርግህ ወንድም ዳንኤል።
@tedro713
@tedro713 4 жыл бұрын
"መች እርሳሁ መች ዘነጋው ሁሉን ነገር አስታውስዎለው ከጻንነቴ ጅምሮ ስትመራኝ ማዳንህ አይቻለሁ" በእውነት ትክክለኛ መንፈስ ቅዱስ የተሞላ ስው ከውስጡ የሚይውጣው "ህይውት እና መንፈስ ቅዱስ የሞላበት ቃል ነው የሚይውጣው እና የሞተን ህያው የሚያደርግ ነው ሁሌም ዝማሬክ ይህ መንፈሳዊ መለኮት ካንተ አይውስድብህ" በጣም ሳልባርካት የማላልፍው ባለቤትህን ነው የጌታና የእሶ ውጢት ነህ መጽሐፈ ምሳሌ 31 10፤ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።
@tesfayetariku3819
@tesfayetariku3819 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክህ !!!!መዝሙሮችን ስንሰማ ሁሌም ቀሰማዩ ሙላት እንምላለን!!!!
@azeba1335
@azeba1335 4 жыл бұрын
Mech resahuge mech zenegahu ewenet new bless you Pasted Daniel.x
@Estherb2024
@Estherb2024 8 ай бұрын
Dani!! God bless you!! I grew up listening your songs. Hearing your songs and testimony strength my faith - you are man of great faith in our generation!! This songs came on my heart this morning… it is refreshing!! God is faithful!!
@MisuMisu-pr5hh
@MisuMisu-pr5hh 6 ай бұрын
Amen amen amen tebarek lezelalem geta zemenihin yibariki ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰💝💝💝💝💯💯💯💯🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
አሜን ከጎኔ ሆኖ ያበረታኝ ማን ነበር ካንተ በቀር እልልልልል. አሜን
@bethlihemfessehation3778
@bethlihemfessehation3778 4 жыл бұрын
Elililiiililillili elilllililili elililiiililillili Dani buruk NEH! Tebarek bemezmurocuh tebarinal AHUNUM eyetebarkin nen tebarek tebarek zemenih yebarek yelemlim🇪🇷🇪🇷
@mulunehanbese8496
@mulunehanbese8496 3 жыл бұрын
This is my life. This is my story. God is perfect in raising his children. Dani be blessed my brother.
@judiyemane8525
@judiyemane8525 4 жыл бұрын
God bless you more and more Pastor Daniel
@genetaschalew6499
@genetaschalew6499 4 жыл бұрын
This is my story!!God bless you and your beautiful family❤️
@endalechwonde995
@endalechwonde995 Жыл бұрын
I am so blessed by your beautiful heart touched songs. My God bless you more and more ❤
@MuluHawitibo
@MuluHawitibo Жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘሜን ህወትህ ይባረክ
@bethelhemergado7091
@bethelhemergado7091 3 жыл бұрын
እጆቼን ላንሳ ላክብርህ ምስጋናዬን ተቀበለው ........ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ ኢየሱስ ተባረክልኝ ከፍ በልልኝ ዳኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@joshuaayele2769
@joshuaayele2769 4 жыл бұрын
Daniye we are very blessed with your song. May God keep and help you till the end of your life. I bless also the keyboardist.
@ebboonilammi4687
@ebboonilammi4687 4 жыл бұрын
Amen Kebre le Eyesus !🙏🙏🙏🙏! Egzihaber yebarek Pastor yye!
@jam7all270
@jam7all270 4 жыл бұрын
Sweet song, bless you Pas.Dany
@yoforjesus6263
@yoforjesus6263 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ሀለሉያ !ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዳኒ በጣም ነው የተባረኩት
@godislovegodislove461
@godislovegodislove461 4 жыл бұрын
ኡፍ ነፍስም አልቀረልኝ አባ አምላኬ የልጅነቴ እምላክ ለኔ ማንም የለም ብጮህ ላንተ በምን ልንገልፅክ እንዘምርልክ ክብርን እሰጥካለሁ!!
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!
19:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 1,6 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 48 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 61 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 11 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
ቀድሞ ያወቀኝ
19:47
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 749 М.
ምሕረት የበዛለት
19:10
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,6 МЛН
🛑  የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች || Ethiopian orthodox mezmur
47:57
ያሳለፍኩት
11:26
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 425 М.
የዳንኤል አምደሚካኤል ምርጥ መዝሙሮች
1:05:21
ቅምሻ Qimisha
Рет қаралды 913 М.
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 22 МЛН
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 815 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 355 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 564 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 752 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 127 МЛН