መደበቂያዬ የማተርፍበት እንዲሆን እፈልጋለሁ!

  Рет қаралды 64,781

Rakeb Alemayehu

Rakeb Alemayehu

2 жыл бұрын

Пікірлер: 365
@Akielsa
@Akielsa 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ያለሁት በሰው ሀገር እንደመሆኑ መደበቂያዬ እግዚአብሔር ነው ከሱ ቀጥሎ መፅሀፍት እና መንፈሳዊ መዝሙራት መደበቂያዬ ነው። ራኪ Thank you yne konjo keep going 💓
@hiretamergetabirhane1570
@hiretamergetabirhane1570 2 жыл бұрын
yena astuaiy yenami endaneche new yeheni menfesauenetachen Eigizabher bhagirachenemi endenaskiteleuw Eigizabher yeredane ema
@alebatse6865
@alebatse6865 2 жыл бұрын
መልካም ነው ራኬብዬ እኔ በሰው አገር ሆኜ ብዙ ብዙ ጭንቀቶች ችግሮች አልፌአለው እነዛን ነገር ግን ልክ ሲገጥሙኝ አጽናኝ የንስሀ መዝሙሮች አዳምጣለው ስብከቶችን እሰማለው ከዛ በውኃላ የነበረኝ ጭንቀት ሁሉ ብን ብሎ ጠፍቶ ፍጹም የተረጋጋ ሰው እሆናለው ብዙ አትራፊ ነኝ በዚህ በመደበቄ።
@mihertgebreselsie8407
@mihertgebreselsie8407 2 жыл бұрын
Yes enen
@mohamedhau
@mohamedhau 2 жыл бұрын
ጠካራ ትህትና ያላት ስብዕና የምታውቅ ጠካራ እና ጎበዝ ሴት ናት ሁላችሁም አሰባችሁበት ቦታ ትደርሳላችሁ ግን ተስፍ አትቁረጡ በቅርብ እንገናኝ አለን ኢንሻ አሏህ
@habeshawit9927
@habeshawit9927 2 жыл бұрын
ራኬብየ በርችልን ለሴቶች ጥሩ ማንቃቂያ ነው ምሰሪልን ክበሪልኝ
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z 2 жыл бұрын
ራኪዬ የኔ ነብስ ነገር ማነዉ እንደ እኔ ልቡ እስኪጠፋ ራኪን እሚወዳት
@addigecho4302
@addigecho4302 2 жыл бұрын
ራኪ መማሪያ መፅሀፌ ነሽ በሚገባኝና በሚቀል መንገድ ብዙ ተማርኩብሽ አምላክ ዕድሜ ይስጥሽ በጣሞ ነው ማከብርሽ ምወድሽ
@imdrabiyahmad5380
@imdrabiyahmad5380 2 жыл бұрын
ራኬብ አለም አየሁ እንኳን ሰላም መጣሽልን ደማቅ ሰኞን በጣም ደምቀሽ ነው የተከሰትሽው ዛሬ ደግሞ ልዩ ነሽ !!💕
@tigistyehuala9716
@tigistyehuala9716 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ በርች የኔ መደበቂያ መዝሙር ማዳማጥ ነው
@fghh5572
@fghh5572 2 жыл бұрын
ወዬ በጣም ቆንጆ ሁነሻል ተውበሽ ምርጧ እወድሻለው ደስ ሲል ቦታው😍❤😘
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 жыл бұрын
ደማቅና ምርጥ ትህትና ያላት እንስት አንቺ ነሽ ራኬብዬ እወድሻለው አደንቅሻለው አሳቦችሽሁሌም ድንቅ ናቸው ብርቺልን
@fm1504
@fm1504 2 жыл бұрын
ሁሌም ካንቺ አተርፋለሁ፣ያንቺ አይነቱን ያብዛልን "let me Sleep on it" ወድጄዎለሁ ራኪ በርቺልን
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 2 жыл бұрын
ራኪ ሀሳቦችሽን ሁሌም ምርጥ ናቸው
@hdb853
@hdb853 2 жыл бұрын
የምታነሻቸው ሀሳቦች ይደነቃሉ በጣም እናመሰግናለን እህታችን ራኬብ በርቺ ።
@samsondiribssa7357
@samsondiribssa7357 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ራኪ በ13 ደቂቃ ከ18 ሰከንድ ዉስጥ ትልቅ የህይወት መልዕክት❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 2 жыл бұрын
በደብ አዳመጠካአታል ማለት ነው ሣሚ
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሲወድሽ እኮ ቁጥብ ሴት ነሽ ብዙ ካንቺ እድምማር ተስፋ አለኝ
@ayufan3
@ayufan3 2 жыл бұрын
ገንዘብ ሳያወጣ እጁ ላይ ባለ ነገር እራሱን መጥቀም እንደሚችል ሰው ሲያውቅ 'ለራሱ ክብር ይኖረዋል' እራሱን ያከበረ 'ብርጭቆ' ውስጥ መደበቅ አይጠበቅበትም። ራኪ ማለፊያ ምክር ነው።እናመሰግናለን!!!
@yesrayesra523
@yesrayesra523 2 жыл бұрын
አቤት ራኪየ መፀሀፉ እያነበብሽ እምታወሪ እኮ እምትመስይው ቃላቶችሽ የኔ ውብ
@moyotv8863
@moyotv8863 2 жыл бұрын
Your positivity is contagious! God bless you.
@rakiHT
@rakiHT 2 жыл бұрын
Mindfulness Rakiye. You are empowered , empowering others.
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 2 жыл бұрын
አሜን ራኪዬ አንቺም ድምቅ ብለሻል ሁሌ ድመቂ ቅመም ነሽ እኮ የሂወቴ ቅመም ብዬሻለሁ በጣም እናመግናለን መልካም መልእክት ነው
@sinkneshmandefro5695
@sinkneshmandefro5695 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ እወድሻለሁ ❤️❤️
@sasi849
@sasi849 2 жыл бұрын
ራኩዬ የእኔ መደበቂያዬ ስራዬ ትምህርቴ ነው። የphd ተማሪ ነኝ በአንዱ የአሜሪካ ዩንቨርስቲ ውስጥ። እዚህ ድረስ የገፋኝ ሽሽት ነው። የምሸሸው ነገር አለ። Am happy to hide in something useful. The stress the the depression is a lot but I see light at the end of the tunnel.
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 2 жыл бұрын
you are stressed and doing a PHD?, It is a lot, i can imagine what you will achive with out stress, i am proud of you. I can not focused even when i am mad
@sasi849
@sasi849 2 жыл бұрын
@@fiametaferede7428 nothing is impossible. You just have to focus and shift your energy. As I said it's my hiding place.
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 2 жыл бұрын
@@sasi849 what a wonderful hiding place
@chunawegayehu2448
@chunawegayehu2448 2 жыл бұрын
Temehertene eweketene endemedebekya maderege yegermale.Fetari yeredahe berta.🙏
@sasi849
@sasi849 2 жыл бұрын
@@chunawegayehu2448 what made you think I am a man tho???
@user-lx7ot5hb9u
@user-lx7ot5hb9u 2 жыл бұрын
ሁልግዚ እንደምገልሽሽ ራኪ የኔ ወበ ዛሪ ደሞ ወብ ሁነሻል ምርጥ መልክት መደበቃቹሁ ይት ነዉ!! እናመሰክናለን ራኪ ማራኪ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ጉበዝ ጠካራ ስት ከሀገራችን እንስቶች አንደኛ እዉነት እኔ ሀገር ላይ ባለረገዉም አሁን ላይ መደበቃዬ መስጅድ ነዉ በቃ ሰላም አገኛለሁ ቁራዓን ስቀራ ጭንቀቴ ሁሉ ይወገዳል በቃ ያ መደበቃዬ ከጌታዬ ጋር ያገናኘኝና ደስተኛ ሁኚ እመለሳለሁ ምንኛ የማረ ነዉ በአላህ ቤት ዉስጥ መደበቅ ከሱ ብቻ ማዉራት
@goldflower2372
@goldflower2372 2 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ እና አሥተማሪ እራሥሽን ይዘሽ የምትቀርቢ ለየት ያልሽ የምትወደጂ ሀሣቦችሽ እራሤን እዳይ እድማር ሁሌም ጠቅሞኛል።ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃት ደማቅ ሠኞን ተወዳጁአ እራኪ😘😘😘😘
@nnnnnn3153
@nnnnnn3153 2 жыл бұрын
You’re so gorgeous positive thinker and you’re smart. God bless you
@hirutayele5030
@hirutayele5030 2 жыл бұрын
በርች ራክ በእውነት ጥሩ ሃሳብ ነው መጽሐፍ ማንበብ እጅግ ጠቃም መደበቅያ ነው ከጥፋት መንገድ መልሶኛል መጽሐፍ መካርህ ጎደኛ ነው 😘🙏
@-negattubeethiopia1014
@-negattubeethiopia1014 2 жыл бұрын
ዋው ራኪ ቃላት አጠቃቀምሽ ደስ ይላል አያሰለችም ስሙኝ ስሙኝ ይላል የይድረስ የይድረስ አይደለም በርቺልን 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@hawifita1218
@hawifita1218 2 жыл бұрын
Thank you for sharing, i totally agree with you. Mine is my books, spiritual songs, prayer, massage and go for a walk.
@genimk9464
@genimk9464 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ራኪዬ። ወሳኝ እና አነቃቂ መልዕክት ነው።
@betelihemwoldeyohannes9458
@betelihemwoldeyohannes9458 2 жыл бұрын
አመስናልሁ አስተማሪ መልክት ነው, ድምጽሽን ወድጀዋለሁ ራኬብ በርቺ
@ZagolMedia1903
@ZagolMedia1903 2 жыл бұрын
ደማቅ ሰኞ! ስለሰጠሽን መልካም ነገር እናመሰግናለን! መልካም ፈቃድሽ ከሆነ ባገኝሽ ደስ ይለኛል!
@aiphfaty1800
@aiphfaty1800 2 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ምክር ነው እናመሰግናለን ራኬብ በርች ❤
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 2 жыл бұрын
እኔ ሲካፋኝም ስደሰትም የምሄደው ቤተክርስቲያን ነው ፡ እዛ ፀጥ ባለ ቦታ ካምላኬ ጋር አውርቼ ተማክሬ ነው ፡ ምመጣው ፡ ለሰው ብታወሪው የባሰ ይጎዳኛል ብዬ ስለምፈራ ፡ ያለኝ እምነት እሱ ላይ ብቻ ነው ፡ ከፈጣሪዬ ጋር ጥሩ ስብሰባ አድርጌ ተረጋግቼ እመለሳለሁ ፡ ስመለስም ጥሩ እንቅልፍ ይወስደኛል ። በህይወቴም ትልቅ ለውጥ አይቻለሁ ። ዛሬ ግን ከሀገር ወጥቼ ባለሁበት ቦታ ቤተክርስቲያንም የለም ፡ የማወራውም ሰው የለም ፡ ያለው ጫካ ነው እዛ ፀጥ ባለው ስፍራ ነው ምሄደው ፡ ግን አብዛኛውን ግዜ ቤት ስለምሆን ከፍተኛ ጭንቀት ድብርት አለብኝ ፡፡ ብቻ ለኔ መደበቂያዬ ፀጥ ያለ ቦታ ነው ምፈልገው ።
@hiwottilahun4465
@hiwottilahun4465 2 жыл бұрын
Thank you raki 😍 great advices 🙏
@birhanuwolde1807
@birhanuwolde1807 2 жыл бұрын
ደስ ይሚል አሳብ ነው ያነሳሽው! የኔ መደበቂያ 1ኛ በጣም እስ ከሚያልበኝ ድረስ እስፖርት መስራት 2ኛው ደግሞ ከሚስቴ እና ከልጆቿ ጋር ከቤት ውስጥ መጫወትን እመርጣለሁ ይህን መንገድ ነው የምጠቀመው::
@barkotmeberu1694
@barkotmeberu1694 2 жыл бұрын
ራኪየ በጣም ነው የምወድሽ የምታስተላልፊው ሁሉ ይመቸኛል ❤❤❤
@AbebaCombo
@AbebaCombo 2 жыл бұрын
ሰላም ራኬብ ሀሳብና አገላለጽሽን በጣም እወደዋለሁ 🌺🌺🌺ተባረኪ
@helenlulu8154
@helenlulu8154 2 жыл бұрын
የኔ ወድ ራኬብዬ በጣም እኮ ነው ምውድሽ የኔ አስተዋይ ከእግዚአብሔር በታች አንቺ ለኔ የጥንካሬ መፈቴ ነሽ ጠምካራ ሴት ነሽህ በጣም ነው ምውድሽ
@azebkasaun7571
@azebkasaun7571 2 жыл бұрын
ራኪዬ በጣም አሪፍ አሪፍ ሐሣብ ነዉ የምታመጪዉ ይመችሽ አቦ ሠላምሽ ብዝት ይበልልሽ 👌👌👌👌😘😘😘❤
@Lidiya_N.
@Lidiya_N. 2 жыл бұрын
Rakiye thanks for sharing. You are beautiful inside and out!
@jasika499
@jasika499 2 жыл бұрын
እኔ የምደበቀው በወንጌል ሁሉ መልስ አገኛለሁ እና እንዳአዲስ ሁሌ ይናፍቀኛል ሰነቃ መስኮቴን ከፍቼ የጠዋቱን ፀሀይ እያየሁ ትምህርት እሰማለሁ ይሄው እረጅም ጊዜ ጨንቀት ጠፋ እግዛብሔር መመክያዬጨነው
@solekebe7628
@solekebe7628 2 жыл бұрын
ራኪ አሥፋው ሽብረቅ ሽብርቅርቅን ጋብዥልን የኢቲቪ ጒደኛሽን
@LinaLina-vt9ne
@LinaLina-vt9ne 2 жыл бұрын
አቤት ትህትናሽ ደስ ሲል ስውድሽ መልካም ሴት ነሽ💔💔💔💔
@user-yu8lg6bv8t
@user-yu8lg6bv8t 2 жыл бұрын
የፀጉርሽ አሠራር ከፊትሽ ጋርሂዶል ያምራል የኔቆጆ በርች😍
@salome5498
@salome5498 2 жыл бұрын
Rakeb thanks for sharing ur wonderful perspectives. I am always covering my stress through making myself busy and reading. I really need to change my coping mechanism for stresses, it is hurting me and affecting my socialization.
@user-nu3iq6re2q
@user-nu3iq6re2q 2 жыл бұрын
ራኪዬ. እጅግ ትምርትአግኝቸበታለሁ አመሠግናለሁ. መደበቂዬ. መፈሳዊ ትምርት ወይም ልብወለድ መፅሐፍ. ወይም እንባዬ ነው. አሁን እንባዬን መደበቂያ እዳላረገው እረድተሽኛል. እና አመሠግናለሁ :::
@ekrutube5357
@ekrutube5357 2 жыл бұрын
ራኪዬ የኔ ውብ ጥሩ ትምርት ሰጠሺኝ እማ
@nunuendeshaw5798
@nunuendeshaw5798 2 жыл бұрын
Thank you Rakiye, you are amazing.
@kingsolomon9771
@kingsolomon9771 2 жыл бұрын
Wow! Thank you just you hit the nail to the point. Really it is a real message. We have to be Honest to ourselves and three is not to late.thank you again .you are amazing.
@blenberhanu275
@blenberhanu275 2 жыл бұрын
Well said!!! Eyekeseru lemidebeku sewoch teru message yalew hasab nwe!
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 2 жыл бұрын
Thanks a lot!! Rake it's great advice 👍
@hirutgesess5283
@hirutgesess5283 2 жыл бұрын
ራኪዬ ቆጆ እዴት እደመወድሽ ስታምሪ በጣም ጥሩ መልክት ነዉ የኔ ዉድ እናመሰግናለን
@johanjesu9320
@johanjesu9320 2 жыл бұрын
Thanks Rakeb you and Ethioinfo that I followed from Ethiopian pages 😀. I would like to share that I was completely damaged down depressed because of so called Abesha friends consuming different things to hiding myself but the next day still the problem is there but thanks lord for my white friends and my coworkers with big love and I stand again running out from negative people if I'm sad listening 🎶 music and going to the forst shouting even if I have to cry I cry and get relief from all my pain bless you rackeb.
@hanahani6542
@hanahani6542 2 жыл бұрын
የኔ መደበቂያ የእግር ጉዞ ነው በእግሬ ወደማላውቀው ሰፈር መሄድ ሃሳቤን ይሰርቀኛል የሆንኩትን ያስረሳኛል ወደ ቤቴ ስመለስ ድካም ስላለ ጥሩ እንቅልፍ ለሽ ብዬ ሲነጋልኝ ሰላም አውለኝ ብዬ በተረጋጋ ስሜት እራሴን አዳምጣለው ❤🥰ራኪ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቺልኝ
@Gelagaymedia
@Gelagaymedia 2 жыл бұрын
ራኬብ አለማየሁ በጣም ነው የምወድሽ።ሰሎሞን አለማየሁ እባላለሁ።አክባሪሽ ነኝ
@negawehavetogivetimeforhim3860
@negawehavetogivetimeforhim3860 2 жыл бұрын
You going up up up , every time u looks difference, well done.
@kedawitkedawi3611
@kedawitkedawi3611 2 жыл бұрын
What a great message. Keep it up Rakeb
@samibeyenetube8779
@samibeyenetube8779 2 жыл бұрын
የኔ መደበቂያ የጌታ እናት ድንግል ማርያም ናት ቤተ ክርስቲያን ። 👍👍 አርጌለው ቆንጆ አሳብ ነው መቻል ምን ይከፋል ከሀገር ሆድ ይሰፋል ።
@betelhemtadesse2689
@betelhemtadesse2689 2 жыл бұрын
ራኪ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ የምወድሽ እኮ በምክንያት ነዉ ምርጥ ሀሳብ ነዉ ያነሳሽው እናመሰግናለን የኔ ውድ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ውድድድድድድድድድ
@user-st1ec9zp6z
@user-st1ec9zp6z 2 жыл бұрын
ውዱ በሌ ፍቅር የሚያሲዝ ግጥም ገጠማማኝ ሙደስር "አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩ ነሽ ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ ሁነሽ ናኢም ― አንተ የኔ ፍቅር የህይወት ነፀብራቅ ፍቅርክ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ ወንዶች ብዙ ናቸው አንተ ግን ልዩ ነክ ፍቅርከን መግበኝ ካጠገቤ ሁነክ። ሙደስር:― የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናት ደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ነች ጌታየ ይመስገን እሷን አድሎኛል ውዴን የመሰለ ከቶ የት ይገኛል ነኢም :― የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋር ተስፋዬ ብሩህ እስካለሁ ካንተ ጋር መኖርክ መኖሬ መጥፋትክ መጥፋቴ ሳጣክ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴ ሙደስር ― የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂ ሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂ ጣፈጭ ነገር ሁሉ አንቺን ይመስሉኛል ብቻ ምን ልበልሽ… ቃላቶች ያጥሩኛል! ናኢም :― የዐይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይ የፊትክ ብርሃን ይበልጣል ከፀሐይ የረህማን ፅጦታ የጀሊሉ ኒዕማ አንጀቴ ይርሳል ድምፅክን ስሰማ ሙደስር ― ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩን የፍቅር አይደለም ሳስበው ነገሩን ውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበር አንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበር ነኢም :― እኔ እንክትክት ልበል እኔ ልሰባበር እሾክ አይውጋብኝ እንኳንስ መሰበር የፍቅር አርበኛ ፊትአውራሪ ጀግና አንተ መውድድ እንጂ ዱላ መች ታውቅና ሙደስር ፵ እኔ እዚህ ጎራ አንቺ ወዲያ ማዶ ልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶ የልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽ ውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽ ናኢም :― ፈረስ አይጋልበው በበቅሎ አይደረስ በርሬ እንዳልመጣ ያለክበት ድረስ ውዱ ባለቤቴ ፍቅርክ ለበለበኝ አሁንስ ከብዶኛል በዱአክ አስበኝ M&N አላህ ለሁለችንም ምርጥ የህይወት አገርን ይወፍቀን kzfaq.info/get/bejne/iN93gMWpp6qYh4U.html ቡዙ እውቀት ተገኛለቹ ወደቻናለችን ተቀለቀሉ
@user-gc9oj8gg1u
@user-gc9oj8gg1u 2 жыл бұрын
ራኪዬ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ !!!
@hiwottefera3482
@hiwottefera3482 2 жыл бұрын
Rakiye..,you right...ma sis.. ye ena medebekiya metsehafet nachew enan ye materfebat medebekiyaye nw...
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣሽ ራኬብ በትክክል ስወዳት እናመሰግናለን
@emmuselam1820
@emmuselam1820 2 жыл бұрын
Hello to you. We all have those days the difference is how we handle it. Thank god we have a lot of church in Ethiopia. I love to go church that far away from my house no one knows me and I will cry and pray . I will stay there long hours. When you stay there you will see a lot of people that has more problems than you. Some of them they can't walk or see . That gives you to weak up because your problem is not more than them. Drinking is not a solicitation for us because we might indeed up with wrong place with wrong person. If you know what I mean. I am glad you open up this topic. Be strong Rakeb you can do a lot. I can see you have potential. I like your hair style don't change it. Let's call it Rakeb style. Thank you again keep up the good work.
@selamseyoum5812
@selamseyoum5812 2 жыл бұрын
Amen raki, Thanks
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 2 жыл бұрын
OMG it is exactly the same with me. Thank you sister. My only power is GOD.
@bezaendeshaw7811
@bezaendeshaw7811 2 жыл бұрын
እራኪ እንዴት እንደምገልፅሽ አላውቅም፣ ሁሌም አንድ ነገር ሳትነግሪኝ ፕሮግራምሽ አያልቅም እና በርችልኝ ውድድድድ
@blensolomon8191
@blensolomon8191 2 жыл бұрын
ምርጥዬ እኮ ነሽ የህይወት ማጣፈጫ ቅመም
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
ኑው ያጀኘአ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።
@yosimatig6768
@yosimatig6768 2 жыл бұрын
I am really really happy by your mind set level, genuineness and perseverance. I can see the sun shining from you to many . Todays topic is just fantastic! Hard to do so but hey ppl that is self respect and love as well . Focus in the journey rather than only to the destination/ result . Thank you! Thank you!
@Gelagaymedia
@Gelagaymedia 2 жыл бұрын
አዎ ገዳም መሄድ በጣም ነው ምፈልገው።ይርዳህ በይኝ🙏🙏🙏
@mekdesasefa7948
@mekdesasefa7948 2 жыл бұрын
Your positive mentality is lovable, you are generous. Your ideas are amazing. Ewedeshalehu ❤
@fafibam3819
@fafibam3819 2 жыл бұрын
Enamesegenal for the kind advice my konjo raki ❤❤ Kebret yesetelen 🙏🙏
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 2 жыл бұрын
You are so educated really I like it your issue, I like your KZfaq channel, interesting You are strong lady Keep it up 👌👍👏
@sarakwt323
@sarakwt323 2 жыл бұрын
የምታነሽው ሀሳብ በጣም አሪፍ ነው ይመችሽ
@legesseelias74
@legesseelias74 2 жыл бұрын
Thank you Raki. still chlema west negn gen mekeresh yagezegn yehonal !!!!####$
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
No matter what you're going through, always there's a light at the end of the tunnel and it may seem hard to get to it but you can do it and just keep working towards it you'll find the positive side of things
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 2 жыл бұрын
Thank you so much brother you have nice name with great personality.
@b.t7056
@b.t7056 2 жыл бұрын
JESUS IS THE LIGHT OF THE WORLD, WHOSOEVER BELIEVETH IN HIM SHALL NOT PERISH BUT HAVE ETERNAL LIFE!!! JOHN 3:15
@mihertgebreselsie8407
@mihertgebreselsie8407 2 жыл бұрын
Tebareki Raki
@tadushocha7389
@tadushocha7389 2 жыл бұрын
Betam Jegna Set Neshi Sewdeshi Eko Betam
@GAna-iw5ww
@GAna-iw5ww 2 жыл бұрын
ራኬብዬ ተውበሻል! ካንቺጋር ተመሳሳይ አይነት ባህሪነው ያለኝ! ፕሮግራምሽን ከጀመርሽ ጀምሮ ስለራስሽ የምትነግሪን ነገሮች የኔው አይነት ናቸው እና እገረማለሁ!!
@romanfirew2621
@romanfirew2621 2 жыл бұрын
የሚገርም አገላለፅ ተባረኪ
@henokmehari7488
@henokmehari7488 2 жыл бұрын
ራኪዬ እናመሰግናለን ።
@user-gg5do7yp6e
@user-gg5do7yp6e 2 жыл бұрын
አብዛኞቹ ጌጃዎች ዩ ቲውበር ነን እያሉ ያለመክሊታቸው ልባችን ዝቅ በሚያደርጉበት ዘመን ያንችን በቁም ነገር የተሞላ በተሰጥኦ የታጀበ ድንቅ ፕሮግራም ማየት መታደል ነው። በርቺልን ታስፈልጊናለሽ።
@munahassan
@munahassan 2 жыл бұрын
You are so beautiful Raki 👌in and out, yene konjo 🥰🥰🥰
@tatektefera9933
@tatektefera9933 2 жыл бұрын
Raki....you are my always motivater... Please keep it up...
@Gmail.g57
@Gmail.g57 2 жыл бұрын
ራኬብ እናመሰግናለን የኔ ምልከታ ደግሞ ጅም ወይም የአካል እንቅስቃሴም ጥሩ መደበቂያ ሊሆን ይችላል
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 2 жыл бұрын
@@Gmail.g57 ጥሩ ቀጥልበት
@zerthuntemtime4272
@zerthuntemtime4272 2 жыл бұрын
ፍልስፍናሽ ደስ ይለኛል የኔም መደበቂያ ፀሎት ነው🥰
@mekdiahmed73
@mekdiahmed73 2 жыл бұрын
ራኪ ምርጥ ሰዉ በመጀመረያ አመሰግናለዉ ስቀጥል እኔና አቺ አድ ቀን እንገናኛለን
@martabekelemarta2934
@martabekelemarta2934 2 жыл бұрын
ያነሳሽው ሃሳብ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ለምንድነው ማህተብሽን እምታወልቂው?
@queenqueen73
@queenqueen73 2 жыл бұрын
Thank You so much raku! This is very important topic! Thank you for bringing up here! Me as a Muslim, the first thing that I do is making wudu(abolishment), go to my prayer mat, Crying on it talking to my God, asking his forgiveness for every mistake I made and asking his mercy to show me the right way and to make me able to make up my mind. And then after I make dua all my stresses relieves and became the positive version of me despite my dua is answered or not. Cuz I would be able to think that " He (God) will handle it and he is in control of everything!" This is from my point of view!
@hulumteruyehonal5888
@hulumteruyehonal5888 2 жыл бұрын
mashallah Betam Desss Yemil Ena Tekekelegna Mefetehe New Ereget New Hulum Neger Beallah Kuteter Ser New
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 2 жыл бұрын
ሰላም ራኪ ወዴ ሰላምሸ በክርሰቶሰ ይብዛ አደንቅሻለዉ አከብርሻለዉ ወዱ እህቴ ከአንቺ ብዙኅ እንጠብቃለን በርቺልን ወዴ የማሰቸግርሸ ቢኖር እኔም አዲሰ ዩቱበር ነኝ እኛ ኢትዩጰያዊኖች በመረዳዳት አንታማም እባክሸ ሼር አርጊልኝ አበረታችን በዱንግል ማሪያም እጠይቅሻለሁ
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 2 жыл бұрын
ራኪዬ የኔ ምርጥ በርቺልይ
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
May god bless you my dear ያገሬ ልጅ በርችልኝ we love you 💕🌷👏🙏🏻😘
@nardinardi1934
@nardinardi1934 2 жыл бұрын
ሀሳብና ልጅ የከለከሉት ቦታ አይጠፈም ራኪ እናም እየተለወጥኩ ነው 🥺 tnx for sharing 🥰
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 жыл бұрын
Shikor I love your advice
@redietdawit724
@redietdawit724 2 жыл бұрын
Yene konjo tebarki bezu 🥰
@fasileshetu5982
@fasileshetu5982 2 жыл бұрын
Great reminder TKS
@footballresults5012
@footballresults5012 2 жыл бұрын
ያንቺን ሰማው ራኪዬ..... የኔን ስሚኝ.....እየሱስ ነው እስቲ ሞክሪው እወድዳለሁ
@etsegenetasrat3289
@etsegenetasrat3289 2 жыл бұрын
Fetari yibarekish yene Medebekiya........egzabher new ketilo Metsehaf new Amesegineshalehu
@tsedeyketsela7649
@tsedeyketsela7649 2 жыл бұрын
መደበቂያዬ ብቻዬን ስሆን ማልቀስ በተለይ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ, በጎዱኝ ሰዎች ፊት ደስተኛ መሆኜ መታየት( ምንም እንዳልተፈጠረ ያክል) እና ራኪዬ እኚህ ነገሮች ለኔ መደበቂያዬ ናቸው። እኔም ልክ እኖዳንቺ ከተለወጥኩ 1 አመት ሆነኝ። ለውጤም ውሳኔዬም በጥሩና ከምንም በላይ ለመልካም ሆኖልኛል😊😊😊
@Mimi-ci2uz
@Mimi-ci2uz 2 жыл бұрын
Rakiyeee keep going dear,💛
@merryyosef9727
@merryyosef9727 2 жыл бұрын
ውይ ራከብ ተባረኪ ካልሻቸው ውስጥ ባንዱ ነው ሁሌ እራሴን የምደብቀው ቤት ውስጥ በመስራት እና በቃ ልጆቹ ከትምርት እንክዋን እስኪ መጡ በ ፊልም ወይም ትቭ ጋደኛ እንክዋን የለኝም እና ነካካሽኝ ትክክል ብለሻል እህቴ ሁሌም ፕሮግራምሽን ስወደው
@tesfayoutube7581
@tesfayoutube7581 2 жыл бұрын
የኔትሁት የሴትልጅ በተለይ ለኛ በሰደት ያለኖሴቶች ጥንካሬነን አሰተማሬናት ዘመንሽ ይባረክ ከዜህ በላይ እደትለወጭ ተሰፋአለኝ እራኬብ የኔም ዩቱቤን አሰተዋውቄልኝ
ሽሹ!
15:34
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 92 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 76 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
ከምዛ ናተይ ከይተጋጥመኩም ተጠንቀቑ  Josias denden
11:38
Betoch | “ አዲሱ ሹመት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 475
24:14
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 68 М.
ሄለን ጎበዝ አሎንኩም አለች
25:47
Helu tube
Рет қаралды 75 М.
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,2 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 31 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 17 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,5 МЛН
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН
16 июля 2024 г.
0:14
Кира Доронина
Рет қаралды 3,1 МЛН