መዳን መዋረድ አይደለም || መተት በዶላር || በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ የተሠራ አስተማሪ ቪዲዮ

  Рет қаралды 53,972

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Жыл бұрын

Пікірлер: 350
@aberash3108
@aberash3108 Жыл бұрын
ድያብሎስ እርር ይበል አባ እድመያችሁን ያርዝምልን ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ወለተ ፃድቅ ነኝ በፀሎት አስቡኝ
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 Жыл бұрын
አሜን።
@semenawit8438
@semenawit8438 Жыл бұрын
Amen 🙏 "Egziabher" yasebsh yaseben , Eheta
@danielamare475
@danielamare475 Жыл бұрын
Amen amen Amen 🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አባቴ እንዴት አሉ? የክርስቶስ ኢየሱስ ሰላም ይብዛሎት የኛ ውድ አባት 🙇🏿‍♀️የተዋህዶ ልጆች በዓለም ዙሪያ ያላችሁ በሙሉ የድንግል ምልጃ የክርስቶስ ቸርነት አይለያችሁ አሜን አሜን አሜን 🙇🏿‍♀️🤲🏿
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
መምህር ግርማ የርሶ ኋይሎት ልዑል እግዚአብሔር ስለሆነ በርቱ። እርሶን የሚቃወመው በሙሉ ምድረ ደብተራና መተተኛ ነው። አባቴ ቅዱስ ተክለሃይማኖት ከርሶ ጋር ይሁኑ። ድንግል ማርያም ከነልጇ በረከቱን ያብዙሎት። እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። እኛ የድንግል ልጆች ከጎንዎ ነን እንወዶታለን አይዞት።
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d Жыл бұрын
አባቴ እንኳን ደና መጡልን በረከቶት ይደርብኝ የማቱሳላን እድሜና ገና ያድልልኝ አባቴ በናንተ ብዙ ነገር ተምረናል አባቴ ወለተ ኪዳን ከነ ቤተሰብ ብለዉ ያስቡን አባቴ በፀሎቶት
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
አባ ኑሩልኝ ዘላለም የኛ እንቁ አባት ⛪⛪⛪
@mintube7945
@mintube7945 Жыл бұрын
ማስተዋሉን ይስጠን መተተኛ ሰውን ሲያጠፋ ነው እንጂ ሰውን ሲያድን አላየንም አልሰማንም:: አባቴ ስራዎን ይስሩ:: እድሜ ጤና ይስጠውት:: የማቱሳላን እድሜ ያድልልን:: እኛ እሁድ ይንገስ ይንገስ አርብ ይሰቀል ብለን ፈጣሪያችን ያሰቀልነን ሰዎች ነን::
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
ሰላም አባታችን በአለወልድ ይጠብቅልን አባ በቃ ከእዉቀት እስከ ሽበት በክርስቶስ ቤት የመናፍስትን ዉጊያ ያስተማሩ ብቸኛ አባት❤❤❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
1 000 ዘመን ኑሩልን አባ 🙏🙏🙏♥️♥️
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-oe5gx6pt3l
@user-oe5gx6pt3l Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kassechwendemagen451
@kassechwendemagen451 Жыл бұрын
​@@user-oe5gx6pt3l አባታችን አጥያችን ጥግ ደርሷል እንጂ ትንቢቱ ሲፈፀም ከቤተመቅደስ እየወጡ ሚያውጁት ጳጳሳት ለግል ጥቅማቸው እንኳን ይሯሯጣሉ እርሶ አባታችን ስለመስቀሉ ክብር ስለሆነ የሚያስተምሩት ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅልን ያሁን ትውልድ ይዳንየማቱ ሳላን ዕድሜ ይስጦት
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j Жыл бұрын
ግን የት አካባቢ ነው ማሬ ታውቂያለሽ ቦታውን
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 Жыл бұрын
አሜን።
@semenawit8438
@semenawit8438 Жыл бұрын
@@user-bj7xq6ln3j lela video lay Ale Adrashachew " Cheke Argi
@user-si5ho4uu9r
@user-si5ho4uu9r Жыл бұрын
በረኸትኩም ኣይፈለይና ኣቦና እግዚኣብሄር ይሓልኩም
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥዎት
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ጠላታችን ዲያቢሎስ ይፈር ይዋረድ።
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ክፉ መንፈስ የምትላቀቁ ሰዎች ምነኛ እድለኛ ናቹሁ እኛንም ለዚህጨያብቃን
@selam9309
@selam9309 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይሰጠወት❤❤❤🙏🙏🙏
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@abebaw1164
@abebaw1164 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜን ያድሎ
@BIRUKFILMENTERTAINMENT
@BIRUKFILMENTERTAINMENT Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ለአባታችን መምህር ግርማ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት እና ብዙ ፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጣቸዉ። የመጥፎ መንፈስ የተላበሱ እና ተሳዳቢ ምላስ ካላቸው አስመሳይ ሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ። ወንድምና እህቶቻችን በእግዚአብሔር ስም በቅዱሳን ረዳትነት ስለዳኑ፣ እግዚአብሔርን ፈጣሪያችንን እናመሠግናለን።
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥዎት ፀሎት ያስተማሩን አባታችን ነዎት ያገልግልዎትን ዘመን ይርዝምልን
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ሠላም መጡ በድሜ በጸጋ ያቆይልን
@etsegenetzemelak2565
@etsegenetzemelak2565 Жыл бұрын
የዘመኑ ሀዋርያ አባታችን !! መላከ መክራን መምህር ግርማ !!! ኑሩልን !!! እረጅም እድሜ !!!
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ያደልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
አባታችን እንኴን በሰላም መጡልን❤❤❤❤
@asterwoldemariam846
@asterwoldemariam846 Жыл бұрын
አባታችን እርሶን የሰጠን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን፡፡ በርሶ ብዙ ነገርን ተምረናል እድሜዎትን ያርዝምልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው በዚህ ሐጢያት በበዛበት ዘመን እርሶን ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይገባል ለድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እድሜ ይስጥዎት በፀሎት ያስቡንአባታችን ፅጌ ማርያም ወለተማርያም ወለተ ሚካኤል ወለተዮሐንስ ሂሩተስላሴ ብለው ቤተሰቦቼን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Egzbhaer Amleaki ASAEBS Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@alainall6304
@alainall6304 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@zenashlemma5037
@zenashlemma5037 Жыл бұрын
እሺ አባታችን ይፀልዩልኝ እህተሚካኤሎ ነኝ
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n Жыл бұрын
የእስራኤል #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ የናዝሬት #ኢየሱስ #ክርስቶስ እመቤታችን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ራጉኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ሰማዕቱ ቅዱሰ #ጊዮርጊስ አባታችንን ይጠብቃችሁ🙏
@firehiwotmengestu5125
@firehiwotmengestu5125 Жыл бұрын
Amen amen ergeme edme leabatachen.
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@shitawshitaw6797
@shitawshitaw6797 Жыл бұрын
የእኛ እንቁ አባት እንኳን በሠላም መጡ ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@alemayehuteklu7357
@alemayehuteklu7357 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይባርክዎ:: እርሶን የሚሰድብ ካለ ናፋቂና ከሀዲዎች በመሆናቸው ጆሮ አይስጡ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነት በዚህ ዘመን እርሶን የመሰለ አባት ሰጠን። ተመስገን
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 Жыл бұрын
Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasmalean ❤😮.
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምልን ጤናወትን ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት .🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
አባዬ ረጂሜ እድሜ እና ጤና ይሰጥልኝ አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Giraffetube
@Giraffetube Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜዎን ያስረዝምልን ❤❤❤
@meriman2496
@meriman2496 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ብሰላም መጡልን ረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ በረከተዎት ፅሎተዎት አይለየን
@user-wq9nm8ul7c
@user-wq9nm8ul7c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልብ አባ በፆለተዎ አስቡኝ ወለተ ሰማያት እያላቹሁ ሁላቹሁም በፆለት አስቡኝ ደካማ እህታቹሁ ነኝ
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 Жыл бұрын
አባቴ ሺ አመት ኑሮ የእኔ እንቆ 🙏🙏🙏
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
አባታችን እድሜዎት ይርዘምልን የድንግል ማሪያም ልጅበዘመኖዎት ሁሉ ይጠብቆዎት አባት ሆይ ሰው አድርገን
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
ሺህህህህ አመት ኑሩልን አባታችን
@PeaceWorld-vz9ni
@PeaceWorld-vz9ni Жыл бұрын
Enkan bslam metu abatachine enwdwetalne ❤❤❤❤❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ውድ አባታችን
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና
@sarah-vi3ut
@sarah-vi3ut Жыл бұрын
አባታችን በእድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን💔😢🙏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
አሜን የእግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ወገኖቼ እንኳን ለዚህ ከጥንት ጠላታችን ነፍልሚያ በእግዚአብሔር መነፈስ ቅዱስ እርዳታ በቅዱሳን መላእከት ተራዳይነት ነጸ ወጣችሁ አባታችን በረከተው ይደርብን
@wazircell3708
@wazircell3708 Жыл бұрын
Fetari rejim idime kemulu tena gari yistotee abatachiniiii 💚💚💚
@elsataddes7744
@elsataddes7744 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@belaymengesha3915
@belaymengesha3915 Жыл бұрын
አባቴ ወልደ ዮሀንስ ብለው አስብኝ እረጅም እድሜ ለአባታችን
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
አባታችን የናታችን የቅድሥት ድንግል ማርያም ልጅ እየሡሥ ክርስቶሥ ጉልበት ጥንካሬን እድሜን ጤናን አብዝቶ ይሥጦት ኑሩልን
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን 3X ሊቀ ካህናት ሆይ ራራልን 3X የቆርንቶሱ መንኩሴ ሆይ ተዘከረን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን እብኖዲ ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይን 3X ኪርላይሶን ኪርያላይሶን ታኦስ ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ጸባኦት ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አዶናይ ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኤልሻዳይ ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ያሕዌ ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢያኤል ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ታዳኤል ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን መድሃኒተ ዓለም ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን 41X እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 12X በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 12X በእንተ መላእክት መሐረነ ክርስቶስ 3X በእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ 3X በእንተ ነብያት መሐረነ ክርስቶስ 3X በእንተ ሐዋሪያት መሐረነ ክርስቶስ 3X በእንተ መስቀሉ መሐረነ ክርስቶስ 3X ስማአነ አምላክነ ወመዳኒነ 3X ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X kzfaq.info/get/bejne/n79poMWBycytmpc.html
@mimisirgute3798
@mimisirgute3798 Жыл бұрын
ተመስገን ያባታችን ናፈቀውኝ ነበር በሳቸው እጅ የመዳኔአለም ስፍራው ሴገለጥ እዲት።መፈሴ እደሜረካ የኔ ንጉስ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛሎት አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድሎት አሜን 🙏እኛም በጆ ለመፈታት ለመባረክ ያብቃን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ አባ እኔም ከአረብ አገር ተከራትቼ ለመባረክ እሰወጋ ስመጣ እሳቸዉ የሉም እያሉ የሚሳደቡት ብዛታቸዉ አንዱማ በጣም እየተሳደበ እየዘለፈወት የሚያገለግሉበትን በቴ ክርስቲያን በርቀት አሳይቶኝ ተመለስ ግን በ 1 ወር ዉስጥ በመኪና አደጋ አረፍ በጅ የያዙት ወርቅ ሆነብን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አባዬ በረከተወት ይደርብኝ🙏🙏🙏🙏
@Rute1921
@Rute1921 Жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን አይናችንን ገልጠውልናል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
እግዚአብሄር እድዎን ያርዝምልን ጸጋዎን ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Жыл бұрын
ይባርኩኝ ይፍቱኝ🤲
@cfcf3191
@cfcf3191 Жыл бұрын
አባ እረጅም እድሜ ይስጦት ከኔ የበረታችሁ በፀሎታች አስቡኝ ፀዳለ ማሪያም
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት !!!መምህራ አይደሉም እነሱ ፓለቲከኞች አድማ ስብሳቢ ገንዘብ እየከፈሉ የሀሰት ምስክር የሚስበስቡ የከበረውን ክህነት ያዋረዱ ናቸው !!!!!!!!!
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
Blessed and long live for Memher Girma!!
@semenawit8438
@semenawit8438 Жыл бұрын
Be Mulu Tena Edema Yakoyeln Abatachn Leul "Egziabher" Tsagawn Yabzalot Amen Amen Amen 👏
@EritreaTV91
@EritreaTV91 Жыл бұрын
ድያብሎስ እርር ይበል ኣባ ❤ ረጅም እድሜ ና ሙሉ ጤና ይስጦት ❤❤❤❤ ናሆም ኔኝ በጾሎቱት ኣስቡኝ በማርያም ❤❤❤❤❤
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚አባቴ ! መድኃኒዓለም በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🕯ይፍቱኝ😭ይባርኩኝ😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@YemarandArsu3014
@YemarandArsu3014 Жыл бұрын
ውይ አባታችን እኔን እርርርር ልበል!!!ዕድሜዎትን ያርዝምልን!!ሰውዬው የዋህ ነው
@sababekele8721
@sababekele8721 Жыл бұрын
Amen amen amen
@zinnashzinnasj4774
@zinnashzinnasj4774 Жыл бұрын
Edemey tena yesetewt abatechen ❤❤
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 Жыл бұрын
እድሜ ይስጣችሁ አባቴ መዳን ለምትፈልግ ነፍስ ሁሉ አገልግሎታችሁ ይብዛልን ሀሜት የዲያቢሎስ ነው ሰይጣን ይማ እርሶ ግን የአገልግሎቶን ዘመን እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርክልን እኔ እንኳ ሀፅያተኛዋና በደለኛዋ ሴት የእርሶን የወንጌል ትምህርት ስሰማ ቀኔ እጅግ በጣም በደስታ ታልፋለች ምንም እንኳ በሀሳብና በጭንቀት የተከበብኩ ሴት ብሆንም አንዷን የእርሶን ትምህርት ስሰማ ደስስስ ብሎኝ እውላለው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እውነት እድሜን ጤናን ያብዛልዎት ፈጣሪ
@Orthodoxlikemaew
@Orthodoxlikemaew Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
አባታችን ሺሺ አመት ያኑሩልን
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 Жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ውድ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ የኔ ዕንቁ አባት❤❤❤
@user-bm8ic9bg2h
@user-bm8ic9bg2h Жыл бұрын
አባ በርከተወ ይደረብን እደሜወትን ያረዝምልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ። ተሳዳቢዎች እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ።
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም ጎዶልያስ አባታችን እመብርሃን ትጠብቆት
@flimonraesuaraya8642
@flimonraesuaraya8642 Жыл бұрын
ቸር ጎይታችን ኣለ ሁሉ ይቻኣል ኣለ አዝግኣብሄር ይመስገን ኣባ 1000 ዓመት ንሩ ዕድመና ጠና ይስጦት እዝግኣብሄር ሃገራችን ይባርክ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@shasheenadlew6488
@shasheenadlew6488 Жыл бұрын
Egzhber rejem edme ystlen God bless you 🙏 ❤
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 Жыл бұрын
አሜን ተባረኩ አባታችን
@andinetlema4422
@andinetlema4422 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት
@eyeru1901
@eyeru1901 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን 🙏🙏🙏🙏
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b Жыл бұрын
ወድ አባቴ ኳን በሰላም መጡልን ኑሩልን ያበርታወት እመ አምላክ አትለይወት አባቴ ተክለ ፃድቅ ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ
@Meron-gw1wj
@Meron-gw1wj Жыл бұрын
አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን 🙏❤️
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 Жыл бұрын
ሁላችንም ተይዘናል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም የመዳናችንን ቀን ያቅርብልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 Жыл бұрын
አባታችን መድሀኒአለም ረጅም እድሜ ጤና ፀጋ ሞገስ ብርታት ይስጦት
@samremalasa5056
@samremalasa5056 Жыл бұрын
Amen amen ameeeeen abatachin yetinw yealuhutii🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️
@alemtsehayzewdie5942
@alemtsehayzewdie5942 Жыл бұрын
Long live Memhir abateee!!! Amen Amen you
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለእነሱ የደርስላችው ለእኛንም ይደርስልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ አባ አባታችን
@asnakumekonenasnakumekonen5725
@asnakumekonenasnakumekonen5725 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን የኔ አባት ዳቢሎስ እርርርርርርርርርር ይበል የኔ አባት እመብርሃን ትጠብቅልን
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
አባታችን 8 አመት ሁሌ ለኔ አዲስ ሚስጥር ላስተማሩን እረጅም እድሜ ያመነ ተጠቀመ ያላመነ ከነጋጭሩ ይሞታል አሽማጣቾች የደበተራ ልጆች የደብተራ ተከታዮች ንቁ አትጃጃሉ
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Жыл бұрын
አባ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን
@ashu01244
@ashu01244 Жыл бұрын
እኔ እመሰክርልዎታለሁ።እግዛብሔር ይመስገን ብዙዎችን ስለእርስዎ ውድነትና ትምርት መስክሬአለሁ። እግዛብሔር ይመስገን።
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 Жыл бұрын
አባ እርጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሰይጣን ሁሌም ይፈር
@bezuneshnigussie975
@bezuneshnigussie975 Жыл бұрын
Were is the location?
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ በርክታችው ይደርብን ለሁላችን
@berketitemsgn9276
@berketitemsgn9276 Жыл бұрын
እኔ ግን አባቴ ሰወዱት የፊቶት ገፀታ እራሱ ደሰ ነው የሚለኝ እግዜሐብሄር የሰጦት ግርማ ሞገሰ ደሰ ይለኛል በእውነት በጣም ነው የምወዱት የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅ ቅዱሰ ኤልሻዳይ ቅዱሰ አዱናይ ኢየሱሰ ክርሰቶሰ አማኑኤል እንደ ማቶሳላ እድሜዎት ይርዝም እርሱን የሚጠላ ጠላት ይቃጠላ
@semenawit8438
@semenawit8438 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 👏
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለእናንተ ይድረስ አምላክ መምህር ግርማ ለኛም ይድረስልን አሜን በፀሎት ወለተ መድህን አሰብኝ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት🙏❤️❤️
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ Жыл бұрын
Watching Father Girma's video is a blessing from God. Praise the Lord!
@haregewoingebremichael1576
@haregewoingebremichael1576 Жыл бұрын
አባቴ ባኮትን በርቱ
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 2,5 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН
Memeher Girma Wondimu Video 276  በ30 ብር መተት 700,000ሺ ዶላር
29:09
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 161 М.
Memeher Girma Wondimu Video  117 የዩኒቨርስቲ   አስተማሪዉ በክፉ አጋንንት  ሲሰቃይ  በ14/2013 በሃያት ቅዱስ ፋኑኤል  ቤተ ክርስቲያን
27:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 254 М.
ጓልካ ኣይኮነትን ኢላትኒ Josias denden
25:42
JOSIAS DENDEN TUBE
Рет қаралды 4,1 М.
ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ  ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now
50:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 10 М.
Memeher Girma Wondimu Video 111 የመናፍስት  ወረርሽኝ  በኢትዮጵያ  ሚስጥራችዉ  ሲጋለጥ
44:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 581 М.
зил
0:32
Karol tv
Рет қаралды 1 МЛН
If You Get LOCKED In The Back Of a Tesla Cybertruck
0:19
Nelly Electra
Рет қаралды 4,4 МЛН
😳 ВЫЖИВАЮ В ДРИФТ МАШИНЕ
0:39
Настя, это где?
Рет қаралды 2,8 МЛН