Memeher Girma Wondimu Video 111 የመናፍስት ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ሚስጥራችዉ ሲጋለጥ

  Рет қаралды 581,251

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

3 жыл бұрын

የዉጭ ሀገረ የመናፍስት ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ሚስጥራችዉ ሲጋለጥ
(ኮስትኔት በሚል ለተጠላለፉ ሰዎች)

Пікірлер: 1 400
@kaanmaaryyam1257
@kaanmaaryyam1257 3 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ያገሬ የእምዬ የኢትዮጵያ ልጆች እመቤቴ ማርያም ወቶ ከመቅረት ትጠብቃችሁ ሀሳባችሁን ሁሉ ትፈፅምላችሁ🙏🙏🙏🇪🇹
@bertukanyoutube4773
@bertukanyoutube4773 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
አሜን፫ አሜን፫ አሜን፫
@tawidoohaymanotyeexentnesh6304
@tawidoohaymanotyeexentnesh6304 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@asterethopia8354
@asterethopia8354 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@zelujira8811
@zelujira8811 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት።
@user-nl9pn4ch3w
@user-nl9pn4ch3w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@musearayagaltigray8682
@musearayagaltigray8682 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asfashalmu1486
@asfashalmu1486 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wk3qg6ru5h
@user-wk3qg6ru5h 3 жыл бұрын
አማንንንንንንንንንንንንን
@alo2428
@alo2428 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 3 жыл бұрын
እመብርሃን የአስራት አገርሽን ኢትዮጵያን አደራ።
@zelujira8811
@zelujira8811 3 жыл бұрын
ከተሰወረ ጠላት ያድነን የታላቁ መላእክት የቅዱስ ዑራኤል አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ።
@user-eh3ou8hi3s
@user-eh3ou8hi3s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጢልን ፀጋውን ያብዛሉት በርከታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን
@kumumuku7188
@kumumuku7188 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/a5qIqa2c37DWcqc.html
@ethiopialove1163
@ethiopialove1163 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሖይ አሥበን እዳንጠፋ🙏
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 жыл бұрын
አሜን
@kalawala7250
@kalawala7250 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-yq1ms6zc7y
@user-yq1ms6zc7y 3 жыл бұрын
የኔ ልዩ አባት በረከትዎ ይደርብኝ መላከ መንክራት ቀሢሥ መምሕር ግርማ ወንድሙ ዘእም ነገደ ተክለሐይማኖት የእረሦዎ ተማሪ የመንፈሥ ልጅ በመሆኔ ደሥ ይለኛል እኮራለሁ አምላኬን አመሠግናለሁ ያባቴ ልጅ በመሆኔ
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 3 жыл бұрын
አሜን
@ruthsebsbie5731
@ruthsebsbie5731 3 жыл бұрын
@@nestiethiohabeshatube7243 x
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
amen.amen amen
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
Behelememe.eymtwo.tesafw.yemeysetwegh.abaty.nachew.she.amet.yenuerwelen.yesdetgoche.abate.betley.leney.leyou.nachew.🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@dagigecho23
@dagigecho23 3 жыл бұрын
እባካቹ አድራሻቸዉን የሚገኙበትን ቦታ በትክክል ንገሩኝ 0925483279
@yonaskifle2985
@yonaskifle2985 3 жыл бұрын
መድሃኒኣለም ሆይ የምድንበት ቀን ኣሳጥርልኝ አባታችን ግልቦትዎ ለመሳም ያብቃኝ መድሃኒኣለም!
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
Ehty atechekoye egzyabher balew 1.ken.yehonal segje Tesla.tomey
@neansneans7672
@neansneans7672 3 жыл бұрын
@@mekedssewent6474 አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
@sser8405
@sser8405 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን
@user-xi2oe6is6j
@user-xi2oe6is6j 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@nigussiekeyore6513
@nigussiekeyore6513 3 жыл бұрын
እንካን በደና መጣችዉ እኔ ጲንጤ ነኝ ግን እግዛብሄር እንዲመልሠኝ ፀልዩልኝ
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
ለምን ጠዋትና ማታ አትሰግጂም? የዛኑ ማታ እግዚአብሔር ራእይ ያሳይሻል ድንግልን ተማፀኛት ክጅሻለውና ይቅር በይኝ እያልሽ ስገጂ የቤተሰቦችሽ ዛር ነው ሐይማኖትሽን ያስቀየረሽ አዳል ሞቲ ይባላል ሐይማኖት የሚያስክድ እና ትልቁ ነገር ስገጂ።
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 3 жыл бұрын
እመብርሀን ከልጇ ከወዳጇ ከእየሱስ ክርስቶስ ታማልድህ እግዚአብሔር ወዴ ቤቱ ይመልስህ አይዞህ ቅንነት ካለ እርሱ በፈቃዱ ይመልስሻል በደብ አዳምጥ ትምርቱን
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 3 жыл бұрын
በደንቢ ፀልይ ስገጂበት እመብርሃን ይቅር በይኝ በልያት ከዛ መንገዱ ታሳይሻለሽ እመብርሃን ታስብሽ አይዞሽ በፀሎት በርቺ
@ashe8263
@ashe8263 3 жыл бұрын
መምህር ተስፉዬ ብለህ ዩትዩብ ላይ ፈልግና ይእሱን ገጠመኝ በደንብ አዳምጥ ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በተለይ ስለ መናፍስት በደንብ ታቅበታለህ ። እግዚአብሔር ይርዳህ
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 3 жыл бұрын
Nigussie keyore እመብርሀን ወላዲት አምላክ ትርዳህ ለደጇ ታብቃህ የእውነቱን መንግድ ትምራህ እሷን ጥራት ሳትጠራጠር ፀልይ ይሳካል
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
ሌሎቹ አባቶች የት ናቸው? ለምን አትሊስት መተው አይማሩም? ኦርቶዶክስ አንድ አባት ብቻ ነው ያለን ? አትናደዱ ኑእ ከመምህር ግርማ እግር ስር ሆነን እንማር እባካችሁ በእግዚያብሄር ።
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
bewnete amen and weyeneweyene🌹🌹😭😭
@user-fq7of6rw7n
@user-fq7of6rw7n 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ መማር አለብን አለባቸው😥😥
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
@@mariamenatensheyatklhymnot9733 ይቅርታ መምህር ግርማንና መምህር ተስፋዬ አበራን የሚቃወሙ የቤተክርስትያን አገልጋዮች አሉ መምህር ተስፋዬን እስከ ማባረር ደርሰዋል እራሱ ከአንደበቱ ሰምቻለሁ መንፈስ እንዲያስተምሩ እንዲቀሰቀስ የማይፈልጉ አሉ
@onlymine4294
@onlymine4294 3 жыл бұрын
መምህር የሚፈውሱት ቤተክርሰትያን ውሰጥ ነው አባቶች አሉ አብረዋቸው
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n 3 жыл бұрын
መክሊት የሚባል ነገር አለ እሱ ካልተሰጣቸው እንዳባታችን እነሱም ጠፍተው እኛንም ይዘውን ነው የሚጠፉት እንኮን ሊማሩ ክፋታቸው በቀረልን አባታችንን ገፍተው ገፍተው እዚህ አደረሶቸው እግዚአብሔር ይመስገን
@serkaserka9008
@serkaserka9008 3 жыл бұрын
አለን ግን የለንም ቆመናል ግን አልቆምንም እግዚአብሔር ሆይ አበርታን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድሎዎ
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
Amen amen amen ehtalem bewent
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Makes me so sad when sse this world 🌎 why Ethiopia ❤️❤️❤️✝️
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn
@user-kp8fd7vq4u
@user-kp8fd7vq4u 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd 3 жыл бұрын
የዘመናችን ትልቅ አባት ነወት አባታችንበርካተወ ይደርብን አሜን ፫
@user-eb2zh5zh2z
@user-eb2zh5zh2z 3 жыл бұрын
ወይ ፈጣሪዬ የሰይጣን ዳንስ ቤት ሆነ ን ቀረን እኮ ኦ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥነህ ድረስልን።
@user-yo9bv2gs4p
@user-yo9bv2gs4p 3 жыл бұрын
አሜን፫
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን የኛም የዘመናችን ተክልዬ የዳቢሎስ ጠላት ኑሩልን አሜን፫።
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 3 жыл бұрын
ኤፍታሽ በለኝ አቤቱ የሰራውት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ😭👐 አባታችን ራጂም እድሜ የድሎት
@israeladmasu9411
@israeladmasu9411 3 жыл бұрын
እድሜና ጠናዎትን ያርዝምልን እኔምእ በጉልበቶትላይ ፈውሤን አግኝቼ ጉልበቶን ለመሣም ያብቃኝ 8 አመትእ በሥደት 2 በሐገሬ ተጨንቄ እኖራለሁ ፈጣሪዬ እንደሠው የሠራሁትን ሣልጠቀም ብክን ብክንክን የሚያረግብኝን መንፈሰ እባክህ አጋልጠህ ጠላቴን አውቄ ዛሬውኑ ብሞት አይቆጨኝም አባታችን መእምህር ግረማጋም አድኜ 3 ተጠምቄም ምንም ዝምጪጭነው ያለው ምነው እንደሠው ቢጋለጥልኝ እድሌ ከጅነቴ እሰከ ርጅናዬ ውይ ፈተናዬ ፀልዩልኝ እህት ወድሞቼ ወገኖቼ 😭😭😭😭
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gena15
@gena15 3 жыл бұрын
እህቴ ኮሜንቲሽ ላይ ያለው ባንድራ ኮከብ የአውሬው ምልክት ነው ንቁ።
@daratutufaa2828
@daratutufaa2828 3 жыл бұрын
Abbaa quxurii soflinii
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን አባታችን💐💐💐💐። ኧረ የለነም ጠፍተናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-cq1cb5fs9u
@user-cq1cb5fs9u 3 жыл бұрын
እልእእእእእእእእልልልልልልልልልልልደአባታችንን ዘለአለም ያኑርልን እግዚአብሔር እውነት የኔን ገንዘብ የጨረሰ ዳቢሎሰ ተጋለጠ እሰኪእንደኔ የተደሰተ በላይክ ግጩኝ ወለአዲት አምላክ ሰለቴ አሰመረችልል
@user-lq3dv6oc4k
@user-lq3dv6oc4k 3 жыл бұрын
እሺ አች ተፍውሠሺ ወይሥ ባዱፍውሥ እራሥሺንፈተሺ
@HiwetGebreslassie
@HiwetGebreslassie 23 күн бұрын
Enquan des aleh gn adrashachew yet new
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
አይ #Marketing ይህን ቪድዮ ቀርፃችሁ የምታስገቡልን ሰዎች ተባረኩ ነብሳችንን ታድጋችኽኃልና ዋጋችሁ በሰማይ ይሁን ለፅድቅ ያድርግላችሁ ሌላ ምን እላለሁ 😢
@tekleweinihaile6962
@tekleweinihaile6962 3 жыл бұрын
Yegrmhale ezi German nw mikmtew balefew andu 500 Euro kiflena keza hulet sew kametak 4000 Euro tesdalek alegn. Ena gn yeha nager yedna aydalem beya aleflegme alekute. Zare gn hulu gabagne
@fantuhailu3641
@fantuhailu3641 3 жыл бұрын
እኔም እየሰራሁት ነበር ለሁለት አመት ጸሎቴንና ቤተክርስቲያን መሄድ ተውኩ ቤተሰቦቼ አስረሳኝ ጓደኞቼን አስረሳኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ተላቀክሁ
@mimishewangzawu8238
@mimishewangzawu8238 3 жыл бұрын
Please yet new yalute ahune?
@tekleweinihaile6962
@tekleweinihaile6962 3 жыл бұрын
@@mimishewangzawu8238 bezi dawey esti 004915216768595 eshi mimi
@kumumuku7188
@kumumuku7188 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/a5qIqa2c37DWcqc.html
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 3 жыл бұрын
ሰሀሊለነ ቅድስት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የማቱሳላን ዕድሜ ይስጦት ኑሩልን ያቆይልን አባታችን 💚💛❤😍 አውጣን አውጣን አውጣን ማረን ማረን ማረን 😭😭😭😭😭😭😭
@lemlemareda6508
@lemlemareda6508 3 жыл бұрын
Amen
@Baharuye
@Baharuye 2 жыл бұрын
ዐለሐገራችን ምሕረት ፈወስ ይሑንልን
@geletawaka1703
@geletawaka1703 3 жыл бұрын
አባቴ ለካ ምንም የለንም እንደው ዝም ብለን ነው የምንኖረው እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩ:
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 3 жыл бұрын
አልቀናል
@user-dm6gs4ne5u
@user-dm6gs4ne5u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይኑርልን ሼህ አመት 👍👍👍 እይስስስስስይ እንኳን ስይጣን እርርር ይበል 🇪🇹
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
@@tigistwendea22 ehty??
@kanoriainspection8682
@kanoriainspection8682 3 жыл бұрын
@@tigistwendea22 EBAKACHU YALUTE YETE NWE AGELGLOTE EMSATUTE
@user-dm6zn5vc2v
@user-dm6zn5vc2v 3 жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጠወት ሺ አመት ኑርልን
@sitotatube2010
@sitotatube2010 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው💚💛❤️
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
አባታቼን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት እግዜያብሄር ኑሩልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት ቅድሰ አምላካቼን መድህኔታቼን እየሱሰ ክርሰቶሰ የድንግል ማሪያም ልጅ እማ ፋቅር ወለላይቱ እመቤቴ ትጠብቆት እግዜያብሄር ፀጋውን ያብዛሎት ሰውዳት አባዬ እንዳቱ ያሎት ያብዛሎት
@tinafarah4173
@tinafarah4173 3 жыл бұрын
Amen3
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aynalemaynalem6556
@aynalemaynalem6556 3 жыл бұрын
የናትህን የአሰራት አገራን ጠብቃት ለኢተዮጵያን
@tewodroshunachew5671
@tewodroshunachew5671 3 жыл бұрын
ዘመድኩን በቀለ መምህር ግርማን ለምን እንደሚጠላ አሁን ገባኝ!!!
@meskeremasfaw7370
@meskeremasfaw7370 3 жыл бұрын
Enem 😀
@user-nn6ih7hl9p
@user-nn6ih7hl9p 3 жыл бұрын
መቸ ጠላቸው
@savannasav2609
@savannasav2609 3 жыл бұрын
ለምንድነው ንግረን?
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 3 жыл бұрын
እኔም ዛሬ ገባኝኝኝ
@tewodroshunachew5671
@tewodroshunachew5671 3 жыл бұрын
@@user-nn6ih7hl9p አይወዳቸዉም
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን ኤፍታሽ በለኝ ጌታ ሆይ አባታችን በእድሜ በፀጋ ያአቆይልን
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 3 жыл бұрын
የት ነው ያሉት ካወቃችሁ ንገሩኝ
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ተዋህዶ ይቺናት እመብረሀን አንችዉ ጠብቅን 💚💛♥️💚💛♥️
@hiwotshewakena9874
@hiwotshewakena9874 3 жыл бұрын
Ebakachu ka mamer germa agenagnugn
@musearayagaltigray8682
@musearayagaltigray8682 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልኝ አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ✝️✝️✝️📚📖
@fevitaschannel8492
@fevitaschannel8492 3 жыл бұрын
የት ነዉ የማገኛቸዉ አባን
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 3 жыл бұрын
የት አሁን የሚስሩት እባክህን ካወክ ንገረኝ አሁን አሉበት
@EteneshTariku-21
@EteneshTariku-21 5 ай бұрын
በማርያም ንገሩን የት ነው ያሉት በማርያም ስትባሉኳ አትራሩም
@alo2428
@alo2428 3 жыл бұрын
ከቶ እኔ መቸ ነው የምፈወሰው ከዚህ ክፉ መፈስ አባታችን. እዲሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን. ።
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የድንግል ማርያም ልጅ. በእድሜና ጤና ይጠብቅልን
@almig6331
@almig6331 2 жыл бұрын
አድራሻቸው የትነው ፋኑኤል እስካሁን የሉም
@user-sp5xi1jo1l
@user-sp5xi1jo1l 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ የተቀደሰ ይሁን ኣባታችን ኣባ ግርማ ወንድሙ እርጅም እድመ ከጤና አብዝቶ ይስጦት አምላካችን እማኣምላክ ከነ ልጅዋ ኢትዮጵያ ና ህዝቦችዋ ትጠብቀን
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን አቤት ነፍሴ ሆይ የት ነው መጨረሻሽ😭😭😭
@user-bv8uh8el8y
@user-bv8uh8el8y 3 жыл бұрын
እመብረሀን ለነሱ የደረስሽ ለኔም ድረሽልኝ እኔ እማ ከ40ሽብር በላይ ነው የከፈልኩት አቤቱ አምላኬ ለሀገሬ አፈር አብቃኝ እና አድነኝ እመቤቴ ሆይ ድረሽልኝ😭😭
@seki1508
@seki1508 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ና ጤና ይሥጥዎ አባቴ መምህር ግርማ በረከቶ ይድረሠኝ አሜን አሜን አሜን
@mareasamenwuasamenewu3094
@mareasamenwuasamenewu3094 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dl3xn2jv6q
@user-dl3xn2jv6q 3 жыл бұрын
ሰለ ሁሉነገረ እግዛቤሄረ ይመሲገን አባታችን በፀሎት እሲቡኝ ወለተ ሚካኤል እያሉ ሲደተኛ ነኝ
@Almaz-xj2fw
@Almaz-xj2fw 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ዛሬ በጣም ደሥ አለኝ እግዚአብሔር አመሥግኑልኝ አሠርዮቼ ፍረሳይ እንወሥድሻለን ብለዉ እያታለሉኝ አምሥት አመት እያሠሩኝ ዛሬ ቁርጤን ነገሩኝ እግዚአብሔር ይመሥገን ዋናዉ ሠላም መሆኔ ነዉ ዛሬ የአመቱ ቅዱስ ዉራኤል ነዉ እኮን አደረሳቹ 💋🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ እማምላክ ያሰብሽውን ታሳካልሽ
@asfashalmu1486
@asfashalmu1486 3 жыл бұрын
እንካን ደሰ ያለሸ ግን እራሰሸን ጠበቂ
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 3 жыл бұрын
Ena tesakalishe mare enkan des alshe
@user-rp9lv5gj7j
@user-rp9lv5gj7j 3 жыл бұрын
ለአባ ታች እድሜውን ጤናው እግዚአብሔር አብዝቶይስጥልን አባታ
@yehualawerkayele9084
@yehualawerkayele9084 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ለአባታችን ህያው እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን
@fewazsub1199
@fewazsub1199 3 жыл бұрын
አባ ጸሎት አርጉልን ጸሎት ያስፈልገናል
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 3 жыл бұрын
አባቴ እረጅም እድሜ ጤና ይስጠወት ከኔ እድሜ ቀንሶ ምንም ነገር ለማልጠቅመው 😢😢
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
Wey ehtalem her.kenm.edemey.kenso.yanuerln.amen.amen.amen
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲amen amen amen ehtalem
@nourziade7286
@nourziade7286 3 жыл бұрын
Er abat lenam dersulg besewo ager teshkayewo 18amet aba kegod awotug
@adikd7820
@adikd7820 3 жыл бұрын
የኛ መንገድ ወደ አምላክ አባታችን በፀሎት አስቡን እድሜ ይስጥልን
@mekonenweldemichael3337
@mekonenweldemichael3337 2 жыл бұрын
የት ቦታ አለ ኣባግርማ አፍልግሓለው ወንድሜ
@tiblezwoldu6748
@tiblezwoldu6748 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@masereteetore1816
@masereteetore1816 2 жыл бұрын
Tiblezwoldu.9monthsago
@yeshewerkbelay9652
@yeshewerkbelay9652 3 жыл бұрын
ማነው ይሄን ነገር ሰው ሁሉ ግቡ ግቡ እያለ ሲጨቀጨቅ የነበር
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
እኔ እኮ ቲያንሺ ሚበለውን ልገባ ጥንሽ ነበረ የቀረኝ ብር ልልክ ብዬ ለብሩ ሰስቼ ቀረሁ ሆ ድንግል ስጥጠብቀኝ
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n 3 жыл бұрын
ዩቱበሩ የሽበር ግቡ እያለ ሲጃጃል ነው የሚውለው የኛው ዘማሪ ተብዬ ሉእልሰገድ መኪና ተሸልሞል እህቴ የሱን እያዩ የተዋህዶ ልጆች ያልገባ የለም አንዶ ጓደኛዬ እሱ ገብቶል ብላ ገብታለች እሱ ክርስቶስ ነው እንዴ እሱ ከገባ እኔም ገደል መግባት አለብኝ ብዬ ብዙ ጊዜ እሞጋታት ጀመርኩ እሶ ገብታ ካልገባሽ ስትል እኔ አልፈልግም ይህ አሰራር ምኑም አያምረኝም አልኮት እኔ ግን ገንዘቤን ነው የፈራሁት ለጊዜው ይበሉኛል ብዬ ለካ ትልቁ ጨዋታ ነፍስ ላይ ነው የምአመልከው አምላክ መች አስነካኝ የክብር ክብር ይግባው
@batieymaryam6718
@batieymaryam6718 3 жыл бұрын
እኔ ግን ውድዳው ክፍየ ትችዋለሁ
@user-rr4fu1bk7i
@user-rr4fu1bk7i 3 жыл бұрын
ምጀምረዉ ነገር አልጨርሰዉም በብዙ ነገር ብጎዳም በዚህ ስራ ላይ ግን ጠቀመኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሞክሬ ተዉኩት
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n 3 жыл бұрын
@@user-rr4fu1bk7i አዎ ፈጣሪ የኛ ባልሆነ ነገር ላይ በምክንያት ይከልለናል ጓደኛዬ መዳህኒት ሳይቀር ሰተዋት እየጠጣች በጣም አመማት ከዛ አውጥታ ጣለችው ሆሆይ አረ ዝም ነው ስንት 24 ሰአት ካልገባቹሁ እያሉ ሲደነቁሩን ነው የሚውሉት ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው
@sfloveandpeace47
@sfloveandpeace47 3 жыл бұрын
እባካችው የተዋህዶች ልጆች እባካቸው የት ነው አገልግሎት የሚሰጡት አባታችን አባባ ግርማ 🙏🙏🙏
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን የድንግል ማርያም ልጅ በእርስዎ ላይ አድሮ ልጆቹን የጎበኘ ክብር ምስጋና ይድረሰው አምላኬ ሆይ አስበህኛልና አመሰግናለሁ።
@user-rr4fu1bk7i
@user-rr4fu1bk7i 3 жыл бұрын
የእንደነዚህ ጠንካራ ሰዎች ህይወት መግባት ያላቃተዉ ርኩስ መንፈስ እኔስ ላይስ እንዴት ይሆን???ኣምላኬ ሆይ በቸርነት ከሰይጣን ወጥመድ ከኋጢአት እስራት የተፈታን አርገን ኣሜን(፫)
@user-rz1ru7bd7l
@user-rz1ru7bd7l 3 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለኝ ገብቼ ነብር ይህ ስራ ከፍዬ ፕሮዳክቱ አሎስድኩትም እንኳን ቀርብኝ እንዲህ አባቶች ሲያስተምሩን መጠየቁን ተውኩት ወገኖቼ ተጠንቁቁ ቲያንሽም ይሉታል ማስልጠኛ አለው በሀገራችን ውስጥ ይህን ቭዲዮ ሺሬ አርጉት 😭😭😭😭😭😭😭😭
@mestawotzina6951
@mestawotzina6951 3 жыл бұрын
እኔም እንዳቼ ገብቼ ፕሩዳክቱን አለዉስድኩም
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 3 жыл бұрын
አይገርምም የሆነ. ወቅት በስልክ እየ ጨቀጨቁኝ. ነበር
@fantuhailu3641
@fantuhailu3641 3 жыл бұрын
እኔም አምስተኛ ኮከብ ጨርሼ ስድስት ስደርስ ኢንዶኖዥያ ለሜሄድ መንገድ ላይ ነበርኩ የስንቱን ብር አስበላሁ አምስ ት ሳንቲም ሳላገኝ አስር ሺ ተበልቼ ኢትዮ ተዘጋ እንጂ ባይዘጋ እኔም ጠፍቼ ነበር እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
@atsedemengiste5318
@atsedemengiste5318 3 жыл бұрын
ujp
@mahdershumye9852
@mahdershumye9852 3 жыл бұрын
በጣአም ነው የገረመኝ የማላቀውን ትምርት ነው የገኘሁት ላባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@wudealemu8946
@wudealemu8946 3 жыл бұрын
ኡፍ ይህን ስስማ ውስጤ ይደስታል እግዚአብሔር በስደት የምኖርውን ጠብቀን በየእምነታችን ሴጣንን እናጋልጥ
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሺ አመት ያርልን በረከታቸው ይደርብን
@user-re9hf7so6t
@user-re9hf7so6t 3 жыл бұрын
ይሄ ካንፓኒ ስራ አራት ሰወች መጥተውብኛል ያኔ አልፈለኩትም ነበር ነገር ግን ክብር ምስጋና ይግባው ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ ነበር እንዳልታለል ያደረገኝ የድንግል ማሪያም ልጅ አማላጅቱ እናቴ እፍፍፍፍ
@aduyelij7372
@aduyelij7372 3 жыл бұрын
ወይ በፈጣሪ ለአባታችን እርጀም እድሜ ይስጥልኝ እባካችሁ በፀሎታቸው አስብኝ ውልት ሚካኤል በላሁ አስብኝ አቤቱ ጊታዬ እንድ ሀፀየታችን ሳይሆን እንድ ቸርንትህ አሰበን
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት🤲 እኔስ 10.000 ብሬን ከፍዬ እግዚአብሔር ትረፊ ሲለኝ ምርቱንም ሳልቀበል በአባቶች ትምህርት ወጣሁ ተመስገን ጌታዬ አንተ ጠብቀን አምላክ ሆይ🤲🤲 አረ እኛስ ፍላጎታችን አያልቅም
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 3 жыл бұрын
እንደት በውስጥ ላወራሽ እችላለሁ እህቴ እባክሽ የfb ስሜ Hewet Ayalew እባላለሁ እባክሽ እህቴ
@user-cf8fo8li4b
@user-cf8fo8li4b 3 жыл бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር አግዚአብሔር ይመሰገን እዊ አባ እድሜ ጤና ይሰጠው መቼ ነው ኢትጵያውያ ልግባ
@aeynalemaemogen5744
@aeynalemaemogen5744 3 жыл бұрын
አባየ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይርዘምልን አባዬ በረከትዎ ይድረሰኝ ከወር ብኋላ እስዎ የሚያገለግሉበት ቦታ ደርሸ እንድፈወስ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልኝ አሜን አሜን አሜን
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 жыл бұрын
በለፃጋው እግዚአብሔር ኣምላካችን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር እርሱ ይጠብቅልን እናንቴም ነፃ የወጣችሁ ወጋኖቼ እንኳን ለነፃነት ኣበቃችሁ ተግታችሁ ፀልዩ ከዝህ የካፋ መልሶ እንዳይጣባችሁ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!
@user-lv1jr2dy7p
@user-lv1jr2dy7p 3 жыл бұрын
እኔስ ከነሙሉ ቤተሰቤ መቼ ይሆን ምድነው አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቆት
@user-lq3dv6oc4k
@user-lq3dv6oc4k 3 жыл бұрын
እኔም ምኞቲነው እሺ
@sofi-hg8ju
@sofi-hg8ju 3 жыл бұрын
እስቲ በፈጣሪ አድራሻቸውን ስጡኝ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ቤተሰቦቼ ክርስቲያኖች ናቸው በጣም ተቸግረናል
@user-yq1ms6zc7y
@user-yq1ms6zc7y 3 жыл бұрын
አባታችን አገልግሎት ጀምረዋል አድራሻ የጠየቃችሁ ሠዎች ኮተቤ ኤረር ሥላሤ ብላችሁ ሒዱ እዛ ታገኛላችሁ አባታችንን
@dagigecho23
@dagigecho23 3 жыл бұрын
እውነት ነው በየቀኑ ይገኛሉ እዛው።በናታቹ አስተምሮታቸው በጣም ይስበኛል ድሮም ጀምሮ ምልክት አድርጉልኝ በዚህ ቁጥር 0925483279 ትክክለኛ መረጃ ስለምፈልግ ነው።
@user-kp8fd7vq4u
@user-kp8fd7vq4u 3 жыл бұрын
ለስጋ ድህነት ብቻ አትጨነቂ እህቴ ብዙ ሙስሊሞች ከስጋ ደዌአቸው በሁሉንቻይ አምላክ በክርስት ሊፈወሱ ይወዳሉ የተፈወሱም አሉ ነገርግን የነፍሳቸው እረፍት በክርስቶስ ብቻ እንደሚገኝ የረሱ ይመስላሉ ። አምላካችንእየሱስ ክርስቶስ በእኔ ያመነ አይሞትም!! ቢሞትም አኔ አስነሳዋለሁ ብሎናል
@kidansime2155
@kidansime2155 3 жыл бұрын
@@user-kp8fd7vq4u የሁሉ ጌታ በመግቦቱ ሁሉን ያሳድራል ፤ ፃድቅ አይል ኀጥእ ፤ ነዳይ አይል ባለፀጋ፤ ያመነ አይል የላመነ፤ ሰውን ከሰው ሳይለይ ያድናል ይመግባል ለለመነው ሁሉ መሻቱን ይፈጽማል፤፤ እኅታችን አባታችንን አገናኙን ፈጣሪ ያድነኛል ብላ ነው የጠየቀችው፤፤ ካወቃችሁ የሚገኙበትን ቦታ ማሳየት፤ ካላወቃችሁ ግን ለምን ዝም አትሉም፤፤ መምሕር እንደሆነ ኃይማኖት ካልቀየራችሁ አትድኑም ያሉበት ቀን የለም፤፤ ፊተኞች ኋለኞች ፤ ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ የሚል መሪ ቃል አለና በፍርሃት እንኑር፤፤ በሰው መዳን ደስ ይበለን እንጂ አንበስጭ፤፤
@oroentartement1980
@oroentartement1980 3 жыл бұрын
Hi
@user-hd3oe5nk3h
@user-hd3oe5nk3h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 3 жыл бұрын
ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አባዬ እባና ፀሎዎቶት ትርዳኝ እድሜ ማቱሳላን ያድልልን ያለናተ ሀገራችን ባዶናት ጌታሆይ አባታችንን ጠብቅልን
@user-jv5kl7tu9t
@user-jv5kl7tu9t 3 жыл бұрын
እኔም ምስክር ነኝ እራሴን ያመኝ ነበር ተሽሎኛል ክብር ለድንግል ማሪያም
@godolias8228
@godolias8228 3 жыл бұрын
ዘመድኩን ተብየው ቲያንሽ ምናምን ይል ነበር: በዛ ላይ በዚ ጉባዔ ላይ ተቃዋሚ ነበር።ሰው ራሱን ሳያቅ እንዴት ለሌሎች ማሳወቅ ይችላል። ለማንኛውም ቢነግሩትም አይሰማም እራሱን የሆነ ቦታ ቆልሏል።
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 3 жыл бұрын
Tekekel
@kumumuku7188
@kumumuku7188 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/a5qIqa2c37DWcqc.html
@ethiopia5644
@ethiopia5644 3 жыл бұрын
ለዚህም ነው ይህንን ሰሞን እንዲህ ወርዶ አፉን የሚከፍተው
@user-my5fp5mx3b
@user-my5fp5mx3b 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል የእመብርሃን ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 3 жыл бұрын
አባቴ በእውነት እርሶ እንደ ቅድስ አቡነ ተክልሀይማኖት ለኢትዮጵያ የመጡ አባት ኖት ደስ ሊለን ይገባል
@getahunasmeche9905
@getahunasmeche9905 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜዎ ረዥም ይሁን
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@alemkflnlpnlalem7102
@alemkflnlpnlalem7102 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ከመጣብን መናፍስት ይሰውርልን
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን አሜን ድንግል ማሪያም አንድ ቀን ከእግርወት ስር እንድገኝ እንደምትረዳኝ አምናለሁ ሰላም ይሁኑልኝ አባቴ
@user-ez7gu8ng6m
@user-ez7gu8ng6m 3 жыл бұрын
እረ የእስራኤል አምላክ ወዴት ነህ ፍጥረቶችህን ታደግ! አባታችን እድሜን ከጸጋ ጋር ያድልልን!
@ritakanew4747
@ritakanew4747 3 жыл бұрын
በኛ ሀገር ቲያስ የምትሉ ውጤቱ ይሄ ነው
@user-nd4nk2ly5d
@user-nd4nk2ly5d 3 жыл бұрын
አዎ እንዳትገቡ እኔ ጀምሬ ነበር 😢
@agegnehutsegaye8421
@agegnehutsegaye8421 3 жыл бұрын
ለሎች አቦቶች ከአባታችን እጅ ተፈውሰን ከሜንፈሱ ተላቀን ሊክ እንደ አባታችን ይህን ህዚቢ እናዲን ለአባታችን እድመ እደምድሪ አሸዎ እንደ ሰማይ ከዎክት ብዝት ብዝት ብዝት ያሪግሎት የፊጠሮት አምላክ ገታ መዳንአለም ይስጦት
@gena15
@gena15 3 жыл бұрын
ከሁለም በፊት እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን አባቴ ቃላትም የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ዘሮትን ይባረክ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ኑሩልን 💒💚💛❤️
@user-fv2zi6ip2i
@user-fv2zi6ip2i 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ወገኖቻችን እንደምን ሰነበታችሁ የድንግል ወዳጆች ለአባቻታችን ፀጋውን ያብዛለወት እድሜ ያቆይልን አሜን
@user-rz1ru7bd7l
@user-rz1ru7bd7l 3 жыл бұрын
እንዚህ ወድሞች ለህዝቡ መናገር ማዳን አለባችው ለስራ እንደሚስብኩት ሁሉ ለነስፍ ውጥተው መናገር አለባቸው እሁን ድናዋል እግዚአብሔር ይመስገን😭😭😭😭
@tsega8547
@tsega8547 3 жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ: አትተወን ምህረትን አንተ አምጣልን::🙏🏽 ለአባታችን ረጅም እድሜ ስጥልን
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ይገርማል እመብርሃን ከዚህ ትሰውረን አባታችን እድሜ ይስጥልን
@Almaz-xj2fw
@Almaz-xj2fw 3 жыл бұрын
አባታችን ጸጋችሁ ይድረሠን እግዚአብሔር ይመሥገን የድንግል ልጅ ያደረከኝ 🙏🙏🙏🙏🙏❤
@user-qs4pr9en5d
@user-qs4pr9en5d 3 жыл бұрын
እኔ የሚጨንቀኝ ግን ቤተሰቦቻችን ባህል ብለዉ ለያዙህ ዛር የሚባል ሰይጣን እንዴት እንደምናስረዳቸዉ ትንሽ እኛ እንኳን የገባንን ያህል ለእናት አባቶቻችን ብንናገር የሄ እኮ የእናቶቻችን ነው ብለዉ ሊያብራሩ ይሞክራሉ አረ ፈጣሪ ከዚህ ፈተና አዉጣን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ለኛም ልቦና ይፍጠርልን
@asfashalmu1486
@asfashalmu1486 3 жыл бұрын
ልክ ነሸ እህቲ
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 3 жыл бұрын
Video eyawrdesh lakelachew enam bate ale enata atismagnim stingray tirgimgnalch chirash agre sigba video asayatalhu eskza ezaber beselami yagenagnen
@balayneshyirgaa8105
@balayneshyirgaa8105 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት እኔንም ፈጣሪየ ከቦታው መጥቸ ለመፈወስ አብቃኝ ቸሩ መድሀኒያለም
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ክፉዎችን አያስርግጥብን ሀገራችንን ያአስራት ሀገርሽን አደራሽን ድንግል ማሪያም ወላሊተ ቃል
@asfashalmu1486
@asfashalmu1486 3 жыл бұрын
ቲያንሰ ግሩብ ውሰጥ ያላችው እህቶቼ ከወንድማችን ተማሩ
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
Enenm egzyabher new.yaterfegh.
@user-fd3rn2hb4d
@user-fd3rn2hb4d 3 жыл бұрын
እውነትነው
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
አራ እኔ ልገባ ብዬ ጥንሽ ሲቀረኝ ነው የቀረሁት ከኢትዮጵያ ተዘገ ሲሉ ተዉኩት
@user-dr4wo3xi9z
@user-dr4wo3xi9z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም አንድ አመት ከምናም ስራችዋለሁ ካዛ ብሀላ እንደራት ነው ያስጠላኝ ከአቅምኩ ስድስት ወር ሆንኛ በስመአም ሁሊ ሰውችን ተዋውቅ መግብዝ ያስጠላኝ ነበር አሁን ሳይው እራሲን አመምኛ 😭😭😭😭በስመአም እናቴ እመብርሀን እንኳንም ተወኩት እንኩንም የሰው ላብ አልበላህኛ በየ እግዚአብሔር አመስገንኩት እግዚአብሔር ያስተምራል የሰው ልጅ አያስተዉልም ይላል እውነት ነው አይኔ ልቦናችን ታዉራል እግዚአብሔር በቸርነቱ ያብራልን 😭😭 ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ር እግዚአብሔር ይስጥልን
@hami1628
@hami1628 3 жыл бұрын
እህቴን ብኩን አድርጎ ያስቀራት ቲያንስ ነው ኧረ ምታመጣውንም ጠጥተናል እንጂ ፈጣሪ ሆይ አስበን
@user-mk9lc1yo7f
@user-mk9lc1yo7f 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ አምላኬ ስቱን አየን ስቱ ሰማን
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንድህ ያለ እባት ሰለ ሰጠህን ስምህን ለዘላለም የተመሰገን ይሁን እባታችን እዉነት ረዥም እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 3 жыл бұрын
አባታችን የኛ እንቁ ፀጋውን ያብዛላቹ ጤና እድሜ ያርዝምልን አባዬ
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ 😭😭😭ይድረስልን እንጂ ሁላችንም ጠፍተናል 😭
@user-qc4lf2oc5f
@user-qc4lf2oc5f 3 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን
@mesfinguchie5199
@mesfinguchie5199 3 жыл бұрын
ታላቁ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እርሶ በአስተማሩት ትምህርት ከሱስ ከዝሙት ወጥቼ የጸሎት ሰው ስላደረጉኝ እግዚያብሄር ጸጋውን ያብዛሎት
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ እኔንም የመዳኔን ቀን አቅርብልን ክነመላው ቤተስቦሆቼ ጋር አባ ክእኔ እድሜ ቀንሶሄ ለእርሶሆ ኢስጥልን ጠፍተናል እርሶሆን ካአላዳመጥኩ ደና እንቅልፍ አሂወስደንኝ አባዬ ኑሩልን
@meluyabatalij3359
@meluyabatalij3359 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን የአባታችንን ስልክ ቁጥር የምታቁ በእመቤቴ ስጡኝ በድንግል ልለምናቹ
@user-rb7im3xo7l
@user-rb7im3xo7l 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ እፈልጋለሁ እምታውቁት ተባበሩን በቅንነት የእግዚያብሔር ልጆች
@destagatu5063
@destagatu5063 3 жыл бұрын
@@user-rb7im3xo7l ሰላም እንዴት ነሽ 0932175037 ዮቲየብ ላይ ልጃቸው ሲናገር ወሰድኩት ግን ዋሳፕ አይሰራም ሞክሩት ከሰራላችሁ
@user-yq1ms6zc7y
@user-yq1ms6zc7y 3 жыл бұрын
ሥልክ ቁጥር የምትጠይቁ ሠዎች በጠቅለላ መጀመሪያ ንሥሀ ግቡ ከዛ በኃላ የአምልኮ ሥግደት ፆም ጸሎት ጀምሩ ከዛ በሇላ ሥልክቁጥር አይደለም ከአላችሁበት ቦታ ወይም አገር ተነሥታችሁ ቀጥ ብላችሁ ያሉበት ቦታ ሔዳችሁ በአካል ትገናኛላችሁ
@atedemariyam5479
@atedemariyam5479 3 жыл бұрын
@@user-yq1ms6zc7yሰላም የት ቦታ ነው የሚያስጠምቁ እናትየን እንድትጠመቅ ፈልጌነው ሁለት ሳምንጠእንኳን ትምሕርታተውን እራሱ ሂወት ነው
@asfashalmu1486
@asfashalmu1486 3 жыл бұрын
@@atedemariyam5479 አዲሰ አበባ የረር ሰላሴ ቤተክርሰቲያን ነው ሚያገለግሉት
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 жыл бұрын
እግዛአብሄር ይመስገን ምን ጉድ ነዉ ይህ አለም በስመአብ
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Жыл бұрын
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛሎት በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 3 жыл бұрын
ቲያንስ የሚበል እዛ ውስጥ ያሉ ሰውች ልክ እንዳ ጴንጤ ሲሳብኩ ምላሳቻው አይጣል
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ እኔም አንድ ሰሞንየሆነች ልጅ አዝጋኝ ነበር አልፈልግም አልኩኝ ሆ ተመስገን ጉድ ነው ብቻ
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 3 жыл бұрын
@@ayehutgashaw8953 እኔም በጓዳኛዬ ሳበብ አንድልጅ ሞልቶኝ አልፋልግም አንቺም እንደት ገቢ አንድ ሰው ካስገበ ብዙ ብር ያገኛል ስትለኝ ታይ ብር ካላ ማስቃማጫ ቦታ አይጣፋም በማረግ በንክ ይቃማጥልኛል ቢያት እሷም ፋረተ ተዋች ልጁ ዝምታኛ ማሆኑን ነበር የምታቅ እንዳዚ ብሎ አላኝ ስላት እንዴ ብላ ይገርማተል ካማቼ ወዲናው እንዲ ተናገሪ የሆናብ ብላ ፋጣሪ አውጥኛል ሰልዘፋቅበት
@rakitrex4112
@rakitrex4112 3 жыл бұрын
እኔም ስሙ ጠፍቶኝ ነበር..አጣድፈውኝ ነበር አንድ ሰሞን እኔ እደውም ስካመር መስለውኝ ተሳድቤ ስቦልካቸው ነበር በ የ facboock እነሱ ብቻ ነበሩ አሁን ሲገባኝ ተመስገን አልኩ በ ማምለጤ
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 3 жыл бұрын
@@rakitrex4112 ደግ አረግሽ
@kumumuku7188
@kumumuku7188 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/a5qIqa2c37DWcqc.html
@medihintadese7390
@medihintadese7390 3 жыл бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም አቦና❤💛❤🤲
@zenabethsolomon4387
@zenabethsolomon4387 3 жыл бұрын
አባ እዲሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ ኑሩልኝ አባ በቅዱሳሀን እጅ በዳበሱኝ
@sentayobelay9805
@sentayobelay9805 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 жыл бұрын
እረ አሁንም አሉ እንዴ ትያንስ አፈር ይብሉ ጨረሱ ሰዉን
@adenyoutube1357
@adenyoutube1357 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ስለማይነገር ስጦውታው እግዛብሔር ይመስገን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም ከሚድኑት ያርገን እኛም ለእናት አገራችን አብቅቶ ለመፈወስ ያብቃን
@selamylove7060
@selamylove7060 3 жыл бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር አባታችን አንተን ቀድሶ ለሠጠን አምላክ ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥወት አባታችን አሜን
@NebiyatGirma
@NebiyatGirma 3 жыл бұрын
አባ ጋር እንዴት፣ መቼ እና የት እንደምመጣ ጠቁሙኝ ወንድሞች?
@abyssiniatube1975
@abyssiniatube1975 3 жыл бұрын
Lename tetebabruge
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 3 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ. . ጠፍተናል እኮ. . እመብርሀን ትድረስልን
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 3 жыл бұрын
Amen
Memeher Girma Wondimu Video 255  ሰዉ ጅብ ሲሆን
34:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 342 М.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,9 МЛН
Memeher Girma Wondimu Video 107  በዳዴ ላስኬዳት  ነበር የክፉ ሰዉ መተት
26:48
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 222 М.
Memehir Girma Wondimu VCD 27 D
26:57
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 372 М.
Memeher Girma Wondimu Video 101  ሙጬ ዘሪጋ  (ክፉ አጋንንት)
29:04
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 259 М.
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 617 М.
Memeher Girma Wondimu Video  117 የዩኒቨርስቲ   አስተማሪዉ በክፉ አጋንንት  ሲሰቃይ  በ14/2013 በሃያት ቅዱስ ፋኑኤል  ቤተ ክርስቲያን
27:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 254 М.
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 10 МЛН
ZİNCİRLEME TIR KAZASI OLACAKTI SON ANDA KURTARDI #truck #shorts
0:18
SANAL ULAŞIM
Рет қаралды 1,7 МЛН
Достойный поступок водителя❤️
0:39
Когда только что купил авто с пробегом 🤔😁
0:58
Суворкин Сергей
Рет қаралды 2 МЛН
Менты остановили фуру 😂 #6кадров #смех #юмор
0:48
Смешно и Грустно
Рет қаралды 3,4 МЛН