No video

መጋቢ ሀዲሥ በጋሻው ደስአለኝ ለብዙዎች ጥያቄ መልስ የሰጠበትሙሉ ስብከት።2016 " ሌሎች ደከሙ እናተም በድካማቸው ገባችሁ"

  Рет қаралды 310,841

ማራናታ MARANATA

ማራናታ MARANATA

Күн бұрын

Пікірлер: 558
@frewkebede8703
@frewkebede8703 4 жыл бұрын
የራቀኝኝ የወንጌል ድምፅ በመስማቴ ደስ ብሎኛል።ምን አለ አባቶቻችን እንደነዚህ የመሳሰሉትን የወንጌል አርበኛ ቢሰበስቦቸው..ለሁሉም የድግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛለት ደስ የሚል ስብከት ነው።
@khalidalkhamis8457
@khalidalkhamis8457 8 жыл бұрын
ጠላት ይግረመው እኛ የእግዝአብሔር ከቅፍ ማንም አይለየንም እግዝአብሔር በእውነት ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልሽ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት እግዝአብሔር አንተን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን አማኑሂል አሜን አሜን አሜን
@user-qi4km2ww5c
@user-qi4km2ww5c 7 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ቅን አንደበት ተምረን ሰምተን የምንቀየር ያደርገን ዘንድ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን አሜን
@user-jz4xw6fv5m
@user-jz4xw6fv5m 6 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም ይቅርታ አት በማለቴ ዓቱ በየ መጻፍ አልቻልኩም ስለዚህ ይቅርታ ግን በጣም ነው የማከብርህ የምታስተምረው ትምህርት በጣም ነው ደስ የሚለኝ የሐውት ተስፉ ይሰጡኛል እግዛብሄር ከክፉ ይጠብቅህ አሜን
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 Жыл бұрын
ይህ ሰው የዘመናችን ጳውሎስ? ክብር ለሚገባው ክብር ይሁንለት። ያውም በኦርቶዶክስ? በጣም ተደሚመያለሁ። ከመንፈስ የሆነ ስብከት አጥንትን የሚያለመልም የህይወት ቃል! ክብር ለእየሱስ ይሁን ለተገባው!!
@drabiyahemedagreatleader5300
@drabiyahemedagreatleader5300 7 жыл бұрын
ያስተሜረን፡የመከረን ልኡል፡አጎዛብሄር፡ክብር፡ምስጋና፡ይግባዉ፡መምህራችን፡መጌቢ፡ሐዳስ:በጋሻውን፡ቃለህይወትን፡ያሠማልን፡የአገልግሎታቸውን፡እድሜ፡ያርዝምልን፡፡፡አሜን፡አሜን፡አሜን
@genetserer771
@genetserer771 7 жыл бұрын
እየሱስ ሲሰበክ የሜሳደብ የአጋንንት ወገን ነዉ
@maryd1561
@maryd1561 7 жыл бұрын
genet serer 👹👹👹👹👎👎👎👎
@citycity155
@citycity155 7 жыл бұрын
እውነት.ነው.ሴጣን.እየተጫወተባቹ.ነው.ኦርቶዶክስ.እየሱስን.ትሠብካለች.ማርያምንም.ታከብራለች
@getu3443
@getu3443 6 жыл бұрын
666
@kassahundeneke257
@kassahundeneke257 4 ай бұрын
እውነት ነው።
@hanamareyam6705
@hanamareyam6705 8 жыл бұрын
ጠላአት ያሸዉን ያዉራ ምምህር በጋሸዉ ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 7 жыл бұрын
ምርጥ ሰባኪ እግዛብሄር ይባርክህ!!!!!
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 7 жыл бұрын
Yohannes Negash gimatam pente tehadiso hulum yaw new
@gracebeza225
@gracebeza225 7 жыл бұрын
wuneth yiferdal - Yehen sedeb keyet new yetemarut, keGetachen KeEgzeabher becherash aydelem, tadia man astemarot? YeEgzeabher lejoch endeSetan lejoch ayenagerum.
@drribaabera749
@drribaabera749 7 жыл бұрын
የአለም መድሀኒት የካህናት ካህን የፍጥረታት ፈጣሪ በመስበክህ እድለኛ ነህ አድሉን የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ጀግና ወታደር መሆን አለብህ ለምንም ለማንም ወደሃላ እመለስ፡፡ የእግዚአብሔር መንፈስ የረዳሃል፡፡
@kestedemena3367
@kestedemena3367 8 жыл бұрын
ሥለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን! ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን፡፡
@drabiyahemedagreatleader5300
@drabiyahemedagreatleader5300 7 жыл бұрын
በጣም፡ነው፡የምወደው፡ትምህርትነ ፡የምታስተምረው፡የሞትሠብከው፡ልብን፡የሚነካ፡የሚያስደስት፡ነው፡ ቃለህወትን፡ያሠማልን፡ አብዝቶ፡ይባርክህ፡አሜን😄 ግሩም፡ትምህርት
@darlingdarling9734
@darlingdarling9734 8 жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመንክ እግዚአብሔር ይባርክ ቃለሂውት ያሰማልን። ወድማችን መምህር ሆይ ተባረክ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅክ ከተኩላዎቹ አሜን
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 жыл бұрын
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀንያለም ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በዚሁ ያጽናህ መምህራችን 🙏🙏🙏
@samrawityemaryamlij4435
@samrawityemaryamlij4435 8 жыл бұрын
እውነት ነው ቃለይወት ያሰማልን ሁሉም በጊዜው ያፍራሉው ይሄም ጊዜ ያልፍል እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን።
@mavitadesse7181
@mavitadesse7181 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት ደስ የሚል ልብን የሚያሳርፍ ስብከት ነው ጌታ ይባርክህ ድንግል ትጠብቅህ
@redietmulugeta
@redietmulugeta 8 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ እግዚኣብሄር ጸጋው ያብዛልህ፡ በጣም ህይወት የምሰጥ ትምህርት ነው። ክብር ለእግዚኣብሄር ኣሜን
@simuaku3206
@simuaku3206 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማን። የአገልግሎት ዘመን ያብዛልህ ።አሜን።
@ngsetasefa4926
@ngsetasefa4926 8 жыл бұрын
እውነት በጣም አሪፍ ስብከት ነው በዚ ትምርት ብዙ ነገር አውቃለው መምህርራችን በጋሻው የምታገለግልበት እድሜ ይስጥ እግዚብኤር ይባርክ በእውት ቃሎትን ያሰማልን
@user-cp3uq9hk6j
@user-cp3uq9hk6j 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን እሜን ሥለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሥ ክርሥቶሥ የተመስገነ ይሁን አኛም ሥምተን የመንግሥቱ ወራሾች ያድርገን አሜን
@mabriikkaetimabrook4415
@mabriikkaetimabrook4415 7 жыл бұрын
ሣራ የማሪያም ልጂ ሣራ የማሪያም ልጂ ቃለህይወት ያሰማልን ግን ለምን ፍቅር ጠፈፍ በተዋህዶ
@hanaweba2500
@hanaweba2500 7 жыл бұрын
ይህ እውነተኛ ወንጌል ነዉ። ይህን ሁሉ ህዝብ ከሲኦል ስታስመልጥበት ሰይጣን ጠላት መስነሳቱ የማይቀር ነዉ። የገባህ እዉነት ግን ያሸንፋል። በርታ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን።
@robelmelaku4565
@robelmelaku4565 7 жыл бұрын
ወንድማችን በጋሻው ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን......!!!
@mqdykonjo20
@mqdykonjo20 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@user-es9sf3zh6s
@user-es9sf3zh6s 8 жыл бұрын
እስቲ ስለ ድንግል ማርያም ስበክ
@mosesaser9144
@mosesaser9144 7 жыл бұрын
እሮ እሮዝ kristos ykedmal ehtea, orthodox tmrt yhea new,
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 7 жыл бұрын
እሮ እሮዝ Christ is first.
@TV-vg8ev
@TV-vg8ev 8 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ እግዚኣብሄር ጸጋው ያብዛልህ፡ በጣም ህይወት የምሰጥ ትምህርት ነው። ክብር ለእግዚኣብሄር ኣሜን -----------+--------- ሰው ስለ ራሱ ቢፈርድ፡ እንዴት ጥሩ ነበር፡ ሃጢኣት በምድር ላይ እስከዚህ ድረስ ኣትነግስም ነበር፡ ወንድሞቼ እና እህቶቸ፡ እባካችሁ ራሳችሁ መርምሩት፡ በሰው ላይ ፈራጅ እግዚኣብሄር ብቻ ነው፡ ለምን እርስበርሳችን እንጣላለን? ኣምላክ ይጠብቀን፡ ተዋህዶ ለዘልኣለም ትኑርልን። ኣሜን
@martaah42
@martaah42 8 жыл бұрын
አሜን
@raheldebele4462
@raheldebele4462 8 жыл бұрын
አሜን
@tig4420
@tig4420 7 жыл бұрын
yeye keshimengis አሜን እውነት ነው ከሰው ይልቅ አንድ ፈራጅ እግዚአብሒር አለ
@tig4420
@tig4420 7 жыл бұрын
yeye keshimengis
@user-pr2bt8ch1z
@user-pr2bt8ch1z 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@wengellealemu5054
@wengellealemu5054 8 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ስለ ስሙ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ ። ቸሩ አምላክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከባዱን ይህንን ጊዜ ያሳልፈን። ቃሉ እንኳን በአዳራሽ የትም ቢነገር በመንገድም በቤትም ይነገራል። በኤማሁስ መንገድ ላይ ተገልጦላቸዋል ። እረ ንስሀ እንግባ። በቅን እናስብ ወገኖች።
@user-cp3uq9hk6j
@user-cp3uq9hk6j 7 жыл бұрын
ሥለቃሉ የቃሉ ባሌቤት የድንግል ማሪያም ልጂ እየሡሥ ክርሥቶሥ ይሁን እሜን ላሥተማርን ለመከርን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን እሜን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እሜን
@tikikilwoldeamanuel3583
@tikikilwoldeamanuel3583 7 жыл бұрын
ሣራ የማሪያም ልጂ 0ሣራ የማሪu7tyያም tI. nbልጂ u
@tikikilwoldeamanuel3583
@tikikilwoldeamanuel3583 7 жыл бұрын
km von number pm. pm
@enatfikir5596
@enatfikir5596 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@enatfikir8985
@enatfikir8985 7 жыл бұрын
ሣራ የማሪያም ልጂ ሣራ የማሪያም ልጂ Amen Amen Amen
@user-xk6eg8pl8u
@user-xk6eg8pl8u 7 жыл бұрын
ሣራ የማሪያም ልጂ ሣራ የማሪያም ልጂ የማሪያም ልጅ ብለሽ ለጥፈሽ የማሪያምን ጥላት ሥታመሠግኒ አታፈሪም እምታሥደፍሩንም እናተ ኦርቶዶክሶች ናችሁ እደት ሠው የሆነ ሰው ኦርቶዶክስ ያወገሰችውን ትሠማላችሁ እመቤተ ማሥተዋሉን ትሥጣችሁ
@marryselami5786
@marryselami5786 8 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ በቤቱ ይለቅ በክርስቶስ ደህ ተሸፍን የእግዛብሔር ቸርነት የደንግል አማላጅነት ከሁላችን ጋ ይሁን ግን አንዳንደ ኮሜንት የምትሰጡ ሰወች አዳራሽ ውሰጥ ምናምን የምትሉ በቀና ልቦና አስቡ ቃሉን አዳምጡ ስብከት እኮ በየትኛውም ሁኔታ ይሰበካል መምህር በጋሻው ንፅህ የተዋህዳ ልጅ ተባርክ
@user-qz2if8zu3x
@user-qz2if8zu3x 7 жыл бұрын
አንተን ከምጠፋ እኔ ብሞት ምን አለበት ለምን ቢባል እኔ ምንም አልጠቅምም አንተ በቤተክርሥቲያናችን ብትኖር ሥንት ልጆችን ታፈራለህ እኔሥ እናተ ፍቅር አታቹ እርሥ በራሣችሁ ሥትጣሉ መኖር በራሱ ያሥጠላኛል😭😭😭😭😭 መምህር እኔ እኮገእወድሃለሁ ገና ገልጅነቴ ጀምሬ የአንተ ትምህርት ሰምቼ በእምነቴ እድፀና አድርገህኛል ታድያ በወጣትነት ጊዜ ለምን ተለየህኝ 😭😭😭😭ምንም ቢሉኝ ምንም የአንተ ፍቅር ከዉሥጤ አይጠፋም በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ መምህር እባክህ ሥልክህ ሥጠኝ😭😭
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 4 жыл бұрын
ሴጣን አይሳካለትም እሱን በመንጠቅ ሌሎቹን ለመበተን ነበር አላማዉ እኛ ግን ባምላካችን በግዚያብሄር ፊት ከፍ ከፍ እንላለን እንበዛለን እሱም እንደሚመለስ የማልጠራጠረዉ እምነት አለኝ
@habtamuhagos3356
@habtamuhagos3356 7 ай бұрын
እውነት ነው ሁላችንም ነው የከሰርነው ቅንነትሽ ይገርማል የሆነ ሆኖ መምህራችንን መድሃኒአለም ይመልስልን
@djjdjdjejjsisjbeie983
@djjdjdjejjsisjbeie983 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እንደተወራው አልሆናችሁ ክብር እናመስጋና ሁሉ ለእግዚያብሔር ይሁን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ መድህን አለምይባርክህ
@tellsemyunbceu980
@tellsemyunbceu980 8 жыл бұрын
ቃል ህይዎት ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልን እባካችሁ አስተያየት የምሰጡ ቃሉን በደብ አድምጡ ሙሉ የእግዚአብሔር ቃል ነው ለምን አዳራሽ ዉስጥ ሆነ ብላችሁ አትከራከሩ
@user-hn8uk4dg8l
@user-hn8uk4dg8l 8 жыл бұрын
አንቺ እራሱ በደንብ አድምጭዉ ለነገሩ ስለበጋሻዉ የምታቂዉ ነገር የለሽም ብታቂ ኖሮ እንደዛህ አትይም ነበር
@user-zc9nl5gc9g
@user-zc9nl5gc9g 7 жыл бұрын
አረ በድንግል በምን ይረዱት ስብከቱ ጭራሽ የተዛባ ነው ለማንኛውም ልቦና ይስጣቹ ምድረ መናፍቅ
@yenayena8676
@yenayena8676 7 жыл бұрын
Tell sem yunbceu ለምን ፈሪሳዊ እንሆናለን ግን ከ አዲስ ኪዳን እስከ ብሉ ኪዳን የተፅፈው እየሱስ ነምን ስለ አምላክ ሱሰበክ አይዋጥልንም ስለስጋ ለባሽ ቢሰብክ እልልታው አሜኑ ብዛቱ እባካችሁ ስለአምላካችን ብቻ እንኑር መኖር ያለብን ማምለክ መስገድ ማወደዝ መዘመር ያለብን ለእግዚአብሄር ብቻ ነው ወንጌል የሚገለጥበት ዘመን ነው
@user-xk6eg8pl8u
@user-xk6eg8pl8u 7 жыл бұрын
ን መሠረት ከለለ ጉልላቱም የለም ሥለዚህ ዋናዋ መሠረቷ የአለም አማላጂ ድንግል ማሪያም የለለችበት ሥብከት ሥብከት አይደለም ሥለዚህ ድንግል አማላጂ ናት መላኢክት አሥታራቂ ጠባቂ እግዚአብሄር ፈራጅ እጂ አማላጂ አይደለም ዛሬም ነገም ዘላለም ኦርቶዶክሥ አልተሣሣተችም
@salemawitsalemwet7810
@salemawitsalemwet7810 6 жыл бұрын
Ene pente woynim kirstyani wnigeli b medira badami ysabkeli bgashew bediratin ka geta taggnli
@user-lz3vy5mb9v
@user-lz3vy5mb9v 8 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን መምህር በጋሻው ደሳለኝ እጅግ በጣም የምወድክ እና የማከብር አባቴ ከአንተ ስብከት ብዙ ተምሬያለው እምነቴን እዳጠብቅ አርጎኛል ግን ለምን ስብከቱን ከቤተ ክርስትያን ውጪአረከው ቃለኢወትን ያሰማለን ያአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ
@user-lz3vy5mb9v
@user-lz3vy5mb9v 8 жыл бұрын
ምን ተሳሳትኩ ወንድሜ
@ketselamikenomllcum3227
@ketselamikenomllcum3227 8 жыл бұрын
+የማሪያ gም ልጅ xB do
@faredasisay156
@faredasisay156 7 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን ተባረክ የአምላክ ፀጋይብዛልህ አሜን
@erediatethiopianmeliwen1804
@erediatethiopianmeliwen1804 8 жыл бұрын
በእውነት የመላእክት ቃል እይውት ያሰማልን እንዴት ደስ የሚል ትምርት ነው ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልህ
@user-hn8uk4dg8l
@user-hn8uk4dg8l 8 жыл бұрын
እረ አትሳሳቱ
@user-hn8uk4dg8l
@user-hn8uk4dg8l 8 жыл бұрын
+Rango Tango ይቅርታ ምን ለማለት ፈልገህ ነው
@user-ze3is4ju6u
@user-ze3is4ju6u 7 жыл бұрын
ቅድሥት ፡ድንግል፡ማርያም፡ የየሱስ፡ክርስቶስ፡እናት፡ናት፡
@bettybbc777
@bettybbc777 7 жыл бұрын
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቱስን እንሰብካለን ተባረክ ወንድሜ
@herutselssie6799
@herutselssie6799 8 жыл бұрын
ክብር ይግባው ለእግዚአብሔር ወንድም በጋሻው ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@user-hn8uk4dg8l
@user-hn8uk4dg8l 8 жыл бұрын
+Truework Fentaw አሜን
@tilaneshendeshaw4937
@tilaneshendeshaw4937 8 жыл бұрын
+Truework Fentaw አሜን
@muluwerkhuawei9429
@muluwerkhuawei9429 6 жыл бұрын
ጭራሽወንድም.ደደም.በስማምብሎአማትቦሲጀምርየነበር.ተሻሻልኩብሎወደጭፈራሄዴ.ይግለጥልህይህንጨለማ.በብርለወጥከው.
@tigistaldo6522
@tigistaldo6522 7 жыл бұрын
እውነቴኛ ውንጌል ለዘላለም ይሰበክ
@user-kf5jr7ii2i
@user-kf5jr7ii2i 4 ай бұрын
እግ/ቤር ይባርክህ እድሜጤናይስልን ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏
@user-no5re6cv9v
@user-no5re6cv9v 7 жыл бұрын
Amen kale heyewot yasemalen kekifu neger hulu yetebekilin #enate-yemetesadebu-ena-bezu-yemetaworu-gn-libona-yestachehu-endatekonenu-enatem-manenem-atekonenu-beliwan-ye-egezeabhar-kale
@tedigebreslasie1393
@tedigebreslasie1393 7 жыл бұрын
ደስ የሚል የባለ ቤቱ እ/ሔር ክብርና ምስጋና ይግባው፡ላንተ ደሞ ያገልግሎት እድመና ጥና ይስጠህ
@user-ny7nf5ow3i
@user-ny7nf5ow3i 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ እኔ ላንተ ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጥብቅልን
@kassahundeneke257
@kassahundeneke257 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ የምትመሠክርለት ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።
@user-vz6hg1pj2x
@user-vz6hg1pj2x 7 жыл бұрын
በስሙ እየነገድክ ያለህ አንተ ነህ በስሜ ይነግዳሉ ያለው ሄሃው አየንህ ለሆድህ ስትሞት እምነትህን ክደህ የሰውን ሂወት ሲኦል እየመራህ ያለህ መነፉቅ ተሀድሶ ጻድቁ አባት ተክለሀይማኖት አንድ ነገር ይላካህ ጣኦታትን የሰባበረ የወንጌል አባት ልብህን ይመልስልህ
@user-jf3kr5jy1g
@user-jf3kr5jy1g 7 жыл бұрын
ዋሴ ነሽ ማርያም ጠበቃየ ልቦና ይስጥሽ
@saraalaaa3576
@saraalaaa3576 7 жыл бұрын
ዋሴ ነሽ ማርያም ጠበቃየ
@user-zc9nl5gc9g
@user-zc9nl5gc9g 7 жыл бұрын
ዋሴ ነሽ ማርያም ጠበቃየ amen yimelslet
@amar1760
@amar1760 7 жыл бұрын
ዋሴ ነሽ አንችና ሁለት ሰወች ብቻ እውነታቹህን ስትናገሩ ሌሉች ግን አሜን አሜን ይላሉ ሳይገባቸው ቀርቶ እርሱ በሚያስተምረው ትምህርት የእመቤታችን እና የእይሱስ ክርስቶስን ስም መንገጃ አድርጎ መርዙን እየረጨ የዋሁን ህዝብ በከለው ማስተዋሉን ይስጠውልቦናውን ይመልስለት የፓስተር በጋሻውን
@user-zc9nl5gc9g
@user-zc9nl5gc9g 7 жыл бұрын
Amen betselotachin enasbew wegenoche
@user-hw3gu4xy6b
@user-hw3gu4xy6b 7 жыл бұрын
አሜን ቀልህዋት የሰማልን በልቦናችን ይደርብን
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ፀጋው ይብዛልህ መጋቢ በጋሻው እንዴት እንደምወድህ ተባረክ
@buzateshom6494
@buzateshom6494 7 жыл бұрын
ቃለ እይወት ያሰማልን እውነት ያተስብከት ደም ውስጥ ይቅራል ተባረክ ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን.. .
@sarahmaskarem9875
@sarahmaskarem9875 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድክ እግዚአብሔር በፀጋው በምርቱ በቤቱ ያኑርልን እመቤቴ ትጠብቅህ በአለክበት ተባርክልኝ🙏🙏💒
@misker.miskeroh.lord.tolov5241
@misker.miskeroh.lord.tolov5241 7 жыл бұрын
ወንድም. ጌታ. ኢየሱስ. አብዝቶ. ይባርክህ. ሰው.ክርስቶስን .የተከተለ.ብዙ.መከራ.ስድብ. እንግልት. ይደርስበታል.የክርስትና. ሕይወት. ዋጋ.ያስከፍላል..እነ.ጳውሎስም. መናፍቅ. ተብለዋል. ተደብድበዋል. ተሰደዱ. እሰከ.ሞት.ድረስ.ደርሰዋል...ወንጌል. ያሸንፋል.አሜን. ጌታ.እየሱስ. ይባርክህ.
@user-rj9wt9ye1t
@user-rj9wt9ye1t 5 жыл бұрын
መህምራችን እረጀም እድሜ ጤና ይሥልን አሜን ክብር ምሥጋና ይግባው ለእግዚአብሄር ቃለህይወት ያሠማልን
@user-ei6lz4wv1f
@user-ei6lz4wv1f 8 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው
@jolyon1789
@jolyon1789 3 жыл бұрын
Israel Dansa leba nw🤣🤣
@alembehaylu2190
@alembehaylu2190 8 жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ..በውእነት ደስየሚልስብክት..ያገልግሎት ዘመንህ..ይባርክክክ
@hgdhdfh6912
@hgdhdfh6912 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናክ
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 7 жыл бұрын
Amen amen amen kalahiwet yasamalin Egzhaber sagawen ya bezalihi !!!
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የጌታ ስም ይባረክ እልልልልልልልልልልልልልልል እ/ግ ታላቅ ነው: ክብሩን የገለጠበት ህዝብ ነው ያለው በጉባዬው
@tegisttegist408
@tegisttegist408 7 жыл бұрын
እውነት ዱሮ ሥወድክ አሁን ምን እንደምትናገ አላውቅም እኔ የማርያም ልጅ ነኝ
@user-tv7wf9bs6i
@user-tv7wf9bs6i 7 жыл бұрын
እኔ በፍቅር ነው ስብከትህን የማደምጠው ቃለህይወት ያሰማልን
@user-yh3pb4jb6j
@user-yh3pb4jb6j 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሌህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ
@diyakonabrhamgebrehiwet2097
@diyakonabrhamgebrehiwet2097 7 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነህ እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ
@user-kp1my3tq3m
@user-kp1my3tq3m 7 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእወነት መምህር በጋሸው እግዚአብሔር ፀጋዉን ኣብዘቶ ይጨምርልህ
@bafokollo3338
@bafokollo3338 7 жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜ ይስጥህ !! ቃለ ህይወት ያሰማልን። ክብር ለ እግዚአብሄር ይሁን
@tigigetu3792
@tigigetu3792 7 жыл бұрын
እኛ የሰው ልጆች ሞቅ ወዳለበትና ሰው ወደበዛበት መጓዝ እንወዳለን እውነተኛዋ መንገድ ግን የጠበበችዋ መንገድ ናት ዋናው ትርምስና የሰው መብዛት ሳይሆን ቃሉን ሰምቶ በተግባር ማዋል ነው ዝም ብሎ በእልልታና በጭብጨባ መጓዝ ሳይሆን። ጌታ መን ፈስን ሁሉ መርምሩሩ ብልዋልና መንፋስን እየመረመርን ብንጓዝ ጥሩ ነው
@terefeseyoumalemayehu4536
@terefeseyoumalemayehu4536 5 жыл бұрын
ሌሎች እንደ ሻማ ቀልጦ በላፋበት በነጸ ለጠራን ተከተሉ ላሌን ለመድኃንዓለም ይሁን
@mimimimiz6800
@mimimimiz6800 7 жыл бұрын
እኔ የምለው መናፍቃን መጀመሪያ ሢመጡ የመቤታችን ሠም እየጠሩ ነበር አሥታውሣለው አንድ መዝሙር ነበራቸው ድንግል ማርያም ደሥ ይበልሽ ያምላክ ፀጋ ያደርብሽ የማህፅንሽ ብሩ ፍሬ አድኑናል እሥከዛሬ 2 አለም ሁሉ በሽተኝ ግን መዳኒትአለን እኝ ኑ ወደኝ እያሉ ይዘምሩ ነበር አንተም በማርያም ሥም ያውም በኦርቶድክሥ ቤት ሥብከትህ ትሠብካለህ እውነቱ እሥኬገባው ነው አውጥቶ እንደሜጥልህ አትጠራጠር አንተ መናፍቅ
@bereketgirma4386
@bereketgirma4386 7 жыл бұрын
Mindinew yewashew; ewenetun new yetenagarew; bemeskellay yetesekelewun kiristos kalsebeke manin yesebekal??Gena minaytachu kezigh behauala Orthodox church wiste kekerestos wechi lela laysebek wetatoch tatekew tenestewal
@hiwotfekadu9907
@hiwotfekadu9907 4 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን ዘመን ዩማይቀይረው ስብከት ሂሌ ባዳምጠው አዲስ የሚሆንብኝ ስብስከት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው የሚ ማሉውም እውነት ኩሆነ ልብህን መልሶ ማስተዋልህን መልሶልህ ወደ ቤቱ እንዲመልስህ የእሱ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን
@RffutgGjd6fgy-ns5ci
@RffutgGjd6fgy-ns5ci Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ቃል የለኝም
@mazagella766
@mazagella766 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ
@lloveortox61
@lloveortox61 8 жыл бұрын
amen amen amen kale hiwot yasimaln agzeyabihir yesu selderhgay amesgnwalhu!!ክብር እና ምሥጋና ለእግዚያብሔር ይሁን አሜን!
@lulsegedgirma3294
@lulsegedgirma3294 7 жыл бұрын
God bless you Begashaw! Your Sebkete and words changed me forever! Thank you so much!
@MM-wf9im
@MM-wf9im 7 жыл бұрын
lulseged Girma አሜን. ተባረክ
@ethiofikir4373
@ethiofikir4373 7 жыл бұрын
enenim gena tinati new yawekutim betam libi yinekali yeminagerew kemir egizabiher akimun yabizalet ahunim
@sarakemal4439
@sarakemal4439 7 жыл бұрын
እውነተኛ ወንጌል ተባረክ ወንድሜ
@user-pc4hc2no1v
@user-pc4hc2no1v 8 жыл бұрын
አሜንንን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመ አምላክ በምልጃዋ ትጠብቅህ አሜንንን
@eritrea139
@eritrea139 6 жыл бұрын
Megäre haddis tebarek zegawn yabzalh
@samrawityemaryamlij4435
@samrawityemaryamlij4435 7 жыл бұрын
በውነት ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-jr4mz7kt4g
@user-jr4mz7kt4g 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ሂወትን የሚለዉጥ ትምህርት
@gateyme753
@gateyme753 8 жыл бұрын
egziabher edme tena selamun hulu yabzaleh yagelgelot zemenehen yebarkew lejewan befeker yemetwedew emebete mariyam lezelealem enat tehun berta
@serkalammoges6130
@serkalammoges6130 7 жыл бұрын
ስለ ድንግል ማራይም ስበክ የምትሉ መዳን በኢየሱስ እጂ ሌላ በማንም የለም የምስብከው ሙሉ ውንጌላችን ኢየሱስ ነው መፃፍ ቅድስ የማተነብ መፃፉን አብብ እጂ አትተራሱት እውነትን በእውነት መስበክ ነው የእግዚአብሄር ልጅ እየሱስ ያድናል ኑ መዳንን በኢየሱስ እዩ
@user-dq8gf7cq4l
@user-dq8gf7cq4l 7 жыл бұрын
ያለድግል ማረያም አማለጅ የለም እናቱ ስለሆነች ክብረና ምስጋና ይግባት
@memegetachewe2716
@memegetachewe2716 7 жыл бұрын
Serkalam Moges yena awaki astewey medan be dengel maryame leje bemedaniyalem new yehen legna atenegerinem gen yelkunes geta ena amalaj new eyalu gera letegabu lanchina lemeselocheshi bedenb negeryachew
@user-xk6eg8pl8u
@user-xk6eg8pl8u 7 жыл бұрын
Serkalam Moges አይመለከትሽም ቆሻሻ ያለድግል ማሪያም አለም አትድንም አሁንም አይድንም
@misker.miskeroh.lord.tolov5241
@misker.miskeroh.lord.tolov5241 7 жыл бұрын
ሠላም የማሪያም ልጂ .የቱ.ጋር.ነው.አለም.ካለ.ማርያም. አይድንም. የሚለው.ለምን.ልባችሁ.ድፍን.ይሆናል.መዳን.በማንም. የለም.እንድንበት. ከሰማይ. የተሰጠን ።እየሱስ. ብቻ.ነው....ወንድም. ጌታ.እየሱስ. ይባርክህ. በእውነት. የወንጌል. እዳ.አለብክ.ወንጌል. ያሸንፋል።..ቅዱስ. ቃል.በእየሱስ. ተጀምሮ. በእየሱስ. ነው.የሚያልቀው..ጌታ.ይባርካችሁ
@worknehgemechu9882
@worknehgemechu9882 6 жыл бұрын
አይ አንታ አለናበብክም ይሆነል እንጅ እንኳን ስለ ስለ እግዝሃበሔር እነት ስለዘመዎቷ መርየም በሁሉ ቦታ እንደምትሰበክ መጸሀፍ ቅዱስ ይናግረናል ስለእመቤታችንማ ምን ያህል ይለቅ እርሷ (እመቤታችን) ትውልድ ሁሉ ብጽህት (የታመሰገንሽ የታበረክሽ ነሽ) ይሉኛል ነው ያለችን ። ስለዝህ እኛም በፍረሃትነ በትህትና በፈጹም ፈቅር እመቤታችን እነመሰግናታለን እኛ በናመሰግናት እርሷ የምጎላት ነገር የለም አመስግነን ልንመሰገን እንጅ አንታም/አንችም አመሰጋንሽም ታውሽም ለእመቤታችን የምትጨምርው ወይንም የምትቀንሽው ነገር የለም።" ጨው ለረስህ ስትል ጠፈጥ አለበለዝያ ድንጋይ ነህ ብለው ይጥሉሃል "
@emebetsiyum1282
@emebetsiyum1282 7 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቤቤት ክርስቶስ አሁንም በልብህ ሙሉ ሙላት ይሁን!!! እርሱ እየሱስ ያነገሰውን ማን ያወርደዋል ሾሞካል እኮ በቃ !ምንም ብትባል ቃሉን የተሸከምክ ነህና ይጋርድሀል ከክፉ ነገር ሁሉ እርሱ ከክፉ ሰዎች እንድትጠበቅ ይርዳህ።
@zinashkongo9088
@zinashkongo9088 7 жыл бұрын
Amene Amene kalote yasemalne
@citycity155
@citycity155 7 жыл бұрын
አሜን.ተጣመን.ቃሉንም.እንዳናጣም.ይርዳል.ማሪያም.ማርያም.የምትሉ.እውነት.እሶን.ወዳችሁ.ነው.እሶም.ብትሆን.እሱን.አክባሪነች.ወንጌ.የጌታ.ነው.ማንም.ከሱ.አይበልጥም.ማንም.ይግባችሁ
@aldosri6881
@aldosri6881 5 жыл бұрын
{
@lykm1221
@lykm1221 7 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin...yeagelegilat zebenu yarzimilin
@seblegebeyhu9599
@seblegebeyhu9599 8 жыл бұрын
አሜን ቃለ ይወትን ያሠማልን መምህር በጋሻው
@tig4420
@tig4420 7 жыл бұрын
amen kale hiyewg yasemalen me miher ye ageligeti zemnehin yenarkilehi
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 7 жыл бұрын
Amen kalehwot yasemalin yagelglot zemenihn yetebareke yhun Amen
@yaclassmarlyess9696
@yaclassmarlyess9696 8 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ እ,ያብዛልህ
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 7 жыл бұрын
Amen Egezabehire Yebarekehe betame nbese Yemiyareka sebekete
@selinaselam2881
@selinaselam2881 5 жыл бұрын
ቃል እይውት ያስማልን በጋሻው ስትስብክ ልብ ደስ ይለኛል ፀሉትክ ለኛም ይደርስልን ለስደትኛች
@eyerusnecho8793
@eyerusnecho8793 6 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 2 жыл бұрын
ይህን ቃለ #እግዚአብሔር የሰበክበት አንደበትህ...#እግዚአብሔር ፍፃሜህን...ይባርክልህ!...ለዳግም...ቃለ #እግዚአብሔር ያብቃህ!
@habtamuhagos3356
@habtamuhagos3356 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወደ ቤትህ ይመልስህ መምህር
@kng4900
@kng4900 8 жыл бұрын
on point qale hiwot yasemah yeEgziabher qal bebete kirestian ayewosenem yetignawim bota bagatami hulu silesimu meskir Egzianher menfes new Ayegedebm. beadarash aydelem vechakana bebaher lay sibkut telat yinchacha enante besira wedefit
@gantgant2188
@gantgant2188 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመባርክህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለበለጠ ፀጋ ያብቃልን
@user-um6jl9iy2c
@user-um6jl9iy2c Жыл бұрын
Kalehywetene yasemalene amene🍇🍇
@amanualtesfaye2094
@amanualtesfaye2094 5 жыл бұрын
በውነት በጋሻው ያቆይልን ወደቀድሞ ህይወት ተመለስ እሸ ወድማች በጣም እንወድሀለን እንከብርሀል እሸ በጣምነው እምንጠብቅ እንተ እሰከምትመጣ እሸ ያቀን ናፈቀኝ
@user-jj8du6hk2s
@user-jj8du6hk2s 8 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@netsanetkidane6013
@netsanetkidane6013 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!!!
@user-ie9bi9jz6q
@user-ie9bi9jz6q 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ!!
@user-xk6eg8pl8u
@user-xk6eg8pl8u 7 жыл бұрын
ባንች የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይሥጥሽ መጀመሪያ የማሪያም የሚለውን ቀይሬ ለምን በጋሻ የማሪያም ጥላት ነው ውድ እህቴ
@user-ie9bi9jz6q
@user-ie9bi9jz6q 7 жыл бұрын
ሠላም የማሪያም ልጂ በናትሽ አትፍርጂ አንች ማነሽ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው እሽ አትፍርጂ በአይንህ ያለውን ጉድፍ ሳታይ የወንድምህን የአይኑን ምሰሶ አትመልክት ይላል እሽ ድንግል ማሪያም ከህዋላው አትታይሽም እንዴ ያስተማርውንስ ሙሉውን ሰምተሽዋል
@user-xk6eg8pl8u
@user-xk6eg8pl8u 7 жыл бұрын
ባንች የድንግል ማርያም ልጅ መጀመሪያ የማሪያም ጥላት የሆነውን ለምን አያለሁ
@user-ie9bi9jz6q
@user-ie9bi9jz6q 7 жыл бұрын
አይሽ የሔ ነው ችግራችን ዝም ብለን ሰው የማወራውን ብቻ የዘን ማውራት ጥሩ አይደለም እሽ እኔም ብዙ ጊዜ ሰው ሳወራ እሰማለሁ ግን ሰምቸ ነው comenet yesthut እሽ
@user-xk6eg8pl8u
@user-xk6eg8pl8u 7 жыл бұрын
ባንች የድንግል ውድ እህቴ ለሁሉም ማሥተዋሉን ይሥጣቸው እግዚአብሄር አምላክ ልብ ይሥጠን ሥለዚህ ለእኔ የድንግሌ ጥላት ጥላቴ ነው አለቀ
@endegenaesheta5
@endegenaesheta5 7 жыл бұрын
God is Great !!! May god be with you all the time , you are our generation best teacher ever !!!!!
@bertukankebede4248
@bertukankebede4248 7 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በጣም ደሥ ይልል
@xbjddnndnbxnd6309
@xbjddnndnbxnd6309 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kaliyot yasemalin wandimachin
@marywawwwbetamdesblnaletul3002
@marywawwwbetamdesblnaletul3002 7 жыл бұрын
አበየት እኛ ሰባክያኝ ነኝ እያላቹ ምስኪን ምእመናንን ያሳሳታቹ ያላቹ እባካቹ እ/ር ልቦናቸሁን ይመልስ! አባት ሆይ እማደርግውን ኣያቀውምና ይቅር በላቸው! አሜን
@citycity155
@citycity155 7 жыл бұрын
ወንጌልን.ለመስበክ.ግድ.አደለም.ቤተክርስቲያን.የትም.ቦታ.ይቻላል
@meroneshtu4719
@meroneshtu4719 7 жыл бұрын
amen egziabher yimsgen memhirachin edme ktena gar abzito yistln kalhiywot yasemaln
@user-ut9dp5vh5o
@user-ut9dp5vh5o 8 жыл бұрын
ተባረክ!
@NegeshBelcha
@NegeshBelcha Жыл бұрын
zeminih hulu begeta bet yilek (may God bless you)
@merykalba3972
@merykalba3972 5 жыл бұрын
አሜን አሜን እሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
የመምህር ጳውሎስ ስብከት፣ እሺ በሉ | Memhr Pawlos Sebket EOTC
57:08
ውዳሴ ዘኦርቶዶክስ—Wudassie Ze Orthodox
Рет қаралды 3 М.
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 66 МЛН
እልፍ እልፍ በሉ
1:01:50
zeab ዘአብ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት
Рет қаралды 4,5 М.
እግዚአብሔር ይችላል@Pawlosmerewaoffical
49:41
ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Рет қаралды 120 М.
Begashaw Desalegn Volume 1 A
29:50
Yebichaye Tadesse
Рет қаралды 1,6 М.