No video

መጋቢት 5-ገድል ወተኣምር ዘአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምስለ ጸሎተ መልክዑ (2016 ዓ.ም)

  Рет қаралды 1,921

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

5 ай бұрын

መጋቢት 5-ገድል ወተኣምር ዘአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምስለ ጸሎተ መልክዑ (2016 ዓ.ም)

Пікірлер: 46
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 5 ай бұрын
አባቴ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ከክፉ ነገር ሰውረኝ ክብርን ሁሉ አንተውሰድ❤ ያመት ሰው በለኝ የነገርሁህን አደራ አባቴ
@demekusetotaw8050
@demekusetotaw8050 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Sara-ld1kc
@Sara-ld1kc 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ገብረ ሥላሴ ቃለሕይወትን ያሰማልን የጻድቁ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው አማላጅነታቸው አይየን አሜን ፫
@user-pz9zb2bu7w
@user-pz9zb2bu7w 5 ай бұрын
አሜን የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ምልጃና ጾለታቸው ይደርብን ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን ገብረ ሥላሴ አምላከ ቅዱሳን እድሜና ጤና ይስጠልን አሜን፫
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 5 ай бұрын
እንከኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን በሰማያዊት ኢየሩሳላም ይሰብስበን አሜን❤
@user-me1rx7jj9i
@user-me1rx7jj9i 5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምልጃ ቃል ኪዳኖት እደርብን ቅድስት ቤተ ክርስትያናችንን ሀገራችንን ህዝባችንን ከሚፈራው መከራ ሁሉ ታደጉልን የአመት ሰው ይበሉን
@enoch2425
@enoch2425 5 ай бұрын
አሜን አባታችን ፀሎት ምልጃቸው ክእኛ ከምናምንባቸው ጋር ይሁንልን💙🙏
@munamersha8001
@munamersha8001 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ስለምትሰጠን ትምህርት ቃል ህይወት ያሰማልን ገብረ ሥላሴ❤❤❤
@hannahanna6519
@hannahanna6519 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በረከታቸው የቅዱሳን ጸጋቸውን አብዝቶ ያድልልን
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 5 ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለቤት በእድሜ ይጠብቅልን
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Gdghbvf-dy3xz
@Gdghbvf-dy3xz 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዕረድኤት በረከቱ ይደርብን
@tsehaitsegaye
@tsehaitsegaye 5 ай бұрын
አሜንን ፫ ቃለ ህይወት ያአስዕማል በእድሜ በጤና ይጠብቅል አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ ገብረ ስላሴ ሀገራችን ስላም ያአድርግልን አሜን አሜን 💚 አሜን
@user-hw9dq9gv9e
@user-hw9dq9gv9e 5 ай бұрын
ቃለሄወት ያሰማልን የፃድቁ የአብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከት አይለየን በቃልኪዳናቸው ያስምሩን
@Zagoy7952
@Zagoy7952 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ከአባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከት ያሳትፈብ አሜን፫
@saamerysaamery1890
@saamerysaamery1890 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 5 ай бұрын
እንኳን ኣደረሰን ለጻድቁ ኣባታችን ፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ረድኤታቸው ይደርብን በሃገራቸን ያለ መከራ ሰቆቃ ስለ ፃድቁ ኣቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቃልኪዳን ብሎ ይማረንይቅር ይበለን ሰላሙንያውርድልን #ኦ_ኣባ_ቆሻሻዋ_ልጅህን_ወለተ_ጊዮርጊስ_ከነቤተሰቦቼ_ለንስሃ_ሞት_ኣብቃን_ነብሴ ተጨንቃለችና 😢
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 5 ай бұрын
💚💛❤🤝🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@asterabate7743
@asterabate7743 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@zenebechhabtemariam7429
@zenebechhabtemariam7429 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የጻድቁ አባታችን በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን አገልግሎተህን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን
@-gizetube5767
@-gizetube5767 5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ እግዚአብሔር ይስጥልን
@menbermaryam4971
@menbermaryam4971 5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 5 ай бұрын
አስቡኝ በሰሎታችሁ ከርታታዋ ወለተ ገብርኤል ነኝ 😢😢
@user-wv4th5qn9r
@user-wv4th5qn9r 5 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@TIGABBISET
@TIGABBISET 5 ай бұрын
አሜን አሜነ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 5 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ፫ለዚ ያደረሰን የቅዱሳን አምላክ ይመስገን ገብረ ሥላሴ ፍፃሜውን ያሰምርልህ ጥሩ ስራ ነው የሰራሀው እናመሰግናለን
@sahilemariammhiret9366
@sahilemariammhiret9366 5 ай бұрын
የፃዲቁ በረከት ይደርብን! አሜን
@birktichekol4156
@birktichekol4156 5 ай бұрын
Amen Amen Amen enquan abro aderesen ❤❤
@zenebechhabtemariam7429
@zenebechhabtemariam7429 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 25:02
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ወንድማችን
@edenlij5965
@edenlij5965 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 5 ай бұрын
Kale hiwetin yasemalin bedme betena ytebikilin yagelgilot zemenihin ybarkilin
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ።
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 5 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማለን
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲
@AdgSfhb
@AdgSfhb 5 ай бұрын
በዉነት. ወድማችን. እግዚአብሔር. ይስጥልን ያገኘሁትን. መዝሙር. ነበር. የማዳምጥ የነበረዉ😢
@amrankan6115
@amrankan6115 5 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመገን የፃድቁ የአቡነ ገበረ መንፈስቅዱስ አምላክ ይመስገን ዘወትር ❤❤❤ ቃል ህይወትን ያሰማልን
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@AlemZewde-rz6kc
@AlemZewde-rz6kc 5 ай бұрын
Egzihbhare yemsgan baberktote bmelgochlagot yasebune
@sarahs238
@sarahs238 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጸሎታቸውአማላጅነታቸው የቸሩ መድኃኔዓለም አለም ምኅረቱ ቸርነቱ አይለየን አሜን ቃለ ኅይወትን ያሰማልን ወንድማችን የመዝሙርስ ነገር እረ ስንቱ የባለፈውን አውስጄ አስቀምጫለሁ እሱን ነው እማደምጠው እና የማኅበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 5 ай бұрын
ሙሉ መፀሀፍን ምናገኝበትን ቁጥር አስቀምጡልን አባቴ
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 5 ай бұрын
ወድሞቼ መዝሙረ ዳዊትን የምደግመው በቁጥር ከፍዬ ነው ወይንስ በቀን ከፍዬ ??? ስኞ ከዚህ ,,,,,, እስከዚህ ማክሰኞ ከዚህ ,,,,, እያልኩ ንው ወይስ ኣንድ ንጉስ ስኞ መዝሙረ ዳዊት ከቁጥር ኣንድ ,,,,,, እስከ ስንት ሁለተኛው ንጉስ ከ20,,ውይስ ከ30 የሚጀምረው ወንድሜ መላ በልኝእባክህ ?
@sentayhugebregziabher8841
@sentayhugebregziabher8841 5 ай бұрын
ማን ብለን ነው ቴሌግራም የምንገባው?
@senait866
@senait866 4 ай бұрын
YeTelegram acawntk manew milew .....?
@user-od2lu7gu2z
@user-od2lu7gu2z 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarataye8812
@sarataye8812 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
ነሐሴ 1-ኢትዮጵያዊቷ ቅድስት ዮልያና እና ገድለ ቅዱስ አቦሊ ሰማዕት
1:20:26
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,1 М.
ሕማማተ ክርስቶስ እና የቅዱስ ጲላጦስና የቅዱስ ሌንጊኖስ ዝርዝር ታሪክ
1:30:21
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,8 М.
እጅግ አስደናቂው የአባ ሰላማ ገዳም እና የገዳማውያን አባቶች አስተያየት
59:43
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 935
ሐምሌ 21-ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ዘቦረና፣ ተአምር እና የ800 ቅዱሳንን ታሪክ የያዘው መጽሐፍ
1:09:57
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,8 М.
መንፈስ ቅዱስን መቀበል መታተም መጠመቅ እና መሞላት ልዩነት በዳዊት ፋሲል
1:01:55
ግንቦት 19-እጅግ አስደናቂው የአቡነ ዮሴፍ ዘእንጂፋት ገድል (ያልታተመ አዲስ 2016)
1:16:08
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,6 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН