ጸዲ እና ቲጂ በጭፈራ ተፈተኑ.......- Abbay TV

  Рет қаралды 108,272

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

6 ай бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 on Abbay tv.
#ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #sekela #ሰከላ #washehu_ende #ethiopiantalkshow #ethiopiandescent #addisababatalk #ethiopiadiscussion #africanconversations #talkofthetown #ethiopianvoices #youtubetalk #talkitoutethiopia #exploreethiopia #ethiopianvibes #thoughtprovoking #insightfulconversations
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/Abbay_Tv
Website: abbaytv.com/
#ethiopian_talkshow #tigist_girma #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 170
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 6 ай бұрын
ከነቀሚሱ በጣም ነው እምታምረው ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ❤❤❤❤
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 6 ай бұрын
ሥወድሺ የኔ ደርባባ ይችን ኮመንት የምታነቡ የእረፍት እጀራ ይሥጣቹ ከሀጥያት በሥተቀር የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ❤❤❤
@user-tr8yl9er6l
@user-tr8yl9er6l 6 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 5 ай бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen 🙏
@saradezi8588
@saradezi8588 5 ай бұрын
Amen.🙏🏾
@fromtgray6076
@fromtgray6076 5 ай бұрын
Amen
@tube-jr7wb
@tube-jr7wb 5 ай бұрын
Amen❤❤❤❤
@getachewwendalew4962
@getachewwendalew4962 6 ай бұрын
ፀዲ ባጣም ምርጥ ተዋናይት ብቻ ሳትሆን በቃ ሁለመነዋ ደስ የምትችል ልጅ ነች
@enanuaman
@enanuaman 5 ай бұрын
በጣም የምወዳት ተዋናይት ፀዲ፡፡ ተባረኪ ዘመንሽ የበረከት ይሁን
@user-wj5br2un9q
@user-wj5br2un9q 6 ай бұрын
ይችን ልጅ ስወዳት ❤❤❤❤❤ እመቤቴ ትጠብቅሽ እርጋታዋ እንደወጣት እንደታዋቂ ልታይ ልታይ የማትል ምርጥ ልጅ❤❤❤❤
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 6 ай бұрын
ፀዲዬ 😍ለመጀመሪያ ግዜ የማለዳ ኮከቦች ላይ ነበር ያወኳት እርግት ጥንቅቅ ያለች ሀበሻዊት ቆንጆ
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 5 ай бұрын
Enem ❤
@senayitkasahun665
@senayitkasahun665 6 ай бұрын
የፀዲ ግርማ ሞገስ በዚሁ በርችልን የእውነት ሰወዳት❤ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ውድድድ❤❤❤
@Mes355
@Mes355 6 ай бұрын
እንዳይቀይርሽ እንዴው እንደአማረብሽ ያኑርሽ እንደ ዘመን አርቲስት በራቁት እዩኝ እዩኝ የምሉ ስያሰጠሉ የሴት ውበት እንድነው በቃ ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-Weynua
@user-Weynua 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምር እርጋታዋ ሁሉን አሟልቶ ሰጥቶሻል እመብርኃን ትጠብቅሽ❤❤❤
@user-we6ys8yi5i
@user-we6ys8yi5i 6 ай бұрын
መልክሽ አለባበስሽ ስርአትሽ ንግግርሽ ዋውውውው ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maeritube21
@maeritube21 6 ай бұрын
ፀድየ እስከ አለባበስሽ እንዴት እደምታምሪ❤❤❤
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 5 ай бұрын
ኧረ የመዳም❤ቅመምች አኔንም አበረታቱኝ አይከፈልበትም❤❤ተው
@hawi5630
@hawi5630 5 ай бұрын
አደረኩሽ
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 5 ай бұрын
@@hawi5630 እሽ የኔልዩ🙏😍
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 ай бұрын
ፀዲ በጣም የምወዳት ተዋንያን ስርሃቷ ንግግሯ በጣም እውቀት የተሞላ እንደ ሆነ ያስታውቃል ተባረኪ የኔ ቆንጆ በርቺ ❤
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 6 ай бұрын
ፀድዬ ሞቼ ነው ምወድሽ❤❤❤🎉🎉🎉በርቺ ካንቺ ብዙ እጠብቃለን
@FafiNawey
@FafiNawey 6 ай бұрын
በጣምነዉ የምወዳት❤️❤️❤️❤️❤️
@gaga320
@gaga320 6 ай бұрын
ገና ያኔ የቻርሊን ስታስመስይ ነው አድናቂሽ የሆንኩት በርቺ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንቺ።
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 5 ай бұрын
❤ፀዲየ የእውነት የትወና አቅምና ብቃት አለሽ በጣም የምወድሽ አክትረስ ነሽ በርች
@seadifkr12342
@seadifkr12342 6 ай бұрын
አለባበስሽ በቂነው ደርባባየ❤🥰🥰
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወዳት በጣም ነው የምወዳት ማርያምን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v 5 ай бұрын
ፀጊዬ የኔ ውድ በጣም አድናቂሽ ነኝ ትችያለሽ ገና ብዙ ካንቺ እንጠብቃለን
@KokiLavi-tz6np
@KokiLavi-tz6np 6 ай бұрын
ፀዲየይ የኔ ቆንጅ ስወድሽ
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p 6 ай бұрын
ፀድየ ከአቤ ጋር የእውነት አባትና ልጅ ነው እምትመስሉት የነበረው አደይ ላይም ትችያለሽ በርቺ
@gedam626
@gedam626 6 ай бұрын
ሰላም ቲጂዬ የምወዳት ልጅ በጣች የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤
@FasikaHabtamuFasik0603
@FasikaHabtamuFasik0603 6 ай бұрын
ፀዲዬ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@madi2644
@madi2644 6 ай бұрын
ፀደይየ፡፡የኔፋዲሳ፡፡፡ደናነሽ
@Mes355
@Mes355 6 ай бұрын
ዋው ከነቀሚሱ እንዴት አምሮብሻል ❤🎉
@user-xv6eh3nq1p
@user-xv6eh3nq1p 5 ай бұрын
እኔም ንግግሮ በጣም ነዉ ምወዳት ዘመን ላይ አደኛ ነሽ ሀንየ ምርጥ የምርጦች ምርጥ ማኛ❤
@honeybaby9337
@honeybaby9337 6 ай бұрын
ይችን ልጅ ስወዳት ቀሚሱ ሲያምረ❤❤❤❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 6 ай бұрын
ፀድዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xv6eh3nq1p
@user-xv6eh3nq1p 5 ай бұрын
አበበ ባልቻ ክብር ለአንጋፋወች ❤❤❤❤❤❤❤
@Yemehelwerk
@Yemehelwerk 6 ай бұрын
በጣም እወድሻለሁ
@Weyni21
@Weyni21 5 ай бұрын
እንደኔ በስደት ያለችሁ ፈጣሪ ላገራችን ያብቃን❤❤❤
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 5 ай бұрын
አሜን😢እማ
@hkidanhkidan5123
@hkidanhkidan5123 5 ай бұрын
How beautiful is she, in and out! May you continue to be amazing!
@tegestmulugeta8946
@tegestmulugeta8946 6 ай бұрын
ፀድ የእውነት በጣም ነው የምትመችኝ ምርጥ ልጅ ነሽ ጌታን በጣም ደስ ምትል ልጅነሽ
@user-xf6hc6rf2h
@user-xf6hc6rf2h 5 ай бұрын
ድንቅ ቃለመጠይቅ ጎበዝ ነኔ ጀግና ስወድሽ
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 5 ай бұрын
የኔ ውድ ፀዲ ስራዎችሽን በጣም ነው የምወድልሽ በዛ ላይ አለባበስሽ ልዩ ነው❤❤❤
@emutube7995
@emutube7995 6 ай бұрын
ፀዲዬ ስእኳን ደና መጣሽ ብዙ ግዜ እተርብ ላይ አላያትም ስላየውሽ ደስ ብሎኛል😊
@user-po4me9rn8v
@user-po4me9rn8v 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሁሌ አቅርቢያት አትጠገብም እወድሻለው ❤❤❤❤❤❤
@hasna892
@hasna892 5 ай бұрын
ፅጊ የኔ ደርባባ ከነአለባበስሽ ስታምሩ ትጂያማ ውድድድድ❤❤❤❤❤
@semert365
@semert365 6 ай бұрын
ጸዲ ሰወዳት እህቴን ነው ይምትመስል የኔ ማር❤
@user-iy8dq7wm4f
@user-iy8dq7wm4f 6 ай бұрын
Welcome Queen 🎉🎉🎉🎉wowwww she cut ❤❤❤❤❤
@astermekonen8274
@astermekonen8274 5 ай бұрын
ፀዲ እንዲህ አይነት የበሰልሽ ልጅ ነሸ ብዬ አስቤ አላውቅም እድሜሽም ልምድሽም ትንሽ ሰለሆነ በዚህ ልክ መሆነሽ በጣም ይገርማል በጣም ጎበዝ በሳል እግዚያብሔርን አክባሪ ስለሆነን ደስ ብሎኛል በርቺ፡፡
@seyatube5967
@seyatube5967 6 ай бұрын
ኢየርቪው የምታረጊው ሰው የሰራውን ድራማ እንደ ገጠመኝ በሚያወራበት ሰአት ለማስታወስ ያህል ከድራማው ላይ ያንን ሙመንት ቆረጥ እያደረግሽ ማሳየት አለብሽ። በምናብ ብቻ አሰልቺ ኢንተርቪ ነው የሆነው
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዬእኔ ልዮ አህት,ዬእኔ,ቼኮሌት, ❤❤❤ዬእኔ,አይስክሬም❤❤❤እህት,እወድሻለሁኝ,ዬእኔ,ድንቡሺቡሺ,❤❤❤ምርጥ,ባህሏን,ጠባቂ,❤❤❤ከክፉ,ይጠብቅሺ,አላህ,ባለሺበት
@sebelyoutube
@sebelyoutube 6 ай бұрын
ቲጂይ ዛሬ መሀተብሽ ዞሯል በጀረባ ከፈት አረጊው❤
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 5 ай бұрын
Andebeteshi edate edmitafete tsdiya ❤❤❤❤❤❤❤
@user-po4me9rn8v
@user-po4me9rn8v 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ የምትል ልጅ😊😊😊😊
@madi2644
@madi2644 6 ай бұрын
እስክድር፡፡ታምሩን፡፡አምጭልን፡፡ትጂ
@shropshires6924
@shropshires6924 5 ай бұрын
Weyyyyyyy yemechereshaw melektesh I love it ❤❤❤ wise girl
@Bezawitabebe-qi9wp
@Bezawitabebe-qi9wp 6 ай бұрын
❤❤yene wud siwedat
@user-sp7nu8cq3u
@user-sp7nu8cq3u 6 ай бұрын
አደራ እዳትቀየሪ አደራበእግዚአብሔር❤❤❤❤በርች ምርጥበሀላን ጠባቂሤትነሽ
@fikerabi9151
@fikerabi9151 6 ай бұрын
_Beautiful smile_ 😃
@marthachane9777
@marthachane9777 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ የልጅ አስተዋይ ፀዲየ
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 5 ай бұрын
በዘመን ዲራማ በጣም ነው የሰሩት ተናፍቆት ዋው ቢቀጥል ደስ ይላል
@fhfh2877
@fhfh2877 5 ай бұрын
ውይይይ የኔ ውድ የኔ ነጭናጫ ሁኔን አታናጂ 😅 ደሞ አለባበስሽ ስታምሪ የሴት በላይ
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 5 ай бұрын
ፀዲ ቆንጆ ስወድሽ በጣም አምሮብሻል ደግሞ❤😘
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f 6 ай бұрын
ወታደር ድሮ ቀረ አሁን ጨፍጫፊ ሁኗል 😢😢😢😢
@user-gc2nt4jt1t
@user-gc2nt4jt1t 6 ай бұрын
❤❤❤ስወዳት
@alemmama3836
@alemmama3836 5 ай бұрын
አለባበስሽ ያምራል ተባርኪ
@rosegashaw5304
@rosegashaw5304 5 ай бұрын
Abet alebabes ke sbena hayimanot gar Emebrhan ttebksh 👏🤗❤️❤️❤️❤️
@MekedesZekaryas
@MekedesZekaryas 5 ай бұрын
ዊ የኔ ውጆች ስወዳቹ ፀዲዬም በጣም ነው የምወድሽያኔ ሬድዮ ላይ ስሰሪም አቅሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 5 ай бұрын
ፀድ በርች በጣም ጎቤዝ
@tube-jr7wb
@tube-jr7wb 5 ай бұрын
Tsediy sewodat❤❤❤❤
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 5 ай бұрын
ፀዲ እኔም እወዳታለው❤❤❤❤❤❤
@DesashDegu-op1we
@DesashDegu-op1we 5 ай бұрын
ሁለታችሁንም ውድድድድድ ስወዳችሁ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ck2iv4zy9m
@user-ck2iv4zy9m 5 ай бұрын
እኔን ግርም ያለኝ የኮሚንቶች ሁሉም ቀሚስሽ ቀሚስሽ እውነት በጣም ደስ አለኝና ኮሚንት ፅፊ እማላውቀውን ለመፃፍ ተገደድኩ ማን ቀሚስ ለብሶ እደመታየት ያለ ውብ የለም❤ ግዲታ ቀሚስ መልበስ ብቻ አይደለም ብቻ ገላሽን እስከ እግርሽ ጥፍር ድረስ የሚሸፍን ይሆን❤የምር ሁላችነም ኢትዮጵያዊያን እንዲህ ብንሆን እዴት እደምናምር ተያየኝ❤❤❤ቲጅም በጣም ነው የምወድሽ ፀዲም ብቻ ወላድ የለላቸው ይመስል በየ ቲክቶኩ እደሚዘላዘሉት እዳትሁኑ ሴት ሆናችሁ ክብራችሁን ጠብቁ እንጠብቅ እላለሁ እስኪ ኢትዮጵያኖች እንሁን
@Lubabayimer-bu6tf
@Lubabayimer-bu6tf 5 ай бұрын
ትክክክክክል የኔውድ
@tetetety3946
@tetetety3946 6 ай бұрын
Btam nw yamewodat enamesgnalen tgeya ❤❤❤❤❤❤
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 5 ай бұрын
ሁለታቹህንም ስወዳቹህ❤❤❤❤💚💛❤️💘
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 5 ай бұрын
ፀዲየ የኔዉድ እንደዚህ እንዳማረብሽ ድርብብ እንዳልሽ ያኑርሽ በዚሁ ቀጥይ የኔዉድ❤
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 5 ай бұрын
Betam yemewdate twaneyan❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 5 ай бұрын
ያደይ ጠላት ክክክክ
@Mesret-xg8vy
@Mesret-xg8vy 6 ай бұрын
ዊ የኔቆንጅየ ሥወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samprincess378
@samprincess378 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-us3hk5lv5j
@user-us3hk5lv5j 6 ай бұрын
የኔ ደርባባ ሥወዳት ፀድ ማር
@sitrazee13
@sitrazee13 6 ай бұрын
ስወድሽ እኮ ፀዲ
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 5 ай бұрын
ፀድዬ❤
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd 5 ай бұрын
ፀዲ ቆንጆ ❤
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 6 ай бұрын
ቲጂዬ ስወድሽ💞💞💞💞💖💖💖💖
@lolaabraham5041
@lolaabraham5041 6 ай бұрын
❤❤❤
@Loulou6968
@Loulou6968 5 ай бұрын
Yn konjo sewdeshe❤❤
@Ethiolover100
@Ethiolover100 5 ай бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር እንግዶችሽን interview ልታደርጊ ነው ወይስ ስለራስሽ ልታወሪ ነው? እስኪ ዝም ብለሽ እነሱ እንዲያወሩ እድል ስጫቸው?
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 5 ай бұрын
Konjo Ethiopiawute❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 yeni wube alebabsishi betam yameral❤
@esanbkelefa2494
@esanbkelefa2494 6 ай бұрын
ስወድሽ
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
ፀዲ አብረን ተምረናል እዚህ መድረስሽ ደስ ይላል እኔ መዳም ቤት ነኝ ከዚህ በላይ ከፍ በይልኝ❤❤❤
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 5 ай бұрын
ፈጣሪ አለ ለኛም እኛም እንደዛው ነው አብረናቸው ተምረን በቲቪ መስኮት ብቅ ብቅ ሲሉ ይኸው ማዳም ቤት ቀረሁ ይከፉኛል ግን ፈጣሪ ይመስገን የማታ እንጀራ ፈጣሪ ይስጠን😢 ❤🎉
@TGSHBDU
@TGSHBDU 5 ай бұрын
ስወዳት
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 6 ай бұрын
💚💛❤️💘
@user-jc8fm9jk7p
@user-jc8fm9jk7p 5 ай бұрын
የምወዳት ተዋናይ 😍😍😍😍
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 5 ай бұрын
Ere yeni wude zefagn endatehogn 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ tewna becha
@user-bq8im3ob3t
@user-bq8im3ob3t Ай бұрын
ሰወዳት❤❤❤
@user-oj4mk2gy2v
@user-oj4mk2gy2v 5 ай бұрын
አለባበስሽ እርጋታሽ በጣምደስስስስስትዪኛለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maryem_endirs
@maryem_endirs 5 ай бұрын
እንደት እንደምወዳት ሳቋ አለባበሷ🥰💞🥰💞
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 5 ай бұрын
Yeni wube alebabesishin hulam wedewalehu ❤❤❤❤❤❤❤🎉
@youjadcellyoujadcell5253
@youjadcellyoujadcell5253 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@eshetuaklilu6433
@eshetuaklilu6433 4 ай бұрын
ፀዲ የዶሮ አጥንት ነሽ ማንኛውም ነገርሽ ቁርጭምጭም ተደርገሽ የምትበይ ወርቅ ልጅ ነሽ
@user-tl8so1dz9f
@user-tl8so1dz9f 5 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BetiGetnet-nl2og
@BetiGetnet-nl2og 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 5 ай бұрын
Saletgebate alekebegn ❤❤❤degami akerbelen tijeye negegeruwa ayetgebem🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@warkwark6096
@warkwark6096 5 ай бұрын
ስወዳት እቺ ልጅ
@SassFsdd-ko4xu
@SassFsdd-ko4xu 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AsratNigussie-qz4wq
@AsratNigussie-qz4wq 5 ай бұрын
ስወድሽ እኮ
@yeshifana
@yeshifana 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
አንጋፋው ድምጻዊ ጌታቸው ካሳ | Seifu on EBS
38:04
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН