ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!

  Рет қаралды 1,637,108

Daniel Amdemichael

Daniel Amdemichael

2 жыл бұрын

Пікірлер: 689
@mimitube7660
@mimitube7660 2 жыл бұрын
የዛሬ አመት ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ ሁሉ ባንተ የሚለውን መዝሙር ጥዋትና ማታ እንደመድሀኒት ነበር ማዳምጠው ምፅናናው አሁን ጌታን ተቀበልኩኝ ፍቅሩን ቀመስኩትኝ እግዚአብሔር መልካምና መልካም ብቻ ነው ይክበርልን 🙏ዳኒዬ ተባረክልን ባንተ መዝሙሮች ኦርቶዶክስ ሙስሊም ሁሉም ይፅናናበታል ጌታ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ🤲
@DanielAmdemichael
@DanielAmdemichael 2 жыл бұрын
Amen! Thank you for sharing!
@mimitube7660
@mimitube7660 2 жыл бұрын
@@DanielAmdemichael amen 🙏
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
ጌታ በቤቱ አፅንቶ ያቁምሽ እህቴ
@mh6773
@mh6773 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልል ክብር ለኢየሱስ ይሁን ከድቅድቁ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን የጠቀለለሽ አሁንም ያፅናሽ እኔንም በቅርቡ ነው ያስመለጠኝ 🥹🙏
@mimitube7660
@mimitube7660 Жыл бұрын
@@mh6773 amen hallelujah እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናን🙌🙏
@genetgebrabe2156
@genetgebrabe2156 2 жыл бұрын
ዳንዬ እኔ ኦርቶዶስ ተዋህዶ ነኝ መዝሙሮችህ ወንጌል ናቸው ከእንቅልፌ ነቅቼ every day ነው እግዚአብሔርን የማመሰግንበት ተባረክ ወንድሜ እናንተም ምእመናን እድለኞች ናችሁ
@samisami8428
@samisami8428 2 жыл бұрын
አንቺም በኢየሱስ አምናሽ ድኝ ከዛም እንደዚህ ነፍስን ስጋን መንፈስን በሚያረሰርሰው መዝሙሮች ዘውትር ትበረክለሽ/ ትተደሽያለሽ/ ኢየሱስ ያድናል
@yoseffrew423
@yoseffrew423 2 жыл бұрын
we love youuuuu🤍🤍🤍
@dawit_kebede
@dawit_kebede 2 жыл бұрын
bless u our beloved sister! All we're children of God father through CHRIST.
@amanueltesfayohannes5609
@amanueltesfayohannes5609 2 жыл бұрын
ተባረኪ የጌታ ልጅ ጌታ ስለወደድሽ ነው በአምልኮ የምትገቢ
@saraashebir1788
@saraashebir1788 2 жыл бұрын
My Dear Jesus Love you bless you
@abilulu9326
@abilulu9326 2 жыл бұрын
እንባዬን ማቆም አልቻልኩም... የእግዚአብሔር ቸርነት፣ ፍቅር፣ መልካምነት፣ አባትነት፣... እያንዳንዱ ነክቶኛል😭😭 ዳኒዬ ተባረክልኝ
@lidiyasolomonofficial1790
@lidiyasolomonofficial1790 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/abKWaZV63J-YoqM.html
@samuelsleshi5530
@samuelsleshi5530 2 жыл бұрын
@belayasnakew7556
@belayasnakew7556 2 жыл бұрын
]o
@woineshetabegaz4371
@woineshetabegaz4371 2 жыл бұрын
ዳኒ ጌታ ይባረክህ የሰጠህን ተስፋ የፈጠነ ልህ ጌታ ይባረክ ኣሜን
@waterslandingtablet6637
@waterslandingtablet6637 2 жыл бұрын
@@samuelsleshi5530 gg
@hewana.2121
@hewana.2121 2 жыл бұрын
ውስጤን ነፍሴን ካረሰረሱ ዘምሬ ዘምሬ ፍጹም የማልጠግባቸው የድሮ ዝማሬዎች መካከል የዳኒ መዝሙሮች ናቸው። Daniel Amdemichael ዳኒዬ በአንተ ውስጥ የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ስላኖረው ፀጋ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን። ዝማሬዎችህን ሰምቶ በጌታ ያልተጽናና፣ ያልተጎበኘ፣ ያልበረታ፣ ወንጌልን ያልሰማ፣ የጌታን ፊት ያልፈለገ፣ ክብሩን ያልተጠማ እና ያላየ፣ በእግዚአብሔር ሃሴት ያላደረገ፣ በጌታ ፍቅር ያልተማረከ እንደሌለ እና እንዳለሰማሁ እኔ እራሴ በቂ ምስክር ነኝ። ዝማሬዎችህን በሰማሁ ቁጥር ጌታን ስለአንተ አመሰግነዋለሁ። ብዝዎቹ ዝማሬዎችህ የራሴ የግሌ ሆነው እስኪሰሙኝ ሂወቴን የሚገልጹ ናቸው። የእግዚአብሔርን ፊት እንድፈልግባቸው፣ እንዳይባቸው እና እንዳመሰግንባቸው፣ ሰምቼ የማልጠግባቸው ምክንያቶቼ ናቸው። እጅግ በጣም አከብርሃለሁ እወድሃለሁም ዳኒዬ። አንተ ለእኛ በረከታችን ነህ። ጌታ አንተን እና የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ። 💖💎 እውነት ነው ፍቅሩ ዛሬም አሁንም ትኩስ ነው። ❣️ እንዴት ይረሳል ያደረግክልኝ በቀራንዮ የከፈልክልኝ ፍቅርህ በሂወቴ ዛሬም ትኩስ ነው ግን ቃል አጠረኝ እንዳልተርከው� እንዴት ይረሳል ያደረግክልኝ በቀራንዮ የከፈልክልኝ ፍቅርህ በሂወቴ ዛሬም ትኩስ ነው ግን ቃል አጠረኝ እንዳልተርከው ብዘምር ቃላቶች ያጥሩኛል ብናገር ቃላቶች ያጥሩኛል ለፍቅርህ ምን ምላሽ ይገኘል ኦሆሆ ብዘምር ቃላቶች ያጥሩኛል ብናገር ቃላቶች ያጥሩኛል ለፍቅርህ ምን ምላሽ ይገኘል ኦሆሆ ሲነጋም ሲመሽም ሁልዜ የማስታውሰው ከልቤ የማይጠፋው ዘላለማዊው ፍቅርህ ነው ሲነጋም ሲመሽም ሁልዜ የማስታውሰው ከልቤ የማይጠፋው ዘላለማዊው ፍቅርህ ነው ሲነጋም ሲመሽም ሁልዜ የማስታውሰው ከልቤ የማይጠፋው ዘላለማዊው ፍቅርህ ነው አይታክተኝም ለአገር ባወራ ስላንተ ክብር ስላንተ ዝና ምነው በሆነ ልቤ እንደጅረት እንደ ውሃ ፈሳሽ እንደ ገነት ምንጭ ምነው በሆነ ልቤ እንደጅረት እንደ ውሃ ፈሳሽ እንደ ገነት ምንጭ አምልኮ ማደሪያህን ይሙላው ዝማሬ ማደሪያህን ይሙላው እልልታ ማደሪያህን ይሙላው አምልኮ ማደሪያህን ይሙላው ዝማሬ ማደሪያህን ይሙላው እልልታ ማደሪያህን ይሙላው አምልኮ ማደሪያህን ይሙላው ዝማሬ ማደሪያህን ይሙላው እልልታ ማደሪያህን ይሙላው አምልኮ ማደሪያህን ይሙላው ዝማሬ ማደሪያህን ይሙላው እልልታ ማደሪያህን ይሙላው እልልታ ማደሪያህን ይሙላው እልልታ ማደሪያህን ይሙላው እልልታ ማደሪያህን ይሙላው ምነው ከዚህ በላይ አሃሃ ልቤ ቢሆንልኝ ኦሆሆ በቅኔ ትሞልቶ አሃሃ ፊትህ ቢፈስልኝ ኦሆሆ ወድደህ ካደረግከኝ አሃሃ ያንተ የክብር ዕቃ አሃሃ የሱሴ ተመስገን ኦሆሆ ምስጋናየን እንካ አሃሃ ምነው ከዚህ በላይ አሃሃ ልቤ ቢሆንልኝ ኦሆሆ በቅኔ ትሞልቶ አሃሃ ፊትህ ቢፈስልኝ ኦሆሆ ወድደህ ካደረግከኝ አሃሃ ያንተ የክብር ዕቃ አሃሃ የሱሴ ተመስገን ኦሆሆ ምስጋናየን እንካ አሃሃ ምነው ከዚህ በላይ አሃሃ ልቤ ቢሆንልኝ ኦሆሆ በቅኔ ትሞልቶ አሃሃ ፊትህ ቢፈስልኝ ኦሆሆ ወድደህ ካደረግከኝ አሃሃ ያንተ የክብር ዕቃ አሃሃ የሱሴ ተመስገን ኦሆሆ ምስጋናየን እንካ አሃሃ ካረካህ ከወደድከው ምስጋናዬ ካስደሰተህ አምላኬ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ ወዳጄ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ ካረካህ ከወደድከው ምስጋናዬ ካስደሰተህ አምላኬ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ ወዳጄ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ ይሁንልህ ምሕረት እና ፀጋ አሃሃ ፍቅር የበዛለት ኦሆሆ ኧረ እንደ እኔ ማነው አሃሃ መልካም ያረክለት ኦሆሆ አንተን ደስ ካለህ አሃሃ ካረካህ ምስጋናዬ ኤሄሄ እገዛልሃልሁ የኔ ወዳጅ በሁለንተናዬ ኤሄሄ ምሕረት እና ፀጋ አሃሃ ፍቅር የበዛለት ኦሆሆ ኧረ እንደ እኔ ማነው አሃሃ መልካም ያረክለት ኦሆሆ አንተን ደስ ካለህ አሃሃ ካረካህ ምስጋናዬ ኤሄሄ እገዛልሃልሁ የኔ ወዳጅ በሁለንተናዬ ኤሄሄ ካረካህ ከወደድከው ምስጋናዬ ካስደሰተህ አምላኬ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ ወዳጄ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ ካረካህ ከወደድከው ምስጋናዬ ካስደሰተህ አምላኬ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ ወዳጄ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ ይሁንልህ መንፈስህ ባለበት ኦሆሆ ክብርህ በሞላበት አሃ እንዴት ደስ ያሰኛል የኔ ጌታ ለስምህ መቀኘት ኦሆሆ ስምህ ሞገሴ ነው አሃሃ መገኘትህ ፈውሴ ኤሄሄ አክብሮትን ታብዛ አሃሃ ታመስግንህ ነፍሴ ኤሄሄ መንፈስህ ባለበት ኦሆሆ ክብርህ በሞላበት አሃ እንዴት ደስ ያሰኛል የኔ ጌታ ለስምህ መቀኘት ኦሆሆ ስምህ ሞገሴ ነው አሃሃ መገኘትህ ፈውሴ ኤሄሄ አክብሮትን ታብዛ አሃሃ ታመስግንህ ነፍሴ ኤሄሄ ካረካህ ከወደድከው ምስጋናዬ ካስደሰተህ አምላኬ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ ወዳጄ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ ካረካህ ከወደድከው ምስጋናዬ ካስደሰተህ አምላኬ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ ወዳጄ ሆይ በየእለቱ ለስምህ ክብር ይሁንልህ ይሁንልህ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለ ኦሆሆ እንደ እኔ ያለ ኦሆ አቤት ፀጋህ የበዛለት እንደ እኔ ያለው እንደ እኔ ያ…ለው እንደ እኔ ያለው ኦሆ ያመስግንህ እንጂ ኦሆሆ ስላደረግክለት ሌላ ምን ቃል አለው ሌላ ምን ቃል አለው ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ስምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼው ልኑር ጠግቤ ልኑር ጠግቤ ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ስምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼው ልኑር ጠግቤ ልኑር ጠግቤ ልኑር ጠግቤ ልኑር ጠግቤ ልኑር ጠግቤ ልኑር ጠግቤ አሜን ልኑር ጠግቤ አንደበት ያለው ሁሉ ክቡር ስምህን ያመስግነው ክቡር ስምህን ያመስግነው ምሕረት ፀጋህ የበዛለት ማዳንህን ይናገረው ማዳንህን ይናገረው ከ…አማልክት መሃል አንተ ብቻህን ጌታ ነህ አንተ ብቻህ…ን አምላክ ነህ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለ ኦሆሆ እንደ እኔ ያለ ኦሆ አቤት ፀጋህ የበዛለት እንደ እኔ ያለው እንደ እኔ ያ…ለው እንደ እኔ ያለው ኦሆ ያመስግንህ እንጂ ኦሆሆ ስላደረግክለት ሌላ ምን ቃል አለው ሌላ ምን ቃል አለው ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ስምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼው ልኑር ጠግቤ ልኑር ጠግቤ ልኑር ጠግቤ አሜን ልኑር ጠግቤ ልኑር ጠግቤ ሃሌሉያ ልኑር ጠግቤ ልኑር ጠግቤ አዎ ልኑር ጠግቤ ልኑር ጠግቤ አሜን ልኑር ጠግቤ
@DanielAmdemichael
@DanielAmdemichael 2 жыл бұрын
Thank you dear sister Hewan! You are blessed!
@abynshyoutube1361
@abynshyoutube1361 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በብዙ ይበርክሺ ትበርክ ወው 🥰🥰🥰🥰🥰
@alemudesta5793
@alemudesta5793 2 жыл бұрын
ዳኒዬ ተባረክ ወንድሜ
@progressivemind994
@progressivemind994 Жыл бұрын
ተባረኪ እህታችን
@belaygelatiya6322
@belaygelatiya6322 Жыл бұрын
Tebarek yesu huletena
@mare86467
@mare86467 2 жыл бұрын
በሙዚቃ ጩህት ሳይሆን በመንፈስ ወደ አምላክ ህልዉና የሚያስገቡ መዝሙሮች ዳኒዬ ጌታ ላንተም ፀጋዉና መገኘቱ በየለቱ ይጨምርልህ❤❤❤❤
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✞ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@mulexermias1083
@mulexermias1083 Жыл бұрын
2010 ወንድሜን በድንገተኛ አደጋ አጥቼ ነበር ግን በዳኒ መዝሙሮች ብርታትን መጽናናትን አግኝቸዋለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንተ አይነት ለትዉልድ ስለሰጠን🙏🙏🙏❤❤ እወድሃለሁ ዳንዬ😢❤❤❤
@barok7360
@barok7360 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው መዝሙሮችህን እምሰማው
@JonesYonise-cy8fq
@JonesYonise-cy8fq Ай бұрын
❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ,, geta edime ina tsegan chamiro ysitih ❤❤zimarehochik zamanochen bareku,❤❤ zamenih yibarek ❤❤😭😭😭❤❤🎉🎉🎉🎉
@wondetilahun2407
@wondetilahun2407 2 жыл бұрын
እዛ ላልነበራቹ ሰዎች ድንቅ ምሽት ነበር ከዚህ በላይ እግዚኣብሄር ይባርክህ እድሜክን ሙሉ እንድትዘምር ይርዳክ ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን። የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ደንኤል እግዚአብሔር አምላክ ፈጽሞ ይባረክህ ተባረክህ።
@mebiratmedina3368
@mebiratmedina3368 Жыл бұрын
የሚገርም መንፈስ የሚገርም የክብር ደመና ኦ መንፈስ ቅዱስ ክብር አምልኮ ስግደት ለአንተ ብቻ ይሁ💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏
@ashebiryacob9845
@ashebiryacob9845 2 жыл бұрын
“ዳኒዬ”አንተን ስለሰጠን ጌታዬን ሁል ጊዜ አመሰግነዋለሁ፡፡ የዘላለም አምላክ በውስጥህ ያስቀመጠው ፀጋ ሁል ለዓለም ሁሉ የሚበቃ ቅባት ውስጥህ ስላሌ ጌታ አሁንም የአንተ ነገር ሁሉ በጌታ የተባረኩና የተጠበቁ ይሁኑ!!! ፀጋው አሁን ይብዛልን!! ጌታ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ፍፃሜው ድረስ ከሁላችና ጋራ ይሁን!! “
@Talk-about-Life
@Talk-about-Life 2 жыл бұрын
I was in the Arab country, in a middle of desert a few years ago when I first heard this song and burst out crying. Now that I'm in North America, I've heard the song, and it makes me cry again. Brother Dani, may the Lord richly bless you.
@lichoerabo9795
@lichoerabo9795 Жыл бұрын
me to
@girmatadege1476
@girmatadege1476 Жыл бұрын
अ 😀
@user-cc6yk4hk3h
@user-cc6yk4hk3h Ай бұрын
God knows we're he finds you
@selamademsung5995
@selamademsung5995 8 күн бұрын
❤❤❤የዳኒዬ መዝሙር ስስማ እንዴት ደስ እንዲሚልኝ በዚህ መንፈስ እያለው ወደ ጌታ እየሱስ ቢሄድ ደስ ይለኛል በተለይ ጥዋት ከእንቅልፍ ስነቃ የዳኒዬ መዝሙር እስማለሁኝ ❤❤❤ለምልም ዳኒዬ❤
@henoktadesse287
@henoktadesse287 18 күн бұрын
ዳኒ በጣም የዘገየው ያክል ነው የተሰማኝ አንድ አምላኬን ብቻ ማምለክ ከጀመርኩ ትንሽ ወሮች 17:20 ሆኖኛል ጌታን ተቀብያለው መዝሙርህ ምንኛ አንጀቴ ውስጥ እደገባ ልነግርህ አልችልም ብዙ የተፈተንኩ ልጅ ነኝ ተስፋ የማልቆርጥ አሁን ጥንካሬዬ ጨምሯል በጌታ ብርታት ያንተም መዝሙር በእግዝአብሔር የኔ እደሆነ በሱ ተገዛው ህይወት እዲኖረኝ አርጎኛል ሁሌም መዝሙሮችህን እየሰማው አመሰግናለው ኦርቶዶክስ ነበርኩ ጌታ ይባረክ የአንድ አምላክ ልጅ ነኝ
@engdaworkzerihun6005
@engdaworkzerihun6005 Ай бұрын
የእዉነት አምልኮ ወደ ፀባኦት ይደርሳል, የዳኒ መዝሙሮች ልዩ ናቸዉ
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 жыл бұрын
የሚገርም መንፈስ የሚገርም የክብር ደመና ኦ መንፈስ ቅዱስ ክብር አምልኮ ስግደት ለአንተ ብቻ ይሁን🙏🙏
@mahieliyas6235
@mahieliyas6235 2 жыл бұрын
ከምህረቱ በቀር ለመኖር ምንም ዋስትና ለሌለኝ ለእኔ ከማመስገን ሌላ ምን ይባላል ጌታ በብዙ ይባረክህ !!
@MintesinotTarekegnofficial
@MintesinotTarekegnofficial Ай бұрын
የቀናውን መንፈሱን በአንተ ውስጥ ያኖርው ጌታ ይባረክ! ገና በዙ እናያለን ምድራችን በማረው ዜማ ስትጥለቀለቅ ክብር ይሁንለት ለአዶናይ!
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 2 жыл бұрын
ዳኒዬ ስጦታችን ተባረክ የሚበዛ የአምላክ ፀጋና ምህረት አሁንም በህይወትህ አየበዛ እየጨመረ ይሂድ፡፡ የፀጋው ባለቤት የረዳህ ጌታ አምላካችን አሜን በየእለቱ ለስሙ ክብር ይሁንለት፡፡
@the10ne1
@the10ne1 2 жыл бұрын
ቃሉን የምትፈጽሙ፥ ብርቱዎችና ኃያላን፥ የቃሉንም ድምፅ የምትሰሙ መላእክቱ ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ። ሠራዊቱ ሁሉ፥ ፈቃዱን የምታደርጉ አገልጋዮቹ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ። ፍጥረቶቹ ሁሉ በግዛቱ ስፍራ ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ። ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ። - መዝሙረ ዳዊት 103:20-22 💙 God bless you Danny!
@lidiyasolomonofficial1790
@lidiyasolomonofficial1790 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/abKWaZV63J-YoqM.html
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Жыл бұрын
ሙሉ ወንጌል በጣም መልካም ጊዜ ነበር መቼም አልረሳውም ተባርከሀል ወንድሜ ዳኒ
@saratamere4471
@saratamere4471 2 жыл бұрын
አቤት የነበረው የጌታ መገኘት እግዚአብሔርን ለፈለገው እኮ ቅርብ ነው ይገኛል መንፈስ ቅዱስ እራሱ ሲሰራ በቤተክርስቲያን ላይ ደስ ይላል ሰው ሲደበቅ እና ኢየሱስ ብቻ ከፍ ብሎ ሲታይ !! ዘማሪ ዳኒ በጣም ነው የምወደህ ብዙ ጊዜ በመዝሙር ተጠቅሜያለሁ ለእግዚአብሔር የተገዛ ሕይወት ስላለህ ታስቀናኛለህ !!
@tame2480
@tame2480 2 жыл бұрын
በአለም ሺህ አመት በድሎት ኑረዉ ከማለፍ በእግዚአብሔር እግር ስር አንድ ደቂቃ ቆይቶ ማለፍ ታላቅ ክብር ነዉ።
@meronayele2822
@meronayele2822 2 жыл бұрын
"ምህረትና ፀጋ ፍቅር የበዛለት ኧረ እንደእኔ ማነው መልካም ያረክለት"😢😢😢
@tsedekeshawargatsedekeshaw5716
@tsedekeshawargatsedekeshaw5716 2 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን። የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ደንኤል እግዚአብሔር አምላክ ፈጽሞ ይባረክህ ተባረክህ።
@meskeremgirma5267
@meskeremgirma5267 2 жыл бұрын
ወንድሜ ይህንን መዝሙር ከሀያ አምስት በፊት የሰማሁት አሁንም ግን ለእኔ አዲስ ነው ዘመን ይባረክ
@elizabethzewdie4508
@elizabethzewdie4508 2 жыл бұрын
ሲነጋም ሲመሽም ሁልጊዜ ማስታውሰው ከልቤ የማይጠፋው ዘላለማዊ ፍቅርህ ነው 🙏🙏🙏
@kidanedasa1569
@kidanedasa1569 2 жыл бұрын
B
@ucyffydyd7039
@ucyffydyd7039 2 жыл бұрын
👍👍👍❤❤❤
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 2 жыл бұрын
My most favorite weyyyyyyyyy wedded 💙 🙏 siyansebet LEGETA YESUSE AMMMMMMEN !!!!!!!!!!!!!!!😢
@user-zm7ps8fg9x
@user-zm7ps8fg9x 2 күн бұрын
❤❤amen Amen Amen Amen ኬልቤ የምፈሲ ምሲጋና ማዴርህ ያሙላዉ ጌታ ሆያ
@sileshichemir7541
@sileshichemir7541 6 ай бұрын
I'm filled with joy of tears whenever I listen to Dani's clasical songs. Stay blessed time and again bro.
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 жыл бұрын
ዳንዬ የምወድህ በመዝሙርህ እንዳረሰረስከን ዘመንህ በሙሉ በጌታ መንፈስ የረሰረሰ ይሁን ተባረክልኝ ❤️
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 2 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ሃሌ ሉያ አንዴት መንፈስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ዳንዬ ዝማሬዎችህን ስሰማ በእንባ ነው በእውነት ስለሁሉም ጌታ ክብሩን ይውሰድ አንተን ዘመንህን ሁሉ ለምልም የተትረፈረፈ ፀጋ ይሙላብህ !!!
@hdhdhushshshje4105
@hdhdhushshshje4105 Жыл бұрын
ክብር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር በቻ ይሁን አሜንንን ውውውውውውው ውውውውው ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ 🎻እልልልልልል ዳኒዬ 💕ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ታባረክ 💞🙏🙏🙏🙌
@user-nx2lo8fy8v
@user-nx2lo8fy8v 4 ай бұрын
ዳኒ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የምወድህ ። መዝሙሮቹ ነፍስን አጥንትን ሠርስረው ነው የሚገቡት አንተን የሠጠን የተባረከይሁን
@user-xn9xm9ry5f
@user-xn9xm9ry5f Ай бұрын
Amen Amen tebarek wonidime geta tsegahuni yabizalik Amen yene abate eyesuse simi yibarek❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ለስሙ ይሁን የምንወደው አባታችን ዳንኤል እዲመና ጠና ይስጥህ ጌታ ኢየሱሰ❤❤የህስብ ብዛት ዋዉዉ😲😍😍
@edenmoges4968
@edenmoges4968 2 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው ብሰማው............የማልጠግበው ዳንዬ አንተን እኮ አለመስማት አይሆንልኝም እግዚአብሔር በአንተ ከብሮ ስላየሁ ውይ ምነው ከዚህ በላይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ አባባ አምልኮ ማደርያህን ይሙላው ተባረክልኝ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜህን ያርዝመው ዝም ብዬ ሳስበው ሰርጌ ላይ በአንተ መዝሙሮች ብቻ ፕሮግራም የማደርግ ይመስለኛል አዳሜ ሰምተሃል በዚሁ ዳኒን እየጋበዝኩት ነው !!! መልስህን አስቀምጥ እንዳስለመድከኝ !!!
@messaybirhanu193
@messaybirhanu193 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤ ስቆዝም የምፅናናበት ስደክም የምበረታበት የዝማሬ ቃል ጌታ በአንተ በኩል ስለሰጠኝ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ።
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 жыл бұрын
ጉባየው የጌታ የኢየሱስ ክብር እንዳለ ያስታውቃል ዳኒ ቁዱሳን እንደሚወዱህ አየህ ኢትዮጵያ አገልግል እዳታቋርጥ ቀጥል ❤️❤️❤️
@tikurfert7665
@tikurfert7665 2 жыл бұрын
ወንድም ዳኒ እግዚአብሔር ያለምልምህ በጣም ደስ የሚል ዘላለማዊ የምስጋና ዝማሬ ተባረክ እንኩዋንም በጭስ አልታፈንክ ጽድት ያለ መድረክ አለም ሳይሸት ውብ ድንቅ የአምልኮ ግዜ ጌታን ያለ ምናምን ማምለክ ደስስስስ ሲል ተባረክ
@alem.t327
@alem.t327 2 жыл бұрын
ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ 🙏 አሜን አሜን! ሃሌ ሉያ ጌታ ኢየሱስ ይባርከህ የተወደድክ ወንድሜ ዳኒ በብዙ ተባረክ! ዘመንህ ይለምልም
@johnbelay1386
@johnbelay1386 2 жыл бұрын
ዳኒ ክርስቶስን ያማከለና እግዚ አብሔርን እንድናመልክ ልብን የሚያነሳሱ ናቸው መዝሙሮችህ። ጸጋው ይብዛልህ ወንድሜ!
@edinhaila6788
@edinhaila6788 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ መዝሙርህን ክ15 አመት ስምቺዋለው ሀሊም ለና እዲስ ነው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የመንፈስ ቅዱስ ወንድሜ እናት እንዲህም ከአንተ ጋር ያለው በመቅደሱ አብረው የሚይገለግሉት እግዚአብሔር ይባርካቸው የእግዚአብሔር መላዕክት ሁሌም ይጠብቃችሁ
@mohcmediakamashiethiopia5674
@mohcmediakamashiethiopia5674 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰዉ ዳንኤል አምደምካኤል በጌታ በጣም እንወድሀለን በመዝሙሮችህ በጣም ተሰርቴናል
@agapelove5894
@agapelove5894 2 жыл бұрын
እውነት ነው የእግዚአብሔር ፍቅር ሁሌም ህያው ነው ምህረት ቸርነቱን ደግነቱን ሁሌም ባወራው ብተርከው አያቅልም ዝማርዬ እልልታዬ ማደሪያውን ይሙላው አሜን ነው ለዘላለም!!!!!
@agapelove5894
@agapelove5894 2 жыл бұрын
Amen and Amen
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ከልጅነትህ እስከዚች ቀን በአንደበትህ የከበረ የማይቀያየር ልብ የሚያንፅ ዝማሬ ባንተ ዉስጥ ያስቀመጠ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ረጅም እድሜ ይስጥህ የልጄ የጆሲዬ እዉነተኛ ጉዋደኛና በጌታ ወንድም ሁሌም በዝማሬህ እፅናናለሁ ተባረክልኝ ዳንዬ።
@biniamgunta776
@biniamgunta776 Жыл бұрын
ዳኒዬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወትን አገልግሎትህን ቤትህን ይባርክ;አንተ የቤተክርስቲያን በረከት ነህ;ስጦታችን ተባረክልኝ!
@amanu78
@amanu78 Жыл бұрын
ዳኔዬ በጣም የሚገርም ነው ከህፃናት እስከ አዛውንት ያንተን መዝሙር ይወዱታል አሁንም ጌታ ሞገሱን ይጨምርልህ 🙏
@tsegatadesse9498
@tsegatadesse9498 2 жыл бұрын
ዳኒ ሁልጊዜ አንደኛ ነህ ለኔ ዘመን የማይሽራቸው መዝሙሮችህ ጌታ እስኪመጣ ወይ እኛ እስክንሄድ ፍቅሩን የምናስብበት ይሁንልን ጊታርህ እና ጩኸት የሌለበት መዝሙሮችህ ነፍስን ያረሰርሳሉ ተባረክ
@marykuki6319
@marykuki6319 Жыл бұрын
ብሳማ ብሰማ የመልጣግብ መዝሙር ነው ውድ አባተችን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ
@eseteberile2361
@eseteberile2361 2 жыл бұрын
I never in my wildest dreams thought this conference would be the reason I go to church after years and still going every week ... five weeks and counting ... may God bless you in countless ways Dani ... thank you for reminding me of the warmth of his presence
@DanielAmdemichael
@DanielAmdemichael 2 жыл бұрын
May God bless you! Thank you for sharing your testimony! Glory be to God!
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 2 жыл бұрын
Keep it up
@salemtesfamariam7871
@salemtesfamariam7871 Жыл бұрын
ብጣዕሚ ይገርም ዘይጽገብ ዘይምኖ መዝሙር ጎይታ ይባርኽካ ዳኒ ሓውና
@haniye7691
@haniye7691 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🥰🥰😭😭😭😭😭❤እየሱስ ክብር ላንተ እልልልልልል ታባረክ 😭😭
@fetenugelawseyoum1007
@fetenugelawseyoum1007 2 жыл бұрын
የፀጋው ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር በጌታ በኢየሱስ ስም ደግሞ ደግሞ ይባርክህ ዘመንህ ይባርክህ ይጨመርልህ አገልግሎትህ ትዳርህ ልጆችህ በእጥፍ ይባርክ
@yosephbushura4645
@yosephbushura4645 Жыл бұрын
ቀንበር የሚሰብር እስራት የሚበጥስ የሚያድስ ድንቅ ዝማሬ! ዳንዬ ተባረክል!
@seblekasayeteklemariam7835
@seblekasayeteklemariam7835 2 жыл бұрын
ዳኒዬ የጌታ ባርያ በነገር ፣ሁሉ የባረከህ ጌታ ይባረክ በረከቴ ነህ ዘመን የሚሻገሩ ሁልጊዜ አዲስ ናቸው ዝማሬዎችህ ጸጋ ይብዛልህ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@eyobache3554
@eyobache3554 Жыл бұрын
jesus loves you
@alemuwesho2541
@alemuwesho2541 Жыл бұрын
💗💗መዝሙሮችህን ስሰማ ሕዎቴን የምለዉጥ ባንተ ዉስጥ ስላለዉ ጸጋ ሁል ግዜ እግ/ርን አመሰኛለሁ እግ/ር አብስቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤
@taaadu9514
@taaadu9514 Жыл бұрын
ዛሬም ድረስ ልብ የሚነካ አዲስ ዝማሬ ስሙ ይክበር ። ተባረከሀል ወንድማችን ከጌታ የተሰጠኸን
@samitube7948
@samitube7948 2 жыл бұрын
Anten yeseten geta ykber Bante mezmur new getan yagegnehut Thank you jesus
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ህልውና ☝️🔥🔥🔥መገኘቱ 🙏🔥🔥🔥ባለበት መገኘት እንዴት መባረክ ነው 🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይባርክህ ዳኒዬ 🙏❤🥰
@fasikahailu
@fasikahailu Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ተወልጄ ያደጉባት ቤተክርስትያኔን ሳያት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ዳኒንም እዚሁ ቸርች የሱን መዝሙር እየሰማሁ ያደጉበት የምወደው ዘማሪም መዝሙርም ነው የእውነት የአምልኮ መንፈስ የሞላው ጌታን የሚወድ ሰው ነው ጌታ ይክበር ይመስገን ጌታ ይባርካችሁ ሁላችሁንም
@hanahana445
@hanahana445 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባረክህ ዳኒ ክብር ለጌታ ይሁን!!!
@gemechisbekele8801
@gemechisbekele8801 Жыл бұрын
ዘመንህ ሁሉ ይባረክ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር፡፡
@belaynehbeyeneh5044
@belaynehbeyeneh5044 2 жыл бұрын
i have no words ,which kind of Greece our GOD is blessing you , brother ተባረክ ዳንዬ
@gadisakefalew8109
@gadisakefalew8109 2 жыл бұрын
I'm addicted with all songs of this blessed man Stay blessed Daaniikoo!!! John 3:16 For God so loved the world that he gave his one and only Son, that whoever believes in him shall not perish but have an eternal life. Amen!
@masreshatebabal4993
@masreshatebabal4993 3 ай бұрын
አዎ ጌታዬ ምስጋናየ ፣ አምልኮየ ማደሪያህን ይሙላው!!! ዳኒ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ!!!!!!!
@etalemtamrat
@etalemtamrat 2 жыл бұрын
just ተመስገን ሀሴቴ እየሱስ አሜን ተባረክልን በብዙ
@yoseffrew423
@yoseffrew423 2 жыл бұрын
ow how lucky are we to worship this LORD, how amazingly sacred is his love and presence...Bless you pastor. mihretina tsega fiker yebezalet ..ere endene manew melkam yarekilet...anten des kaleh karekah misganaye egezalihalew behulentenaye!!!!!!!!!!
@mamitugeleta3752
@mamitugeleta3752 2 жыл бұрын
Amazing worship! May God almighty bless you abundantly man of God!
@bettysolomon888
@bettysolomon888 2 жыл бұрын
ዳኒዬ ወንድሜ ተባረክ ከብዙ ዘመን በኋላ አብሬህ በአካል እግዚአብሔር ስላከበርኩ ደስ ብሎኛል ተባረክ
@saraashebir1788
@saraashebir1788 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen yes yes yes this is true hallelujah Amen Amen Amen bless you more and more my Brther Bless your family’s Daily
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🏿 🙌 👏🏻 ✨ ❤ Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom 🙏🏿 🙌 👏🏻 ✨ ❤
@sinishawiticha3879
@sinishawiticha3879 2 жыл бұрын
እንዴት ይረሳል ያደረክልኝ በቀራንዮ የከፈልክልኝ ፍቅርህ በህይወቴ ዛሬም ትኩስ ነው ግን ቃላት አጠረኝ እንዳልተርከው... ለዘመናት እንደ መኅልቅ ሆኖ በእግዚያቤር ቤት እንድኖር ያደረገኝን የማይሻረውን የክርስቶስን ፍቅር የሚያስታውሰኝና የሚያሳስበኝ ዝማሬ ነው ! ዳንዬ አንተ እግዚአብሔር ለትውልዳችን በረከት አድርጎህ የሰጠን ድንቅ ስጦታችን ነህ! በብዙ ተባረክ ለምልምልኝ!
@lidiyasolomonofficial1790
@lidiyasolomonofficial1790 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/abKWaZV63J-YoqM.html
@rigbehabtegergis873
@rigbehabtegergis873 2 жыл бұрын
ዳኒዬ በጌታ የምውድህ እናትህ በጌታ ማለት ንው በዓልም ዙርያ ጌታን አከበርከው እንካን ደስ ያለኽ ከዚህ የሚበልጥ ምን አለ በነገር ሀሉ ጌታ ባለቤትህ ልጆችን በልዩ ጽጋ ይባርካችሁ ተብረክ ብሩክ ነህ።
@salamasalama3342
@salamasalama3342 5 ай бұрын
አሜንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን ጌታ ይባረክህ ዳንዬ ዛመንህ ይባረክህ ታባረክልኝ ኑሪልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@hana-dy3in
@hana-dy3in 2 жыл бұрын
ኦ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ ❤️ዳኒ ተባረክ
@robertbront5000
@robertbront5000 2 жыл бұрын
Dani you are A blessing for Zi generation. ብዙ ዘመን የዘመርኩት ዝማሬ ነው። ዛሬም እንደዝሁ። praise Zi Lord.
@user-mw3id8tl9k
@user-mw3id8tl9k 2 жыл бұрын
አሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ሀሊሎያ ክቡር ነው ስምህ አባ ዳኒ አንወደሀለን በጌታ ፍቅር
@tofikaman3142
@tofikaman3142 2 жыл бұрын
ዳኒዬ ድፍን 18 አመት አንተን ስሰማ ኑርልኝ ዳኒ ወንድሜ።
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 2 жыл бұрын
💚💛❤️ዳኒዘመንህክ፣ሁሉ፣የተባረከ፣ይሁንከነቤተሰብህ፣ጌታ፣ይጠብቃችሁ።
@yemisrachabay2766
@yemisrachabay2766 2 жыл бұрын
ክብርህን አይቸ ልኑር ጠግቤ!! ጌታ ይባርክህ ይጨምርብህ ወንድሜ
@AddisuDesta
@AddisuDesta 2 жыл бұрын
ሁልግዜ ፣ የሚባርኩ ፣ መዝሙሮች ። What a great way to start a day listening to this ? ተባረክ ፣ ዳኒ !
@aynohsen8973
@aynohsen8973 Жыл бұрын
አሜን አሜን ዘማኒህ አገልግሎትህ እድሜህ ይባረክ እግዚአብሔር አምለክ ይበረክ ተባረክሃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WisdomWay-Tube
@WisdomWay-Tube Жыл бұрын
ቆይ ምን አይነት ፀጋ ነዉ ለየት ያለ እንዴት እንደምወድህ ዳንዬ❤ አንድ ቀን እንደማገኝህ ተስፋ አደርጋለዉ
@Mikey8Girma
@Mikey8Girma Ай бұрын
Amen Glory to jesus christ ❤❤❤
@mereedabel3992
@mereedabel3992 2 жыл бұрын
Amennnn Amennnnnn Amennnn Lenur Tegebe . EGEZEABEHER AMELAK HALELUYA ELLLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLLL . Egezeabeher Amelak Zemen Hiweteh Yebarek Pastor Danu Beruk . 🙌🙌🙌❤💐💐
@chernettunta857
@chernettunta857 2 жыл бұрын
ልዑል አምላክ እርሱ በብዙ ደጋግሞ ይባርክህ! ስወድህ ነፍሴም አልቀረችልህም ❤❤❤❤❤❤
@bezufanulay2317
@bezufanulay2317 2 жыл бұрын
ውጭ ሀገር ያሉትን ኮንሰርቶች በቪዲዮ እያየው እኛም ሀገር ምን አለ እንደዚህ ቢደረግ እያልኩ እመኝ ነበር። በጓዳችን ብዙ የተጽናናንባቸውን ዝማሬዎች እንዲህ በአደባባይ መዘመር ምንኛ መባረክ ነው። ክብሩን ሁሉ እነ ዳኒን የሰጠን እግዚአብሄር ይውሰድ!!! ኢየሱስ ክርስቶስን የሰጠን እርሱ ይክበር!
@elizabethnigussie2007
@elizabethnigussie2007 3 ай бұрын
ምነው ከዚ በላይ ልቤ ቢሆንልኝ በቅኔ ተሞልቶ ፊትህ ቢፈስልኝ❤❤❤❤
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@Apostlebarnabastomas
@Apostlebarnabastomas Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ፣ የእግዚአብሔር ቃል፣ የታረደው በግ፣ ከሙታንም የተነሣው ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ፣ የክብር ጌታ፣ አዳኙ፣ ሕያው ፍቅር፣ ሕያው ዳኛ፣ ዳግም የሚመጣው ልዑል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ሃሌ ሉያ!!!
@Memg007
@Memg007 15 күн бұрын
Thank you Jesus!! ❤
@bethlehemzewdu17
@bethlehemzewdu17 2 жыл бұрын
It was an amazing worship, we were so happy to be there, Pastor Danny, thank you so much for unforgettable worship.... God has blessed you with so much grace. Glory to God!
@TinaTina-mk1sv
@TinaTina-mk1sv 2 жыл бұрын
Uuffffeee tebarek dani geta zemenhn yibarek hule muzamurehn iysemahut hulu chigiren iresalwo wode egizyabher egesegsalwo geta kiberun yiwode amen amen
@habtamumarkos9340
@habtamumarkos9340 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የረዳዉ ታላቅ የጌታ ባርያ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ባርኮታል
@bizhuzewde4605
@bizhuzewde4605 2 жыл бұрын
I am blessed everyday when i hear this song thanks to alpha and omega god
@zufankiros5974
@zufankiros5974 2 жыл бұрын
ዳንየ ከልጅነት እስከ እውቀት በመዝሙሮችህ ስባረክ ነው ያደኩት ዘመንህ ይባረክ አሁንም ያብዛልህ።ተባረክ ወንድሜ እንወድሃለን
@eyobyishak865
@eyobyishak865 2 жыл бұрын
Be blessed abundantly; your songs are life and spirit refreshing songs!
@rabumasori2083
@rabumasori2083 2 жыл бұрын
God bless you my lovely brother. I hearing your songs till now I am blessed and my sprit is renewed every morning. Bro blessed again and again!!
@hameretamiru9561
@hameretamiru9561 2 жыл бұрын
We Thank God for giving us these blessed Songs through you. Praise the Lord!!!!
@lemlemketema1321
@lemlemketema1321 Жыл бұрын
Bless you more and more brother amazing
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 43 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
ምሕረት የበዛለት
19:10
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,6 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 43 М.
ይ ረ ዳ ል
13:46
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,4 МЛН
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 4,5 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 521 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 282 М.