መገላለጥ አይመቸኝም አድፍጦ መስራት ነዉ የሚያዋጣዉ.... ሙዚቀኛ አህመድ ተሾመ.......- Abbay TV

  Рет қаралды 83,102

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

6 ай бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 on Abbay tv.
#ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #sekela #ሰከላ #washehu_ende #ethiopiantalkshow #ethiopiandescent #addisababatalk #ethiopiadiscussion #africanconversations #talkofthetown #ethiopianvoices #youtubetalk #talkitoutethiopia #exploreethiopia #ethiopianvibes #thoughtprovoking #insightfulconversations
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/Abbay_Tv
Website: abbaytv.com/
#ethiopian_talkshow #tigist_girma #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 272
@Lijeyassu
@Lijeyassu 6 ай бұрын
አህመድ ተሾመ ዲንቢ... አውራምባ ... ምርጥ ዘፈን ... ናዝሬት የጥበብ ፈርጥ
@kng4900
@kng4900 6 ай бұрын
ብቃት ሲኖርህ እዩኝ እዩኝ አትልም እናመሰግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t 6 ай бұрын
አንድ ነገር የማደቅለት ማሻአላህ አላሀምዱሊላህ. ኢሻአላህ. የሚለውን ሲደጋግም. ማሻአላህ አላህ ከዚህ. ሙዚቃ ያውጣህ.
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 6 ай бұрын
እኔ ግን ኣልሓምዱሊላህ ማለቱ ደብሮኛል።ለሓራም ነገር ኣልሓምዲላህ ማለት ባይባል ብየ ነው ማስበው ።ሃዩቲም ኣላህ ምስክሬ ፡በኣላህ፡ ወላሂ ...ስትል ቲክቶክ ላይ ደስ ኣይለኝም።ስሜቴ ነው የገልጽኩት ትክክል ላልሆን እችላለሁ።ለነሱም ቁጭ ብለን ለምናደምጣቸው ህዳያ ይስጠን።
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 6 ай бұрын
ለዘፈን ኣልሓምዲላህ መደጋገሙ ግን ትክክል ነው?
@user-bm5zn9fg3v
@user-bm5zn9fg3v 5 ай бұрын
ጥሩም ባይሆን ግን ፈጣሪውን ያመሰግናል ፈጣሪኮ በደሰታውም በሀዘንም አመሰግኑኝ ብሏል
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 5 ай бұрын
ቱሪናፋ​@@m.nassirsalih4148
@abdulhamidnuri9556
@abdulhamidnuri9556 6 ай бұрын
አለኝ ብዬ የማልኮራ አጣሁ ብዬ የማልፈራ ድብን ያልኩኝ ያራዳ ልጅ ጥርስ ብልዝ የናዝሬት ልጅ ይሔ አንተን በደንብ ይገልፅሐል ውድ ወንድሜ አብሽር አቦ አላህ አለ
@BirtiBirhen
@BirtiBirhen 6 ай бұрын
አይ ግዜ የ90ዎች ምርጥ ሙዚቃ❤❤❤❤❤
@user-jc6zk1fx6d
@user-jc6zk1fx6d 6 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሲል ሲያምርበት በሀይማኖቱ እማያፍር ሰው ደስ ይላል❤❤
@AsratAsrat-dt7vr
@AsratAsrat-dt7vr 6 ай бұрын
ያልተበረዘ አመለካከት ያለህ ታታሪ ባለሞያ ከመሆንህም በላይ ሀገርህን ከልብ የምትወድ ቅን ዜጋ በመሆንህ ተባረክ የምትመኘው ሁሉ ይሳካልህ ዘንድ ከልብ ተመኘውልህ።
@honeytube8922
@honeytube8922 6 ай бұрын
አላህየ ከሙዚቃ ህይወት ያውጣህ ወንድሜ ያማረውን ሀላሉን ሪዚቅ ይወፉቅህ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 6 ай бұрын
anchi ezih tegoletesh musika eyesemash musika akume fese negere nesh😁
@seadahussein9935
@seadahussein9935 6 ай бұрын
አሚንንንንን
@Hkim185
@Hkim185 6 ай бұрын
​@@alexmekonen5116 እማማ አሌክሰ ሞኮንን በሸምግልና ከኦርቶዶክሰ እሰልምና ተቀብለዉ ሳወዲ ለመሰራት ብለዉ እድሜዎን ጭርሰዉ እሰልምና ወሐቢነት ተምታቶበት ልጆ ሙዚቃ ካልሰራ ምን ሰርቶ ይብላ እርሷ ይቀልቡታል እርሶ የማይቀልቡት ከሆነ ይህን ወይንም ያንን ሰራ ተዉ ማለት አይችሉም እሰልምናዉም አይፈቅድሎትም እርሶ ዝም ብለዉ ወሐቢን ይከተሉ የእንጀራ ነገር ነዉ
@user-gw6vs4nb6k
@user-gw6vs4nb6k 6 ай бұрын
አህመድ የናዝሪት ቆጆ በዝህድምፅህ ቁራአንብትቀራ የበለጥ ያምርብሀን ስላየሁ ደስብሎኛን ዘናአረከን❤❤❤❤❤
@ter2065
@ter2065 6 ай бұрын
አህመድየ አላህ ከዚህ ሙዚቃ ያዉጣህ ያረብ አላህ ያልታሰበዉን እሪዝቅ ይስጥህ
@gxydyxyyx3629
@gxydyxyyx3629 6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ከአፍህ አይጠፋም ጎበዝ ልጅ አላህ ሂድያይስጥህ ቶበት አርገህ ተረጋግተህ በሱና እንድትኖር ሀቢቢ
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 6 ай бұрын
አህመድዬ የኔ የወሃ የኔ ገራገር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@lamrotsabsibe
@lamrotsabsibe 6 ай бұрын
በእውነት ሙሉ ቤተስብ ጥበብኛ ናቸው እንደውም የናዝሬት ከቲባ ብሽልምክ ክብር ብስጠው ደስ ይለኛል የስፈሬ ልጅም ስለወንክ ሁሌ ለኛ ጀግናችን ነክ ስአዳማ የዘፈነ አንደኛ ነክ
@alambalay1176
@alambalay1176 6 ай бұрын
የእኔ ምስኪን የዋህ ጨዋ ❤❤❤
@fitsumlemi707
@fitsumlemi707 6 ай бұрын
አህመድዬን እንደኔ የሚወደው አለ ግን በጣም ነው የምወደው ማርያምን የልጅነት ትዝታዬ ነው ረጅም እድሜ አህመድዬ❤❤❤❤❤
@hiwe569
@hiwe569 5 ай бұрын
ማን አለ እንደኔ ላላተርፍ .ሁሌም እንደ ወይን እያደረ የሚጣፍጥ ሙዚቃ ❤የናዝሬት❤ ፈርጥ ያልተወራልህ
@All.don2024
@All.don2024 6 ай бұрын
እነዚህ ሌቦች አንተ በፃፍከው እና በሰራሀው ዜማ ነው የራሳቸው አስመስለው የሚሸውዱን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይዞን❤❤❤❤❤
@user-rn5vm8kr4o
@user-rn5vm8kr4o 5 ай бұрын
የድሮ አርቲስቶች ምርጥ ናቸው ሁሉም ነገር በስራ እንጂ በወሬ አያሳዩም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HELENTUBE7
@HELENTUBE7 6 ай бұрын
ንጋት የህጻናት ኪነ ጥበብ ማእከል አብረን ድራማ ዘፈን ዳንስ እንሰራ ነበር አንድላይም የተማርንበት ግዜ ነበር በጣም ነው ምወደው ሳየው ብዙ ትዝታዊችን ያስታውሰኛል ❤
@user-yz4vq3gj9t
@user-yz4vq3gj9t 6 ай бұрын
ማሜ የሀገራችን የአዳማ ልጅ እድሜ ጤናይስጥህ የናዝሬት ልጅ ስትሆን አዋቂ እንጂ ታዋቂ መሆን አትፈልግም❤❤❤❤
@abdulhamidnuri9556
@abdulhamidnuri9556 6 ай бұрын
አህሙዬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ያገሬ ልጅ አብዱልሐሚድ ሰማን ነኝ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ቲጂዬን በዚህ አጋጣሚ በጣም እንደምወዳት ንገርልኝ።
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤ላአላህ ብየ እወድህአለሁ❤❤❤❤❤❤አህመድየ ሁሌም አላህን ማመስግንህን ስወድልህ አላህ ይውደድህ❤❤❤❤❤❤
@AnthonyT-vr3ug
@AnthonyT-vr3ug 6 ай бұрын
Tegi batame thank you yamenwodawune musikagie selakarabeshilne big love for you
@hellenm1271
@hellenm1271 5 ай бұрын
የአገሩ ልጀ የናዝሬት። ❤❤❤❤❤
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 6 ай бұрын
አህሜ ምረጥ ልጂ የልጂነቴ ትዝታዬ ነህ ዘፍኑችህ ሆላ ደስ ይሉኛል❤❤አላህ ይጠብቅህ
@family5677
@family5677 6 ай бұрын
ትዝታችን ❤
@umikelsumajib7858
@umikelsumajib7858 6 ай бұрын
የናዝሪት ጌጥ 🥰🥰🥰
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 6 ай бұрын
አላህ ይጥብቅህ ውንድሜ ❤
@kidestgetachewz4475
@kidestgetachewz4475 6 ай бұрын
ባለ ወርቃማ ጥርሶች ናዙ ስላየውክ ደስ ብሎኛል አህመድዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤
@Priya-i7y
@Priya-i7y 6 ай бұрын
አድናቂህ ነኝ በርታ❤❤
@muleaweldu-vz6fh
@muleaweldu-vz6fh 6 ай бұрын
ኣህመድ ተሾመ ኤርትራጋ በወቅቱ ዘፈንህ በደምብ ይሰማል ነበረ በጣም ጅግና የ ሙዚቃ ወርቅ ነህ ሃዲስ ኣልቡን ንጠብቃለን።
@solomonb9458
@solomonb9458 5 ай бұрын
Ahmed is immensely talented, and yet humble and down to ground. God bless🙏
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 6 ай бұрын
😊😊😊ናዝሬት ምርጥሀገር
@azmimogs9271
@azmimogs9271 5 ай бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን👏
@user-gd4on4ng6s
@user-gd4on4ng6s 6 ай бұрын
ቲጂየ ዋው የምር አህመድ ተሾመ ዲቢ አንደኛ እኮ ነህ ምርጥ ሰው🥰🥰🥰🥰🥰🥰የዘጠናዎቹ እደዚህ ይቅረብልን🎉🎉
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 6 ай бұрын
ወይኔ አንተልጅ ስወድክ ይሄ ሁሉ ጥብ
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 6 ай бұрын
አሚን ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ 🤲🏻🫶🏻🤍🌿
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 4 ай бұрын
Am from Canada I like Nazeret I go 4 times I am fun of this song wawww🎉🎉🎉 welcome bro
@HELENTUBE7
@HELENTUBE7 6 ай бұрын
ሲጀመር አይልም ቴዲን በልጠዋለሁ ግን ደሞ አንድ ሰው ይችላል ጉበዝ ነው የሚባለው ለራሱ ስላወቀ ብቻ አይደለም እውቀቱ ሌሌሎች ማስተማር እና በተግባር ሲሳይም ጭምር ነው እንጂ ገና ለገና በድሜ ስለሚበልጠው ቴዲ በጭቅላትም ይበልጣ ማለት አይደለም በዚህ አጋጣሚ በትምህርቱም አንደኛን ደረጃ ይዞ ነበር አህመድ ሁሌም የሚወጣ ሲበዛ ጉበዝ ሲበዛ ሙሁር ነው እንካን አይደለም በጣም ልጅ ሆኖ እራሱ በጣም ብዙ ምክሮችን ይመክረን ነበር ትዝ ይለኛል ልቢስቲክ እንካን ተቀብተን ካየን ለስራ ብለን እራሱ እንድናስለቅቀው ኮንቭንስ ያረገን ነበር እኛም ልክ እንደ ወንድማችን በጣም ስለምንወደው የለንን ለማረድ አንደራደርም ነበር ለኔ መቶ ግዜ ከቴዲ አይደለም ከማክል ጃግሰንም ይበልጣ ተሾመ የሙት ❤
@mekonnonmulugeta9340
@mekonnonmulugeta9340 6 ай бұрын
በለው ከቴዲ 😅😅😅 እስኪ አለም አቀፍ ተቀባይነት ማን እዳለው መርምር ገገማ አትሁን ቴድኮ ከመፃፍ እና ከታሪክ ነው ግጥም ሚጥፍ ደሞ ከቴዲ ጋር ውድድር
@tinagach3017
@tinagach3017 6 ай бұрын
Good job my elementary and high school friend I am happy to see you keep it up the good work 🙏
@YeTekleyelije
@YeTekleyelije 5 ай бұрын
Betam new Makbre! Mewde ye ewnti betam new yemtemachegn big respect ❤❤❤❤
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 6 ай бұрын
Wow wow wow he is powerfully .
@LoveAmne-yi5jn
@LoveAmne-yi5jn 6 ай бұрын
የአገሬ ልጅ 😘😘
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
የሚገርም ነው ለዚህ ሁሉ ከታዋቂ እስከ ጀማሪ አርቲስቶች ለካ ብዙ ሰርቷል አህሜ ከጀርባ ያለ አይታወቅምኮ ከፊት ወቶ የሚሰራው ነው የሚታወቀው
@funnyZone7446
@funnyZone7446 5 ай бұрын
amazing man Good blessed yow denbi
@helumissmisshelu8278
@helumissmisshelu8278 6 ай бұрын
🥰🥰🥰ዋዉ በጣም ነው ምዎድክ ብሮ 🙏🙏
@hadratube4986
@hadratube4986 6 ай бұрын
አይመድ ተሾመ ስወደው🥰🥰
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 6 ай бұрын
Ahimed ye Nazu mirti yihen hulu serteh gura yelelebih Melkam sew nehi kiberilin🙏🙏❤️❤️❤️
@drwasihun8698
@drwasihun8698 5 ай бұрын
God bless you.
@user-bc7nu1jf1l
@user-bc7nu1jf1l 5 ай бұрын
MashaAllah yagere lij
@DanielGugssa
@DanielGugssa 6 ай бұрын
የሰፈሬ ምርጥዬ ያራዳ ልጅ ልታይ ልታይ የማትል ግልጥ ያለ ማንንነት እራስን ኦኖ መገኘት ይልአል ይሄ ነዉ ደሞ የዋ ነዉ ይመችክ አህመድ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራክ
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 6 ай бұрын
Egziabher yimesgen ye nathret lij kezer netsa dinbiye enwedhalen yene Mar andebet edme ketena yistih ❤❤❤
@mariam_sigma
@mariam_sigma 6 ай бұрын
ማሻአላህ ሰው አክባሪ ነህ አላህ አህመድ ዲቢ ይርሀመማቸው ቤተሰቦችህን
@tsehayshiferaw3395
@tsehayshiferaw3395 6 ай бұрын
አህመድ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@gemechugem
@gemechugem 5 ай бұрын
Respect you brother Ahmad
@mogesabuye4494
@mogesabuye4494 6 ай бұрын
አህመድ ተሾመ ረዢም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 6 ай бұрын
A lellahe setele edate edmetamerge dibiya ❤
@abdobatser7379
@abdobatser7379 6 ай бұрын
አህመድዬ የአገሬ ልጅ አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ በርታ❤❤
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 6 ай бұрын
Teteyeki nazret des ylal🎉
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 6 ай бұрын
Oh Jesus,Tekel Haymonte tera 😎😎letishaten keasebiki ena eshatahalehu ⚖️
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 6 ай бұрын
እንዲ ነው የናዝሬት ልጅ አራዳ አንገላለጥም በቃ አህመዴ እንኮራብሻለን ፡ ስለቀረብክ ደስ ብሎናል ፡ ምንም እኮ አያስመስል አይዋሽ ፡ ፍለፊት 😂 የናዝሬት ልጅ መገለጫ ነው አራድዬ ❤ we love you From Germany
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 5 ай бұрын
አህመደ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@davidamuma9512
@davidamuma9512 6 ай бұрын
Respect 🙏 both
@hirutgebre3715
@hirutgebre3715 6 ай бұрын
ከዚህ የበለጠ ጥሩ ደረጃ ላይ ያድርሰህ ፡
@rophnan331
@rophnan331 6 ай бұрын
wow dimbi enaten betam new surprise yehonkut Ende abzagnochu ye diro zefagnoch berteh yetefah meslogn neber ante yemir tileyaleh bezimita tedebikeh betam arif arif sirawochin sertehal Demo yichamash tsidit yalsh yebeselech yaradiye lij nesh You are legend ke albumih demo More tiru sirawoch alu biye asibalew Wishing you happier long life Respect❤🙏
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 5 ай бұрын
ዲንቢ ባንተ ስራዎች ከባድ ትዝታ አለብኝ እንቅልፌን ጠላሁት ፅጌረዳ ክረምቱን በናዝሪት የዝናቡ ማታ የኔን መባከን የቀደመ እዮሪካ ባትኖር የኔ አበሳ የትዝታው ፈረስ ዲቢዬ እዲሜ ከጤናጋር ይስጥህ👌
@mammaaseba3588
@mammaaseba3588 5 ай бұрын
WE LOVE AHMED TESHOME👍👍👍🌹🌹🌹
@trufatargaw593
@trufatargaw593 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ahemdey hulum be gizew webe yehonal lemn edehon balawekm tasazenegnale❤❤❤❤❤❤❤
@munawartube
@munawartube 6 ай бұрын
አሚን አሚን
@Havase22Havase22-dd8oz
@Havase22Havase22-dd8oz 6 ай бұрын
አህመድዬ አላህ እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
ተጠየቂ ናዝሬት ያቺ ልጅ የታለች ስወድው ስሰማው ሁሌ 😢😢😢😢😢
@yasmeenyasmeen4789
@yasmeenyasmeen4789 6 ай бұрын
Meretu yeseferi leji Ahemi ❤
@user-op8mn2vz9v
@user-op8mn2vz9v 6 ай бұрын
አህምየ ስወደው❤❤❤
@memeyoutube5576
@memeyoutube5576 6 ай бұрын
Harere adama hagre andnan❤
@nejatgizaw9506
@nejatgizaw9506 5 ай бұрын
Sewdew ❤❤❤❤
@tb463
@tb463 6 ай бұрын
ሀይለኛ ሠዉ ነህ አህመዲ ጎበዝ❤❤❤
@user-jc8fm9jk7p
@user-jc8fm9jk7p 6 ай бұрын
አይ ቲጅጋ ያለሰው ቲጅ እወድሻለሁ እህታችን
@live76543
@live76543 5 ай бұрын
አህመድ ዲንቢ ከመጋረጃው ጀርባ ጎበዝ አርቲስት 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-koki336
@user-koki336 5 ай бұрын
Yene wed❤❤❤
@user-lk3sf6zw9y
@user-lk3sf6zw9y 6 ай бұрын
አልሃምዱሊላ ሲል ደስ ይላል
@mammaaseba3588
@mammaaseba3588 5 ай бұрын
ABBAY TV . PLEASE WE LOVE AHMED . CAN YOU CALL AGAIN YOUR PROGRAM AND WE NEED LISTEN HIS MUSIC THANKS WE LOVE HIM HI IS THE BEST YOUNG MUSICS MAN
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 5 ай бұрын
አህሜ የናዝሬት ፈርጥ ኩራታችን❤
@userd42
@userd42 4 ай бұрын
ቲጂ,አሪፍ,የአራዳ,ልጅ,ነሽ,የምታቀርቢያቸው,ደሞ,ደስ,የሚሉ,ድምፅቸው አነጋገራቸው,ደስ,የሚል,የአራዳ,ልጆችን,ተባረኪልኝ,በርቺ,ማሚላን,ደግመሽ አቅርቢልን,ይሄም,ደስ,ይላል,ሲዘፍን,እንቅልፍ,እምቢ,ሲለን,ያንቺን,ፕሮግራም እናያለን,ደስደስ,የሚል,ነው,የምታቀርቢያቸው,ይመችሽ,አቦ,መድሐኒዓለም, ኢትዮጵያዬንና,ሕዝቦቿን,አስብልን,እባክህ,አዬዬዬ,ተባረኩልን,ወገኖቻችን,
@redumaki4168
@redumaki4168 5 ай бұрын
የናዝሬት ልጅ አይገላለጥም አምኒ ❤❤❤
@abdobatser7379
@abdobatser7379 6 ай бұрын
አላህ አገራችንን ስላም ያድርግልን ያረብ ያረብ
@memeyoutube5576
@memeyoutube5576 6 ай бұрын
Yahagre laj❤❤❤❤
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 6 ай бұрын
Ahmed❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lolaabraham5041
@lolaabraham5041 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@fisoneden7750
@fisoneden7750 6 ай бұрын
የሚገርም ነው ሙዚቃ ነብስን ብቻም ሳይቀር አካልንም ያጉሳቁላል ሃይማነተኞች ይብራላቹ ❤❤
@Hkim185
@Hkim185 6 ай бұрын
ወሐቢ ዝም በይ
@SemiraSure
@SemiraSure 5 ай бұрын
ስወድህ እኮ❤
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 6 ай бұрын
Ahmed🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@TigistIndale
@TigistIndale 6 ай бұрын
ቲጂዬ ❤❤❤
@meryjotube1237
@meryjotube1237 6 ай бұрын
Yanazeret leg chawatawo ayetagabem ❤❤❤
@Habeshwit
@Habeshwit 6 ай бұрын
Ahmewa btam new tezeta yalibegn btam ewdehalew. Ateliewot atareije misterew gen mnden new? I wish you long life bro❤❤❤❤❤❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@abdobatser7379
@abdobatser7379 6 ай бұрын
አላህ ይርሀማቸው የጀነት ያርጋቸው ያረብ😢😢😢
@hellenayele1137
@hellenayele1137 6 ай бұрын
😍
@jafarabdo7203
@jafarabdo7203 6 ай бұрын
Wolahi bro betiam new weddd yemadrgeh bro Allah kezefen yawtah wede inshallah dinbi ledinbi uffff
@Dessietub
@Dessietub 6 ай бұрын
አህመድ ተሾመ ዲምቢ ምንም ቃል የለኝም እንወድሃለን ብዙ ነን ወዳጆችህ
@EEe-ov4wv
@EEe-ov4wv 5 ай бұрын
አርግዣለሁ እሚለውን ፈልም በጣምነው እምወደው እስኮ አሁን አየዋለሁ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 6 ай бұрын
💚💛♥️
በ1 ዘፈን 500 ካሬ መሬት ተሸልሚያለሁ -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:13:55
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН